ጓደኟሞቹ ተፋጠጡ... እየዋሸ ነው ወይስ ከጀርባው የተደበቀ ሚስጥር አለ? ጭንቀት ውስጥ ከተቱን።

Ойын-сауық

ጓደኟሞቹ ተፋጠጡ... እየዋሸ ነው ወይስ ከጀርባው የተደበቀ ሚስጥር አለ? ጭንቀት ውስጥ ከተቱን።

Пікірлер: 1 000

  • @ethiomeznagna12
    @ethiomeznagna1211 ай бұрын

    ከቪዲዮው ምን ተረዳቹ እውነት ልጁ ከልቡ ነው ወይስ እንዳይታወቅበት የፈለገው ነገር አለ?

  • @Hikma999

    @Hikma999

    11 ай бұрын

    የሌባ ነገር አይ ሰው ይሄኔኮ በጎን ሰብኮኳት ነው አጭበርባሪለይቶበታል። አምናታለሁ ያለው ልጂ ማሻአላህ እድለኛናት ካልሸወደችው"

  • @marthabirhanu696

    @marthabirhanu696

    11 ай бұрын

    ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም

  • @user-ds9kh9zy3s

    @user-ds9kh9zy3s

    11 ай бұрын

    እውነቱ ነው የስው ልጂ መፍተን ጥሩ ኣይደለም

  • @user-fh8fr7gv3r

    @user-fh8fr7gv3r

    11 ай бұрын

    ልክ ነው መፈተን የለበትም ሰው ይስታል

  • @user-fh8fr7gv3r

    @user-fh8fr7gv3r

    11 ай бұрын

    ልክ ነው መፈተን የለበትም ሰው ይስታል

  • @arsamaabdi9538
    @arsamaabdi953811 ай бұрын

    ነገርማ አለ ወንድማችን ባይኖር ኖሮ በ ሙሉ ልብ ይደውል ነበር! አንተ ግን የሆነ ሰው አብሮህ ይኑር የወንዶቹ ትንሽ ይከብዳል!! ለማንኞውም ጥሩ ስራ ነው እየሰራህ ያለኸው እግዚአብሔር ይጠብቅህ !!!!!

  • @hdbnokjul

    @hdbnokjul

    11 ай бұрын

    በጣም ከልጂቱ ጋር የሆነ ነገር አለበት ይመስለኛል

  • @M.TMedia

    @M.TMedia

    11 ай бұрын

    በሰለም የምኖሩትን ጓደኛሞች መለየያት ነው ጥሩ ስረ?? ጥሩ ስረ ትለሌች እንዴ እሱ በዩቱብ ብር ለመግኛት ሰወችን መጠለት እንዴኔ ጥሩ ነው ብዬ አልወስድም

  • @user-kz5so2vh5e

    @user-kz5so2vh5e

    11 ай бұрын

    የሰይጣን ስራ ነው የሚሰራው ሰውየው የስራችውን የሚሰጠው ፈጣሪ ነው እሂድ ሰው ማጣላት ወንጀል ነው የስራቸውን የሚሰጠው እሱ አንድ ፈጣሪ ነው

  • @user-pk1tt2on7c

    @user-pk1tt2on7c

    8 ай бұрын

    ​@@user-kz5so2vh5eምነዉ ቆረቆረህ በቃ እዉነታዉን ነዉ ሚያቀርበዉ

  • @sebleebrahimsebleseble6996
    @sebleebrahimsebleseble699611 ай бұрын

    ግንኙነት ስላለዉ ነዉ እንጅ ባይኖረዉ አይፈራም ነበር ንፁህ ሰዉ ምንም አይፈራም ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም የሚባለዉ ልክ ነዉ ከምር

  • @tube-ms3iq

    @tube-ms3iq

    11 ай бұрын

    እኮ ንፁህ ከሆነ ምንአሰጨነቀው

  • @user-yk4nc6ku3k

    @user-yk4nc6ku3k

    11 ай бұрын

    ምናልበትም ሁሱ እደዛ ቢለት ሁሷ ብትሳሰት ደሞ መጠለት ኢማጠል በሚል ሊሆን ኢችላል ደሞ በጠም እዳ ሚተዋወቅ ተነግሮአል

  • @mimieshetu4405

    @mimieshetu4405

    11 ай бұрын

    Yes❤😂

  • @embetweyesaefe4732

    @embetweyesaefe4732

    11 ай бұрын

    ክክክ😅😅😅እኮ

  • @rabiarabu3985

    @rabiarabu3985

    11 ай бұрын

    😂😂😂😂እኮ

  • @amenshow2384
    @amenshow238411 ай бұрын

    ወንዶችን ግን አታቅርብ እንደ ሴቶች ተጨቃጭዉ አይተዉም ሂወት እስከ ማጥፋት ሊዳረሱ ይችላሉ

  • @bafanamemehiru6442

    @bafanamemehiru6442

    11 ай бұрын

    ልክነሸ

  • @user-zw7fq9rb7y

    @user-zw7fq9rb7y

    11 ай бұрын

    ትክክልነሽ

  • @hfddgh1811

    @hfddgh1811

    11 ай бұрын

    እኔም እደዛው ነው የምለው ከባድ ችግር ይመጣበታል

  • @genetyilma7717

    @genetyilma7717

    11 ай бұрын

    እረ ባክህ

  • @fitsumwagaye4759

    @fitsumwagaye4759

    11 ай бұрын

    Wendime fetenawin yalefu kalu ebakih akiribu😢😢

  • @user-jg8qc8mn1y
    @user-jg8qc8mn1y11 ай бұрын

    እንደዚህ እየቀባጠርክ ጓደኛሞችን አታጣላ ልጁ አስተዋይ ነው አድናቂው ነኝ

  • @Dega-sh5vi
    @Dega-sh5vi11 ай бұрын

    አባቴ እድሜክን እንዳታሳጥ የእኛ ሀገር ወንዶች ቀልድ ሚባል ነገር አያውቁም አንድ ቀን ጠብቀው ቅውር ነው ሚያረጉ እንደእኛ ሴቶች እንዳይመስልህ 😂😂😂

  • @madina3828

    @madina3828

    11 ай бұрын

    ቅውር😂😂😂😂

  • @seniyasemantube

    @seniyasemantube

    11 ай бұрын

    😂😂😂

  • @masreshakeleb-pq7eh

    @masreshakeleb-pq7eh

    11 ай бұрын

    😂😂😂በእዉነት ቆንጆ ምክር

  • @foziamohamed9283

    @foziamohamed9283

    11 ай бұрын

    Wandime ballah yikribih yeh sira place ballawskawu sew watah endatkar betaseb yinoruhal biyans lanasu nur

  • @tube-ms3iq

    @tube-ms3iq

    11 ай бұрын

    እኮ ወይም ሴቶቹ ቢጠይቁው ይሻላል ሴትን ለመማታት አይዳፍሩም

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
    @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc11 ай бұрын

    ዛሬ ጥሩ አደረግህ ሴቶች ብቻ ምነዉ😢😂😂

  • @zubyedachala3556

    @zubyedachala3556

    11 ай бұрын

    ምንም ግራ አያጋባም ትክክል አደለክም ጠያቂው የጋደኛ ጐበዚ እደዚህ አይባልም ለጥቅምህ ብለህ ከመስመር አትውጣ😮😮

  • @user-mg5gg6ox3k

    @user-mg5gg6ox3k

    11 ай бұрын

    😅😅😅😅

  • @abibeyene8492

    @abibeyene8492

    11 ай бұрын

    እኮ ተሳቀቅን ወንዶችም ይፈተኑልንን

  • @user-cr3yq9kr1o

    @user-cr3yq9kr1o

    11 ай бұрын

    እኮ 😂😂😂

  • @alemdamsa9067

    @alemdamsa9067

    11 ай бұрын

    አዳኙች ይመቻችሁ እራሳችሁን ጠብቁግን

  • @cequa4067
    @cequa406711 ай бұрын

    የብልግና ነው ቡናቤት በጠበጡት ገዘብ youtube በሰው ህይወት ላይ ጨዋታ ቢለያዩም ምን ትጠቀማለች እምቢ ያለው ልጅ በጣም ጎበዝ አሁን አገራችን ህዝቡ ሚያረገው አወቀ የ*** ስራ ነው ብልን ይዘሃል የሰውን ህይወት ለማፋት

  • @user-pd2cz9cs9h
    @user-pd2cz9cs9h11 ай бұрын

    አንተ አቅራቢዉ ባለጌነህ አንዳንድ ኮመንተሮችም ባለጌናችሁ ልጁ ዉነቱን ነዉ ነዉር ነዉ አይደወልም ጎበዝ እኔ አድናቂዉ ነኝ በጣም

  • @berihufssiha1358

    @berihufssiha1358

    11 ай бұрын

    እኔም እንዳንተ. ልጁ ለምን. ይደውላል ለምን መፈተን. አስፈለገ. ዩቱቦሮች አጭበርባሪ ናቹ

  • @SusSus-cr8tr
    @SusSus-cr8tr11 ай бұрын

    ውድ የሀገሬ ልጆች ሀገራችንን ስላም ያድርግልን መጥምቁ ዮሀንስ 😢😢😢😢🎉🎉🎉

  • @cequa4067

    @cequa4067

    11 ай бұрын

    አንተ ባለጌ

  • @dgjfjhg961

    @dgjfjhg961

    11 ай бұрын

    አሜን፫🙏

  • @tigstdriba6879

    @tigstdriba6879

    11 ай бұрын

    Amen Amen Amen 🙏

  • @user-to9ft8is6t

    @user-to9ft8is6t

    11 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @rahelcellfie9673

    @rahelcellfie9673

    11 ай бұрын

    ​@@cequa4067ለምን ሰድብሸው ሰላም ይርግልን መጥምቁ ይሀንሰ እኮ ነው ይልው

  • @user-bm4hn5ke4l
    @user-bm4hn5ke4l11 ай бұрын

    ልጁ እውነቱነው እረሱን አስካብሮል ❤ ምክንያቱም ልጅቷ ፈተነውን ብታልፍ ልጁን ሰውም አተረገውም እኛ ሀበሾች ነገሮችን በግራ ስላምንፈታ ነው ሌላ ነገር አለ ያላችሁት

  • @sawsanaraya

    @sawsanaraya

    11 ай бұрын

    በረካ ሁን(ኚ) ወንድ ሆንክ ሴት

  • @M.TMedia

    @M.TMedia

    11 ай бұрын

    ይማችሽ ገነ አንድ የልቤን ሰው አጋኛሁ ።

  • @rukiaalmutlak6115

    @rukiaalmutlak6115

    11 ай бұрын

    አላህ ይስጥሽ./ህ ወላሂ በጣምነው የተደሰትኩት በዚህ ኮሜት

  • @user-vb8lh6nw1c

    @user-vb8lh6nw1c

    11 ай бұрын

    ተመስገን አንድ ልባም ሰው ተገኘ።

  • @user-px8lw1cf2j

    @user-px8lw1cf2j

    10 ай бұрын

    ትክክል ለጌም ብሎ

  • @helayetata5637
    @helayetata563711 ай бұрын

    ግኑኝነት አላቸዉ በትክክል❤❤❤❤

  • @user-fv3ii7vy5u
    @user-fv3ii7vy5u11 ай бұрын

    ጀግና በርታ ወንዶችም መፈተን አለባቸው እሴቶች ብቻ አይደሉም።😊😅😅😅

  • @saadasaada440

    @saadasaada440

    11 ай бұрын

    ወዶች ይደበድቡታል ፍራሁለት

  • @mekaneslame6910

    @mekaneslame6910

    11 ай бұрын

    ይጋደላሉ ወንዶች

  • @user-hb8zz2zm4j
    @user-hb8zz2zm4j11 ай бұрын

    ልጁ ያጠራጥራል በድብቅ አዳኙ ካሜራ ጓደኛውን እና ልጅቷን ቢከታተላቼዉ ይፋ ይወጣ ነበር 😄😄

  • @abdullah12qq73

    @abdullah12qq73

    11 ай бұрын

    Takll😂

  • @neimcaabdoulkaderchardi1306

    @neimcaabdoulkaderchardi1306

    11 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😅

  • @neimcaabdoulkaderchardi1306

    @neimcaabdoulkaderchardi1306

    11 ай бұрын

    አቆራኳሺ ነገረኛ😂😂😂😂😂

  • @HayatHayat-jk9mu

    @HayatHayat-jk9mu

    11 ай бұрын

    በትክክል አዳኙ ካሜራ በግማሽ ቀን ያጋልጣቸው ነበር

  • @meazatefra6336

    @meazatefra6336

    11 ай бұрын

    😅😅😅😅

  • @user-hs7mi4ib5r
    @user-hs7mi4ib5r11 ай бұрын

    አሁንም ድጋሜ ወዶቹን ግን እዳይመቱህ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን ያርብ

  • @natumedia1218
    @natumedia121811 ай бұрын

    ግልፅ የሆነ ግንኝነት አላቸው ያስታውቃል።

  • @bintOmer-xt6tj
    @bintOmer-xt6tj11 ай бұрын

    ወዶቹሰ ይመቱሀል😂 ራሰህን ጠብቅ ሆሆ

  • @hawamohamad8760
    @hawamohamad876011 ай бұрын

    ልጁጋ ችግር አለ ጠርጥር ❤❤❤

  • @gemelatemamee1926
    @gemelatemamee192611 ай бұрын

    እውነት ነው ለምን ይደውልለላታል እንዴኤ ሠይጣኖች አላህ ያንሣችሁ

  • @SaraSara-yb3ol
    @SaraSara-yb3ol11 ай бұрын

    ልጁ ትክክል ነው ጀግና

  • @saadasaada440
    @saadasaada44011 ай бұрын

    እኛ ሴቶችኮ የዋህ ነን ምንም ብትሉን በትህትና ነው የምንመልሰው ወዶች ፍራሁልህ አድቀን ቦክስ እዳያሰገቡልህ ፍራሁልህ

  • @user-cr3yq9kr1o

    @user-cr3yq9kr1o

    11 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቀው😢❤

  • @embetweyesaefe4732

    @embetweyesaefe4732

    11 ай бұрын

    አይቀርለትም የምር😮😮

  • @Mekebafirdosh7627
    @Mekebafirdosh762711 ай бұрын

    አዎ ኮሜንቴ ተሰምቷል ጎበዝ

  • @user-eb3bp3dc9m
    @user-eb3bp3dc9m11 ай бұрын

    😂ግንኙነት እንዳላቸው 100 %😅ኧረረረረ

  • @fatimaendriskemal9834

    @fatimaendriskemal9834

    11 ай бұрын

    ምን ብሎ ይደውላል ቢጣሉስ ውነቱን ነው ከፈለገ በሌላ ሰው የስፈትን

  • @user-eb3bp3dc9m

    @user-eb3bp3dc9m

    11 ай бұрын

    @@fatimaendriskemal9834 😂የሱ መሠል ።

  • @ayisheayimam3858

    @ayisheayimam3858

    11 ай бұрын

    እኮ ልጁ ጎበዝ ነው

  • @eexx8265
    @eexx826511 ай бұрын

    አወ እደዚህ አፋጥልን ምነው ሴት ብቻ

  • @foziyakassaw-yx9ww
    @foziyakassaw-yx9ww11 ай бұрын

    ልጁ ልክ ነው እስዋን ቀዲሞ ካወቃት እስዋን ፈተነ ማለት ትውውቃቸው ፈረሰ ማለት ነው።እምታምነውን ሰው አትፈትነውም መታመን ለራስ ነው።እደውም ምርጥ ጓደኛ ነው

  • @amsalenigussie5630

    @amsalenigussie5630

    11 ай бұрын

    Ewuntun anet nehe dedeb nehe kez felge bela endtasb nw endi altetraterku

  • @medinamohammed9813

    @medinamohammed9813

    11 ай бұрын

    በትክክል እኔም ይሄ ነው የታየኝ

  • @aaa-ih3rc
    @aaa-ih3rc11 ай бұрын

    አሁንም ደግመህ ወንዶችን ጠይቅልን

  • @ShemsyiaJemal88

    @ShemsyiaJemal88

    11 ай бұрын

    እው ይደግም

  • @tsiongetachew3753
    @tsiongetachew375311 ай бұрын

    ልጁ ትክክል ነው! ላንተ የማይረባ ቀልድ እና የዩቲዩብ ገበያ ሲባል የቀልድም ቢሆን እንዴት የጓደኛውን ፍቅርኛ ምንአልባትም አስቦት የማያውቅውን ነገር ይላታል?

  • @user-px8lw1cf2j

    @user-px8lw1cf2j

    10 ай бұрын

    ትክክል ልጅ ጎበዝ ነው

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o11 ай бұрын

    😂😂😂የስ ወንዶችን አቀረባችሁልን❤❤

  • @user-cl2fp3pt6z

    @user-cl2fp3pt6z

    11 ай бұрын

    አወ ቀረበልን ደስ ይላል እስከመቸ እሴቶች ብቻ እንዋረዳለን ሁሁ🤣🤣🤣

  • @senaaqqad3003

    @senaaqqad3003

    11 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😮😮😮

  • @user-pk1tt2on7c

    @user-pk1tt2on7c

    8 ай бұрын

    በጉጉት ነበራ ስጠቢቀዉ የነበረ😂😂😂😂

  • @bekalubirehan3610
    @bekalubirehan361011 ай бұрын

    መሸዋወድ ከሌለ እኮ እሷ እራሷ ትመሠክርለት ነበር የሆነ ነገር ብሆን ነው እንጂ ሁላችንንም ታማኝ ለመሆን ያብቃን አሜን

  • @user-by2ek4he7q
    @user-by2ek4he7q11 ай бұрын

    እንኳን ደህና መጣህ ይሆነ ነገር አለ

  • @tarikukebu9680
    @tarikukebu968011 ай бұрын

    እኔ የልጁን ሃሳብ ሙሉ ለሙሉ እደግፈዋለሁኝ በነሱ መሃል ለምን እንቅፋት እሆናለሁኝ በማለት የመሰለኛል ልጁም ረጋታው የመሰክራል ሰለዚህ የዛኛው መፈራገጡ ገርሞኛል ጥርግ የበል ጓደኛ ቢሄድ ጓደኛ የመጣል ለሱ በማሰብህ አትለማመጠው bro ❤

  • @karimahmohamed7610

    @karimahmohamed7610

    11 ай бұрын

    ሲጀመር ይህ ፕሮግራም ሰውን ለማለያየት ነው እንደ ምርጥ ጓደኝ ነው የምር ቀዲሞ የሚያቃትን ልጂ ለምን ነውየሚፈትናት ያንኝውልጂ ግንፍራ ነው ምንያፈራግጠዋል

  • @seada6041

    @seada6041

    11 ай бұрын

    በትክክል ከምር እሱቢፈልጋት ግንኙነትቢኖረው ለምን ለጓደኛው አሳልፎ ሠጣት እሽ ከተፈላለጉቀድመውመሆንእየቻሉ የጓደኛውንትራፊምንይሰራለታል ሀቂቀተን ይሄጨዋታ ምንም አልተመቸኝም የሚተማመኑጓደኛሞችንጥርጣሬውስጥመክተት

  • @rabias685
    @rabias68511 ай бұрын

    ልጁ የሆነነገር ድብቅነገርአለ ወድሜ ጠርጥር

  • @diribachalaworkdena4381
    @diribachalaworkdena438111 ай бұрын

    ግንኙነት አለው ገልጅቷጋ ሳላደንቅህ አላልፍም ቀጥልበት አሪፍ ፕሮግራም ነው👍👌👌👌👌

  • @rahmahmohammed1391
    @rahmahmohammed139111 ай бұрын

    ከልጅቱነገርአላቾ😂😂😂😂😂😂

  • @user-vr6vi3im1x

    @user-vr6vi3im1x

    11 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂

  • @sbhgggffff8806

    @sbhgggffff8806

    11 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂

  • @user-hn1dl1mh7e
    @user-hn1dl1mh7e11 ай бұрын

    ይገርማል

  • @user-ix9dw6un8z
    @user-ix9dw6un8z11 ай бұрын

    ያአላህ ሩጣችሁ ትፈርዳላችሁ አላህይጠብቃቸዉ ጎደኛማቸቹን

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
    @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc11 ай бұрын

    የሆነ ነገር አለ ልጁ ቀወጠዉ😂😂

  • @user-vr6vi3im1x

    @user-vr6vi3im1x

    11 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @zebu4271
    @zebu427111 ай бұрын

    ሙስሊሙ ወንድም አሳዘንከኝ ትቅርብህ የሱ ጋደኝነትም ይቅርብህ ምክንያቱም የሆነ ድብቅ ነገር እንዳላቸው በግልፅ ያስታውቃል ምንም ባይኖራቸው ወዳው በደወለ ነበር።

  • @ethioaddis5367

    @ethioaddis5367

    11 ай бұрын

    እራዋ አፊ ቁርጥ ይበልልሽ የጉዋደኛ መጝገሮች በየቦታው አሉ

  • @user-qn7nt2pv4j

    @user-qn7nt2pv4j

    11 ай бұрын

    የኔህትየ ሲጀመር ካዲያን የሙስሊም እውነተኛጓደኛሁኖምአያቅ ሊሆንም አይችልም😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅ቱ

  • @hilt9788

    @hilt9788

    11 ай бұрын

    ​@@user-qn7nt2pv4j እርኩሶች እንደ ንፁ ሰው ያረጋቹዋል ምድረ ሴይጣኖች እናንተም አልተባላቹም

  • @user-zw7fq9rb7y

    @user-zw7fq9rb7y

    11 ай бұрын

    ​@@user-qn7nt2pv4jአያ ልጄ 😂😂😂😂ሁሉይወጣልዴዴ ሁሉይወራልዴ ምናለዝም ብትይ 😂😂😂😂😂ሀቂቃ ፈገግአረግሽኝ

  • @EdenQueen

    @EdenQueen

    11 ай бұрын

    ​@@user-qn7nt2pv4jቆሻሻ

  • @user-mb8lu1rt7f
    @user-mb8lu1rt7f11 ай бұрын

    ቀይ ለባሽ 👍ልጁቱ ትክክል ነው በምንም ታአምር የራሱን የጓደኛውን እጮኛ በምንም ተአምር መዥረብ የለበትም እናተም ስረአት ይኑራችሁ ምድነው ስረአት ማጣት

  • @user-zz8rj9xc9r
    @user-zz8rj9xc9r11 ай бұрын

    💔የውሰጡን መግለፅ አቅቶትያረብ ብሎ ባለቀሰ😥ሁሉ ላይ የአላህ እዝነት ይስፈንበት🤲🤲ፕሮፋይሌን በመጫን ተባበሩኝ እባካችሁ ይችን ፅሁፍ እምታነቡ በሙሉ እንዳታልፉኝ ዱአችሁም ያሥፈልጋኝን እህት ወንድሞችየ አላህ ይጠብቃችሁ🌹🌹🌹🌹

  • @seada6041

    @seada6041

    11 ай бұрын

    አሚንንያረብ

  • @sawsanaraya

    @sawsanaraya

    11 ай бұрын

    አላህ የንያህን ይስጥህ

  • @sawsanaraya

    @sawsanaraya

    11 ай бұрын

    አሜን

  • @hewot4076
    @hewot407611 ай бұрын

    ወንዶሆች እንደ እኛ ሴቶሆች አሂደሉ አባቴ እራስክን ጠብቅ ተደብቀውማ ዳቦሆዋን ቀምሷዋ ቀወጠው እኮሆ😂😂😂

  • @user-cr3yq9kr1o

    @user-cr3yq9kr1o

    11 ай бұрын

    😂😂😂እኮ

  • @user-ck4nh3xk1x
    @user-ck4nh3xk1x11 ай бұрын

    ልጁ ከልጅቷ ጋር ገንኛንት አለሁ💯💯💯💯💯

  • @toybamuhammed9064
    @toybamuhammed906411 ай бұрын

    ሀሳቤ እራስህን ጠብቅ እኛስ አልቀሰ ዝም ነው ወንዶቹ ግን ከጓደኞቻቼው ጋር ሲጋጩ ዝም ላይሉ ይችላሉ በተረፈ የሴት ጋደኛ ይቅር እያልን እራሳችንን ብቻ እንወቅሳለን የወድም ልክስክስ ሞልቷል😢😢

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa902411 ай бұрын

    አቤት ጓደኝነት ውሀ በላው ግንኮ ጋደኛ ማለት ወድምም ወይም እህትም ጭምር ነው እኔ የ12 አመት ጓደኛ አለችኝ በጣም ነው የምንዋደደው በምሀከላችን ሚስጥር የሚባል ነገር የለም ❤❤❤

  • @merimders

    @merimders

    11 ай бұрын

    12አመት ሙሉ በጓደኛ ለምን ወደትዳር አትገቡም አትወልዱም

  • @sishaia6875

    @sishaia6875

    11 ай бұрын

    እህ እዴት 12 አመት በጓደኝነት ለምን ወደትዳር አገብምእዴ ካሁን ብሃላምን ትጨምራላቹህ ደሞስ ለምን ሚስጥር ትደባበቃላቹህ አትዋደዱም ማለትነው😢😢😢

  • @sadaMustefa-ij8fu

    @sadaMustefa-ij8fu

    11 ай бұрын

    ​@@merimdersሆ ሴት እኮ ናት🙄

  • @zuzuwolloyewa9024

    @zuzuwolloyewa9024

    11 ай бұрын

    @@sishaia6875 ፁሁፉ በደብ ይነበብ ሚስጥር እንደባበቃለን አላልኩም

  • @user-ct9vv9sv9j

    @user-ct9vv9sv9j

    11 ай бұрын

    ​@@sadaMustefa-ij8fuክክክክክጅክ😅😅😅

  • @yashi4814
    @yashi481411 ай бұрын

    የሆነ ግኑኝነት አለው ልጅ ልጅ ግን በድብቅ ይከታተላቸው ባይ ነኝ

  • @haronwcherkos4015
    @haronwcherkos401511 ай бұрын

    እውነቱን ብትሳደብሰ ሁልጊዜ ተጣልተው ሰለሚያሰታርቃቸው ምንም ደግ አደረገ

  • @messiphone-qi6se
    @messiphone-qi6se3 ай бұрын

    በትክክል

  • @user-od4qz5sy4z
    @user-od4qz5sy4z11 ай бұрын

    100℅ልጁ ከልጂቶ ጋር ሆን ነገር አለሁ

  • @abebafkri975
    @abebafkri97511 ай бұрын

    እውነት ነወ ግን እንደዘ ደስ ኣይልም😢

  • @ahlamkhan8
    @ahlamkhan811 ай бұрын

    ትክክል ነው ልጁ አለመደወሉን ወድጀዋለሁ

  • @user-lb7rd4ds4m
    @user-lb7rd4ds4m11 ай бұрын

    አተልጅግን አላሕ ይጠብቅሕ የልባችንን አየሠራሕልን ነው አላሕ ካንተጎን ይሑን

  • @fanokoke-media
    @fanokoke-media11 ай бұрын

    የሆነ ግንኙነት እንዳለው ያስታውቃል እንዳይነቃበት ይመስለኛል

  • @hanamarem6300
    @hanamarem630011 ай бұрын

    ወንዶችን ማቅረቡ ጥሩ ሆኖ ሳለ የወንዶች ጉዳት ያስከትልብሀል ማለቴ በእፍረት ስሜት ሆነው ይመቱሀል ተጠንቀቅ

  • @zainabyzz

    @zainabyzz

    11 ай бұрын

    እኔም እደዛ ባይ ነኝ እራስህን ጠብቅ ብራ

  • @neimcaabdoulkaderchardi1306

    @neimcaabdoulkaderchardi1306

    11 ай бұрын

    በትክክል

  • @zeyas9716

    @zeyas9716

    11 ай бұрын

    ኧረ እርስ በእርሳቸዉም ይጋዴላሉ ይህ የወንዶች ፈተና ዴስም አላለኝም እኛ ሴቶች እኮ ድምፅ በሌለዉ እንባ እንችለዋለን

  • @Ddfghjkuygbn

    @Ddfghjkuygbn

    11 ай бұрын

    @@zeyas9716 ይቅር የወዶች

  • @tube-ms3iq

    @tube-ms3iq

    11 ай бұрын

    እኮ

  • @Munit-qi2xq
    @Munit-qi2xq11 ай бұрын

    ልክ ነክ

  • @teklubirru5780
    @teklubirru57802 ай бұрын

    ልክ ነህ መደወል የለብህም ተራ ፈተና ነው።

  • @user-hl7vo2lt9mBement
    @user-hl7vo2lt9mBement11 ай бұрын

    ጥያቄ ባለፍዉ ያቀርብካቸዉ ስለሂወት ድራማ አየሁችዉ ድራማ ነዉ ወይስ የዉነት የምታቀርበዉ በተትና መለስልኝ ከዛ እከታተልሀለሁ

  • @bashat5742
    @bashat574211 ай бұрын

    ትንሺ የጣረጣረል በድብቅ ብከተታሉ🎉

  • @susuchanal9540
    @susuchanal954011 ай бұрын

    የምር ጀግና ይሄን ፈተና እሚባል ነገር አልወደዉም

  • @kasahunfeseha2072
    @kasahunfeseha207210 ай бұрын

    ልክ ነው

  • @tsehaykide9166
    @tsehaykide916611 ай бұрын

    ወንድም ብቻ አንዱ ጥርስህን እንዳያራግፍልህ ተጠንቀቅ ሴቶቹ ግፋ ቢል አልቅሰው ነው የሚሄዱት ወንዶቹን ግን ፈራሁልህ

  • @BaitBait-uw5ig
    @BaitBait-uw5ig11 ай бұрын

    የሆነችግረአለበትልጅቷእናልጁይፈተኑ❤❤❤

  • @sewmhonleswytkmal5952
    @sewmhonleswytkmal595211 ай бұрын

    ጠያቂው ሰዎች እንዲለያዩ ድንጋይ ሁላ አይቀረውም

  • @Naoltube997
    @Naoltube99711 ай бұрын

    ልጁ ትክክል ነው እንደዚህ አይባልም ምንም ባይኖራቸው እንኳን እሺ ብትለውስ ሁለቱን ልታጣሉ ነው በኋላ ልጅቷ ራሱ እንዴት እንዲህ በለህ ትፈትነኛለህ ብላ ትጣላቸዋለች ዝም ብሎ ለሰላምታ ደውል ብትል ችግር የለውም ግንኙነት ካላቸው በዛም ማወቅ ይቻላል ግን እንገናኝና ቺት እናርግ በላት ምን ማለት ነው ይሄ

  • @እሙዬየቡታጀራልጅEmuy
    @እሙዬየቡታጀራልጅEmuy11 ай бұрын

    ወዶች ህህህ ሚስማር ናቸው😢😢

  • @zeynereddi
    @zeynereddi11 ай бұрын

    ይህ ምርጥዬ ሥራ ነው። ነገሩ እንዲህ ነው ልጅቷ መጀመሪያም የሱ ነበረች አሁንም ንኪኪዎች አሉ

  • @rerf-wu5kr
    @rerf-wu5kr11 ай бұрын

    ቀጥልበት ግን ቢቻህን እንዳትሆን ተጠንቀቅ👍😘❤️😭

  • @haronwcherkos4015
    @haronwcherkos401511 ай бұрын

    እሰይ ደግ ከደረገ

  • @hayatuj9ee
    @hayatuj9ee11 ай бұрын

    100 %ግንኙነት አለው ወንዶችም መፈተን አለባቸው

  • @makidahamanda2791
    @makidahamanda279111 ай бұрын

    ልጁ ለክ ቢደዉልላት እንገናኝ ቢላት እሺ ነዉ የምትለዉ ስለዚ ይጣላሉ😢😢😢

  • @user-wl8td3gp8o
    @user-wl8td3gp8o11 ай бұрын

    ወይኔ ማነው ግን ታማኝ 😳😳😳😳😳😳😳ወንድሜ ግን አንተ እራሥህን ጠብቅ ህይወትህን ጠብቅ 🙏🙏🙏🙏😊

  • @ghgrffdd519
    @ghgrffdd51911 ай бұрын

    ቆይ ምን ግራ እማጋባ ነገር የለዉም አልደዉልም ያልከዉ ልጅ በጣም አመሰግናለሁ በጣም ጎበዝ እኔ የገረመኝ ነገር ፈታኙ የለላ አመሰልከዉ ትላለህ እንዴ በጣም ነዉር ነዉ እንዴ አመላኬ ሆይ ትግሱትን ሰጠኝ

  • @medimedi5734
    @medimedi573411 ай бұрын

    አውነቱነው ይመችህ የጓደኛየን ፍቅርኛ አንዴት እንገናኝ እላታለሁ አለ

  • @bettykoste183
    @bettykoste18311 ай бұрын

    1ኛ ነይን ዛሬ ❤😂

  • @ejigeejige1138
    @ejigeejige113811 ай бұрын

    አረ እንደዚህ አይባልም የጓደኛውን ሚስት አስቦ ከአፍ ማውጣቱ እራሱ በጣም ይደብራል ጎበዝ አስተዋይ ስርአት ያለው ነው ለብልግና ንግግሮች እንኳን ፅዩፍ የሆነ

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu398511 ай бұрын

    አሪፍ ስራ ነው ወንድም በረታ ወንዶች ግን እኮ ሆዳቸው አይገኝም እራስን ጠብቅ

  • @bizualemu1816
    @bizualemu181611 ай бұрын

    እርግጠኛነኝ ከልጂቷጋ ግንኙነት አላቸዉ ንግግሩ እራሱ የሆነነገር እዳላቸዉ ያስታዉቃል

  • @tube-ms3iq

    @tube-ms3iq

    11 ай бұрын

    እኮ

  • @hermelawolde1950
    @hermelawolde195011 ай бұрын

    ይኤማ አለው ነገር ደነገጠ እኮ ይኤ ጓደኛ አደለም የቅርብ ጠላት ነው ያኛው መጠንቀቅ አለበት የወንዶች ምሳሌ ተመቸኝ ኳስ ብትመታው ተመልሶ ወዳንተ አደል ያላት 😜🤣🤣🤣

  • @Hetaw1619
    @Hetaw161911 ай бұрын

    ጥሩ ስራ

  • @hdhhd8510
    @hdhhd851010 ай бұрын

    ችክ እምትለዉ ነገር ያስጠላኛል አይሆንም ካሉህ አትከራከር ምክንያቱም እነሱ የሆነ ነገረ አለማለትነዉ እያወክ ደሞ እነሱን ማለያየቱ ጥሩ አደለም ምናልባት በራሱ ተፀፅቶ ወይም ተፀፅታ ልትመለስ ትችላለይ እስኪ እኔን የሚገድፍ በላይክ አሳዩኝ

  • @waine6059
    @waine605911 ай бұрын

    እኔ ምንም ማለት አልችልም እግዚአብሔር ይወቀው ብቻ

  • @Tube-lf3sr
    @Tube-lf3sr11 ай бұрын

    እኔ የሚገርመኝ ነገር ስንት ሲግል ሴት እያለ እዴት ባለትዳርን ይመኛሉ ምን አይነት በሽታ ነው የተጠናወታቸው

  • @sarabelay8888
    @sarabelay888811 ай бұрын

    እውነቱን ነው ድንገት ብትሳሳት ጎብዝ ነህ

  • @sebletlaye1528
    @sebletlaye152811 ай бұрын

    ልጁ አስተዋውቆ መልሶ መፈተን በጣም ይከብዳል

  • @Ddfghjkuygbn
    @Ddfghjkuygbn11 ай бұрын

    ወዶችን አትፈትኑ ይጋደላሉ በቃ አትፈትኑ

  • @aaa-ih3rc

    @aaa-ih3rc

    11 ай бұрын

    😂ለምን ሤቱ ብቻ

  • @Ddfghjkuygbn

    @Ddfghjkuygbn

    11 ай бұрын

    @@aaa-ih3rc ወዶች ትግስት የላቸውም ሞት በቃን

  • @tube-mo2hy

    @tube-mo2hy

    11 ай бұрын

    ኤራ ሴት ብቻ ለምን ይፈተናል 😂😂😂😂

  • @HayatHayat-jk9mu
    @HayatHayat-jk9mu11 ай бұрын

    ልጁ ችግር አለው ከልጅቷ ጋር ግንኙነት ዪኖራቸዋል ግልፅ ነው

  • @aminaahmad812
    @aminaahmad81211 ай бұрын

    ደግ አደረጋቸው ይመችህ ብሮ😎እዳደውል😅

  • @johannesgecheto468
    @johannesgecheto46811 ай бұрын

    Hunatee nawo thinks 💪💪🤙 setee natee tisasataleche

  • @MezidaMefta
    @MezidaMefta11 ай бұрын

    ልጁ ግንኙነት አይኖረውም እንዴት የጎደኛው ፍቅረኛ እንገናኝ ይላል እኔም አልልም ይከብዳል

  • @user-db4fk2sm9j
    @user-db4fk2sm9j11 ай бұрын

    አንድ ቀን ይፈነክቱሃል😂😂😂

  • @gihi2885
    @gihi288511 ай бұрын

    ትክክል

  • @samratariku1127
    @samratariku112711 ай бұрын

    ሲጀመር ወጣም ወረደ ለእሱ ካላት የእሱ ናት ግን እኛ ማንነታችንም አፈቅድም እምነት በልብ ነው በዛ ላይ ስንቶቹ ናቸው ቤተሰቦቻቸው ሚዲያ ሚጠቀሙ ኧረ ይደብራል ለእነሱ ሳይሆን ለቤተሰቦቻቸው ክብር ይኑራችሁ እነሱ ስለዘቀጡ ቤተሰቦቻቸው ምን አደረጉ ይህ ነገር የእውነት ከሆነ ማለት ነው

  • @ayeleasfaw7258
    @ayeleasfaw725811 ай бұрын

    ከልጅቷ ጋር ግንኙነት ያለው ይመስላል

  • @user-su2fb8mj8h
    @user-su2fb8mj8h11 ай бұрын

    እሰይ ዛሬ ወንዶች ነቸው😂😂

  • @diasporabilu7563
    @diasporabilu756311 ай бұрын

    I agreed with you. I really respect his friend I would do it the same thing. I don't have to call his friends

  • @makyamd6204
    @makyamd620411 ай бұрын

    በል እደየቡስኩህ ጠቀቅበል የሊባ አየነደረቅሁነ የስደውልላትየሁነነገረብትልሰ አላለም የማለት ወረደቱን ማፈንፈልጉነው ጠቀቅበል ወዱቹ አየነደረቆቺ እደየቡጠቡጥህ

  • @Gh-fm4oq
    @Gh-fm4oq11 ай бұрын

    ማነዉ እደኔ በደብ የጠርጠር ታማኝ ቢሆን አይፈራም ነበር

  • @woyinshetachalu1186
    @woyinshetachalu118611 ай бұрын

    😳በእርግጠኝነት የሆነ ነገር በመሀላቸዉ አለ 😅😅😅😅

  • @halimab609
    @halimab60911 ай бұрын

    በጣም ነው የምታናድደው

  • @user-vy2fq6xb4c
    @user-vy2fq6xb4c11 ай бұрын

    አውነቱ ነው ለጎደኛየ ፍቅረኛ ደብሮኛል ና ወደቤት ምናምን ኣልልም ኣይደብርም አንዴ ላንተ ደሞ ለብር ብለህ ሰወች ኣታጣላ ምክንያቱም ተናድደው ሂወታቸ ቢያጥፉ ማነው ተጠያቂ ለብርህ ብለህ አንጂ ሰወች ካንተ ሲለዩ ምንኣይነት ሂወት አንደሚያሳልፉ ኣታውቅም ብያንሰ አንደ ኣዳኙ ሚድያ ለብዙቀናት ክትትል ኣልግላቸው ኣለበለዛ በተለይ ወንዶች ጥርሰህን ያርግፍሃል😢

  • @user-tw6ox9sh3s
    @user-tw6ox9sh3s11 ай бұрын

    ፈትንለት ከልጁጋተመካከሩና በርግጠኝነት ልጂቷጋ ግንኙነትአለው😂😂😂

Келесі