እስዋን ያንተ ለማድረግ አንተ ነህ የገደልከው ይሉኛል..... ሁሉንም ነገር እሺ ማለትሽን አቁሚ አንዳንዴ እንቢ በይ። ያልተጠበቀው ፈተና መጨረሻ..

Ойын-сауық

እስዋን ያንተ ለማድረግ አንተ ነህ የገደልከው ይሉኛል..... ሁሉንም ነገር እሺ ማለትሽን አቁሚ አንዳንዴ እንቢ በይ። ያልተጠበቀው ፈተና መጨረሻ

Пікірлер: 556

  • @zone8505
    @zone850510 ай бұрын

    የዘሬው ደሞ ውርስ ነው😢😢😂😂😂😂

  • @ethiomeznagna12

    @ethiomeznagna12

    10 ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @salmabanchamare3910

    @salmabanchamare3910

    10 ай бұрын

    በሳቅ😂😂ውርስ አላለችም😳😳

  • @salmabanchamare3910

    @salmabanchamare3910

    10 ай бұрын

    በሳቅ😂😂ውርስ አላለችም😳😳

  • @taibah5903

    @taibah5903

    10 ай бұрын

    ኧረወየዉዉስስአላልሽም😅😅

  • @MihretFeyisa-yb1sl

    @MihretFeyisa-yb1sl

    10 ай бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @mamibabi6805
    @mamibabi680510 ай бұрын

    እውነቱ ነው ሰው ሁኖ የማይሳሳት የለም👍ወንድ ነው

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse500710 ай бұрын

    😢ልጁ አስተዋይ ነው እውነት የሚወደውን ጒደኛውን ማጣት አልፈለገም😊

  • @user-cc1fd5ko2c
    @user-cc1fd5ko2c10 ай бұрын

    ሰውነው ይሳሳታን አለ ሳላደቀው አላልፍም እውነቱነው😢

  • @MirfaUae-qr1ty

    @MirfaUae-qr1ty

    10 ай бұрын

    በጣም የእውነት እስከዛሬ በተቃራኒው ነበር ሳስብ የነበረው ድንቅ መልስ

  • @irikrir538

    @irikrir538

    10 ай бұрын

    በጣም😢😢

  • @tgalmey8713

    @tgalmey8713

    10 ай бұрын

    እግዚአብሔር ን በጣም ይዴነቃል❤❤❤

  • @user-cr3yq9kr1o

    @user-cr3yq9kr1o

    10 ай бұрын

    እስኪ ልየው❤

  • @MimiMimi-bf5gg
    @MimiMimi-bf5gg10 ай бұрын

    ጎበዝ አስተዋይ ሰው ነው እሄ ልጅ የሰው ልጅ ንፁህ አድለም ሊሳሳት ይችላል እውነት ሳላደንቀው አላልፍም

  • @zinawmihrete3966
    @zinawmihrete396610 ай бұрын

    ልጁ የወሰነው ውሳኔ ደስ ይላል በራስ መተማመን ማለት ይሄ ነው

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube539310 ай бұрын

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹

  • @zaharazahara-lb1lf

    @zaharazahara-lb1lf

    10 ай бұрын

    ወሊሂወሰለም ሀቢብቴ❤❤❤

  • @sffdgg8523

    @sffdgg8523

    10 ай бұрын

    ሰለሏህ አለይሂ ወሰለም

  • @Hawlatmekash

    @Hawlatmekash

    10 ай бұрын

    S aw

  • @lubabahlubaba2266

    @lubabahlubaba2266

    10 ай бұрын

    ሶለሏህወአለይሂወሰለም

  • @bdjkddhdjjd8300

    @bdjkddhdjjd8300

    10 ай бұрын

    ሰለላህ አለይሂ ወሰለም❤️❤️❤️❤️

  • @njatali-wl1ly
    @njatali-wl1ly10 ай бұрын

    ፍትህ ፍትህ በሳኡዲ እስር ቤት ለሚገኙ ወገኖቻችን

  • @bintOmer-xt6tj

    @bintOmer-xt6tj

    10 ай бұрын

    😢😢😢😢ቀቀ

  • @zientahmed8116

    @zientahmed8116

    10 ай бұрын

    ተረሱ 🥺🥺🥺

  • @user-gq1dk5sc8n
    @user-gq1dk5sc8n10 ай бұрын

    እውነቱን ነው ባሁን ሰአት ማንም ታማኝ የለም ጓደኛውን ላለማጣት ብሎ ነው❤

  • @meseretgebra9088
    @meseretgebra908810 ай бұрын

    የዛሬው ልክ ነው ከፍቅረኛዬ ተጣላን ስትለው ቢሳሳትስ ያለው ነገር ልክ ነው ሰው ነው ሊሳሳት ይችላል

  • @mathewosshifa5569
    @mathewosshifa556910 ай бұрын

    ይህ ሰው ትልቅ ሰው ነው!!!!!(ሰው አይደል ብሳሳትስ!!!!!)

  • @user-cr3yq9kr1o

    @user-cr3yq9kr1o

    10 ай бұрын

    ❤❤❤በጣም ትልቅ ሰው ነው❤❤

  • @user-rh2un1qs2f

    @user-rh2un1qs2f

    10 ай бұрын

    ትክክክል

  • @hilamoo928

    @hilamoo928

    10 ай бұрын

    በጣም

  • @chuba8oul
    @chuba8oul10 ай бұрын

    ይመቸው ማነው እደኔ የተመቸው የልጀ ጓደኛየን አልፈትንም ማለቱ😊😊😊😊😊

  • @bonetaibrahim4307

    @bonetaibrahim4307

    10 ай бұрын

    he did goodjob

  • @meskeremalemu4446
    @meskeremalemu444610 ай бұрын

    ትክክል ነው ልጁ የሰው ፍፁም የለም ጀግና 👍👍

  • @gjhhthft8747
    @gjhhthft874710 ай бұрын

    ትክክል ነው ልጅ. ሰው ነው አለ ቡሳሳትስ

  • @fatumamohammed975
    @fatumamohammed97510 ай бұрын

    ኩሉ በኒአደም ከጧ ሁሉም የአደም ልጅ ይሳሳታል በላጩ ስሕተቱን አውቆ ቶሎ ከስህተቱ የተመለሰው ነው❤❤❤❤

  • @user-zz8rj9xc9r
    @user-zz8rj9xc9r10 ай бұрын

    አሰለሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ ምርጥባል🌸ምርጥ አባት🌸ምርጥ አሥተማሪ🌸ምርጥ አለ አዛኝ ናፍቂ🌸ምርጥ ነብይ🌸ሙሀመድ🌸ሡለላሁ አለይሂ ወሠለም🌸ፕሮፍይሌን 🌸ቀመጫን ኑኑኑኑኑ ወደ ቤቴ🌹🌹ብቅ በሉ

  • @user-wl8kx1bv6y
    @user-wl8kx1bv6y10 ай бұрын

    ልጁ ጀግና ነው ትክክል ነው ፈታኙ ግን አይሆንም ከተባልክ ድርቅ አትበል የልጁ ሀሣብ ትክክል ነው ሰው ሁኖ የማይሳሳት የለም ጓደኛውን ባለ መፈተኑ በጣም የሚደነቅ ነው ሽልማት ይገባዋል ልጅቷም ንፁህ መሆኗ ያስታውቃል ፈታኙ ግግም አትበል እቢ ሲሉ😊

  • @asdpeh3842

    @asdpeh3842

    10 ай бұрын

    ዘቢዝነስ 😊

  • @user-wu3it9vn5l
    @user-wu3it9vn5l10 ай бұрын

    😢ጅግና ነው ስው ይሳታትል ዲያብሎስም እንደዛ ብሎ ነው ያሳታት ለሂዎን እናታችን

  • @selamlove6129
    @selamlove612910 ай бұрын

    ዋዉ የዛሬዉ ይለያል ከሠዉ ላይ ስተትም ስለማይጠፋ❤❤

  • @tamriymam2101
    @tamriymam210110 ай бұрын

    አቦ ይመችህ ልክ ነው ሰው ሁኖ የማይሳሳት የለም ንፁህ ልብ ነው ያለው

  • @zeyas9716
    @zeyas971610 ай бұрын

    አንዴኛ ነኝ የት ናቹ ታማኞች እጅ ወዴ ላይ 👍👈

  • @user-rl7ew4qi5w

    @user-rl7ew4qi5w

    10 ай бұрын

    ✋✋

  • @malikmajid2034
    @malikmajid203410 ай бұрын

    ጀግና ነክ በትክክል ሰው ሆኖ የማይሰሳት የለም ወንድ ነዉ

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o10 ай бұрын

    በርግጥ ልክ ነው ሰው ነው ይሳሳታል ❤

  • @KaliRr-dw1un
    @KaliRr-dw1un10 ай бұрын

    ምርጥ ጓደኛ ወንድ ማለት ይሄ ነው እንደሠው የሚያስብ የመጄመሪያ ሠው እዚህ ብሮግራም ላይ አገኔሁ

  • @user-kv7ec5gy1u
    @user-kv7ec5gy1u10 ай бұрын

    እውነቱን ነው ወንድ ልጅ ነው ቢሳሳት አስከመጨረሻ ይቆራረጡ ነበር ይሄ ብዙም አይመስጥም እንደኔ የተሰማው ላይክ ያርግ

  • @meazatefra6336
    @meazatefra633610 ай бұрын

    የዛሬ ተመችቶኛል ሰው ደካማ ነው ስለዚህ ትክክለኛ እርምጃ ነው የወሰደው

  • @Nebiha574
    @Nebiha57410 ай бұрын

    በጣም ደስ ይላሉ ❤😢ሀገራችንን🇪🇹 ሠላም ያርግልን🌺 የመዳም ቅመሞችየ በያላችሁበት አላህ ይጠብቀን ❤❤

  • @bebebebe9328
    @bebebebe932810 ай бұрын

    ጎበዝ የውእነት ጀግና ብየሀለው❤❤❤❤

  • @OUMU527
    @OUMU52710 ай бұрын

    ልጁ ግን ምርጥ ልጅ ነው የሚፈቀር ነው በልጅቱም አልፈርድ አፍቅራው በውስጧ ይዛ ኑራ ሰሰጠይቃት እሽ አለች

  • @selamawitguta4727
    @selamawitguta472710 ай бұрын

    ይህ የታማኝነት ጉዳይ ሳይሆን ሰውን ማሳሳት ነውና ባይሆን የራሳቸውን ሙባኤል ማየቱ ተገቢ ነው የምትሉ።

  • @toran5460
    @toran546010 ай бұрын

    ዋዉ ልጂ ትክክል ነዉ እራሳችሁ ናችሁ ሰዉን የምታሳስቱት ለልጁ 👍👍👍

  • @user-xm2gt1zw1s
    @user-xm2gt1zw1s10 ай бұрын

    አድናቂው ነኝ ልክ ነው ሰው አደለ ቢሳሳትስ 👍

  • @tezeramekonnen5393
    @tezeramekonnen53939 ай бұрын

    ጎበዝ ልጅ ነው ይህ ታማኝነት ሳይሆን ተጣልተናል ስለምትለው ሰው ነው እና ሊሳሳት ይችላላ አልያም ደሞ በፍፁም ልቡ ሊፅናናት እሺ ሊል ይችላላ እንደእኔ የልጁ አድናቂ ነኝ።

  • @SHA-gk8op
    @SHA-gk8op10 ай бұрын

    የእኛዎቹንም ብቅ አድርጓቼው እንያቼው ሙስሊሞችን

  • @saadahassan6427

    @saadahassan6427

    10 ай бұрын

  • @chfchc8756

    @chfchc8756

    10 ай бұрын

    ሙስሊም ብቅ አደረጋቸው ? አይባልም ሙስልም ወድምሽ እህትሽ አካልሽ ስጋሽ ማለት ነው ባለጌ ነሽ

  • @SHA-gk8op

    @SHA-gk8op

    10 ай бұрын

    @@chfchc8756 ወላሂ በይ እስኪ የት ስባልግ አየሽኝ ሳታውቂኝ ባለጌ ሀስቤላሁ ወዕኒመልወኪል

  • @user-jp2st1le1i

    @user-jp2st1le1i

    10 ай бұрын

    ​@@chfchc8756አፈን እሳስ ሙስሊም እህትሽ አይደለችም እዴ ለምን በለጌ ትያተለሽ ስቃጥል እደዚ ከሙስሊም ወጋኖችሽ በለጌ ብለሽ አትፀፊ ደሞ ተቀለሽ ሀረምነው

  • @user-jp2st1le1i

    @user-jp2st1le1i

    10 ай бұрын

    ​@@SHA-gk8opሁቢ አትዘኚበት አፉ በያት

  • @user-ig7yd1fj4f
    @user-ig7yd1fj4f10 ай бұрын

    ወላሂ አዴንቀዋለሁ ልጁን ብራቦ አለይክ በጣም ጎበዝ ሰዉ ነዉ ሊሳሳት ይችላል አለ በትክክል ምክኒያቱ ጥያቄው እራሱ በጣም የሚመከረ ጥያቄ አይዴለም ባይ ነኝ

  • @sebletlaye1528
    @sebletlaye152810 ай бұрын

    በጣም ጎበዝ ልጅ ነው ሰው ነው ቢሳሳት አለ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @zufanmengistu5612
    @zufanmengistu561210 ай бұрын

    እውነት ነዉ ሰዉ ሆና የመሳሳት የለም ና ጥሩ ነዉ ያርገው ❤❤

  • @SHA-gk8op
    @SHA-gk8op10 ай бұрын

    ግን ወላሂ ወቅቱ አልገረማችሁም እኔኮ ዝም ብየ ስራ ትሰራ ሁሉ ይገረመኛል ሰው ሁሉ መታመኑን አቁሟል እንደ እያልኩ እራሴን እጠይቃለሁ

  • @meditube304

    @meditube304

    10 ай бұрын

    አወ በጣም ግርም ነዉ የሚለዉ ቆም ብሎ ላየዉ ሰዉ አጀብ

  • @AlbabaLababa-xi7ht

    @AlbabaLababa-xi7ht

    10 ай бұрын

    በጣም ነውእሚገርመኚ ብቻ ከባድነው

  • @etusolometusolom596
    @etusolometusolom59610 ай бұрын

    እውነት ጎበዝ ነው❤❤❤❤

  • @user-vm8wn1lm1d
    @user-vm8wn1lm1d10 ай бұрын

    እውነት ልጁ በጣም መልካም ነው ጓደኛውን በጣም ይወደዋል ማለት ነው እረጅም እድሜ ይስጠው

  • @user-rc8jt1pp3c
    @user-rc8jt1pp3c10 ай бұрын

    ልጁ የወሰነው ውሳኔ ደስ የላል በራስ መተማመን ማለት ይሄ ነው❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-wr4dr5zt1x
    @user-wr4dr5zt1x10 ай бұрын

    ትክክል ሰው በግዲ ወደ መጥፎ ቦታ መጣራት

  • @KalkidanKalkidan-xz4vo
    @KalkidanKalkidan-xz4vo10 ай бұрын

    ማርያምን ያመቱ ምርጥ ወጣት የሰው ልጂ ይሳሳታል የሰውን ልጂ መፈታተን ነው

  • @user-ow3fj3dd9k
    @user-ow3fj3dd9k10 ай бұрын

    በቃ ፋሽን ተብሎ ከትዳር በፊት በፍቅር ስም ዝሙት እየሰሩ አብሮ መኖር በትዳር ኑሩ ባህላችንም እምነትም ይከለክለናል

  • @jeri3637

    @jeri3637

    10 ай бұрын

    የዚህ ነገርስ እኔንም ጨንቆኛል ወጣቱ በአብዛኛው በዝሙት ወድቋል ጌታ ሆይ ለንስሓ ሞት አብቃን 😭

  • @user-ow3fj3dd9k

    @user-ow3fj3dd9k

    10 ай бұрын

    @@jeri3637 የገጠሩ ነው ባህሉንም እምነቱንም የሚከተለው የሚበዛ ፋሽን ተከተልን እያሉ መብቴነው ይባላል በፍቅር ስም ዝሙት አለባበስም ወንዶች ተሸፍነው ሴቶች እብርት እያሳዩ ተገላልጠው ይሄዳሉ ሀገራችንን ከጦርነትና ከዝሙት ያፅዳልን

  • @user-mr3hf7nd5r

    @user-mr3hf7nd5r

    10 ай бұрын

    አብዘሃኛው ፍቅር ምናምን እያለ ካለ ትዳር መኖር ዝሙት መሆኑን እረስተውት አለማቸውን ይቀጫሎ ሰዎቼ እያስተዋልን ዛሬ ላይ የምድራዊይ ደስታችን ነገ ስንሞት የሰማይ ቤታችን አይሆነነም ባይሆን ትዳር ክብር ነው በትዳር ፀንተን መኖር አለብን የአሁኑ ትውልድ ምንም ትምህርት የለውም 😢😢😢

  • @iloveethiopia6348
    @iloveethiopia634810 ай бұрын

    እግዛብሄር ይሰጥ ሰዉ ነዉ ቢሳሳትስ አለ እግዛብሄር ይባርክ ❤❤

  • @haregmak1519
    @haregmak151910 ай бұрын

    ጎበዝ ጎደኛው እንዳይሳሳት ማድረጉ እውነቱን ነው ሊሳሳት ይችላል

  • @user-xq7od9np2x
    @user-xq7od9np2x10 ай бұрын

    እንኳን ደህና መጣህ ፍትህ ለአማራ ህዝብ

  • @hiwihiwihiwi
    @hiwihiwihiwi10 ай бұрын

    እውነቱ ነው ሰው ነው ቢሳሳትስ አለ የኔ ወንድም ❤❤

  • @mekasja6442
    @mekasja644210 ай бұрын

    ለጓደኛው ትልቅ ቦታ አለው ጎበዝ ሰው ነው ቢሳሳትስ አለ ደግ አርገህ

  • @ayalewtadegeabera1403
    @ayalewtadegeabera140310 ай бұрын

    ትክክለኛ ሓሳብ ነው ያቀረበው ልጁ ሰው ነው ይሳሳታል ብሏል አስተዋይ ልጅ ነው

  • @gezahegnwoldemichael5805
    @gezahegnwoldemichael580510 ай бұрын

    ትክክል !! ነው ይሄ የሠይጣን ፈተና ነው!!!!!! ትንሽ ቀየር አድርጉት አዘጋጆች ልጅቱዋ ታማኝ ናት ልጁም አፍቃሪ ነው

  • @RedmKwt
    @RedmKwt10 ай бұрын

    እዉነት ነው ሰው ነው ይሳሳታል እሺ ብልስ የሰዉ

  • @mediwoloyewa8223
    @mediwoloyewa822310 ай бұрын

    እውነት ነው የሰውልጅ ሰይጣን ያሳስተዋል ልጁ ተመቸኝ

  • @mekiyamengistu3436
    @mekiyamengistu343610 ай бұрын

    ጥሩነዉ እወነት ልጁ ደግ አረገ

  • @seadamelaku3377
    @seadamelaku337710 ай бұрын

    የዛሬዉ ይመቻል የሰዉ ልጅ ሁሉ ተሳሳች ነዉ በአንድ የስልክ ጥሪ ብዙ ነገሮች ከሚበላሹ እንኳንም እቢ አለ ልጅቷ ታማኝ ከሆነች የጓደኛዉ አለመታመን ብዙም ለዉጥ አይመጣም

  • @user-mp2hg3xd9w
    @user-mp2hg3xd9w10 ай бұрын

    ጎበዝ እዉነት አድናቂህ ነኝ ለናተ ቀለል ያለ ጌም ነዉ ግን እሳ ሰዉን ከሰዉ መጋጨት የሠይጣን ስራ ነዉ ። ቢገባንኮ ማመን መታመን ለራሥ ሲሉ ነበር ግን እኛ ሌላ አለም ለይ ነነዌ ኢጭ😢

  • @user-ct1wr5fh7l
    @user-ct1wr5fh7l10 ай бұрын

    ትክክል ነው ልጁ የሰውልጅ ፍፁም አይደለም ይሳሳታል 👍

  • @etusolometusolom596
    @etusolometusolom59610 ай бұрын

    እግዚአብሔር በትዳር በልጅ ይበረከችሁሁሁ በረቱልንንንንን❤❤❤❤❤❤

  • @netsaneta9349
    @netsaneta934910 ай бұрын

    yhan lj betam new yadenequt yenam hasab new !!!!

  • @sartt1717
    @sartt171710 ай бұрын

    ደግአርጎሀል ሰውሆኖቢሳሳትስ ጀግናብየዋለሁ ላተጌምብሎ ጋደኞውን ማጣት

  • @user-ci6ro7xe8d
    @user-ci6ro7xe8d10 ай бұрын

    ዋው ደግአረገ እውነቱን ነው ጓደኛውን ማጣት የለበትም እሱ ቢሳሳት ፍቅረኛውንም ጓደኛውንም ስለሚያጣ ልጁ በጣም አስተዋይ ነው ይመቸው አቦ

  • @almazalmaz8997
    @almazalmaz899710 ай бұрын

    ጎበዝ ነው ልጁ ውነት ነው ሰው ይሳሳታል እና ብዙ ጒድኛሞች እያጣላችሁ ነው ይቅርባችሁ ጌሙ ሌላ ስራ ፍጠሩ

  • @gygg1086
    @gygg108610 ай бұрын

    ጎበዝ ወ

  • @Emutube-zb2bc
    @Emutube-zb2bc10 ай бұрын

    ጎበዝ ነው ልጁ❤❤❤❤❤

  • @ibrahimimam1234
    @ibrahimimam123410 ай бұрын

    ምርጥ ሰው ነው ትክክክል

  • @trufatargaw593
    @trufatargaw59310 ай бұрын

    Wow yehen new yemelew sew hono yemayesasat yelm betam tekekel👍👍👍👍👍👍

  • @user-vu7kd6wn1h
    @user-vu7kd6wn1h10 ай бұрын

    አሰተዋይ ነው ልጁ ጎበዝ

  • @madinamm503
    @madinamm50310 ай бұрын

    Gobzi nekii 👌👌

  • @semiraabdu8938
    @semiraabdu893810 ай бұрын

    ቀለል ያለ ትላላህ እደ እዉነቱ ነዉ የምር ይመቸዉ

  • @enderaseyoutube5350
    @enderaseyoutube535010 ай бұрын

    በጣም ጎበዝ ልጅ ነው አድናቂው ነኝ ሰው እኮ ነው ያለው ትልቅ መልስ ነው

  • @etyety7760
    @etyety776010 ай бұрын

    ጎበዝ ነው

  • @user-hk8ge1yl8o
    @user-hk8ge1yl8o10 ай бұрын

    ጎበዝ ነው ልጁ

  • @user-pi5ii3qb2s
    @user-pi5ii3qb2s10 ай бұрын

    ልጁ ጀግና ጀግና ጀግና አይገልፀውም ወላሂ ልጅቷ ታድላለች ማ ሻ አላህ እድለኛ ናት እንደዚህ አይነት ቆራጥ ቆፍጣና ወንድ ነው ኢትዮጲያዊ ምሳሌ የሚሆን ወሳኝ ሰው ነው ልጁ ይለያል መሸለም ካለብህ ይህንን ልጅ ሸልም ይህ የሰው ጥግ ነው ከምር ጓደኛውን በ አደባባይ ማዋረድ አልፈለገም የሰው ልክ ብትባል ያንስብሀል ሚስትየው ውሀ ልኩን ጠብቂለት

  • @user-vt3ne6ny9e
    @user-vt3ne6ny9e10 ай бұрын

    It’s true bravo my brother

  • @Demenamorke2146
    @Demenamorke214610 ай бұрын

    ጓዳይኛውን ይወዳል ተጠለን ስትይ የሰው ልጅ ነው ብሳሰሰተስ በጣም ምርጥ ሰው ነው

  • @hikmatube2105
    @hikmatube210510 ай бұрын

    ጎበዝ ልጁን አለ ማድነቅ አይቻልም እውነቱን ሰው ነው ይሳሳታ ትክክል

  • @yashi4814
    @yashi481410 ай бұрын

    Betam Adenkut Sew Eko New Besasates maltu

  • @mogesalamata4024
    @mogesalamata402410 ай бұрын

    ልክ ነው ስልካቸው ለምን አትፈትሽም ሰው ሁኖ ማይሳሳት የለም ልባም ባል💖💖💖

  • @hilamoo928

    @hilamoo928

    10 ай бұрын

    ባክሸ ተያቸዉ ዉለታ ዉሎ ላታል😢 ምሰኪን አሰለቀሰችኝ😢

  • @yenekonjo
    @yenekonjo10 ай бұрын

    ደግ አርገህ 👌👌👌

  • @skettube4149
    @skettube414910 ай бұрын

    ጀግና ወሳኝ ልጅ እናንተማ ለዶላራችሁ ብላችሁ ልታጣሉት😊

  • @godislove9090

    @godislove9090

    10 ай бұрын

    😂😂😂 እውነት ነዉ ጌታን

  • @aliksa9045
    @aliksa904510 ай бұрын

    በጣም ጥሩ አሣቢ ሠው ነው የሠው ልጂ ይሣሣታል

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela832710 ай бұрын

    ትክክል እንኳን እብኝህ አለ ያውቃቹዋል ማለት ነው

  • @asteryoutube5174
    @asteryoutube517410 ай бұрын

    wowww arfi nw barta❤❤

  • @ethiomeznagna12
    @ethiomeznagna1210 ай бұрын

    ኢትዬጽያ ውስጥ ምርጥ ፊልም የሚሆን ታሪክ ነው ያላቸው ሙሉውን ቪዲዮ ተመልክታችሁ አስተያየት ስጡበት። ደሞ 40ሺ ገባቹ አይ እስቲ የት እንደምትደርሱ እናያለን 😂😂❤❤❤🎉🎉

  • @weloyoutube5207

    @weloyoutube5207

    10 ай бұрын

    አንተ ሙስሊሞች አላገኝ ብለህ ነዉ አቅርብልን እስኪ😂

  • @almazmelki

    @almazmelki

    10 ай бұрын

    አወ ሙስሊሞችንም አቅርብ😅

  • @emu4249

    @emu4249

    10 ай бұрын

    እኔ የዞርኩት ቻናል እርዴት ነው እናም እኔ በቅርብ ቻናልህን ስቀላቀል ነው 40 ሽህ ስብስክራይብ የገባህው እናማ ክብር ለኔ ክክክክክክክ😂😂😂😂😂😂😂😂😁😁😅😅😅😅😜😜😜😜

  • @ethiomeznagna12

    @ethiomeznagna12

    10 ай бұрын

    @@emu4249 100ሺ እስክንገባ ከዚ ቤት ነቅንቅ እንዳትይ

  • @ethiomeznagna12

    @ethiomeznagna12

    10 ай бұрын

    @@weloyoutube5207 እሺ እሞክራለሁ

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay714410 ай бұрын

    ውይ ታድለሻል እህታችን እውነትየዛሬ ውንዶች ለየት ያለ የፍቀር ህይውት በቃ ተስፍ ላርግ እንዴ 😂 እውነት ሳላደንቅ አላልፍም የምተውን ልጀ ነብስ ይማር እግዛብሄር ክሶሻል😢😢😢😢

  • @zemnaygetu-gl3cw
    @zemnaygetu-gl3cw10 ай бұрын

    እዉነቱን ነዉ ሰዉ ሁኖ የማይሳሳት የለም

  • @seblemengistu4361
    @seblemengistu436110 ай бұрын

    ጎበዝ እንኳን እምቢ አለ

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu398510 ай бұрын

    እረ የዛሬው በልጅ ሀሳብ የሚስማማ👍👍

  • @sihinwubeshet125
    @sihinwubeshet12510 ай бұрын

    ሰውን ያላሰበውን ማሳሰብ ነው ስለዚህ ጎበዝ ልጅ ነው

  • @safia1290
    @safia129010 ай бұрын

    👍👍👍👍👍👍yes of course

  • @mekdeskifle9077
    @mekdeskifle907710 ай бұрын

    እስይ ደግ አረገክ ደስ አልኝ የዛሬው ተጠያቄ ሰው አሳስቶ ማጣላት ነ የያዝከው ይህ ስር ያስጠላል የዛሬ ተጠያቄ ጀግና ነው

  • @user-fg5ww6mk5k
    @user-fg5ww6mk5k10 ай бұрын

    ደግአረገህ

  • @user-nm8xi4wn1b
    @user-nm8xi4wn1b10 ай бұрын

    ትክክል በይሳሳትስ ተጣልተናል ነውኮ እምትይው አለ

  • @habtamyejimalij8957
    @habtamyejimalij895710 ай бұрын

    ልጁ ትክክል ነው ነው ሰው ፍፁም አደለም ይሳሳታል ።

  • @fedilatube3812
    @fedilatube381210 ай бұрын

    የዛሬው ውርስ ነው አለች አንዷ ኮማች😂😂😂

  • @user-jg2wl5rg4q

    @user-jg2wl5rg4q

    10 ай бұрын

    😂😂😂

  • @user-wz3tn7jd9c
    @user-wz3tn7jd9c10 ай бұрын

    ጀግና ነው ሰው አደል ቢሳሳትስ አለ

  • @user-hl7vo2lt9mBement
    @user-hl7vo2lt9mBement10 ай бұрын

    ምርጥ ጥዶች ወንድ ልጅ እርዘም ስል ደስ ይላል

  • @user-zs1kp7fp2i
    @user-zs1kp7fp2i9 ай бұрын

    ጎበዝ የኔ አባት❤❤❤🎉❤

  • @user-tp8es1hx9q
    @user-tp8es1hx9q10 ай бұрын

    ልጁ በጣም ትክክል ነው

  • @mohammedmusa6888
    @mohammedmusa688810 ай бұрын

    ልክ ነህ ወላሂ ጉበዝ!! "ሰው አይደለ እንዴ ቢሳሳትስ ተጣላን እኮ ነው እምቲው። እኔ እራሴ ይህ ፈተና አየቸኝም

Келесі