የማሩ ልደት ተከበረ . ቤተሰቡ በደስታ አለቀሱ😭😭🤯

#yetenbitube #abtube #famly

Пікірлер: 554

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 Жыл бұрын

    ማነው እደኔ ይሄን ቤተስብ የሚወድ ❤❤ የእውነት በጣም ደስ ትላላችሁ አላህ ይጠብቃችሁ ከቤታችሁ ደስታ አይራቅ

  • @feratesmaferatesma8544
    @feratesmaferatesma8544 Жыл бұрын

    ጋሽዬን የሚወድ የአብርሽ ድምቀት ነው ምትሉ🎉🎉

  • @banchu3147
    @banchu3147 Жыл бұрын

    ፍቅር የሆነ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይባርካችሁ በነገራችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ይቅደም እመቤቴ ትስጣችሁ ማሩ ታሪከኛ ልጂ ናት እድግ ትበል 🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 Жыл бұрын

    የተባረካችሁ ቤተሰቦች እንኳን ተወለድሽ ማሩዬ አቤሬ የጋሽዬንም 29 አመት የልደት በአል እንዳይረሳ እንጠብቃለን በጣም የምወዳችሁ ቤተሰቦች ናችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @LolisaLolisa-kn3ml

    @LolisaLolisa-kn3ml

    Жыл бұрын

    ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-ne8oo8yy7i

    @user-ne8oo8yy7i

    Жыл бұрын

    😂😂😂

  • @mfmmamd6002
    @mfmmamd6002 Жыл бұрын

    እግዚሀብኤር ይስጣቹ ምርጥ ቤተሰብ ❤❤❤❤ የጋሽየ ልደት 29 አመታቸው ይከበር😂😂🎉🎉🎉🎉

  • @arikshabebe6722
    @arikshabebe6722 Жыл бұрын

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ ቤተሰቦች ደስ ስትሉ እመብርሀን ትጠብቃችሁ❤❤❤

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf Жыл бұрын

    ፍቅር እምነት ተስፋ ፀንቶ ይኑራለሰ ፍቅር ከሁሉም ይበልጣል❤❤መልካም ልደት

  • @user-by6nc3yp4l
    @user-by6nc3yp4l Жыл бұрын

    የኔ አባት ሁለየ ይቅረቡልን የምትሉ ሰወዳቼው በሰብ ግጩኚ ያባባ ወዳጆቺ

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 Жыл бұрын

    ጋሽዬንየሚወድ:ድቅአባት:እኔግን:ባባትአልታደልኩም:እናቴ:እወድሻለሁ:ወድምሴትምሆነሽ:ስላሳደግሽኝ:ሺአመትኑሪልኝ

  • @Kedija6466

    @Kedija6466

    Жыл бұрын

    የእኔም እናት ተሸክማን ነግዳ ተቸግራነው ያሳደገችን😢

  • @fatimanigus3261

    @fatimanigus3261

    Жыл бұрын

    ​@@Kedija6466ትሸክመወንወእይሰሮያሳደጉን

  • @fatimanigus3261

    @fatimanigus3261

    Жыл бұрын

    ለኒምእህትምንአለልጀብታቀፍ

  • @hayatemuhammad4288

    @hayatemuhammad4288

    Жыл бұрын

    እኒም

  • @zinetanwaeryoutube4808

    @zinetanwaeryoutube4808

    Жыл бұрын

    ውዶቼ በቅንነት ቤተሠብ አንሁንን

  • @user-ee1li2cn1r
    @user-ee1li2cn1r Жыл бұрын

    የተባረካቹ ትህትና ያለቹ ቤተሰብ እግዚአብሔር ኣምላክ ይባርካቹ በኡነት በጣም ነው ደስ እምትሉ እደዚ ዓይት ስድራቤት ያብዛልን

  • @etagenjemal7992
    @etagenjemal7992 Жыл бұрын

    ይህንን የተባረክ ቤተሠብ እንደኔ የሚወድ ላይክ ያደርጋቸው ❤️❤️❤️❤️

  • @fatmadubai4814
    @fatmadubai4814 Жыл бұрын

    እነዚህ ቤተሰብ የተሎዩ መልኻሞች መልካምነታቹ ያስፈፁማቹ👏❤❤❤👏❤

  • @alemabera3458
    @alemabera3458 Жыл бұрын

    በእውነት ሰው በጠፋበት ሰው ሆናችሁ የተገኛችሁ ምርጥ ቤተሰብ አብርሽ እድሜ ዘመንህ የተባረከ ይሁንልህ በእውነት

  • @user-cd5kv4rj3n
    @user-cd5kv4rj3n Жыл бұрын

    በጣም ምን እንደምል አላቅም የተባረከ ቤተሰብ❤❤️❤️❤️❤️❤️😢😢😢😢😢አላህ ጂዛችሁን ይክፈለው

  • @MonaMona-wj7nc
    @MonaMona-wj7nc6 ай бұрын

    Gashiye yene dinke abate eske abati yemitudute b like asayu ye Gashiye betesabe nurulgn ❤❤❤❤❤

  • @latifaalkhatri6244
    @latifaalkhatri6244 Жыл бұрын

    የናትህንና ያባትህን ልደት ደመቀ አዲረገህ ሰረፕራይዝ ይደረጉ የምትሉ ❤❤❤❤

  • @Mikibossssss
    @Mikibossssss Жыл бұрын

    ምርጥ family ነው ያለህ አብርሽ ፈጣሪ ይጠብቃቹ አሁን ዝግጁ ነኝ ማለቴ ከአንተ ጋር ልሰራ አንተ ፋቀደኛ ከዎንክ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @albadralbadr1650
    @albadralbadr1650 Жыл бұрын

    ከመይ ቀኒኩም ዝፈትወኩም ሰድራ እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜን ጥዕናን ይሃብኩም ማሬየይ እውን እንካዕ ተወላዲኪ እግዚአብሔር ብጥብብ የዕብኪ ፈጣሪ ❤❤

  • @mekdiyebarchehit247
    @mekdiyebarchehit247 Жыл бұрын

    ማርዬ እንኳን ተወለድሺ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግሺ አብርሺየ ከነቤተሰቦችህ እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤❤ አብርሺ የሀሚንና የፍቃሪዋን ጉዳይ ከምን አደረስከው እየጠብቅን ነው😂

  • @seadi5
    @seadi5 Жыл бұрын

    እኒህን አባት በጣምነውእምንወዳችሁ

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k Жыл бұрын

    በወጣት ይተካ አብርሽዬ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልህ ለቤተሰቦችህ🎉❤አተንም ፈጣሪ ይባርክህ🎉❤

  • @abdulfattar6975
    @abdulfattar6975 Жыл бұрын

    የሰው ደሰታ የሚያሰደሰታችሁ ቤተሰብ እናተይ አየሁ እግዚአብሔር ከክፊ ነገር ይጠብቃችሁ❤❤❤

  • @user-us4fn6nn4h
    @user-us4fn6nn4h Жыл бұрын

    ደስ እምትሉ ቤተሰብ እድሜና ጤና ሰላሙን አብዝቶ ይስጣችሁ

  • @rttrtt9381
    @rttrtt9381 Жыл бұрын

    አብርሸየ ፈጣሪ ይባርክህ እነ ጋሸንም እድሜና ጤና ይሰጣቸው ♥️♥️♥️

  • @user-im3dt1lo1c
    @user-im3dt1lo1c Жыл бұрын

    የነ ጋሽዬ 👑ቤተሰቦች እግዚሐብሔር ይባርካችሁ ❤❤❤❤❤🫶 ማሩ እንኳን ተወለድሽ🥰🥰🎉🎉🎉🎉

  • @madina3096
    @madina3096 Жыл бұрын

    የናትህ ፈገግታ ስወድላቸው 😊አላህ እረጂም እድሜ ይስጠለህ ለቤተሰቦቸህ

  • @user-dp8un6ql4m
    @user-dp8un6ql4m Жыл бұрын

    ጋሼዬ እኳን ደና መጣህ አብርሽ እናትህ አባትህ አላህ እድሜና ጤና ስቶ እርዥም እድሜ ይስጥል እኔ አባት ደስ እሉ

  • @FatySam
    @FatySam Жыл бұрын

    እናትህና አባትህ የተለዩናቸው ቅን ልብያላቸው

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 Жыл бұрын

    Happy birthday ማርዬ እንኳን ተወለድሽ አብርሽ ስለእናንተ ቤተሰብ ደግነት መግለፅ ቃላት ያጥረኛል ነፃነታቹ ፈታ ያለ ቤተሰብ ናቹ ኤፍሬም ትንሽ ዝም ያለ ነው ዝምታውን አልጠላውም ባጠቃላይ ፍቅር የሆናቹ ቤተሰብ እድሜና ጤና ይስጣቹ

  • @user-xu9ve6kx4q
    @user-xu9ve6kx4q Жыл бұрын

    ምርጥ ቤተሰቦች እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣችሁ ማሩዬ መልካም ልደት እግዚአብሔር ያሳድግሺ እኔ ጋሺዬ በጣም የማደቃቸው እግዚአብሔር እድሜያቸውን ያርዝመው ❤❤❤❤❤

  • @user-or7cd1eq6g
    @user-or7cd1eq6g Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤ፍዘር እና ማዘር ደስስ ሲሉ ፍቅር የሆኑ ቤተሠቦች እድሜ ጤና ይስጣችሁ እረጅም እድሜ ይስጣችሁ ፈጣሪ የተሻለዉን ይስጣቸዉ ለነሱም

  • @busyline5298
    @busyline5298 Жыл бұрын

    የተባረከ ቤተሰብ ማለት ይህ ነው ማሩዬ እንኳን ተወለድሽ 🎉🎉🎉

  • @semirakasaw911
    @semirakasaw911 Жыл бұрын

    ምርጥ ቤተሰብ ፈጣሪ ይሰጥችሁ ❤❤ በርታ

  • @shetuselam3620
    @shetuselam3620 Жыл бұрын

    ምርጥ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ማሪዬ መልካም ልደት እግዚአብሔር ያሳድግሽ እድግ በይ 🥰

  • @rsyrtwgfh2716
    @rsyrtwgfh2716 Жыл бұрын

    የሠዉደስታ የሚያስደሥታችሁ ቤተሠቦች በእዉነት እግዚአብሔር አምላክ ያልታሠበዉን ደሥታይሥጣችሁ አሜን❤❤❤❤

  • @rosarosa9032
    @rosarosa9032 Жыл бұрын

    ምርጥ ቤተሰብ ፈጣሪ ይጠብቃቹ ማሩ መልካም ልደት ?🎉🎉🎉 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @endalehibebo2545
    @endalehibebo2545 Жыл бұрын

    አብርሽ እግዚአብሔር ከና ሙሉ ቤተሰቦች ይባርካቸው

  • @almaztadase5763
    @almaztadase5763 Жыл бұрын

    Mariye yene konjo enkan tewelesh mirt betasab agagneche egzihaber yibarkachu siwedachu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rchimnjarewatubechannel
    @rchimnjarewatubechannel Жыл бұрын

    እንኳን ተወለድሽ ማሩ❤ደምሩኚ የዝህቤት ነፍሰጡርነኝ ❤

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega5826 Жыл бұрын

    በጣም ደሥ የሚሉ ቤተሰቦች እድሜና ጤና ይስጥላችሁ ለእናት ለአባታችሁ

  • @user-zi5hj6qw1j
    @user-zi5hj6qw1j Жыл бұрын

    ለጋሽየ ስጦታ እንጠብቃለን

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle233 Жыл бұрын

    እንኳን ደና መጣቹ መልካም ልደት የኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @asead5209
    @asead5209 Жыл бұрын

    ጋሺየ የኔ አባት እንዴት ደስስስ እደሚሉ ግልጽ ደግ ናቸው ሁላችሁም ውድድድድ ምርጥ ቤተሰብ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤መልካም ልደት ለማሩ🎉❤

  • @Never_gonna_give_you_up000
    @Never_gonna_give_you_up000 Жыл бұрын

    አብርሽ አባት ምርጥ አራዳ ናቸው ደስ ይላሉ በዚ ቤት ፍቅር ብዝት ይበል

  • @Tube-nv4el
    @Tube-nv4el Жыл бұрын

    በእውነት አብርሽዬ በርታ መልካምስራ ጀምረሀል።

  • @asratalemu5763
    @asratalemu57636 ай бұрын

    ፈጣሪ ይባረካቸው ምርጥ ቤተሰብ አብሪሽ ፍቅር የሆንክ ሰው እንወዳችኋለን❤❤❤❤

  • @user-eq1th4mb7t
    @user-eq1th4mb7t Жыл бұрын

    አባትህ ደሥሢሉ እድሜና ጤናይስጣቸው አላህ ያክብራችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ

  • @user-kq7tg2uc1z
    @user-kq7tg2uc1z Жыл бұрын

    ጋሽየ ሲቀርብ ነው ቪዲዮ ጨርሸ ይማየው 😂😂😂

  • @rabe3hcall853
    @rabe3hcall853 Жыл бұрын

    አቤት መባርክ እግዚአብሔር ይባርካቹው❤❤❤ክበሩልኝ ሌላ ቃል የለኝም

  • @mawaysh
    @mawaysh Жыл бұрын

    ጋሽዬን ስወዳቸው ማሪያምን ❤ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ደሥ የሚል ቤተሰብ❤ ስወዳችሁ ደምሩኝ የአብርሽ ቤተሰብ

  • @dhhgfffdd3623
    @dhhgfffdd3623 Жыл бұрын

    ኤፍሬምን ዳርኝ ፍቅርረየሆነ ቤተሰብ😮ጋሽየን በቅርቡ አዋት ላርጋቸው

  • @Eteteitube
    @Eteteitube Жыл бұрын

    ተባረኩ ምርጥ ቤተሰብ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-qx7sc4hu8b
    @user-qx7sc4hu8b Жыл бұрын

    ማሩ የሁለት አመት ልጅ አመስልም ብስል ናት አላህ ያሳድግሽ ማሩየ 🎉🎉❤

  • @hayataliali42
    @hayataliali4210 ай бұрын

    ለነዚህ ቤተሰብ ወላሂ ቃላት የለኝም በጣም እወዳችሀለሁ

  • @abezelove7365
    @abezelove7365 Жыл бұрын

    ደስስስእምትሉ ቤተስቦቺ ናቹህ እድሜና ጤና ይስጣቹህ የኔ እድ አባት

  • @ramayanamthechikkattil4208
    @ramayanamthechikkattil4208 Жыл бұрын

    ምርጥ ቤተስብ እግዚአብሔር ይስጣችሁ💚💛♥👌

  • @mqidyitub
    @mqidyitub Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጣችሁ በእውነት ከቃል በላይ ናችሁ❤❤❤

  • @emuuzeyf9341
    @emuuzeyf9341 Жыл бұрын

    ምርጥ ቤተሰቦች ሺ አመት ኑሩ

  • @donaytroyal860
    @donaytroyal860 Жыл бұрын

    _እረ ምን አይነት ቤተሰብ ናቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ማርዬ ።ማርዬ ባልና ሚስት ከአንድ ውሃ ይቀዳል ማለት ይሄ ነው❤❤❤_

  • @elutube3717
    @elutube3717 Жыл бұрын

    ምርጥ ቤተሰብ ቅን ናችሁ አላህ ቀናውን ይምራችሁ

  • @hawa291
    @hawa291 Жыл бұрын

    ፍቅር የሆኑ ቤተሰቦች ስወዳቹሁ ❤❤

  • @hmerEthotube1122
    @hmerEthotube1122 Жыл бұрын

    ጋሺዬ እና ማሚ ያሉበት ደስ ይላል🎉 መልካም ልደት ማሩ እድግ በይ

  • @s3s3aas6
    @s3s3aas6 Жыл бұрын

    ጋሽዬ ከድምፅ እስከ መልክ የኔን አባት እሚመስለኝ ጋሽዬ እድሜና ጤና ይስጥልኝ❤❤❤

  • @AyatMensur
    @AyatMensur Жыл бұрын

    ፍቅር የሆናቹ ቤተሠው አላህ ይጠብቃቹ ሁላቹም

  • @edlawitbelie
    @edlawitbelie Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አሜን

  • @burtukanbuzayew7454
    @burtukanbuzayew7454 Жыл бұрын

    Betam dessii yelalii happy birday Abirishii betam dessi yemilii betasebii nachewo egizabehr benurochewo hulu desiteng yadirigachewo lihul egizabehr

  • @user-eh6cc6vj1j
    @user-eh6cc6vj1j Жыл бұрын

    አህለንንን ጋሽዬ የአላህ እንዴት እንደሚዎዶት በቀለት ማግለፅ አልችልም አላህ በጤና በሰላም የቆዮት

  • @cjcjiff134
    @cjcjiff134 Жыл бұрын

    ጋሽየ❤❤ አልሚ ማዘር አብርሽ ሁላችሁንም ዉድድ❤

  • @samsunggrandprimepro5373
    @samsunggrandprimepro5373 Жыл бұрын

    አብርሽዬ ምርጥ አባትና እናት አሉህ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልህ የኔ ቆንጆ ማርዬ መልካም ልደት

  • @semirakasaw911
    @semirakasaw911 Жыл бұрын

    ጋሽዬ ትክክል ረጀሜ እዴሜ ጤና ይሰጣችሁ

  • @zaharamuhammad2691
    @zaharamuhammad2691 Жыл бұрын

    ሰዉማለት እድህ ነዉ ከዳሀ ጉን መቆም ትለቅ ደረጃ ያድርሳችሁ ቃላት አጠረኝ

  • @kubratadesse7978
    @kubratadesse7978 Жыл бұрын

    የኔውዶች ሽ አመት ኑር ሞቸነው የምወዳችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @HelenMeresa-om5bm
    @HelenMeresa-om5bm Жыл бұрын

    ማሩየ መልኳም ልደት🎉🎂ቀሪ ዘመንሽ እግዚአብሔር ይባርግልሽ🙏😘የተባረከ ቤተሰቦች እናተ ሳያቹሁ ቤተሰቦቼ ይናፉቁኛል🥺😥🥰አብርሽየ ፍቅር አምጣልኝ በጣም ናፍቀኛለች እውነት🥺🥰

  • @zinetanwaeryoutube4808
    @zinetanwaeryoutube4808 Жыл бұрын

    ሠላም ሠላማችሁ ይብዛልን ምርጥ ቤተሰብ በርቱ

  • @meselechgugsa8141
    @meselechgugsa8141 Жыл бұрын

    ምርጥ ቤተሰብ ውድድድድድድ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @lemlemtube
    @lemlemtube Жыл бұрын

    ይቱብ ይከፈትላቸው የነማሩ የሚል እንደኔ በላይክ አሳዩ

  • @WerkneshiznabuSs-qh9cv
    @WerkneshiznabuSs-qh9cv Жыл бұрын

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ያክብራ ቺሁ ሙሉ ቤተሰብ ለሁላቺሁም እግዚአብሔር ይስጣችሁ

  • @sntayehuahmed8530
    @sntayehuahmed8530 Жыл бұрын

    ጋሽ ስትል አጎቴን አስታወስኪኝ ናፍቀዉኛል ሙሉ ቤተሰቦች 😢😢 ጋሸ ተመቸኝ 28 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ሙዱ በጣም የሚመቸኝ እድሜ ይስጥልህ

  • @mestawotnigusu1830
    @mestawotnigusu1830 Жыл бұрын

    Yene abat enatik ena abatik dasisilu yemir ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-vl9cp4qg3s
    @user-vl9cp4qg3s Жыл бұрын

    ምን ብለው አወጦቼ 😏😏😏ቤት ብርቁ አይ አበሻ ግቡ ብለው እንጂ እነሱ ፈልገው አይደል 😔😔😔ይሁን ለመልካም ነው እግዚአብሔር በወጣው ይተካላችሁ መልካም ቤተሰብ ናችሁ የዘራችሁትን መልካም ፍሬ እጭዱ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Жыл бұрын

    የተባረኩ ቤተሰብ 😘😘😘😘❤️❤️❤️😘እድሜና ጤና ይስጣቹ ❤️❤️❤️

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 Жыл бұрын

    ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ማሩ መልካም ልደት እንኳን ተወለድሽ ፍቅር ለምን አልተገኝችም? ጋሽዬ❤❤❤❤

  • @eteneshAdemas
    @eteneshAdemas7 ай бұрын

    አብርሽ ለሀይሚ እና ለናትህ ማተብ እሰርላችዉ ከይቅርታ ጋር በተረፈ ሀይሚ አትጥፊ ጥሩ አደለም እወዳችሁ አለሁ

  • @sebletube6489
    @sebletube6489 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌የምዉዳችሁ ቤተሰቦች ጋሽዬ ግን ጃኬቱን ለዛ ሰውዬ ሰተውት አልነበር እንዴ😂😂😂

  • @rew6664
    @rew6664 Жыл бұрын

    ፍቅር የሆናቹ ቤተሰብ ስወዳቹ የምሮ❤❤❤❤ማሩዬ እንኳን ተወለድሽ የኔ ቆንጆ🎂🎂🎂🎂🎂🎂

  • @asteryoutube5174
    @asteryoutube5174 Жыл бұрын

    wowww tabarku HBD🎉🎉 maruu

  • @SalamSalam-vh1uv
    @SalamSalam-vh1uv Жыл бұрын

    እግዚአብሄር ያቆያችሁ ፍቅርየሆናችሁ ቤተሰቦች❤❤❤❤❤❤

  • @user-js1ty5ci4n
    @user-js1ty5ci4n Жыл бұрын

    ዋዉ እግዚአብሔር ይስጣችሁ አብርሽ በፍቅርእኮነው የምጠብቃችሁ ❤❤❤

  • @tinsaewondu5589
    @tinsaewondu5589 Жыл бұрын

    ፍቅር የሆኑ ቤተስቦች ስወዳቹሁ❤❤❤❤❤❤❤ አብርሽ እግዚአብሔር በብዙ በርካት ይባርካችሁ በብዙ ፀጋ ይባርካችሁ 🍇💯🍇🥇ጋሽዬ እድሜ እና ጤና ይስጠወት የኔ እናት እድሜ እና ጤና ይስጠወት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ደስታ በቤታችሁ ይሙላ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @taibamohammed7008
    @taibamohammed7008 Жыл бұрын

    ፍቅር የሆነ ቤተሰብ💙💙💙

  • @user-ds3vh6mr1i
    @user-ds3vh6mr1i Жыл бұрын

    ደስ የሚሉ ቤተሠቦች ሺ አመት ያኑራቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-gh1kr1ez9n
    @user-gh1kr1ez9n Жыл бұрын

    እንኳን ተወለድሽ ማሩየ መልካም ልደት መልካም ቤተሰብ🎉🎉🎉👍❤

  • @hapitamahmad8755
    @hapitamahmad8755 Жыл бұрын

    መልካምልደት ሚጣየ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @saraj4873
    @saraj4873 Жыл бұрын

    መልካም ልደት ማሩዬ❤❤❤

  • @duey2368
    @duey2368 Жыл бұрын

    የምር አብርሽ ምርጥ ቤተሰብ ነዉ ያሉህ ጋሽዬ ስወዳቸዉ

  • @user-cn5rz7oj3q
    @user-cn5rz7oj3q Жыл бұрын

    ቃላት የለኝም ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰብ❤❤❤❤❤

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 Жыл бұрын

    ማሻአላህተባረክአላህ ጥሩቤተሠብ ለካ ከዘራችሁነው

  • @hareguabejjga2942
    @hareguabejjga2942 Жыл бұрын

    ግን በበኩሌ ቅር ብሎኛል የታለች ፍቅር ፍቅር ስትኖር ነው የሚደምቀው ግን ማርዬ መልካም ልደት❤❤❤

  • @hbeesan7426
    @hbeesan7426 Жыл бұрын

    ደስ የምትሉ ቤተሠቦች ❤ መልካም ልደት ለማሩ🎉🎉

  • @mekdesmekdes2833
    @mekdesmekdes283311 ай бұрын

    ወይ የኔ ማር ተባረኩ ፈጣሪ ጨምሮ ይስጣቹህ ❤❤❤❤❤

Келесі