የጦስኝ ጥቅሞች ለፀጉር ለፊት ለአፍ / Benefits of Thyme for our face , hair and mouth health

Ойын-сауық

Пікірлер: 169

  • @konjitaguade7255
    @konjitaguade72553 жыл бұрын

    በጣም አድናቂሽ ነኝ አገርሽ ገብተሽ እንደዚህ አይነት ጠቃሚ መረጃዎችን ስለምታከፍይን ቀጥይበት በርቺ የአገሬ ልጅ ደግሞ በእጥፍ ተባረኪ

  • @fanayeagebreyesus342
    @fanayeagebreyesus342 Жыл бұрын

    በጣም ጎበዝ ነሽ ከእውቀት እና ከቀናነት ጋር ነው ትምህርትሽ

  • @ahadutadesse893
    @ahadutadesse893 Жыл бұрын

    መረጃሽን በጣም ነው የምከታተለው ጥሩ ነው ጠቅሞኛል በርቺ

  • @merybira5722
    @merybira57222 жыл бұрын

    Tebareki meliye tegur tatben kibat mekebat enchlalen

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna17203 жыл бұрын

    Thank you sis very helpful info

  • @senaitshimelis6048
    @senaitshimelis60483 жыл бұрын

    Wow thank you beautiful sister.

  • @1hiwot
    @1hiwot3 жыл бұрын

    You’re the best and honest

  • @gebreyesustenagashawbayeh2464
    @gebreyesustenagashawbayeh24642 жыл бұрын

    ሜላትዬ ምክረሽ እና በግባር ስለምሳውቂን በርችልን፡፡

  • @danielzigita2876
    @danielzigita28763 жыл бұрын

    You have got lovely hair. Well presentation and very lovely knowledge. Very proud of you my sister.

  • @saraasfaw8390
    @saraasfaw83903 жыл бұрын

    ከሌሎች ለየት የሚያደርግሽ የሚሆነውን ይሆናል የማይሆነውን በትክክል መናገርሽ እርጋታሽን አደንቃለሁ። ለቢዝነስ ብቻ ከሚሯሯጡት ጋር አትደመሪም።

  • @sussegemsmean7064
    @sussegemsmean70643 жыл бұрын

    እስከዛሬ እለማወቄ እንችን ቆጨኝ።keep up the good job.

  • @SaraSara-tn5sb
    @SaraSara-tn5sb3 жыл бұрын

    እግዚአብሄር ይባርክሽ እህት ተባረኪልን እናመሠግናለን ስለጦሶኝ ከሻይውጭ ምንም አላውቅም ነበር እስኪ ሞክረዋለው

  • @bettyshuruba2831
    @bettyshuruba28313 жыл бұрын

    Enameseginalen meluye konjo

  • @Hana-mariam21
    @Hana-mariam213 жыл бұрын

    thank you for sharing 🙏

  • @ethiopianfoods8038
    @ethiopianfoods80382 жыл бұрын

    Thanks for sharing I never knew this

  • @enanutekle2203
    @enanutekle22033 жыл бұрын

    ጎበዝ ነሸ ቀጥይ።

  • @rahelbullo6586
    @rahelbullo65863 жыл бұрын

    አገላለፅሽ ይመቻል በርቺ

  • @MimiMimi-ip3bb

    @MimiMimi-ip3bb

    3 жыл бұрын

    ሜሊ ካን ቺ ብ ዙ ነ ገ ር ተምሬለሁ በጣም ነው ማመሰግነው ordnry BHA ጀምሬ ነበር በ4ቀ ኑ ቪዲዮሽን አየሁ አቆሙኩት ፊ ቴ መ ፈግፈግ ጀም ሮ ነበር ሊያ ፅ ዳ ው ነው ብዬ ነበር ከጉ ድ ነው ያወጣ ሺኝ አመሰግናለሁ

  • @abisiniyaethiopia6676
    @abisiniyaethiopia66763 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ጦስኝ ሳይበዛ አልፎ አልፎ መጠጣት ነው ሁልግዜ መጠጣቱ ጉበታችንን ይነካል ይባላል ።

  • @saraasfaw8390
    @saraasfaw83903 жыл бұрын

    ሜላት አመሰግናለሁ

  • @alaamplu8237
    @alaamplu82373 жыл бұрын

    Wawww arif new

  • @tsiongetachew6767
    @tsiongetachew67673 жыл бұрын

    I start following you recently, but I find it very useful for me, thank you for sharing.keep it up

  • @melatdemessie808

    @melatdemessie808

    3 жыл бұрын

    I’m glad you find it helpful and thank you for watching

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma60883 жыл бұрын

    የኔ፣መልካም፣እህት፣መልካምነትሽ፣ለዘላለም፣አብሮሽ፣ይኑር፣ረጅም፣እድሜ፣ኑሪልን

  • @melatdemessie808

    @melatdemessie808

    3 жыл бұрын

    አሜን

  • @merongetaneh5931
    @merongetaneh59313 жыл бұрын

    Thanks wyd

  • @setechgntsega3298
    @setechgntsega329811 ай бұрын

    Thanks

  • @naomidargie9169
    @naomidargie91693 жыл бұрын

    You're One of a Kind

  • @melatdemessie808

    @melatdemessie808

    3 жыл бұрын

    Naomi Dargie 🙏

  • @tsegaasrat460
    @tsegaasrat4603 жыл бұрын

    እህቴ ለእኔ በጣም ጠቅሞኛል የፊቱምጸ የፀጉሩም አመሰግናለሁ 🍨🍦🎂

  • @lemlemarefeayne9738
    @lemlemarefeayne97383 жыл бұрын

    በጣም እናመሰግናለን ዘይቱ ሰን ፍላወር የምግቡ ነው ወይ ከጦስኝ የሚቀላቀለው

  • @dfh6
    @dfh63 жыл бұрын

    Mamaye almond oil organic ende qbat daily meteqem yichalal

  • @kwkk6984
    @kwkk69843 жыл бұрын

    Enamsgenalen ye tosegn tikem zare gena semaw endez aynetochu timertochen degemesh serlin ena demo tegur betam yenekakelal benatsh meftehe kalesh serlin

  • @melatdemessie808

    @melatdemessie808

    3 жыл бұрын

    Kw Kk የፀጉር መነቀል ምክንያቶች በጣም ብዙ ናቸው የሰራሁት ቪዲዮ አለ ስለ ፀጉር መርገፍ እና መሰባበር ምክንያቶች የሚል

  • @kwkk6984

    @kwkk6984

    3 жыл бұрын

    Eshe videowen ayewalew melu amsegnalew

  • @abebe7532
    @abebe75323 жыл бұрын

    tsgurish,, endetAbatu yamral bakish ?!!!!! ke Ayn yawtash abo !

  • @meronsamuel6513
    @meronsamuel65133 жыл бұрын

    ለብዙ ጊዜ ስንጠቀም ጉበትን ይጎዳል የሚባለውስ

  • @enanutekle2203
    @enanutekle22033 жыл бұрын

    እህት ጎበዝ ነቨ በርች ( ለሰኳር በሸታ ጥሩ ነው የሚባለው ሞንድን ነው)

  • @melatdemessie808

    @melatdemessie808

    3 жыл бұрын

    Enanu Tekle ለስኮር በሽታ መበላት ያለበት ፋይበር እና ፕሮቲን ይዘት ያላቸው ምግቦች ለምሳሌ አትክልት እንድ ብሮኮሊ ስፒኒች ከጥራጥሬ beans ( ቀይ ቦሎቄ) አሳ ዶሮ የመሳሰሉት የስታርች starch ይዘት ያላቸው ምግቦች ዳቦ ፓስታ የተጠበሱ ምግቦች እንደ ቺብስ መበላት የለበትም ነገር ግን ምን ግዜም ከሀኪም ጋር መማከር አለብን

  • @michubet
    @michubet3 жыл бұрын

    ሰላም እንዴት ነሽ? ዛሬ ነው ያየሁሽ። የጦስኝ አፍቃሪ ነኝ ግን ለፀጉር ተጠቅሜው አላውቅም ነበር። በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ያቀረብሽው። ለልጆች ፀጉር ይሆናል ወይ? አመሰግናለሁ

  • @lehulumgezaalew1669
    @lehulumgezaalew16693 жыл бұрын

    እናመሰግናለን እህት ጥሩ ነገር ነው ለሻይ ብየ ከኢትዮ ስመጣ ብዙ አምጥቼ ነበር ይህን ያህል ሳላቀው ብዙ አባከንኩ ግን እህቴ ምንም ሊቆምልኝ አልቻለም መነቃቀሉ በዛላይ ሳሲዘው መንጨባረር አመጣብኝ የኔ ፀጉር ልክ እንዳንች ነው

  • @melatdemessie808

    @melatdemessie808

    3 жыл бұрын

    ema nurilgn lene የፀጉር መሰባበር እና መሸሽ የሚል የሰራሁት ቪዲዮ አለ እስቲ እሱን ተመልከቺ ምክንያቱን ለማወቅ እንዲረዳሽ

  • @tsedabesha235
    @tsedabesha2353 жыл бұрын

    የጦስኝ ሻይ እጠጣለሁ ወዳለሁ ሌላ ጥቅም እንዳለው አላውቅም ነበር ለብዙ ነገር ይጠቅማል ለካ በጣም አመሰግናሉሁ ፀጉሬላይ እሞረዋለሁ!!

  • @wdtube9322

    @wdtube9322

    2 жыл бұрын

    ምን አይነት ነው ውድ እህት እስኪ በአረብኛ ምን ይባላል ?ወይም ፎቶውን ፕስቺ እስኪ

  • @salihahardin3421

    @salihahardin3421

    2 жыл бұрын

    ዛተር ይባላል በአረበኛ

  • @DjjdHhrr

    @DjjdHhrr

    10 күн бұрын

    ዛተረጦስኝነውእዴ

  • @tsigeredahagos6214
    @tsigeredahagos62143 жыл бұрын

    ጦስኝ ሻይ በጣም እወዳለሁ

  • @seadamohammed9717
    @seadamohammed97173 жыл бұрын

    ሜሊ ጎበዝ ነሺ በርቺ እሰኪ አይን ሥር የሚወጣ መሰመር ጥቁረት ቨዲዪ ስሪ እሰኪ

  • @melatdemessie808

    @melatdemessie808

    3 жыл бұрын

    እሺ ስለ እሰራለሁ የአይን ስእ እብጠት ግን የሰራሁት አለ

  • @Sofia_teklu
    @Sofia_teklu3 жыл бұрын

    Ehite selam lanchi yehun yene tseguri low procety new bebet weset yemezegagu lemsale yehabish yerozemeri yemesaselutin lemeserat bemin zeyit liserawi ye olive oil yekebdal selemibal new amesegnalehu

  • @melatdemessie808

    @melatdemessie808

    3 жыл бұрын

    sofia teklu Olive oil ካልተስማማሽ ቀለል ያሉ ዘይቶች እንደ Grape seed oil , jojoba oil , Almond oil መጠቀም ይቻላል

  • @esetekebede237
    @esetekebede2373 жыл бұрын

    i heard about it before also i used it once it was nice for me but now i prefer to use the tea i like it keep it up

  • @tsegahaileab4725
    @tsegahaileab47253 жыл бұрын

    በጣም ነው የማመሰግንሽ አህቴ ግን አንድ ጥያቄ አለኝ ይህውም ጦሰኙን ፀጉራችን ላይ ስንረጨው የማድረቅ ፀባይ አይኖረውም ወይ?

  • @melatdemessie808

    @melatdemessie808

    3 жыл бұрын

    Tsega Haileab ፀጉር እንዲደርቅ የሚያደርገው ነገር በውስጡ ስለሌለ አያደርቅም ፀጉር እንዲደርቅ የሚያደርጉ ነገሮች አልኮል ይዘት ያላቸው የፀጉር ጄሎች ቀለም ከሻምፖ በኃላ ኮንዲሽነር አለመጠቀም የምንቀባውን የፀጉር ቅባት ለይተን አለማወቅ ( በፀገራችን ፕሮሲቲ መሰረት ) እና የመሳሰሉት ናቸው

  • @zainq8altub401
    @zainq8altub4013 жыл бұрын

    La2Saminite Tahayelaye Makoyeten Makabate Nawe Satechareshinawe Eko Yakomishiwe ?

  • @melatdemessie808

    @melatdemessie808

    3 жыл бұрын

    zainQ8 altub ጨርሼዋለሁ እኮ ዘይቱን ከ2 ሳምንት በኃላ መጠቀም ትችያለሽ እኔ ሻዩን ነው ተቀብቼ ያሳየሁት ሁለቱንም በአንድ ግዜ መቀባት ስለማይሆን ማለት ነው

  • @dfh6
    @dfh63 жыл бұрын

    😍😍😍😍

  • @zadyarsemalij9065
    @zadyarsemalij90653 жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጣሽ ባለፈው የሽንኩርት ትራት መንት ስጠቀም እራሴን እያመመኝ ነው ብየሽ ነበር አላየሽውም መስል ስጠቀም እራሴን ያመኝል ሊላ ጉዳት ካለው ለተውው እንደ

  • @fatimaaa7563

    @fatimaaa7563

    3 жыл бұрын

    እህቴ እኔም 2 ግዜ ስጠቀም ተመሳስልይ ህመም ጭራሽ ኅንበስ ቀጥ ስል እራሴ የወለቀ ሁሉ እስኪመስለኝ አይ ይቅርብኝ ብየ ተውኩት

  • @melatdemessie808

    @melatdemessie808

    3 жыл бұрын

    Zad Yarsema Lij ለረጅም ሰአት አቆይተሽው እንዳይሆን ብዬ መልሼልሽ ነበረ

  • @zadyarsemalij9065

    @zadyarsemalij9065

    3 жыл бұрын

    @@melatdemessie808 እሺ አመሰግናለሀ🌹💐

  • @lideyayafi2414
    @lideyayafi24143 жыл бұрын

    ሽበት መልኩን እንዳይቀር ምን ላድርግ

  • @teninetfikadu5593
    @teninetfikadu55933 жыл бұрын

    meliye selam new yene wud idet nesh ine saletateb isk zare iyetetekemku neber ye ruzun wuha gudat alew ayidele or letateb sel bicha letekem iyeteyayaz mebetates jemer ina ine tatebem hule iyetetekemku neber ruzun ina demo kebad iras metat irasu jemeregn ina atekakemun idet idehone alawokum

  • @rukiaaman1071
    @rukiaaman10712 жыл бұрын

    👍

  • @semiragemal5jamaligemal792
    @semiragemal5jamaligemal7923 жыл бұрын

    Xoosegi. Minidenaw gini eseki. Lakiligi.

  • @semiragemal5jamaligemal792

    @semiragemal5jamaligemal792

    3 жыл бұрын

    Comomalanaw. Enida

  • @ethiopianfoods8038
    @ethiopianfoods80382 жыл бұрын

    😍😍😍

  • @kuwktw6347
    @kuwktw6347 Жыл бұрын

    ከሩዝ ውአ ጋር ብንቀላቅለውስ

  • @simegnkefelegn208
    @simegnkefelegn2083 жыл бұрын

    Hi melat adiss temelkaches negn yemeteseriw wehid betam des yelal eyeteketatelkush new.ahun meteyek yefelekut fiten menim neger tekebche alawkem ahu gin yanchi serawoch endetekem adergognal fitem stegurem betam ytegodu nachew fiten betam yaskekegnal enditewegn nestuh fit endinoregn min endtekem tmekrignalesh.

  • @melatdemessie808

    @melatdemessie808

    3 жыл бұрын

    Simegn Kefeleg የፊታችን ቆዳ ድርቀት ሲኖረው ሊያሳከከን ይችላል እና ምንም አይነት ሽታ የሌለው ለፊት ተብሎ የተሰራ ክሬም ከታጠብን በኃላ ወዲያው መቀባት ስንታጠብ ደግሞ በመጠኑ ለሰስ ባለ ውሀ ለፊት መታጠቢያ ተብሎ በተሰራ ታጠብያ face wash or cleanser ብቻ መጠቀም ሳሙና በፍፁም አይመከርም ቆዳ ያደርቃል ከድርቀት ሌላ ምክንያት ሳታውቂው አለርጂ የሆነብሽ ምግብ ካለ እሱን ለመከታተል እና ለመለየት ሞክሪ

  • @simegnkefelegn208

    @simegnkefelegn208

    3 жыл бұрын

    @@melatdemessie808 amesegnalehu melateye alargic yemegb yelebgnm gin ayeru sikeyer fiten betam yekeyergnal yalehubet akababi mokat new kezkazi simeta aysmamagnm yasakekegnal,nech yehonal selezh cleanseru tekemeta kalew yet endemigegn weym anchi yemtazegajiw cale betenegrign ?Amesegnalew tebareki!!!

  • @melatdemessie808

    @melatdemessie808

    3 жыл бұрын

    Simegn Kefelegn እኔም በጣም ብርድ አገር እኖር ስለነበረ ችግሩን አውቀዋለሁ ከብርዱ በተጨማሪ የነበርኩበት ሀገር ውሀው ( hard water ) ነው ማለት ከመጠን ያለፈ ማእድናት አለው እና ፀጉር እና ፊት ያደርቃል እና ማድረግ ያለብሽ በብርድ ወራት የፊት ክሊንዘር መታጠቢያ በሳምንት ከ 2 ግዜ በላይ አትጠቀሚ ድርቀቱን እንዳያብሰው ኒውትሪጅና ለረጅም አመት ነው የተጠቀምኩት የፊት ክሬም መታጠቢያ እና ሳን እስክሪን አለ እሱም ሞክሪ ሳንስክሪን ( sunscreen) እና የፊት ክሬም በየቀኑ ጠዋት ጠዋት በብርድም በሙቀትም ወራት መቀባት አለብሽ መጀመሪያ ክሬሙን ከዛ ሳንስእስክሪኑን ስለ ፊት የሰራሁትን ቪዲዮ ተመልከቺው ተጨማሪ ማብራሪያ እንድታገኝ

  • @hirutabe
    @hirutabe3 жыл бұрын

    ውስጥ ውስጡን ብቻ ነው ምንቀባው ዛላውንስ???

  • @kalkidanroseyoutube1441
    @kalkidanroseyoutube14413 жыл бұрын

    ሰላም አዳዲስ ዩቲዩብሮች በርቱ ሰብስክራይቭ አረጉኝ እኔም አርጋችሁ አለሁ ግን ቪዶዉን ማየት አይርሱ ላይክ የደወል አይረሱ ተጋግዘን ማደግ ይቻላል እመኑኝ 😘😘😘😘😘😘

  • @bettytsegaye4165
    @bettytsegaye41653 жыл бұрын

    በጣም እናመሰግናለን እህታችን ፀጉርሽን ያሳደጉልሽ ዋናው የትኛው ውህድ ነው?

  • @melatdemessie808

    @melatdemessie808

    3 жыл бұрын

    Betty Tsegaye አብሽ የተዘፈዘፈበት የወይራ ዘይት አለኝ ትንሽ የጥቁር አዝሙድ ዘይት ቀላቅዬበት ለሽታው ማጥፊያ ሚንት ጠብ አድርጌበታለሁ እና እሱን መቀባት ከጀመርኩ በኃላ ነው በጣም ለውጥ ያየሁት አሰራሩን ለማየት ስለ አብሽ ዘይት የሰራሁት ቪዲዮ አለ

  • @fasikamisge8029
    @fasikamisge80293 жыл бұрын

    የምታቀርቢያቸው ነገሮች አሪፍ ናቸው ድምጽሽ ግን ትንሽ አይሰማም

  • @azebkidane7915
    @azebkidane79153 жыл бұрын

    ሰላም ሜሉ አዲስነኝ ግን አብዛኛውን ቪድዮሽን አየሁት ደስ ይላል ጥያቄ አለኝ ኮኮስ ቅባት አይነት አለው ወይ ካለው ኦርጅናሉ የቱ ነው ምክንያቱም ከ200-1200 ብር ድረስ ነው ሂሳቡ ለመለየት ተቸገርኩ እባክሽ ከቻልሽ መልሽልኝ አመሠግናለሁ

  • @melatdemessie808

    @melatdemessie808

    3 жыл бұрын

    Azeb Kidane ዋጋው የቀነሰው የህንድ እና የአረብ አገር (ከ ዱባይ) የሚመጣው ነው በጣሳ የታሸገ ነው ከአሜሪካ የሚመጣው ኦርጋኒክ ይላል ፕላስቲክ እቃ ነው እና ሁለቱንም ተጠቅሜበት አይቼዋለሁ ይሄ ነው የሚባል ልዩነት አላየሁበትም

  • @susukamil5203
    @susukamil52033 жыл бұрын

    Wehawen tekbten bentewew tsegurachen yederkal tadya ezaw lay demo normal kebat benekebaw chegr yelewem ?

  • @melatdemessie808

    @melatdemessie808

    3 жыл бұрын

    የጦስኝ ውሀውን ብቻ ነው የምንለቃለቅበት ፀጉራችን ላይ የሚቀር ነገር አይኖረውም

  • @kidistwoldemicheal2441
    @kidistwoldemicheal24413 жыл бұрын

    Selam lunch yihun be slow cooker meserat echilalhu?Ameseginalhu

  • @melatdemessie808

    @melatdemessie808

    3 жыл бұрын

    ፀሀይ ስለሌለ ነው? የመጨረሻው ትንሹ ሙቀት ላይ ማድረግ ትችያለሽ ወይም double boiler ሰሀን ላይም መጠቀም ይቻላል

  • @kidistwoldemicheal2441

    @kidistwoldemicheal2441

    3 жыл бұрын

    @@melatdemessie808 ሰላም ፀሐይ ሰለሌለ ሳይሆን የሚቻል ከሆነ ብዬ ነዉ አመሰግናለሁ

  • @setechgntsega3298
    @setechgntsega329811 ай бұрын

    የኔ እህት አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ

  • @adanechkersa77
    @adanechkersa773 жыл бұрын

    እኔረሱ፣በቤትውስጥ፣አላኝግንጥቅሙን፣አላቅም፣ ነበረእንክን፣ነገርሽን፣ተበረክ

  • @onlytrue4657
    @onlytrue46573 жыл бұрын

    Yetosegne tekemu endale hono gn ye deme anseme yametal tebeloal

  • @melatdemessie808

    @melatdemessie808

    3 жыл бұрын

    Only True አስም ነው ያልሽው?

  • @onlytrue4657

    @onlytrue4657

    3 жыл бұрын

    @@melatdemessie808 I mean anenia

  • @user-bl9ny1pb3p
    @user-bl9ny1pb3p3 жыл бұрын

    እባክሸ ፀጉሬ አያድግም ያልሞከረኩት የለም

  • @boneboneysayils7673

    @boneboneysayils7673

    3 жыл бұрын

    Yenem yew new bakish

  • @susulove8522

    @susulove8522

    3 жыл бұрын

    ፀጉር አያድገም ያልሺው ልጅ ያድጋል ተከባከቤው እኔም ተስፋ ቆርጨ ነበር ግን ለምን አያድግም በማለት ሺብ ነበር አሁን በደንብ አደገ ለኔ ገርመኝ እውነት አው እስከሞል ድርስ ነው ተከባከቢው

  • @gashahunnegiya2229
    @gashahunnegiya22293 жыл бұрын

    ሰላም የኔ እህት የጦስኝ ዘይት ገበያ ላይ ይገኛል ?

  • @melatdemessie808

    @melatdemessie808

    3 жыл бұрын

    gashahun Negiya እኔ በሰራሁት አይነት ሳይሆን ውጪ ሀገር ከሆነ ያለሽው በ (essential oil ) ማለት ልክ የጥቁር አዝሙድ ዘይት ተጨምቆ እንደሚሸጠው አለ ኢትዮጵያ ውስጥ ግን በቀላሉ አታገኝውም

  • @yeworekuhabereket9092
    @yeworekuhabereket90929 ай бұрын

    አኔ ግን ጧት እና ማታ ነዉ የምጠጣዉ

  • @user-lc8yy3hn5z
    @user-lc8yy3hn5z3 жыл бұрын

    Thyme ጦስኝ ከሆነ oregano ምንድን ነው?

  • @melatdemessie808

    @melatdemessie808

    3 жыл бұрын

    7 77 እኔም እስከ አሁን የአማርኛ ትርጎሜውን አላገፕሁትም thyme ግን ጦስኝ ለመሆኑ 100% እርግጠኛ ነኝ

  • @adanechyimene4478

    @adanechyimene4478

    9 ай бұрын

    Here in Italy thyme is timo. Origano gin tosign new

  • @rabiamohammed2425
    @rabiamohammed24253 жыл бұрын

    እህት በጣም ሀሪፍነው አድስ ተመልካችሽ ነኝ አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ ከቻልሽ መልሽልኝ ፀጉሬ ርዝመት አለው ግን ይረግፋል ብዛቱ በጣም ቀነብኝ እስኪ እሚያበዛ ካለሽ ንገሪኝ

  • @melatdemessie808

    @melatdemessie808

    3 жыл бұрын

    rabia Mohammed ፀጉራችን የሚረግፍበት ምክንያት በጣም ብዙ ነው ምክንያቱን ካላወቅሽው ስለ ፀጉር መርገፍ የሰራሁት ቪዲዮ አለ ተመልከቺው ከዚህ በተጨማሪ አረንጓዴ ሻይ ፀጉርሽን ከታጠብሽ በኅላ በሻዩ ተለቃለቂ መርገፉን እንዲያቆም ግን ለተወሰነ ግዜ ነው መጠቀም ያለብሽ ስለ አረንጓዴ ሻይም ቪዲዮ አለ በእኔ ቻናል ላይ

  • @rabiamohammed2425

    @rabiamohammed2425

    3 жыл бұрын

    እሽ እህቴ አመሰግናለሁ

  • @elsayabu9885
    @elsayabu98853 жыл бұрын

    Selam ema teytun mntekemew ketatebn behola new

  • @melatdemessie808

    @melatdemessie808

    3 жыл бұрын

    ከመታጠባችን በፊት

  • @elsayabu9885

    @elsayabu9885

    3 жыл бұрын

    Eshi yene konjo amesegnalehu 🙏🙏kberilg

  • @abebe7532
    @abebe75323 жыл бұрын

    tshay yelem eko ,, kiremt geba !

  • @melatdemessie808

    @melatdemessie808

    3 жыл бұрын

    abebe ፀሀይ ከሌለ እና ሙቀት የሚችል ከሆነ የምትሰሪበት ጠርሙስ በትኩስ ውሀ ውስጥ ከነ ጠርሙሱ ነክረሽ ማቆየት ይቻላል መጀመሪያ ግን ( dish washer safe ወይም microwaveable) ጠርሙስ መሆኑን አረጋግጪ ብዙውን ግዜ ጀርባው ላይ ይፃፉል

  • @melatdemessie808

    @melatdemessie808

    3 жыл бұрын

    abebe ፀሀይ ከሌለ እና ሙቀት የሚችል ከሆነ የምትሰሪበት ጠርሙስ በትኩስ ውሀ ውስጥ ከነ ጠርሙሱ ነክረሽ ማቆየት ይቻላል መጀመሪያ ግን ( dish washer safe ወይም microwaveable) ጠርሙስ መሆኑን አረጋግጪ ብዙውን ግዜ ጀርባው ላይ ይፃፉል

  • @melatdemessie808

    @melatdemessie808

    3 жыл бұрын

    abebe ፀሀይ ከሌለ እና ሙቀት የሚችል ከሆነ የምትሰሪበት ጠርሙስ በትኩስ ውሀ ውስጥ ከነ ጠርሙሱ ነክረሽ ማቆየት ይቻላል መጀመሪያ ግን ( dish washer safe ወይም microwaveable) ጠርሙስ መሆኑን አረጋግጪ ብዙውን ግዜ ጀርባው ላይ ይፃፉል

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna17203 жыл бұрын

    Yefit tsegure alekewal meen laderge

  • @melatdemessie808

    @melatdemessie808

    3 жыл бұрын

    Shallom Andegna ጥብቅ ያለ ሹሩባ ወይንም አጥብቆ ወደ ኃላ የማሰር ልማድ ካለሽ እሱን መተው

  • @shallomandegna1720

    @shallomandegna1720

    3 жыл бұрын

    @@melatdemessie808 tnx dear, how do I treat it endiyadeg

  • @melatdemessie808

    @melatdemessie808

    3 жыл бұрын

    Shallom Andegna Hair growth is related with a lot of things - our genetics matters -our diet ( eating balanced diet and drink plenty of water) - don’t use perm , relaxer , hair dye - you have to know your hair porosity so that you can use the right product and treatment for your hair .

  • @znabugebreslassie5745
    @znabugebreslassie57453 жыл бұрын

    የሱፍ ዘይቱ ለወጥ የምንጠቀምበት ነው ወይስ የፀጉር ኣለ እህቴ ንገሪኝ

  • @melatdemessie808

    @melatdemessie808

    3 жыл бұрын

    Znabu Gebreslassie አዎ ለምግብነት የምንጠቀመው sunflower seeds oil ለፀጉርም መጠቀም ይቻላል

  • @znabugebreslassie5745

    @znabugebreslassie5745

    3 жыл бұрын

    ኣመሰግናለሁ እህቴ

  • @bettybongerandreash433
    @bettybongerandreash4333 жыл бұрын

    እናመስግናለን በአርብኛ ዛተረ ይባላል

  • @maazatadese2779

    @maazatadese2779

    3 жыл бұрын

    Zater ekoyetkola seliti new

  • @fajerfajer9210

    @fajerfajer9210

    3 жыл бұрын

    Enem ymewokewo sliti newo barebega or Egilezega kwokachehute semon ngerogi ebakachechehu

  • @abebe7532
    @abebe75323 жыл бұрын

    ere ene temeletkulish min yeshalegnal sis ??????? Ebakish erjign ? ty

  • @melatdemessie808

    @melatdemessie808

    3 жыл бұрын

    abebe ምን ሆኖ ነው ፀጉርሽ?

  • @abebe7532

    @abebe7532

    3 жыл бұрын

    @@melatdemessie808 yesew ayn new mesel kkkkkkkkkk

  • @abebe7532

    @abebe7532

    3 жыл бұрын

    kelem tekebiche,, ke hulet samint bohuwala Hena tekebahuna ,, Gumid Gumid eyale regefe temelete demo zeyet eyetekebahu etegna neber !

  • @fevenmitiku5642
    @fevenmitiku56423 жыл бұрын

    በጣም አመሰግናለሁ ግን ለልጆች ፀጉር ይሆናል ወይ ሌላው ምግብ የምናበስልበት ዘይት ማለት ነው?

  • @melatdemessie808

    @melatdemessie808

    3 жыл бұрын

    feven Mitiku የሳን ፍላወር ዘይት ለምግብነት የምንጠቀመው ለፀጉርም ይሆናል በእኔ ቪዴዮዎች ላይ የፀጉር ትሪትመንት የማሳየው ለአዋቂዎች ነው ልጆቼ ላይ የሞከርኩት ነገር የለም

  • @martatilahun8459
    @martatilahun84593 жыл бұрын

    በንግሊዘኘ ኦይሉ ስሙ ምንድን ነው?

  • @melatdemessie808

    @melatdemessie808

    3 жыл бұрын

    The 5 amigos Tilahun Thyme essential oil

  • @eyerusalemmersha2335
    @eyerusalemmersha23353 жыл бұрын

    ለ ሎ ፔሮሲቴ ጸጉር ይሆናል?

  • @melatdemessie808

    @melatdemessie808

    3 жыл бұрын

    Eyerusalem Mersha አዎ ይሆናል

  • @netsanettsegaye7626
    @netsanettsegaye76263 жыл бұрын

    ለልጆች መጠቀም እንችላለን?

  • @melatdemessie808

    @melatdemessie808

    3 жыл бұрын

    Netsanet Tsegaye እንደኔ ለልጆች የተለየ ነገር ማለትም ትሪትመንቶችን በተመለከተ ባይጠቀሙ ነው የምለው ፀጉራቸው ንፀህናው ከተጠበቀ ቆዳቸው ጤናማ ከሆነ በቂ ይመስለኛል ገና እድገታቸውን ስላልጨረሱ ፀጉራቸውም ባህሪውን ለማወቅ ገና ናቸው እና የራሱን ተፈጥሮ ይዞ እንዲያድግ እድል ብንሰጠው ጥሩ ይመስለኛል እኔ በልጆቼ ላይ አልሞከርኩትም ምክንያቱም ያስፈልጋቸዋል ብዬ አላምንም

  • @freealemayehu9425
    @freealemayehu94253 жыл бұрын

    የጦስኙ ሽታ ቅባቱ ምንም ችግር የለወዉም ወይ?

  • @melatdemessie808

    @melatdemessie808

    3 жыл бұрын

    Free Alemayehu በጣም ለስላሳ ሽታ ነው ያለው

  • @tlul8666
    @tlul86663 жыл бұрын

    እህቴ እንደምን አለሽ እኔ ዛሬ ገና ነው ያገኘሁሽ እናም ደስ ብሎኞል የጦስኝ ሻይ ለመጠጣት የሚሆን ከውሃው ገር አብሮ አይፈላም? ሌላው ደግም በሳምንት ስንት ግዜ የጦስኝ ሻይ መጠጣት ይቻላል ጉበት ይነካል ስለሚባል ነው መልስሽን እጠብቃለሁ አመሰግናለሁ

  • @melatdemessie808

    @melatdemessie808

    3 жыл бұрын

    t lul ለመጠጣት ከሆነ አፍልተነን ነው የምንጠጣው ግን ያው በቪዲዮ ላይ እንደጠቀስኩት ለነፍሰ ጡር አይሆንም በተመሳሳይ የተለየ የጤና ችግር ካለብን ወይንም መድሀኒት የምንወስድ ከሆነ ሀኪም ማማከር አለብን ለጤነኛ ሰው ግን አልፎ አልፎ ( በሳምንት 1 ግዜ ) ሆድ ለማፅዳት እና ጉንፋን እና ሳል ሲይዘን መጠጣት በጣም ጥሩ ነው ግን ጥሩ የሆኑ ነገሮች ሁሉ ሲበዛ ሊጎዳ ይችላል

  • @aminat4427
    @aminat44274 ай бұрын

    በአረበኛ ስሙ ዛህተር ነዉ እንደ ያጀማአ

  • @sarahlama4529
    @sarahlama45293 жыл бұрын

    ጦሥኝ፡በአረበኛ፡ምን፡ይባላል፡ሆዴ

  • @salihahardin3421

    @salihahardin3421

    2 жыл бұрын

    ዛተር

  • @OmanOman-ob5cc
    @OmanOman-ob5cc3 жыл бұрын

    😍😍😍😍😍

  • @elsahailu6066
    @elsahailu60663 жыл бұрын

    Tosegen is not Tyme. It is oregano.

  • @melatdemessie808

    @melatdemessie808

    3 жыл бұрын

    I used to think Tosegne was Oregano too but it’s Not . Thyme is Tosegne for sure . You can check

  • @user-hm3eg6ol6i
    @user-hm3eg6ol6i3 жыл бұрын

    በአራቢኛ ምንድነው !?

  • @user-qk6rh2kw3c

    @user-qk6rh2kw3c

    3 жыл бұрын

    የለም አረብ አገር

  • @lehulumgezaalew1669

    @lehulumgezaalew1669

    3 жыл бұрын

    ዛታር ነው የሚባለው አለ ጦስኝ በጣም ይጠቀሙታል በሻይ ና ለፈጢራ ይጨመራል

  • @lehulumgezaalew1669

    @lehulumgezaalew1669

    3 жыл бұрын

    ዛታር ነው የሚባለው አለ ጦስኝ በጣም ይጠቀሙታል በሻይ ና ለፈጢራ ይጨመራል

  • @mariamatyope2908

    @mariamatyope2908

    3 жыл бұрын

    መች አወኩ ጥቂሙ አውጥቼ ስደፋ ነበር ወይ አለማወቅ

  • @Tube-kv9pb
    @Tube-kv9pb3 жыл бұрын

    ጦስኝ በአረብኛ ምን ይባላል አማና ንገይኝ

  • @user-cr8st1bq1g

    @user-cr8st1bq1g

    3 жыл бұрын

    ዛተር

  • @emunshwaryo132
    @emunshwaryo1323 жыл бұрын

    Wera.tabzalsh Wedgie Gebi

  • @melatdemessie808

    @melatdemessie808

    3 жыл бұрын

    :-(

  • @romanwondimu414
    @romanwondimu4143 жыл бұрын

    በዊንተርስ ግዜ የት ላድርገዉ

  • @melatdemessie808

    @melatdemessie808

    3 жыл бұрын

    Roman Wondimu ሙቀት በሚችል (Dish washer safe bottle )ጠርሙስ ውስጥ አድርገሽ ትኩስ ውሀ ውስጥ መዘፍዘፍ ( ውስጡ ውሀ እንዳይገባ ያለዚያ ዘይቱ ይበላሻል ) እና ውሀው እስኪቀዘቅዝ አቆይውና ከዛ አውጥተሽ ለ 2 ሳምንት አስቀምጭው

  • @romanwondimu414

    @romanwondimu414

    3 жыл бұрын

    @@melatdemessie808 thanks My daughter has eczema on her scalp that make her upset and do u recommend any shampoo I need to use?

  • @melatdemessie808

    @melatdemessie808

    3 жыл бұрын

    Roman Wondimu Eczema is mostly related to dry skin and I don’t think changing shampoo is going to be a solution . My advice to you is to see dermatologist. My daughter had the same problem when she was an infant and doctor prescribed mineral oil .

  • @romanwondimu414

    @romanwondimu414

    3 жыл бұрын

    @@melatdemessie808 I did see dermatologist 3 to 4 times, they prescribed ointment which has steroid, it help but didn't like to use it as everyday and I didn't get rid off... She is 9 now, when she was younger was not much, but now it gets to much...

  • @melatdemessie808

    @melatdemessie808

    3 жыл бұрын

    Roman Wondimu Ok then try mineral oil you can find it at Walgreens and also try to find out what’s triggering her eczema (, food or weather change ) . Use Attitude fragrance free shampoo or Eucerin shampoo ( they are recommended by dermatologist for eczema ) . Don’t use anything that has fragrance like lemon , lime , essential oil , tea tree oil they can dry out her scalp ( make sure to read labels for alcohol free ) - wash her with lukewarm water not hot . -Don’t wash her hair more than once a week - scratching her scalp will make it worse . - keep her scalp moisturized

  • @user-sg9bu6re6n
    @user-sg9bu6re6n3 жыл бұрын

    አረ ተነግሮዋል እናት ኦሪጋኖ ኦይል አይደል

  • @melatdemessie808

    @melatdemessie808

    3 жыл бұрын

    Almaz Ejigu ኦሬግኖ ቅጠል ጦስኝ አይደለም ብዙ ሰዎች ኦሬግኖ ጦስኝ ይመስላችዋል ጦስኝ thyme ነው

Келесі