እንደወጣች የቀረችው ፍቅረኛው!!ያልተጠበቀ ነገር ይዛ መጣች!!

Ойын-сауық

እንደወጣች የቀረችው ፍቅረኛው!!
ያልተጠበቀ ነገር ይዛ መጣች!!
‪@Addiskememoch‬ ‪@AddisRadar-nr8cw‬ ‪@AddisChewataOfficial‬

Пікірлер: 1 100

  • @user-ft9no6co4d
    @user-ft9no6co4d2 ай бұрын

    ዘሌ በጌታ የዚህን ወንድማችን ለውጥ ሁኔታ እየተከታተልክ አሳውቀን አስለቀሰኝ 😭🙏🙏🙏

  • @rosakejela1459

    @rosakejela1459

    2 ай бұрын

    Awon 😢😢😢😢😢 betam yasazinal

  • @SeBintBaba
    @SeBintBaba2 ай бұрын

    የእኔ አባት ሲያሳዝን ልክ እንደ ለማ እድሜ ልኩን ቁሞ እየጠበቀ ሳይኖር እንኳን ደረሳችሁለት አላህ የተሻለውን ይምርጥለት ።

  • @DohaCity-tl1by

    @DohaCity-tl1by

    2 ай бұрын

    ዉዴደምሪኝ

  • @user-nb2tl8kk4s

    @user-nb2tl8kk4s

    2 ай бұрын

    Who’s lama ?

  • @hibamariam-cb3zc

    @hibamariam-cb3zc

    2 ай бұрын

    ያ እንደ ታሪክ ነበር የሰማሁት አሁን በዓይኔም አየሁት ፈጣሪ ይርዳው

  • @amaamm5799

    @amaamm5799

    2 ай бұрын

    እዝህጋ የጓደኘው መልካምነት አልታያቺሁም❤❤❤❤❤

  • @user-xm2dz1wb4b

    @user-xm2dz1wb4b

    2 ай бұрын

    በጣም ራስ ወዳድ ነሽ ጌታ ይቅር ይበልሽ

  • @muraelzebib5022
    @muraelzebib50222 ай бұрын

    ዘላለም ዘገዬ የዘገየ ዘር ዘላለም ኑሩልን ከነ ቤተሰብህ የኛ ጀግና፡፡

  • @user-po1kz6fo4t

    @user-po1kz6fo4t

    2 ай бұрын

    የዘገዬ ዘር ደስ ይላል😂😂❤❤❤❤

  • @Sara-uw8ri

    @Sara-uw8ri

    2 ай бұрын

    Tsebel wused wandime hikimnaw yikrbet

  • @fatimaahmed5822

    @fatimaahmed5822

    2 ай бұрын

    አሚን

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu17092 ай бұрын

    ኢትዮጵያ ውስጥ ያልታየ እንጂ ያልተፈፃመ ነገር የለም አለ ዘላለም ዘገየ❤❤

  • @tsigeethio621

    @tsigeethio621

    2 ай бұрын

    Ewunatu Naw

  • @user-by8ro9nl9g

    @user-by8ro9nl9g

    2 ай бұрын

    እውነት እኮነው ወላሒ❤

  • @abebayosef8178

    @abebayosef8178

    2 ай бұрын

    Ewunatunaw

  • @fatimaahmed5822

    @fatimaahmed5822

    2 ай бұрын

    ወነትም፤ዘላለም፤፤ተባረኮ

  • @fatimaahmed5822

    @fatimaahmed5822

    2 ай бұрын

    ዘላለም፤፤አተን፤ተወለደች፤፤እኔት፤፤ትባረኮ

  • @milliongebretsion1646
    @milliongebretsion16462 ай бұрын

    ሀኪም ነው ባለቤቴ ብላለች እሱ ባያየው ባያክመው ጥሩ ነው የሚስቱን ምዕራፍ ሉምዝጌት በሆነ ነገር ሰቶ በመድሀኒት ሊገሉው ይችላል

  • @arielasgedom3242

    @arielasgedom3242

    2 ай бұрын

    I agree with you. That is very important.

  • @user-dh4le4ux8o

    @user-dh4le4ux8o

    2 ай бұрын

    ትክክል ፀበል ይወሰድ

  • @zindzind3952

    @zindzind3952

    2 ай бұрын

    ትክክል

  • @ZibibaHalwa

    @ZibibaHalwa

    2 ай бұрын

    እኔም አልወደድኩትም

  • @user-qz8ym5um8l

    @user-qz8ym5um8l

    2 ай бұрын

    በትክክል

  • @zerihuneshetu8273
    @zerihuneshetu82732 ай бұрын

    ዘሌ በጣም ነው የሚያሳዝነው እሷም በጣም መልካም ሴት ናት መታ እደዚህ ለሱ ማዘኗ ያስመሰግናታል አሁንም ቢሆን እራሱን እስተሚውቅ ድረስ ብቅ ያለች ብትከባከበው ጥሩ ነው እኔ እዲህ በመሆኗ በጣም መልካ መሆኗን ይገልፃል እግዚአብሔር ይርዳው ወደቀደመው ህይወቱ እደሚመለስ ተስፉ አለኝ ዘሌ አንተ የጀመርከሁሉም መልካም እንደሚሆን ነው🙏💐👍👋🥰

  • @milliongebretsion1646
    @milliongebretsion16462 ай бұрын

    በጣም የሚያሳዝነው ወንድሜ በእውነት በዚህ ህኔት ተለይተሽው እሱ በዚህ ሁኔታ ህይወቱ ተበላሽቶ ምን አይነት የደስታ ህይወት እንደሚኖርሽ አላውቅም ፈጣሪ የእሱን ህይወት ያስተካክለት በገንዘብ ብንረዳው ጥሩ ነው ውጪ ያሳችሁ እህቶቻችን ባል የምትፈልጉ እንዲህ አይነት እውነተኛ ልክ ሰለሆነ አግብታችሁ ብታመጡት

  • @meronmeron2806
    @meronmeron28062 ай бұрын

    እችን ምታነቡ እህት ወንድሞቸ እግዛቢሄር ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ 🙏🙏🌷🌷🌷🌷🌿🌹🥀🥀

  • @fifi1751

    @fifi1751

    2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu97382 ай бұрын

    ጋዜጠኛ ዘላለም ዘገዬ ! ዘመንህ ከነ ዘርማንዘርህ ይባረክ :: ልጁም ፅበል ቢሄድ ይፈወሳል ፈጣሪ ይማረው ... አስታውሳለሁ ጠየም ያሉ አባት አቶ ለማ .. እንዲሁ በሴት ተክደው መስለኝ አሁን ድረስ እዛው አስፋልት ላይ ብርድ እና ፅሀት ይፈራረቅባችዋል 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍

  • @user-ym8dm3zz4o

    @user-ym8dm3zz4o

    2 ай бұрын

    ደሚሪኞ

  • @user-nc7we1ci2b
    @user-nc7we1ci2b2 ай бұрын

    ኢትዮጵያ ውስጥ ያልታየ እንጂ ያልተፈፀመ ነገረ የለም ትክክል ነህ 🎉🎉🎉🎉

  • @user-ym8dm3zz4o

    @user-ym8dm3zz4o

    2 ай бұрын

    ደሚርኝ

  • @user-dk7kj2vq2x
    @user-dk7kj2vq2x2 ай бұрын

    ዘሌ ለብዙዎች ደራሽ ምርጥ ጋዜጠኛ ወንድማችን አላህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ😍😍😍

  • @hawaabagaaz7552

    @hawaabagaaz7552

    2 ай бұрын

    Amen ya Allah amazing brother

  • @user-ym8dm3zz4o

    @user-ym8dm3zz4o

    2 ай бұрын

    ደሚርኝ

  • @RosaGiorgi
    @RosaGiorgi2 ай бұрын

    እዳዛሬ አልቂሼ አላቅም በጣም ልብ ይነካል የፍቅር አምላክ ጤነህን ይመልስልህ😢😢😢

  • @Emily66905
    @Emily669052 ай бұрын

    ሰዎች እርሶንም ተረዶት አንደኛ እድሜ አለ ሁለተኛ ወንድ ሀላፊነትን መሽከም አይፈልጉም ስለዚህ እርሷ የወሰደችው ውሳኔ ትክክል ናት ልብ ያለው ልብ ይበል።

  • @yoditmussie6466

    @yoditmussie6466

    2 ай бұрын

    ችግሩ እኰ ለምን አልነገረችዉም ነዉ

  • @user-zb2zf6yp1l

    @user-zb2zf6yp1l

    2 ай бұрын

    ትክክል መናገር ነበረባት እሷ ዱርየ ነች ቤተሰብም ላይሆን ይችላል የዳራት እኔ ምንም አላመንኳትም

  • @arielasgedom3242

    @arielasgedom3242

    2 ай бұрын

    What you didn't understand is she should tell him. She should be honest with him.

  • @arielasgedom3242

    @arielasgedom3242

    2 ай бұрын

    ​@@user-zb2zf6yp1l I agree with you

  • @user-cu9di3nv8z

    @user-cu9di3nv8z

    2 ай бұрын

    የሆነ የተደበቀ ነገር ያለ ይመስላል በአንዴ ግንኙነት ማቋረጥ እንዴት በሰለጠነ ዘመን ቀጠሮውም ሽምግልናውም በአንድ ቀን😎😎😎

  • @mamush2245
    @mamush22452 ай бұрын

    እኔ ልጅቱዋ ያጠፋችው ጥፋት ምንም አይታየኝም እድሜ, ቤተሰብ, ግዜ ቦታው ላይ ትልቅ ቦታ ተጫውተዋል ወንድ ሲባል እኔን ጨምሮ መቼምለትዳርም ይሁን ለሀላፊነት ሴቱዋ ገፍታ ካልመጣች እንሸሻለን ወደ መፍትሄው ልጁም ልብ ይስጠው እሱዋንም እናመሰግናለን ዘገየም በርታ ግን እሺ ብሎየመጣን ሰው ተንከባከብ አክባሪ ይከበር ትንሽ ጥፋተኛ ነህ ይታረም ባለትዳር ነች ::

  • @user-kw4nj8bi8b

    @user-kw4nj8bi8b

    2 ай бұрын

    አወ እሱማ ከባድ ነው መናገር ነበረባት 😢

  • @user-vr9vq7wd4d
    @user-vr9vq7wd4d2 ай бұрын

    በዚህ ግዜ ጡሩ ጓድኛ ምግኛት እድል ነው ጓድኛውን አልማድነቅ ክባድ ነው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hulugebchanel6659
    @hulugebchanel66592 ай бұрын

    ይችን የምታነብ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ ቅመሞቼ አበረታትን ❤❤❤❤

  • @sameramohammed

    @sameramohammed

    2 ай бұрын

    አሚንንን❤❤❤

  • @wubeyaberashlij8237

    @wubeyaberashlij8237

    2 ай бұрын

    Amen Amen Amen

  • @DohaCity-tl1by

    @DohaCity-tl1by

    2 ай бұрын

    ዉዴደምሪኝ

  • @user-zb2zf6yp1l

    @user-zb2zf6yp1l

    2 ай бұрын

    ልጂቷ ፊዚካሊም ስትታይ እና ልጁ ላይ የሰራችውም ግፍ ይሄን ያህል ቤተሰቦቾ እንድታገባ የሚጫኑዋት አይነትም አይደለችም ሲቀጥል ፀጥ ብላ አብራው ቆይታ እውነት ይሁንም አይሁንም ሺማግሌ በሚመጣበት ቀን እንደማትሄድ ቀጥራው ቀርታ ጓደኛው ደውሎ ነግሯት እንኳን ሄዳ ያላየችው ሴት አሁን መንበርከክ ምናምን እኔ እንጃ እናንተ ፍረዱ ስንት የጨዋ ልጆች እያሉ ወንዶች ጨላጣ ( ወስላታ) ሴቶችን ይወዳሉ ለጁ ያሳዝናል የተሳሳተ ሰው በመውደዱ

  • @Senna1373

    @Senna1373

    2 ай бұрын

    Ameeen😢

  • @user-jo7yz8zz3m
    @user-jo7yz8zz3m2 ай бұрын

    ማርያምን ልብ ይነካል😢😢ፈጣሪ ምህረቱ ይላክለት 😢😢❤❤

  • @user-ym8dm3zz4o

    @user-ym8dm3zz4o

    2 ай бұрын

    ደሚርኝ

  • @user-lt5rm4vj2s
    @user-lt5rm4vj2s2 ай бұрын

    ዘላለም ዘገየ ጅግና ጋዜጠኛ ነክ በጣም ነው እምወድህ🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-cr3yq9kr1o

    @user-cr3yq9kr1o

    2 ай бұрын

    እኔ እራሱ እንዴት እንደምወደው ማርያምን❤❤❤❤

  • @DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391

    @DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391

    2 ай бұрын

    Me too

  • @user-cd1wj6yr3d

    @user-cd1wj6yr3d

    2 ай бұрын

    Me to 👌♥️♥️

  • @nmlkklkk

    @nmlkklkk

    2 ай бұрын

    በጣም ጅግና ነህ

  • @MhratBeyena
    @MhratBeyena2 ай бұрын

    ጨካኝ ነሽ እራስ ወዳድ ነሽ የሱን ሂወት አበላሸሽው ፈጣሪ የጅሽን ይስጥሽ

  • @shewayelulu5640

    @shewayelulu5640

    2 ай бұрын

    እባካችሁ እንደዚህ አትበሉሏት

  • @yabuyabu580

    @yabuyabu580

    2 ай бұрын

    Amen

  • @askualaregawi2963

    @askualaregawi2963

    2 ай бұрын

    በጣም ራስ ወዳጅ ናት

  • @user-qz8ym5um8l

    @user-qz8ym5um8l

    2 ай бұрын

    በጣም ራስ ወዳድ ነች አንድ ቀን የጇን ታገኛለች

  • @emuoesama-e2q

    @emuoesama-e2q

    2 ай бұрын

    ዝምምምምምብላችሁአትፍርዱ እነፍርድ ገምድል

  • @user-hu4wi2fd5k
    @user-hu4wi2fd5k2 ай бұрын

    እስቲ ለጋዜጠኛው ጀግንነት ❤ግጩልኝ

  • @user-nc3om7qy5o
    @user-nc3om7qy5o2 ай бұрын

    አቤት የየሰዉ ልጅ መከራ የኔ አባት 😢😢😢 ፀበል ይሂደ

  • @user-ym8dm3zz4o

    @user-ym8dm3zz4o

    2 ай бұрын

    ደሚርኝ

  • @user-dw3bm2wn2j
    @user-dw3bm2wn2j2 ай бұрын

    ኡነተኛ ፍቅር እድህ ነዉ በጣም አሣዘነኝ ቀሪ ዘመናችሁን ያሣምርላችሁ

  • @sunshinebekelebekele9702
    @sunshinebekelebekele97022 ай бұрын

    ጉድ እያወጣችሁ ነው ሰምተን አይተን የማናውቀውን ተአምር እየሰማን ነው ወይ አገሬ ሰንት ጉድ ተሸክመሻል

  • @user-px6sj7ul8w
    @user-px6sj7ul8w2 ай бұрын

    እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክለት ወደ ጸበል ውሰዱት 🙏🇪🇷

  • @demwezeassefa5221
    @demwezeassefa52212 ай бұрын

    በይ በርቺ እና ወደጤናው እንዲመለስ እርጂው

  • @user-dc4uu5kh5z
    @user-dc4uu5kh5z2 ай бұрын

    አይፍቅር መዳሀኒትየለለው በሽታነው😭😭😭😭💔💔

  • @fggh2436

    @fggh2436

    2 ай бұрын

    ወላሂአዎ😢😢😢😢💔💔💔💔💔

  • @user-sv3ht1cc1u

    @user-sv3ht1cc1u

    2 ай бұрын

    😢😢😢😮በጣም

  • @zainabseyed7301

    @zainabseyed7301

    Ай бұрын

    በጣም

  • @timeislikeariver.6753
    @timeislikeariver.67532 ай бұрын

    "ይረሳኛል ይተወኛል" ብለሽ የወሰንሽዉ ዉሳኔ ?! ፩፩ባለቤት የሆነሽን ሰዉ አላቀዉም አትበይ!! ማንነቱን አይተሽ ገቢዉንና ሃብቱን ዝናዉን መዝነሽ ስለበለጠብሽ ለጥቅምና ለድሎት ብለሽ ፤ እንደሚያፈቅርሽ የመሰከርሽለትን ሰዉ ዝናብና ቁሩን ፣ ፀሃይና ጭለማዉን ፣ ረሃብና ጥሙን መታረዙንና እራሱን እስኪጥል ለህመም አሳልፈሽ ሰጠሽዉ 😢😭…ተበዳይ ሁላ በእብደት ብቻ ወድቆ አይቀርም። ሌላኛዉ ተበዳይ ደግሞ ለበቀል የዘላለም መከራዎችን ይዞብን ሊመጣ ይችላል። እግዚአብሔር ይርዳዉ ! ለሁላችን ትምህርት ነዉ ራስ ወዳድ አንሁን !!

  • @rahelgetachew9528

    @rahelgetachew9528

    2 ай бұрын

    Ewnate Belahal kanegegra tastawkalce

  • @uaex2464

    @uaex2464

    2 ай бұрын

    በትክክል

  • @hanasolomon2765

    @hanasolomon2765

    2 ай бұрын

    ፍቅሩን ሳይጨርስ ስለሄደችበት ነው፣ እንጋባ፣ ቤተሰብ ላስተዋውቅህ፣... ስትለው እምቢ ሲላት የነበረው ፍቅሩን እስኪጨርስ ነበር፣ ስንቱ ወንድ ነው የሴቷን እድሜ ቅርጥፍ አርጎ ከበላ ቦሀላ የ18 እና የ19 አመት ሴት ልጅ አግብተው የሴቷን ሞራል የሚሰብሩት፣ ወይስ እኛ ጎዳና ስላልወጣን ነው፣ የጓደኛ ተብዬው ንግግር ለዚ በቂ መልስ ነው። ልጁን ግን ፈጣሪ ይማረው

  • @birukabose1907

    @birukabose1907

    2 ай бұрын

    The time I read this comment I was crying love is very difficult

  • @goinbotibasa3374

    @goinbotibasa3374

    2 ай бұрын

    በትክክል

  • @hiwettesefu5479
    @hiwettesefu54792 ай бұрын

    ማማዬ በአሁን ሰአት የሚያፈቅርሽ ማግኘት እራሱ መታደል ነው ሲቀጥል ቤተሰብም ቢሆን የሚወድሽ የምትወጅው ሰው ካገኘሽ እሱ ለነሱ ትልቅ ደስታ ነው ለቤተሰቦችሽ ።

  • @user-ym8dm3zz4o

    @user-ym8dm3zz4o

    2 ай бұрын

    ደሚርኝ

  • @MuluSami
    @MuluSami2 ай бұрын

    ቃል ትላለች ደሞ ቀሽም ሴት ነሽ ከዳንቺ አይነት ሴት ፈጣሪ ይጠብቀኝ

  • @uaex2464

    @uaex2464

    2 ай бұрын

    አሜን

  • @lulayoutube6875
    @lulayoutube68752 ай бұрын

    ዘሌ ሥወድህ እድሜህ ይርዘም አላህ የጠብቅህ ወንድሜ❤

  • @user-lt3gl4ld5o
    @user-lt3gl4ld5o2 ай бұрын

    በሳል እና ቅን ሴት ነች የምር ዘላለም ጥያቄ አታብዛባት ያለችበት እሷ ታቀዋለች እሷ ያፈቀረችው ሰው ነው ያጣችው ተረዳት የምር የዚች ጀግና ሴት ቃላት የለኝም እርግጠኛ ነኝ ወደ እራሱ እንደምትመልሰው

  • @sabatecle978

    @sabatecle978

    2 ай бұрын

    Yehene tarik kezhe kedem mesematachene Z degemotale. Lejito hunetawa yasazenale. Eski mechereshawene eneye.

  • @zelalemmebratu435

    @zelalemmebratu435

    2 ай бұрын

    የምን ትክክል ፍቅሯን በዲያስፖራ የሸጠች ጅል ናት አይ ሴቶች

  • @malkmalk9514
    @malkmalk95142 ай бұрын

    ፍቅር እኮ ከባድ ነው መድሀኒት የለውም እውነተኛ ፍቅር ህመሙ ደስ ይላል እኔም አይቼውአለ

  • @user-if5hg7cc7p

    @user-if5hg7cc7p

    2 ай бұрын

    እረ ምን ደስ ይላል እራስ ምታት በይው የማይረዳ ሠው አስመሳይ ማፍቀር መቃጠል ነው

  • @SikoSilo-ld3fr

    @SikoSilo-ld3fr

    2 ай бұрын

    ሳህግን💔💔💔💔💔😢😢😢

  • @user-xn7ub1mn9k

    @user-xn7ub1mn9k

    2 ай бұрын

    ደሰ ይላን ተይ እጅ ምኑ ነዉ ደሰ እሚለዉ ልባችን የለም እኮ😢😢💔💔

  • @zdfegegtatube2196

    @zdfegegtatube2196

    2 ай бұрын

    Das ylale aydl 😭😭😭😭😭😭

  • @user-ym8dm3zz4o

    @user-ym8dm3zz4o

    2 ай бұрын

    ​ደሚርኝ

  • @getachewtadesse4871
    @getachewtadesse48712 ай бұрын

    አታጨናንቃት እሶ የወሰደችው አቆም በሶ ለክፋት ሳይሆ የቤተሰብ ተፅእኖ የሶም የሴትነት ወግ ማየት እንደዚሁም ልጁ ዝግጁ አለመሆን ተዳምረው ነው አሁን ላይ ጥፋት ነው የምንለው መንገር ነበረባት የሚባለው ብትነግረው ይህ ልጅ በራሱም ላይ ይሁን በሌላ ሰው ላይ የህይወት ማጥፋት ሙከራ አያረግም ነበር የሚል ካለ የዋህነት ወይንም ሌላ ያለፉ ታሪኮችን ማየት ያስፈልግ ይሆናል ባጠቃላይ ልጅቱ በጣም አስተዋይ የተረጋጋች የተማረችስርአት ያላት ሰው ነች ትዳርሽ ይባረክ ወንድማችንም እግዛብሄር ጤናውን ወደቀድሞው መልሶለት የራሱን ሂይወት እንዲመራ ያርግልን::

  • @user-no5iy9us7q

    @user-no5iy9us7q

    2 ай бұрын

    እኔም ብያለሁ በሶ አይፈረድም

  • @nefisasemane

    @nefisasemane

    2 ай бұрын

    በውጪ ሢባሉ ሀብት ነው የመያሥቡት ለዛ ነው የከደቸው

  • @user-no5iy9us7q

    @user-no5iy9us7q

    2 ай бұрын

    @@nefisasemane ፈጣሬ ይወቅ ወሏሂ

  • @mimiaaron4713

    @mimiaaron4713

    2 ай бұрын

    Yes I can see how she Love him sorry sister help him please

  • @hanhn7623

    @hanhn7623

    2 ай бұрын

    በዚ.ዘመን.የምን.ቤተሰበ.ወጣት.አሳብዳ.የአጀነ.ይስጣተ.አቁማ.ሜዳ.ላይ.አስቀረችው

  • @ZenbS-bv7gm
    @ZenbS-bv7gm2 ай бұрын

    የባለቤቷ እርዳታ ይቅርበት የሱእርዳታ ጥሩነገርላይፈጠር. ይችላል እናተዉእርዱት የባለቤቷእርዳታ. ለጊዜዉይቅርበት

  • @user-ym8dm3zz4o

    @user-ym8dm3zz4o

    2 ай бұрын

    ደሚርኝ

  • @user-ti1amahara
    @user-ti1amahara2 ай бұрын

    ከልብ የሚዋደዱ ፈቅረኛሞች ሲገናኙ ደስ ይላል ነገር ግን ይሄ የገንዘብ ጥቅም እያለ ምን ፍቅር ይኖራል ከስንት ዓንድ ናቸው ጥቅም የማይገዛቸው

  • @ielseifesellasie6680

    @ielseifesellasie6680

    2 ай бұрын

    ወሎዬዎች ለፍቅር ወያስ ለገንዘብ ይገዛሉ @ money talk 🤑

  • @AhmadAhmad-lv2hp

    @AhmadAhmad-lv2hp

    2 ай бұрын

    ​@@ielseifesellasie6680gomA

  • @chfgshe8626

    @chfgshe8626

    2 ай бұрын

    ለገዘብ​@@ielseifesellasie6680

  • @Munamuna-xu2fc

    @Munamuna-xu2fc

    Ай бұрын

    ምናይነት ጥየቃ ነው. ወሎ. ሆኖ. አፍቃሪ. አለ. ወሎ ሆኖ. ገንዘብ ፈላጊ. አለ.

  • @user-ti1amahara

    @user-ti1amahara

    Ай бұрын

    @@Munamuna-xu2fc ወሎ የሚል ቃል መቼ ወጣኝ 😄

  • @user-ih3tr5nz3c
    @user-ih3tr5nz3c2 ай бұрын

    ትክክለኛ ነገር ነው ያደረገችው ቤተሰቡ ማስቀደሟ ትክክል ነው በቤተሰቧ ሴት ሁልጊዜ ባሏ ዘንድ ይከበራለች ቤተሰቧን ጥላ ከሄደች በኋላ ወንድ ልጅ የሆነ ጊዜ ቤተሰብ የላትም ብሎ ችግር ይፈጥራ

  • @birukabose1907

    @birukabose1907

    2 ай бұрын

    Ina yesus life aydel don't rush to judge?

  • @dmsymr9806

    @dmsymr9806

    2 ай бұрын

    ሁሉም ሰው አንድ አደለም አንችም/ተም በልጁ ቦታ ሁኖ ማየት ነው

  • @memehirumadamo2803

    @memehirumadamo2803

    2 ай бұрын

    ​@@dmsymr9806yes

  • @louatlouat8603

    @louatlouat8603

    Ай бұрын

    ለምን ሄደች አላልንም ግን እድማትቀጥል ወይም ሌላባልእዳላት ብኑግረው ጎዳና አይወድቅም ሊጠጣ ሊበሳጭ ይችላል ግን ይህንን ያህል አእምሮወ እስከ ሚስት አይደርስም ነበር

  • @louatlouat8603

    @louatlouat8603

    Ай бұрын

    ​@@dmsymr9806ወላሂ. አትሂጂይ አይባልም ግን መናገር ክት ማረግ ጡሩነው

  • @fitadena1949
    @fitadena19492 ай бұрын

    ምን እይነት ዝምን ላይ ደርስን በጌታ😢😢😢😢 እግዚአብሔር የማርክ ውንደሜ

  • @user-ft9no6co4d
    @user-ft9no6co4d2 ай бұрын

    ዘሌ ጀግና ተባረክ🙏🙏 እህቴ እውነት እውነቱን መናገርሽ መልካምነትሽን ያሳያል ወንዶች እውነተኛ ያፈቀራችሁትን ሰው ለማግባት ወደ ትዳር ለመግባት አትፍሩ ወንድሜ ጌታ ይማርህ 🙏🙏💗💗💗💗

  • @user-no5iy9us7q

    @user-no5iy9us7q

    2 ай бұрын

    የተመቸኚ ኮሜት

  • @rahelamare9877
    @rahelamare98772 ай бұрын

    ጓደኛው መልካም ሰው ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ጓደኛህም ጤናውን ይመልስለት😊

  • @KalkidanMerise
    @KalkidanMerise2 ай бұрын

    ዘላለም የኛ መልካም ሰው የኛ ብርቱ በርታ ትለያለህ ልጁን ደግሞ ፈጣሪ ይማረው ወደ ጸበል ውሰዱት ትጸድቃላችሁ ተይዞ ነው ኡፍፍፍ😢አይ ህይወት

  • @shhgshfg8631
    @shhgshfg86312 ай бұрын

    ማርያምን እንዬ ልጁ አሳዘነኝ እዳች አይነት ሰው ብዙ ሰው እየጎዱ ይሄዳሉ እንየ በስደት ሁኜ ተስቃይቻለሁ። 😭😭😭😭😭ብር ፈልጎ ነው የሄደዉ አሁን ግን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ጠብቃኝ ነው የዳንኩት። ተሰቃይቻለሁ 😭😭😭😭😭በስደት የፍቅርን ስቃይ ከባድነዉ😭😭😭

  • @AmenJovani-qf9eo

    @AmenJovani-qf9eo

    2 ай бұрын

    ባለቤታ ጭራሽ አንዳይረዳዉ አንቺ በቁም ገለሽዋል እና አሁን በዶክቶሩ ባልሽ ልታስገድይዉ ነዉ እሱ እንኳን አነቺ በእድሜ እንደምትበልጭዉ እያወቀ አንኳን እስካሁን በፍቅር እየጠበቀሽ ነዉ አና አንቺ አሱን ድልድይ ነዉ ያረግሽዉ የስራሽን ይስጥሽ

  • @Hay247

    @Hay247

    2 ай бұрын

    የኔም ህይወት እንዳችው ነው😢😢😢ብሩ አይቶ ጥሎኝ ሄዴ

  • @user-yv5sw4th5p
    @user-yv5sw4th5p2 ай бұрын

    ኡፍፍፍፍ የኔ አባት ሲያሳዝን ለፍቅር ተብሎ የተከፈለ መስዋትነት ነው ይሄ ሁሉ ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @mekonnenkefenu1157
    @mekonnenkefenu11572 ай бұрын

    በእዉነት ሴት ልጅ ተስፋ ፈልጋ ካጣች አማራጭ ፍለጋ ጊዜ አታጠፋም ያዉም የዕድሜ ልዩነት ስለሚበልጠዉ አይወደኝም ብላ ስለሚታስብ፡፡

  • @samyrasamuty179

    @samyrasamuty179

    2 ай бұрын

    ልክ ነሽ ልጅቷ ልክ ነች 👍

  • @user-pd6zk2ej6f

    @user-pd6zk2ej6f

    2 ай бұрын

    ትክክል ቢያንስ ቤተሰቧን ለመተዋወቅ ፍቃደኛ መሆን ነበረበት ነገ ትቶኝ ቢሄድስ ብላ ነው ያሰበችው

  • @ambawyeshi1157

    @ambawyeshi1157

    2 ай бұрын

    ባለጌ ሤት ነች ሣትናገር ትዳር እፈልጋለሁ ካላገባሕኝ ሌላ ላግባ አትልም እንደሧ የሞታሥቡ ሠዎች

  • @user-ym8dm3zz4o

    @user-ym8dm3zz4o

    2 ай бұрын

    ደሚሩኝ

  • @user-ym8dm3zz4o

    @user-ym8dm3zz4o

    2 ай бұрын

    ደሚርኝ እማ

  • @user-cw9sx6zq2c
    @user-cw9sx6zq2c2 ай бұрын

    ዘላለም ዘገዬ እጂግ ጀግና ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤❤

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo37332 ай бұрын

    😢😢😢😢በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ይማርህ ዘሌ ተባረክ

  • @samrisamri1217
    @samrisamri12172 ай бұрын

    እንዴው ሰቱን ጉድ አወጣችሁት እናንት ጋዜጠኞች ብረታቱን የሥጣችሁ አሁንም ቅጥሉበት ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-es6gy8pq1t
    @user-es6gy8pq1t2 ай бұрын

    ከባድ ነው 😢 እግዚአብሔር ምህረት ይላክልህ ወንድማችን

  • @user-il9un8pp4w
    @user-il9un8pp4w2 ай бұрын

    በጣም ነዉ እሚያሳ ዝናል ዘላለም ተባረክ ፈጣሪ ይጠብቀሰክ 🙏😢😢😢

  • @Ali-sf4vv
    @Ali-sf4vv2 ай бұрын

    ሰላምህን ይብዛ ስራህን በጣም ደስ ይላል በርታልን❤❤❤

  • @user-mr8np9mc2s
    @user-mr8np9mc2s2 ай бұрын

    ወላኢ በጣም ያሳዝናል ፍቅርን የኖረሁ ነሁ የሚያውቀሁ 💔💔😭😭 እሶም አይፈረድባትም ሴት ስኦን እደወድ አታስብም ጊዜ የሚባል ነገር አለ በተሰብ የሚባል ደሞ የማይረዳ። ፍላጎትእን የማያከብር ወላኢ በጣም ነው ቤተሰቦች የሚያስጨንቁት ቢረዱን ጥሩ ነው

  • @user-mx4jy7cp7f

    @user-mx4jy7cp7f

    2 ай бұрын

    Balebatuwa edayakemew adera😮😮😮

  • @user-ym8dm3zz4o

    @user-ym8dm3zz4o

    2 ай бұрын

    ደሚርኝ 20:01

  • @user-mn6jo5hc6w
    @user-mn6jo5hc6w2 ай бұрын

    የሚያሳዝን አፍቃሪ ነዉ አላህ ጭንቀቱንም የሷን ፍቅርም ከላይክ ላይ ያንሳልክ ወደድሮ ማንነትህ ይመልስህ የዚን ልጅ መጨረሻ አሳዉቁን ዘላለም ከነ ባልደረቦቺክ አላህ ይጠብቅህ በርቱ እናንተ የምትሰሩት ስራ በጣም ከፈጣሪም ከሰዉም ዘንድ የተወደደ ነዉ አላህ ይርዳቹ

  • @Sara-kr9xn
    @Sara-kr9xn2 ай бұрын

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ቃላትም የለንም !!!እግዚእብሄር ይማረው

  • @user-dg1uh6kf1k

    @user-dg1uh6kf1k

    2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @uaex2464

    @uaex2464

    2 ай бұрын

    እዉነት አሜንንንን

  • @user-ym8dm3zz4o

    @user-ym8dm3zz4o

    2 ай бұрын

    ደሚሩኝ

  • @henaa3965
    @henaa39652 ай бұрын

    ክፍል፡ሁለት፡እንጠብቀለን፡የኛ፡ጀግና፡የንፁሀን፡አምለክ፡ከክፉ፡ነጋር፡ይጠብቅህ፡አሜን፡❤❤❤

  • @ethiopiaabsinya6300
    @ethiopiaabsinya63002 ай бұрын

    ወይ ዘንድሮ ስንቱን ሠማን ስንቱን አየን እግዚኦ

  • @DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391

    @DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391

    2 ай бұрын

    Ewnat nawe

  • @AbdiMoh-gd6wf
    @AbdiMoh-gd6wfАй бұрын

    የዚህ ልጅ መጨረሻውን አሣውቀን ሁላችንም ልባችን ተሠብሮዋል 😢😢😢😢😢😢

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa89672 ай бұрын

    ገንዘብ ብላ ይሆናል :: ያሳዝናል :: እዉነተኛ ፍቅር ዉስጥዎ እንዳለ ያስታዉቃል ❤❤❤

  • @user-ym8dm3zz4o

    @user-ym8dm3zz4o

    2 ай бұрын

    ደሚርኝ

  • @hjdhdhhjrjie259
    @hjdhdhhjrjie2592 ай бұрын

    ዘላለም ጠንካራ ስራነው የምትሰራው ግን እድል ሠታዋለች እቺ ልጅ ትዳር የማይፈልግ ከሆነ ሄዶ ቤተሠብ የማይተዋወቅ ከሆነ እሷላይ መፍረድ አይቻም ኧኔም ብሆን ኤሄነው የማደርገው

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi29632 ай бұрын

    ጥቅመኛ ሴት ነሽ እባክሽ እድሜ ልክሽ ይጸጽትሻል ጥቅመኛ፣ልክስክስ

  • @uaex2464

    @uaex2464

    2 ай бұрын

    በትክክል

  • @mulukenadmassu1934

    @mulukenadmassu1934

    2 ай бұрын

    😥😥🙉

  • @user-dx6dn1mj9q
    @user-dx6dn1mj9q2 ай бұрын

    ፍቅር እኮ መድሀኒት የለውም ወድሜ እግዚአብሔር ያበርታክ

  • @kidistlegesse3669
    @kidistlegesse36692 ай бұрын

    ወይኔ የኔ ጌታ ሲያሳዝን, እምባዬ ሊቆም አልቻለም.😢😢😢

  • @ARGSH-iv1xt

    @ARGSH-iv1xt

    Ай бұрын

    😢😢

  • @PanaJgs-kk9cf
    @PanaJgs-kk9cf2 ай бұрын

    ፀበል ወሰዱት የኔ ወንድም😢አንቺ እህታችን ደሞ ከገኑ መሆን አለብሽ😢

  • @ambawyeshi1157

    @ambawyeshi1157

    2 ай бұрын

    እረ ምን ትሠራለታለች ደሐ ዳሥፖራ ያሣልፍልኛል ብላ ደሐ የደሐ የደሐ ልጅ

  • @EmebetEe
    @EmebetEe2 ай бұрын

    አይ ወንድልጅ ሲያፈቅር ከልቡ ከሆነ ሂወቱን ይሰጣል አች ግን እሱን ሜዳ ጥለሽ አንች የተስተካከለ ኑሮ ትኖሪያለሽ እናቴ ኪዳነምህረት ወደቀልቡ ወደ፠ራሱ ትመልሰዉ❤❤❤

  • @user-ym8dm3zz4o

    @user-ym8dm3zz4o

    2 ай бұрын

    ደሚርኝ 18:23

  • @user-jm6nb6wd9t
    @user-jm6nb6wd9t2 ай бұрын

    ፍቅር የሚኖር ነው 😢😢😢

  • @user-do3hm1ld3q
    @user-do3hm1ld3q2 ай бұрын

    አግዙት የልጁ ጓደኛ በዚህ ዘመን የማይገኝ ።

  • @user-ym8dm3zz4o

    @user-ym8dm3zz4o

    2 ай бұрын

    ደሚርኝ

  • @maryamsaeed8970
    @maryamsaeed89702 ай бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭😭አጀቴ ተላወሰ በአላህ ቀጣዬን አሳዬን አላህ ይዲረስለት ማፍቀር ከባዲ ነው እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @user-yt3lv2ih7p
    @user-yt3lv2ih7p2 ай бұрын

    ጨካኝ ነሽ እግዚአብሔር ያያል ፍቅር ይበልጥ ነበር ቤተሰብ ምናምን የምትይው አያሳምንም ገጠር እንኳን ቀርቷል እንኳን ከተማ አጭበርባሪ ነሽ የኔ ከርታ ሲያሳዝን ልብ ይሰብራል 😢😢😢

  • @user-dy4bm8re6h

    @user-dy4bm8re6h

    2 ай бұрын

    😢😢😢

  • @wertkebaboye1038
    @wertkebaboye10382 ай бұрын

    ወይኔ ዘላለም በየቤቱ ስንት ጉድ አለ ወንድሜ ውስጤ ነው ዝቅ ያለው አሳዘነኝ እባክህ ሳይድን ይችን ሴት እንዳትርቀው እይ ሰው ቀጣዩን በጉጉት

  • @melataskal9201
    @melataskal92012 ай бұрын

    ወይኔ ልጁ በጣም ሲያኣሳዝን ፈጣሪ ይርዳውእ የምር

  • @user-ym8dm3zz4o

    @user-ym8dm3zz4o

    2 ай бұрын

    ደሚርኝ 21:02

  • @Rut-sk2fo
    @Rut-sk2fo2 ай бұрын

    Betam yasazinal. Liju. Fetariy yiridachu..🙏🙏

  • @seada-ej1wl
    @seada-ej1wl2 ай бұрын

    ወይኔ እባየን መቆጣጠር አቃተኝ አላህ የተሻለውን ህይወት ይስጥክ

  • @user-yt3lv2ih7p
    @user-yt3lv2ih7p2 ай бұрын

    እንዴት እሺ ትያለሽ ከዚህ ታሪክ ተማሩ በእውነት ሰው ያዘነበት ትዳር እኔ እንጃ በእኔ ሕልውና ከባድ ነው ገን ፈራጅ እግዚአብሔር ነው 😢

  • @munaofficialfmh8820
    @munaofficialfmh88202 ай бұрын

    ሁሉም ንግግሮ ቤተሰብ ነው አልገባኝም አንዳንዴ ሌላ ሰው ለማስደሰት ሌላውን መሰዋት ባናደርግ ባይ ነኝ ወንዶቹም ሴቶችም እግዚአብሔር ማስተዋል አብዝቶ ይስጠን😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-xz3wk7zx1e
    @user-xz3wk7zx1e2 ай бұрын

    ገንዘብ አሸንፎሽም ከሆነ ምነው መጀመሪያ ብትነግሪው ኖሮ በሰው ህይወት ከምትቀልጂ እሺ የልጁስ ህይወት ህይወት አይደለም😢 ዘሌ በጣም ደስ የሚል ንግግር ነው የነገርካት 🙏

  • @user-gq1dk5sc8n

    @user-gq1dk5sc8n

    2 ай бұрын

    አርጅታለች እኮ ለልጅና ለገንዘብ ብላ ነው የተወችው😢😢

  • @user-je2od2mh3e

    @user-je2od2mh3e

    2 ай бұрын

    ​@@user-gq1dk5sc8nፊቷ አይታይም ማርጀቷን እንዴት አወቅሽ/አወክ?

  • @user-ym8dm3zz4o

    @user-ym8dm3zz4o

    2 ай бұрын

    ደሚርኝ 18:45

  • @DinaDina-lp5tr
    @DinaDina-lp5tr2 ай бұрын

    🤔እመኑኝ የምር ዉሸት አለባት አይ የዘመኑ ፍቅር በቃ ገንዘብ ቅድሚያ ሆኖ። ፍቅር። ተከታይ ሆነ በጣም አዝኛለሁ💔ፈጣሪ ጤናዉን ይመልስለት 🙏

  • @uaex2464

    @uaex2464

    2 ай бұрын

    አስመሳይ ነች ፈጣሪ እሱን ወደራሱ መልሶ ዉሀ አጣጭዉን ይሰጠዉ❤❤❤❤

  • @user-cb3jj7ns7c
    @user-cb3jj7ns7c2 ай бұрын

    ዘሌ የዘላለም የደስታ ሕይወት ይስጥህ ቀጣዩን አምላክ ነው የሚያውቀው ግን ከዚህ ቦታ ማንሳቱ ቀላል አይደለም ተባረኩ

  • @nanny3146
    @nanny31462 ай бұрын

    Amen Amen 🙏 selam selam for all great 👍 hero brother wellcome always 😊

  • @Sojoo-le3cn
    @Sojoo-le3cn2 ай бұрын

    በእውነት ይህ የኔ አይነት ታሪክ ነው ግን በአላህ ፈቃድ ነገሮች ተስተካክለው የ4 ልጆች አባትናእናት ሆነን በሰለሰምና በፍቅር እየኖርን ነው አላህምዱሊላሂ እረቢል አለሚን ሽኩር ለአላህ ምስጋና ይገባው የኔ ጌታ ❤❤❤ አላህ ይድረስለት እንደኔ የኔ ጄግና አፍቃሪ ነው።

  • @SolomonKebede-uw7vl
    @SolomonKebede-uw7vl2 ай бұрын

    ዘሌ ጀግና ነክ እኮ በርታ ወንድሜ🙏💕👌

  • @nanatefera6610
    @nanatefera66102 ай бұрын

    እባክህን የዚህን ታሪክ መጨረሻዉን አሳየን ልጁ በጣም ያሳዝናል

  • @HawaEtupeya
    @HawaEtupeya2 ай бұрын

    ወድማችን በጣም ነው ልጅ የሚያሳዝነው እባክህ መጨረሻውን ተከታትለክ አሳውቀን

  • @elcomegalaxy3854
    @elcomegalaxy38542 ай бұрын

    የኔ አባት ሲያሳዝን 😭😭😭😭😭እፍፍፍፍ ምን አል ትንሽ ብጠብቂው ወይኔ አንጀቴን በላኘ የኔ ወንድም😭😭😭😭

  • @user-ym8dm3zz4o

    @user-ym8dm3zz4o

    2 ай бұрын

    ደሚርኝ 19:36

  • @user-ym8dm3zz4o

    @user-ym8dm3zz4o

    2 ай бұрын

    ደሚርኝ 19:49

  • @elcomegalaxy3854

    @elcomegalaxy3854

    2 ай бұрын

    @@user-ym8dm3zz4o እሺ

  • @tsigetube2430
    @tsigetube24302 ай бұрын

    በጣም ይገርማል እፍፍፍፍ ፍቅር እድህ ነው😢😢😢

  • @user-du1nx4sl4m
    @user-du1nx4sl4m2 ай бұрын

    ኢትዮጵያ ውስጥ ያልተሰማ እንጂ ያልተደረገ የለም ደስ የምትለይ አባባል ናት

  • @Dinke555
    @Dinke5552 ай бұрын

    Unte anten fexer yberke! you are amazing person.

  • @hirutaltayework6369
    @hirutaltayework63692 ай бұрын

    ለልጁ እድል ሰታዋለች እንጋባ ብላዋለች እምቢ ካለ ምን ነበር ማድረግ ያለባት ጥፋቷ ለብስራት በቃን አለማለቷ ነው

  • @uaex2464

    @uaex2464

    2 ай бұрын

    ትክክል አይደለችም በጣም ተሳሰታለች አሁንም

  • @mulukenadmassu1934

    @mulukenadmassu1934

    2 ай бұрын

    👍👍👍👌👌😩😫

  • @user-cl9es6ve1f
    @user-cl9es6ve1f2 ай бұрын

    ፈጣሪ ይጠበቅህ የኔ ጀግና

  • @hiwiwolde1067
    @hiwiwolde10672 ай бұрын

    ላገባ ነው ብለሽ አለመነጋገርሽ ጥፋት ነው ማመን አለብሽ። ብትነግሪው ኖሮ ለሌላ ከምትሆን አገባታለሁ ብሎ ይወስን ነበር። ይሄንንስ ለምን ሳታስቢ?

  • @zinashgedamu1223
    @zinashgedamu122325 күн бұрын

    ጋዜጠኛዉ ጥያቀዉ በጣም አድናቅዉ❤❤❤ እዳተ አይነቱን ያብዛ

  • @araeyaraya1614
    @araeyaraya16142 ай бұрын

    እዝናለሁ በጣም ነው ስሜታዊ የሆንኩኝ የሷ ጥፋት የመጨረሻ ቀጠሮ መቅረቷን እንጂ ሌላ ጥፋት የላትም ምክንያቱ እንዲጋቡና ቤቴሰብ እንድታስተዋውቀው በጠየቀችው ሰዓት ፍቃደኛ ባለመሆኑ ለራሷም ጥያቄ ልፈጥርባት ይችላል።እና ባለ ትዳር ናት የትዳሯ ክብር በጠበቀ መንገድ ልጁ ከዝህ ብታስወጣው መልካም ነው።

  • @user-no8rr9sw3w
    @user-no8rr9sw3w2 ай бұрын

    ግንእኮ ፈጣሪከኛሀፂያትየተነሣነዉመከራችንየበዛዉ አገራችንኢትዮጵያንሠላሟን ይመልሥልን ዘላለም ዘገየ በርታልንየሚሥኪኖችደራሺ እንወድሀለን❤❤❤❤

  • @user-ww4if2dy9l
    @user-ww4if2dy9l2 ай бұрын

    ሠላምና ወንድማችን እንኳን ደናመጣህ የሰው ልጅፈተና እግዚአብሔር ይርዳው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NekatibebMekonnen
    @NekatibebMekonnenАй бұрын

    በጣም አሳዛኝ ነው:: የመጨረሻ ውጤቱ ይገለጽልን!!

  • @zyenbaahimedzyenbaaimed3009
    @zyenbaahimedzyenbaaimed30092 ай бұрын

    እንኳን ደህና መጣቹህ

  • @SaraMekonen-ym1ob
    @SaraMekonen-ym1ob2 ай бұрын

    ዱካ መጣልን እንኳን መጣህልን ❤❤❤❤❤በጉጉት ነው የምጠብቅህ ሁልግዜ

  • @mulukenadmassu1934

    @mulukenadmassu1934

    2 ай бұрын

    ❤❤❤❤😊😊👍👍👍👍👍👍😪😘🥰👈

  • @alem5097
    @alem50972 ай бұрын

    ዘለአም. የዘለአለሙ. አምላክ. እድሜና. ጥና. ይሰጥህ. ጥላ. ከለላ. ይሁንህ. የሰንቱን ቤት ችግስ ፈታህ

  • @user-qg3be8bx7h
    @user-qg3be8bx7h2 ай бұрын

    ይቅርታ አድርጊልኝ ልጁን አቶጅውም እጂ ብቶጂው ይህን አታደርጊም😢 ማርያምን እኔ ግን ልጁ ፍቅር አለው ገንዘብ የለውም አደለ አቅሙ ካለኝ ይዠው እጠፋለሁ😢ካሎነ ጎዳና ላይ አብሬው እወጣለሁ ይህን ስልሽ በሰው መፍረድ ቀላልነው እደምትይ አቃለሁ ግን አደርገዋለሁ እጂ እማሎደውን እማላቀውን ሰው በምወደው ፍቅሬ መቀየር እማይታሰብ ነው ማርያምን😢😢ኡፍፍ

  • @sirajsirajsirajmohammed1634
    @sirajsirajsirajmohammed16342 ай бұрын

    አዬ ባሏኳ ባይረዳው ይቅርበት ወደዛው ወደራሡ እንዳይመለሥ ሊደርገው ይችላ ማንም ወንድ የሚሥቱን የመጀመሪያ ፍቅረኛ አደለም መርዳት ባይኑ ማዬት አይፈልግም

  • @HshsHeu-es8rl
    @HshsHeu-es8rl2 ай бұрын

    እኔ እደዚህ የሚሆንልኝ ባል እድሰኝ አላህን እለምናለሁ

  • @ErmiyasKasaw-im6yj

    @ErmiyasKasaw-im6yj

    2 ай бұрын

    እሚያብድልሽ ወይስ እሚያብድብሽ

  • @HshsHeu-es8rl

    @HshsHeu-es8rl

    2 ай бұрын

    እድሰጠኝ ለማለት ነው ማለድ ከልቡ ያሚያፈቅረኝ ለማለት ነው

  • @ErmiyasKasaw-im6yj

    @ErmiyasKasaw-im6yj

    2 ай бұрын

    @@HshsHeu-es8rl ነው እዴ ይቅርታ የውቀት ብዛት ነወኮ

  • @user-ym8dm3zz4o

    @user-ym8dm3zz4o

    2 ай бұрын

    ደሚሪኝ

  • @fetiwizgola8997
    @fetiwizgola89972 ай бұрын

    ኢትዮጱያ ዉስጥ ያልታየ እንጂ ያልተፈፆመ ነገር የለም አለ ዘላለም ዘገየ የኢትዮጰያ ጀግና

  • @user-ym8dm3zz4o

    @user-ym8dm3zz4o

    2 ай бұрын

    ደሚርኝ 20:14

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240Ай бұрын

    እውነት ነው ይቶጲያን ውስጥ ምን እላይን እልስማን ነገር እለ ውድማችን በጣም ጎብዝ ጎዚጠፕነህ ዋው

Келесі