አዲስ ዝማሬ ''ታድነኝ ዘንድ'' ዲያቆን ዮሴፍ ግርማ | New Mezmur "Tadenegn Zend" Deacon Yoseph Girma

#like #subscribe #share
#mezmur #ortodox
ታድነኝ ዘንድ
አቤቱ ታድነኝ ዘንድ ውደድ፥
አቤቱ ታድነኝ ዘንድ ፍቀድ፥
ከክፉዎች ምክር ወጥመድ፥
አቤቱ ታድነኝ ዘንድ ውደድ።
ይሁን ስትል ሆኑ ፣ አዘዝህ ተፈጠሩ፥
በቃልህ ጸንተዋል ምድርና ጠፈሩ፥
ልክ እንደ መፃጉዕ ዳን ያልከው ይድናል፥
በአቅሌስያ ሳይዳ ፍጥረት ደጅ ይጠናል።
ሐዋርያት በታንኳው አድነን እንዳሉ፥
በቃለ ተግሣፅህ ጸጥ እንዲል ማዕበሉ፥
ሞገድ ጾር ተነሥቷል በባሕረ ሥጋዬ፥
ኀድፈኒ ክርስቶስ ሊቀ ሐመርየ፥
አድነኝ አምላኬ አድነኝ ጌታዬ።
ለሞት በተሰጠ ጎስቋላ ሰውነት፥
የማልወደውን ነው የማደርገው በእውነት።
ከሲኦል ከሰዶም ከዓለመ መዓቱ፥
ያውጡኝ እጄን ይዘው እንደ ሎጥ መላእክቱ።
የነፍስ እድፍ ማጠብ ልምዱ ነው የኤልሻዳይ፥
ቢቀላ እንደ አለላ ይነጣል ከአመዳይ፥
በሁሶኘም ይርጨኝ ያንጻኝ ከበረዶ፥
ቸር ወመስተሣህል ድኅነቴን ወዶ።
ግጥም ዲ ከሣቴ ብርሃን ገ/ኢየሱስ (ዶ/ር)
ዜማ ዲ ዘለዓለም ታከለ (ዘጎላ)
ክራር ዲ ዘለዓለም ታከለ (ዘጎላ)
ዘ አዳም ሙሉጌታ
መሰንቆ እንዳልካቸው አዱኛ
ዋሽንት ዮናስ አስራት
ድምጽ ቅጂ ሚክሲንግና ማስተሪንግ
ዘጎላ ሬከርድስ
©Zegola_records
April 2024

Пікірлер: 267

  • @yesadiku_lije_minte
    @yesadiku_lije_minteАй бұрын

    በአገልግሎት የምትመስለኝ ወንድሜ ስላንተ ደስ ብሎኛል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድሜ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ የድንግል ማርያም ልጅ😘😘😘😘😘😘

  • @asterbrhanu8512

    @asterbrhanu8512

    Ай бұрын

    Amen Amen Amen 🤲🤲🤲🤲🤲🎉

  • @ZegolaRecords

    @ZegolaRecords

    Ай бұрын

    አሜን🙏

  • @Nuhemit-qf6rr
    @Nuhemit-qf6rrАй бұрын

    አሁን ያለሁበትን ፍተና ይገልፅዋል ለኔ የተዘመረ መሰለኝ😢😢😢 አቤቱ ደካማ ነኝና የብርቱዎችን ጉልበት አድክምልኝ😢

  • @ZemariSamuelKebede-Z-mkha
    @ZemariSamuelKebede-Z-mkhaАй бұрын

    ዮሲ በጣም ደስሚል ስራነው በዚህ ሥራ የተሳተፋችሁ ሁሉ ጸጋውን ያብዛላችሁ ዝማሬ መላክትን ያሰማችሁ 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @ZegolaRecords

    @ZegolaRecords

    Ай бұрын

    አሜን🙏

  • @Mahlet22
    @Mahlet22Ай бұрын

    እመብርሀን ከፊትህ ትቅደምልህ ከዚህ በበለጠ የምታገለግልበትን እድሜ ትጨምርልህ ❤❤❤❤❤ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @ZegolaRecords

    @ZegolaRecords

    Ай бұрын

    አሜን🙏

  • @maheletmekonen1360

    @maheletmekonen1360

    Ай бұрын

    ፡ኤቨርት፡0 ።​@@ZegolaRecords

  • @elroitube27
    @elroitube27Ай бұрын

    አቤቱ ታድነኝ ዘንድ ውደድ ውደድ አቤቱ ታድነኝ ዘንድ ፍቀድ ፍቀድ ከክፉዎች ምክር ወጥመድ አቤቱ ታድነኝ ዘንድ ውደድ ውደድ አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማህ ፀጋው ይብዛልህ ብዙ እንጠብቃለን ድንቅ ነው

  • @user-nk8cd7qs3g
    @user-nk8cd7qs3g13 күн бұрын

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እንደአብርኃም አሸዋ ብዝት በልልን እመብርኃን አለው ትበልልን

  • @user-mm5bc7qy8v
    @user-mm5bc7qy8v14 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን ወንድማችን❤ አቤቱ ታድነኝ ዘንድ ዉደድ አቤቱ፡ታድነኝ ዘንድ ፍቀድ ፍቀድ😢😢😢

  • @GizachewBirhanu-ii2pz
    @GizachewBirhanu-ii2pzАй бұрын

    ግራ ለገባኝ ለኔ አምላኬ እርዳኝ አደራ ጨንቆኛል ከአንተ ጋር መኖር እፈልጋለሁኝ አምላኬ በጣምምምም ተጠብቀኝ እመብርሀን የልብህን መሻት ሁሉ ትፈፅምልህ ወንድሜ ከሀጥያት በስተቀር ሁሉም ነገር

  • @IsraaCell-kb1kb
    @IsraaCell-kb1kbАй бұрын

    እመብርሀን ከፈትህ ትቅደምልህ ከዚህ በበለጠ የምታገለግልበትን እድሜ ትጨምርልህ መላክትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይመሰገን አሜንአሜንአሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aynealma66

    @aynealma66

    Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tsegasilase5
    @Tsegasilase5Ай бұрын

    ጠብቀን ያገኘነው ድንቅ ሥራ😊🙏 እግዚአብሔር ከዚህ የላከውን ጸጋና ክብር ያልብስልን! ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።❤

  • @hbeesan7426
    @hbeesan7426Ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ወንድማችን ከዚህ በላይ ፀጋውን ቸሩ መድሀኒ አለም ያብዛልክ💝 ድንግል ማርያም ትጠብቅህ ❤💝 አቤቱ ታድነኝ ዘንድ ፍቀድ 😢😢😢😢

  • @seblekahsay6417
    @seblekahsay6417Ай бұрын

    አቤቱ ታድነኝ ዘንድ ውደድ አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን

  • @VeronicaErmiyas
    @VeronicaErmiyasАй бұрын

    እናንተን ሳይ ደስ የሚል ስሜት ይሰማኛል እግዚአብሔር ይመስገን ዘመናችሁ ይባረክ❤❤❤

  • @user-qb8su6gv2r
    @user-qb8su6gv2rАй бұрын

    አቤቱ ታድነኝ ዘንድ ውደድ 😢 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእውነት ወንድማችን በቤቱ እስከ መጨረሻው ያፅናህ ጸጋውን ይጨምርልህ 🌹🌹🌷🌿🌿🌿

  • @redietgashaw7764
    @redietgashaw77644 күн бұрын

    የሰፈሩ እንቁ ነህ በቤቱ ያፅናክ ❤❤❤

  • @selamzerga-ub4ud
    @selamzerga-ub4ud27 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክ ያስማልን በቤቱ ያፀናህ❤❤❤❤❤

  • @hannamulugata4896
    @hannamulugata48968 сағат бұрын

    አሜን አሜን ዝማሬ መልአክ ያሰማልን 🙏🙏 በርቱ ወንድሞቼ

  • @EtagegnWendemu
    @EtagegnWendemuКүн бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-jm8fx7qf4g
    @user-jm8fx7qf4gАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን አጥንት የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሠማልን በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንህን ያስረዝምልህ

  • @MariaJ-mq23
    @MariaJ-mq23Ай бұрын

    አይደለም በአለም …በቤተክርስቲያናችን ውስጥ እራሱ መልካምን መስማትና ማየት በናፈቅንበት በዚህ ጎስቋላ ዘመናችን ውስጥ …እናንተ የቤተክርስቲያን ልጆቿ ጥንካሬአቹ ድንቅ ነው የእውነት! ዲያቆን ዮሴፍ ከሚሆነው ሁሉ አምላክ ይሰውርህ በአገልግሎትህ ሁሉ ያድንህ ዘንድ ይውደድ!!! ( በአውደምህረት አገልግሎትችህ ውስጥም ቅን መሆንህን አይቻለሁ ) የምር ዝማሬው ውስጤን ነው የነካኝ … ስለዝማሬው አመሰግናለሁ!!!

  • @tsigeredaasefa5937
    @tsigeredaasefa5937Ай бұрын

    አሜን ሁላችንንም በምህረቱ ያድነን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ዕድሜ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @eshetuabebaw4822
    @eshetuabebaw4822Ай бұрын

    አቤት ጸጋ ❤❤❤ ዝማሬ መላዕክት ያሰማችሁ ወንድሞቼ❤❤

  • @ZegolaRecords

    @ZegolaRecords

    Ай бұрын

    አሜን🙏

  • @ElsabeteGirma
    @ElsabeteGirmaАй бұрын

    ወንድሜ ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ya336
    @ya336Ай бұрын

    አቤቱ ታድነኝ ዘንድ ውደድ💙😢ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልኝ ዝማሬህን ይቀበልልህ ዮሲዬ ጥዑም ዝማሬ ነው🙏🥰

  • @Selam2130
    @Selam2130Ай бұрын

    አሜን በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ውንድማችን🥰🥰 የተዋህዶ ልጆች ግን ለምን ዘማሪያንን አናበረታታም ሁላችንም ሼር እናድርግ

  • @user-bb3cn6tp1n
    @user-bb3cn6tp1nАй бұрын

    እግዚአብሔር አገልግሎትህን ይባርክልህ ዝማሬ መላእክትን ያሰማህ😊

  • @user-iq1fq7cw4k
    @user-iq1fq7cw4kАй бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @dagneabebe9551
    @dagneabebe9551Ай бұрын

    ቃለ ሕይወት፤ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን። አንደበትህን አይለውጥብን።ፍጻሜህን ያሳምርልን።

  • @user-vw9qj2tw1g
    @user-vw9qj2tw1g17 күн бұрын

    የመላህክት ዝማሬ ያሰማልን ወንድሜ!!!

  • @biniyenatu2118
    @biniyenatu2118Ай бұрын

    በአገልግሎት የምትመስለኝ ወንድሜ ስላንተ ደስ ብሎኛል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድሜ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ የድንግል ማርያም ልጅ

  • @user-tn9em1iq2g
    @user-tn9em1iq2gАй бұрын

    አቤቱ ታድነኝ ዘንድ ዉደድ ዉደድ፣አቤቱ ታድነኝ ዘንድ ፍቀድ ፍቀድ😢😢😢ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤

  • @LemlemAlemu-tq4uy
    @LemlemAlemu-tq4uyАй бұрын

    በጣም ነው ምወድህ ወንድሜ ዝማሬ መላክት ያሰማልን እረጅም ያገልግሎት ዘመን እመኝልሃለሁ 🥰🙏🙏🙏

  • @sisaytadesse3947
    @sisaytadesse3947Ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @user-fb4cl3lc9q
    @user-fb4cl3lc9qАй бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወዲማችን በቤቱ ያፅናህ ❤❤❤❤❤

  • @sielemay5300
    @sielemay5300Ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመነህን ይባርከው

  • @Israel9563
    @Israel9563Ай бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን❤❤😢😢

  • @mikiyaskenea
    @mikiyaskeneaАй бұрын

    ፍፃሜህንም ያማረ ያድርግህል ብርሃናዊው መልአክ ወንድሜ።

  • @cabynoma7313
    @cabynoma7313Ай бұрын

    Zimare Melaktin yasemalin, Medhanialem fitsamehn yasamrilh wendimachin

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTubeАй бұрын

    ለሁላች ፀሎት የሆነ መዝሙር ነዉ ። 😢😢😢 ወንድማች ዝማሪ መላክት ያሰማል በቤቱ በፀጋ ያሳድግ ብላቴና ነህ ብዙ ታገለግላለህ ልጅ ነህ

  • @kalkidanbirehane1050
    @kalkidanbirehane1050Ай бұрын

    እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ

  • @MstwalTnat
    @MstwalTnatАй бұрын

    ጸግኡ ያብዛልህ ዝማረ መላክት ያሰማልን

  • @BamlakAyele-ls5pb
    @BamlakAyele-ls5pbАй бұрын

    ዝማሬ መልአክት ያሰማልን ወንድሜ

  • @ElsabetBirhanu
    @ElsabetBirhanuАй бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ያድነን ዘንድ ይውደድ😢❤❤

  • @aberashmulawe4212
    @aberashmulawe4212Ай бұрын

    አምላከ ቅዱስ ዳዊት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @YABU13500
    @YABU1350021 күн бұрын

    ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን ፈጣሪ እድሜ ይጨምርልህ ወጣት እንዳንተ ሲሆን ነው እግዚአብሄር ይመስገን

  • @muluzmichael
    @muluzmichaelАй бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ 🤲

  • @selamawitmolla8379
    @selamawitmolla8379Ай бұрын

    abetu amlake hoy kalehubet yehiwot maebel tawetagn zend ematsenhalehu ye dingle lij eyesus kirstos hoy adinegn

  • @user-qs8uf4hd2t
    @user-qs8uf4hd2tАй бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማህ ወንድማችን ምሳሌያችን😍🙏

  • @bisratchebsi5389
    @bisratchebsi5389Ай бұрын

    wendime ene kal yelgnim bicha bebetu yatsnak ❤❤❤

  • @ZegolaRecords

    @ZegolaRecords

    Ай бұрын

    አሜን🙏

  • @yordanosslmon1676
    @yordanosslmon1676Ай бұрын

    ወንድሜ በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @beza5852
    @beza5852Ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤ ወንድማችን😮😢😢😢😢 በቤቱ ያፅናህ❤❤❤❤❤

  • @ZemariDanielOfficial
    @ZemariDanielOfficialАй бұрын

    🙏🏿😢😢ግሩም

  • @rediina
    @rediinaАй бұрын

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን 🤲🏽

  • @MihretabKassaye
    @MihretabKassayeАй бұрын

    መመረጥ እንዲህ ነው❤

  • @rediatamsalu2632
    @rediatamsalu2632Ай бұрын

    May GOD give you an abundant year and grace to serve the house of our Lord jusus christi May all of hear hymns of the angels 🙏🏼 🙏🏼 🙏🏼

  • @meronhaileyesus1501
    @meronhaileyesus1501Ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ወንድማችን 🙏🙏🙏

  • @kalkidanyeshanew4113
    @kalkidanyeshanew4113Ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤️🙏🏽

  • @isaiahmclaughlin9535
    @isaiahmclaughlin9535Ай бұрын

    ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን ድንቅ ዝማሬ ነው በጣም ነው የምንወድህ❤

  • @estifanosengidawork5867
    @estifanosengidawork5867Ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን...የአገልግሎት ዘመንህን ልዑል እግዚአብሔር ይባርክ..በዝማሬ ሰውን ወደ ንስሐ የምትመራ ያርግህ ወንድምዓለም 🙏

  • @edenlij5965
    @edenlij5965Ай бұрын

    አቤቱ ታድነኝ ዘንድ ውደድ ፍቀድ🥹ግሩም ዝማሬ ❤

  • @AleazarYigrem

    @AleazarYigrem

    Ай бұрын

    እግዚአብሔር ከክፍነገር ያድንህ ብሄረ ፅጌ ና የንስሀ መዝሙር ዘምርልን ፀሎትህን ይስማህ

  • @girumhaile5253
    @girumhaile5253Ай бұрын

    Great job, ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!

  • @MahletTadesse-xw7vq
    @MahletTadesse-xw7vqАй бұрын

    ወንድሜ እመብርሃን ትጠብቅልን ❤❤❤

  • @smerhsoso7490
    @smerhsoso7490Ай бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላኣክት የስመዐልና ኩቡር ሓውና

  • @yemesrachtessema5062
    @yemesrachtessema5062Ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ። የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን

  • @aaliyabh8959
    @aaliyabh8959Ай бұрын

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን አሜን

  • @tshegamariam5470
    @tshegamariam5470Ай бұрын

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!!! ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!

  • @GoldenTulipAddisAbabacontrol
    @GoldenTulipAddisAbabacontrolАй бұрын

    አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን አንደበትህን አይለውጥብን።ወንድሜ ፍጻሜህን ያሳምርልን።

  • @HhdHhhd-qb6bn
    @HhdHhhd-qb6bn21 күн бұрын

    ዝማሮ መላያክትን ያሰማለን

  • @tesleyu
    @tesleyuАй бұрын

    zemari melaket yasemalen wendemi denke mezemuer we sebket nw egzber stegawen yabezalehe

  • @user-kl9cm5ft6n
    @user-kl9cm5ft6nАй бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን። ጸጋውን ያብዛልህ🙏

  • @BetelihamKetema-xn9um
    @BetelihamKetema-xn9umАй бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወንድሜ በቤቱ ያፅናህ

  • @Royal-sl9tt
    @Royal-sl9ttАй бұрын

    Wow bexam das yilal ye orthodox muzmur izi dareja lay derese 👏👏👏👏👏👏

  • @lifeasmommyhabesha
    @lifeasmommyhabeshaАй бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን

  • @user-wd8rx3sx4n
    @user-wd8rx3sx4nАй бұрын

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን በቤቱ እድሜክ ይለቅ ወንድሜ

  • @selamawitdebebe9354
    @selamawitdebebe9354Ай бұрын

    ወንድሜ ጸጋዉን አብዝቶ ይስጥህ፡፡ አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማህ፡፡ ግጥሙን ያዘጋጀዉና በመዝሙሩ የተሳተፉት ሁሉ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርከዉ፡፡

  • @user-nm9lh5st7e
    @user-nm9lh5st7eАй бұрын

    ጆዬ ድንቅ ዝማሬ: ድንቅ ክሊኘ : እግዚያብሄር ያበርታሕ ወንድሜ❤😊

  • @user-gl3xv8dx5f
    @user-gl3xv8dx5fАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤️❤️😢

  • @jotube7169
    @jotube7169Ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን🙏🙏

  • @Tsega_Ye_Giyorgis
    @Tsega_Ye_GiyorgisАй бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ ❤❤❤

  • @user-nn2sp3mv6m
    @user-nn2sp3mv6mАй бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን😢😢😢😢😢

  • @MinteZeMaryam
    @MinteZeMaryamАй бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድሜ🙏

  • @rotes3106
    @rotes3106Ай бұрын

    Zmare melakt yasemaln 😢

  • @OkOk-nq8lb
    @OkOk-nq8lbАй бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤

  • @semeretsemegn7385
    @semeretsemegn7385Ай бұрын

    ሁላችሁም ተባረኩ(ዲ/ን ዮሴፍ፣ዲ/ን ከሣቴ ግጥም፣ዜማ፣መሳሪያ ተጫወቾች....

  • @betisha_116
    @betisha_116Ай бұрын

    Zemare melahelt yasemak wandeme berta

  • @beleyubekele3357
    @beleyubekele3357Ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያስማልን🙏🙏🙏

  • @user-xu2wm2fk4c
    @user-xu2wm2fk4cАй бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ቅዱስ ገብርኤል በክንፉ ከኑፋቄ ትምርት ይጠብቅክ በቤቱ ያፅናክ ወንድሜ😊😊😊

  • @bzuwerqabebe1232
    @bzuwerqabebe1232Ай бұрын

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን ወንድማችን

  • @ElsabetBirhanu
    @ElsabetBirhanuАй бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ያድን ዘንድ ይውደድ😢❤❤

  • @netsanet8483
    @netsanet8483Ай бұрын

    ዝማሬ መልአክት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @addisalemayehu8773
    @addisalemayehu8773Ай бұрын

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ 🙏🙏🙏🙏

  • @sumayaftna4684
    @sumayaftna4684Ай бұрын

    ዝማሬ መላእት ያሠማልን

  • @fassikaw1169
    @fassikaw11694 күн бұрын

    impressive hymn thanks EHUYE DN

  • @MartaBiru
    @MartaBiruАй бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!❤

  • @BetiGashaw-jj7fy
    @BetiGashaw-jj7fyАй бұрын

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @tigist12gm28
    @tigist12gm28Ай бұрын

    አሜን ቃለህወይት ያስማልን ወንድማችን

  • @belstiworkneh9466
    @belstiworkneh9466Ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን!!!

  • @asterbrhanu8512
    @asterbrhanu8512Ай бұрын

    በእውነቱ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Eman-kq4bx
    @Eman-kq4bxАй бұрын

    አቤቱ ታድነኝ ዘንድ ወደደ ❤😢ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ይቀበልልህ የኔ ወንድም በጣም ደስ የሚል ዝማሬ ነው በርታ ልን❤❤🎉

  • @abebadesale4891
    @abebadesale4891Ай бұрын

    ዝማሬመላክት ያሰማልን ❤❤❤❤

Келесі