የቅድስት ስላሴ ካቴድራልና የቅድስተ ማሪያም ታቦታት ሲገናኙ የሚፈጥረው ልዩ ድባብ | Ethiopian Epiphany Festival

Timkat which translates as 'baptism', celebrates the baptism of Jesus by John the Baptist in the River Jordan. Ethiopians embrace this annually with a mass baptism at different waterfronts or sacred pools around the country, the top spots being Addis Ababa and Gondar. This Program consists The Epiphany festival on Janmeda, Addis Ababa. .

Пікірлер: 69

  • @wepentowepento6312
    @wepentowepento63122 жыл бұрын

    ለዚች እጀግ ውብ እና የተባረከች ቀን ያበቃን አምላካችን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን!!!! በሰላም፣በጤና እና በፍቅር ደግሞ የዛሬ ዓመት ያገናኝን!!!!!!!

  • @user-hb9qt9xl2f

    @user-hb9qt9xl2f

    2 жыл бұрын

    አሜን🙏🙏🙏💚💛❤

  • @user-ce3pm6nr4y
    @user-ce3pm6nr4y2 жыл бұрын

    ተዋህዶ መሆን መታደል ነዉ አንኳን አደረሳችሁ

  • @bernardosa6690
    @bernardosa66902 жыл бұрын

    Congratulations from West Africa to the Orthodox Church of the Ethiopia and we want you in West Africa too

  • @MikeMike-bc7jg

    @MikeMike-bc7jg

    2 жыл бұрын

    Sure we will be there soon. We are working on connecting all Africa. God willing very soon.

  • @bernardosa6690

    @bernardosa6690

    2 жыл бұрын

    @@MikeMike-bc7jg We want the Ethiopian Orthodox Church expand to Sub Sahara Africa We are tired of western churches that destroy african values

  • @Zeyede_Seyum

    @Zeyede_Seyum

    2 жыл бұрын

    @@bernardosa6690 God bless you brother ❤❤

  • @abuhaile6517
    @abuhaile65172 жыл бұрын

    What an amazing festival 🥰🥰🥰 long live to our Orthodox Tewahdo church

  • @ethiopiayoutube9964
    @ethiopiayoutube99642 жыл бұрын

    የተዋህዶ ልጅ መሆን መታደል ነው እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ኦርቶዶክስ ክርስትያኖች በሙሉ መልካም በዓል ቸሩ ፈጣሪ አገራችንን ኢትዮጵያን አስባት ሰላምን ስጣት

  • @lillykeith9571
    @lillykeith95712 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አንዳችንም ሳንጎድል ጠላቶቻችንን ከምድረ ገጽ አጥፍቶልን በሰላም ያድርሰን። አሜን!!!!!!!

  • @sisayasfaw6197
    @sisayasfaw61972 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም እናመሰግናለን ። እጅግ ልዩ ነው። በጣም ልዩ አቀራረብ ነው በርቱ።

  • @s.gs.g3920
    @s.gs.g39202 жыл бұрын

    ለጌታችን ለመዳኃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ጥምቀቱ በዓል እንኳን በሰላም አደረሰን 🙏🙏🙏💚💛❤ እግዚአብሔር አምላክ እማማ ኢትዮጵያና ህዝቦቿን ሰላም ያርግልን ይጠብቅልን አሜን ፫🙏🙏🙏💚💛❤ 🙏🙏🙏⛪💚💛❤

  • @goofygoofy3968
    @goofygoofy39682 жыл бұрын

    አቤት ውበት እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን 🤲🤲🤲🤲🤲🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mekdesbiruk372
    @mekdesbiruk3722 жыл бұрын

    እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ እጅግ ውብ እና ደማቅ በአል በጣም ደስ ይላል

  • @luchaemara6060

    @luchaemara6060

    2 жыл бұрын

    በጣም በጣም በጣም እናምራለን እኛ የተዋህዶ ልጆችማርያምን ጠላታችን ዲያቢሎስ እርር ድብን ብሏል ይህን የመሰለ ቶውፊታችንን ሊያሰናክልብን አስቦ ነበር ግን ምን ግዜም የኛ አምላክ ቀዳሚ ነውና ጠላታችን አፍራል

  • @zewditunegatu761
    @zewditunegatu7612 жыл бұрын

    መልካም ጥምቀት በሰላም አስጀምሮ በሰላም ያስጨርሰን አሜን !

  • @tarikufekadu5412
    @tarikufekadu54122 жыл бұрын

    ክብር ለአምላካችን አቤት ዉበት💚💛❤👍

  • @khanbabu5275
    @khanbabu52752 жыл бұрын

    እኳንለብርሃነጥምቀትአደረሰን

  • @luchaemara6060
    @luchaemara60602 жыл бұрын

    ለአመቱ በሰላም ያድርሰን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑርለልን

  • @edel1883
    @edel1883 Жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለብረሀነ ጥምቀቱ እግዚአቤሂር አምላክ በያለንበት ሰላማችንን ያብዛልን የቅድስት ድግልማሪያም ልጅ ያመሰው ይበለን ፈጣሪ አምላክ ፍቅርን ሰላምን አድነትን በኢትጲያ ምድር ላይ ያብዛልን እኛንም ስደቶኞች ልጆችን ያስደት ዘመናችንን ያሰጥርልን በሰላም ለቅድስት አገራችን ያብቃን ሰላም ፍቅር አድነት ለእምዬ ኢትጲያ💒💒💒💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞😘😘👏👏👏

  • @areopolitis1
    @areopolitis12 жыл бұрын

    Χρόνια πολλά στους Ορθοδόξους Αιθίοπες ! Ευχές από την Ελλάδα .

  • @merikonjo798
    @merikonjo7982 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልል አሜንአሜንአሜንአሜንአሜንአሜን

  • @jannaatzaharazahara6814
    @jannaatzaharazahara68142 жыл бұрын

    ስላምለሀገራችን

  • @abyssiniaethiopia7667
    @abyssiniaethiopia7667 Жыл бұрын

    glory to Ethiopia Adwa victory africa, we are a military force

  • @abayneteshome9909
    @abayneteshome99092 жыл бұрын

    Amen Amen Amen amati amati ya darsen

  • @astermoges2433
    @astermoges24332 жыл бұрын

    ሰላም እና ምህርት ለአገራችንለኢትዮጵያ እግዚአብሔር ያምጣልን

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu63045 ай бұрын

    ክብር ለአምላካችን አቤት ውበት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hermilanaityhehe219
    @hermilanaityhehe2192 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን👏👏👏

  • @user-gs6rz1ef3o
    @user-gs6rz1ef3o Жыл бұрын

    የተዋህዶልጆች በውጭም በአገር ውስጥም የላችሁ አንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን በሰላም ወታችሁ በሰላም ግቡልን

  • @abyssiniaethiopia7667
    @abyssiniaethiopia76672 жыл бұрын

    የቃል ኪዳኑታቦት ታቦት ረጅም ዘመን ይኑርህ ጠበኛን ራስን መከላከል ነው ለዳግማዊ ምኔ መሰል ጣልያንን ደጋግሞ ሲያሸንፍ አድዋ 1896 ድል አፍሪካ ክብር ለአቢሲኒያ የልቤ ኢትዮጵያ ረጅም ዕድሜ ትኑር! ክብር ለአፍሪካ

  • @yosephengda4439
    @yosephengda44392 жыл бұрын

    Beautiful 🥰🤩

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma84822 жыл бұрын

    የኦርቶዶክስ ተከታይ በሙሉ እንኳን ለባእለ ጥምቀት አደረሳቹህ አደረሰን እልልልልል

  • @meazahailu4710
    @meazahailu47102 жыл бұрын

    Enekuon beslam adersachu melkam bale. Lekrstna haymanot tektayeoche bemulu.

  • @promobile5016
    @promobile5016 Жыл бұрын

    እንኳን አደረሣችሁ

  • @Dancanchege
    @Dancanchege10 ай бұрын

    Amen 🙏🙏🙏

  • @abyssiniaethiopia7667
    @abyssiniaethiopia76672 жыл бұрын

    🥰🥰🥰Exellent

  • @merimamuye2978
    @merimamuye29782 жыл бұрын

    EGZABHER yemesgen 🙏🙏🙏 Enqan adersen Yamet sew yebelin .

  • @KuKu-vd6be
    @KuKu-vd6be2 жыл бұрын

    🙏🏾

  • @abyssiniaethiopia7667
    @abyssiniaethiopia76672 жыл бұрын

    vive l'arche d'alliance c'est une auto défense contre l'agresseur elle a été une tréflé a Ménélike II lorsque il vainquis les italien a plusieurs reprise Adwa 1896 Victory Africa gloire a l'Abyssinie vive l'Ethiopie de mon cœur ! Gloire a L'AFRIQUE

  • @thi7122
    @thi7122 Жыл бұрын

    Enqan aderashwe

  • @haythayat6345
    @haythayat63452 жыл бұрын

    💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @haythayat6345
    @haythayat63452 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @melatdebele8501
    @melatdebele85012 жыл бұрын

    😍🇪🇹🙏🙏🙏🙏

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert67572 жыл бұрын

    እልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእል. !!!!!

  • @haythayat6345
    @haythayat63452 жыл бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-si8iq7qe9p
    @user-si8iq7qe9p2 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @godscovenanttv9642
    @godscovenanttv96422 жыл бұрын

    Melkam bhal

  • @tasheleabere2376

    @tasheleabere2376

    2 жыл бұрын

    ተዋሕዶ መሆን መተደል ናዉ እንኳን አደረሰን

  • @tegestzaynaba1228
    @tegestzaynaba12282 жыл бұрын

    🥰🥰🥰

  • @bethelfikru7831
    @bethelfikru78312 жыл бұрын

    ለሞቱት 2ልጆች እና ለወይብላ ማርያም ድምፅ ሁኑ የተዋህዶ እንቁ ልጆች መብቷን አስከብሩ እናታችን ወይብላ ማርያም ከአመት አመት እንግልት እየደረሰባት ነው እባካችሁን ዝም እትበሉ እንደቀልድ ሚታለፍ አደለም መንግስት በተደጋጋሚ ላደረገው ነገር ይከበር ኦርቶዶክስ ይሄ አይገባትም ይበቃል😢😢

  • @thi7122
    @thi7122 Жыл бұрын

    Elllllllllllllllllllllllllll

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert67572 жыл бұрын

    አቤት. !!!! ኢትዮጵያዊ. መሆን. ምንኛ. መታደልነዉ. ! ኦርቶዶክስ. ተዋህዶ. መሆን. ከቃላትም. በላይ ነዉ መግለጫ. ቃላት. የለኝም. !!!! ያመቱ. ሰዉ. ይበለን. ! በየ. ጦርሜዳ. ከሰዉ. በላው. ህወሃት. እየተፋለሙ. ያሉት. ወገኖቻችን. የኢትዮጵያ. አለኝታዎች. ከለላ. አጥር. ናችሁና. ክልሎ በቁጥር. ሳያጎል. አሰባስቦ. ይመልስልን. !!! የኢትዮጵያ. ተባዮች. በያሉበት. ለሰቆቃ. የተዳረጉ. ወገኖቻችንን. ፈጣሪ. በቸርነቱብዛት. ይጠብቅልን. !!! አገራችንን. እንደዚህ. እንዳሸረቅክልን. ፍጻሜዋንም. አሳምርህ. ለአመቱ. አድርሰን. !!!

  • @abunbasore2169
    @abunbasore2169 Жыл бұрын

    Tregagi.

  • @user-sj4yi2qi2h
    @user-sj4yi2qi2h5 ай бұрын

    😂😂😂ፋና ግን ለምን ተቃውሞውን አትዘግቡም እ እኔ እምነቴ ሙስሊም ነው ግን በአማራ ባዲራ ሽብርቅርቅ ሲሉ ዋው ብያለሁ

  • @almazali4784
    @almazali47842 жыл бұрын

    ኤርትራዊያን ጥምቀትን ያከብራሉ ወይ ?

  • @dreamstore2570
    @dreamstore25702 жыл бұрын

    እግዚአብሄር ይመሥገን ኦርቶዶክስ ያደረከኝ

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u2 жыл бұрын

    አሁን ይህ ምን ከዳያስፖራ ጋር ያገናኘዋል!? 🤣🤣 ደሞ አንድ ሚሊየን አልገባም ዲያቆን.

  • @AhunmTetalen-2
    @AhunmTetalen-22 жыл бұрын

    ከታቦቶቹ ፊት ፊት የአቢይና የአዳነችን ፎቶ ተሸከሙ አለማለታቸው ብዙ ሰው አስቀይሟል!🙉🙉🙉

  • @ma777m
    @ma777m2 жыл бұрын

    2 sewu serash amaliktoch sigenagnu tsebel feleqe endatilu bicha,

  • @user-si8iq7qe9p

    @user-si8iq7qe9p

    2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ልቦና ያድላችሁ መናፍቃን በእኛ ስለምቀኑ ምንም ማድርግ አይቻልም ይቺ ናት ተዋህዶ

  • @ma777m

    @ma777m

    2 жыл бұрын

    @@user-si8iq7qe9p Yihich nat ewurinet menfesawi mahayiminet. Sewu enchet siyamelk minu newu miyasqenawu? Eyesus geta newu lemalet yemiyafir hulu menafiq newu, xaot teshekimo yinkeratetu, chirstos alberalachewumina gizewu sidersi tidinu yihonal. Eyesus bichawun yadinal, amen beyi esti Christian kehonish:

  • @mmyy861

    @mmyy861

    2 жыл бұрын

    @@ma777m menafeke.yetaweke.new.yenanete.ymetamelekute.agantene.selhone.medere.pasetere.amelakey.kolekole

  • @andualemhabte3826

    @andualemhabte3826

    2 жыл бұрын

    Limikerih ende andi ethiopiyawi alderesubihim atidiresibachew alsedebuhim atisidebachew feraji egziabher newuna ante ferdehal egziabher yikir yibelih

  • @iamfanoenemfanonegn

    @iamfanoenemfanonegn

    2 жыл бұрын

    Zem bel menem behon egzeabeheren yastewawekechen orthodox nat ahunema koretm badebabay eytemeleke new enkuans yegzeabher sem

Келесі