አልጋ ላይ አትጣፍጠኝም ብላ ኣሳበደችው || እሷን ፍታት ብዙ ብር እንስጥህ ይሉታል

አልጋ ላይ አትጣፍጠኝም ብላ ኣሳበደችው || እሷን ፍታት ብዙ ብር እንስጥህ ይሉታል
#eyohamedia #kehelot #ክህሎት #rohe #ethioinfo

Пікірлер: 757

  • @khelot
    @khelot Жыл бұрын

    አቤላና ቃልን ለማግኘት👇👇 youtube.com/@AbelSol-id1fu

  • @user-sk8xc1fp9u

    @user-sk8xc1fp9u

    Жыл бұрын

    ቱ ምን ለማገኘት😂

  • @AbelSol-id1fu

    @AbelSol-id1fu

    Жыл бұрын

    Fikir timariyalesh😂

  • @zeusapollo6524

    @zeusapollo6524

    Жыл бұрын

    ለምንድነው የምጃጃሉት ?

  • @mesfinbugie8625

    @mesfinbugie8625

    Жыл бұрын

    ከክክክክክ ሥራ አጣን። ተራዎች

  • @YIHEYISWOLDESELLASSIE

    @YIHEYISWOLDESELLASSIE

    Жыл бұрын

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. Жыл бұрын

    ይችን ፁሁፍ እምታዩ በሙሉ ወጥቶ ከመቅረት አምላክ ይጠብቃችሁ😢

  • @MmA-pp4cq

    @MmA-pp4cq

    Жыл бұрын

    አምን ያርብ

  • @HcfCccc-ih4zp

    @HcfCccc-ih4zp

    Жыл бұрын

    ኣሜን❤❤❤

  • @edantagse7851

    @edantagse7851

    Жыл бұрын

    አሜን

  • @mahinigus2838

    @mahinigus2838

    Жыл бұрын

    አሜን 🥰🥰🥰🥰

  • @demshabayneh6566

    @demshabayneh6566

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf Жыл бұрын

    የወንድ ትግስት አለማድነቅ ንፉግነትነው❤❤❤

  • @biniyamahmed5916
    @biniyamahmed5916 Жыл бұрын

    ለቅናተኛ ጆሮ አትስጡ እናንተን ያገናኛቹ ፈጣሪ ነው ፈጣሪ በናንተ ላይ ስራውን ሰርቷል። በጣም ደስ ትላላቹ ፈጣሪ አይለያያቹ

  • @keolusgeyorgs9296
    @keolusgeyorgs9296 Жыл бұрын

    እናት አንገትሽን ታይው ጎይተር አለብሽ መሠለኝ እህቴ ውፍረት መስሏት ነበር ግን ጎይተር ነው አሏት ታይው ሳያድግብሽ

  • @munatesema6060
    @munatesema6060 Жыл бұрын

    መንታ አስወልጄ አልጋይ ደክመህብኛል ትያለሽ አላለም😂😂😂😂😂

  • @TubeTube-vf4yb

    @TubeTube-vf4yb

    Жыл бұрын

    እነደማመር በቅንነት እመልሳለሁ

  • @AdiARABlANFooD

    @AdiARABlANFooD

    Жыл бұрын

    ​@@TubeTube-vf4yb 😂

  • @zuzuytub3195
    @zuzuytub3195 Жыл бұрын

    እሄፕሮግራም ቢቀጥል ጡሩነው ጂሉንም ጂላፎውንም እኛየመዳምቅመሞች በኮሜት እናሰለጥናቸዋለን😂😂

  • @Maebell16

    @Maebell16

    Жыл бұрын

    😅😅😅

  • @zmzmzm4099

    @zmzmzm4099

    Жыл бұрын

    🤣🤣🤣🤣 ያቺሰ ከፋ

  • @user-qq3qb2wm7u

    @user-qq3qb2wm7u

    Жыл бұрын

    ዙዙ አሳቅሽኝ😂😂

  • @DegieMekashaw

    @DegieMekashaw

    Жыл бұрын

    ኮቪድ አሞኝ ተኝቸ ኮሜንትሽ እንደት እንዳሳቀኝ አመሰግናለሁ በጣም።እግዚያብሄር ከስደት መልሶ በሀገርሽ ላይ የተመቻቸ ኑሮ ይስጥሽ!!!!

  • @user-pu2pz5lr2n

    @user-pu2pz5lr2n

    4 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @tsegatsega8659
    @tsegatsega8659 Жыл бұрын

    በትዳር ልጆችን 👨‍👩‍👧‍👦 አፍርታችሁ ተቻችላችሁ መኖራችሁ ጥሩ ሆኖ ሳለ ግን እግዚአብሔር መልካም ስነ ምግባር ይጨምርላችሁ !!

  • @user-tt7cw5me8i
    @user-tt7cw5me8i Жыл бұрын

    ወላሂ ልጅቷ ስታምር 😀😀😀አቤል አሁንም ከዚህ በላይ ተለውጠህ ማየት እንፈልጋለን በናታችሁ ሚድያ ላይ ስግጥናው ይቅርባችሁ❤❤❤

  • @Atifra1532

    @Atifra1532

    Жыл бұрын

    ባለጌ ፈጣሪ ነው የፈጠረው ምኑን ይቀይር?

  • @ferozafaroz8483

    @ferozafaroz8483

    Жыл бұрын

    ሁለታችሁ ታምራላችሁ የአላህ የፈጠረዉን ነገረ ምን አይነት ነዉ ሚቀይረዉ ኧረ እስኪ የሰዉ ሂወት አትበጥብጡ

  • @zeusapollo6524

    @zeusapollo6524

    Жыл бұрын

    ስደት የማቃት ልጅ አለች ኬንያ ነጮች ይጫወቱባታል ሳያት እሱዋን ስለምትመስል ትደብረኛለች ልጁ ራሱ የማውቀው ይመስለኛል የሆነ እርጥብ ነገር ነው Hell no dammm😂🤣🤣

  • @emmaemma1250
    @emmaemma1250 Жыл бұрын

    አቤልና ቃል ዩቱፕ ክፈቱና እኛ እናሽቃብጥላችዋለን በኮመንትና በላይክ ይመችሽ ቃል ምርጥ ፕራንክ

  • @AbelSol-id1fu

    @AbelSol-id1fu

    Жыл бұрын

    ከፍተናል❤

  • @emmaemma1250

    @emmaemma1250

    Жыл бұрын

    ​@@AbelSol-id1fu ቤተሰብ ሆኛለሁ ምርጥ ነገሮችን ስሩበት

  • @AbelSol-id1fu

    @AbelSol-id1fu

    Жыл бұрын

    Eshi mirtye

  • @teebh7448
    @teebh7448 Жыл бұрын

    በርቱ አይዙችሁ ገንስብ ክንቱ ነው ዋናው ፍቅር ነው እግዚአብሔር ልጅ ሁን ያሳደግላችሁ❤❤❤❤

  • @AbelSol-id1fu

    @AbelSol-id1fu

    Жыл бұрын

    Amen❤

  • @Hiwi312
    @Hiwi312 Жыл бұрын

    ማህተቧ❤❤

  • @Atifra1532

    @Atifra1532

    Жыл бұрын

    ማህተም እኮ የውሸት ነው ማህተም የሌለው ይፀድቃል

  • @zainabmk1224

    @zainabmk1224

    Жыл бұрын

    ​@@Atifra1532ማለት?

  • @haylualemm2706
    @haylualemm2706 Жыл бұрын

    ቃል ጎንዝ ነሽ በጣም ።ድራማ፡ ፊልም የመስራት ችሎታሽ ትልቅ ተሰጦ አለሽ። እና ወደ ፊልም ጎራ ብትዪ አሪፍ ነው እላለሁ። ትልቅ የማስመሰል ችሎታ አለሽ። እንፋታ ስትዩው ብትክክል የመረረሽ ነው የምትመስዩው። ያው እሱም ደንግጠዋል። እኔም ጥላው ጠፋች ብሌ ደምድሜ ነበር ምክንያቱ ብዙ ሴቶች በችግር ጊዜ እዚህ ያደረሳቸው ወንድ ትቶ መልክ ስላላቸው ብቻ ሁሉም ወንድ ባል የሚሆናቸው ይመስላቸዋል። እና በርቱ። አለም ከካናዳ

  • @yeshiabebe7497
    @yeshiabebe7497 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር የታመመች ልጃችሁን እመብርሃን ትዳብስልሽ መንታ በጣም ደስ ይልላል እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርሳችሁ በርቱ ❤❤❤ለወሬኛ ቦታ አትስጡ ገንብ ፍቅርን አይገዛም ,,,,,,,,,,

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Жыл бұрын

    እኮ እኛ ከእናንተ የፍቅር ተሞክሮ ልንወስድ ኡ ኡ እቴ😂😂😅😊😢😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @AbelSol-id1fu

    @AbelSol-id1fu

    Жыл бұрын

    ከሀኛ ያልተወሰደ ከማን እ😂

  • @yeshumethiolove275

    @yeshumethiolove275

    Жыл бұрын

    @@AbelSol-id1fu ሃሃሃሃ ኧረ ተዉን እስኪ ከምር ምግባራቹ ነው ኢሄን የሚያስብለን ኢትዮጵያዊ ናቹ እንደ ኢትዮጵያዊ ይሁና እኛንም ከፉ አታናግሩን

  • @yeshumethiolove275

    @yeshumethiolove275

    Жыл бұрын

    @@dmxfbd እኔን የት ታውቀኛለህ /ሽ?ሚዳያ ላይ ስድ ተግባራቸው ነው ኢሄን ያስባለኝ።

  • @chiswaethiopia6901

    @chiswaethiopia6901

    Жыл бұрын

    😂😂😂😂😂😂ኡኡቴ አንቺ ራሱ አሳቅሽኝ ጌታን ከነዚህ ተምረን ትዳሩ ትዳር ሊሆን ሆ😎

  • @mariammariam1007

    @mariammariam1007

    Жыл бұрын

    @@yeshumethiolove275 ኧረ ባካችዉ

  • @titiabuhay4596
    @titiabuhay4596 Жыл бұрын

    በጣም ታምራላችሁ እግዚሃብሄር ይጠብቃችሁ❤❤❤

  • @zelekeasemaraw1118
    @zelekeasemaraw1118 Жыл бұрын

    በጣም ሠራሸው ሠራሽ የሚገርምነው ልጁም በጣም ጠቃቃ ኩሩ ልጅነው እኔ በሆን አዛውላይ እደበድበሽነበር እሥኪአልቅ ጠብቂ መጨረሻው ደሥብሎኛል በርቱ

  • @fatumaasossa6848
    @fatumaasossa6848 Жыл бұрын

    ሚስትየዋ ከባለፈዉ አሁን ተመችቶሻል❤❤❤❤❤

  • @tizuethiopia7894
    @tizuethiopia7894 Жыл бұрын

    መንታ አሶልጄ አልጋላይ ደክመህብኛል ተመቸኝ ያስብላል 😂😂😂😂😂

  • @user-zg4nt4gk5e
    @user-zg4nt4gk5e Жыл бұрын

    ፍትህ ለህዝቦቻችን ፍትህ ለመሳጊዶቻችን 😢😢

  • @tiebumengesha981
    @tiebumengesha981 Жыл бұрын

    ተባረኩ እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ እኔ በጣምነው የምወዳችሁ

  • @user-cf3yl3ww1t
    @user-cf3yl3ww1t Жыл бұрын

    በጣም የሚያስጠላ እና የከረረ ፕራንክ ነው ለዛቢስ አያምርም ሁለታችሁም የወርቅ ፍልቃቂ የሚባለውን ነው የምትመስሉት ውበታችሁ ከዚህ ላይ ደግሞ ፍቅር ልጆች ትዳር ወዘተ ሲጨመር ደስ ይላል እና ውዶቼ ተባረኩ ይሄንን ለዛ ሙጥጤ ቀልድ አቁሙ መልካም ሁሉ ለእናንተ🎉🎉🎉

  • @ifargantech
    @ifargantech Жыл бұрын

    God bless you! You both are humble, and got a beautiful soul!

  • @keolusgeyorgs9296
    @keolusgeyorgs9296 Жыл бұрын

    አንተ ፍቅር አለክ ከብር በላይ አትስሟቸው ፍቅራችሁ ይብዛ

  • @YonasNahom
    @YonasNahom Жыл бұрын

    የምር ቆንጅ ናችሁ የምር ሚስት አንች ነሽ ጥሩ ልቦና ያለሽ ልጅ ነሽ በርች የኔ እህት ልጆቻችሁን ያሳድግላችሁ

  • @user-ve6hd6xr5p
    @user-ve6hd6xr5p Жыл бұрын

    ወላሂ በጣም ነው የምወደችሁ ፍቅራችሁ 😍💕😍ጠፋጭ እብዶች💗😘😜

  • @user-ex6cu6sr2u
    @user-ex6cu6sr2u Жыл бұрын

    ማንንም አትስሙ ስንቱ ነው ሁሉ ሞልቶት ፍቅር የጎደለው ፍቅር ከሌ ሁሉም አሌ።

  • @AbelSol-id1fu

    @AbelSol-id1fu

    Жыл бұрын

  • @user-nx2nq7yy5d
    @user-nx2nq7yy5d Жыл бұрын

    አቤት የልጂቷ ቁጅና ማሻአላህ ፍቅራችሁ ይጨምርላችሁ ዝም በላቸው ወድም ስለሰው ቤት ምን አገባቸው

  • @keolusgeyorgs9296
    @keolusgeyorgs9296 Жыл бұрын

    እውነትም ዱርዬ ሲያፈቅር ከልቡ ነው ምርጥልጅ ነክ በዛ ላይ ትዕግስትህ

  • @user-il2jl8bj6o
    @user-il2jl8bj6o Жыл бұрын

    አምሮባችኃል ወፈራችሁ በተለይ ሴትዋ

  • @user-zg4nt4gk5e
    @user-zg4nt4gk5e Жыл бұрын

    ወይኔ ትግስቱ 😮ማሻአሏህ ቀጥልበት ወንድም ምንም ፕራንክ ቢሆን ትግስትህን አለማድነቅ አይቻልም ጎበዝ ከንግግሯ አንፆር ጥፊ ነበር የሚገባት ለቀልድም ቢሆን😂

  • @user-he1di1yr5m
    @user-he1di1yr5m Жыл бұрын

    አላህ ፍቅራቺሁን ለዘላለም ያቆይላቺሁ ልጆቻቺሁን አላህ በሂክማ በጥበቡ ያሣድግላቺሁ❤❤❤❤❤❤

  • @user-un8ju1wh4l
    @user-un8ju1wh4l Жыл бұрын

    ብሽሩ እናተ ጀግናናችሁ ግዜ ተቀያያሪነው አብሽሩ😭😭😭😭

  • @karuppkarappan4389
    @karuppkarappan4389 Жыл бұрын

    እራስሽን አትቆልይ እሱ ምን ይወጣበታል ያምራል ወንዳወንድ ነው ግን እናንተ በምን ትለያላቹ ከሌላው

  • @azmiyerayawa7835
    @azmiyerayawa7835 Жыл бұрын

    ወፍረች ይች ልጅ

  • @ferozafaroz8483
    @ferozafaroz8483 Жыл бұрын

    ወይኔ ፈቅር ከለ ዱንያ ምን አባቱ የብር አትስገብገቡ አብሽሩ ሁሉም ይመጣል ስንቱ ሀብት ኖሮዉ የሚለያይ አለ

  • @user-qq3qb2wm7u
    @user-qq3qb2wm7u Жыл бұрын

    ማህተብሽ ሲያምር ❤❤❤❤

  • @user-zy8bt6tm2e
    @user-zy8bt6tm2e Жыл бұрын

    ይሄ ፕራክ ምን ጉድ ነዉ በጥፊ ቢልሺ ጡሩ ነበር

  • @AbduselamSeid-uv7kg
    @AbduselamSeid-uv7kg Жыл бұрын

    ይሄ ልጅ ምኑ ነው ቆይ የሚያንሳት ወንድ ልጅ ኮ ነው አረ ወድሜ ፈታ በል ገዘብ ከሞት አያድንም ፍቅር ይበልጣል

  • @AbelSol-id1fu

    @AbelSol-id1fu

    Жыл бұрын

    Tnx

  • @AbduselamSeid-uv7kg

    @AbduselamSeid-uv7kg

    Жыл бұрын

    @@AbelSol-id1fu ስለሰው ወሬ አትጨነቁ ምንም ብትሆን የሆነ ነገር ማውጣታቸው አይቀርም ወሬ ያው ወሬ ነው

  • @betselotmariam6077
    @betselotmariam6077 Жыл бұрын

    አቤል ስርዐትህ በጣም ደስ ይላል እናንተ የፍቅር ምሳሌዎች ናቹ እውነትም ታስቀናላቹ ማርያምን በዚህ ሰዐት እናንተ ጋ ያለው ፍቅር ብቻ ነው የት ይገኛል እንደናንተ እወዳቹዋልም ሴይጣን ይቃጠል እስከ እርጅና ይሁን ፍቅራቹ አቤል የኔ ቆሌ ይገፈፍ የእውነት የፍቅር ምሳሌ ❤❤❤

  • @user-eb3bp3dc9m
    @user-eb3bp3dc9m Жыл бұрын

    ይሄን ያክል አስመርረዋችኋል😅 በስድብ እኔ ገና ዛሬ እያየኋቸው ነው 😅

  • @mariam3292
    @mariam3292 Жыл бұрын

    አይዞችሁ ጠንክራችሁ ስሩ

  • @rihanamohammed7327
    @rihanamohammed7327 Жыл бұрын

    እንዴ እሱም ቆንጆነዉ እን ይወጣለታል ደፋር ቅናት ካልሆነ በቀር አቤላ ቆንጆ ነዉ እሶም ቆንጆናት ከዛዉጭ ግን እሶን ማካበድ አያስፈልግም

  • @amaregebru6560
    @amaregebru6560 Жыл бұрын

    Respected women. Than you for your genuine decisions,

  • @hayahsaeed9855
    @hayahsaeed9855 Жыл бұрын

    ቀልድ ነው ውነታን መስሎኝ ይቅርታ እስከመጨረሻው ሳይ ደስ አለኝ

  • @ayelechalemu3356
    @ayelechalemu3356 Жыл бұрын

    በጣም ያስጠላል እንዲህ ዓይነቱ ፕራንክ ጥሩ አይደለም ለሁሉም ገደብ አለው ብልግና ነው ለሌላ ጊዜ ታረሚ ።

  • @user-nn1nz7qn5f
    @user-nn1nz7qn5f Жыл бұрын

    ግን ወድየው በቃ ሰነስረአት ይኑርህ ማለቴ እራስክን አክበረህ ሚስትህንም አሰከብራት ደስ የምትሉ ጥዶች ሆናችሁ ሳለ ግን የምሰሩት ቪዶ እናተን አይመጥንም በማርያም ደህናነገር ስሩ ልጆቻችሁም አደገው የሚኩሩበት እጂ የሚፈሩበት ነገር አትስሩ

  • @AbelSol-id1fu

    @AbelSol-id1fu

    Жыл бұрын

    እሺ አመሰግናለሁ

  • @seble9303
    @seble9303 Жыл бұрын

    በርቱ አይዞአችሁ የቀና ብዙ ያወራል

  • @cunatube-zv8ex
    @cunatube-zv8ex Жыл бұрын

    ዋናው ፍቀር ነው ከሃብት ጋ ኣይነጻጸርምየሰው ውሬ ኣትስሙ

  • @TubeTube-vf4yb

    @TubeTube-vf4yb

    Жыл бұрын

    እህቴ ደምሪይ

  • @cunatube-zv8ex

    @cunatube-zv8ex

    Жыл бұрын

    ወደኔም ጎራበይ

  • @donaytroyal860
    @donaytroyal860 Жыл бұрын

    አቤሎ ለካ ትግስት አለህ የእውነት ትልቅ ሰው ነህ እኛ የወለድን ሰወች ነን አለ❤ ሰራሽለት😂😂

  • @AbelSol-id1fu

    @AbelSol-id1fu

    Жыл бұрын

    😂😂

  • @mekonnenali9878
    @mekonnenali9878 Жыл бұрын

    አቤላ እና ቃል እኔ የምላችሁ ድህነት ቁምጥና አይደለም እየሠራችሁ ነው ደግሞም ታድጋላችሁ ። ሕይወት ማለት ፍቅር እንጅ ገንዘብ አይደለም በገንዘብ የመጣ ፍቅር የቧይ ካብ ነው ። የኔ ቢጤ ሰዎች የራሳቸውን ያልመሩ ፣ የሌላውን የሚያመሩ፣ አይጠፉምና እናንተ ብቻ በርትታችሁ ቀጥሉ አላችኋለሁ መልዕክቴ ነው።

  • @onlygodcanjudgeme3218
    @onlygodcanjudgeme3218 Жыл бұрын

    Prank ጠላው የምር አኔ አውነት መስሎኝ ነቅዬ ነበር 😡😅

  • @negstewkenvewfind3618
    @negstewkenvewfind3618 Жыл бұрын

    እግዚኦብሔር ሀብቱን ይስጣልችሁ❤❤❤

  • @AbelSol-id1fu

    @AbelSol-id1fu

    Жыл бұрын

    Amwn❤

  • @fatumaasfaw9046
    @fatumaasfaw9046 Жыл бұрын

    ክክክክክክክ መታ አስውልጅ አልጋላይ ደክመህብኛል😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @AbelSol-id1fu

    @AbelSol-id1fu

    Жыл бұрын

    😂😂

  • @hikmahzeprago2484

    @hikmahzeprago2484

    Жыл бұрын

    😂😂😂 እኔም ያሳቀኝ ነገር ክክክ

  • @tizuethiopia7894

    @tizuethiopia7894

    Жыл бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @zewditunegatu761
    @zewditunegatu7614 ай бұрын

    ወይ መጨማለቅ መስልጠን እስኪ የራሳችንን ወግና ባህል እናክብር ብዙ የሚያስደስቱ ነገሮች አሉን ሁሌ የተዉሶ የሰለጠነ እየመሰለን

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Жыл бұрын

    😮በጥፊ ነበር ማለት ሴቶች ምነው በባል የምትቀልዱ ፕራንክ እያላችሁ

  • @user-uy3nw1ye7z
    @user-uy3nw1ye7z Жыл бұрын

    ወድሜ አይዟችሁ በልልኝ ሟሀይም ሰውን በማስቀይም ነው የሚደሰተው አብሽሩ

  • @emuyoutube9969
    @emuyoutube9969 Жыл бұрын

    ሰው በውስጡ ያለውን እንደ ቀልድ አስመስሎ ይናገርዋል ያልጋው ነገር ይሰመርበት 😂😂😂😂😂

  • @ymerlala276

    @ymerlala276

    Жыл бұрын

    😮😮😮😮😮

  • @rozatesfaye968

    @rozatesfaye968

    Жыл бұрын

    ቃልየ ዛሬ ለላ ሰው ሆንሽቤት አቤላ ላይ ለምናኝም በጣም ነው የምወዳችው የምንም ወር አትስሙ እንደዛ የምወራ ሰው የእውነት ከናቴ ቤታች ነው ይእውነት የኔ ማሮች አይለያቸው መዳንያለም!!!

  • @emuhikmayoutube1026

    @emuhikmayoutube1026

    Жыл бұрын

    እሱም ያልጋዉ ነገረ ነዉ ያስደነገጠዉ

  • @toyiba7644

    @toyiba7644

    Жыл бұрын

    🤣

  • @hailetecleselasie5983
    @hailetecleselasie5983 Жыл бұрын

    Good luck guy's love with each other God bless you

  • @banchu3147
    @banchu3147 Жыл бұрын

    የኔ ውዶ ስወዳችሁ እኮ ክበሩልኝ ውሻ በማያውቀው ሰው ላይ ነው የሚጮሆው እና ጠንክሩ በርቱ

  • @AbelSol-id1fu

    @AbelSol-id1fu

    Жыл бұрын

    Ok wude tnx❤

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf Жыл бұрын

    የባልን ትእግስት አድንቄያለሁ 👏👏👏

  • @AbelSol-id1fu

    @AbelSol-id1fu

    Жыл бұрын

    Tnx❤

  • @user-wt2us3rk2m

    @user-wt2us3rk2m

    Жыл бұрын

    እኔ ለረሱ አደነኩት የምር

  • @aynadisshamble1466
    @aynadisshamble1466 Жыл бұрын

    ማርያምን አቤል አዛዘነኝ

  • @user-iv6tw7wm5g
    @user-iv6tw7wm5g Жыл бұрын

    ክክክክክክ መታ አስወልጀ አላለም ለማንኛው ም የሰይጣን ጀሮ ይደፈን አሜን በሉ

  • @AbelSol-id1fu

    @AbelSol-id1fu

    Жыл бұрын

    Amen😂

  • @biniyamahmed5916
    @biniyamahmed5916 Жыл бұрын

    አቤላ ሀበሻ በሬ ወለደ ነው የሚያወራው። አንደኛ በጣም የምታምር ሚስት ፈጣሪ ሰቶሀል ልጅም ወልዳልሀለች የልጆች አባትም አርጋሀለች። ቲክቶክ ላይ በምትለቁት ቪድዮ አብዛኛው ኮሜንት ስድብ ነው ሀበሻ ምቀኛ ነው እናንተ በነፃነት ስራዎቹን ስሩ ክበሩ ተሳዳቢው ግን ዘላለሙን ሲያክ ይኖራል ምክንያቱም ምቀኛ አያልፍለትም ዘላለሙን እንተጎሳቆለ ይኖራል

  • @acjxjdshznxhsgaye7838
    @acjxjdshznxhsgaye7838 Жыл бұрын

    የኔ አባት ሲያሳዝን ውይ ትግስት ልጂቱ ደስ ሲል

  • @AbelSol-id1fu

    @AbelSol-id1fu

    Жыл бұрын

    Tnx

  • @llllll8535
    @llllll85358 ай бұрын

    ቱቱቱቱ ጉድ መጣ ሁለት የወለደችለትን በኢፋ ያአላህ ማፈሪያ ነሽ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @martamartouta3416
    @martamartouta3416 Жыл бұрын

    በጣም ታምራላችሁ ስለ ሰው ዋሬ ተዋቸው የዛሬ ሰው የራሱ እያረር የሰውን ያምስላል ጆሮ አትስጡ ❤

  • @eremiyasmengistu4425
    @eremiyasmengistu4425 Жыл бұрын

    መንታ ልጅ ወልጄ ደክመህብኛል አላለም።። መቅኔውን መጠሽ መጠሽ ፉጨት አስተማሪ መስሎ እንለያይ

  • @hailemariambirhane5213
    @hailemariambirhane5213 Жыл бұрын

    ደስ ይላል የፍቅራችሁ ሁኔታ;ቀጥሉበት ፍራንኩ ግን እውነት መስሎን ደንግጠን ነበር

  • @ethiopian7940
    @ethiopian7940 Жыл бұрын

    ጀግና ነህ ደግ ሳያጋጭሽ

  • @naelinu3790
    @naelinu3790 Жыл бұрын

    "...መንታ አስወልጄ ደክመህብኛል?..." 🤣🤣🤣🤣

  • @mesfinworke9263
    @mesfinworke9263 Жыл бұрын

    በጣም ታምራላቹ ! ፕራንኩ እውነት መስሎኝ ተረብሼ ነበር ! ነገር ግን ቲክ ቶኩ ግን ከቀጠላችሁበት ትዳራችሁ እንደሚፈርስ እርግጠኛ ነኝ ተጠንቀቁ !!!! እኔ የሚታየኝ ከፕራንክ ወጥታችሁ ወደ ድራማ ፣ ፊልም ወደመስራት ሌላ ሌላም ነገር ማሰብ ትችላላቹ ። ትዳራችሁን በአደባባይ አሰጣችሁት ! ትዳር ክቡር ነው ፣ ጥሩ የአክተርነት ሙያ አይቸባችጟለሁና ሌላ መንገድ ዘይዱ እላችጟለው ክፉ አይንካችሁ ትዳራችሁም የሠመረ ይሁንላችሁ ።

  • @tesfayeregassa4917
    @tesfayeregassa4917 Жыл бұрын

    በባህላችንና በኃይማኖታችን የማይታወቅ ያልተለመደዉን የሥርዓተ አልበኛ ተግባር እየፈጸማችሁ ስለምትገኙ ፈጣጦች ናችሁ። የምትመኙትን በአፋችሁ የተናገራችሁ በመሆኑ መፋታታችሁ አይቀርም ሰዉ ከእናንተ የሚማረዉ ቁም ነገር የለም "ነጭ ቦዘኔዎች ናችሁ"

  • @azfarabrha8735
    @azfarabrha8735 Жыл бұрын

    እረ ኮመንታታሮች ዝምብለው ነው እኔ ደሞ የምርዋ መስሎኝ በቃ እግዜር ይስጣት እኔ አገባዋለው ብየ ስልክ ሳፈላልግ ፕራንክ አላለችም

  • @user-bc3rk6np1u
    @user-bc3rk6np1u6 ай бұрын

    ቃል ሁሉ ሴት ልጆቺ ቢሆኑ ጡሩ ነበረ ብአጣቃለይ ቃል አሲታታተብሼ ደሰ በሎኝል በረቺ

  • @zeleke75
    @zeleke75 Жыл бұрын

    ሰውን አትስሙ አቤላ የምር፤ፍቅር ይበልጣል። እራሳችሁን ሁኑ። ይመቻቹ። እወዳችኋለሁ

  • @simamedia6601
    @simamedia6601 Жыл бұрын

    ለመማሪያ የማይሆን የዘገጠ ትዉልድ አጥፊ የትዳርን የመከባበር ቀመር አርክሶ ያቀረበ የሴት እና የወንድ አዳሪነት የገንዘብ ሱስ ገፀ በሀሪ አፈር ብይ።እንሰሳ አይሉሽ ሰዉ ስጋዋን ሽጣ አዳሪ መንገደኛ ጋጠ ወጥ ትዉልድ አጥፊ። ሌላዉ ሁሉ ቢወራ ለሚዲያ የማይመጥን ፀያፍ ቃሎቹም ይሆኑ ባሀላዊ የሂወት ድብቅ ማጣፈጫዎች የሸቀጥ መሸቀጫ አይደርግም የዉቀት ደሀ።

  • @simehd6238
    @simehd6238 Жыл бұрын

    አቤል ምንም አትይ ጎበዝ ነሽ ተረጋግተሻ ግን ቤት እንገናኝ የምትለው ፉከራ ተመችታኛለች Go forward

  • @remaseid-me6qs
    @remaseid-me6qs Жыл бұрын

    መንታ አስወልጄ ደክመህብኛል ትያለሸ አለ 😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁

  • @gghthk5800

    @gghthk5800

    Жыл бұрын

    🤣🤣🤣🤣🤣

  • @omhyat8581

    @omhyat8581

    Жыл бұрын

    ክክክክክክ

  • @jemalbeshir9492
    @jemalbeshir9492 Жыл бұрын

    በመሀላቺሁ ምንም አይነት ንፈስ እንዳይገባ ጥንቃቄ አድርጉ በጣም ታምራላቺሁ 👍👍👍

  • @iridjjdjjs5592
    @iridjjdjjs5592 Жыл бұрын

    የኔ አባት ትግስቱ❤

  • @sewaleshiferaw6000
    @sewaleshiferaw6000 Жыл бұрын

    በርቱ።ፍፃሜአችሁን ያሳምር

  • @jjdndn5020
    @jjdndn50209 ай бұрын

    መታ አስወልጃ ደክመሀቡኛል አላለም 😂😂😂

  • @sabiamboo
    @sabiamboo Жыл бұрын

    አድክሞች ናቹ አንድ አይነቶች ናቹ 🙆

  • @user-bj3pl1xk8z
    @user-bj3pl1xk8z Жыл бұрын

    ጎበዝ ትግሥትህ

  • @DasuDasu-oy7dk
    @DasuDasu-oy7dk Жыл бұрын

    እኔ ብሆን እዛዉ ቁጭ አርጋት ነበር የምሄደዉ ግን አተን አደቅሀለዉ አቤ

  • @mohamedseid1557
    @mohamedseid1557 Жыл бұрын

    ቀጥሉበት በየቤቱ ስንትአለ ትምርት ሰጭነው ።

  • @zzzz6032
    @zzzz6032 Жыл бұрын

    በጣም ይገርማል ሰው ግን እዴት በሰው ሂወት ይጠመዳል ጉድ እኮ ነው

  • @meziisefu990
    @meziisefu990 Жыл бұрын

    Mirt fikr getaa yibarkachuuu

  • @Massawa2002
    @Massawa2002 Жыл бұрын

    ወንድሜ ጥይት የሆነች ልጅ ጌታ ባርክሃል : ልጆህም ጌታ ይባርክህል ተንከባከባት ሌሎች ወንዶች እንዳይጦልፋት ምክር : ሴት ማክበር ማርያምን ማክበር ስለ ሆነ ተለማመድ !!

  • @alemisegedbirihenu6877
    @alemisegedbirihenu6877 Жыл бұрын

    እዉነት ልንገርህ እሷ ሰርቃለች ላጥ እያለች ብቅ ትላለች ተጠንቀቅ በቀላሉ ልብህ እንዳይሰበር ወንድሜ በጣም ተጠንቀቅ ብዙ ልብህን አትስጥ የሴት ልብ የሩብ ግራም ቅቤ ታህላለች እሷም ሲነካኳት ቀልጣ ታልቃለች

  • @chiswaethiopia6901
    @chiswaethiopia6901 Жыл бұрын

    ፍቅራችሁ አሪፍ ሆኖ ሳለ ሚድያ ላይ የምትጃጃሉት ነገር በጭራሽ ነዉ ማይመቸኝ በጌታ

  • @zainasied615

    @zainasied615

    Жыл бұрын

    በትክክል

  • @benzm6583
    @benzm6583 Жыл бұрын

    የኢትዮጵያ ሕዝብ በአብዛኛው ምን ዓይነት የመርገምት መንፈስ ነው የተፀናወተው !!!! ለምን ሰው ሲያገኝ ሲደሰት ሲለወጥ ....ሊጠፋህ እንደ ሚፈልግ አይገባኝም እና አገሪቷ ውስጥ ከባድ ርኩስ መንፈስ አለ!!!! ይሄ መንፈስ እንዴት ማስወጣት የሚቻለው ...

  • @AsdAsd-bc7ms
    @AsdAsd-bc7ms Жыл бұрын

    አቤል ልብ ገዛ ይሄን ያክል ትግስት ማረግህ አድናቆት ይገባሀል

  • @AbelSol-id1fu

    @AbelSol-id1fu

    Жыл бұрын

    Tnx❤

  • @user-oe1br6xu8b
    @user-oe1br6xu8b Жыл бұрын

    በርቱ❤

  • @YeabtsegaAbe-gf6cw
    @YeabtsegaAbe-gf6cw8 ай бұрын

    ፈጣሪ አይለያቹ

  • @keolusgeyorgs9296
    @keolusgeyorgs9296 Жыл бұрын

    ታድለሽ የሚያጫውት ባል አለሽ አይደብርሽም

  • @mllm3621
    @mllm3621 Жыл бұрын

    አይለያችሁአሜን

  • @rehimahaile5283
    @rehimahaile5283 Жыл бұрын

    Ebakachu ertebe kaled atekeledu fiker kaled aywekem

  • @user-xs7iv5dp3i
    @user-xs7iv5dp3i Жыл бұрын

    ስታምር ንግስት ነች ❤

Келесі