የቀድሞው የዳኒ ፍቅረኛ ታወቀች!!ቹቻ*በዙ ሰዎች 666 ነህ ይሉኛል!!

Ойын-сауық

/ @chochamagician
cgocha magic youtube channel subscribe
cherkoseshow

Пікірлер: 361

  • @Dukashow33
    @Dukashow337 ай бұрын

    www.youtube.com/@chochamagician Chocha magic youtube channel

  • @AlexTube472
    @AlexTube4727 ай бұрын

    አረ ዳኒ ዮርዲን ኣረጋግተህ ተስፋ ኣሰንቀህ ኣእምሮዋን ኣድሰክ ኣምጣልን ትልቅ ቦታ መድረስ ያለባት ልጅ ነች እና ዳኒ ኣደራህ ትምርትዋን በኣግባቡ እንድትከታተል ምከርልን

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt7 ай бұрын

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ

  • @KamarKamar-ve1it

    @KamarKamar-ve1it

    7 ай бұрын

    saw❤❤❤❤saw❤saw

  • @user-jt7hz2zr9t

    @user-jt7hz2zr9t

    7 ай бұрын

    ሡለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @dghjhwfhhh4813

    @dghjhwfhhh4813

    7 ай бұрын

    ሱለላሁ አሊሂ ወሰለም❤❤❤

  • @gidgghgd1676

    @gidgghgd1676

    7 ай бұрын

    alllahoma sale wesaleme ala nabeyena mahamedeee

  • @saraterefe9902

    @saraterefe9902

    7 ай бұрын

    የሴቶች ጠላት

  • @yefatmedia5833
    @yefatmedia58337 ай бұрын

    ዮኒ ና ዳኒ ስወዳችሁ አንድጋር ስትመጡ እንዴት ደስ እንደሚለኝ ጮቤ ነው የምረግጠው ❤❤❤❤❤

  • @user-jt7hz2zr9t
    @user-jt7hz2zr9t7 ай бұрын

    ሁለታችሁም ምርጦች ናችሁ ስታምሩ አብራችሁ ስትሆኑ የንኛ ፈርጦች አላህ ይጠብቃችሁ 🥰🥰🥰👍👍👍

  • @user-bw4rc3dr6i

    @user-bw4rc3dr6i

    7 ай бұрын

    ዴምሪኝ ውዴ

  • @askalemariyam9945
    @askalemariyam99457 ай бұрын

    መጅክ እግዚአብሔር ከሀገረችን ያጥፋልን አሜን በሉ

  • @user-pt1oh2yf6h

    @user-pt1oh2yf6h

    7 ай бұрын

    አሜን እኔም በጣምነዉ የምፈራዉ😅

  • @user-mr8ii4fb1d

    @user-mr8ii4fb1d

    7 ай бұрын

    አሚን ደሥአላለኝም ይሄ የሸይጦንሥራነዉ.

  • @ngstikiros4530

    @ngstikiros4530

    7 ай бұрын

    Amen 🙏🙏🙏

  • @user-ss9md9yg5e
    @user-ss9md9yg5e7 ай бұрын

    ወንድሜ ካንዳዝ ሰው ጋር አትጋናኝ ልጁሴጣን ነሁ እግዚአብሔር ይጠበቅእ

  • @adamiyzosh4331
    @adamiyzosh43317 ай бұрын

    እንኳን ደህና መጣህ ጀግናችን ዳኒን የሚወድ ብቻ 👍

  • @senaitdesa7927
    @senaitdesa79277 ай бұрын

    ትኩረት ወደ ጀግናው ኢየሱስ ሊመጣ በደጅ ነው ❤ዳኒ እና ዮኒ❤ተባረኩ ግን ማጂክ ሰሙ ራሱ ከፈጣሪ ያጣላል ይህ ትምህርት ሊሆን አችልም ለሰው

  • @yenantw21
    @yenantw217 ай бұрын

    ማጂክ ምኑም አያስደንቅም የሴጣን ስሳራነው ።

  • @user-bw4rc3dr6i

    @user-bw4rc3dr6i

    7 ай бұрын

    ዴምሪኝውዴ

  • @Hanigs3yl
    @Hanigs3yl7 ай бұрын

    ዳኒ እና ዮኒ ሁለታችሁም ምርጦች ናችሁ እንደዚህ ያለ ሴጣናዊ አሰራር ነው ፈጣሪ ይገስጥህ ዳኒ ማጅክ ነው ብላቹ እንደቀልድ አትዩት ዋናው አጋንንትን የሰበሰበው 666 ነው በስመ ቅድስት ስላሴ ይገስጥህ ህዝቡን እንደዚህ እንደቀልድ እያዩት ነው ወዳልሆነ ቦታ የሚገባው የማይመስል ነገር ኢሉሚናቲ አይደለሁም ይላል ያልገባቸውን አጃጅል ሲያስጠላ በድንግል እኔ አየሁት ቀፈፈኝ እንኳን እናንተ አብራችሁት ለተቀመጣችሁት ልቦና ይስጥህ

  • @user-ho8nj4bo9h
    @user-ho8nj4bo9h7 ай бұрын

    ዮኒ ዳኒን ምከርልን ሱሪውን ከፍ አድርጎ እንደ ትክክለኛዎቹ ሀበሾች እንዲታጠቅ

  • @madinashaker4471

    @madinashaker4471

    7 ай бұрын

    😂😂😂

  • @user-ru6up4iv4k

    @user-ru6up4iv4k

    7 ай бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @user-ho8nj4bo9h

    @user-ho8nj4bo9h

    7 ай бұрын

    @MaranataKZread እኔም

  • @user-kw8sp4oz4o

    @user-kw8sp4oz4o

    7 ай бұрын

    ተመከር እስታይል ቀይር😅😅

  • @user-rn5ig6kc7w
    @user-rn5ig6kc7w7 ай бұрын

    ዳንዬ ወድሜ በጣም እምወድህ እማከብርህ ልጅነህ❤️💘ግን የሱሪዉ ነገር አሳቅቆ ገደልኝ ማሪያምዬን ቢስተካከል ከይቅርታጋር🙏ዮኒ ወድሜም ዉድድድድ ሁላችሁም ሠላማችሁ ብዝት ይበልልኝ ሠላም ለሀገራችን💚💛❤️🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️💘💘💘💘💞💞

  • @user-cr3yq9kr1o

    @user-cr3yq9kr1o

    7 ай бұрын

    ❤❤😂😂😂😂እኛን አያከብርም ብዙ ጊዜ ነገርነው

  • @HayatMohmmed-bm1tf
    @HayatMohmmed-bm1tf7 ай бұрын

    ዳኒ ሱረህን አስተካክል

  • @AlemtsehayDeribe-py6fi
    @AlemtsehayDeribe-py6fi7 ай бұрын

    የአርቲስቱ ን ነገር ምን ላይ ደረሰ አሳውቀን😍😍😍😎😎😎

  • @arikshabebe6722
    @arikshabebe67227 ай бұрын

    እንኳንም ደህና መጣችሁ ዳኒ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ደስ የምትሉ ጎደኛሞች❤❤❤❤❤

  • @MakdesThomes
    @MakdesThomes7 ай бұрын

    ሁለታችሁንም በጣም ነው የምወዳችሁ አይለያችሁ 🎉🎉🎉ዳኒዬ የኔ ውድ ዩርዲስ እንደት ሆነች ደህናነች በጣም ከፍቶኛል በሷ ጉዳይ አቅርብልን እሺ ካለች 😢😢😢😢

  • @bizuneshqatar146

    @bizuneshqatar146

    7 ай бұрын

    Eennemiii Yotidii nafaqaechiii

  • @jesusislord2664
    @jesusislord26647 ай бұрын

    Cherkose eniwedih neber nemitseraw sira yihe gin betam seytanawi yehone sira new bedenb sile magic aserar bedenb memermer alebih

  • @hayatMnsg
    @hayatMnsg7 ай бұрын

    ይቅርታ እንደዚህ ያለ ነገር በጣም ያሥጠላኛል አጭጭጭ😢

  • @Zebu918
    @Zebu9187 ай бұрын

    አተ ልጅ የሆነ ቀን ሱሪህ ወልቆ እዳትዋረድ ከፍ አድርግ 😅😅😅

  • @madinashaker4471

    @madinashaker4471

    7 ай бұрын

    😂😂😅😅

  • @user-we9uh3sw5t

    @user-we9uh3sw5t

    7 ай бұрын

    😅😅😅😅😅😅😅ቀበቶእንግዛለት

  • @hwiimohomed7787

    @hwiimohomed7787

    7 ай бұрын

    Hahaah

  • @user-vc4gz5un1i
    @user-vc4gz5un1i7 ай бұрын

    ዳኒዬ ለእህቷ ብላ እራሳን አሳልፋ የሰጠችው ልጅ እህቷ ከምን ደረሰች ፀበል ገባች ?😢

  • @user-kv2bh5tn3e

    @user-kv2bh5tn3e

    7 ай бұрын

    ማርያምን የንየም ጥያቀነው ዳኒዬ መልስ ስጠን

  • @user-qg3be8bx7h
    @user-qg3be8bx7h7 ай бұрын

    ዳኒዬ እስኪ ብራስኮ ጨርቆሴ እሚለውን ተወውና ዳኒ በሚለው ናልን የምር የሆነ እራፐር ነገር ለመጫወት ይመስላል ሲቀጥል የሆነ የጉራ አክት እየመሰለኝ ነው ይቅርታ ዮኒ &ዳኒዬ ታምራላቹ ፍቅሩን ያብዛላቹ እወዳችሀለሁ❤❤

  • @UshGdh-sk8uz
    @UshGdh-sk8uz7 ай бұрын

    እረ በፍጥም እደትሸውድ ደኒ ማረረያምን አትጀጀላ እደዚህ ይል ይልም ከሰጥን አምልኮት ውጭ እናም የመምህር ተሰፍዬ አብራ ገጠማኝ አደምጥ ጉድ እና አተ ምን ይህል እረ በናታችው

  • @Dan-ln6rg
    @Dan-ln6rg7 ай бұрын

    በዚ ያላቹ እህት ወንድሞቼ ፈጣሪ ይጠብቃቹ ፣የማታ እንጀራ ይስጣቹ

  • @user-hh4yn4ey6i
    @user-hh4yn4ey6i7 ай бұрын

    ዮኒዬ እና ዳኔ ፍቅራችሁ ያስቀናል ደስሽትላላችሁ ዮኒ ግን ማጅክ ሲያደርጉ ማየት እወዳለሁ ላልከው ዮኒዬ ማጂክ ሴይጣናዊ ስራ ነው በእምነታችንም አይፈቀድም የገዳም አባቶችን ጠይቁና ከነሱ ተረዱ እሱጋም መሄድ አይጠበቅባችሁም ነበር ወንድሞቼ ስለምወዳችሁ ነው እሺ የናተን ክፉ አያሳየኝ ክበሩልኝ

  • @UshGdh-sk8uz
    @UshGdh-sk8uz7 ай бұрын

    እናም ድኒ በናታችው እረሰችው ጥብቆ የድብታሪ ልጀ ነው እናም መላይክ ውይም ፍጣሪ አደልም

  • @merryeuerusalem8891
    @merryeuerusalem88917 ай бұрын

    ደኒ አንተን የሚመስል ወንድም አሌኝ ደስ ትለኛለህ ደግሞም ይሄ ክለስክ ደስ ይለኛል ❤❤ኑሩልኝ ወንድሞቼ

  • @user-bw4rc3dr6i

    @user-bw4rc3dr6i

    7 ай бұрын

    ዴምሪኝ

  • @salwasalwa1870
    @salwasalwa18707 ай бұрын

    ዳኒ ተይዟን መስለኝ ዩኒን አንድ በለኝ ዳኒ በፍቅሩ ተይዣለሁ😢❤😊

  • @AbuRehmet
    @AbuRehmet7 ай бұрын

    ኦ በግልባጭም ኦ ነው ሌሎች ሳንቲሞች መጨረሻ የቀረው ሲገለባበጥ ኦ በሁለቱም ጎን አብሮ ሰለሚገለበጥ ነው።

  • @foziaAhmed-lu4vk
    @foziaAhmed-lu4vk7 ай бұрын

    እንኳን ደህናመጣችሁ ወንድሞቸ ስወዳችሁ❤❤❤❤👍👍👍

  • @user-kt1nv9it3y
    @user-kt1nv9it3y7 ай бұрын

    አሁን ሳይጣን ምኑ ደስ ይላል በእመብርሀን

  • @firehiwotabate5120
    @firehiwotabate51207 ай бұрын

    ኧረ የሰጣን ስራ አትውደዱ በተረፈ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ❤❤❤

  • @user-ss9md9yg5e
    @user-ss9md9yg5e7 ай бұрын

    ዋው ታምሪላቹ እንደት ለያዩ

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r7 ай бұрын

    የኔ ምርጦች ዮኒ ዳኒ ስወዳቹ እኮ ደስ የምትሉ ጓደኛሞች ፈጣሪ አይለያቹ

  • @yekoyeeshetu-uj8rt
    @yekoyeeshetu-uj8rt7 ай бұрын

    ዳኒ ብራስኮ ምርጥሰው ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @mulumulu5957
    @mulumulu59577 ай бұрын

    ዳኒ እና እባክክ ጊዜ ካለክ የመምህር ተስፋዬ አበራን ገጠመኝ አድምጥ መንፈሳዊ ቻናል ነው ይጠቅምካል

  • @user-ce4gj6lt8n
    @user-ce4gj6lt8n7 ай бұрын

    ሁለታችሁ ጓደኝነታችሁ ደስ ይላል ስራችሁም መልካም ነው ግን ይሄኛው ወድማችን እማይሆን ስራ እደክርስቲያን እሚያስጠላ ስራ ነው እሚሰራው ወደራስህ ተመለስ መንገድህ ትክክል አይደለም

  • @sunnyethio3782
    @sunnyethio37827 ай бұрын

    ባርቾ አዛኝ እሩህ ሩህ ነህ ነጠላ ለብስህ ቤተክርስቲያኑ ስትሄድ እዴት ደስ ትላለህ ለገና ነጠላ ለብስህ እናይህ አለን ነጠላ ለብሶ መሄድ ናፈቀኝ

  • @EmanuelAbera
    @EmanuelAbera7 ай бұрын

    ደስ የምል ግዜ ነው ግን በሁሌተችሁም ላይ ሙድ ያዛበቸው😅😅😅

  • @user-zj6ry8gs2f
    @user-zj6ry8gs2f7 ай бұрын

    ዋው በጣም ጎበዞች ናችሁ ፈጣሪይጠብቃችሁ እወዳችኃለሁ❤

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad37537 ай бұрын

    በርዬ ዳኒ ምርጥ ሰዉ ዮናም እንደዛዉ አንደኛ ናችሁ ዳኒዬ ግን ባርዬ ነዉ የምልህ መቼስ ቅርአይልህም❤❤❤❤❤

  • @user-tt7sh4wn6o
    @user-tt7sh4wn6o7 ай бұрын

    ዳንዬ የኔ ጀግና ብሮዬ ሰላምህ ብዝት ይበል❤❤

  • @user-um4kf8jz6c

    @user-um4kf8jz6c

    7 ай бұрын

    አዎ የት ደርሰች አምጣልን

  • @Mes355
    @Mes3557 ай бұрын

    ዮኒዬ ግን ጠፋ ወንድማማቾች ትመስላላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA7 ай бұрын

    ምርጦች❤❤❤❤❤❤❤ የአስማት መንፈስ በጌታ ስም የተመታ ይሁን😢

  • @user-hz5uz3pn7p
    @user-hz5uz3pn7p7 ай бұрын

    ዩኒ ና ዳኒ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ምርጦችየ ይህን ማጅክ የሚባል እግዚአብሔር ያጥፋልን ይህ የሰይጣን ስራ ነው

  • @Panadol292
    @Panadol2927 ай бұрын

    እንኳን ደህና መጣችሁ ዮኒ ጠፍተህ ነበር እንን መጣህልን በርቱ ምርጥ ወንድሞቻችን🥰🥰🥰

  • @user-bw4rc3dr6i

    @user-bw4rc3dr6i

    7 ай бұрын

    ዴምሪኝውዴ

  • @SintaSintayehu
    @SintaSintayehu7 ай бұрын

    ምነው ጥቁር አዝሙድ በዛ

  • @zerayimam
    @zerayimam7 ай бұрын

    ሰላም❤❤..ስልብናነው.....

  • @hussenassen-wg1so
    @hussenassen-wg1so7 ай бұрын

    ሁለት ምርጥ ጓደኞች ተባረኩ ዮኒ ግርዛትክ ቶሎ እንድድንልክ ዱኣ አድርጌልክ ነበር ተሽሎካል በጣም በደስታ ፈጥዘካል ይመቻችሁ

  • @mulu5

    @mulu5

    7 ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @user-lq5qu2ih8g
    @user-lq5qu2ih8g7 ай бұрын

    ሁለት ባርቺ ደህናናቹህ ባርቾ ተሻለህ

  • @user-bw4rc3dr6i

    @user-bw4rc3dr6i

    7 ай бұрын

    ዴምሪኝማማማ

  • @lassddf2180
    @lassddf21807 ай бұрын

    ዮኒ እና ዳኒ ሁለት ምርጦች በጣም ነው ደስ የምትሉት ወዳችኋለሁ የኔ ወንድሞች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @user-ly2kc1is9z
    @user-ly2kc1is9z5 ай бұрын

    ብጣም ነው ምወዳችሁ እሁንማ እናንትን ብማየት ብድስታችሁ ስደስት ብመጥፎ ነገር ስትሆኑም ብመጭንቅ ነው👌👌

  • @KaleNate-eq8xc
    @KaleNate-eq8xc7 ай бұрын

    ዳኒዬ ግራ አጋባህ አይደል አይዞህ ብቻህን አይደለህም እኔንም ነው ግራ ያጋባኝ

  • @user-uv9ku4no8e
    @user-uv9ku4no8e7 ай бұрын

    Masha Allah wdocha❤️❤️❤️❤️💋💋💋

  • @aynalemhailu7283
    @aynalemhailu72837 ай бұрын

    Era yehe lij magic malet iko xinqola malet new ye xenquay lij yihonal era besmam Egziaber yexebeqan ke xenqola hiwot

  • @fggh9081
    @fggh90817 ай бұрын

    ዳኒ እና ዮኒ በጣም ታምራላችሁ ግን አትጥፉ ሱስ ሁናችሁብኛል ወንድሙቸ በናተነው ዘና የምለው ነገሮችን እረስቸትንሺ የምረጋጋው

  • @user-lq4bv7iz8l
    @user-lq4bv7iz8l7 ай бұрын

    ዮኔየሚባል ልጅሲመቸኝ ሰላማችሁይብዛ

  • @tigstdesta3363
    @tigstdesta33637 ай бұрын

    መልካም ነገር የስራች እንደዛንት አትስር ስልስድት አትስተምር

  • @askask8425
    @askask84257 ай бұрын

    ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @user-bc7sw6bh1e
    @user-bc7sw6bh1e7 ай бұрын

    ዳኒ እና ዮኒ አሁን እዚህ ቦታ መሄድ ተገቢ ነዉ ሰይጣን ተለብሶ የሚሰራ እግዝኦ ማረነ ክርስቶስ😢

  • @EteneshSolomon-bl4vw
    @EteneshSolomon-bl4vw7 ай бұрын

    ምርጥ ጎዳኛሞች ስውደችሁሁሁ በረቱልልልልል❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-iz9jy9ys5x
    @user-iz9jy9ys5x7 ай бұрын

    ወይ ስታምሩ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ወንድሞቼ !!!🥰🥰🥰🥰

  • @mohammedgetaw1153
    @mohammedgetaw11537 ай бұрын

    ጐበዞች❤ተጋገዙ ተዋደድ❤ተከባበሩ❤ተዋደድ ተገዳደፎ ❤አላህይጠብቃቺሁ ዳንየ የኔበርቾ❤❤❤❤

  • @user-ly2kc1is9z
    @user-ly2kc1is9z5 ай бұрын

    ብውነት እናንት ጋዜጠኞ ልጅ ብሃኪም ቤት ነርስዋ ልጅ እንዴት እንደምትሽጥ እንድ ምትለውጥ ብማጋለጣችሁ እድናቂአችሁ

  • @sikosilo1259
    @sikosilo12597 ай бұрын

    ስወዳችሁኮ ማሪያምን❤❤❤❤

  • @user-sh9bu8yb9o
    @user-sh9bu8yb9o7 ай бұрын

    ሁለቱ ምርጦች በጣም ነው ምወዳችሁ ወላሂ በሳቅ ገደላችሁኝ😂😂😂😂

  • @user-ks9jy2bl1c
    @user-ks9jy2bl1c7 ай бұрын

    ምርጦች በረቱ እግዝይቢሒራ አምላክ ይጠብቃችው

  • @user-gi8bf2qk6m
    @user-gi8bf2qk6m7 ай бұрын

    እኳንደህናመጡምርጦችየ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @hdjd8521
    @hdjd85217 ай бұрын

    በስማም 😢😢😢😢😢😢 ሰው ዝምብሎ ሲጣንጋ ይጫወታል

  • @-cm2jp

    @-cm2jp

    7 ай бұрын

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን

  • @user-qq3oe9bu2d
    @user-qq3oe9bu2d7 ай бұрын

    ዮርዲን በጣም ነው የወደድኳት እህቴ ብትሆን የኔ ቆንጆ

  • @Samerakasaw
    @Samerakasaw7 ай бұрын

    ዩኒ ተሻክወይ ዳኒሾ መታጠቂያህን ከፍአድረገህ ታጠቅ የሚልህሰዉ በጣም ብዙነዉ ግን አሰማም

  • @user-nb6rh6zr1i
    @user-nb6rh6zr1i7 ай бұрын

    Well come

  • @user-kc3rz6ej4u
    @user-kc3rz6ej4u2 ай бұрын

    Hulachunem enodachohalen ❤❤❤❤❤ye hagaree lijoch bertulen desbilongaal😂😂

  • @buzumeshbeqele6779
    @buzumeshbeqele67797 ай бұрын

    በርቱልን ወንድሞቼ

  • @hilamoo928
    @hilamoo9287 ай бұрын

    ታምራላቹሁ ዳኒ ❤ዩኒ

  • @enatabanezer3812
    @enatabanezer38127 ай бұрын

    ሁለት መልካሞች እግዛብሄር ይጠብቃችው

  • @YasminYodet-uj4jx
    @YasminYodet-uj4jx7 ай бұрын

    ወንድማችን ፀበል ግባ

  • @user-ed4hl7uq9c
    @user-ed4hl7uq9c7 ай бұрын

    Wow se waddachu wandemoche ❤❤❤

  • @user-gu6xv2dl3j
    @user-gu6xv2dl3j7 ай бұрын

    ልዩናችሁ✅✅✅✅✅

  • @user-fo3ci1mg1m
    @user-fo3ci1mg1m7 ай бұрын

    ዮርዲ ከምን ደረሰች

  • @zabibakeder1542
    @zabibakeder15427 ай бұрын

    2yemiwadachu yonina dani fkrachun yabzalachu betam nw miwadachu❤

  • @kasechabatedana
    @kasechabatedana7 ай бұрын

    liju laye majeke ayedolame ayenu laye yetakmeta agante now salbe now iste yetamakena inyho😮

  • @destateferaa2626
    @destateferaa26267 ай бұрын

    2 siwedachu eko❤❤❤

  • @FfdDgh-ic9s
    @FfdDgh-ic9s7 ай бұрын

    ፈጣሪ ይጠብቃቹ ስወዳቸው 💝💝💝💝

  • @nubekan.6628
    @nubekan.66287 ай бұрын

    Yonya yetefa saw beselam new sla hayehuk dasblewgnal

  • @user-wt4cl2tx6t
    @user-wt4cl2tx6t7 ай бұрын

    ዳኒ ግን ሱሪህን ክፍ አደርግህ ታጠቀ ባይነኝ እኔ

  • @awlaw6688
    @awlaw66887 ай бұрын

    ዬኔ ውዶች ዋድድድድድድ ነው ዬማራጋቹ😂😂😂😂❤❤❤❤ሁላታቹሁም ዴስ ትሉኛላቹ ዋላሂ❤❤❤

  • @trr1069
    @trr10697 ай бұрын

    😀😀😀😀😀😀😀😀የተረገመ ነዉ

  • @sarayayi6928
    @sarayayi69287 ай бұрын

    dani.endat.teshwedalchew.yeh.malt.eko.xequlena.new..yasefaral.

  • @selamawitguta4727
    @selamawitguta472729 күн бұрын

    እሉሚናት የሰይጣን መሆኑ የተረጋገጠ ነው ይህ በምኖርበትም ሃገር በስዊድንም አለ እነሱም የሚያምኑት የሰይጣን ስራ መሆኑን ነው ይህ እስ የሚያደርገው ግን ትሪክ ( ማጅክ ) ነው ምንም አይገናኝም

  • @zemzem8468
    @zemzem84687 ай бұрын

    አኳን ደህን መጣህ ክክ😀

  • @chaltukebede1759
    @chaltukebede17597 ай бұрын

    Both like two bro❤

  • @tsedallove
    @tsedallove7 ай бұрын

    ሁለቱም ምርጥ ናቸው

  • @ElfineshdemekeAyela-lm7wz
    @ElfineshdemekeAyela-lm7wz7 ай бұрын

    Betame naw metasazunute ehe be ayemanota ayefeqedame lebona yesatachu

  • @user-sn8ej5pp2w
    @user-sn8ej5pp2w7 ай бұрын

    Amistuwan siyaskamit majamariyaun ka 5 balayi galbito 3 askamito neber yaskamatat isu ka amistigar yanasat 3 nat inji maret yetalat 5n ayedelem

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail20987 ай бұрын

    ዮ ኒተ ሻለ ክ ዳኒ ዮ ኒ እንኳን ደ ና መ ጣ ቹ 😘😘

  • @muluwerkbeyene6037
    @muluwerkbeyene60377 ай бұрын

    አንድ ላይ ሰትሆኑ ዋው ደሰ ይላል

  • @apigeuae6685
    @apigeuae66857 ай бұрын

    ሁለት ምርጦች ማጅክ ከሚሰራ ሰው ጋ ተገናኛችሁ አሁን ገና በሴጣናዊ እስራት ውስጥ ልትገቡ አሰባችሁ ቆም ብላችሁ አስቡ

  • @trr1069
    @trr10697 ай бұрын

    አቴሺናቸዉን ነዉ የሚሰረቀዉ😂😂😂😂

  • @hgdhhdh9354
    @hgdhhdh93547 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ግን የልጁ ነገር ምን እድው አልገባኝም

Келесі