በሺህ የሚቆጠሩ ደብዳቤዎችን የጻፈው አካል ጉዳተኛ

በሺህ የሚቆጠሩ ደብዳቤዎችን የጻፈው አካል ጉዳተኛ
መርከብ አንባዬን መርዳት ለምትፈልጉ-09 53 86 49 35

Пікірлер: 32

  • @user-tg6co1qq2g
    @user-tg6co1qq2g2 жыл бұрын

    ወኔ በጌታ የልቡን መሻት ይሰጠው በእወነት የሰጠው እረሰ እራሱ ተልቅ መልክት አለው አይዞህ ወንድሜ ጌታ መልእክተኛ ይልክልካል በቅረቡ ቤትህ ሰው በሰው የሆናል ። እህቶችክን ጌታ ረጅም እድሜ ይሰጣቸው ሳይሰላቹ በፍቅር ሰለ ሚከባከቡክ እነሱም የባረኩ

  • @blueblue8966
    @blueblue89662 жыл бұрын

    ወይኔ እናቱ አረፉ እንዴ አብረን ብንሞት እያሉ ፈጣሪ በደጋጎች ጎን ያሳርፍልን😭እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይሙላልህ ወንድሜ

  • @sgxgfdhfg4116
    @sgxgfdhfg41162 жыл бұрын

    ጌታ ሆይ የልቡን ፍላጎት አተ ብቻ ነህ የምታውቀው አሰበው ምህርት ላክለት

  • @aminahsen9676
    @aminahsen96762 жыл бұрын

    እንዳውለኒህሲል ካገራችን እራብሻቢጠፋምናለ እፉፉፉፉፉየኔውንድም አላህካንተጋይሁን😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @rahelgetahun6569
    @rahelgetahun65692 жыл бұрын

    አቢቾ ምላሽ እንደሚሰጠው እርግጠኛ ነኝ 👍

  • @amenyeshtey6351
    @amenyeshtey63512 жыл бұрын

    አምላኬ ሆይ ይህን የፈጠርከውን ፍጥርህ ነውና እየው ተስፋውን እውን አድርግለት የሚሳንህ የለምና

  • @sarkysarky8388
    @sarkysarky83882 жыл бұрын

    አይዞህ ወንድም መሻትህን ይፈፂመው ፡ እናታችንም ረፍተ ነፍስን ይስጥልን

  • @sarkysarky8388
    @sarkysarky83882 жыл бұрын

    እህቶቹም እድሜና ይስጣችሁ ተባረኩ

  • @oromiyabirthoromo1916
    @oromiyabirthoromo19162 жыл бұрын

    😥😥😥😥😥😥😥😥😥 የእኔ ጀግና እማማ ተለዩክ አይደል አይዞክ ወንድሜ

  • @Workneh.
    @Workneh.2 жыл бұрын

    Wow I appreciate his family God bless you!!!

  • @amenyeshtey6351
    @amenyeshtey63512 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ያስብህ የፃፍክላቸውም ስዎች ባዩክ እንደው እናትህ በመሞታቸው ያሳዝናል ዘመኔን ሁሉ ለሱ ነው የኖርኩት እንዳሉ አንድ ቀንም ሳይደላቸው ብቻ ነፍሳቸውን ይማርልህ

  • @aminushkur1181
    @aminushkur11812 жыл бұрын

    አላህ ሠሚ ነህ እንግዲህ ስማው ያአላህ

  • @user-gn9cq4uh8c
    @user-gn9cq4uh8c2 жыл бұрын

    ዶክተር አብይ በነካ እጅህ ይሄን ሰውዬ በነካ እጅህ ጎብኝልን😭

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema63182 жыл бұрын

    አቤት ጌታዬ የልብህን ይሙላልሆ

  • @rahelgetahun6569
    @rahelgetahun65692 жыл бұрын

    አቤት የኔ ጌታ አንተ በነገር ሁሉ ልክ ነክ ማን ይከስካል

  • @galaxyj3791
    @galaxyj37912 жыл бұрын

    አላህ አንተ ጥበበኛ ነህ አንተ ሰው ብለህ የፍጠርከውን ፍጡር አንተ ሰው አድርገው

  • @fathfath7049
    @fathfath70492 жыл бұрын

    ልብያዴማል

  • @selamawitgetu9418
    @selamawitgetu94182 жыл бұрын

    Yene abat egna ej egr noron tesfa kortenal ante gn lu lu neh emebe maryam trdah 😇😇😇

  • @seadahussan6745
    @seadahussan67452 жыл бұрын

    🖒🖒💛💛😭😭😭😭😭

  • @asmrheyat7029
    @asmrheyat70292 жыл бұрын

    ☝️☝️☝️☝️😭😭😭

  • @mesiweleyewa1576
    @mesiweleyewa15762 жыл бұрын

    አይይይ

  • @genetkasu8707
    @genetkasu87072 жыл бұрын

    😭😭😭💔💔

  • @lubabaasfaw846
    @lubabaasfaw8462 жыл бұрын

    አይኑንኳን ማየትእችላለሁከምር ራሤንታዘብኩት

  • @lubabaasfaw846
    @lubabaasfaw8462 жыл бұрын

    የትነው

  • @ahlam2718
    @ahlam27182 жыл бұрын

    ሚስኪን

  • @user-ux9us9ou1j
    @user-ux9us9ou1j2 жыл бұрын

    እኔቱም አለፉበት ያሳዝናል 😭😭

  • @user-in3ds1ju2f
    @user-in3ds1ju2f2 жыл бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @lubabaasfaw846
    @lubabaasfaw8462 жыл бұрын

    አካውንትም አድራሻምአልጠየቃችሁ?

  • @lubabaasfaw846
    @lubabaasfaw8462 жыл бұрын

    አድራሻውየትነውባካችሁ

  • @fathfath7049
    @fathfath70492 жыл бұрын

    አላህብቻነውፈጥኖዴራቩ

Келесі