ከጓደኛው መውለድዋ ሳያንስ የወለደችውን ልጅ ጥላበት ጠፋች። እኔ ምርመራ አልፈልግም ልጄ ነው አባት እያለቀሰ የውስጡን ዘረገፈው።

Ойын-сауық

ከጓደኛው መውለድዋ ሳያንስ የወለደችውን ልጅ ጥላበት ጠፋች። እኔ ምርመራ አልፈልግም ልጄ ነው አባት እያለቀሰ የውስጡን ዘረገፈው።

Пікірлер: 2 400

  • @user-ml4hf6oi4v
    @user-ml4hf6oi4v10 ай бұрын

    ማነው እንደኔ ስደት ምርር ያለው😢😢 በላይክ😢👍👍👍 አይዞህ ወድሜ😢

  • @dhebottudiinrabbbiiloveyou4365

    @dhebottudiinrabbbiiloveyou4365

    10 ай бұрын

    Wallahi 1 enengn ufffff ya ka sedat naja balan

  • @hiwotbrhana7405

    @hiwotbrhana7405

    10 ай бұрын

    እኔ😢

  • @Mimimimi-ql1pd

    @Mimimimi-ql1pd

    10 ай бұрын

    Ufffffff ene😢😢😢

  • @user-yj8bm3dv1f

    @user-yj8bm3dv1f

    10 ай бұрын

    እኔ ም

  • @yttyhg9284

    @yttyhg9284

    10 ай бұрын

    በሰዉ ህይወት መጫወት አይከብድም በስማም😢😢

  • @mahiletbizuayehugoshu1989
    @mahiletbizuayehugoshu198910 ай бұрын

    ወንድሜ አንተ ጋር በጣም ቅንነት አለ ሀቁን ልገርህ ልጁን መልስላቸውና የራስህን ህይወት መኖር ጀምር አንተም ገና ወጣት ነህ ነገ ከሳ የበለጠች ምስት አግብተህ ወልደህ ይህን ሁሉ ታርክ ትረሳለህ።

  • @user-rk5rn7vv5s

    @user-rk5rn7vv5s

    10 ай бұрын

    ተይጅ ከወለደ ያሳደገ ይበልጣል ስለዚህ ወልዶ ከጣለ ያሳደገ ለምን ልጁን ይጥላል ሀራም ምንአልባት ልጁ የያዘው ኸይር ነገር ይኖራል😭

  • @user-vs1pk1wx7h

    @user-vs1pk1wx7h

    10 ай бұрын

    የኔ ሀሳብ እራሱ ይህ ነው አላህ የተሻለ ይሰጠዋል እንዚህ ሰወቺ ግን መጨረሻቸው አይምርም

  • @user-nk5hf4fj4c

    @user-nk5hf4fj4c

    10 ай бұрын

    ደምሪኝ

  • @HanaHana-io3bq

    @HanaHana-io3bq

    10 ай бұрын

    ​@@user-rk5rn7vv5sኸረ ካደገ በኋላ ደሞ ልጃችንን ብለው ናላውን ሊያዞሩት ልጇን ለቤተሰቧ ቁጭ አርጎ የራሱን ሒወት መምራት ነው ያለበት!!

  • @htes4381

    @htes4381

    10 ай бұрын

    ​@@user-rk5rn7vv5sልክነሽ

  • @user-ez4kk3nj9c
    @user-ez4kk3nj9c9 ай бұрын

    ልጁን ለቤተሰቦቿ ስጥ ወንድሜ ነገ አባቴ ማለቱ አይቀርም አይዞህ በርታ እመብርሃን ታበርታህ ሂወት ይቀጥላል የተሻለ ነገር አዘጋጅቶልህ ነው እግዚአብሄር እውነቱ የወጣው የተባረከይ ፈጣሪም የምትፈራ አጋር ይስጥህ 💔😘😥😥

  • @zebebawendemagegn2809
    @zebebawendemagegn28099 ай бұрын

    የኔ ወንድም ወላሂ እኔ አልቻልኩም ወይኔ አስለቀሰኝ በአላህ ወንድሜ አንተ በጣም መልካም ሰው ነህ ልጁን አስመርምረህ ያንተ ካሎነ ለሷ ቤተሰብ ስጥና ሂወት ይቀጥላል አላህ ታማኝ የሆነችዋን ሴት አላህ ይስጥህ ልጁ እንኳን ላንተ ለኛ ለተመልካች አሳዛኝ የሚሳሳ ልጅ ነው ግን አላቅም ይከብዳል መልካምነትህ ሚደነቅ ነው እዳንተ አይነቱን ያብዛልን የኔ ወንድም ሲሳዝን በአላህ ኦፍ 😢😢😢😢😢

  • @danyakadir5131

    @danyakadir5131

    Ай бұрын

    Lebeteseboch mesetet new

  • @user-ll9gp2qs6j
    @user-ll9gp2qs6j10 ай бұрын

    የኔ ወንድም ልጁን አስመርምረህ ያንተ ካልሆነ ለቤተሰቦቿ ስጥና አንተም የራስህን ህይወት ቀጥል ህይወት ይቀጥላል ልጁ ሲያድግ ዞሮ አባቴ ማለቱ አይቀርም😢😢😢😢

  • @bafanamemehiru6442

    @bafanamemehiru6442

    9 ай бұрын

    እኳ

  • @genetbelete9303

    @genetbelete9303

    9 ай бұрын

    😢😢በትክክል 😢😢

  • @salamselamsetotaw-zi8ou

    @salamselamsetotaw-zi8ou

    9 ай бұрын

    ትክክል

  • @fatimanigus3261

    @fatimanigus3261

    9 ай бұрын

    በጣምገንበዚህሳአትመለይትይክብዳልክወለደያሳደገንወ

  • @Lesewe-hm2fe1sv9A

    @Lesewe-hm2fe1sv9A

    9 ай бұрын

    አወ ሲያድግ ትቶት ይሄዳል ወይ የሆነ ሠአት ይሠርቁታል እናትና አባቱ😢😢😢😢😢😢 ሥለዚህ ከሚጎዳ አሁኑ ሠቷት ሂወቱን ይምራ እራሡን አረጋግቶ

  • @user-uc9sn1cy7e
    @user-uc9sn1cy7e10 ай бұрын

    የኔ ወንድም ልጁ የኔ ነው እሚል ጥርጣሬ ካለህ አስመርምረውና ያንተ ካልሆነ ለናቱ ቤተሰቦች ሰጥተህ የራስህን ሂወት ኑር ቆፍጠን ነው ማለት ያለብህ በርታ ነገ ሌላ ቀን ነው እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን

  • @zeburaumer618

    @zeburaumer618

    10 ай бұрын

    ሳህትክክልአሀሳብነውአዴራግንእሂንመልከትአድረስወድምአዴራ

  • @bafanamemehiru6442

    @bafanamemehiru6442

    9 ай бұрын

    ልክነሸ ልጅ ከልሆነ አሰድጎ ብዙ ወለተ ከደረገ እና ጥሩ ቦታ ከደረሰ በኋላ ልጅ የኔ ነው ብሎ ከምወሰድ ቁሩጡን አወቆ ብያሰደግም ችግር የለም

  • @RitaRita-xh8li

    @RitaRita-xh8li

    9 ай бұрын

    ትክክለ

  • @genisaudi8109

    @genisaudi8109

    9 ай бұрын

    ልክ ነሽ ግን እንዴት አስቻላት ልጅን ያክል ጥሎ መጥፋት omg ይገርማል

  • @fatiya8477

    @fatiya8477

    9 ай бұрын

    እንዴ እፃኑ እኮ ትክክለኛ ወላጅ አባቱ በህይወት አለ ስለዚህ የዚህኛው ካልሆነ ያኛው አባት ነውና ልጅን ይረከባል😢እሷ ግን

  • @user-sd8zq2gc2j
    @user-sd8zq2gc2j9 ай бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭😭በጣም ይከብዳል እንዳንተ አይነት መልካም ልብ ያለው ወድ የመጀመሪያ አየው አመቤቴ ትጠብቅም ቅን ልብ ነው ያለህ አይዞህ ወድሜ

  • @avivagedamo1587
    @avivagedamo15879 ай бұрын

    የልጁን ስልክ በናትህ ላክልኝ ሰዎች እንላክለት ከስራኤል የሚመጡ ብዙ እንግዶች አሉ ወደስራ ቶሎ መመለስ አለበት የምትሉ ሁሉ ተባብረን ከችግሩ ይውጣ የምትሉ

  • @user-cr3yq9kr1o

    @user-cr3yq9kr1o

    8 ай бұрын

    ቁጥሩን እኔም እየፈለኩ ነበር 😢😢😢

  • @mahdermedu5230
    @mahdermedu523010 ай бұрын

    ማነው እንደኔ አብሮት ያለቀሰው ማርያምን 🥹🥹 በጣም መልካም ልብ ነው ያለው ፈጣሪ ያሳድግልክ

  • @user-km7xi3en8q

    @user-km7xi3en8q

    10 ай бұрын

    😢😢

  • @tgyoutube4452

    @tgyoutube4452

    10 ай бұрын

    😢😢

  • @baniaychu7478

    @baniaychu7478

    10 ай бұрын

    😢😢

  • @mrvip2706

    @mrvip2706

    10 ай бұрын

    😢😢😢

  • @user-gj1ey6su6e

    @user-gj1ey6su6e

    10 ай бұрын

    😢😢

  • @mahdermedu5230
    @mahdermedu523010 ай бұрын

    የ ዚ ልጅ ፕሮግራም አድናቂዋች👍👍እመብርህን ከ እንደዚ መከራ ታውጣን በስደት የምንኖር እህቶቼ ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላምዋ ተመልሶ ከቤተሰቦቻችን ጋር በሰላም ፈጣሪ ያገናኘን🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @mohmmedhera6453

    @mohmmedhera6453

    10 ай бұрын

    አሚንን

  • @user-yn3lp4xe3j

    @user-yn3lp4xe3j

    9 ай бұрын

    አሜን እማ❤❤❤

  • @amaamm-oi6de

    @amaamm-oi6de

    9 ай бұрын

    አይዞህወድማችን

  • @mekdeswasse895
    @mekdeswasse8959 ай бұрын

    ወይኔ የኔ አባት አጀቴን በላህው እሚክድ ይካዳት መርዝ ላንተግን እምታምናት ድንግል ማርያም የተሻለህይወት ትስጥህ ወንድሜ

  • @amsalwrkmlu6374
    @amsalwrkmlu63749 ай бұрын

    እረ ወድሜ ለናቱ ቤተሰብ ስጥ እናየራስህን ሂወት ኑር ምናይነት ጊዜነው አይዞህ 😢😢

  • @assajod5093
    @assajod509310 ай бұрын

    አታልቅስ ራስህን ጠብቅ አንተ ደህና ከሆክ ሁሉም ያልፋል

  • @SublaTube
    @SublaTube10 ай бұрын

    ማነዉ እንደእኔ በጣም ያዘነዉም የተናደደዉ ወንድሜ አይዞህ ፈጣሪ መልካም ትዳር ይስጥህ የሚትሉ በላይክ አሳዩን👌👌👌

  • @tiziraymra3979
    @tiziraymra39799 ай бұрын

    አይዞህ ወንድሜ አታልቅስ በዚች ምድር ስንኖር ብዙ ያልታሰቡ ፈተናወች ያጋጥሙናል ጠካራ ሁን ፈጣሪ ለነሱም የሰራቸዉን ይሰጣቸዋል አንተንም የየዋህ አምላክ ጥሎ አይጥልህም😊😘

  • @zenitube4006
    @zenitube40069 ай бұрын

    ሰላም ወንድሜ ልጁ ለቤተሰቦቿ መስጠተት ነዉ በመጨረሻ ልጃቸዉ ነዉ አንተ መስዋአት መክፈል የለብህም አፈላልገህ ልጇን ስጣት እፍረት የሌላት አሁን ደግሞ አብራ መጥፋቷ በጥፋት ላይ ጥፋት አንተ ግን ድንቅ ሰዉ ነህ ❤

  • @hafioumer8184
    @hafioumer818410 ай бұрын

    ልጁን ላባቱ ሥጠዉ ወዲሜ የወደፊቹ ጉዳት ይብሣል

  • @fatma6629

    @fatma6629

    10 ай бұрын

    ትክክል

  • @bafanamemehiru6442

    @bafanamemehiru6442

    9 ай бұрын

    100% አይቀሬ ነው አሁን ብከፍውም ለጊዜው ነው እንጂ እንደ ብሃላ በብዙ አይጎዳም

  • @mamibabi6805
    @mamibabi680510 ай бұрын

    ያሳዝናል😥😥😥😥የልጁ ይመርመር እንጂ አሁን ቃልአብ ልጄ ነው ቢልም ስያድግ ልጁ ኢፍሬም ከሆነ አባቱ ወደ እሱ መሄዱ አይቀርም እና ምርመራ ያድርግ እግዚአብሔር ይርዳህ አባቴ🙏😥

  • @user-zy8bt6tm2e

    @user-zy8bt6tm2e

    10 ай бұрын

    ትክክል

  • @sofiyamohammed2184

    @sofiyamohammed2184

    9 ай бұрын

    ትክክል ወአላህ

  • @marakilove1916

    @marakilove1916

    9 ай бұрын

    Memeremer ayasfelegem ...negerewtal eko

  • @mamibabi6805

    @mamibabi6805

    9 ай бұрын

    @@marakilove1916 እና በኃላ የባሰ ነው የሚሆኖው ልጁ ካደገ 🙏

  • @herantube1049
    @herantube10498 ай бұрын

    ማልቀስ ማቆም አቃተኝ የእጇን ይስጣት ይህች ልክስክስ ውሻ ወንድሜ እግዚአብሔር አንተን በደስታ ይክስሃል አይዞህ!

  • @seniya3620
    @seniya36209 ай бұрын

    በጣም ቅን ልብ ነው ያለው የኔ ጀግና አይዞህ ሁሉም ነገር አላህ ያስተካክልልሀል አብሽር ዱአ እናድርግለት ሁላችንም 😢

  • @user-qk2sl4ss1t
    @user-qk2sl4ss1t10 ай бұрын

    ትንሽ ብሪ ለልጁ ይሰጠው ስረ ዬለውም ብሪ ዬለውነ ምትሉ ለይክ 😢😢

  • @user-qp8gv7vw5g

    @user-qp8gv7vw5g

    10 ай бұрын

    Bexam new yemisezanew wedane ayizoke😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-wz9me5qs2j

    @user-wz9me5qs2j

    9 ай бұрын

    ልጁ ተጋድመው ለወለዱ ወላጆች ይስጣቸው እና ሰርቶ ይብላ

  • @user-qk2sl4ss1t

    @user-qk2sl4ss1t

    9 ай бұрын

    @@user-wz9me5qs2j አው ልጁን አበቱነ እነት ታብዬው ይውሰዱ የን ድቀለ የሰድገል

  • @user-wz9me5qs2j

    @user-wz9me5qs2j

    9 ай бұрын

    @@user-qk2sl4ss1t ኣዎ ሲያድግ ኣባቱን መፈለግ ኣይቀርም በጥዋቱ ለወለዱት ውሽማዎች ይስጥ እና ቆፍጠን ብሎ ሰርቶ ኣግብቶ ወልዶ ማሳየት ነዋ።

  • @mesi2112
    @mesi211210 ай бұрын

    የእውነት ልብ ይሰብራል እፍፍፍ ወንድሜ አይዙክ እግዚአብሔር ሁሉን ነገር የሚያደርገው በምክንያት ነው ፍጣሪ ህፃኑን ያሳድግልህ

  • @user-kr5gv2hz6y
    @user-kr5gv2hz6y9 ай бұрын

    አይዞህ ወንድማችን እግዚአብሔር ይርዳህ ። ደግነት ጥሎ አይጥልህም ቀጥልበት አይዞህ።ልጅ ፀጋ ነው ።ይህ ደግሞ ልዩ ነው ። ቀጣይ ከምትወልዳቸው በላይ ሊያገለግልህ ይችላል ።

  • @user-uw7em7vp9h
    @user-uw7em7vp9h9 ай бұрын

    እጅግ በጣም ያማል 😭😭😭 አይዞህ ወንድሜ ጠንከር በል ገና ብዙ ነገር ይጠብቅሃል ገና ልጅ ነህ 🥺 ልጁን ስጣት እና አንተ የ እራስህን ስራ ህይወት ምራ ጥሩ ሴት ልክ እንዳንተ መልካም የሆነች ሚስት ይስጥ 🙏

  • @user-he1xx3lw9m
    @user-he1xx3lw9m10 ай бұрын

    በሰደት ያላችሁ እህቶቸ ፈጣሪ መልካም ትዳር እና የረፍት እንጃራ ይስጠን አሜን😢😘 አይዛህ የኔ ጌታ ወንድሜ አይዛህ እንበለው👍

  • @user-os5jb5zi5w
    @user-os5jb5zi5w10 ай бұрын

    ልጂል ለጓደኛህ ቤተሰቦቺ ሠተህ አተም የራስህን ይወት ኑር ለጓደኛህ ቤተሰቦቺ እስተማስረጃው ስጣቸው ወይም ለሷ ቤተሰቦቺ ስጠው ልጁን

  • @yalem2598
    @yalem25989 ай бұрын

    በእውነት በጣም ይከብዳል ልጁ ያሳዝናል ልጅቱ ባለየ ነሽ ከተሳሳትሽ በግልጽ መናገር ነበረብሽ ከመሳሳትሽ በላይ ለልጁ እውነቱን ደብቀሽ በዚህ ሁኔታ መስማቱ ይጎዳል

  • @benteslam7215
    @benteslam72159 ай бұрын

    የኔ ወንድም ልጁ የሰው ነው የራስህን ህይወት ጀምር አላህ የተሻለ ነገር አስቦልህ ነው አብሽር

  • @yegletubetube1869
    @yegletubetube186910 ай бұрын

    የምር መጥፎ ሴት ናት ልጅ እዳልሆነ እያወቀች ያብራኳን ክፋይ ጥላ መጥፋት 😢😢😢እግዚኦ ወድም አይዞህ በርታ

  • @belenibab9120
    @belenibab91209 ай бұрын

    ወንድ ልጅ ቆፍጠን ሲል ነው ደስ የሚለው ድጋሚ ሌላ ልጅ ከጓደኛው እንዲጨመርልህ ነው የምትፈልገው ልጅቷ ለአንተ ፍቅር የላትም የሚሻልህ ጨክነህ የሰው ልጅ ነው ስጥ ለቤተሰቦቿ ሌላ ህይወት ጀምር ጌታ ይረዳሃል አይዞህ

  • @user-yc1jk5lr6z

    @user-yc1jk5lr6z

    9 ай бұрын

    በትክክል ሴትም ትሁን ወንድ ቆፍጠን ማለት አለበት የምን መለማመጥ ነው በላይፉ መቀለድ አማረው የምትወደው ቢሆን ከሌላ አትጋደምም ነበር ባላ እያለ ድረድግ

  • @helayetata5637
    @helayetata56379 ай бұрын

    ወንድሜ ከወለደ ያሳደገ ይበልጣል አይዞህ ፈጣሪ እንባህን ያብስልህ ልክ ነዉ በጣም ያማል ግን የሆነዉን መቀየር አይቻልምና ያልፋል በማል እራስህን ጠንካራ አድርግ😢❤ ወንድማችን ላደረክለት መልካም ነገር ፈጣሪ ይክፈልህ በስራችሁ ቀጥሉበት መጪዉ 2016 የሰላም የጤና መልካም ነገር የምንሰማበት ያድርግልን እኛንም በሰላም ላገራችን ያብቃን አሜን🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻❤❤❤

  • @sofya9565
    @sofya95659 ай бұрын

    ወዶች የመዳም ታክሲውቹን አግቡ እነሡ ታማኞች ናቸው ለቤታቸው ታታሪ ለባላቸው ታዛዥ ለሥራ ጀግና

  • @bettybetty1665
    @bettybetty166510 ай бұрын

    አይዞህ ለበጎ ነው ወንድሜ😢😢❤

  • @user-lc6nk3ty2d
    @user-lc6nk3ty2d10 ай бұрын

    እኔስ የኑጥንህዝቦች አላህ እዳጠፋቼው እኛንም በዝሙት መሬትን ገልብጦ እዳያጠፋን ፈራሁ

  • @glad5038

    @glad5038

    10 ай бұрын

    ያጥፋን ይገባናል

  • @medujemal2981

    @medujemal2981

    10 ай бұрын

    😢አላህ ይጠብቀን ወላሂ የሚያስፈራ ዘመን ነው

  • @fatma6629

    @fatma6629

    10 ай бұрын

    የሉጥ በሚለው ይስተካከል

  • @user-zz1uf6lr4b

    @user-zz1uf6lr4b

    10 ай бұрын

    እርወላሂ እኔምእያልኩነው

  • @sadaaaliali4479

    @sadaaaliali4479

    10 ай бұрын

    😢😢😢😢

  • @teklubirru5780
    @teklubirru57802 ай бұрын

    ወንድሜ ልጁ ያንተ ካልሆነ ጨክነህ ለወላጆቹ አስረክብ ነገም ከዚህ በባሰ ትጎዳለህ እነሱ ባንተ ላይ በሰሩብህ ብድራታቸው ይከፈላቸዋል ፤ አይዞህ በርታ ጨከን በል። የነሱንም ጉዳይ ለእግዚአብሔር አሳልፈህ በመስጠት ዝም በል ስለ አንተ እግዚአብሔር እራሱ ይዋጋልሀል።

  • @fikerfekadu
    @fikerfekadu9 ай бұрын

    ወንድሜ ልጁን አስመርምረህ ያንተ ልጅ ካልሆነ ልጁን መልሰኽላቸው የራስህን ህይወት ኑር ባይ ነኝ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን!

  • @hayatmohamed8193
    @hayatmohamed819310 ай бұрын

    የባለፈው ልጅ ነው 😢😢😢 ከባድ ነው ልጁ ያንተ አይደለም ማለት ደሞ ጥላው ሄደች በስህተት ላይ ስህተት አትስሪ ለልጅሽ ተመለሽ😢

  • @bafanamemehiru6442

    @bafanamemehiru6442

    9 ай бұрын

    ገደል ትግባ እቺ ሸርሙጣ ለምን ልጅን ይዞ አትጣፍም ነበረ

  • @zainasied615

    @zainasied615

    9 ай бұрын

    እውነት አይቀናሺም እደዚህ እያለቀሰብሺ በዛላይ ይህን የመሰለ ህፆንልጁ ጥለሺ አይመችሺ ልክስክስ

  • @AskaleMamo-zq2mx
    @AskaleMamo-zq2mx9 ай бұрын

    ወንድሜ በርግጠኝነት ልጅህ ካልሆነ ለናቱ ቤተሰብ ስጥ የራስህን ህይወት ኑር እነሱን ተዋቸው እግዚአብሔር የራስህን ልጅ ይሰጥሀል

  • @fikirselemtube8992
    @fikirselemtube89929 ай бұрын

    ወንድሜ አንተ በጣም እድለኛ ነህ አላህ ለአንተ አዝኖ ነው ያገለጠልህ ባይሆንማ ኖሮ በህይወትህ ላይ እያተጨወቱብህ ይኖሩ ነበር በጊዜ በማወቅህ አላህን አመስግን አይዞን ወንድሜ

  • @user-nw4wh9bv5b
    @user-nw4wh9bv5b9 ай бұрын

    በጣም ደግ ሰው ነክ በጣም ከባድ ፈተና ነው ያጋጠመክ ቢሆንም እውነታውን አምነክ መቀበል ልጅን DHN ማስመርመር የግድ ነው ምክንይቱም እውነታውን ማወቅ አለብህ የምርመራው ውጤት ያንተ እደሚሆን እንመኛለን ይህ የማድረግ ግዴታህ ነው

  • @samiwalii8962
    @samiwalii896210 ай бұрын

    ማነው እንዴኔ በጉጉት እሚጠብቅ ይህን ፖሮግራም❤ በርቱ ጥሩ ስራ ነው የስንትን ህይወት ታደጋቹ ሳይረፍድ😢ግን በጣም ከባድ ነው ልጄ ብሎ አምኖ እዬኖረ ይህ ነገር ሲፈጠር ይከብዳል ልብ ይሰብራል😢

  • @Sara_Jesus
    @Sara_Jesus10 ай бұрын

    ልብ ይሰብራል በእውነት ፈጣሪ ይርዳክ ወንድሜ😢💔😭

  • @user-dw9yt3ls2l
    @user-dw9yt3ls2l9 ай бұрын

    በእውነት የወንድ ልጅ እባ ይደርሳል ይቅር በራስሽ ጥፋት ሲልሽ ካልተመለሽ እመኝኝ የማትወጭው መከራ ውስጥ ነው የምትገቢው አደራ አስቢበት ብትረዱት ይህ ይቱብ መርዳት አለብህ ወንድሜ እርዱት በደንብ መረዳት አለበት ጠንክር የእውነት ክርስቲያን ነህ የይቅርታ ሰው ነህ ተባረክ

  • @haymanottesfaye3119
    @haymanottesfaye31199 ай бұрын

    ልቡን ሰለምታውቅ ነው ልጁን ጥላበት የሄደችው ሁለት በደል በጣም ይገረማል እግዚአብሔር ይረዳህ ሰለ ሁሉም ነገር

  • @user-eh2wn7ve4l
    @user-eh2wn7ve4l10 ай бұрын

    አይ የመጨረሻው ዘመን ሰው የዉሸት ማኖር እና መኖር የቀለለበት ዘመን ፈሪሃ አምላክ የጠፋበት ዘመን አይዞህ ወንድሜ ።

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra588810 ай бұрын

    ልቧም እግሮም ነው የሄደው እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ እንባህን ድንግል ማሪያም ታብስልህ ሌላ ምን እላለሁ 🙏🤲🙏 እግዚአብሔር ብድሩን ይክፈልሽ እውነት የዚህ መልካም ሰው እንባ የት ያደርስሽ ይሆን ልጅ ጥለሽበት ትሄጂ በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ውይ ውይ ልቤ ደማ

  • @natanem8865
    @natanem88659 ай бұрын

    የ እውነት በፃም ከባድ ነውየቀር የማይባል ጉዳይ ቢሆነም ገን ለ ልጁ ሲል የቀር አላት አይዞክ ወድሜ 🥰

  • @user-gc8xz5iu8f
    @user-gc8xz5iu8f9 ай бұрын

    ወድሜ የዛሬውቀን እጂ የነጌውን ቀን ማን ያቃል ልጁ የራስህ ካልሆን የቤተሰቦቻ ስጣቸው የከብዳል ሂወትህ ምራ አይዛህ ፈጣሪ ይርዳህ

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o10 ай бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢ምን አይነት ጭካኔ ነው 😢😢እግዚአብሔር ልብ ይስጥሽ ቱ አይዞህ ወንድማችን ሁሉም ለበጎ ነው በጣም ያሳዝናል ቱ 😢😢😢

  • @MedryeNegssye
    @MedryeNegssye10 ай бұрын

    አቤት እግዚኦ ሰህተታቸው ሳያንስ ተያይዘው መጥፈት የግፍ ግፍ ሀጤያታችን በዝቶ ሀገራችን በደም ታጠበች

  • @user-qe4eh3qv7m
    @user-qe4eh3qv7m9 ай бұрын

    አይዞህ ወንድሜ በርታ ልጁን ለቤተሰቦቹዋ ስጥ ቤተሰቦቹዋ ጋር መምጣቱዋ አይቀርም ጠንከር በል እፍፍ እስከዛ ልጅን እኔ ጋር ያምጣው ልያዝለት ሲያሳዛ በማርያም የተማጸንክባት እመቤቴ ትርዳህ

  • @elizabethasmamaw5304
    @elizabethasmamaw53049 ай бұрын

    አዎ መወለድ ቋንቋ ነዉ እ/ር አንተን በበረከት ይጎበኘሀል አሳድገዉ ነገር ሁሉ ለበጎ ነዉ ታያለህ ወደከፍታ ትሄዳለህ ለምን ብትል ቅን ነህ ተባረክ

  • @tgegisttgegist1238
    @tgegisttgegist123810 ай бұрын

    ወድሜ በመጀመርያ ልጂን ለቤተሰቦቿ ሰጥ እደዚህ አይነት ይቅርብህ ሆ ድቃላ ልታሳድግ ነወ ያኛዉም ልጂ አተም ልጂ ሆይ አሰመርምሩ ና ቁርጥህን እወቅ እጂ አሁን ልጂ ነወ ብትል ሲድግ በሂዱ አይቀርም 😢😢😢

  • @bafanamemehiru6442

    @bafanamemehiru6442

    9 ай бұрын

    ያኔ እንዶም በጣም ይጎዳል ከአሁኑኑ አንድ እርምጃ ከልወሰደ

  • @user-kq7tg2uc1z

    @user-kq7tg2uc1z

    9 ай бұрын

    ሳህ የሚገርመው ደሞ ልጃቸውን አስይዘው እነሱ አድስ ሂወት ሊጀምሩ መሆኑ

  • @sishaia6875
    @sishaia687510 ай бұрын

    አህ የስራቸውን ይስጣቸው ባሌጌ ጓደኛ እና ሚስት እዴት እዳአሳዘነኝ ባልየው መድሐኒአለም ይፍረድባቹው እና አተም የራስህ ያልሆነ ልጅ አታሳድግ አጉል ነው ያልወለድከው ልጅ ያሸራትታን መጨረሻ ላይ እና ፍታት ልጁን ለናቱን በተሰብ ስጥ አጉልነው😢😢😢

  • @user-ms7nk2uj3r
    @user-ms7nk2uj3r2 күн бұрын

    አይዞህ አታልቅስ በግዜ ማወቅህ ጥሩ ነዉ የተሻለች ሚስት ይሰጥሀል ልጁን የሳ ቤተሰብ መልስላቸዉ አሳድገህ ወደፊት ልጄ ብሎ ይመጣል

  • @BirhaneAssafa-ro6bo
    @BirhaneAssafa-ro6bo10 ай бұрын

    በፈቅር እንደመከዳት ከባዲ የለም 😢😢😢 ዘመዲ ቢሞት ተሠው ጋር አልቅሶ በሂደት ይረሳል በፈቅር በጓደኛ በትዳር የመጣ ግን እሥከምንሞት ቁሥሉ አይለቅም 😢😢😢😢

  • @user-ft9no6co4d
    @user-ft9no6co4d10 ай бұрын

    ወንድሜ ልጁን አስመርምረው ምክንያቱም የራስህን ሂወት መጀመር አለብህ ብታሳድገውም ነገ የኔ ልጅ ነው ብሎ ሌላ ነገር ውስጥ መግባት ይሆናል❤❤

  • @SandraKeil-cj7sc
    @SandraKeil-cj7sc9 ай бұрын

    የኔ ወንድም ኣንተ ላይ የደረሰው በጣም ያሳዝና ኣንተ በርታ እና ለቀጣይም ሁኔታው በጣም ያሳዝናል ኣንተ ግን ጠንከር በል ላንተም እረፍት የሚሰጥ ነገር ግን ልጁ ዲኤንኤን ኣስመርምረህ እዝጋብሄር ፈቅዶ ልጁ ያንተ ከሆነ ጥሩ ካልሆነም ሁሉም የፈጣሪ ነው ፈጣሪ የሰጠህን ተቀብለህ ልጁ ለነሱ ሰጥተህ ኣንተ ኣዲስ ሂወት መጀመር ኣለብህ ይህ በጣም ከባድ ነው ላንተ ይሁን እንጂ ውሎ ኣድሮ ማራጋገጡ ኣይቀርም ስለዚ ኣሁን ተጎድተህ ሰለማዊ ሂወትህን ማስቀጠል ነው የሚያስፈልግህ ብየ ኣምናሉ ይህ የኔ ሃሳብ ነው tesfit t

  • @JawsawFano-eh4zt
    @JawsawFano-eh4zt8 ай бұрын

    ይገርማል በጣም ጥሩ ልጅ ነው የሰው ልጅ እንደዚህ ተንከባክቦ መያዙ::

  • @zainabyzz
    @zainabyzz10 ай бұрын

    ወይኔ ወላሂ እየጠበኩ ነበር በጣም ነው ልብ የሚሰብር ፅናቱን ይስጥህ ወድሜ ከባድ ነው እንኳን በጊዜ አወቅክ ከዚህ በላይ ቢቆይ ጎደኛህም እሶም በላይፍህ ይጫወትብህ ነበር አሁን እኔ ምለው ልጂ ያላቹህ ሁሉ ዲኤን አስመርምሩ

  • @tigraymymather7597
    @tigraymymather759710 ай бұрын

    ልብ የሚነካ ነገር ነው የገጠመው ምስኪን እግዚኣብሄር ያበርታህ

  • @yeheuotesrga1494
    @yeheuotesrga14949 ай бұрын

    ምነይነት ጥሩ ልብነው ያለው በአላህ ቃላት አጣሁልህ የአመቱ ምርጥ ባል አላህ እረጂም እድሜ ይሥጥህ

  • @Rehmah_
    @Rehmah_9 ай бұрын

    ወንድሜ በእርግጥ ነገሩ ያናድዳል አንተ ገን ጠንከር በል እና አስመርምረህ ያንተ ካልሆነ ልጁን ስጥና ፈጣሪ ይክስሀል

  • @mymunahussen1263
    @mymunahussen126310 ай бұрын

    ያአላህ የዛሬውስ ከባድ ነው ምናለ የሁላችንም ሀይማኖት ዝሙትን ይጠላል በእስልምና ደግሞ አትቅረቡ ብቻ ሳይሆን ወደዛ የሚያስኬደውንም ነገር እራቁ ነው የሚለን ጌታችን አሏህ ሱበሀነወታአላ ምናለ ታማኝ ብትሆኑ አኡዙቢሏህ

  • @alemyemodeshlijtube19
    @alemyemodeshlijtube199 ай бұрын

    ቃለአብ የኔ ወንድም እግዚአብሔር ካንተ ይሁን አሁንም እንኳን ጓደኛውን አቆላምጦነዉ ሚጠራዉ ጅግና አባት😢

  • @tiglove6861
    @tiglove68619 ай бұрын

    የኔ ወንድም በጣም መልካም ሰው ነህ አንተ ይሄ ላንተ አይገባም ድኤንኤ አስመርምረህ ያንተ ካልሆነ ለቤተሰቦቿ ስጥ ምክንያቱም ያልወለድኩት ልጅ አባባ ቢለኝ አፌን ዳባ ዳባ አለኝ ብሏል ያገሬ ሰው በዚህ ዘመን ከባድ ነው ምክንያቱም የማደጎ ልጅ ማሳደግ ይቀላል አባቱን እያወቅክ ሲያድግ መሄዱ አይቀርም ምክንያቱም በጣም ጨካኝ ናት እናቱ በጣም ታሳፍራለች

  • @mshoua3399
    @mshoua33999 ай бұрын

    ልጅቱን ለእነሱው ይስጥና የራሱን ኑሩ ይኑር ምክንያቱም ነገ አባቱን ፈልጎ ይሄዳል እና ስራ እዲጀምር እርዳው 😢

  • @user-pi2jp7ug9p
    @user-pi2jp7ug9p10 ай бұрын

    እባክ የስነ ልቦና ሀኪም ውሰደው ጓርጉርህ ጉርጉር ችግር እደፈጠርክ #ውሰደው #ስነልቦና ሀኪሞች መቀበል እድችል በህይወት ጓዳና ያለነው ውሰደው እባክ 😭😭😭

  • @hautymola2358

    @hautymola2358

    10 ай бұрын

    አዎ እውነት ነው መሄድ አለበት

  • @FiiffuFiig

    @FiiffuFiig

    10 ай бұрын

    የተርገመሰውአሁንምንአገኘህአጣላህና

  • @fatamatydy833

    @fatamatydy833

    10 ай бұрын

    @@FiiffuFiig እዉነቱን እኮ ነዉ ያወጣዉ

  • @user-mj5ee5zv6c

    @user-mj5ee5zv6c

    10 ай бұрын

    የውሸት ሂወት ከሚኖር ማወቁ መልካም ነው

  • @beyxo

    @beyxo

    10 ай бұрын

    ​@@fatamatydy833😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-cb8ws5gv8h
    @user-cb8ws5gv8h10 ай бұрын

    ኡፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢 አቤት ሴቶች ምን አይት ጭካ ቢኖራችሁ ነዉ አይዞህ የኔ ወንድም አላህ መልካሙን ሁሉ ላተ ይስጥህ

  • @zabebaa1065

    @zabebaa1065

    10 ай бұрын

    እራ የነንተ የስራ ውጤት ነው ምን ሴቶች ትለላህ (ሽ ) ጓደኛ ተብዬው እውነትኛ ጓድኛ ብሆን እንዲህ አይሆንም. ሴቷ ብቻዋን አልወለደቹ

  • @Oppoa37-ef9ku

    @Oppoa37-ef9ku

    9 ай бұрын

    አይዞክ

  • @user-cb8ws5gv8h

    @user-cb8ws5gv8h

    9 ай бұрын

    @@zabebaa1065 እስኪ ንገሪኝ አንች ካልፈለግሽ ማን ያስገድድሻል ዉላሂ ቢጠይቅሽ እኳ ጓደኛዉ ባልሽን ከዚህ ጓደኛህ እራቅ ጡሩ አይደለም ብለሽ ባልሽን መምከር ትችያለሽ ለማንኛዉም እንዳችዉ ሴትናኝ😎😎😎

  • @user-rz6es1od2z
    @user-rz6es1od2z9 ай бұрын

    እመብርሃ፡ትጠብቅክ/አይዞክ፡ላንተ፡ታድርግል፡ልጁን እመብረሃን፡ንድሜ

  • @user-si3kh9wp6e
    @user-si3kh9wp6e9 ай бұрын

    የምር መልካም ሰዉ ነህ አላህ ልብህን የምትጠግንልህ ምርጥ ሚሥት ይስጥህ ያረብ

  • @genetayele3589
    @genetayele35899 ай бұрын

    ወንድሜ ህይወት ይቀጥላል ሰው በሞት እንኳን ተለይቶ ህይወት ይቀጥላል አባትነት እምነት ነዉ እናትህ እውነት ነዉ ያንተ አለመሆኑን ካረጋገጠችልህ ልጁን መልስ ለራሷ አንተ እንደገና የራስህን ህይወት ኑሩ የማያልፍ የለም ያልፍና ትረሳዋለ

  • @romangina5121
    @romangina512110 ай бұрын

    አባቴ አትሸወድ ካአደገ በሆላ አባቱጋር መሄድ ሰለማይቀር ወድሜ አሁኑኑ በጌዜ ጨከን ብለህ እውነቱን ተቀአበል አባቴ ይከብዳል ግን ነገሰ ይሄልጅ ሴያድግ አይቀርልህም አባቴ አትልፈ በርተአት ብለህ እውነቱን ተቀበል አባቴ የሰውልጅ የሰውነው ካሁኑ ተወጣው አበሠቴ 😢😢😢

  • @fanotube6056
    @fanotube60568 ай бұрын

    በርታ ወድሜ አይዞህ ያተ የሆነውንይሰጥሀል አብሽር ኡፉ ምናለ ሳይወለድ ብነግረው ኡፉ አይዞህ ይችንኮመትያነበባችሁ ሁሉ ለሀቅ ለእውነት ያኑራችሁ

  • @mehritlovemehritlove5028
    @mehritlovemehritlove50289 ай бұрын

    አይዞህ በምትወደው ጓደኛ አምና ከጋበሃት ምስትህ የተከደ ሰው ያማል እግዚአብሔር ልብህን ይጠግን

  • @user-rp3em1kj5u
    @user-rp3em1kj5u10 ай бұрын

    አይክፋታችን ምንኣይነት ሰውናት ወንድሜ በኣሁኑ ማስመርመር ይሻልሃል የራስህ ያልሆነ ልጅ ኣታሳድግ ስያድግ ጥሎህ ይሄዳል ስጣቸው ለቤተሰቡና የራስህ ሂወት ጀምረህ ዉለድ ፈጣሪ ይግዝህ ልጁ ይመርመር ምትሉ👍👍👍👍👍😢😢

  • @netanetadane1193

    @netanetadane1193

    10 ай бұрын

    አዉን የስዉ ልጅ የስዉ ነዉ አርፍደም እናሁሉም ነገር መምክንያትነዉ ሚሆነዉ አንተንም እግዚያቤር የራስክን ሂወት ጀመርክ በመንታ ልጆች ይጎብኝክ

  • @sishaia6875

    @sishaia6875

    10 ай бұрын

    ትክክል ያስመርምር የሱ ያልሆነ ልጅ አያስፈልግም

  • @lensami2970

    @lensami2970

    10 ай бұрын

    To kilikl

  • @user-ft9no6co4d

    @user-ft9no6co4d

    10 ай бұрын

    Tekkl😢

  • @baniaychu7478
    @baniaychu747810 ай бұрын

    የኔ ጌታ እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢 አይዞህ ሁሉም ለበጎ ነው እማምላክ ልጅህ ታድርግልህ❤😢

  • @tarikayenw4940
    @tarikayenw49409 ай бұрын

    ወነድሜ አንተ ፈርሀ እግዚያብሔር የለህ ወጣት ነህ ልጁ ካተጋ ቢሆን እሷ ግን ብትመለስም ታማኝ ምትሆን አይመስለኘም አይዞክ የተሻለነገር ይግጠምህ አስለቀስክኘ የምር

  • @selamsisay3243
    @selamsisay32439 ай бұрын

    አንተ እውነት ልዩ ሰው ነህ ተባረክ

  • @Mes355
    @Mes35510 ай бұрын

    😢😢😢እፍፍፍ ያማል አረ ሴቶች አንዳንዴ ግፍ አትስሩ እውነተኛ ፍቅር ግፍ አለ ምስኪን

  • @sadahussen620
    @sadahussen62010 ай бұрын

    በጣም ከባድ ነው አብሽር ያልፋል ብዙ ግዜ በጣም ከሚታመን ነው ብዙ ጉድ አለ ግን ልጇን ትታመሄድ የለባትም ዲኤን ኤ ምርመራ ቸክ አረጉ

  • @eyobeliyuzekarias2919
    @eyobeliyuzekarias29199 ай бұрын

    እኔም የምለህ ወንድሜ ልጁ ካደገ ቡሀላ አባቴ የጋ አባቴ ማለቱ አይቀርም እና ለልጁ ቤተሰብ መልሰው እና አንተ ሌላ ሚስት አግብተህ የራስህን ህይወት ኑር ተበዳይ ነህ እና እግዛብሄር ከተበደሉት ጋር ነውና በእጥፍ ይክስሀል በሰው ነገር አትድከም

  • @heluyoutube4089
    @heluyoutube40899 ай бұрын

    ይሄ ልጅ በጣም ጥሩ ልጅ ነው እግዚአብሔር ካንተ የሆን እግዚአብሔር ያንተ ደግነት ያያል ፍጣሪ እደሰው አይደለም አይዛህ

  • @emuethiopia2327
    @emuethiopia232710 ай бұрын

    ጠከር በል ወንድማችን አይዞህ ያልፋል ንጹህ ልብ ነው ያለህ ፈጣሪ ይርዳህ

  • @mawaysh
    @mawaysh9 ай бұрын

    በቃ እራሷ አምናለች እኮ ያተ እዳልሆነ ስለዚህ አስመርምርና ለቤተሰቦቿ ስጥና ህይወትህን ምራ ምክንያቱም ልጁ ሴድግ ወደወለደው አባቱ መሔዱ አይቀሩም ስለዚህ በጊዜ ወደራስህ መመለስ ነው ወንድሜ የጇን ይስጣት ባለጌ ናት😢😢😢

  • @user-rf5ou3eq1s

    @user-rf5ou3eq1s

    9 ай бұрын

    Kuterun yemtake kehon ngergn yeftgin

  • @Mohamed-bt1ko
    @Mohamed-bt1ko9 ай бұрын

    ኣይዘክ ወንድሜ እፍ ሃነራችን ሰላም ብቻ ሳይሆን ሁሉ ነገርነዉ የጠፋባት😢😢😢😢😢😢

  • @azebasefa6037
    @azebasefa60379 ай бұрын

    ምን ብየ ልኮምት በጣም ያሳዝናል ማን ይሆን የሚታመነው በዝህ ሰአት ይከብዳል አንተ በርታ ሂውት ይቀጥላል

  • @uaeuar8642
    @uaeuar864210 ай бұрын

    አይዞክ ከባድ ነው እግዚያብሔር ያበርታክ ለምክንያት ነው እውነቱን እንድታውቅ የሆነው እግዚያብሔር ሁሌም ከእውነተኞች ጋር ነው የሚያሳዝነው ህፃኑ ነው ያለ ሀጥያት የሚሰቃዩት ልጆች ናቸው አንተ መልካም ሰው ነህ እንዳህም አጥፍተው ይቅርታ እያልካቸው ነው አይዞክ

  • @user-xx2ow8ut7e
    @user-xx2ow8ut7e9 ай бұрын

    አሁን ስለ ፕሮግራምህ የምገልጸው ቃል የለኝም!!ሁለም እወድሃለሁ የኔ ውድ ወንድሜ!!አንድ ነገር በእንጥልጥል ስቀር ደስ ስለማይል ልክ እንደዚህ ክፍል ሁለት ሁሌም ቢኖረው እጅግ በጣም ደስ ይለኛል!!

  • @firdwos
    @firdwos9 ай бұрын

    ይሄ ልጅ በጣም ጥሩ አስታዋይ አእምሮ ከሚቀበለው በላይ ጥሩ ሰው ነው ጭራሽ ለከዳው ጓደኛው ቤተሰቡ ይጨነቃል እውነት አሏህ ልጁን የአንተ ያድርግልክ በሚገርም የአባቴን ታሪክ አስታወሰኝ ከእናቴ በፊት የነበረችው ሚስቱ ሁለት ልጆች ጥላበት ነው የጠፋችው ደግሞ እርጋታው የሚገርም ነው አላህ ያግዝክ

  • @abualiyi
    @abualiyi9 ай бұрын

    አስመርምረውና ልጅ ለንተ ካልሆነ ለልጅ እናት ቤተሰቦች መልሰቸውና ያረስህን ህይወት ኑር ወንድ ሁኒ

  • @WageyhSesy
    @WageyhSesy10 ай бұрын

    በጣም ጎበዝና ጀግና ነክ ወድሜ በሰው ህይወት ሚቀልዱትንም ሆነ እውነትንና ሁሉን ነገር እያወጣክ የሚያስተምር ነገር ነው ምሰራው ወድሜ በርታ ማለት እፈልጋለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @saadasaada440
    @saadasaada44010 ай бұрын

    የኔ አሰተያየት ልጁን ለወላጆቹ ይሰጥ ወደፉትም ልጀን ቦሎ መጣቱ አይቀርም የሰውልጂ ማሰደጉ አይጠቅመውም ለሱ የበለጠ ይጎዳዋል በቃ ልጁን ሰቶ ጠካራ ሆኖ የራሱን ሂወት መጀመር አለበት ሂወት እድህ ነው ጠካራ ሁን

  • @seada9875

    @seada9875

    9 ай бұрын

    አወ ዲኤንኤን አደረገ የሱ ታልሆነ ለቤተሰቦቿ. ሰጥቶ ፣በቸለዉ መደገፍ ይችላ ል።

  • @bafanamemehiru6442

    @bafanamemehiru6442

    9 ай бұрын

    ​@@seada9875ይሸላዋል

  • @zuzumuhe

    @zuzumuhe

    9 ай бұрын

    አይ ቢያሳድገውም ጥሩ ነው ልጁ አሳዳጊውን ሊለይና ሊረሳው አይችልም አባቴ ሚለው አሳዳጊውን ነው ያው ከወሰዱትም ቻለው እንግዲ ላንተ የተሻለ ታገኛለህ

  • @user-ri9im8bj5f
    @user-ri9im8bj5f9 ай бұрын

    የኔ ወንድም አይዞህ ጠንካራ ሁን ልጁ ያንተ ካልሆነ ላባቱ ስጠኝና ይህወትህን አስተካክል የተሻለዉ አላህ ይስጥህ አንተ ደህና ከሆንክ የማይስተካከል ነገር የለም እሷ ባለየ ናት እራሷን ነዉ የምትጎደዉ አይዞህ ሁሉም ለበጎ ነዉ

  • @mehbubamehbuba1330
    @mehbubamehbuba13309 ай бұрын

    ሌላ ምርጥ ሚስት ይሰጥሀል ፈጣሪ

  • @muludegene6121
    @muludegene612110 ай бұрын

    ባለቤትህና ጓደኛህ ግን ፈጣሪ የስራቸውን ይስጣቸው።እምባህን እግዚአብሔር ይቁጠርልህ ነዋህ ነህ።አይዞህ ፀልይ።

  • @fatamatydy833
    @fatamatydy83310 ай бұрын

    ወንድም,ልጁን,አስመርምር,ያተ,እድሆን, ዱአዬነዉ ካልሆነም የራሥህ የአብራክህ ክፋይ ይሰጥሀል ወላሂ ልጅህን አስመርምር በሆላ ይቆጭሀል ካደገ በሆላ ችግርን በቶሎ ካልቆጨነዉ ሢቆይ በጣም ይከብዳል እና ድኤንዬ ግድ ነዉ በሆላ ታዝናለህ ወድሜ😔😔😔

  • @meaza5096
    @meaza50969 ай бұрын

    መጸሐፍ ምስል 14 ብልሃተኛ ሴት ቤትዋን ትሠራለች ሰነፍ ሴት ግን በእጅዋ ታፈርሰዋለች የኔ ወንድሜ አይዞህ ሁሉም ለበጎ ነው በጥም ያሳዝናል ግን እግዚአብሔር ማልኮም ነው

  • @menberekasaye7349
    @menberekasaye73499 ай бұрын

    አንተ በጣም መልካም ልብ አለህ ነገር ግን ባንተ ላይ ሲጫወቱብህ ነበር በዛ ላይ ልጁ የነሱ ነው ነገ መተው መውሰዳቸው አይቀርም! ይበልጥ ትጎዳለህ በጊዜ መልስላቸው የኔ ሀሳብ ነው እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ!

  • @user-wi9ey3hm7x
    @user-wi9ey3hm7x9 ай бұрын

    ጎበዝ የኔ ጀግና ሄድክ ስወድህ ምስኪን ወንድማችን የኔ የዋ ልብ የጠራሃት እመቤቴ ፍጹም መረጋጋትን በእውነት ትርዳህ እና እወድሃለው ደግሞ ቀና ልብ ስላለ❤ ደግሞ ባለጌ ናት ከሱጋ ከሄደች ለምን ነይ ትላታለህ ስህተት ነው

Келесі