🔴 የንስሓ ዝማሬ " ስማኝ አምላኬ " ዘማሪ ዲያቆን ፍሬዘር ደሳለኝ (Official Video)

Ойын-сауық

🔴 የንስሓ ዝማሬ " ስማኝ አምላኬ " ዘማሪ ዲያቆን ፍሬዘር ደሳለኝ @-mahtot
🔴 በማኅቶት ቲዩብ የተለቀቁ ተወዳጅ መዝሙሮችን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ፡፡
👇 👇 👇
bit.ly/3C2YHGp

Пікірлер: 326

  • @Dagi_Washint
    @Dagi_WashintАй бұрын

    አሁን ይህንን ቪዲዮ የምታዩ በሙሉ የእግዚአብሔር ፀጋ እና ሰላም እረዴቱ በረከቱ ከእናተ ጋር ይሁን🙏ሀገራችንን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @kidistalemu-nr7rj

    @kidistalemu-nr7rj

    Ай бұрын

    አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-jt3if8jw4c

    @user-jt3if8jw4c

    Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @GateErmias

    @GateErmias

    Ай бұрын

    😅😅😅😅😅😅

  • @bezabeza183

    @bezabeza183

    Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @emu4176

    @emu4176

    Ай бұрын

    አሜንንን😢😢😢😢

  • @user-yl6eq5lt4s
    @user-yl6eq5lt4sАй бұрын

    አንድ አባቶች እሚነግሩን ቃል አለ ሁሌም ትልቅ ትርጉም ይሰጠኛል ክርስቶስ ዓለምን ከፈጠረበት ጥበብ ይልቅ የሰውን ልጂ ለማዳን የሰራው ስራ እጂግ ይደንቃል ይላሉ ። ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ዋጋ ከፍለህ ስላዳንከን ክብርና ምስጋና ውዳሴና ዝማሬ በፍጥረታት አንደበት ሁሉ ለአንተ ይሁን ✝️

  • @user-qq6wy5mu1z

    @user-qq6wy5mu1z

    Ай бұрын

    በጣም 😢አሜን

  • @marthabruzac9777

    @marthabruzac9777

    Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @ethiopiayene5039

    @ethiopiayene5039

    Ай бұрын

    አሜን፫

  • @kisanetabrhale6839

    @kisanetabrhale6839

    Ай бұрын

    🎉🎉🎉

  • @tgyemariyam2120

    @tgyemariyam2120

    Ай бұрын

    Amen Amen Amen!!!

  • @user-ez4nw6fv7h
    @user-ez4nw6fv7hАй бұрын

    9:00 ኢትዮጵያ እጅሽን ዘርግተሽ አይቶሽ ነበረ ፈጣሪሽ ነበር ለውጦ ቀለሙን ምነው ደጅ ጠናሽ ሰውን 😭😭😭ጌታ ሆይ ወደ ቀደመ ክብራችን መልሰን 😭😭🙏

  • @Anchenaena1213
    @Anchenaena1213Ай бұрын

    ልብን የሚፈውስ ማሲንቆ በቦታው ሲውል ዘምሩ ለእግዚአብሔር በመሰንቆ እንዴት ይቆጨኛል ማሲንቆ እየተመታ እስክታ የወርድኩበት እስኪ መጨረሽየን አሳምረው በሌለህበትም አታውለን ብሩክ አንተ ብቻ አምላኬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @sulamtesesulamtese7253
    @sulamtesesulamtese7253Ай бұрын

    ዝማሪ መላእክትን ያሠማልን ጸጋሕን ያብዛው ውብ ዝማሪ ነው ሊቀ ዲያቆን ዘማሪ ፍሪዘር ደሣለኝ ዘመንሕ ይብረክ አንተ የተዋሕዶ እንቁ የእግዚአብሔር ምርጥ እቃ ልዩ ሥጦታ የተለየ መሠጠት ያለሕ አምላክ ይጠብቅልን የተመረጥክ የአምላክ ምርጥ እቃ ዘመንሕ ሑሉ ይሑን ፍሥሐ በእውነት ዝማሪ መላእክትን ያሠማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @genettesfaw5322
    @genettesfaw5322Ай бұрын

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን ወንድማችን ዘማሪ ዳቆን ፍሬዘር እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ድንግል ማርያም በዘርፋፋው ቀሚሷ ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቅህ 🎉

  • @WondyeAmen
    @WondyeAmenАй бұрын

    ደግሜ ደግሜ ሰማሁት ሁሉን ማድረግ የሚችል ፈጣሪያችን ለኛ ሲል ተገረፈ ዛበቱበት ተተፋበት እረ ስቱን እናወራልን ግን እኛስ በጥበብ የሰራነን የእጆቹ ውድ ስራወቹ አክብሮ የፈጠረን ፍጥረቶቹ የት ነን እውነት እሱን በሚፈልገው ቦታ ነው የምንገኘው አቤቱ ልባችን መልስልን ወደቤትህ ሰብስበን አሜን

  • @user-ve3qd6rb9s

    @user-ve3qd6rb9s

    Ай бұрын

    አሜን በቤቱ ለመገኘት ያብቃን

  • @nisirhikimna777
    @nisirhikimna777Ай бұрын

    "... ድንግል ንገሪው ለልጂሺ፤ እንዲህ ሲጨከን እያየሺ።" ቃለ ሕይወትን ያሰማልን !

  • @nigusatessema7176
    @nigusatessema7176Ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን

  • @MesiMesi-ro9yn
    @MesiMesi-ro9ynАй бұрын

    ዝማሬ መላክ ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ

  • @etyopiawit

    @etyopiawit

    Ай бұрын

    Zimare MELAKIT new Ehite yimebalew! MELAKIT ba hibret selalu

  • @AbebeMelese-fs9if

    @AbebeMelese-fs9if

    Ай бұрын

    Amen yasemalen Gen diyakonen bebetu yatsnalen lemalet tenesh

  • @Merahut_media
    @Merahut_mediaАй бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤ ፟ውድ ኦርቶዶክሳውያን በቻናላችን አጥንትን የሚያለመልሙ ዝማሬዎችን ትምህርቶችን ያገኛሉ ፟ ይቀላሉን🙏

  • @user-ez4nw6fv7h
    @user-ez4nw6fv7hАй бұрын

    6:34 ይፍቱኝ አባቴ ይማሩኝ አልሰማ ብዬ ሲነግሩኝ ሰይጣንስ የለም እንዳላልኩኝ ሰው መስሎ ሲኖር አየሁኝ 😭😭😭😭😭😭ይቅር በለን ታረቀ 🙏

  • @user-ez4nw6fv7h
    @user-ez4nw6fv7hАй бұрын

    10:14 ዳዊት ጠጠርን ወርውሮ ጎልያድን ጣለው አሳፍሮ ዳዊት ወዴት ነህ እባክህ ጎልያድ በዝቶ ባየህ 😭😭ማረን 🙏🙏

  • @aminmr7976
    @aminmr7976Ай бұрын

    አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን አቤቱ ማረን ይቅር በለን እንደ በደላችን ሳይወን እንደ ምረት እንደ ቸርነት ማረን በምረት አስባት እምዬ ኢትዮጲያን የኔ አባት ማረን

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9eАй бұрын

    አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አቤቱ ጌታ ሆይ የንስሐ ልብ ፍጠርልኝ የጴጥሮስን እንባ ስጠኝ ማስተዋሉን አድለኝ አሜን

  • @user-wj3oj7ei2h
    @user-wj3oj7ei2hАй бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን ላይክ እና ሸር እያረግን የተዋህዶ ልጆች

  • @Godoliyas-27
    @Godoliyas-27Ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን.. እንዲህ ስርዓት ጠብቀው የሚዘምሩትን ያብዛልን ::

  • @YisehakTeferra
    @YisehakTeferraАй бұрын

    አጥንትን የሚያለመልመውን የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን

  • @tgyadingilmariyamlijtg1381
    @tgyadingilmariyamlijtg1381Ай бұрын

    Zimare mala'ikitin yasamalin yagaligilot zemanih yibarak babetu yatsinah idimena xena tsagawun yabizalih wanidime amen yidiman agarachin Ethiopian salam yadirigilin amen 💚💛❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @selam801
    @selam801Ай бұрын

    አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-qq6wy5mu1z
    @user-qq6wy5mu1zАй бұрын

    😢አምላኬ ሆይ ወዳንተ የምመለስ ልብ ስጠኝ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን🎉❤

  • @degunegash7139
    @degunegash7139Ай бұрын

    አሜን ቃሎት ያሰማልን የንስሐ እድሜ ይሰጠን ፈጣሪያችን እንደ ቸርነቱ ብዛት ይማረን

  • @I_am_Fano
    @I_am_FanoАй бұрын

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን። ፀጋውን ጨምሮ ጨማምሮ ያድልህ የምንወድህ ወንድማችን።❤

  • @haregmengsha5657
    @haregmengsha5657Ай бұрын

    ስማኝ አምላኬ 🥹🥹ዝማሬ መላእክት ያሰማል እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤

  • @kidistalemu-nr7rj
    @kidistalemu-nr7rjАй бұрын

    ልብ የሚያረሰርስ ዝማሬ ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን 🙏🙏

  • @aminmr7976
    @aminmr7976Ай бұрын

    ማነው እንደ እኔ በእንባ መዝሙሩን እየሰማ የጨረሰው

  • @solomondemelie2063
    @solomondemelie206312 күн бұрын

    የእግዚአብሔር ተስፋ በልባችን ያድር ዘንድ ስለረዳህን እናመሰግናለን።

  • @user-vd6um2qq7c
    @user-vd6um2qq7cАй бұрын

    አጥንትን የሚያለመልመውን የመላዕክትን ጥዑመ ዝማሬ ያሰማልን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @signals8462
    @signals8462Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🥺🥺🥺😭😭😭አቤቱ እኔን ሀጥያተኛዋን ልጅህን ይቅር በለኝ 😭😭

  • @belstiworkneh9466
    @belstiworkneh9466Ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።

  • @gaboma9506
    @gaboma9506Ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @MekidelawitMakdi
    @MekidelawitMakdiАй бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤

  • @user-hu8or8xw7i
    @user-hu8or8xw7iАй бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእውነት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ አሜን ሁላችንንም ይስማን በምህረቱ

  • @fentahunadamu5590
    @fentahunadamu5590Ай бұрын

    ዳዊት ጠጠርን ወርውሮ ጎልያድን ጣለው አሳፍሮ ዳዊት ወዴት ነህ እባክህ ጎልያድ በዝቶ ባየህ ::ስማኝ አምላኬ 🥹🥹ዝማሬ መላእክት ያሰማል እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @tigistworku3094
    @tigistworku3094Ай бұрын

    ዝማሬ ማለይክትን የሰማልን የአገልግሎት እድሜህን የስረዝምልን ጌታች መደንህታችን እየሱስ ክርስቷስ 🙏🤲👏❤️🇪🇹

  • @atnatewosminale6890
    @atnatewosminale6890Ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።

  • @yeshidemisse4144
    @yeshidemisse4144Ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ዲያቆን ፍሬ!!!!! የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው መድኃኒዓለም ጅማ መቼ ይሁን የሚትመጣ???

  • @rebkadesta7419
    @rebkadesta7419Ай бұрын

    አጥንትን የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏🙏

  • @user-gl3xv8dx5f
    @user-gl3xv8dx5fАй бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 😢😢❤❤

  • @lidiyaseyum9009
    @lidiyaseyum90094 күн бұрын

    ዝማሬ መላህክት ያሰማልኝ

  • @ashe8263
    @ashe8263Ай бұрын

    የነፍስ ምግብ ነዉ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን !!

  • @user-kq8hw9yb5f
    @user-kq8hw9yb5fАй бұрын

    አጥንት የሚያለመልም መዝሙር ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ወንድሜ

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1sАй бұрын

    እግዚአብሔር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅህ አቤቱ ይቅር በለን

  • @user-zx4mg1ri1p
    @user-zx4mg1ri1pАй бұрын

    ዝማሬ መላይክት ያሰማልን ቃየል አቤልን ሲገለው ያለንበት ዘመን ይህ ነው 😢😢 አቤት ማረን ጌታሆይ

  • @tahacell6709
    @tahacell6709Ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን ለስለስ ያለ ዜማ እንዴት ❤❤❤አሜን አሜን አሜን ስማኝ አምላኬ

  • @marthabruzac9777
    @marthabruzac9777Ай бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭 እባክህ መድሐንያለም በቃችሁ በለን ። ይቅር ይበለን 🙏🙏🙏 ማረን 🙏🙏🙏 ተለመነን🙏🙏🙏 ልባችን እየደማ ነው 😭😭😭

  • @YasminYodet-uj4jx
    @YasminYodet-uj4jxАй бұрын

    ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asterbrhanu8512
    @asterbrhanu8512Ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @dessalegnwonbarga2144
    @dessalegnwonbarga2144Ай бұрын

    ሀይል የለውም ወይ አትበሉ ፈዋሽ ነውና በቁስሉ ዝማረ መላእክት ያሰማልን ዋው!!!ቀልብ ሰብሳቢ መዝሙር ነው

  • @user-og7hu7zg9y
    @user-og7hu7zg9yАй бұрын

    Betam des yimil yensiha mezimur new kalehiwot yasmaln

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን🙏♥️አቤቱ የሰራዊት ጌታ ልዑል እግዚአብሔር ሆይ እኔን ኃጢአተኛዋን ልጅህን ማረኝ ይቅር በለኝ ለንስሐ ሞትም አብቃን🤲🤲🤲😥😥😥

  • @abera_fekede
    @abera_fekedeАй бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማህ ዲያቆን

  • @user-qi7he1yv4s
    @user-qi7he1yv4sАй бұрын

    zmare melaikten yasemaln

  • @frehiwot27

    @frehiwot27

    Ай бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127Ай бұрын

    One of my favorite 😍

  • @MimiMimi-kg8cb
    @MimiMimi-kg8cbАй бұрын

    ዝማሬ መላክ ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ 🙏🙏🙏

  • @yibeltalabie5340
    @yibeltalabie5340Ай бұрын

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን ወንድማችን ዘማሪ ዳቆን ፍሬዘር እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን

  • @user-so3ns7so1m
    @user-so3ns7so1mАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏😭😭😭ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ🙏🙏🙏

  • @elesabetgelaw1059
    @elesabetgelaw1059Ай бұрын

    ዝማሬ መላክት ያሰማን ወንድማችን አሜን ስማኝ አምላኪ ስማን አምላካችን ስለእናትህ ስለህፃናቱ ስትል !!!!በርታ ወንድማችን ተዋህዶ ለዘላለም ተከብራ ትኖራለች አሜን!!!

  • @user-yx2sf9ef2j
    @user-yx2sf9ef2jАй бұрын

    አሜን ዝማሬ መላአክቲ የስመዐልና ፀጉኡ የብዘሐልካ አምላክ❤

  • @mishamelesmishameles6364
    @mishamelesmishameles6364Ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ያጽናህ

  • @baru4079
    @baru4079Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🤲🏾💞🤲🏾💞🤲🏾💞 ዘማሪ መላክትን ያሰማልን 😢😢😢🙏🏾🙏🏾🙏🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾💞💞💞 አሜን አሜን አሜን ::

  • @hanahana602

    @hanahana602

    Ай бұрын

    ❤❤❤😢😢😢🎉🎉🎉 እምነት እንደ ስማኝ😢

  • @tinahailu748
    @tinahailu748Ай бұрын

    Zemare Meliak Yasemalin Mengeste Semayatin Yaweresilin!

  • @bezuasefa1648
    @bezuasefa1648Ай бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን

  • @habthusolomon4064
    @habthusolomon4064Ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልኝ ወንድሜ

  • @ufeuy1059
    @ufeuy1059Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @yrgg1047
    @yrgg1047Ай бұрын

    Amen Amen Amen 🤲🤲🤲😢😢😢 zamare malekt yesamalen egzbiher le memehirachn tsegawun yabazalh be ewunet 🤲🤲🤲❤❤❤🙏🙏

  • @user-gg7uk7qr4z
    @user-gg7uk7qr4zАй бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🥺😔💒👑❤🙏

  • @yayehradtesfu
    @yayehradtesfuАй бұрын

    ተባረክ ወንድሜ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893Ай бұрын

    ዝማሬ መልአክት ያሰማልን አሜን🙏🙏🙏😢😢😢

  • @misraknigatu5835
    @misraknigatu5835Ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @seblewongelsahl
    @seblewongelsahlАй бұрын

    ዝማሬ መላይክት ያሰማል 🙏 🙏 🙏

  • @genetchane8442
    @genetchane8442Ай бұрын

    አሜን! ቃለ-ህይወትን ያሰማልን አምላካችን ፀሎታችንን ይስማንን እና የሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን

  • @SamuelYikebene-rn5mo
    @SamuelYikebene-rn5moАй бұрын

    Edmen Yadililin Wondmachin Tebarek Abate Menfes Adash Zimare Ye Hiwot Migib New Yemegebken

  • @EndaleHailemariam-vy9fr
    @EndaleHailemariam-vy9frАй бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን።

  • @workelove3235
    @workelove3235Ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያጽናህ

  • @fetiledemelash8245
    @fetiledemelash8245Ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @user-so6hp4it7g
    @user-so6hp4it7gАй бұрын

    ዝማሬ መላእክት የሰመዐልና

  • @thhghh745
    @thhghh745Ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤

  • @trhastrhas2341
    @trhastrhas2341Ай бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ኣምላክ ይባርክህ

  • @tsehayerifo93
    @tsehayerifo93Ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤

  • @mdkkssns5053
    @mdkkssns5053Ай бұрын

    አሜን፫ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @mendayeabebe2472
    @mendayeabebe2472Ай бұрын

    አሜንዝማሬ መላእክት ያሰማአልን

  • @user-ce5mu3qn4i
    @user-ce5mu3qn4iАй бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @user-gv4sj5de9y
    @user-gv4sj5de9yАй бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን💓

  • @user-yg5sv9lq1u
    @user-yg5sv9lq1uАй бұрын

    ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ

  • @asterasfaw2126
    @asterasfaw2126Ай бұрын

    ዝምሬየ መልእክት ያሰማልን

  • @surafaelaragaw7060
    @surafaelaragaw7060Ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @AtalayAsefa-hv1ht
    @AtalayAsefa-hv1htАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዝማሬ መላይክት ያሰማልን

  • @user-lq2xl4xk3v
    @user-lq2xl4xk3vАй бұрын

    አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን🙏🏻😇😍😂😂😂😂

  • @ZemariSamuelTekleOfficial
    @ZemariSamuelTekleOfficialАй бұрын

    ዘለሰኛና መዲና😘😘😘😘😘 😍😍😍😍😍 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤

  • @Frewe771
    @Frewe771Ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤

  • @abebechtigiro3341
    @abebechtigiro3341Ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @lyricsbyteddy
    @lyricsbyteddyАй бұрын

    ኧኸ... ስማኝ አምላኬ ምነው ኧኸ... ስማኝ አምላኬ ምነው ገረፉት አሉ ዓርብ ለት ከግንድ ጋራ አስረውት ኃይል የለውም ወይ አትበሉ ፈዋሽ ነውና በቁስሉ ኧኸ... ስማኝ አምላኬ ምነው ውሃን ወይን አርጎ ለወጠው ሲባል ሰምቸ አልጓጓሁ እኔ ልጠጣ የምሻው ወይኑን ደም ሲያደርገው ነው ኧኸ... ስማኝ አምላኬ ምነው ድንግል ንገሪው ለልጅሽ እንዲህ ሲጨከን እያየሽ ብዙ ነው ሲባል ምሕረቱ ሞትን ገደለው በሞቱ ኧኸ... ስማኝ አምላኬ ምነው ወደ ሜዳ እንሂድ አለው ቃየል አቤልን ሊገድለው ዛሬ ግን ቃየል ከፋበት ገደለው በተኛበት ኧኸ... ስማኝ አምላኬ ምነው ይፍቱኝ አባቴ ይማሩኝ አልሰማ ብዬ ሲነግሩኝ ሰይጣንስ የለም እንዳላልኩኝ ሰው መስሎ ሲኖር አየሁኝ ኧኸ... ስማኝ አምላኬ ምነው ዝናብ አውርዶ ከሰማይ ምድርን ያርሳል ከላይ ከታች ወደ ላይ የሚፈሰው እንባ ነው ሰማይ ያልደረሰው ኧኸ... ስማኝ አምላኬ ምነው ኢትዮጵያ እጅሽን ዘርግተሽ አይቶሽ ነበረ ፈጣሪሽ ነብር ለውጦ ቀለሙን ምነው ደጅ ጠናሽ ሰውን ኧኸ... ስማኝ አምላኬ ምነው ዳዊት ጠጠር ወርውሮ ጎልያድን ጣለው አሳፍሮ ዳዊት ወዴት ነህ እባክህ ጎልያድ በዝቶ ባየህ ኧኸ... ስማኝ አምላኬ ምነው ያሬድ ዝማሬን ደርሰህ ምነዋ ሰልፍን አላወክ ጦር ተሰክቶ በእግርህ ምነዋ መዘንጋትህ ኧኸ... ስማኝ አምላኬ ምነው

  • @selamwasihun5005
    @selamwasihun5005Ай бұрын

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን

  • @user-sl2nr5jq5u
    @user-sl2nr5jq5uАй бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏😢

  • @tigisttube9383
    @tigisttube9383Ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @webetr-vt7nl5zh4k
    @webetr-vt7nl5zh4kАй бұрын

    😭😭😭😭😭😭የኔን መገረፍ እሱ ተገርፎ የኔን ሞት እሱ ሞቶ ህዮትን ሰጠኝ

  • @winatube1212
    @winatube1212Ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን❤

  • @tenuabe2327
    @tenuabe2327Ай бұрын

    ዝማሬ መላክት ያስማን

  • @dezytekea7520
    @dezytekea7520Ай бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

Келесі