እራስዋን ሳተች ድብቁ ፍቅረኛዋ የ 666 አባል እና መልማይ ሆኖ ተገኘ ተታልዬ ነው የገባሁት ዝም ብዬ ብወጣ ይገሉኛል ተረጂኝ ተፋጠጡ።

Ойын-сауық

እራስዋን ሳተች ድብቁ ፍቅረኛዋ የ 666 አባል እና መልማይ ሆኖ ተገኘ ተታልዬ ነው የገባሁት ዝም ብዬ ብወጣ ይገሉኛል ተረጂኝ ተፋጠጡ።

Пікірлер: 1 300

  • @ethiomeznagna12
    @ethiomeznagna129 ай бұрын

    666 ማለት ሰይጣንን የሚያመልኩ ነፍሳቸውን ለሰይጣን አሳልፈው የሰጡ እሱ የሚሰጣቸው ትዛዝ የሚያከናውኑ ሰዎች የመጠሪያ ስም ነው። ፊቱን የሸፈነው ለመውጣት እየታገለ እንደሆነ እና ፊቱን ካዩት ሚስጥር በማባከን እንደሚገሉት ስለነገረን ነው።

  • @zdwtube44

    @zdwtube44

    9 ай бұрын

    ወይ ጉድ😢😢😢እናተ ግን ራሳችሁን ጠብቁ

  • @tgalmey8713

    @tgalmey8713

    9 ай бұрын

    አቤት አምላኬ የት ወዴት ነን አቤቱ ይቅር በለን 😢😢

  • @tij6

    @tij6

    9 ай бұрын

    አሺ ወንድማችንን ግን መጨረሻሁን pers?🙏💔😥

  • @mhsenailmhsenail2098

    @mhsenailmhsenail2098

    9 ай бұрын

    ልክ ነህ ጌታ ደርሶ ያውጣው

  • @mesi2112

    @mesi2112

    9 ай бұрын

    ኢቲዮ በጣም ነው ፕሮግራምህን የምወደው ግን እራስክን ጠብቅ ከእግዚአብሔር በታች ብዙ ዋጋ ሊያስከፍልህ ይችላል

  • @emebetyesfaye4853
    @emebetyesfaye48539 ай бұрын

    እኔ አባራ ባልሆንም በአማራ ክልል የሚደረገውን ግፍና ሰቆቃ አጥብቄ እቃወማለው ከተገፋው ሕዝብ ጎን ለመቆም ሰው መሆን ብቻ በቂ ነውና ሁላችን የኢትዮ ሕዝብ ካማራ ጎን መቆም አለብን አይዞ ወገኔ ህመማቹ ህመማችን ነው ጭንቀታቹ ጭንቀታችን ነውና ከጎናቹ ነን ንፁ ኢትዮጵያዊ እህታቹ ከናዝሬት አዳማ

  • @aminatabemrefae9639

    @aminatabemrefae9639

    9 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @user-oj5bz4by6o

    @user-oj5bz4by6o

    9 ай бұрын

    እናመሠግናለን❤

  • @b.tyoutube8191

    @b.tyoutube8191

    9 ай бұрын

    አማራም ነሽ ኦሮሞም ነሽ በቃ ዋናው ኢትዬጵያዉት መሆንሽ ነው እናት ዘር አስፈላጊ አይደለም ለሰው ልጅ ብቻ ማሰብ ማዘነው ይሰው ዘር በሙሉ ሰላም ይስፈንለት እግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣልን በርቱ አይዞዋቹ እህቶቼ

  • @tigistitigisti4792

    @tigistitigisti4792

    9 ай бұрын

    😢 ስብዓዊነት ዘር አይጠይቅም ልናቃወም ይገባል

  • @user-bw4rc3dr6i

    @user-bw4rc3dr6i

    9 ай бұрын

    ​@@user-oj5bz4by6oዴምሪኝ ውዴ😢

  • @user-pz1gj8zm5p
    @user-pz1gj8zm5p9 ай бұрын

    አዛኑ የተሠማው እንደ እኔ❤❤❤አልሐምዱሊላሂ ረቢል ዓለሚን ዓለኒዕመተል ኢሥላም❤❤❤❤❤

  • @user-pl7uf3qx6g

    @user-pl7uf3qx6g

    9 ай бұрын

    እኔ ራሱ ምስፅ ብየ ነው የሰማሁት

  • @sada-or9gx

    @sada-or9gx

    9 ай бұрын

    አልሀምዱሊላህ🎉🎉🎉🎉❤❤ሙስሊም ላደረከኝ ጌታ

  • @user-ex2qx6fx9n

    @user-ex2qx6fx9n

    9 ай бұрын

    እኔ ደግሞ ሀሱር ከምኔው ደረሰ ብየ ከቪድዮው ነው እንዴ ብየ በደንብ ነው ያዳመጥኩት ማሻአላህ ተባረከላህ ❤❤❤❤

  • @Hiraatube299

    @Hiraatube299

    9 ай бұрын

    Ene damo Allah bandazi ayinat wurdet mahal azan sil betam garmogn das bilogn nbr❤❤❤❤❤ alhamdulilah muslim mahon mamarat nw❤

  • @rehma-oj5rg2fb

    @rehma-oj5rg2fb

    9 ай бұрын

    እኔ እራሱ ወላሂ እደት ደስ እዳለኝ ማሻአሏ ❤❤❤❤❤❤

  • @tij6
    @tij69 ай бұрын

    ወገኖቼ እንዴት ዋላቹት ፈጣሪ ወቶ ከሚቀረት ይጠብቀን አሜን ፫ ❤

  • @user-rr1ld8dy1f

    @user-rr1ld8dy1f

    9 ай бұрын

    አረ አሜን አሜን

  • @hanihailab8923

    @hanihailab8923

    9 ай бұрын

    amen 🙏🙏🙏

  • @immoimmo8766

    @immoimmo8766

    9 ай бұрын

    አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @user-bw4rc3dr6i

    @user-bw4rc3dr6i

    9 ай бұрын

    ዴምሪኝ ውዴ❤

  • @user-bw4rc3dr6i

    @user-bw4rc3dr6i

    9 ай бұрын

    ​@@hanihailab8923ዴምሪኝ ውዴ

  • @atnasiyashenbel3957
    @atnasiyashenbel39579 ай бұрын

    በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነዉ እራስህን ጠብቅ የኔ ወንድም ከሀዲ አጭበርባሪ መገለጥ ነዉ የሰዉን ሕይወትን የምያበላሹ እመቤቴ ቅድስት ማርያም ትጠብቅህ🥰🥰

  • @user-zo6ie3qj7g

    @user-zo6ie3qj7g

    9 ай бұрын

    👍👍👍❤️😥

  • @user-ff5cv1zj5g

    @user-ff5cv1zj5g

    9 ай бұрын

    ጎበዝ ይበርቱልን ጠያቄወች ጥሩ ስራ ነው እሄ ወራዳ ጥያቄው እራስህን ጠብቅ

  • @hayuemureyanyeharbuwawoloy570
    @hayuemureyanyeharbuwawoloy5709 ай бұрын

    ድል እና ፍትህ በግፍ ለሚጨፈጨፈው ሚስኪኑ የአማራ ህዝብ 💪💪💪💚💚💚💛💛💛♥♥♥ ድል ለተካደው ፋኖ 💪💪💚💚💚💚💛💛💛♥♥♥

  • @fhhjffghh
    @fhhjffghh9 ай бұрын

    እዳይገሉት ፈርቶ ይሆናል መውጣት ከፈለገ ክርስቲያን ከሆነ ገዳም ቦታ ውሰዱት እና ደብቁት እዛ ሁሉም ነገር ይፈታል ፀበል ይጠመቅ አባቶች ይፀልዩለታል በሰው መፍረድ ይከብዳል 😢😢😢

  • @najata.medeyanajatamedeya2069

    @najata.medeyanajatamedeya2069

    9 ай бұрын

    Bitami adadi bimayahona sanitari enigabilani kagabina bohali seniwaki mawachawa yetafanila allhi kidaze Ayanit Koshasha sera yetibekani😢😢😢😢😢

  • @user-xl4yo6on7d

    @user-xl4yo6on7d

    9 ай бұрын

    ​@@adanchetesfaye285አየሽ መሀይምነትሽን ምን አደረግን ስድቡ እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሽ እግዚኦ ስድ የሆነ ትውልድ

  • @abcdabcd5059

    @abcdabcd5059

    9 ай бұрын

    ​@@adanchetesfaye285ye aymero deha comment

  • @user-ds1bt1of4g
    @user-ds1bt1of4g9 ай бұрын

    ወንድሜ እንደዚ ዓይነት ስታጋልጥ ራስህን ጠብቅ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን 🙏❤️ ይገርማል ከባድ ግዜ 😥

  • @user-bw4rc3dr6i

    @user-bw4rc3dr6i

    9 ай бұрын

    ዴምሪኝ ውዴ❤

  • @user-ds1bt1of4g

    @user-ds1bt1of4g

    9 ай бұрын

    @@user-bw4rc3dr6i እሺ ማር

  • @zedishakonjo7985
    @zedishakonjo79859 ай бұрын

    ጀግና ነህ ማርያምን አፈጠጠው ጎበዝ

  • @sadaaaliali4479
    @sadaaaliali44799 ай бұрын

    ማነው የአዛኑን ዲምፀ የሰማ አላኋአክብር ርሳህን ጠብቅ አረረረረ 😢ሀገሪችን ስት ና ስት ጉዲአለ ያልሰማነው አቅራቢው እረሰህንጠብቅ ወላሂ እደዚህአይነት ችግር ባተገባ ጡሩነው አተን እኮን ባያገኙህ በቤተሰቦችህነው የሚመጡብህ አላህ ከምደርገፀ ያጥፈቸወና

  • @user-xu4cg6pf1z
    @user-xu4cg6pf1z9 ай бұрын

    ፍትህህህህህህ በሳኡድ እስርቤት ለሚገኙ ወገኖቻችን እህት ወድሞቻችን እረ ፍትህህህህህ😭😭😭😭😭😭💔💔💔

  • @titits9047
    @titits90479 ай бұрын

    part 2 እጠብቃለን ወንድሜ ልጁንም ፈጣሪ የምትችሉት መንገድ እርዱት ፀበል የአረሴማ ሰፀበል🙏🙏❤❤😥

  • @njatali-wl1ly
    @njatali-wl1ly9 ай бұрын

    ፋትህ ፍትህ በሳውድ እስር ቤት ለሚገኞ ወገኖቻችን😢

  • @zientahmed8116

    @zientahmed8116

    9 ай бұрын

    💔💔💔😢😢😢

  • @user-bw4rc3dr6i

    @user-bw4rc3dr6i

    9 ай бұрын

    ዴምሪኝ ውዴ❤

  • @user-bw4rc3dr6i

    @user-bw4rc3dr6i

    9 ай бұрын

    ​@@zientahmed8116ዴምሪኝ ውዴ

  • @AbcAbc-ee3fc

    @AbcAbc-ee3fc

    9 ай бұрын

    😢😢😢

  • @user-bw4rc3dr6i

    @user-bw4rc3dr6i

    9 ай бұрын

    @@AbcAbc-ee3fc ዴምሪኝ ውዴ

  • @zedishakonjo7985
    @zedishakonjo79859 ай бұрын

    ወይኔ እናተ ልጆች ግን እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ማትፈለፍሉት ጉድ የለም

  • @SuSu-oj1ec

    @SuSu-oj1ec

    9 ай бұрын

    አሥረጅኝ ምን እደሁ አልገባኝም የልጁ ሥራ

  • @user-ii6kp6jz8v
    @user-ii6kp6jz8v9 ай бұрын

    ምንም ብሸገረን እንዴት አምላካችንን እንክዳለን እምዬ እትዮጵያ ልጆችሽ ተቀጠፉ መከራው በዛ 😢😢😢😢

  • @kaayyoogoota4230
    @kaayyoogoota42309 ай бұрын

    ሰው ለብር ብሎ እንዴት ነፍሱን አሳልፎ ለሰይጣን ይሰጣል😢😢😢

  • @user-gf5vo9ny4o

    @user-gf5vo9ny4o

    9 ай бұрын

    አሁን ያለዉ የሀገራችን ሁኔታ አስቸጋሪ ነዉ አትፍረዱ

  • @bestebeste5137

    @bestebeste5137

    8 ай бұрын

    😭😭😭😭😭

  • @nestinatiye7473

    @nestinatiye7473

    7 ай бұрын

    በጣም

  • @betelihammamo7866
    @betelihammamo78669 ай бұрын

    እስካሁን ካየኋቸው ጋዜጠኖች አንተ ትለያለህ በጣም ጎበዝ ነህ በርታ

  • @My-Ethiopia
    @My-Ethiopia9 ай бұрын

    ማርያምን ያሳዝናል ተቸግረህ አታውቅም አለ እኮ እግዚአብሔር ይድረስለት እመቤቴ ማርያም ትርዳህ 😢😢በዘረኝነት ሳይሆን ኢትዩጲያን ሀገሬን ባለ ግፍ ለሚደርስበት ፍትህ ለአማራ ህዝብ😢😢😢

  • @mesi2112
    @mesi21129 ай бұрын

    እግዚኦ የመጨርሻው ዘመን አቤቱ አምላክ ሆይ ለንሰሀ ሞት አብቃን 😢😢

  • @aynalembekele939

    @aynalembekele939

    9 ай бұрын

    Amen amen amen ❤

  • @user-bw4rc3dr6i

    @user-bw4rc3dr6i

    9 ай бұрын

    ዴምሪኝ ውድ❤

  • @user-bw4rc3dr6i

    @user-bw4rc3dr6i

    9 ай бұрын

    ​@@aynalembekele939ዴምሪኝ ውዴ

  • @merryeuerusalem8891

    @merryeuerusalem8891

    9 ай бұрын

    amen

  • @eduyedingillijedu2494

    @eduyedingillijedu2494

    9 ай бұрын

    😢

  • @user-ld3ur9wg3u
    @user-ld3ur9wg3u9 ай бұрын

    እራስህን ጠብቅ እሽ ወንድሜ እነኝህ እኮ ምንም ከማረግ አይመለሱም❤❤❤

  • @mengesha386
    @mengesha3869 ай бұрын

    ወይኔ ጉደ ሚገርም አጋጣሚ ነው የኔ ጀግና በእውነት ጀግና ነህ ግን ራስህን ጠብቅ።ይሄን ልጅ እንዳትለቁት

  • @ZAHTube941
    @ZAHTube9419 ай бұрын

    በአሏህ ችግሩን ተረድተህ ከዚህ ነገር እንድወጣ እድርገው አይ ብር የስንቱን ህይወት አበላሸ 😢😢😢😢

  • @fatimanigus3261

    @fatimanigus3261

    9 ай бұрын

    ምደንወአልገባኚምጨርሸሰለማያይ

  • @MdMeeqa-tr1zo

    @MdMeeqa-tr1zo

    9 ай бұрын

    መወጣት አይቻልም ቀላል አይደለም ይህ ህይወቱን ሊሳጣው ይችላል

  • @bafanamemehiru6442

    @bafanamemehiru6442

    9 ай бұрын

    ​@@MdMeeqa-tr1zoወይኔ ከበድ ነው😢😢😢😢😢

  • @LouLou-cj9hb

    @LouLou-cj9hb

    9 ай бұрын

    ወላሂ እኔ አልገባኝም እስኪ የገባችሁ አስረዱኝ

  • @rabiaahmedawol

    @rabiaahmedawol

    9 ай бұрын

    እኔም አልገባኝ

  • @user-bj9kd1tw2e
    @user-bj9kd1tw2e9 ай бұрын

    ልጁን ለህዝብ አገልጠው ስንቱ ያሳስታል እባክህ 😢😢

  • @cequa4067
    @cequa40679 ай бұрын

    ወይኔያ 😠😠😠😠😠😠😡😡አላህ አላህ አላህ የኢትዮጵያን ጠብቃት ኢትዮጵያን ጠብቃት❤

  • @user-sy9wk4dc8m
    @user-sy9wk4dc8m9 ай бұрын

    ፊቱን እንየው ሰው ይወቀው እምትል 👍👍👍

  • @MimiMimi-bc4hg

    @MimiMimi-bc4hg

    9 ай бұрын

    እንዴ ይገሉታል እኮ ለመውጣት እየታገለ አይደል

  • @tube6066

    @tube6066

    9 ай бұрын

    ምንም አልገባኝምኮ ግልፅ አርጉልኝ ምንድነው 666ማለት

  • @user-xh6vq1vu6i

    @user-xh6vq1vu6i

    9 ай бұрын

    ⁠@@tube6066ara ygirmal atwkim?

  • @user-ci8kq7tq6u

    @user-ci8kq7tq6u

    9 ай бұрын

    ​@@tube6066ሰይጣን ማለት ነዉ

  • @tigistitigisti4792

    @tigistitigisti4792

    9 ай бұрын

    ይገድሉታል እንኳን ሳይሽፈን አሁንም በደንብ ለሚያውቀው ስው ይለያል

  • @hanamarem6300
    @hanamarem63009 ай бұрын

    ሰው እዴት ነብሱን ለሰይጣን ይሸጣል ለሚያልቅ ገንዘብ አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ማረን 😢

  • @fufuilu1212
    @fufuilu12129 ай бұрын

    ማነው የ አዛን ድምፅ የተሰማው አላሁአክበር ላሀውለወላቁወተእላ ብላህ❤❤❤❤❤❤

  • @tedyaniley
    @tedyaniley9 ай бұрын

    ወይኔ አምላኬ ሆይ ለዚ ከምሰዋ ሞቴን አስቀድመው ወይ ዘመን

  • @mulolohaile471
    @mulolohaile4719 ай бұрын

    ፈጣሪየ አቤቱ ከደነዚህ አይነት ነገር ሰውረን ወይኔ ሀገራችን ምነው ውጥቅጧ ወጣ መድሀኒት አለም በመልካም መገድ ምራን

  • @Zinash-go9lm
    @Zinash-go9lm9 ай бұрын

    ጌታ ይገስፀው አጥፊ ነዉ ልጁ አጋንንት አምላኪ

  • @mahilettsegaye2996
    @mahilettsegaye29968 ай бұрын

    ከዚ መውጣት በጣም ቀላል ነው እየሱስን እመኑ ኢሉሚናቲ የማይችለው የማይቋቋመው ደም አለ የኢየሱስ ደም እመኑኝ እኔ ህያው ምስክር ነኝ ብዙ ሰዎች ከዚ መከራ እያመለጡ ነው የትኛውም ኪዳን በደሙ እየፈረሰ ነው ሁላችሁም የኢሉሚናቲ አባላት ኑ ወደ ኢየሱስ ያስመልጣችኋል

  • @user-pl7uf3qx6g
    @user-pl7uf3qx6g9 ай бұрын

    ያአላህ እንደኔ የአዛን ድምፁ ልቡን የወሰደው ውይይይይ አልሀምዱሊላህ አለዲነል ኢስላም ያረብ❤❤❤አሏህ አክበር

  • @bintOmer-xt6tj

    @bintOmer-xt6tj

    9 ай бұрын

    ❤❤❤🎉🎉😊

  • @addisalemasfaw4915
    @addisalemasfaw49159 ай бұрын

    ለፖሊስ ማሳወቅ አለብህ ልጅቷን እዳይጎዳት ለሴጣን አሳልፎ እዳይሰጣት

  • @user-oe5gx6pt3l

    @user-oe5gx6pt3l

    9 ай бұрын

    እዳይግብራት

  • @user-pe3no5wx1r
    @user-pe3no5wx1r9 ай бұрын

    መታለፍ የለበትም ይሄልጂ😢😢😢

  • @rabiaseid2385
    @rabiaseid23859 ай бұрын

    ኢትዮጵያ ላይ የማይሰማ የለም😢😢😢😢ፈጣሪ ይቅር ይበለን😢

  • @fatomfatom5364

    @fatomfatom5364

    9 ай бұрын

    ምንደነው አልገባኛም

  • @aboaomr5163

    @aboaomr5163

    9 ай бұрын

    አሜን

  • @user-ef9ps7xq4u
    @user-ef9ps7xq4u9 ай бұрын

    ወገኖቼ ስትቀራረቡ ለአምላኩ ቅርብና ታማኝ በመንፈሳዊ ህይወቱ ጠንካራ የሆነሰው ቅረቡ ካሎነ ይቅርባቹ ፈጣሪውን የካደ ሰው ለእናንተ ሊሆን አይችልም ሌሎችን ከመጉዳት እኛም ከመጎዳት ፈጣሪ ይጠብቀን 🙏🙏🙏🙏

  • @werky-dx9gr
    @werky-dx9gr9 ай бұрын

    አቤት፡ወንድሜ የገባህበት ወጥመድ ጌታ ያዉጣህ አይዞህ ወደ፡ጌታ ተመለስ የምረት አምላክ ይረዳሀል😢😢😢😢😢😢😢

  • @merymerry3747
    @merymerry37479 ай бұрын

    😢😢😢😢😢 የኔናት ያስጠነግጣል በጣም ለማንኛዉም ራሳቹ ጠብቁ እግዛብሄር ይርዳቹ🙏

  • @alimohammed4059
    @alimohammed40599 ай бұрын

    የዛሬው አዘጋጅ ሳላደንቅህ አላልፍም ትውልዱ ተበላሽቷል"አንተ ግን እንደማንኛውም ሰው በችልተኝነት አላለፍከውም ሀሃፊነትህን ተወጥተሀል ተባረክ ሁላችንም ሀላፊነት ይሰማን።

  • @tgtg3001
    @tgtg30019 ай бұрын

    እግዚኦኦኦኦኦ መሀረነ ክርስቶስስስ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ጌታሆይ ናድረስልን ያማልልልልል

  • @user-hs7hw4km6z
    @user-hs7hw4km6z9 ай бұрын

    ታዳ ይህንን ሁሉ ጉድ ተሸክማ ሀገሬ እንደት ችግርና ጦርነት ይጣት እንዴት ስቃይ ለቅሶ ይጣን የፈጣሪ ያለክ ሀገራችን ዘቅጣለች በቆሻሾች ዱአ አድርጉ ፀልዩ😢😢 ፍትህ ለአማራው ህዝብ ወገኔ ፍትህ😢

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube9 ай бұрын

    ድራሹ ይጥፋ ስንቱ አበላሸ አኡዚብላህ ሚነንሽይጣን ረጂም😢

  • @etobhh8353

    @etobhh8353

    9 ай бұрын

    እኔ እኮ አይገባኝም ወላሂ ምን ማለት ነው

  • @seniyasemantube

    @seniyasemantube

    9 ай бұрын

    @@etobhh8353 ስይጣን ነው የሚያመልኩት ከዛም ሀብታም ይሆናሉ ከግቡበት መውጣት ይችግራቸዋል ባሁን ጊዜ ውጣቶች በዚህ ሽይጣን ተጠምድዋል

  • @etobhh8353

    @etobhh8353

    9 ай бұрын

    @@seniyasemantube የአላህ

  • @zdzd5791

    @zdzd5791

    9 ай бұрын

    ​@@seniyasemantubeየአላህ አላህይጠብቀን ገንምደነው አልገባኝም እደትነው ሸይጣንንየማመልክት

  • @good8574
    @good85749 ай бұрын

    እባካችሁ ኣንፍረድ ከቻልን ኣግዙት ውንድማችንን ችግር ውስጥ ነው ያለው

  • @user-xc5et1br7r
    @user-xc5et1br7r9 ай бұрын

    ፈጣሪ መጨረሻችንን ያሳምረው በጣም ያሳዝናል ህዝባችን😢🙏👆

  • @user-sr3lq4tq6r

    @user-sr3lq4tq6r

    9 ай бұрын

    ግን ምድነው 666

  • @umsaleh2998

    @umsaleh2998

    9 ай бұрын

    እኔ አልገባኝም

  • @user-xc5et1br7r

    @user-xc5et1br7r

    9 ай бұрын

    @@user-sr3lq4tq6r የሴጣን አምላኪ ተከታይ😢

  • @asniethiopia9085

    @asniethiopia9085

    9 ай бұрын

    😭😭😭

  • @Netsi19344
    @Netsi193449 ай бұрын

    ልጅት መጀመርያ እራስሽን አስመልጪ እሩጪ ወደፀበል ከዛ ለሱም ፀልይለት 😭😭😭😭😭omg መድሀንያለም ይርዳህ በቸርነቱ ከዚህ ውስጥ ያውጣህ 😭😭

  • @user-zo6ie3qj7g
    @user-zo6ie3qj7g9 ай бұрын

    በኢየሱስ ጌታ ሆይ 😭

  • @user-sb6rh7nt7l

    @user-sb6rh7nt7l

    9 ай бұрын

    እየሱስጌታአይደለም ነበይነው።

  • @user-zo6ie3qj7g

    @user-zo6ie3qj7g

    9 ай бұрын

    @@user-sb6rh7nt7l አደሽ መፅሐፍ ቅዱስ አቢቢ ክኢየሱሰ በቀረ ጌታ ይለም ሰው አማነም አለመነም ኢየሱስ ለዘላለም ጌታ ነዉ በኢየሱስ የለምን ህይወት የለም መፅሐፍ ቅዱስ በእግዚአብሔር ልጀ በኢየሱስ የምየምን ህይወት አለ የመይምን ግን አዉን ተፈረዱዉል ይላል

  • @user-sb6rh7nt7l

    @user-sb6rh7nt7l

    9 ай бұрын

    @@user-zo6ie3qj7g እየሱስማለት ዘጠኝ ወር የተርገዘ ከዚያም የተውለደ እሚበላእሚጠጣ እነኝህንተግባር እሚተገብር የሰውልጂነው የሰውልጂደግምፈጣሪልሆንአይችልም እናተእደምትሉት ተደበበተሰቀለ ከዚያም ምተ እዴት ይህሊሆንይችላል? ፈጣሪእዴትበፈጣራቸው ይደበደባል ይሰቀላል ይገደላል ?

  • @YeshYuoTube

    @YeshYuoTube

    9 ай бұрын

    ​@@user-sb6rh7nt7lእሱን ስትገርፊታወሪዋለሺ ቆሻሻ አሀዛብ

  • @user-zo6ie3qj7g

    @user-zo6ie3qj7g

    9 ай бұрын

    አንቱ ድንግል ማሪያም አባቱ አግዚአብሔር ነዉ አግዚአብሔር መንፈስ ነዉ ኢየሱስ የተርገዘዉ በመፋሰ ቅዱስ ነው የህን አረብች አንኳን የዉ ቀሉ ለመነኝሁም መፅሐፍ ቅዱስ አቢቢ ሰለ ኢየሱስ መቅ ከፈለግሽ አህቴ

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s9 ай бұрын

    እግዚአብሔር ወንድማችን ይርዳክ ከዚህ ሴጣናዊ ህይወት ማርያም አስጨናዊ ጊዜ ነው ቢዘገይም የእግዚአብሔር ጊዜ ጥብቁ

  • @user-lq6cn3er5o
    @user-lq6cn3er5o9 ай бұрын

    ❤❤❤❤በርታ አባቴ ሥንቱን አሣየኸኝ ❤❤እራሥሕን ጠብቅ አባ❤❤❤❤

  • @foziabn5340
    @foziabn53409 ай бұрын

    የማናየዉ የማሰማዉ ነገረ ዘዲሮ የለም ጤና ብቻ ይሥጠን

  • @fifififi3385
    @fifififi33859 ай бұрын

    ጸበል ውስውዱት አተ ግን እራስህን ጠብቅህ ወንድሜ አምላክ ይጠብቅህ ተከታታይህ ከዱባይ

  • @user-gl3rx3jt5u
    @user-gl3rx3jt5u9 ай бұрын

    ልጁን አግዙት እና ካለበት ስራ አስወጡት😢😢😢 በጣም ያሳዝናል😢😢😢ጌታ ሆይ መጨረሻየን አሳምረው😢😢

  • @ashikutmolla2127
    @ashikutmolla21279 ай бұрын

    ከኔ በቀር ሌላ አምላክ አታምልክ ተብሎ ተፅፍዋል ከአስሩ ትእዛዝ አንዱ ነው እግዚአብሔር አምላክ አይነ ልቦናህን ያብራልህ 😢

  • @birtukan120
    @birtukan1209 ай бұрын

    ወንድም እሪስህን ጠብቅ💚🙏

  • @user-bw4rc3dr6i

    @user-bw4rc3dr6i

    9 ай бұрын

    ዴምሪእ ውዴ❤

  • @MimiMimi-bc4hg
    @MimiMimi-bc4hg9 ай бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ ጉድ ያውጣ መንፈስ ስራውን እየሰራ ነው😢😢

  • @alemtsehay9853
    @alemtsehay98539 ай бұрын

    ነፍስ የእግዚአብሔር ናት።እግዚአብሔርን ፍራ በመጀመሪያ።የጥበብ ሁሉ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው።

  • @user-so8md6mr4e
    @user-so8md6mr4e9 ай бұрын

    ወላሂ እዬን ማጋለጥ አለብህ ዝም ካላቹ ፈጣሪ ዘንድ ያስጠይቅሀል

  • @raheemaghfgg5748

    @raheemaghfgg5748

    9 ай бұрын

    እሱ። ምንድነው። ስእል አምላኪ እኮነው። ጋዜጠኛው። ያሁ ሁለቱም እኩል ነቸው በሰይጣን የሚያምኑት

  • @rodibayou1352
    @rodibayou13529 ай бұрын

    ወንድሜ እራሳችሁን እየጠበቃችሁ እነዚክ በጣም ጨካኞች ናቸው ምንም ለማድረግ አይመለሱም።

  • @user-jt7hz2zr9t
    @user-jt7hz2zr9t9 ай бұрын

    ሱባሀን አላህ አላህ ይጠብቀን ከንዲህ ያለ ነገር 😢😢😢😢😢😢

  • @muhajeryoutube512

    @muhajeryoutube512

    9 ай бұрын

    ምንድነው የጠሩት ቁጥርእህት

  • @user-jt7hz2zr9t

    @user-jt7hz2zr9t

    9 ай бұрын

    @@muhajeryoutube512 666 ማለት የሰይጣን አባል ናቸው ሀኡዚቢላህ 😢😢

  • @muhajeryoutube512

    @muhajeryoutube512

    9 ай бұрын

    @@user-jt7hz2zr9t አኡዙቢላ

  • @user-cs8wq3wy5r

    @user-cs8wq3wy5r

    9 ай бұрын

    እኔ ግን አልገባኝም ደግሞ ሰይጣን ጋ በምን ተገናኝተው ጉድድድ

  • @bethelmerzuk2917
    @bethelmerzuk29179 ай бұрын

    ሲያሳዝን በጌታ😢😢😢😢 ወንድም በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ እመን ትድናለህ

  • @aelamabbg3541
    @aelamabbg35419 ай бұрын

    ወድሜ መንፈስ በጣም አሰቸጋሪ ነው በፆም በፀሎት በንሰሀ ተመለሱ

  • @user-xz1rs2xx7h
    @user-xz1rs2xx7h9 ай бұрын

    It is best to help him instead of blame him, help him to be out of the situation he is in

  • @Tinanailart703
    @Tinanailart7039 ай бұрын

    ጌታዬ ሆይ አንተ ጠብቀን 🙏

  • @user-ow3fj3dd9k
    @user-ow3fj3dd9k9 ай бұрын

    ከባድ ነው ሁለተኛ ክፍል ይለቀቅ የእሱ ሂዎት ብቻ ሳይሆን እየመለመለ የሚያስገባቸው ወጣቶችስ ወይ ሀገሬ ሰይጣን አምላኪ ይኑርብሽ

  • @mymamking8293
    @mymamking82939 ай бұрын

    ቀጣዩ ንጠብቃለን🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @NardosEtefa-gy6ms
    @NardosEtefa-gy6ms9 ай бұрын

    ወገኖቼ ኑ ወደ እየሱስ

  • @user-vq2ck1ks6g

    @user-vq2ck1ks6g

    9 ай бұрын

    እየሱስ የአላህ ባሪነው

  • @NardosEtefa-gy6ms

    @NardosEtefa-gy6ms

    9 ай бұрын

    @@user-vq2ck1ks6g አዎ እኛ እንድንበት ዘንድ ከእግዚአብሔር ዘንድ የተሰጠን ውድ ስጦታ ነው

  • @user-ci8kq7tq6u

    @user-ci8kq7tq6u

    9 ай бұрын

    ​@@user-vq2ck1ks6gአላህ ማነዉ

  • @user-lv1jo2bp8l

    @user-lv1jo2bp8l

    9 ай бұрын

    እሺ እንመጣለ

  • @user-ig3ws4bn7g

    @user-ig3ws4bn7g

    9 ай бұрын

    ​@@user-ci8kq7tq6u😂😂ጥያቄ ነው😂

  • @yeshieseta
    @yeshieseta9 ай бұрын

    ነፍስ ይማር ፍቅርና ትዳር ከዚህ አለም በሞት ተለዩ😢

  • @thankgodforeverything6361
    @thankgodforeverything63619 ай бұрын

    ዩትቦሮች ለምንድነው በሳውድ እስርበት ለምሰቃዩ ወጎኖቻችን ድምፅ ሁኑልን😢😢

  • @mykng.ethiopiageliss8808
    @mykng.ethiopiageliss88089 ай бұрын

    ፍትህ ለአማራ ህዝብብብብ😢😢😢😢

  • @sabontusanyijawarmuhamad3324
    @sabontusanyijawarmuhamad33249 ай бұрын

    Bro big Respect for you continues good ❤❤💪💪💪💪

  • @user-ps7uy6cc7w
    @user-ps7uy6cc7w9 ай бұрын

    ጎበዝ ነህ ወንድሜ ❤️❤️❤️አንተም እራስህ ጠብቅ 😢ፊቱ በደንብ ብለር አርገው

  • @RababaHh-lh7qn
    @RababaHh-lh7qn9 ай бұрын

    ልጁ ትክክል ነዉ ማንም አልተረዳዉም መዉጣት ይፈልጋል ግን እደሚገደል ነግረዉታል አማራጭ አጥቶአል ፈጣሪ ይረዳዉ

  • @weinieyesehak592
    @weinieyesehak5929 ай бұрын

    ወይ ዘንድሮ አለ ዘፋኙ በደና ግዜ ውይ እግዚአብሄር እንኮንን ረዳሽ በዚህ አጋጣሚ እንኮን አወቅሽ ጦሱ ላንቺ ነው ነው የሚተርፍሽ

  • @karemkabadade
    @karemkabadade9 ай бұрын

    ና ጌታ ኢየሱስ ይወድሀል ያድንሀል የቱንም ያህል ቢያስጨንቁህ የኔ ወንድም ኢየሱስ አለልህ ና ና ወደ ጌታ

  • @tewodrosassefa-gd8dp

    @tewodrosassefa-gd8dp

    9 ай бұрын

    Amen ኢየሱስ ያስመልጣል

  • @heyatyimam

    @heyatyimam

    8 ай бұрын

    ነብይ ነው

  • @gennirevival9527
    @gennirevival95279 ай бұрын

    ወደ እግዚአብሔር ያውጣህ በየሱስ ስም ጌታ ያውጣህ😢😢😢😢😢😢😢

  • @yommYou
    @yommYou9 ай бұрын

    በነግራችን ላይ እንደዚ አይንት ሰዎች ታማኝ ናቸው ያስምረላቹ መልካም የፈቅር አይወት

  • @TietayStanley-mr8iw
    @TietayStanley-mr8iw9 ай бұрын

    ስድስት ሰው ካስገባ ምን ቀረውና ፊቱን አትሸፍኑ ይግደሉታ ታድያ ስድስቱንም አብሮ መግደል ነው እንጂ የምን መደበቅ ነው ፊቱን 😢

  • @WageyhSesy
    @WageyhSesy9 ай бұрын

    😢😢😢😢 የኔ ወድም ስራክ በጣም የሚደነቅ ነው እጅግ በጣም ግን ወድሜ እራስክን በደብ ጠብቅ እግዚአብሔር ይጠብቅክ ነው እኔ ምለው እጅ ቃል የለኝም ወድሜ በርታ እግዚአብሔር ካተጋ ይሁን የኔ አባት

  • @Fatima-oc3vx

    @Fatima-oc3vx

    9 ай бұрын

    ይገረማል

  • @ssoo3513
    @ssoo35139 ай бұрын

    አልሀምዱሊላህ ኒአመተል ኢስላም አልሀምዱሊላህ

  • @user-lw1dp7ty2v

    @user-lw1dp7ty2v

    9 ай бұрын

    አልሃምዱሊላህ አልሃምዱሊላህ፣አልሃምዱሊላህ፣አልሃምዱሊላህ፣አልሃምዱሊላህ አልሃምዱሊላህ አልሃምዱሊላህ አላ ኒእመተል ዒስላም።

  • @danjoe3628
    @danjoe36289 ай бұрын

    እኔ የሚገርመኝ አንተ አዘጋጁ የሚያጋጥሙህ ሰዎች ከመንፈሳዊነት የተገናችኘ ነገር አለው:: እግዚአብሔር የራሱ ስራ ባንተ አድሮ እየሰራ ነው:: አይዞህ እግዚአብሔር ካንተጋ ነው::

  • @user-io9gb1ux2n
    @user-io9gb1ux2n9 ай бұрын

    ወንድሜ እባክህ ራስህን ጠብቅ ቡሀላ እንዳይጎዱህ አምላክየ ሀገራችን በስንቱ ተበክላለች 😢😢😢😢

  • @user-wg1ud8wi6m
    @user-wg1ud8wi6m9 ай бұрын

    አዑዙ ቢላህ ልጅታ አሳዘነችኝ የኔ እናት

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k9 ай бұрын

    አቤቱ ማረን❤😢

  • @user-wk2fe1fn9r
    @user-wk2fe1fn9r9 ай бұрын

    ስራቹ በጣም ጥሩ ነው ቀጠሉበት እና ደሞ የእውነት ቀን ይዘገያል እንጂ አይቀርም አሁን አሁን ከክርዳዱ ስንዴውን ማውጣት ነው ድሮ ድሮ ከስንዴው ማሀል እንክርዳዱ ነበረ አሁን የለም ፍቅር ቀረ በቃ ጋዜጠኛው ጐበዝ ነው

  • @berkeFetne
    @berkeFetne9 ай бұрын

    ወንድማችን እምታደርገዉነገር በጣም ጥሩነዉ እስከመጨረሸዉ ተከታተለዉ ፈጣሪ ይርዳህ በርታ በተለይ ይህን አይነት አስቀያሚነገር❤❤❤❤

  • @tgay5642
    @tgay56429 ай бұрын

    አሏህ ይጠብቀን ከሸይጣን ጉስጓሳ

  • @fatiya8477
    @fatiya84779 ай бұрын

    በጣም ያሳዝናል😮😢😢በዚህ ሁናቴ ስንት አላማ ያላቸው የወጣት ልጆችን እይወት አጨልሟል ወንድሜ ይሄ ጉዳይ በዚህ መቋጨት የለበትም ተከታትለህ ያስገባቸውንም ልጆችና እራሱንም ጨምሮ ከእንደዚህ ሸይጧናዊ ስራ ብታስወጧቸው ፈጣሪ ይርደችሁና እርግጥነው ነገሩ እንደምናወራው ቀላል ላይሆን ይችላል ቢሆንምግን😢😢ጥረት ግድነው

  • @Addeshabtamu
    @Addeshabtamu9 ай бұрын

    ምስኪን ቤተሰቦችህን ሥራ እያልክ ይሆናል የምትወጣው ከቤት ወላዲት አምላክ ከዚህ ጉድ ታውጣህ መላኩ ቅዱስ ገብርኤል ይርዳህ!!!

  • @alemethiotube1039
    @alemethiotube10399 ай бұрын

    በህግ መጠየቅ አለበት እንዳትለቁት እግዚአብሔር ሆይ የንስሀ ሞት አብቃኝኝ😢😢😢😢😢😢😢

  • @asiamoh

    @asiamoh

    9 ай бұрын

    ህግ አለእንደ ኢትዮ

  • @user-ib3tm7zy4y

    @user-ib3tm7zy4y

    9 ай бұрын

    @@asiamoh አብይ እራሱ ሰይጣን አምላኪ አይደልደ

  • @taibah5903
    @taibah59039 ай бұрын

    አዛንእንደኔ የሰማማነዉ አላህአክበር

  • @AikiSiloo

    @AikiSiloo

    9 ай бұрын

    እኔ

  • @foziabn5340

    @foziabn5340

    9 ай бұрын

    እኔ❤

  • @user-kh1jx6gc7s
    @user-kh1jx6gc7s9 ай бұрын

    በእውነት በጣም አሳዘነኝ እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @safeermall2274
    @safeermall22749 ай бұрын

    ድል ለተገፍው በማንነቱ ለሚጨፈጨፉ አማራዎች

  • @Zebiba-3065tube
    @Zebiba-3065tube9 ай бұрын

    ፍትህ በሰዓውድ እሲር ቤት ለምገኙ ዎገኖቻችን😓🙅🙅🙅☝☝

  • @MeronAmaha
    @MeronAmaha9 ай бұрын

    ኡፉፉፉፉፉ አምላኬ ሆይ አንተ ጠብቀን 😢

  • @AmarichYilma-ve5hm
    @AmarichYilma-ve5hm9 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይርዳው አንተንም እግዚአብሔር ይጠብቅህ በተቻለህ መጠን ከእግዚአብሔር ጋር እንደምትረዳዉ ተስፋ እናደርጋለን መጨረሻዉም ምን እንደሚሆን አሳዉቀን እሄ ለብዙሃኑ ትምህርት እንዲሆን ሌላው ሰዉ ወዶ ነብሱን ለሴጠን አይሰጥም ሲያስገቡ ፍራ እግዚአብሔር ያለባቸው ከሚሰሩ ለተቸገሩት እንደሚረዱ እና ፍፁም ንፁህ ስራ እንደሆነ ማሳመኛ መንገዶችን ይጠቀማሉ እግዚአብሔር ከአታላዮች ይጠብቀን

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail20989 ай бұрын

    ጌታ ይጠብቅክ አንተልጅ የተከዱ ሰዎች እንዳይበቀሉክ ፊትህን ሸፍን

  • @zainabyzz
    @zainabyzz9 ай бұрын

    ወይኔ ሲያሳዝን ልጁ ወዶ ላይሆን ይችላል 😢

  • @medujemal2981
    @medujemal29819 ай бұрын

    አስተግፊሩአላህ የምን ጉድ ነው አላህ ይጠብቀን ከንደዚ አይነት

  • @namafedhe4322

    @namafedhe4322

    9 ай бұрын

    Maaltu maal tahe nagaluu didee ana😭

  • @user-qe3iw2kv5f

    @user-qe3iw2kv5f

    9 ай бұрын

    አሚንንን😢😢

  • @cgggvvhhh4938

    @cgggvvhhh4938

    9 ай бұрын

    አሚንንንንን😢😢😢😢😢

  • @mahigushish3862
    @mahigushish38629 ай бұрын

    በል እራስህን ጠብቅ እነሱ እጃቸው እረጅም ነው በማታስበው እና በማጠብቀው ነገር ነው የሚደርሱብህ እባክህ እራስህን ጠብቅ ፈጣሪ ካንተጋር ይሁን 🙏🙏😍😍😍

  • @mulumulu5957
    @mulumulu59579 ай бұрын

    እግዚያብሔር ያዋርድክ አሁንም አተ ክፋ ነክ ሕዝቡን ለሴጣን ትገብራለክበጣም ታሳዝናለክ😢😢😢

  • @Saadah-cs6je
    @Saadah-cs6je9 ай бұрын

    አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገኝ ማነው አዛኑን የሰማ

  • @tube-mo2hy

    @tube-mo2hy

    9 ай бұрын

    ይህ ነገር የእምነት ጉዳይ አይደለም ይህ የስጣን ስራ ነው 😲😲

  • @Seid404

    @Seid404

    9 ай бұрын

    انا الحمدالله نعمة إسلام

  • @senaitdesa7927

    @senaitdesa7927

    9 ай бұрын

    ከፈጣሪ ያለሽ እምነት ነው ሚያድንሽ ሀይማኖት አያድንሽም እዚ ቆሻሻ ሰራ ሀይማኖት ምን አገናኞው ሲጀምር ሙሰሊም አትወኪይም

Келесі