የሙሽራዋ እናት ሚስጥሩን ዘረገፋት!!የምርመራ ውጤቱ ያልተጠበቀ ሆነ!!

Ойын-сауық

የሙሽራዋ እናት ሚስጥሩን ዘረገፋት!!
የምርመራ ውጤቱ ያልተጠበቀ ሆነ!
‪@Addiskememoch‬ ‪@AddisRadar-nr8cw‬ ‪@AddisChewataOfficial‬

Пікірлер: 1 000

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu17092 ай бұрын

    አንተ ጀግና ለተመልካሽ ያለህ ክብር ዘላለምየ ዘገየ የአልታየ እንጂ ያልተስራ ነገር የለም አለ ዘላለም ዘገየ ቅዱስ ገብርኤል በቀኑ ቀን ክሁላችንም ጋር ይሁን

  • @user-ve3rp1nl6r

    @user-ve3rp1nl6r

    2 ай бұрын

    አሜንአሜንአሜን

  • @user-zb2zf6yp1l

    @user-zb2zf6yp1l

    2 ай бұрын

    እናትዋ በጣም ነው አንጀቴን የበሉት ባለጌ የወለደ ድሮም ሰላምም ጤናም የለውም ልጂቷ ዲያስፎራውም ጥሏት የሄደው በመጥፎ ፀባይዋ ነው የሚሆነው አሁንም ሶስት ጎረምሶች ጋር አብሮ መተኛት ማለት በጣም ዘግናኝ ነው ባጠቃላይ ልጂቷ የተበላሸች እችን የመሰሉ እናት ያሳደጓትም አትመስልም እማየ ህዝቡን አይውቀሱ ሰው ያየውን ነው የሚያወራው ልጂዎት ፀበል ህክምና ያስፈልጋታል ፈጣሪ ይርዳዎት ያንድ ብልሹ ነች

  • @user-mq5yo8mn3p

    @user-mq5yo8mn3p

    2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @user-pt1oh2yf6h

    @user-pt1oh2yf6h

    2 ай бұрын

    አሜን ከሁላችንጋር ይሁን🙏

  • @MkiaM-uc9rt

    @MkiaM-uc9rt

    2 ай бұрын

    😅😊ኘ

  • @mulubirara7956
    @mulubirara79562 ай бұрын

    እናትየው ውነታውን ነው የተናገሩት ለሁሉም ምህረት ይላክላቸው!

  • @hanamarem6300
    @hanamarem63002 ай бұрын

    እናቲቱ በጣም አሳዘኑኝ እናቴ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳዎት ❤

  • @taytuetege342

    @taytuetege342

    2 ай бұрын

    እናቶአ በጣም ያሳዝናሉ

  • @demwezeassefa5221

    @demwezeassefa5221

    2 ай бұрын

    እውነት ነው

  • @Bizuye-lx3uv

    @Bizuye-lx3uv

    2 ай бұрын

    አሜን እናቴ ጎበዝ እናት ኖት

  • @user-ki8mr8iq6f

    @user-ki8mr8iq6f

    2 ай бұрын

    ❤❤

  • @KuriTadesse

    @KuriTadesse

    Ай бұрын

    Drama newend

  • @user-nb6rh6zr1i
    @user-nb6rh6zr1i2 ай бұрын

    እናትዬዋ ጀግና ነቼዉ አስተዋዬ ❤

  • @emuye-shinbira8268

    @emuye-shinbira8268

    2 ай бұрын

    Hakegna nachew yelijachewn gemena lemeshefen bilew sihitet wust algebum. G8 Mom. Nege bene new le wondochum asibew new!!

  • @hanamarem6300
    @hanamarem63002 ай бұрын

    ዱካን እምትወዱ እና በስራም የተደመማችሁ እስኪ በላይክ አሳዩ ዘሎ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በርታ ከእውነት ጋር ተጋፈጥ ❤

  • @sebleyic7667

    @sebleyic7667

    2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤❤❤❤❤😂yesew mirt zerh yibarek set lij alechign 6 ameta new tawkaleh enatm abatm hogne eyasadekuat new ena yasasbegnal enatyewa asazagn nachew effffffu mefthew metseley new❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂yasaznal anten yeweledech mahtsen yetbarekech nat zele enath behiwot kalu melkt adrslgn

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese26942 ай бұрын

    ልጅቷ ጤነኛ አይደለችም ፀሎት ያስፈልጋታል በእግዚአብሔር ስም 😢

  • @user-gq1dk5sc8n

    @user-gq1dk5sc8n

    2 ай бұрын

    እኛ እኮ እስከዛሬ ጤነኛ መስላን ነው ታሪኩን ስንከታተል የነበረው😢😢😢

  • @fatma6629

    @fatma6629

    2 ай бұрын

    😂​@@user-gq1dk5sc8n

  • @hanhn7623

    @hanhn7623

    2 ай бұрын

    እውነት.ነው.እብድ.ናት

  • @asni5664

    @asni5664

    11 күн бұрын

    Nn. You​@@user-gq1dk5sc8n

  • @shemima5580
    @shemima55802 ай бұрын

    እዚ ቤት ስንት የመዳም ቅመም አለች👍🙄

  • @fatimaahmed5822

    @fatimaahmed5822

    2 ай бұрын

    አህለን፤yኔ፤ጀግና፤ወዲም

  • @Maariyamtube

    @Maariyamtube

    2 ай бұрын

    ባግምት all እኝ ነን ↖️

  • @genetiligabawu1709

    @genetiligabawu1709

    2 ай бұрын

    ብዙወቹ የመዳም ቅመም ነው ያለነው

  • @user-dp8un6ql4m

    @user-dp8un6ql4m

    2 ай бұрын

    አለን አለን

  • @NasriahJordan

    @NasriahJordan

    2 ай бұрын

    😂😂❤❤❤

  • @SelimHassen
    @SelimHassen2 ай бұрын

    ዘላለም ዘገዬ አተ እደምትለው ኢትዮጵያ ያ ላይ ያልሰማነው እጅ ያልተደረገ ነገር የለም ወድምዬ ባለህበት አላህ ይጠብቅህ❤❤❤

  • @user-nf8qc1rq3y

    @user-nf8qc1rq3y

    2 ай бұрын

    በትክክል❤❤

  • @user-cr3yq9kr1o

    @user-cr3yq9kr1o

    2 ай бұрын

    ይችን አባባል ስወድለት

  • @SelimHassen

    @SelimHassen

    2 ай бұрын

    @@user-cr3yq9kr1o እኔም በጣም ነው የምወድለት

  • @Ahlamkedir2020

    @Ahlamkedir2020

    2 ай бұрын

    Ameeen

  • @kedanayemariyam1323
    @kedanayemariyam13232 ай бұрын

    ታርኩ አንድ መፅሐፍ ሊአልፍነው እግዝኦ መሐር እና ክርስቶስ እግዝኦ መሐር እና ክርስቶስ እግዝኦ መሐር እና ክርስቶስ

  • @GFg-uj2gv

    @GFg-uj2gv

    2 ай бұрын

    በጣም ወላሂ

  • @user-lv9ts5ec5s
    @user-lv9ts5ec5s2 ай бұрын

    የልጅቱ ጤና ፀበል ያስፈልጋታል ልክ አይደለችም ማዘር እርሶ አስተዋይ ነቱ እመቤቴ ትርዶት❤

  • @aynadisteklu1626

    @aynadisteklu1626

    2 ай бұрын

    ልጅትዋ ህይወትዋን የሚያበላሽ ጓደኛ ወይም ዘመድ መሳይ ሊኖር ይችላል ሰው በጤናው መጥፎ ነገርን አይመርጥም ፀበል ነው የሚያስፈልጋት የናትዋን ቃል የምታከብር መሆንዋ ደግሞ ጨዋ መሆንዋን ያሳያል

  • @abebayemamo3951

    @abebayemamo3951

    29 күн бұрын

    ሐበሽመቼምየራሱንአስቀምጦየሰውሲፈተፍትይገኛልፈልገውያመጡትስላልሆንእለፉትሲቆይተረትይሆናል። 15:08

  • @user-yt3lv2ih7p
    @user-yt3lv2ih7p2 ай бұрын

    ትክክል ነዎት እናቴ እግዚአብሔር አለ ልክ ነዎት ❤❤❤ እናት ለዘላለም ትኑር

  • @AyalYitbarek

    @AyalYitbarek

    2 ай бұрын

    ዕሜን ዐሜን ዕግዚዕብሔር ይፀብቅልን፣ዕናታችንዐሜን❤❤❤❤🎉

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu97382 ай бұрын

    ጋዛጠኛ ዘላለም ዘገዬ ! በ ኢትዮጵያ ሀገራችን ያልስማነው ነገር እንጂ ! ያልተደረገ ነገር የለም :: በርታ እንተ ያልጀመርከውን ነገር ሳትጨርስ በፍፁም እማትተኛ ጀግናችን ነህ በርታ ፈጣሪ ይጠብቅህ :: 👏👏👏👍🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍

  • @tesfayemarimadlen4506

    @tesfayemarimadlen4506

    Ай бұрын

    Ayzoh Zelalem Edmena Tena Yesteh Berta🙏🏻✝️⛪️🛐🌹💐🌺❤️🙏🏻👍💯

  • @selamawithagos4308
    @selamawithagos43082 ай бұрын

    ወንድሜ ጋዜጠኛ ልጅታ ታማሚ ነች እና ህክምና ነው የሚያስፈልጋት እግዚአብሔር ይርዳቹ በጣም ነው የማደንቅህ በርተ ጀግና ነህ

  • @AlmazBelay-sf3zs
    @AlmazBelay-sf3zs2 ай бұрын

    አውነት ብለዋል አናትዋ በትክክል አግዛብሔር ልቦና ይሰጠቸ ው ልጆቻችን

  • @user-lo7rc1pm1l
    @user-lo7rc1pm1l2 ай бұрын

    ለተመልካቺ ጋዜጠኛው ያለክ ክብር ትለያለክ❤❤❤🙏🙏🙏🎉🎉🎉❤❤❤

  • @mitamituye
    @mitamituye2 ай бұрын

    አተ ደግ ሰው ጠክር ጋዘጤ ከልቡ ነህ❤

  • @user-ge3lh6gl4v
    @user-ge3lh6gl4v2 ай бұрын

    ጎበዝ ልጅ ነህ አንተ በርታ ወንድሜ እናታችን አይዞት ከሁላችንም ጀርባ ድክመቶች እና ብዙ የሰራናቸው ተንኮል አሉብን

  • @makiyemakiye8942
    @makiyemakiye89422 ай бұрын

    አንተ ጀግነ ብቻ አይገልጽህም በጣም አድነቂህ ነኝ ረጅም እድሜ ይስጥህ ጎበዝ ነህ ❤❤❤❤

  • @AhmadAhmad-vo7ym

    @AhmadAhmad-vo7ym

    2 ай бұрын

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @Berhankulu2000
    @Berhankulu20002 ай бұрын

    ዋውውው እናትየው ያላቸው እውቀት እና መረዳት በጣም ደስ ይላል የተማሩ እንደሆኑ ያስታውቃሉ ያስቀናሉ::

  • @Rody-sd7tq
    @Rody-sd7tq2 ай бұрын

    የኛ አንበሳ ባለህበት ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድማችን 🎉🎉❤❤

  • @nuritahmed8014
    @nuritahmed80142 ай бұрын

    የኛ ጀግና ወንድም እስከመጨረሻው የምታሳየን ጀግና ወንድም🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @tewedkifli5022

    @tewedkifli5022

    2 ай бұрын

    😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @isaiasmerdassa-ti2rx

    @isaiasmerdassa-ti2rx

    26 күн бұрын

    ​@@tewedkifli50228:30 8:30 8:32 8:34

  • @fantayegezahegn3563
    @fantayegezahegn35632 ай бұрын

    ዘላለም ዘገየ ያላየነው እንጂ ያልተሰራ ነገር የለም😂ወይ ጉድ እናቷ በጣም ደስ የሚሉ እናት ናቸው እውነታውን ነው የሚያወሩት እረጅሙን እድሜና ጤና ይስጣቸው

  • @aminaamen5303
    @aminaamen53032 ай бұрын

    ማነው እደኔ ቤተሰቦቾ የናፈቀው ኡፍፍፍፍ

  • @user-bg2ko1yd1v

    @user-bg2ko1yd1v

    2 ай бұрын

    እኔ😢😢

  • @MonaMona-wj7nc

    @MonaMona-wj7nc

    2 ай бұрын

    Ene 😢😢😢😢😢😢

  • @user-cz3zl3ku3r

    @user-cz3zl3ku3r

    2 ай бұрын

    እኔ😢😢

  • @Asmiratu

    @Asmiratu

    2 ай бұрын

    ,እኔማ አመት ባል ሲደርስ ማልቀስ ናፍቆቴ

  • @tube-mo2hy

    @tube-mo2hy

    2 ай бұрын

    እኔ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ከሆነ ከሁለት ወር ቦሀላ ወዳገር እገባለው 😢

  • @Sgh1-pj2ec
    @Sgh1-pj2ec2 ай бұрын

    ጸበል መጠመቅ ያስፈልጋታል :ልጅትዋ ፈጣሪ ይርዳሽ እህቴ

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp2 ай бұрын

    መልካም መሆን ለራስ ነዉ ወንድሜም ዘላለም ወንድማችን ያሬድ ያደረጋችሁን ጥሩ ነዉ በተለይ ያሬድ የዚህን ያክል መመለስክ መከታትልክ በጣም ጥሩ ነዉ

  • @Adeyyoutube
    @Adeyyoutube2 ай бұрын

    በቅርቡ ላገባነው ውዶቼ እኳን ደስ አላችሁ 🙄🙄🙄🙄

  • @fasikabaharu2260

    @fasikabaharu2260

    2 ай бұрын

    እንኳን ደስአለሽ

  • @emmazero3023

    @emmazero3023

    2 ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @user-ew7eh3tm6x

    @user-ew7eh3tm6x

    2 ай бұрын

    መልካምጋብቻ🌺🌺🌺🌺🙏

  • @hwi9801

    @hwi9801

    2 ай бұрын

    🎉🎉

  • @alamneshshumet294

    @alamneshshumet294

    2 ай бұрын

    ተሎዉለጅም እሽ እህት

  • @sabakertiyemer4019
    @sabakertiyemer40192 ай бұрын

    ዘላልም ቃላትየለኝም እድሜከጤናጋር እመኝለሁኝላንተ ፈጣሪይጠብቅልኝበውነት እመቤቴትጠብቅልኝትዳርህየሰሰመረይሁንበመገድሁሉሰማእቱይጠብቅልን ተባረክ❤

  • @user-gs2xd1yu1z
    @user-gs2xd1yu1z2 ай бұрын

    በዝች ልጅ ምንም የምለው ቃላት የለይም ብቻ ፈጣሪ ልቦና ይሥጣት

  • @bettyhagos2147
    @bettyhagos21472 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይርዳዎት እናቴ የወለደ ብቻ ነው እርስዎን የሚረዳዎት አይዞት እማዬ ትቀየራለች በየቤቱ ሁሉ ያለ ችግር ነው ብቻዎን አይደሉም መድሀኒአለምና ፀበል የማይቀይሩት ነገር የለም

  • @maraevely5722
    @maraevely57222 ай бұрын

    በኢየሱስ ስም ይህንን ጸሎት ቦታ ውሰዱ😢😢😮 የዛኔ,ትይፈወሳለች

  • @user-zv9cn7ih8q

    @user-zv9cn7ih8q

    2 ай бұрын

    😂😂😂 እየሱስ ለራሱም አልሆነ

  • @bontuhailu5577

    @bontuhailu5577

    Ай бұрын

    @@user-zv9cn7ih8q በእንደዚህ አይነት ቦታ ላይ ባታወሩ ጥሩ ነው ኢትዮዽያውያን በጭንቅላት ሰልጥኑ

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem70932 ай бұрын

    በጣም ቁምነገረኛ እናት ናቸዉ ጎበዝ ታታሪ እናት ይሄ ሃሳባቸዉ የተደገፈ ነዉ

  • @LubabaTeka
    @LubabaTeka2 ай бұрын

    ማንኛዉም ግዜ ልጅ ባጠፋዉ ጥፋት እናት አባት ይወቅሳሉ አላህ የቤተሰዋችንም የሳሳችንም በቀጥተኛዉ ይምራን

  • @FhfGnf-tn6sm
    @FhfGnf-tn6sm2 ай бұрын

    ዘሉ ጀግናናና ዛሬ አንደኛ ነኝ ቀደምኳቹ የመዳም ቅመሞች❤

  • @user-on7go3pc2m
    @user-on7go3pc2m2 ай бұрын

    ምርጥ እናት እረጅም እድሜ ይስጥወት ልጃችሁንም አላህ አድኗት ተደሰቱ አይ እናት እውነተኛ የእናት ተምሳሌት ዋው!!!!

  • @user-xi3im2dn5q
    @user-xi3im2dn5q2 ай бұрын

    ፈጣሪ በልቦናዋ ይመልሳት እትፍረዱ ጤነኛ ሰዉ እደዚክ አያረግም

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad37532 ай бұрын

    ወይ ጉድ ያልተሰማ ነገር እንጂ ያልተደረገ ነገር የለም ብለዋል ጋዜጠኛ ዘላለም ❤❤ዘገየ❤❤❤ እዉነት ነዉ❤❤❤❤

  • @malefiaabebe4389
    @malefiaabebe43892 ай бұрын

    እማዬ እናት ልጅዎ የምር መልካም ናት ትንሽ ድጋፍ ብቻ እሱም የእርስዎን መልካም ድጋፍ ብቻ ማንም ምንም አያደርግላት እርስዎ እባክዎን አይዞሽ ይስተካከላል በሏት ያላለፍነው መንገድ የለም ይህ የሷብቻ ሳይሆን የብዙ ሴቶች ያለፉት መንገድ ነው

  • @nasserjemal8915
    @nasserjemal89152 ай бұрын

    የኤዶም እናት አላህ ይድረስላቸው ወድሜ ዘላለም ለእናትየው ስትል በተቻለህ አቅም ጏደኞችህንም ቢሆን አስተባብረህ የስነ አይምሮ ሀኪም ብታሳዩዋት መልካም ይመስለኛል ለዚህም አላህ ይረዳሀል በናትህ እርዳት በህክምና ሳይንስ ምን እንደሚባል አላውቅም አሁን ኤዶም ሪቬንጅ ላይ ነች እራስዋን እየጎዳች ነው ምን ይመስልሀል ዘሌ

  • @user-mp1pu1rt2q
    @user-mp1pu1rt2q2 ай бұрын

    ቢሮ ድረስ ሂዳ ርዱኝ ብላ ለምና ላይክ አልፈልግም ትላለች😂😂😂የምትገርም ልጅ ነች ፈጣሪ ልቦና ይስጥሽ ጋዜጠኛዉ ከነ ባልደረቦችክ አላህ ይጠብቃቹ በርቱ

  • @senaitkebede9628
    @senaitkebede96282 ай бұрын

    ልጅትዋ ፀበል መግባት ኣለባት ወዳ ኣይደለም😢 እናትዋ ጀግና ናቸው

  • @user-sr5hz1um9s
    @user-sr5hz1um9s2 ай бұрын

    መልካም እናት ናቸዉ አግዚአብሔር ይባርከውት ። እግዚአብሔር ይርዳውት

  • @milliongebretsion1646
    @milliongebretsion16462 ай бұрын

    ትክክል ነው እናታችን ማንም ወላጅ ጥሩ ልጆች እንዲሆን ነው ነው ግን ትውልዱን ፈጣሪ ይማረው ።የአገራች ሴትም ወዶችም የተበላሽ ወጣት ነው የምናየው እርሶ ጥፋት የለብዎትም

  • @fasikalemma9697
    @fasikalemma96972 ай бұрын

    ልጅት ወንድ አይነጥላ አለባት ወንዶቹን ያሸሽባታል እናት ፀበል ይውሰዳት

  • @sishaia6875

    @sishaia6875

    Ай бұрын

    እኔም ብያለሁ ይህንስ😢ፀበል ነው መፍቴሄው

  • @cakocakocako4432
    @cakocakocako44322 ай бұрын

    የምር ጋዜጤኛው በጣም ትህትናው ደስስስ ሲል ተባርክ❤❤❤❤❤

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem70932 ай бұрын

    እናትሸ አሰተዋይና ብልህ በጣም ጥሩ ሴት ናቸዉ አንቺ አጭበርባሪ በማን ወጣሸ

  • @demwezeassefa5221

    @demwezeassefa5221

    2 ай бұрын

    ወዳ አይደለም ዛሬ አሳዘነችኝ!በህይወታ የተፈራረቀባት የደረሰባት ነገር ነው የኔ እህት አይዞሽ ወንዶች ቢሄዱ ሌላ የተሻለ ነገር ይመጣልየተሻለ ወንድ የሚያስብልሽ የሚሳሳልሽ ይመጣል አይዞሽ ኤዶምዬ ዛሬ አንጀቴን በላሽኝ

  • @emuye-shinbira8268

    @emuye-shinbira8268

    2 ай бұрын

    Atifiredu psychological belijinetachew sigodu le huwala hiwotachew tesino silemiyametabachee, yemikir agelgilot yasfeligatal lijitu.

  • @meronmeron2806
    @meronmeron28062 ай бұрын

    እችን ምታነቡ እህት ወንድሞቸ እግዛቢሄር ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ 🙏🙏🙏❤❤❤🌷🌷🌷🌾🌷🌿🌿💘💘🌹🌹🥀♥

  • @user-pb5tq6ow1z

    @user-pb5tq6ow1z

    2 ай бұрын

    Amen amen amen

  • @user-ju1mp9kl1o

    @user-ju1mp9kl1o

    2 ай бұрын

    አሚን አሚን

  • @foryou4761

    @foryou4761

    2 ай бұрын

    Ameeeen

  • @user-ve3rp1nl6r

    @user-ve3rp1nl6r

    2 ай бұрын

    አሜንአሜንአሜን

  • @foryou4761

    @foryou4761

    2 ай бұрын

    Yechi letedarem atehonehem awesome abed tehun yetefetero tehun enga enatuwa feredebachew

  • @SleepyDreamCatcher-lp6vz
    @SleepyDreamCatcher-lp6vz2 ай бұрын

    ሚስኪን እናት የልጃቸውን ጉድ ለመሸፈን ተቸገሩ እሳቸው ሳያውቁ ልጅቷ እልም ያለች ዱርዬ ናት።

  • @user-cw3qt3xy1p
    @user-cw3qt3xy1p2 ай бұрын

    እናት ጥሩ ብለዋል እግዚያብሄር ይርዱዎት ነገሮች እንደሚስተካከሉ አልጠራጠርም ሁሉም ያልፋል ጌታ ይርዳዎት

  • @zaxvcsamri
    @zaxvcsamri2 ай бұрын

    የመዳም ቅመሞችዬ ከስደት መልስ ወደ ትዳር ህይወት መግባት ምኞቴ ነው ግን በማየው ነገር ደግሞ ያስፍራል እግዚአብሔር መልካም ልብ ያለውን ያድልኝ እኔም ለባሏ ታማኝ ሚስት መሆን ነው ፀሎቴ 🤲

  • @user-ve3rp1nl6r

    @user-ve3rp1nl6r

    2 ай бұрын

    አሜን ለሁላችንም ይስጠን ከስደትመልስ የጎደለዉን ድንግልማረያም ትሙላልን

  • @gashawmelke7459

    @gashawmelke7459

    2 ай бұрын

    ፈጣሪ ይረዳል

  • @truneshtesema6944
    @truneshtesema69442 ай бұрын

    ዘላለም በዕውነት እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ለሰው ያለህ ትህትና አርቆ አሳቢነትህ እውነትን ይዘህ የምትራመድ ስለሆነ ድንግል እመቤቴ ብእቅፏ ጥላ ከለላ ትሁንህ በጣም አድናቂህ ነኝ ።

  • @dodygebre7143

    @dodygebre7143

    2 ай бұрын

    አሜን🙏♥️

  • @user-ve3rp1nl6r
    @user-ve3rp1nl6r2 ай бұрын

    ዘላለም ጀግና በጣም ጎበዝነህ አምላኬ ከእደዚህአይነት ክፋት ሲራ ይጠብቀኝ ልጅቷ ፀበል ዉሰዳት በጤነዋ አይደለም ፀበል እባካችሁ

  • @kelemlove4937
    @kelemlove49372 ай бұрын

    ዘሌ የካንሰር ታማሚ ናት እያለች እናቱ የለመነችባት ልጅ ምን ደረሰች?

  • @haymanotaweke9248

    @haymanotaweke9248

    2 ай бұрын

    እሳን መጨረሻ እማ ማየት አለብን😢😢

  • @minasiebithone3597
    @minasiebithone35972 ай бұрын

    ውይ እናት፣ በእውነት አስተዋይ፣ አንደበተ ርቱዕ ኖት!! በእውነት በሚገባ ያስተካክሏታል!!!

  • @rutha3704
    @rutha37042 ай бұрын

    እውነት በጣም ከባድ ነው ምናልባት ያልተረድት የአይምሮ መቃወስ ይኖራል እና የስነ አእምሮ አማካሪ ብታማክር ጥሩ ነው እናትየው በጣም አደንቃቸዋለሁ አስተሳሰባቸው ያረካል እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ።

  • @Ali-sf4vv
    @Ali-sf4vv2 ай бұрын

    የኛ ጀግና እደሜ ይስጥህ የጀመርካቸው ነገሮች እስከመጨረሻው ማሳየትህ በጣም ደስ ይላል በርታ❤❤❤

  • @NNNUUUNN
    @NNNUUUNN2 ай бұрын

    ማዘርዬ በጣም አስተዋይና ምሁረር ኖት ድንቅ ማብራሪያ

  • @tagessehundito8191
    @tagessehundito81912 ай бұрын

    ጀግና እናት ነዎት ❤ ምሁርም ነዎት ❤ ልጅቷ ምንም ትሁን ከዚህች ምሁር እናት ተወልደማ እኔ ይህችን ልጅ አግብቼ የዚህች ጀግና እናት አማች መሆን አማረኝ ❤

  • @Meseret-uq3jn

    @Meseret-uq3jn

    2 ай бұрын

    ግባና ሞክረዋ ሆሆሆ

  • @sishaia6875

    @sishaia6875

    Ай бұрын

    እናትየዋማ በጣም አስተዋይ ናቸው ልጂቱግን ያውነው ግባና ሞክር አራተኛወድ ለሞሆን😢

  • @Kami-nq8my
    @Kami-nq8my2 ай бұрын

    በጌታ ልድቷ ምን ሆና ይሁን ፀበል ውሰዱአት እስቲ

  • @beletebelachew3659
    @beletebelachew3659Ай бұрын

    ሀገሬ ትነሳለች !! እነደአንተ አይነት ጀግችን እያፈራች ነዉ ኑርልን ወንድማችን በጣም ጥሩ ነገር ነዉ የምታደርገዉ እና ኑርልን ::

  • @user-fc4wu8fb1v
    @user-fc4wu8fb1v2 ай бұрын

    ላንተ እጅግ በጣም ክብር አለኝ እራሷ ና ብላ ጠርታ ማመናጨቅ ምን ይሉታል እቃእቃ መስላት እንዴ እናቷ ያሳዝናሉ እሷ ግን አንዱ ድፍት ነው የምያረጋት ቶሎ ፀበል ትግባ

  • @muminam249
    @muminam2492 ай бұрын

    ባለየ እንዴት ነው እሜረጋት ጋዜጠኛውን አመስግኑት ወላሂ መሻአላህ ትግስቱ

  • @hulugebchanel6659
    @hulugebchanel66592 ай бұрын

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን በርታልን ጀግናችን ❤❤

  • @HirutBekele-fn3bm
    @HirutBekele-fn3bm2 ай бұрын

    ውይእናትየው ንግግሯ ሲጣፍጥ ተባረኪ እናቴ

  • @hawwaadries3582
    @hawwaadries35822 ай бұрын

    እናት ዉለታዋ እደዚህ ሢከፈል። ያሣዝናል😢😢። ነዉሯን ለመሸፋፈን የሚያደርጉት ጥረት። አሣዘነኝ የአባት ሀዘን እደዚህ ሊያደርግ አይችልም

  • @Idhidyshdjhd
    @Idhidyshdjhd2 ай бұрын

    ዘላለም ዘገየ ያልታየ እጅ ያልተሰራ የለም ብለሀል ኢዤልሀለሁ ጉድ ስሰማ ትዝ ትለኛለህ ጀግና ስርአት ያለህ ሰው አክባሪ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤ጀግና ሁሉን ያደለህ አላህ ይጠብቅህ

  • @user-su4tp4ct6j
    @user-su4tp4ct6j2 ай бұрын

    አይ እናት ትኑር ለዘላለም 🎉🎉🎉🎉ከባዲ ነው

  • @tsigenigatu3922

    @tsigenigatu3922

    2 ай бұрын

    የኢትዮጵያ እናት ቢኖራትም ባይኖራትም ለልጇ ለቤተሰቧ ሟች። 🙏🙏🙏

  • @sabahaile2035
    @sabahaile20352 ай бұрын

    She is the best Mom 🙂 peace for her mom.God bless this mom.

  • @lulitshumisiyoum3172
    @lulitshumisiyoum31722 ай бұрын

    እህቴ የሆ ሆናል ግን እባክሽን ለእናትሽ ብለሽ ተረጋግገ ወደ እራስሽ ተመለሽ ሁሉ ያልፋል መልካም ሕይወት በእርግጥኝነት ይገጥምሻ አደራ ለእናትሽ አስብላቸው

  • @RodiBayou
    @RodiBayou2 ай бұрын

    መልካም እና የተማሩ ምርጥ እናት እያላት እንደዚክ መበላሸቷ ያሳዝናል ግን ንስሀ ገብታ ቀጥታ ወደጸበል ትሔድ ፈጣሪ ይማራት በሸታ ነው 😢

  • @tigistmulugata4336
    @tigistmulugata43362 ай бұрын

    የኔ እናት ዲያቢሎስ ነው እንደዚህ በልጆች እሚጫወተው ንስሐ ትግባ እና በፆም በፀሎት ትበርታ እርሶም ይህንን አድርጉ እላዋላይ ያለው አይነጥላ እና ዛር ልጅትዋ ትዳር እንድትመሰርት አይፈልግም ለዛ ነው እናም እርሶ እስኪ ንሰሐ ትግባ እና ፀበል ይዘዋት ሂዱ እግዚአብሔር ያሳልፎት ይሄንን ክፉ ቀን ። ከባድ ነው በጎረቤት አፍ ውስጥ መግባት ግን አይዞት ሰውን እማይጥል እግዚአብሔር አብሮዎት አለ ።

  • @user-uw3dw3kb3u
    @user-uw3dw3kb3u2 ай бұрын

    ዞላ ግን የምር ለሰው ያለክ ክብር እሚደነክ ነዉ እግዛብሄር ያክብርክ ክበርልን አቦ እግዛብሄር ካንተ ጋር ይሁን❤❤❤❤

  • @Dinke555
    @Dinke5552 ай бұрын

    እውነት ልጅቷ ጤነኘ አትማስላኝም,አነቴ ግን በጣም ስባዛ ጎበዝ ነ ትግስተኛ ኔክ,ባራታ ::

  • @mdksa7775
    @mdksa77752 ай бұрын

    ይህችን ጀግና እናት እድሜን ጤና ይስጣት

  • @user-ps7yz2xo2m
    @user-ps7yz2xo2m2 ай бұрын

    ልጅትዋ ግን ጤናዋ ትክክል ኣይለችም ወደ ፀበል ዉሰድዋት ወይ የስነ ልቦና ኣማካሪዎች ያስፈልጋታል 😢😢😢😢😢

  • @user-cu9di3nv8z
    @user-cu9di3nv8z2 ай бұрын

    ዘላለም ዘገየ ክብር ይገባሀል ለሷ ብለህ ስንት ሁነህ ስትናገርህ ትግስትህ👏👏👏👏👏👍👍👍

  • @egezabhairyemesgen4258
    @egezabhairyemesgen42582 ай бұрын

    እናትየዋ እጅግ መልካም እናት ናቸው ፈጣሪ ይርዳዋት ፀበል ውስዲት

  • @yordanosa9646
    @yordanosa96462 ай бұрын

    I love this strong mother like me ❤❤❤

  • @abezash921
    @abezash9212 ай бұрын

    ዘሉዬ የምንወድክ በርታልን እውነት እውነቷን እያመጣክ 🎉🎉🎉🎉

  • @user-cw9sx6zq2c
    @user-cw9sx6zq2c2 ай бұрын

    ዘላለም ዘገዬ ለተመልካቺ ያለክ ክብር ትለያለክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤

  • @nasserjemal8915
    @nasserjemal89152 ай бұрын

    ሰላም ስላም ሰላም የጋሽ ዘገየ ልጅ ፍቅር ሰላም ጤና ሁንልን ለጋሽ ዘገይ የከበረ ሰላምታዬን አርብልኝ አክባሪህ ከጅዳ

  • @user-ix2re8lg9y
    @user-ix2re8lg9y2 ай бұрын

    ለዝይ ወንድማችን አለማድነቅ አይቻልም እሰከ ላይክ አድረጉ ሁላቹም

  • @FevenFebu-mh9sp
    @FevenFebu-mh9sp2 ай бұрын

    እግዚአቢሄር ይርዳዎት እማ ያልፍል።

  • @etagegnhailu9816
    @etagegnhailu98162 ай бұрын

    እናቴ እግዚአብሔር ይረዳወታል እመኑኝ የልብ መሻትዎትን ይፈፅምልዎታል በሚገርም ሁኔታ ህይወቷ ተለዉጦ ለምስጋና ሲመጡ ለእመቤቴ ሻማ ለኩሰዉ አየዉታለሁ አይዞዎት

  • @tigisttadesse4762
    @tigisttadesse4762Ай бұрын

    እናትዬዋ ትክክል ነች። እኔ ራሴ ልጄን በአግባቡ ነው የማሳድገው ነገር ግን ት/ቤት ባሉት ጓደኞቿ ምክንያት የባህሪ ለውጥ እያሳየች መሆኑን ተረድቼ ት/ቤት በመሄድ ለማስተካከል ሞክሬያለሁ።

  • @user-rm3oy5fe2r
    @user-rm3oy5fe2r2 ай бұрын

    በናትህ ያቺ የካንሰር ታማሚዋ ልጅ እንዴት ሆነች በእግዚአብሔር ሄደህ እያት ለእኛም አሳየን በማዳም ኩሽና ውስጥ ሆኘ ስለእሷ ሳስብ በጣም እጨነቃለሁ

  • @memehirumadamo2803

    @memehirumadamo2803

    2 ай бұрын

    ሞተች እኳ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-rs8is4pe5o
    @user-rs8is4pe5o2 ай бұрын

    የጨነቀለት ቸረ አሠማኘ ዘላለም ዘገየ እደነህ እኳን በሠላም መጣህልነ የመዳም ቅመሞቸ እደናቸሁ ❤❤❤❤❤

  • @Trure7Love
    @Trure7LoveАй бұрын

    👉🏽ምናለ እንዲህ ጠቢብ ጀግና ለእውነት የቆሙ ያብዛልን🙏🏽

  • @aberashabera3973
    @aberashabera397320 күн бұрын

    ያሬድ እግዚአብሔር ይባርክህ አንተ ንፁህ ልብ አለህ ፈጣሪ ይባርክህ ሰውኛ ባህሪ ጤነኛ ባህሪ ነው ያለህ።

  • @user-je6uu2ij3n
    @user-je6uu2ij3n2 ай бұрын

    የኔ ጀግና እንኳን ሠላም መጣህ🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @akaletedla5940
    @akaletedla59402 ай бұрын

    ማዘር, በጣም ሰማርት የሆኑ እናት ናቸው❗ አይዞት እማማ ከእግዚአብሔር ጋር ሁሉ ነገር ይስቸካከልሎታል❗ ተባረኩ ማዘር❗

  • @Aynalem-em5dw
    @Aynalem-em5dw2 ай бұрын

    በስመአም ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አሜን አንቺ ምን አይነት ምርጥ እናት አለችሽ በናትሽ ልብ ይስጥሽ እና እርጃችው እኔ ቀናው በእውነት

  • @user-tk1yx2kh3n
    @user-tk1yx2kh3n2 ай бұрын

    Mother salute to you and I respect you ,indeed you are right mom!!!Yordii be role of your mother will.የሚጠቅምሽ እናትሽን ስሚ!!ሁሉም ሰው እንደ ኢትዮጵያዊ መፀለይ ያስፈልጋታል

  • @fatiyehamid
    @fatiyehamid2 ай бұрын

    የኛ ጀግነ በርተልን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @alazaryosef
    @alazaryosef2 ай бұрын

    ነገሮች ድራማ እንጅ እውነት አይመስሉም የልጅቱ እናት ግን የሰጧቸው ሀሳቦች በጣም ገዥ እና በሳል ሁሉም ሰው ልብ ሊላቸው የሚገቡ ናቸው እኛም ከጭፍን ፍረጃ ወጥተን ነገሮችን ከተለያየ አቅጣጫ ማየት እንዳለብን ያስገነዘቡ ናቸው ዱካዎች እናመሰግናለን።

  • @hanhn7623
    @hanhn76232 ай бұрын

    በቀል.ነው.ምታደርገው.ወንዶቹ.ላይ

  • @Abbaakoo-bq5sk
    @Abbaakoo-bq5sk2 ай бұрын

    ባሁኑ ጊዜ እግዚአብሔር ካልረዳው ፼ ጊዜ በጨዋነት ያደገው ልጅ ዩኒቨርስቲ ስሄድ ሌላ ተጨማሪ የባህር ትምህርት ይጠብቀዋል ዛሬ ዛሬ እግዚአብሔር ይመስገን ዕድሜ ለብርሃኑ ነጋ ሌላው ጉዳት ቢኖርም በዚህ ተማሪዎቹን ከዩኒቨርስቲው አግዶ በባህር ለውጡ እየረዳቸው ነው ።

  • @user-qm6pc7km5u

    @user-qm6pc7km5u

    2 ай бұрын

    😂😂😂😂 ማለት ስለጣላቸው

  • @media5992
    @media59922 ай бұрын

    ፈጣሪ ሆይ ከባዲ ነዉ መአተኛ የሆነች ልጂ እ/ር እሱ ያስተካክልሽ🙏🙏🙏

  • @kebedetadesser9673
    @kebedetadesser96732 ай бұрын

    እግዝአብሔር ያግዞት የኔ እናት።

  • @malefiaabebe4389
    @malefiaabebe43892 ай бұрын

    ኤዶምዬ አይዞሽ እመቤቴን ይስተካከላል ሁሉም ያልፋል አይዞሽ አንች እራስሽን ተንከባከቢ ከእግዚአብሔር እና ከቅድስት ቤተክርስቲያን አትራቂ መልካሙን ብቻ ምረጭ አይዞሽ የምን እራስን መጉዳት ለምንየሰይጣን ግብር መሆን አደራሽን ፀሎት ጥሩ እንቅልፍ ይኑርሽ ምንም የማይሰተካከል ነገር የለም ያለፈው አልፏል ም

  • @user-oq3md3ef5e
    @user-oq3md3ef5e2 ай бұрын

    የኔ እናት አይዞዎት ሁሉም ያልፋል ፀበል ይዘዋት ይሂዱ በልጅዎት ተስፋ እንዳይቆርጡ ትስተካከላለች

Келесі