ከተራ የቅዱስ ዑራኤል ታቦት ወደ ጥምቀተ ባህር ሲሸኝ

ከተራ የቅዱስ ዑራኤል ታቦት ወደ ጥምቀተ ባህሩ ሲሸኝ ወጣ ዑራኤል ወጣ ዑራኤል ወጣ ዑራኤል ወጣ ዑራኤል በሰላም

Пікірлер: 64

  • @blrhaneakalu525
    @blrhaneakalu5253 жыл бұрын

    አቤት ኡራኤሎች ትለያላችሁ ደስ ስትሉ ዝማሬ ምልክትን ያሰማልን ያሳደከኝ አባቴ በሰላም ግባ ሰላም ለከ ሀያል መላክ ቅዱስ ኡራኤል

  • @tigistyemekaellij2866
    @tigistyemekaellij28663 жыл бұрын

    እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ አምላኬ ሆይ ስደተኞችን በሰላም ለሀገራቸው አብቃቸው

  • @metsmamiyitbarek5223
    @metsmamiyitbarek52233 жыл бұрын

    ያሳደገኝ መላክ አባቴ ኡራኤል ክበርልኝ ሁሌም

  • @sjjjsss5761
    @sjjjsss57613 жыл бұрын

    ዑራኤል አባቴ ያመት ሰዉ በለን

  • @dsd3201
    @dsd32013 жыл бұрын

    እልልልልልልል የተዋህዶ ልጆች እኳነ አደረሳችሁ መታደል ነው በረከታችሁ ይደርብን🌾🌾🌾🌾🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💚💛❤

  • @tegenawyigezaw5352
    @tegenawyigezaw5352 Жыл бұрын

    ጀግኖች አምለከ ቅዱሷን ይጠብቃቹ!!! የኡራኤል መዘምራን ሁሌም ልክ እንደ ሊቁ ቅዱስ ያሬድ እየዘለላቹ የምትዘምሩት በጣም ትክክል ናቹህ ማንንም አላዋቂ አስተያየት ሰጪ አትስሙ፡፡

  • @dhiknashuae8483
    @dhiknashuae84832 жыл бұрын

    እንኳን ለአመታዊ ጥምቀት በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ

  • @sjjjsss5761
    @sjjjsss57613 жыл бұрын

    እንኳን አደረሳቹሁ ለእዚች ቀን ላደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @GeteHalu-eh3he
    @GeteHalu-eh3he7 ай бұрын

    እግዚአብሄር ያሰብከውን ነገር ሁሉ ያሳካልህ ፈጣሪ ከአንተ ጋር ይሁን የኔ ጀግና

  • @askalegebremichael783
    @askalegebremichael7832 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜ!ንንንንንንንንንን ዝማሬ መላእኽት የሰማልን እግዛብሄር ክልብ ከለምከዉ የሳየሃል ይሰጠሃል ይካል ።እግዛብሄርማመን እንዴት የስደስታል እንደታተ የለ የሰጥን ክብር ለግዛብሄር ይገባዋል የተወደዳቹ ማማራቹ እንደናተ ለመዘመር ይብቃን ከልብ እናመሰግናለን ዉድ ወንድሞቼ አባቶቼ እህቶቼ ዝማሬ መላእኽት የሰማልን አናቹ ለማየት ይብቃን ልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @gedimarley1328
    @gedimarley13282 жыл бұрын

    አንደኛ ለመግለፅ ያቃተኝ ነው በእውነት አይለያችሁ።የሊቀ መልአኩ የቅዱስ ኡራኤል የሠንበት ዘማሪዎች ህብረታችሁ ዝማሬያችሁ ድንቅ ነው።አንደኛ ናችሁ!!!

  • @meaza3339
    @meaza33393 жыл бұрын

    አያሉ ቅዱስ ኡራኤል በሰላሚ እደወጣህ በሰላሚ ግባልን የሰላሚና የደህነት አሚላክ እትዮጰያን አደራ ጠብቅልን

  • @user-xm8lb7rx8s
    @user-xm8lb7rx8s3 жыл бұрын

    ኢየሱስ አምላክ አደበታችሁን ይባርክ

  • @burtakanb5816
    @burtakanb58163 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መልእክት ያስማልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @user-vr5ld3bh7d
    @user-vr5ld3bh7d3 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ታድላችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ🙏🙏

  • @user-pk6zi7mj1y
    @user-pk6zi7mj1y6 ай бұрын

    አሜን

  • @user-wh6xn9ki3m
    @user-wh6xn9ki3m2 жыл бұрын

    ተመስገን አምላኬ ኢትዮጵያ አደራ 💚💛❤

  • @tegestzaynaba1228
    @tegestzaynaba12283 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋውን ያደላችሀ ለሁላችሁም

  • @hasnahasna3202
    @hasnahasna32023 жыл бұрын

    ስለቅዱሳኑ ሲል ከኮሮና ይጠብቃቹ ተባረኩ

  • @user-vr5ld3bh7d
    @user-vr5ld3bh7d3 жыл бұрын

    እንካንም አደረሳችሁ ለእኛም ይህ ፀጋ ደርሶን እግዚአብሔር አመሰግነን በሞት ምን መታደል ነው ;

  • @askalegebremichael783
    @askalegebremichael7833 жыл бұрын

    እንካንበሰላም አደረሳቺ የገቅር።የላም። ደስታ ግዘ የርግልን

  • @user-sp2fr3pd4z
    @user-sp2fr3pd4z Жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን አደረሣችሑ

  • @mesiyekidusourael
    @mesiyekidusourael3 жыл бұрын

    የኔ ተራዳኢ መላእክ በሰላም ግባ።

  • @samoyerga4147
    @samoyerga41473 жыл бұрын

    አሜን. አሜን. አሜን. እልልልልልልልል እልልልልልልልል. እልልልልልልልል

  • @bestofbest8742
    @bestofbest87423 жыл бұрын

    Keduse egeziyabeher Yetmsgen Yehun Emebete Maryam Hoy Kebur Mesegana lachiyehu Amen keduse eurale kebur latyehun Keduse yhohnes kebur latyehun Kedus mekale kebur latyehun Keduse geberale kebur latyehun Amen qedusain melikte hoy tmsgen❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏 Elllllllllllllllllllelllllllllllllelllllllllllllllllle Zemaker melikten yasemalin amen.🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏

  • @raptors583
    @raptors5833 жыл бұрын

    Amen God bless Ethiopian

  • @kalabiye9231
    @kalabiye9231 Жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልል እንኳን አደረሳችሁ ደስ ሲልልልልል ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መሆን መታደል

  • @Henoka369
    @Henoka3693 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @assimesfin2587
    @assimesfin25873 жыл бұрын

    Ellllllllllllllll abet metadel zegawen yabzalachu zemara melaket yasemachu

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove27726 ай бұрын

    እየዘለሉ ዝማሬ ከየት የመጣ ስርዓት ነው? የመዝሙሩን ውበት አበላሸው:: በዛ ላይ መዝሙሩ ፈጥኗል:: ቅዱስ ኡራኤል አማልደን

  • @femali4741
    @femali4741 Жыл бұрын

    Setoch gn lemn tsefur ayshefenm??

  • @asteryegzaw7577
    @asteryegzaw75773 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 🤲🤲🤲👏👏👏👏👏🤲🤲🤲👏👏👏👏👏🤲🤲🤲👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @selamtesfit7410
    @selamtesfit74102 жыл бұрын

    Zemari melakit yesemana

  • @mekedssewent6474
    @mekedssewent64743 жыл бұрын

    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏elelelel

  • @salmaelkanzi655
    @salmaelkanzi6552 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @zufangebrewahd357
    @zufangebrewahd3573 жыл бұрын

    😥

  • @tegenawyigezaw5352
    @tegenawyigezaw5352 Жыл бұрын

    አሉ እንጂ ሌሎች አድባራት መዘምራን በችልተኘነት እየተኙ የሚዘምሩ ልክ ተገደው የሚገለገሉ ይመስል፡፡የይስሙላ እና የሹፈት ነው የሚዘምሩት እግዚአብሔር ያንን አይቀበልም፡፡

  • @mekdelawitsisay5263

    @mekdelawitsisay5263

    Жыл бұрын

    ስነ ሰርዓት የሚባል ነገር አለው ዳንስ መምሰል አለበት እግዚአብሔር የቱን ይቀበል አይቀበል አንተ አትወስንም

  • @user-jv3rt2te3p
    @user-jv3rt2te3p3 жыл бұрын

    የማዳም ቅመሞች እንኳን አደረሳችሁ

  • @user-cu7hz4tp6f
    @user-cu7hz4tp6f6 ай бұрын

    ጥምቀትወደያ

  • @salmaelkanzi655
    @salmaelkanzi655 Жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልእግዛብሄርይመስገንበሰላምእዳደርሰከንለከርሞምፍቃድህይሁንልን

  • @tegenawyigezaw5352
    @tegenawyigezaw5352 Жыл бұрын

    አየዘለሉ መዘመር ማነው የመናፍቃን ያደረገው??? ማን ነው??? የሰጣቸውን ለማንፍቃኖች??? እየዘለለ ማመስገን ያመጣው እኳ ቅዱስ ያሬድ ነው፡፡ አንዳንድ ኮሜንተሮች የማታቁትን ያለ እውቀታቹ በማህይምነት ስትዘባርቁ ትገርሙኛላችው፡፡ ሀይማኖት ማለት አምላክ የማምለክ ሂደት እንጂ ወግ እና ባህል አይደለም፡፡ አባቶች ካህናት ሊቃውንቶች እያሉ እኛ እናቃለን እያለን የእራሳችንን ህግ ባንደነግግ ጥሩ ነው፡፡

  • @salmmsalmm8419
    @salmmsalmm84192 жыл бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ተወዳጆች ሴቶች አገልጋዮች ግን ፀጉራቸውን ያስተካክሉ ነጭ ሻሽ ቢጠፍ መሸፈን ግድ ነው

  • @salmaelkanzi655
    @salmaelkanzi6552 жыл бұрын

    እግዛብሄርይመስገንይህንያረገእግዛብሄርይመስገንልባችንተዘግቶየጠፋንምያጠፋንምቅርበሎይሰብስበን

  • @user-qi4zm2om3i
    @user-qi4zm2om3i3 жыл бұрын

    Yemr lehulachinm lbona ysten beteley yezih debr yemtagelglu yetewahto ljochi sebotachinn lem shashi endamaysru teykulng buzu zeze ayachewalwalwu gn shashi ayaslum wedet wedet new yemiwesdut gn befetari enastewul enji

  • @abezor
    @abezor3 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @user-jv3rt2te3p
    @user-jv3rt2te3p3 жыл бұрын

    ውበት ሲለካ ተዋህዶ ናት ለካ

  • @ethiopianorthodoxtewahdovi4061
    @ethiopianorthodoxtewahdovi40612 жыл бұрын

    zelayu albezam??? yehe ye orthodox tewahedo aydelem..... zemarew des yelal .. gen zelayu ye protestant nw.... yekereben

  • @user-yc1mo5gr1s
    @user-yc1mo5gr1s10 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂

  • @tigestabraha729
    @tigestabraha7293 жыл бұрын

    ይሄ እየዘለሉ መዘመር ከየት አንዳመጥችሁት የሚያስርዳኝ ሰው እፈልጋለሁ መልስ ያላችሁ ኮሜንት እርጉልኝ

  • @yakobgebremichael5688

    @yakobgebremichael5688

    3 жыл бұрын

    @mesfin nahusenay ለምን ይዘለላል

  • @alulaabreha1267

    @alulaabreha1267

    3 жыл бұрын

    @mesfin nahusenay Eywleh wendeme atkerakrachew ewnet beka ehe neger egziabher mels yesten enji eres be erse mekraker yelebinim

  • @tegenawyigezaw5352

    @tegenawyigezaw5352

    Жыл бұрын

    tigist ነሽ ማነሽ? አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ አንቺ የእነሱ ችሎታ ሩቡ አለሽ ወይስ የለሽም?????? ሲቀጥል ከሌሎች በቸልተኝነት እና በመሰልቸት ከሚዘምሩ የቤተክርስቲያን መዘምራን እነዚህ በስንት ጣዕማቸው፡፡

  • @tegenawyigezaw5352

    @tegenawyigezaw5352

    Жыл бұрын

    ከየት አመጡት ካልሽ ደግሞ ከሊቁ ቅዱስ ያሬድ ነው፡፡ ያመጡት፡፡ ገባሽ፡፡

  • @schuschubika7673
    @schuschubika76733 жыл бұрын

    እኔ ይሔንን ከ ጴንጤዎች ኮፒ ያደረጋችሑትን ክውክው ያለ ሽብሸባና ዝላይ ቤተክርስቲያናችን ልታወግዝ ይገባል እላለሑኝ ከመዝሙሩ ጋራ በፍጹም በፍፁም አይሔድም አንድያውን ዘፈን ማዳመጥ ይመሥላል ከበሮውም ልክ አይደለም 👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎😭😭😭🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱

  • @kaleabkassa6027

    @kaleabkassa6027

    Жыл бұрын

    ቅዱስ ያሬድ እየዘለለ ነው እንዴ ሚያመሰነው?

  • @user-zp1wf3gk3e
    @user-zp1wf3gk3e3 жыл бұрын

    Cefera asmselachuht end menafeqan

  • @fantahuntewodros2779

    @fantahuntewodros2779

    3 жыл бұрын

    Endat chefera mesel teyalesh (telaleh) kale egziabhar eyetetera beka ye egna hiwot metechet bech "Malkolen" asbi (asbe)

  • @tegenawyigezaw5352

    @tegenawyigezaw5352

    Жыл бұрын

    እንቺ የእነሱ ግማሹ ቀርቶ ሩቡ ተሰጦ አለሽ? እና አንቺን ደስ እንዲልሽ እንደ ፒያኖ ተጫዋች በቅስታ ያላዝኑልሽ ወይስ እንደ ኮዳዴ ጾም የንስሐ መዝሙር እየዘመሩ ይሂዱ የት የሻልሻል ምረጪ?? ከየት የመጣሽ ድልብ መሀይም ጀዝባ ነሽ? በሚካኤል ትንሽ ቆይተሽ ታቦት አሸካከማቸውም ልክ አይደሉም እኔ ገብቼ ልሸከም እንዳቲይ እንጂ እረ እንደውም በቄሶች ፋንታ ገበተሽ ለምን አትቀድሽም? ትንሽ እንኳን አታፍሪም እንዴ ከአንቺም ብሶ መናፍቅ ብለሽ በዝንባም አፍሽ ስታሀላጪ፡፡ ስሚ አንቺ ሀይማኖት አሰዳቢ ከበት አባቶች ካህናት እና 70 አመት ያስቆጠረ አንጋፋ ሰንበት ትምህርቤት የምትሳደቢ የደደብ ደደብ ቁጥር አንድ ደደብ ሰለሆንሽ በየትኛውም በዩቲዩብ ሆነ በቲክቶክ በማንኛውም ነገር አስተያየት ከመስጠት ተቆጠቢ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @saraabebe3935
    @saraabebe39353 жыл бұрын

    እናንተ አሳፍሪ ትውልድ ናችሁ እንደት ስው ታቦት ይዞ ማክስ ይለብሳል እምነተ ጉዶሎ ሁሉ

  • @tegenawyigezaw5352

    @tegenawyigezaw5352

    Жыл бұрын

    ምናአባሽ ነው ያለ ስልጣንሽ ገብተሽ የምተለፈልፊው ጅላንፎ ሀይማኖት አሰዳቢ አንቺ የእነሱ ተሰጦ የሩብ ግማሹ የለሽም ሰለዚህ ከአስተያየት ከመስጠት ተቆጠቢ!!!!!!

Келесі