ዛሬ ከጓደኞቼ ጋር የሚገርም ጊዜ አሳለፍን ፥ እልህ አስጨራሽ ጨዋታ 😂

Пікірлер: 424

  • @fasikatube9475
    @fasikatube947514 күн бұрын

    እንቁላሉን ላኩልኝ 😂❤ በጊዜ ልቀቂ ቪድዮ ሜሉነት ከ12 እሰከ 3:00 ባለው 🎉

  • @umueimran

    @umueimran

    14 күн бұрын

    @@fasikatube9475 ይሻልነበር ቢልኩልሽ እኮመንሽጋብበሉት ኡሙቢላልየ ወላሂስወድሽእኮ💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @Aynalove3382

    @Aynalove3382

    14 күн бұрын

    ፋሲካዬ ጎበዝ አንችን አለማድነቅ ንፉግነት ነው ያች ቆሞቀር ሞልጫን ምንም አላየሁም ትናት በናትሽ ወድሞችሽን አበረታቻቸው ባንድ አንድ ክፍታፍ ወሬ እዳይሰበሩ

  • @user-sd4ud4kh5o

    @user-sd4ud4kh5o

    14 күн бұрын

    እኔኮ አላየሁላትም አወቅሽ አወቅሽ ሲላት የባሏን መፅሀፍ አጠበች ያሉት እኮ የሷን አይነት ነው ​@@Aynalove3382

  • @user-bf9iq2zd4d

    @user-bf9iq2zd4d

    13 күн бұрын

    ፍርዶስ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤

  • @selamasfefa2123

    @selamasfefa2123

    13 күн бұрын

    ፋሲጋ ውዴ በጣም ነው የምወድሽ እግዛብሔር ይጠብቅሽ እስከቤተሰብሽ ውዴ በጣምነው የምትመችኝ❤❤❤

  • @Azitube-kx4oz
    @Azitube-kx4oz14 күн бұрын

    ፍቅር ያሽንፋል ከእህትሽ ጋ ታርቁ የምትሉ 👍👍🌹🌹

  • @lulutube885
    @lulutube88514 күн бұрын

    የሀገርሽ ልጆች በሚለቁበት ሰአት በግዜ ልቀቂ የመዳም ቅመሞች ሲተኙ አትልቀቂ እሽ ሜሉን የምትወዱ በላይክ አሳዩኝ ሩታዬንም እንደዛው 😍😍😜

  • @Pullonpanda

    @Pullonpanda

    14 күн бұрын

    😂😂😂😂😂ሉሉ

  • @user-sb5ui9pz6c

    @user-sb5ui9pz6c

    14 күн бұрын

    ግን ባልሳሳት ስትሳደቢ የነበርሽው ነሽ😂😂😂😂😂😂

  • @lulutube885

    @lulutube885

    14 күн бұрын

    ​@@user-sb5ui9pz6cበስህተት ነው ይቅርታ ብያለሁ 😅😅

  • @kkkk-pd9rh

    @kkkk-pd9rh

    14 күн бұрын

    እኔ እራሴ ስሰድባቲ ነበረ ግን በራሷ አይዲያ ስለመጣች ነው እጂ😢

  • @Helenabebe-fu5sl

    @Helenabebe-fu5sl

    14 күн бұрын

    ​@@user-sb5ui9pz6c😂😂😂😂😂😂❤

  • @SetiAl-jv4yi
    @SetiAl-jv4yi14 күн бұрын

    የኔ ጀግና ድሮም አቺን ባሳድግ ይሻለኝ ነበር ሌሎች ሁላቸውም ውሽታም ናቸው😢❤❤❤በርቺ አለንሽ❤ለስደብንሽ ይቅርታ😢

  • @Bala-hf3tl

    @Bala-hf3tl

    14 күн бұрын

    የኔዋ ትክክል ነሽ እኔም ተፀፅቸላው😢 ሜላት ትሸለላይ😂 ከሩታ ተርቀው ቢመጡልን አቤት ደስታዬ❤❤😢

  • @HawaSeid-ko3tp

    @HawaSeid-ko3tp

    14 күн бұрын

    @@Bala-hf3tlተይ ሩትን ለብሰሽ እእእ

  • @GkHc-zq7wk

    @GkHc-zq7wk

    14 күн бұрын

    ጭራሺ አቺም ተቀየርሺ​@@Bala-hf3tl

  • @Bala-hf3tl

    @Bala-hf3tl

    14 күн бұрын

    @@HawaSeid-ko3tp የምሬን ነውስ ሩታን ጠልቸት ስይሆን ኢንዲታራቁ እና አብራው ኢንዲሰሩ እፈልገላሁ።

  • @HawaSeid-ko3tp

    @HawaSeid-ko3tp

    14 күн бұрын

    @@Bala-hf3tl ሁላችንም ለሩት ብለን ነው ምንም አታቀውም የሚዲያ ስፋት ሩትም ስትመጣ እነ ኤልዱ ተሳስተው አሳሳቷት ብቻ ሩት ምንም ጥፋት የለባት የሚገባው ይረዳታል

  • @user-pz9zb2bu7w
    @user-pz9zb2bu7w14 күн бұрын

    ሜላት ሩታ አብርሽ ጋር ከመላው. ቤተሰብ ጋር በአንድነት እንደምመጡ ተስፋ አለን ❤ በርች ❤ እግዚአብሔር አንድ ያድርጋችሁ

  • @TemimaNasir-cv2jw

    @TemimaNasir-cv2jw

    14 күн бұрын

    ዉድ ደሚሪኝ 1:31

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p14 күн бұрын

    በዳዚ ስራ ስለማጣሽ ዳስ ብሎኛል 😊🎉እነታስ 😂😂😊

  • @user-om9mg1tc7f

    @user-om9mg1tc7f

    14 күн бұрын

    እኔም😂😂😂

  • @A.mtamma
    @A.mtamma14 күн бұрын

    አተርፍጅ ስትለቅ view አተገኝም በተራፈ በሪች❤❤

  • @sadajemal142
    @sadajemal14214 күн бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂 ሁሌም በእራስሽ አይድያ ነይ ከሩታዬም ጋር ታርቀሽ አብራቹ ኑ

  • @amihabeshawit
    @amihabeshawit14 күн бұрын

    ሰራሺላቸው በሳቅ ገደላቹኝ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @Hawawoll
    @Hawawoll14 күн бұрын

    ሚሉየ አሪፍነውጫወታው ግን እቁላል በተወደደበት አከሰራቺሁትጂ ጫወታው ያዝናናል በርቺ

  • @userenter2635
    @userenter263514 күн бұрын

    ጀግና ሴትነሺ አንቺ በርች የቤተሰቦቼን ክብር ያከበረች ምርጥ ሴትነሺ❤❤❤❤ኧረ ራሳችሁን አያማችሁም ሌላ ቦታ አትመታቱም

  • @barekatyoutube5196
    @barekatyoutube519614 күн бұрын

    😂😂😂😂 አራ ግፍ በዚህ ቢርድ ዋውውው በርቱልን በእውነት ዘና ፈታ ያደረገቹን ምራጥ ጨውታ ነው ላይክ ሼር ያረገቹት ❤❤🎉🎉🎉

  • @TuqaSaeed-m7h
    @TuqaSaeed-m7h14 күн бұрын

    ሜሉየ እኛ የማዳም ቆመሞ ከተኛን በሃላ አትልቀቂዉ ከቻልሽ 12ቢሆን ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-dz2rv6oz2c

    @user-dz2rv6oz2c

    14 күн бұрын

    😂😂😂😂😂😂👍👍

  • @user-wp2dh9mz8y
    @user-wp2dh9mz8y14 күн бұрын

    አህለን እኮን በደህና መጣሽ ሠብስክራይብ አድሪጎት አይከፈልበትም ሀባይቢ የመዳም ታክሲወች ❤❤❤

  • @user-jr7fx3dd7h
    @user-jr7fx3dd7h14 күн бұрын

    በርች ጫዋታው ደስ ይለል 👍👍👍👍ግን እንቁለሉ አዛዜኔኝ🙆🙆🙆🙆🤣🤣🤣🤣

  • @zone8505
    @zone850514 күн бұрын

    አረ ሀረም ነው በታወዳዳ ኑሮ በሌላ ነገር ብትጨወቱ ይሸል ነበር😮😢😂😂😂😂

  • @brtkandanel5293

    @brtkandanel5293

    14 күн бұрын

    😢😢ewunati😊

  • @kelemaberha8877
    @kelemaberha887714 күн бұрын

    ገበዝ ሜሉዬ በጊዜ ልቀቂ ቪዲዮ❤❤❤❤🎉🎉

  • @sandflove
    @sandflove14 күн бұрын

    ዘና ብለናል ውድ ቀጥይበት ስአቱንም ለማሻሻል ሞክሪ ታምራላችሁ

  • @zuzumchale
    @zuzumchale14 күн бұрын

    በርቺ የኔ ውድ ጎበዝዝ የዛሬው ካሜራ ማን ጥሩ ነው ቪዲዮው እንደሌላ ጊዜ አይቀጠቀጥም ቀስ እያልሽ ታስተካክያለሽ ተምኔል አሰላር ከዩቱብ ሰርች አድርገሽ እዪ እሺ እና በጊዜ ቪዲዮ ልቀቂ የመዳም ቅመሞች ሳይተኙ😍😍😍😍😍👍👍👍👍😍😍😍😍😍😍😍😍🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @user-gu1zg9fs7g
    @user-gu1zg9fs7g14 күн бұрын

    ሜላዬ በአዲስ ነገር ስለመጣች ደስ ያለው

  • @yetenayethmikael571
    @yetenayethmikael57114 күн бұрын

    እሰይ የኔ ቆንጆ እንደዚ ነው ጎበዝ

  • @God-rd8kt
    @God-rd8kt14 күн бұрын

    ማዘርና ፉዘር ደህናናቸው እህት❤❤❤❤

  • @TemimaNasir-cv2jw

    @TemimaNasir-cv2jw

    14 күн бұрын

    ዉድ ደሚሪኝ 2:34

  • @God-rd8kt

    @God-rd8kt

    14 күн бұрын

    @@TemimaNasir-cv2jw አቺም ደምሬኝ

  • @hayath3029
    @hayath302914 күн бұрын

    ሜሉየ እኳንመጣሺ እወነተኛሰው በጣምነው የምወደው እዲትቀየሜሉ

  • @MOMisMyLife-xe4sl
    @MOMisMyLife-xe4sl14 күн бұрын

    😂😂😂😂😂 ወይኔ በሳቅ ቆሰልኩ ግን ሜሉ በዚህ ንሮ በእንቁላል ጨወታ ሆ 😳 ግን ሳየው ቡታጅራ እንቁላል ርካሽ ነው እና ቀጣይ በ እንቁላል ቢዝነስ ምጀምር ይመስለኛል😜 ባይዘወይ በ ትግርኛ ወዲ ዓሻ ብ እንቃቁሖ ይጻወት ይባላል በ ኣማርኛ ስንተረግሞው ደግሞ" የሞኝ ልጅ በ እንቁላል ይጫወታል🙈ነው" ሶ ዘና ብለናል 👌😂

  • @user-bi3zn4px2m

    @user-bi3zn4px2m

    14 күн бұрын

    😂ትግራወይቲ ድኪ ክክክ ትፀርፊ ግን😂😂😅

  • @youtoub4589
    @youtoub458914 күн бұрын

    በጣም ዘና ያደርጋል ጨወታዉ

  • @Zeineb874
    @Zeineb87414 күн бұрын

    የኔ ውድ ሜላት🌹 የምትለቂበትን ሰአት አስተካክሊ ከ12:00 እስከ 3:00 በተረፈ በርቺ የወሬ ጥማት ያለበት ህዝቤ እስከመጨረሻው ነው የሚያይሉሽ😊 በርቺ ቶሎቶሎ ልቀቂ❤❤❤

  • @user-nw3yj5no7z

    @user-nw3yj5no7z

    14 күн бұрын

    😂😂😂😂

  • @MdabolkorimHossain
    @MdabolkorimHossain14 күн бұрын

    የኔ ውድ በጣም ነው የምንወድሽ ያው የመዳም ቅመም ሳንተኛ በጊዜ እግዚአብሔር በምገድሽ ይቅደም ውዴ❤❤🙏

  • @akramgader5467
    @akramgader546713 күн бұрын

    ሰላማቹ ይብዛልኝ❤😂🎉🎉❤❤

  • @farahfarah4105
    @farahfarah410514 күн бұрын

    ተመሰገን ወደ ራስሽ ተመልስሽ😮😮😮❤

  • @ccttaaqq8304

    @ccttaaqq8304

    14 күн бұрын

    ድሮምወደራሷናት፤እሩታናትጅ፤ሚስኪንዘመዶቿን፤ንቃቸዉ፤የምትጋጠጠዉ

  • @AkramAkram-no2uh

    @AkramAkram-no2uh

    14 күн бұрын

    ሳህ​@@ccttaaqq8304

  • @Zinatibrahim-z4r
    @Zinatibrahim-z4r14 күн бұрын

    ማነው እደኔ ሜሉን እሚወዳት ❤❤

  • @FhFg-is6tm

    @FhFg-is6tm

    14 күн бұрын

    እኔ

  • @TemimaNasir-cv2jw

    @TemimaNasir-cv2jw

    14 күн бұрын

    ዉድ ደሚሪኝ 1:55

  • @birhan694

    @birhan694

    14 күн бұрын

    ❤❤❤🎉

  • @zdwtube44
    @zdwtube4414 күн бұрын

    ኮምቼልሺ አላውቅም ዛሬ በራስሺ አይዲያ ስለመጣሺ በርቺ❤❤❤

  • @user-bq2ne4cc3u
    @user-bq2ne4cc3u14 күн бұрын

    ወይ መሻሻል ስለ በተሰብ ማውራት አቆምሽ ማለት ነው አሁንም አድገሻል እንዴት ታወሪያለሽ ትንሽ ለፈለፍሽ ሰው አወቀች ዝም አልሽ አንቺ ሻንቅላ ባሪያ😂😂😂😂

  • @Zeze-ds6qq

    @Zeze-ds6qq

    14 күн бұрын

    የአስተዳ ደግ ብክለት ያለበት ሠዉኮመንት

  • @Aster-wb3gv

    @Aster-wb3gv

    14 күн бұрын

    አይ ካመት ልብ ይስጠን ለሰው መጥፎ አትሰቡ እግዚአብሔር ፍሩ😮😮

  • @user-bq2ne4cc3u

    @user-bq2ne4cc3u

    14 күн бұрын

    @@Aster-wb3gv 🤮🤮🤮🤮🤮🤮

  • @ethiotg8213
    @ethiotg821314 күн бұрын

    ምችት ይበላችሁ😂😂😂😂ዘና አደረጋችሁን

  • @user-ct9vv9sv9j
    @user-ct9vv9sv9j14 күн бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂ዘና አረጋችሁኝ

  • @mahaboobadam5611
    @mahaboobadam561114 күн бұрын

    ሜላት አሁን ደስ በሚል አይዳ እየመጣሽ ነዉ ከህትሽም ታረቁ

  • @SidraEthio
    @SidraEthio14 күн бұрын

    ምርጥ ጫወታ ነው ያዝናናል😅😅

  • @lubabajeddah1533
    @lubabajeddah153314 күн бұрын

    ሰአቱን አስተካክይ ሚላት

  • @Zebu918
    @Zebu91814 күн бұрын

    እንኳን ደህና መጣሽ ሜሉ በጊዜ ልቀቂ እይታ እዲኖረው

  • @sadh5915
    @sadh591514 күн бұрын

    ምርጦችየ በርቱ 🎉🎉

  • @AmexMohammed-tq9ww
    @AmexMohammed-tq9ww14 күн бұрын

    ሜሉየእዲህ ነዉየሚያምርብሽ😅😅

  • @Redu78978
    @Redu7897814 күн бұрын

    ምርጥ ዉድድር😂😂😂😂😂😂

  • @user-wq1jx4ip1r
    @user-wq1jx4ip1r14 күн бұрын

    በርች ሜሉ❤❤❤

  • @user-ct9vv9sv9j
    @user-ct9vv9sv9j14 күн бұрын

    እቁላሉ ቲወርቅ እዴትእዱጮኩኝ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-to1vs3lh7t
    @user-to1vs3lh7t14 күн бұрын

    12 ልቀቂ እዲታይልሽ ሜላት በተሪፍ ጠክር ❤

  • @amaamm-mn5jh
    @amaamm-mn5jh14 күн бұрын

    በርች ሜሉየ❤❤

  • @user-bi3zn4px2m
    @user-bi3zn4px2m14 күн бұрын

    በርቺ ውዴ❤❤❤ሰኣት ኣስተካክሊ ሚሉ❤

  • @Zahra-og9zy
    @Zahra-og9zy14 күн бұрын

    በርቺ ቆንጆ❤❤❤

  • @user-bx2pl8py6okidst
    @user-bx2pl8py6okidst14 күн бұрын

    ጎበዝ በርች በዚሁ ❤❤❤👍👍👍

  • @zynbጉራጌዋ
    @zynbጉራጌዋ14 күн бұрын

    ሜላት ጎበዝ በርቺ ግን እዲ ምሽትላይ አትልቀቂ

  • @mesitube8396
    @mesitube839614 күн бұрын

    ሜሉ 😂ጎበዝ ግን አድሰአት ይለቀ ቅ አታምሽ በርችልን

  • @user-ct9vv9sv9j
    @user-ct9vv9sv9j14 күн бұрын

    እቁላሉ በዉደቀቁጥርየጮኩበት ቁረሮየ ቆሰለ 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @SusuHesen
    @SusuHesen14 күн бұрын

    እንኳን ደህና መጣሽ ሜሉየ❤❤❤❤

  • @TemimaNasir-cv2jw

    @TemimaNasir-cv2jw

    14 күн бұрын

    ዉድ ደሚሪኝ

  • @gf8xl
    @gf8xl14 күн бұрын

    ሜሉ በጊዜ ልቀቂ በተረፈ በርች😂❤❤❤❤❤❤

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga14 күн бұрын

    በርቺ ሜሉ

  • @Reem_coffee
    @Reem_coffee14 күн бұрын

    ሰው ሲተኛ ነዉ እንዴ የምትለቂው 😮😮😮😮በቃ በህልሜ ነዉ የምፆፈው

  • @user-bi3zn4px2m

    @user-bi3zn4px2m

    14 күн бұрын

    😂 ሪም😅

  • @Senaytgonderwa
    @Senaytgonderwa14 күн бұрын

    የሚላት አድናቂዎች እጅ ወደለይ🤗

  • @user-sy8kn6bj6b

    @user-sy8kn6bj6b

    14 күн бұрын

    ❤❤❤❤

  • @birhan694

    @birhan694

    14 күн бұрын

    ❤❤🎉

  • @UmuEmane
    @UmuEmane14 күн бұрын

    ገና ሳላየው አሳቁኝ😢😂😂😂😂😂

  • @user-sj3xk2km2r
    @user-sj3xk2km2r14 күн бұрын

    12:00ልቀቂ ሜሉ ሰውከተኛወዳ የምለቂው ማ እዲይልሽነው😂😂😂

  • @fekerbante9626
    @fekerbante962614 күн бұрын

    እንደዚህ ነው የሚያምርብሽ...😢😮😮😊

  • @ZdZd-xv9pf
    @ZdZd-xv9pf14 күн бұрын

    የኢት 2:00ሰኣት የሳውዲ 8:00ሳኣት የዱባይ 9:00ሰኣት ልቀቂ የመዳም ቅመሞች ከተኙ ማን ያይልሻል ሰኣት እስተካክይ

  • @MehariM
    @MehariM14 күн бұрын

    Awo Edizeno meamirbeshi Awuni dasi tlaleshi yene konjo Meli

  • @33-ig4bb
    @33-ig4bb14 күн бұрын

    ማነውእደኔሜላትንየሚወዳትላይክ።።ሜሉዬአረተይከዳደኛሽፍቅርያዘኝከቀዩልጅአድበይኝ❤❤❤😂😂❤❤

  • @emoydseta2899

    @emoydseta2899

    14 күн бұрын

    😂😮

  • @MohammadAli-jm7ph

    @MohammadAli-jm7ph

    14 күн бұрын

    አረ የኔ ነው

  • @SaraSara-lu8pm

    @SaraSara-lu8pm

    14 күн бұрын

    እውነት ደስ የምትል ልጅ ናት ገፋ አርጋውት እስክህ

  • @lubabajeddah1533
    @lubabajeddah153314 күн бұрын

    በርቺ ሜላ እደህ ነው የሚያምረብሽ

  • @Abrishkertube
    @Abrishkertube14 күн бұрын

    ሜሉዬ ተቻወትሺብን ብድር ከፋይ ያርገን

  • @Biftuu124
    @Biftuu12414 күн бұрын

    Meluyee berchi ❤ande qene yega lelete yega tenkera yega negesete yega yewha ga temechelenaleshi tasfa aregalo Rutaye yene lelete hule belebe aleshi❤❤❤❤❤

  • @user-yd8bh4yg9g
    @user-yd8bh4yg9g14 күн бұрын

    አው እንዲነው ሚያዋጣሽ እህታችን እንደዚ ቀጥይበት ከሰላታጋር

  • @Aster-wb3gv
    @Aster-wb3gv14 күн бұрын

    ሰአት አስተካሊ ሜሉየ❤❤❤❤❤❤

  • @user-zs1mb9ly9n
    @user-zs1mb9ly9n14 күн бұрын

    አሁን ሰባዊት መጣሽ ደስይላል

  • @NishanTamiru
    @NishanTamiru14 күн бұрын

    በርቺ ሜሉ አይዞሽ

  • @user-mi9em7bq6y
    @user-mi9em7bq6y14 күн бұрын

    እኳንለመሣቅአያሥለቅሥም

  • @madibintalemu2388
    @madibintalemu238814 күн бұрын

    በረቱ አብራችሁ ስሩ❤❤

  • @amaamm-mn5jh
    @amaamm-mn5jh14 күн бұрын

    አሁ የፊታ ሜሉ መጣች❤❤

  • @taibamohammad1699
    @taibamohammad169914 күн бұрын

    እደዝሕ ስትጨዋቺ ነው እሚያምርብሸ😢😢😢

  • @user-fp3zs4iy1u
    @user-fp3zs4iy1u14 күн бұрын

    በርቺ ሜሉዬ ❤🎉

  • @wsswss3512
    @wsswss351214 күн бұрын

    ሥአቱን 12 ሠአት አርጊው

  • @user-xw6xt2me1q
    @user-xw6xt2me1q14 күн бұрын

    ይሄኝው ልጅ ፍቅር ይዞኝል

  • @emawayishgetu2584
    @emawayishgetu258414 күн бұрын

    ሜሉ 12:00 ልቀቂ ቆጂት❤❤❤🎉🎉

  • @Fikr-k2l
    @Fikr-k2l14 күн бұрын

    Yemachesh wude ❤❤🎉🎉🎉

  • @Aynalove3382
    @Aynalove338214 күн бұрын

    የኔውድ በኢትዮጵያ 12 ሰአት ልቀቂ

  • @tamematamema9169
    @tamematamema916914 күн бұрын

    ክክክክክክ በረቱ

  • @fatimahhasan7008
    @fatimahhasan700814 күн бұрын

    ማሻአላህ❤❤❤❤

  • @user-sw9dt9is1n
    @user-sw9dt9is1n14 күн бұрын

    Bexeme newu fete yeegeye😂😂❤❤❤❤❤❤❤

  • @TahaBest-wx7cz
    @TahaBest-wx7cz14 күн бұрын

    ምንትመስላለችባልቴት😅😅😅😅

  • @azainab2799
    @azainab279914 күн бұрын

    ሜሉዬ በራስሽ አይዳ ስትመጭ ወደድኩሽ እና ከእህትሽ ሰላም ሁናችሁ በቪዶ ኑልን

  • @user-fo3xy6tc8r
    @user-fo3xy6tc8r14 күн бұрын

    ሜሉ በርች❤❤

  • @selame3757
    @selame375714 күн бұрын

    ጎበዝ ኣሁን ኣብሽሪ ሩታየን ብቻ ኣትስደቢብኘ ደግሞ ከተኛን በሁላ ኣትልቀቂ

  • @sadasada6552
    @sadasada655214 күн бұрын

    በርቺኢ 😂😂😂😂

  • @user-ym8dm3zz4o
    @user-ym8dm3zz4o14 күн бұрын

    እድህ በራስሺ አይድየ ሲትመጭነዉ ሚየሚርብሺ ደሚሩኝማ የሚለት ቤተሰብ

  • @SasddGaddd-bh2xk
    @SasddGaddd-bh2xk14 күн бұрын

    በርችእህት❤❤

  • @AylemMrey
    @AylemMrey14 күн бұрын

    ተመስገን በርች አሁን❤❤❤

  • @user-dx5qv1sz6v
    @user-dx5qv1sz6v14 күн бұрын

    yenee.qojoo.barchii.ishii.miliyee.💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-nu6nn8ws7c
    @user-nu6nn8ws7c14 күн бұрын

    አይዞሺእህት በርቺ

  • @user-zb1lz3vc2d
    @user-zb1lz3vc2d14 күн бұрын

    ❤❤❤ሜሉዬ ከ12ስአት እስከ 3:00 ባለዉ ልቀቂ ቪዲዮ እይታ እድኖረዉ ከሩታዬ ጋር አብራችሁ እምመጡበትን ጊዜ ያቅርበዉ በተረፈ ጨዋታዉ ፈታ ያረጋል😂😂😂😂😂😂

  • @SetiAl-jv4yi

    @SetiAl-jv4yi

    14 күн бұрын

    የኔዋ ባረገልን እደው😢😢ያ ባክሽ ሲጠግብ ይገባሻል. ያራዳ ልጅ😢😢

  • @user-ev4jj2yu3m
    @user-ev4jj2yu3m14 күн бұрын

    ዋው ❤❤❤❤ሜሉ

  • @FgFg-dg6ej
    @FgFg-dg6ej14 күн бұрын

    ሜሉየ የኔ ወድ 11.30ልቀቂ ማርየ❤❤❤🎉🎉

  • @EfiGirma
    @EfiGirma14 күн бұрын

    Meli betam des blonal aznantonal beziw ketlubet bertu

  • @GhvvFhh
    @GhvvFhh7 күн бұрын

    ክክክክክክክክ😂😂😂😂😂😂

  • @SasddGaddd-bh2xk
    @SasddGaddd-bh2xk14 күн бұрын

    ተመስገን❤❤❤

  • @NardiTube-qo7pz
    @NardiTube-qo7pz14 күн бұрын

    በርቺ👍❤

  • @ሁሉምበግዚዉይሁናል
    @ሁሉምበግዚዉይሁናል14 күн бұрын

    ተመስገን 😅ወደረስሽተመልስሽ😂

Келесі