ገላዋን ሸጣ ያኖረችው ባሏ!! ጉድ ሰራት!!

Ойын-сауық

like share subscribe
hubmedia#endalktube&khlot@aradaplus

Пікірлер: 770

  • @semirabazibhe5152
    @semirabazibhe51528 ай бұрын

    እረ እናታችሁን የምቶዱ ዱአ አድርጉልኝ እናቴ ታማብኛለች የአላህ ማርልኝ እናቴን

  • @user-zp5pr5ln6b

    @user-zp5pr5ln6b

    8 ай бұрын

    Ayizosh wude Allah yashirlshi😊😊❤❤

  • @UDubai-fv7ju

    @UDubai-fv7ju

    8 ай бұрын

    አይዞሽ እህት አላህ ያሽራት ሙሉአፊያዋን አላህ ይመልስላት

  • @user-jt7hz2zr9t

    @user-jt7hz2zr9t

    8 ай бұрын

    አብሽሪ እህቴ አላህ ያሽርልሽ

  • @zdtub-ic2hx

    @zdtub-ic2hx

    8 ай бұрын

    አላህ አፊያቸዉን ይመልሥላቸዉ እህቴ አይዞሺ

  • @Werke-oi6hj

    @Werke-oi6hj

    8 ай бұрын

    እግዚአብሄር ይማራቸው አይዞሽ እህት❤

  • @EdenWorku-hb8zr
    @EdenWorku-hb8zr8 ай бұрын

    ይችን የምታነብ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ህዝባችን ሰላም ያድርግልን 🙏🙏🙏

  • @user-kn8vq9gh8u

    @user-kn8vq9gh8u

    8 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @kidistdibekulu4019

    @kidistdibekulu4019

    8 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን🙏

  • @genetiligabawu1709

    @genetiligabawu1709

    8 ай бұрын

    አሜን፫

  • @salamekass4087

    @salamekass4087

    8 ай бұрын

    Ameenn

  • @werkiyetefera8035

    @werkiyetefera8035

    8 ай бұрын

    Amen 🙏🙏🙏

  • @gabreelgabre6813
    @gabreelgabre68138 ай бұрын

    ዛሬ አደኛ ነኝ ላይክ አርጉኝ አምሮኝ ነው ውዶቼ ❤❤❤

  • @user-rh2un1qs2f
    @user-rh2un1qs2f8 ай бұрын

    ዳኒ እዲህ አይነት ስትሰራ ማክስ ልበስ ጋርድ ያዝ❤❤

  • @user-dt5fn3tt7z
    @user-dt5fn3tt7z8 ай бұрын

    የማዳም ቅመሞች እግዝይቢሒራ አምላክ ይእረፈት እንጀራ ይስጣችው

  • @user-rs8is4pe5o

    @user-rs8is4pe5o

    8 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏❤

  • @emmaemma167

    @emmaemma167

    8 ай бұрын

    Ameeen habibit😢

  • @gidgghgd1676

    @gidgghgd1676

    8 ай бұрын

    aminnnnnn yarebe

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube53938 ай бұрын

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል 🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ 🌹አንቱ የሁሉ በላጭ 🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት 🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት 🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ 🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን 🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐

  • @gidgghgd1676

    @gidgghgd1676

    8 ай бұрын

    alllahoma sale wesaleme ala nabeyena mahamedeee

  • @adamiyzosh4331
    @adamiyzosh43318 ай бұрын

    አንበሳው ስወድህኮ 😍😍 በቅርብ ቀን ነው መከታተል የጀመርኩት ጎበዝ ነህ በርታ 🥰🥰🥰👏👏

  • @AhmedAli-nh3uh
    @AhmedAli-nh3uh8 ай бұрын

    አረ ዳኒየ ፈታ ያልክልጂ በርታልን ፍትህ በግፍ ለታሰሩቱ ለነ ክርስታን ታደለ መስከረም አበራ ሌሎችም💚💛❤

  • @Nebiha574
    @Nebiha5748 ай бұрын

    እስቲ ዱአ አርጉልኚ 😢አባቴን አሞብኛል ወላሂ የኔ ውድ አባት አባት መከታ ነው በአላህ በዱአ አትርሱኚ የናተንም አፊያ ያርጋቸው ያረቢ😢አሚን😢😢

  • @ATayetub

    @ATayetub

    8 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይማርልሽ 😢😢😢

  • @mastwalebezabh2349

    @mastwalebezabh2349

    8 ай бұрын

    አይዞሽ እግዛብሄር ይማርልሽ

  • @user-jt7hz2zr9t

    @user-jt7hz2zr9t

    8 ай бұрын

    አይዞሽ አላህ አፊያ ያድርግልሽ

  • @Nebiha574

    @Nebiha574

    8 ай бұрын

    @@user-jt7hz2zr9t አሚን

  • @zamzzamzam6002

    @zamzzamzam6002

    8 ай бұрын

    እይዞሺአላህአፍያዉንይመልስለት❤❤❤❤

  • @user-gd9ic6jr3b
    @user-gd9ic6jr3b8 ай бұрын

    የአዳም ቅመሞች አግሬን አየመመኝ ነዉ በፀሎት አስቡኝ መሰሊም ክርስቲያን😢😢

  • @user-ui2th6kx5j

    @user-ui2th6kx5j

    8 ай бұрын

    አላህ።አፍየሽን።ይመልስልሽ😢

  • @Werke-oi6hj

    @Werke-oi6hj

    8 ай бұрын

    እግዚአብሄር ይማርሽ እህት❤

  • @mesfinteklu5529

    @mesfinteklu5529

    8 ай бұрын

    አይዞን እህቴ

  • @rukiyarukiya3873

    @rukiyarukiya3873

    8 ай бұрын

    አረእህትዋ እኔም ታምሜለሁ እማዋየዉ እንኳየለም እክፍሌ እየገባሁ ከማልቀስዉጭ

  • @kemsie

    @kemsie

    8 ай бұрын

    እረፍት ውሰጂ፡አላህያሽርሽ😢

  • @user-kd7tw8pj9l
    @user-kd7tw8pj9l8 ай бұрын

    አቦ እደው ዝሙት እምትሰሩ ሰወች አላህ ይናቅላችሁ ጉሉ አሚን

  • @user-lt8xh5zt7k
    @user-lt8xh5zt7k8 ай бұрын

    ሴት አዳሪነቱን አቁሚ ተመርምረሽ ከሁሉም በሽታ ነጻ ከሆንሽ ፈጣሪሽን አመስግኚ ሊስትሮው ጥረጌ ኑሮሽን ጀምሪ በተረፈ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን

  • @alemyemodeshlijtube19
    @alemyemodeshlijtube198 ай бұрын

    የኔ እህት እግዚአብሔር ሂወትሽን ይቀይርልሽ አይዞሽ እማ😢

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt8 ай бұрын

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ

  • @user-vf1ud4ry1f

    @user-vf1ud4ry1f

    8 ай бұрын

    ስለላሁ አለይሂ ወሰለም❤

  • @gidgghgd1676

    @gidgghgd1676

    8 ай бұрын

    alllahoma sale wesaleme ala nabeyena mahamedeee

  • @amlaksirateferi3323
    @amlaksirateferi33238 ай бұрын

    ዳኒ እንደዚህ አይነት ስራ ስትሰራ ጋርድ ይኑርህ

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA8 ай бұрын

    ዲኒህ ፍትህን ብትሸፈን ጥሩ ነው ።እራስን ለመጠበቅ ያክል❤❤❤

  • @ZainabZeynu

    @ZainabZeynu

    7 ай бұрын

    አረ ዳኒ ሁለመናው ብሸፈን ማንም ያቀዋል። በተለይ ድምፁን

  • @user-jy7wp5jr1e
    @user-jy7wp5jr1e8 ай бұрын

    ወይ ዘንደሮ😢 ባል እሚባል አልምንም አልቀበልም አየሁት በተለይ አረብ ሀገር ላለን ልጁች😢😢😢

  • @selamawith9139

    @selamawith9139

    8 ай бұрын

    Ar kabde nw

  • @MsLucky-et7qd

    @MsLucky-et7qd

    8 ай бұрын

    በሰራነዉ ቤት ለራሳችን ቁጭ አበድነ ሆይ 😂😂😂😂

  • @user-jy7wp5jr1e

    @user-jy7wp5jr1e

    8 ай бұрын

    @@MsLucky-et7qd እኔ አንዴ እምዉደዉ ልጁ ነበር ግን ብር አልክለትም አሁን ላይ ሲቀያየር ምን ሁነህነዉ ሰለባ ብር አልኪልኝም አለኝ ብር አልክም አልኩት ከዛ አሁን ብዙ አይደለንም ቀሚዲያም እያየሁ ሰለሁነ እምነነት የለኝም ለዛነዉ

  • @user-gp9sf9cn7g

    @user-gp9sf9cn7g

    8 ай бұрын

    አላህ ከጥሩ ይግጠመንየትም ይሁን የትም ጥሩ መጥፎ ሰው አለ ድሮም ዘንድሮም

  • @user-jy7wp5jr1e

    @user-jy7wp5jr1e

    8 ай бұрын

    @@MsLucky-et7qd በሁለትሺ ሰምንት የመጣው አሁንም ዱባይነኝ እራሴን ለመቻል ትንሸጠሁኝ መጥቹ ትልቅ ሁንኩ

  • @yeshieseta
    @yeshieseta8 ай бұрын

    ባርችዬ ወንድሜ ሰውን አምነህ ከቤታቸው ድረስ አትሄድ ጊዜው ከፍቷል ሰው ተጨካክኗል ወንድምአለም ተጠንቀቅ❤❤❤

  • @user-mq7fw6kb4m
    @user-mq7fw6kb4m8 ай бұрын

    አንግዴ እንግዴ የምትላት ነገርሰ ብራሰኮ በቃ ትዳርና ፍቅር ነፍስ ይማር ብለናል ኧሯ አሁንማኮ ላላገባነዉም እንዳንገባበት እያሰፈራሩን ነዉ የመዳ ቅመሞችየ ታማኙን ባል ይግጠመን ያረብ

  • @aliahmedis1629
    @aliahmedis16298 ай бұрын

    ለወንዲ ብላችሁ እራሳችሁን አሳልፍችሁ ወደ መጥፍ ቦታ አትሂዱ

  • @user-ct1wr5fh7l
    @user-ct1wr5fh7l8 ай бұрын

    ዳኒ ሱሪህ አንድቀን ይወልቅና በሳቅ እዳትገለን 😂

  • @user-jt7hz2zr9t

    @user-jt7hz2zr9t

    8 ай бұрын

    😂😂

  • @user-we9uh3sw5t

    @user-we9uh3sw5t

    8 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @meleschadmasui4679

    @meleschadmasui4679

    8 ай бұрын

    ተዉውት ሲውፍር ያንስዋል ሱሪው

  • @user-mh9hx3nv4f

    @user-mh9hx3nv4f

    8 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-mh9hx3nv4f

    @user-mh9hx3nv4f

    8 ай бұрын

    ​@@meleschadmasui4679መወፈር አለ መወፈር ሳይሆን ለምዶበት ነው ግን ከበፍቱ ይሻላልኮ😅😅😅😅😅😊😊😊

  • @sadaahmedahmedin6373
    @sadaahmedahmedin63737 ай бұрын

    ቀጣዩን አሳየን ዳኒዬ ጀግናው

  • @mahiethiopia-vf5dm
    @mahiethiopia-vf5dm8 ай бұрын

    የሴት ልጂ ፈተና ብዙ ነው ባርች ንብርቷን አሰመልሱላት ደሞ ሱሪክን ክፍ አርግ አዱ እዳያኮላሺክ ዋ

  • @user-jt7hz2zr9t
    @user-jt7hz2zr9t8 ай бұрын

    ኢትዮጺያዊነቴ አስጠላኝ ቱ የዚህን ያክል የረከስን ህዝቦች ሁነን አረፍነው 😢😢😢😢

  • @mohammedsulman9228

    @mohammedsulman9228

    8 ай бұрын

    የምን ዜግኘት ይሻልሻል

  • @user-jt7hz2zr9t

    @user-jt7hz2zr9t

    8 ай бұрын

    @@mohammedsulman9228 ኤርትሪያ እሆናለሁ በቃ

  • @MimiMimi-bc4hg

    @MimiMimi-bc4hg

    8 ай бұрын

    ኢትዮጵያዊነትሽ ምን አደረገሽ ሰው መሆኔ አስጠላኝ አትይም 😂😂😂

  • @sarabarkot1646

    @sarabarkot1646

    8 ай бұрын

    እውነት ነው እንዱህ አይነት የረከሰ ጉድ ጥርት ብሎ ሰውቤት ቢሰሩ ይማራሉ የማታ ትምህርት እንደውም ድግሪዋን የያዘች ሴት አውቃለሁ

  • @fantuamenu6076
    @fantuamenu60768 ай бұрын

    ብራስኮ በጣም የከፋኝ ጊዜ ቢኖር መፈጠሬን የጠላሁበት ዘመን ነው መኖር ሲፈልግ ሞቱን ሚጠባባቅ ሰው አይተህ ታቃለህ ፐሮግራምህ ስለመመቸኝና መልካምነትህ አክባሪህ ነኝ ቤተሰቦቹ በጸሎት አስቡኝ አንተ ጀግናነህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @mesfinteklu5529

    @mesfinteklu5529

    8 ай бұрын

    አይዞን ሁሉ ነገር በእግዚአብሔር ይቻላል

  • @shaimashaima5044

    @shaimashaima5044

    8 ай бұрын

    አብሺረውደ

  • @user-dk3lo4fn2e

    @user-dk3lo4fn2e

    8 ай бұрын

    😢አብሽሪ እናትዬ እንባዬ መጣ ወሏህ ላዝም ምን ሆንሽ አልልሽም አላህ የውስጥሽን ህመም. ያክምሽ

  • @fantuamenu6076

    @fantuamenu6076

    8 ай бұрын

    @@user-dk3lo4fn2e እህቴ አዎ በጣም ይጨንቃል እቅዴ ሁሉ ከንቱ ሆነብኝ የቀን ጨለማ ሲባል አለ ብዬ አንድም ቀን አስቤ አላቅም ነበር እኔላይ አየሁት እስቲ ጸሎት ያስፈልገኛል

  • @fantuamenu6076

    @fantuamenu6076

    8 ай бұрын

    @@user-dk3lo4fn2e አመሰግናለሁ ስለተረዳሽኝ

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese26948 ай бұрын

    ዘድሮ ሴቶቹም ዎንዶቹም ተበላሹ 😢

  • @Samera-kd5nz

    @Samera-kd5nz

    8 ай бұрын

    የዛራው ደግም በጣም ያስጠላል ሴቱ በጣም እርካሽ ናት ከወንድ ይልቅ በሷ ተናደደኩ😢

  • @momina-rq2lj
    @momina-rq2lj8 ай бұрын

    ባርች የምርጦች ምርጥ ሰላምህ ይብዛ ከክፉ ነገር ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @zaynadnshukrie754
    @zaynadnshukrie7548 ай бұрын

    አልሀምዱሊለህ አለ ኒእመተል እስላም

  • @EyobDalacho
    @EyobDalacho8 ай бұрын

    ጀግወች ታበረኩ አይዘቹ በረቱ 😳💪💪

  • @kamilajamal6499
    @kamilajamal64998 ай бұрын

    አላህ እናትሽን ያሽርልሽ እህቴ አብሽር

  • @user-tt7sh4wn6o
    @user-tt7sh4wn6o8 ай бұрын

    ሰላምህ ብዝት ይበል ወይ ዘንድሮ አለ ኤፍሬም ታምሩ

  • @mignotefikre5969
    @mignotefikre59698 ай бұрын

    ❤❤❤ በጣም ደሰ የምትል ሂወቷ አሳዛኝ ግን የፍቅር ሰው ነች አይዞሺ ላንቺ አላለውም

  • @BrketMan-hp1yh
    @BrketMan-hp1yh8 ай бұрын

    ዳኒ ጀግና እንደዚህ አጋፍጥልን እንደኔ ሀሳብ ግን ትላልቅ የስልጣን ቦታ ይዘው የሚቀልዱትን በድብቅ ብትፈትኑልን ደስ ይለኛል

  • @yitaaleks8052
    @yitaaleks80528 ай бұрын

    Ekuwan selam metah dane gin e sew bet batehed tiru new miknyatum sew ante edemitasebew ayidelm ante bemitazigajiw bota layi anagracheww ebakh🙏

  • @user-mh9hx3nv4f
    @user-mh9hx3nv4f8 ай бұрын

    ዳኒዬ ወንድሜ ጥሩ ስራ በጣም አሪፍ ግን እራስህን ጠብቅ በርታ❤❤❤❤❤

  • @user-qf5iy2nu6j
    @user-qf5iy2nu6j8 ай бұрын

    ጎበዝ በርታ እሺ

  • @berkeberkeyyy6215
    @berkeberkeyyy62158 ай бұрын

    Wayyoo gudidha kan biyya keenya kun 😭😭😭😭

  • @hulumyalfal7516
    @hulumyalfal75168 ай бұрын

    ኣይ ሂወት ስንት ጉድ ይዘሻል 😢😢😢

  • @EMU_AYMNA
    @EMU_AYMNA8 ай бұрын

    ሰላም ጤና ይስጥልን እንደት ከረማችሁ እባካችሁ እህቶች ለወንድ ብላችሁ እራሳችሁን አትጣሉ እውነት ሂወት ይቀጥላል ስደትም ያላችሁ እህቶች ተስፉ አትቁረጡ እኔ ወንድሜ ቦታየን ቤቴን እንዳለ ጠራርጎ ወሰደብኝ የእናቴ ልጅ ነው ግን አሁን ላይ ሁሉም ረስቸው ቦታም ቤትም ሰርቸ ልጨርስ ነው አልሀምዱሊላህ ተስፉ ለቆረጡ እህቶች ተምሳሌ ነኝ ብየ አስባለሁ ተስፉ ስኬት በቃ በአመት ውስጥ ነው ቤቴን እራሱ ያጠናቀኩት እና ምን ለማለት ፈልጌ ነው ተስፉ የወደፊት ጉዞአችሁ አርጉ ለራሳችሁ ኑሩ እህቶች ብራችሁን ያዙ ይጠቅማችኅል ብየ ነው ካጠፉሁ ይቅርታ ❤ያአረብ ሀገር ሴት አቃለሁ በብዙ ተጎድተናል ግን እንደኔ ተስፈኛ ሁኑልኝ እወዳችኅለሁ ❤❤

  • @hhghgt-oc2zp
    @hhghgt-oc2zp8 ай бұрын

    ዳንየ ምርጤ እራስን ጠብቅ ሰወአትመን🙏🙏🙏

  • @marye9391
    @marye93918 ай бұрын

    ባርችየ በርታልን ዘንድሮ የዝሙት መንፍሰ ሁኖል እግዛብሄር ከሀገራችን ይሄን ሰይጣን ያጥፍልን

  • @user-cw9sx6zq2c
    @user-cw9sx6zq2c8 ай бұрын

    ዳኒየ የዩሩዱ ሁነታስ እዴት ሆነ እስኪ አሳውቀን ለተመልካቻትህ

  • @EkramAlluding-nl5cy
    @EkramAlluding-nl5cy8 ай бұрын

    ፈጣሪይጠብቅህ

  • @fasikabaharu2260
    @fasikabaharu22608 ай бұрын

    ፈጣሪ ይጠብቅ ወዲሚ

  • @melataskal9201
    @melataskal92018 ай бұрын

    ዳኒዩ ምርጥ ልጅ ነክ በርታልን

  • @indujed3236
    @indujed32368 ай бұрын

    Wenya zadro yasznghl yena wudde wandme allha yeblhke Daniye tabrklhe

  • @MariyaMari-rg8lw
    @MariyaMari-rg8lw8 ай бұрын

    የፍቅር እናትና አባት,ሞተዎል አይይ የኔ ጂላፎ ተጠንቀቅ ወደ ሀገሬ ሥገባ አፈረ ድቄት ነው የማበላህ😂😂😂

  • @user-bh2xf9vu7h

    @user-bh2xf9vu7h

    8 ай бұрын

    ለምን??

  • @user-mh9hx3nv4f

    @user-mh9hx3nv4f

    8 ай бұрын

    ምን አደረጌ😂😂😂😂😂😊😊😊😊

  • @MariyaMari-rg8lw

    @MariyaMari-rg8lw

    7 ай бұрын

    @@user-mh9hx3nv4f ካጠፋህ😂😂😂

  • @emmazero3023

    @emmazero3023

    6 ай бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @FhfGnf-tn6sm
    @FhfGnf-tn6sm8 ай бұрын

    እኔ መቸም ተስፋ ቆርጫለሁ ከነገራትች ሁሉ አንድትጨጨልጂ በወለድኩ ብቻየን ኖራለሁ😢

  • @sarahabas8619
    @sarahabas86198 ай бұрын

    ባርየ ኑርልን ❤❤❤❤

  • @user-mx1ri4ne8p
    @user-mx1ri4ne8p8 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤ጀግናው ይመችክ

  • @abebaallwe6984
    @abebaallwe69847 ай бұрын

    እግዛብሄር ይባርከህ እንዲህ አጋልጥልን ከፓሊስ የበለጠ ስራ ነው የምትሰሩት በርቱ እራሳችሁን ጠብቁ እግዛብሄር ከእናንተ ጋር ይሁን እናመሰግናለን

  • @serkserk1091
    @serkserk10918 ай бұрын

    ብራስኮ በርታ ወንድሜ

  • @AsAs-ck7xy
    @AsAs-ck7xy8 ай бұрын

    እ ምን አይነት ዘመን ዴረሰን ያርብ የአላህ😢😢😢😢

  • @user-xv2ry7vp6d
    @user-xv2ry7vp6d8 ай бұрын

    አላህ አፍያ ያድርግልሽ ወላሂ የናት መታመም ከባድ ነው የአላህ እናትስ አላህ አፍያ ያድርጋት

  • @kabeshibshii8944
    @kabeshibshii89448 ай бұрын

    Devi Geta yibarkii tabarki eyeti. Azoshi. Nisa. Gibi. Geta. Eysus tapbyiy. Yishalishal❤

  • @najatmohammad7852
    @najatmohammad78528 ай бұрын

    ዳኒ በሪታ ይመችህ❤❤

  • @sameera151
    @sameera1518 ай бұрын

    ባርችዬ በየቀኑ ቪድዮ ለመስራት ሞክር እኖድሀለን❤❤❤❤

  • @MimiMimi-bc4hg
    @MimiMimi-bc4hg8 ай бұрын

    ዳኒ እራስህን ጠብቅ ይሄ ስራ ሪስክ አለው😢

  • @user-cp3jd1jx3u
    @user-cp3jd1jx3u8 ай бұрын

    የመጀመሪያ ኮማች ነኝ ዳኒ ጠንካራ ጋዜጠኛ የቸበዳዮች አዛኝ😢ነህ ስታሳዝን

  • @fhkerkonjo8053
    @fhkerkonjo80538 ай бұрын

    ባርቺይ እንተም እራስክን ጠብቅ

  • @uaekfn2124
    @uaekfn21248 ай бұрын

    አይዞሽ እመቤቴ ትማርልሽ

  • @zemenayserkalem5389
    @zemenayserkalem53898 ай бұрын

    እኔ ግን የዮርዲን መጨረሻ ማወቅ እፈልጋለሁ ልቀቅልን እስቲ የኔ ጥቁር አዝሙድ 🙏🥰🌾

  • @user-pt7hi9in2l
    @user-pt7hi9in2l8 ай бұрын

    እመብርሐን ትዳብስልሽ አዪዞሽ ፀልዪ

  • @user-oc1pe8yg8s
    @user-oc1pe8yg8s8 ай бұрын

    አላህ አፊያ ያድርግልሽ ያረብ

  • @hak.d2211
    @hak.d22118 ай бұрын

    Danu selam nek abata ershe. Tebek anthin maGegiet efilgalew betam 😢 mawrar efelGalew please

  • @user-dn7mm7up6v
    @user-dn7mm7up6v8 ай бұрын

    አይዞሽ አላህ አፊያዋን ይስጥልሽ❤❤❤❤❤❤❤

  • @kemeriakela9761
    @kemeriakela97618 ай бұрын

    ባርቾዬ ራስክን ጠብቅ ከፈጣሪ በታች. አላህ ይጠብቂክ 🙏🙏🥺🥰🥰❤️

  • @samrisamri1217
    @samrisamri12178 ай бұрын

    ባርይ እኳን ሰላም መጣህ ❤❤❤

  • @tejitugutema1394
    @tejitugutema13948 ай бұрын

    💎🏆wow God bless you helping her 🏆🌟🌟🌟🌺🌺

  • @user-oh2ie3rh6c
    @user-oh2ie3rh6c7 ай бұрын

    ክክክክክክክ😂❤ ደንሸ ዘሬማ አሮንጋዴ በአረንገዴ ሆነኀል😂😅

  • @user-xu7ut7jk3y
    @user-xu7ut7jk3y8 ай бұрын

    ወይ ባሪያዉ ቀልድህም ቁም ነገርም ስሲያምርብህ ትለያለይ። ይመችህ ዩኔ ብድሩን እሲኪመልስ እየጠበቅን ነው። 🎉

  • @destateferaa2626
    @destateferaa26268 ай бұрын

    Daaniye unken dena metak siwedik❤❤

  • @wjhwhejej8255
    @wjhwhejej82558 ай бұрын

    ባርችየ❤በርታ😂❤

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r8 ай бұрын

    ብራስኮ እንኳን ሰላም መጣህልኝ ወይ ዘድሮ አለ 😢😢😢😢😢😢 በቃ ህዝቤ ጨልሏል እረ እደው ፈጣሪ ልቦና ስጠን አይ አንቺ ሂዎት ስንቱን ጉድ ይዘሻል በየቤቱ 😢😢😢😢 ደሞ አያፍርም ምን ልሰራ መጣክ እዚ ስትለው ሻዎር ልወስድ መጥቼ ነው ይላል በቃ እውነት ተደብቃ ምቀር ነው ሚመስላቹ ሰው አያየንም ብላቹ የምታደርጉት አፀያፊ ነገር በያዳንዱ ነገር ሁሉ ፈጣሪ እያያቹ መሆኑን አትዘንጉ እህቴ ዋናው እውነቱን ማዎቅሽ ነው

  • @gnetgremew2226
    @gnetgremew22268 ай бұрын

    ጎበዝ ጨርቆሴ ስወድህ ጀግናነ ደፈር ነህ አቊረጥከቸው ግን😢😢😢😢

  • @user-rs8is4pe5o
    @user-rs8is4pe5o8 ай бұрын

    ይቱቡን ሁሉ ዙሬ ዙሬ ቅሌት አጥቸ ነበረ እግዚአብሔር ይሠጥህ የወሬ ጥማት ዲፍት ሣያረገኘ ደረሠህልኘ ይበልጥ ሱሪከን ከፍ ብታረግ እደት አረጌ አመሠግንህ ነበረ😂😂😂😂

  • @hayutube2065

    @hayutube2065

    8 ай бұрын

    😂😂😂

  • @zed9651

    @zed9651

    8 ай бұрын

    ቱ😂😂😂😂

  • @Munera-fj2jr

    @Munera-fj2jr

    8 ай бұрын

    ቱ😂😂😂

  • @zemzem8468

    @zemzem8468

    8 ай бұрын

    😃😃

  • @user-mh9hx3nv4f

    @user-mh9hx3nv4f

    8 ай бұрын

    ወይኔ😂😂😂😂😂😂😂😳😳😳🤭🤭

  • @rerf-wu5kr
    @rerf-wu5kr8 ай бұрын

    ዳኒዬዬዬዬ ስወድህ እኮ ጀግና ነህ 💕💕💞💞🥰🥰👍👍👍👍👍

  • @user-ui2th6kx5j
    @user-ui2th6kx5j8 ай бұрын

    ደንሸ።ስወድክህ❤❤❤❤

  • @yordibekele6990
    @yordibekele69908 ай бұрын

    ባርች ጀግና ወዳጄ

  • @user-ul9pw4un5m
    @user-ul9pw4un5m8 ай бұрын

    ዳኒ ሱሪህን ከፍ አርገህ ታጠቅ

  • @user-lc3wk7id5z
    @user-lc3wk7id5z7 ай бұрын

    የት አባቱ endze አይነት ሰውን endze ማውርደ new 😂😂😂😂👍👍👍👍

  • @asni4265
    @asni42658 ай бұрын

    ባርዬ ጀግናዬ በጣም ነው ስራዎችክን የማደንቀው ግን ሱሪክን ትንሽ ከፍ አድርገው ፋራ እንዳትለኝ ይሄ አለባበስ የግብረ ስዶም አለባበስ ነው

  • @senayetjima6450
    @senayetjima64508 ай бұрын

    በርታ

  • @user-vg6kn7nb2v
    @user-vg6kn7nb2v8 ай бұрын

    ይህለታሪክየማይጠቅምለምንእሰማለን እረ😭😭😭😭😭

  • @user-jc8jm1gq4j
    @user-jc8jm1gq4j8 ай бұрын

    እራስህእየጠበክበርታ❤❤❤

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu39858 ай бұрын

    ባረችየ ስወድህ እራስህ ጠብቅ አድናቂህ ነኝ በረ❤❤😢😢😢😢

  • @user-yemaryam
    @user-yemaryam8 ай бұрын

    😢😢too wusha newu danye min wust gebah❤❤ ere zendiro😢😢😢

  • @SamsungAs-py5rx
    @SamsungAs-py5rx7 ай бұрын

    ዳንዬ እንውድህል 💋💋

  • @sofiyabichu6221
    @sofiyabichu62218 ай бұрын

    አይዞሺ ማአርዬ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-rp7ez1ec8p
    @user-rp7ez1ec8p8 ай бұрын

    አለሀ.ኢነቲሽ.አፊየወ.ዪሲጠት.የርቢ

  • @ChjrHfif-fb9rc
    @ChjrHfif-fb9rc7 ай бұрын

    መጨረሸዉን አሰዪን

  • @yasmalblooshi6939
    @yasmalblooshi69398 ай бұрын

    አቤት የስንቱ ወንድ ገብቶ ወትዋል 😮😮😮 ዳቦሽ ዳቦሽ የሚለዉ ዘፈን ትዝ አለኝ

  • @user-kc8hg7ks5c
    @user-kc8hg7ks5c3 ай бұрын

    Alahmarate..hamene

  • @rabiaseid6918
    @rabiaseid69188 ай бұрын

    የኔወድም አረአድቀን ሱሪህ እዳይወልቅ ከፍአርገህታጠቅ በቀበቶ

  • @zabibakeder1542
    @zabibakeder15428 ай бұрын

    Daniye yemiwadih wandime ❤

  • @hayatyousof2305
    @hayatyousof23058 ай бұрын

    ይገርማል😢😢😢😢😢

  • @user-qc7br2rw7
    @user-qc7br2rw78 ай бұрын

    Igazadr yabark

  • @ethiopiaa4857
    @ethiopiaa48578 ай бұрын

    Barchiye❤

  • @eteneshAdemas
    @eteneshAdemas8 ай бұрын

    ይገርማል ተማኝ ሰዉ መጥፋቱ ሰዉን ትተዉታል ትንሽ እግዚአብሔር አይፈሩም

  • @obseeshow9855
    @obseeshow98558 ай бұрын

    Dani malkem saw ❤🙏

Келесі