ለ እናቴ ልጅ ወሰድኩላት እናቴም በደስታ ተቀበለችኝ . ማሩ እኛ ቤት ልትኖር ነው 🥰😱

#yetenbitube #abtube #famly

Пікірлер: 855

  • @fatimaswa3171
    @fatimaswa3171 Жыл бұрын

    አብርሽ አንተ ልዩ ነህ አላህ እትልቅ ደረጃ ያድርስህ

  • @yarsamyaligneg

    @yarsamyaligneg

    Жыл бұрын

    ደምሪኝ

  • @zinasheyoutube

    @zinasheyoutube

    Жыл бұрын

    ደምሪኛ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ch2me1lw4k
    @user-ch2me1lw4k Жыл бұрын

    😢😢😢መጀመሪያ ግን ለፖሊስ አሳውቁ ሀገራችን ላይ ጥሩ ስራ መስራት እንደ መጥፎ ነዉ የሚቆጠረው በአሁኑ ሰአት

  • @user-ml4hf6oi4v

    @user-ml4hf6oi4v

    Жыл бұрын

    ትክክል ወላሂ

  • @user-ki8qy9uu4k

    @user-ki8qy9uu4k

    Жыл бұрын

    እውነት ነው

  • @user-mp2li6io8f

    @user-mp2li6io8f

    Жыл бұрын

    ትከከል

  • @brhantsfaw9853

    @brhantsfaw9853

    Жыл бұрын

    እዉነት ነዉ

  • @hirutkebedetsegaye687

    @hirutkebedetsegaye687

    Жыл бұрын

    በትክክል 😔

  • @oumumusab5182
    @oumumusab5182 Жыл бұрын

    ወላሂ እናትህንን አድናቂያቸው ነኝ እርጋታቸው ብቻ ደስ ሲሉ እናቶቻችን አሏህ ረጅም እድሜ ይስጣቸውው❤❤❤

  • @salamselam1080
    @salamselam1080 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥህ በእውነት ትልቅ ሰራ ነው ያረከው ወንድማችን እመቤታችን ከዝህ በላይ ትጨምርልህ

  • @maram1757

    @maram1757

    Жыл бұрын

    🙏🙏🙏🙏♥️❤🥰🥰🥰♥️❤♥️♥️♥️♥️❤🥰

  • @yarsamyaligneg

    @yarsamyaligneg

    Жыл бұрын

    ደምሩኝ

  • @sus2475
    @sus2475 Жыл бұрын

    የኔ ውድ ልጅ 😢አድገሽ ለማየት ያብቃን❤

  • @yarsamyaligneg

    @yarsamyaligneg

    Жыл бұрын

    ደምሩኝ

  • @zenabnaser-hx4xd

    @zenabnaser-hx4xd

    Жыл бұрын

    እስኪ አንድ ልጅ ለኔም ስጠኝ

  • @yodelielt9967
    @yodelielt9967 Жыл бұрын

    አሁን ያለው ህግ ጥሩ ነገር አይወድለትም ስለዚ ለራሳቹ ስትሉ ቀድማቹ ለህግ አሳውቁ❤ በተረፈ በረቱ

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k Жыл бұрын

    ቤተሰቦችህንም ፈጣሪ ይጠብቅልህ አብርሽ ደግ ቤተሰቦች አሉህ😢😢😢❤

  • @myLavemam
    @myLavemam Жыл бұрын

    ማሳደጉም እያለ እናትየው ካልተገኘች ለእግ ማሳወቅ አለብህ የሁን ግዜ ሰው ክፉ ነው በጎ ብታስብም በሌላ ነው የሚያዞረው እኔ ማቀው ሰው ከሳውዲ ልጄን ይዘሽልኝ ኢጂ ብለዋት ለጓደኛዬ እሷም ተስማማች ያው ስምምነቱ በብር ነው የልጅም እናት ሰጠች አገር ይዛት ከሄደች በኋላ ብሩን ላለመክፈል ፖሊስ ይዘውላት ነው የሄዱት ልጄን ሰርቃ ከሳውዲ ነው የመጣችው አሏት 😢ይዛ በመጣችበት እስርቤት ነው የተወረወረችው

  • @kuwaitjamilaa1058

    @kuwaitjamilaa1058

    Жыл бұрын

    ትክክል❤🥰🥰

  • @zainasied615

    @zainasied615

    Жыл бұрын

    ትክክል😘

  • @aynalemgadesha

    @aynalemgadesha

    Жыл бұрын

    ትክክል ነው በሀሳብሽ እስማማለው

  • @samiratube2353
    @samiratube2353 Жыл бұрын

    አብረሽየ የኔ ወንድም አንድ ምክረ ልምከርህ ማንሳትህ ከጎዳና ላይ ጥሩ እንዳለ ሆኖ ግን? በመጀመሪያ ለህግ አሳውቅ ከዛ ፈረመህ አሳድግ እንደው ዝም ብሎ አንስቶ ማሳደግ ጥሩ አይደለም ከጀረባ ምን እንዳለ አታውቅም ጊዜው ጥሩ አይደለም በተረፈ በረታ ወንድም🙏🙏🙏🙏

  • @merkatosefere2836
    @merkatosefere2836 Жыл бұрын

    የውነት አርገው የአንድ እፀን ልጅን እይወት ከጨለማ ነው ያወጣሀው ደም በጣም እፃነች. ጐበዝ ምርጥ ቤተሰብ ውስጥ ነው የገባችው ተባረኩሁ❤

  • @user-mf4lj5ux7m
    @user-mf4lj5ux7m Жыл бұрын

    እልልልልልልልልል እኛም በደብተር በስኪብሮቶ አለን ማርያምን ፍቅር ወዴ አብርሽ እግዚአብሔር አይለያችሁ ትለያላችሁ በርቱልን እኔ በምችለው አለሁኝ ደስስስስስስ ብሎኛል

  • @yarsamyaligneg

    @yarsamyaligneg

    Жыл бұрын

    ደምሩኝ

  • @ensratube
    @ensratube Жыл бұрын

    ግን አንድ ነገር አርግ አብሪሽ መጀመርያ ለፖሊስ አሳውቅ ምክናቱም የዛሬ ሰው ከባድ ልጄን ሰርቀውኝ ነው ብላ ልትከሳቹ ትችላለች እኗቷ ከመጣች እና መጀመርያ እናቷን እንዳላገኘሃት ወስደህ ልታሳድጋት እንደሆነ ለፖሊስ አሳውቅ ❤❤ቀጣይ ደሞ ህፃኗን አስመርምራት ጤናዋን ለክፋት ሳይሆን በቅንነት ውሰደው ኮመንቴ 🙏እግዚአብሔር ያሳድጋት❤

  • @Elham-gw7gm

    @Elham-gw7gm

    Жыл бұрын

    ትክክል😢😢😢

  • @fadillamarkosi9137

    @fadillamarkosi9137

    Жыл бұрын

    Tikikili gobeze

  • @user-je2od2mh3e
    @user-je2od2mh3e Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርካቹ እኔስ ልጅቱን እያየው እንባዬን ማቆም አልቻልኩም😢😢😢ግን ለህግ ብታሳውቁ መልካም ነው

  • @zeynebmuhammed5643

    @zeynebmuhammed5643

    Жыл бұрын

    ወላሂ እኔ እራሱ ክጅምር እስከ መጨረሻዉ በተለይ የናቴ ልጅነኝ ስትል ይዝጋኝ😢😢

  • @abybitch8991
    @abybitch8991 Жыл бұрын

    በነገራችን ላይ ይሄን ሙሉ ቤተሰብን እምገልፆበት ቃል የለኝም ❤❤❤

  • @zaibagetahunmollaw4508

    @zaibagetahunmollaw4508

    Жыл бұрын

    በጣም❤❤❤❤❤❤❤

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 Жыл бұрын

    በ መድሀንያለም ምን አይነት... ምርጥ ቤተስብ ናችሁ... በ እውነት ፈጣሪ ይባርካችሁ... በዚህ ዘመን... ስው የ እራሱን ልጅ ... በከዳበት ግዜ... ከጎዳና ልጅን.. አንስቶ ማሳደግ... የደግነት ጥግ... ስላማችሁ ጤናችሁን... እንደምድር አሽዋ ያብዛላችሁ.. ተባረኩ..🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️🥰

  • @lubabayimer439

    @lubabayimer439

    Жыл бұрын

    ማሻአላህ

  • @selame3757
    @selame3757 Жыл бұрын

    እግዚአብሄር ይስጥህ በምድር የሰጣችዉት በሰማይ አባታችን ትልቅ ዋጋ አለዉ ግን መጀመሪያ ለፓሊስ አሳዉቅ በሁላ ሌላ ነገር እዞባችዉ እዳይመጣ በተረፈ በርታ ❤❤❤

  • @yeshyhall6997
    @yeshyhall6997 Жыл бұрын

    ለህግ ብታሳቁ ጡሩ ነው መዘዝ እዳይመጣባችሁ❤❤❤❤❤

  • @user-bw4er8by7i
    @user-bw4er8by7i Жыл бұрын

    በጣም ጎበዝ ልጅ ነክ ማንም ያላሰበውነው አንተ ያሰብከው ለቤተሰቦችክም እግዝያብሔር ይስጣቸው እሺ ብለው በመቀበላቸው

  • @emutube6233
    @emutube6233 Жыл бұрын

    እሰኪ በፍጣሪ ለኔም 1ልጂ ፍልጋለሁ እንደ እህት ተንከባክቤ እያሥተማርኩ ከእናቴ ጋ አሰቀምጣታለሁ እናቴ ብቻ ነች ምንም አይጎድልባት እኔም ሥደት ነኝ ለእናቴ እና ለሷ ፏ አድርጌ እይዛቸዋለሁ ለኔም እህት ትሆነኛለች ኮሜንቴን ላይክ

  • @hfem3901
    @hfem3901 Жыл бұрын

    ማሻ አላህ አብርሽ መልካም ሰዉ ነህ እናትህ ጥር ሰዉ 🥰🥰🥰 ምርጥ ቤተሰብ እና አብርሽ ብርታ 🙏🙏

  • @samira7639
    @samira7639 Жыл бұрын

    ማነው እንደኔ በደስታ ያለቀሰ ማርክዬ ሄሉዬ ለሙዬ ኤፍሬምዬ እንኳን ደስ ያላቹዉ ለሙዬ እንዳቺ ረጋ ድንቡሽብሽ ያለች ልጅ ናት ሄሉዬ❤❤❤❤❤❤

  • @seblewengel2843

    @seblewengel2843

    Жыл бұрын

    እኔ በእንባ ነው የጨረሰኩት

  • @hayryahayrya7454

    @hayryahayrya7454

    Жыл бұрын

    እኔም ወላ በጣም ስታናድደኝ ቆይታ ነበር በተለ ብራክ ስታረገዉ እንደሚወዳት እያወቀች ብቻ አሁን ደስ ብሎኛ መጨረሻቸዉን ያሳምረዉ

  • @user-nr8ux9xt6x
    @user-nr8ux9xt6x Жыл бұрын

    ተባረኩ ለመግሥተ ሠማያት ያድርግላችሁ 😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @emebtfeker8697
    @emebtfeker8697 Жыл бұрын

    መልም ሰው ነህ እግዝአቤሔር ያሰብከውን ሁሉ ያሳካል ቤተሰቦችን እናታችን ድግል ማርያም ትጠብቅልህ

  • @zainasied615
    @zainasied615 Жыл бұрын

    አብረሺየ አላህ ያሰብክበት ያድረስህ ከነሙሉ ቤተሰቦችህጋ ህጣኖ የኔየ ማርር ስታሳዝን😪😪

  • @kubratadesse7978
    @kubratadesse7978 Жыл бұрын

    ዋው ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ እስከቤተሠብህ አላህ ይጠብቃችሁ ሚጣየም እድግበይ ❤❤❤❤

  • @teyba9221
    @teyba9221 Жыл бұрын

    መልካምነት ከቤተሰብ የመጣ ነው አላህ ያብዛችሁ አንተንም አላህ ይጨምርልህ እናትህንም አላህ ያኑርልህ መልካም ሰው ነቸው

  • @rsyrtwgfh2716
    @rsyrtwgfh2716 Жыл бұрын

    ደስየሚሉ ቤተሠቦች አሉህ የዋሆችናቸዉ እግዚአብሔር ይጠብቅልህ ወንድሜ❤❤

  • @user-cd5kv4rj3n
    @user-cd5kv4rj3n Жыл бұрын

    አብርሺየ ወንድሜ ዋው😭😭🙏🙏🙏እኔም አብሬህ ከአሁን ቡሀላ እረዳለሁ መታደልነው

  • @user-iw3mt3qw6n

    @user-iw3mt3qw6n

    Жыл бұрын

    እኔም እደ እግዚአብሄር ፍቃዲ አገር ስገባ አዲ ልጂ አሳዲጋለሁ

  • @martaetopian6896
    @martaetopian6896 Жыл бұрын

    በእውነት ተባረክ ትልቅ ስራ ነው የናንተንም ፍቅር መጨረሻችሁ ይመር ቤተሰቡ ሁላችሁ ምርጥ ደግ ኢትዮጲያዊ❤❤❤❤

  • @muluneshasefa6606
    @muluneshasefa6606 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይስጣቹ መልካም ቤተሰቦች ልጅቱ ስታሳዝን❤❤❤❤❤

  • @rabiahmohammed9761
    @rabiahmohammed9761 Жыл бұрын

    ውዶቼ በጣም ጎበዝናችሁ በርቱ የእኔ ቆንጆልጅ እድግ ብለሽ ለቁምነገር ያብቃሽእናንተም በርቱ👍👍

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 Жыл бұрын

    እቤታቹ በረከት ሰላም ፍቅር ይግባ አብርሽዬ።እህት❤እናትክ❤ እግዚአብሔር በምክንያት ነው እናንተ ቤት ያስገባት እህትክ የኔ ቆንጆ ልታጥባት ይዛት ገባች😢😢😢❤❤❤❤ወይኔ ማዘር ችግር አይንካሽ ደስ ስትል

  • @user-dn7uo2by4q
    @user-dn7uo2by4q Жыл бұрын

    ኣብርሽ እኔ ሁሌ እከታተልሃለዉና like ኣርጌ ነዉ የምወጣዉ ዛሬ ግን ልፅፍ ያስገደደኝ የኣንተ መልካም ተግባርና ኣስተሳሰብ ነዉ ተባረክ ፈጣሪ ዘመንህ ይባርክልህ የኔ ወንድም❤❤👏👏

  • @user-pk3tl3ex5k
    @user-pk3tl3ex5k Жыл бұрын

    እናቷስ ሞታ እንዳይሆን ብቻ 🥺🥺🥺🥺

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 Жыл бұрын

    አብርሽ ተባረክ እግዚአብሔር አምላክ ትልቅ ደረጃ ያድርስክ❤❤❤

  • @FhhfFjgtt
    @FhhfFjgtt Жыл бұрын

    ግን ለህግ አሳውቁ መልካም መሠስራት በሀገራችን ወጀል ነው በአሁኑ ሰአት😢😢❤

  • @user-qv7ml1pq3z
    @user-qv7ml1pq3z Жыл бұрын

    አብርሺ እግዚአብሔር ያክብርክ እውነት አንተ ምርጥ ሰው ነክ እውነት ማዘርም በጣም ምርጥ ሰው ናቸው❤ ልጅቱ ስታምር❤

  • @etetewami9042
    @etetewami904211 ай бұрын

    አብርሽ የተለየህ ልጅ ነህ።።መላ ቤተሰብ ደጎች ናችሁ ቤታችሁ በበረከት ይሞላ ❤❤❤❤❤❤

  • @hayatedris6635
    @hayatedris6635 Жыл бұрын

    ጀግና ነህ እውነት አድናቂህ ነኝ በቃ እማየ እረጅም እድሚ ከጤና ጋር እህህህየ ደስ ብሎኛል አብርሽ አብሽር እናግዝሀለን

  • @etetewami9042
    @etetewami904211 ай бұрын

    አብርሽ በጣም ደግ ልጅ ነህ ።።መንገድህ ሁሉ ብርሀን ይሁንልህ።❤❤❤❤❤❤

  • @user-mv3uk6dz8h
    @user-mv3uk6dz8h Жыл бұрын

    ደስ የምትሉ ቤተሰብ አብርሽ ጀግና ወንድ ነህ አላህ ይጠብቅህ❤

  • @akezaberhe6216
    @akezaberhe6216 Жыл бұрын

    _የኔ ማር ኡፉ ፈጣሪ ያሳድግሽ አብርሽዬ የእውነት እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ከነበቴሰብህ በጣሚ መልካም ሃሳብ_

  • @user-dn7uo2by4q
    @user-dn7uo2by4q Жыл бұрын

    እናትህና እህትህም የተባረኩ ናቸዉ የእዉነት ተባረኩ❤❤❤❤

  • @wab7691
    @wab7691 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር መልካሙን ሁሉ በሂወትህ ያርግልህ 🥰🥰🥰🥰

  • @shewanenwekat9889
    @shewanenwekat9889 Жыл бұрын

    የእናቷን ነገር አጣሩ እግዚአብሔር ዋጋችሁን ይክፈላችሁ

  • @zeharamergiaw1026
    @zeharamergiaw1026 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤ማሻአላህ በእዚህ እድሜችሁ አስተሳሰባችሁ ደስ ይላል አላህ መጨረሻችሁን ያሳምረዉ ክፉ አይንካችሁ❤❤❤

  • @user-ji9pj8so6p
    @user-ji9pj8so6p Жыл бұрын

    አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ ቃላት ያጥረኛል ምን እደምል ለእናትህ እረጂም እድሜ ይስጣት

  • @TiruB
    @TiruB Жыл бұрын

    ምርጥ ቤተሰብ ነው ያለህ ቅን ልብህን ፈጣሪ ያፀናልህ ሁሌም መልካም ነገር ይግጠማችሁ ሁሌም ስጡ

  • @yarsamyaligneg

    @yarsamyaligneg

    Жыл бұрын

    ደምሩኝ

  • @tseganeshgodabo7660
    @tseganeshgodabo7660 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤ በርታ ይህ ጅማሬ ነው ለብዞች አባት ትሆናለክ ተባረክ

  • @SalamSalam-vh1uv
    @SalamSalam-vh1uv Жыл бұрын

    እግዚአብሄር ያቆያችሁ እናተመልካም ቤተሰቦች❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @user-vj6xz7go4l
    @user-vj6xz7go4l Жыл бұрын

    ተባረክ አተየልጅ ሰብሳቢ ያድርግህ ዘመንህ ሁላ ይለምልም

  • @rozaroza5996
    @rozaroza5996 Жыл бұрын

    ጎበዝ ሁሉም ከጎዳና አንዳንድ ቢያነሣ ጥሩ ነበር በተለይ በአሁን ስአት እግዚአብሔር ይስጥሆ

  • @sitratube5149
    @sitratube5149 Жыл бұрын

    ወይሁልከግዜም በላይክ ነበር ዛሬግን ፈጣሪ የሀሳብህን አያሳካልህ ቤተሰቦችህንም ጤና አፍያ እርዝቅ ይስጣችሁ የኔ ሚስኪን

  • @hdjid988
    @hdjid988 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤

  • @eteneshAdemas
    @eteneshAdemas7 ай бұрын

    አብርሽ አንተ ልዩ ነህ እግዚአብሔር ከትልቅ ደረጃ ያድርስህ እስከ ቤተሰቦችህ እዉነት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @user-uz5zp4mb2d
    @user-uz5zp4mb2d Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በጣም ደስ ይላል ሀስብ

  • @edgrff7506
    @edgrff7506 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ረጆም እድሜ ይሰጣችሁ እግዚአብሔር ወጋቹ ይክፈለቹ ❤❤❤❤

  • @Tube-lf3sr
    @Tube-lf3sr Жыл бұрын

    ጌታ ይባርካችሁ በብዙ የቤተሰቦችህ እሺ ማለት ደስ ሲሎ❤❤❤

  • @zulfaabdulla105

    @zulfaabdulla105

    Жыл бұрын

    አላህ ይጨምርህ

  • @emusekina8994
    @emusekina8994 Жыл бұрын

    መልካም ቤተሰብ ለናትህ እርጀም እድሚ

  • @HasnaHasna-nr2vi
    @HasnaHasna-nr2vi Жыл бұрын

    የኔ ማር አላህ ያሳድግሽ ❤❤❤እናንተም በጣም ጥሩ ሰዎች ናችሁ 🙏🙏💞💞

  • @user-qi2np9wv2u
    @user-qi2np9wv2u Жыл бұрын

    ጎበዝ እንዳተ ያለ ይብዛልን❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ያሳድግሽ

  • @user-kc3tj7vd1i
    @user-kc3tj7vd1i Жыл бұрын

    ማሻአላህ ደስስትሉ ምነኛ መታደልነውፍገግታዊእናትህ ያርብ አላህ አላህይጨምርላችሁ

  • @user-rx1vh4pq2k
    @user-rx1vh4pq2k Жыл бұрын

    ወይኔ የኔ ማር ሰታሳዝን አላህ ያሳዲግሺ የኔ ቆንጆ አላህ ይሰጥህ ወዲም ፈጣሪ ትልቅ ቦታ ያዲርሰህ

  • @hana-21
    @hana-21 Жыл бұрын

    ጎበዝ ጀግና አብርሽ በርታ ከዚህም በላይ የራስህ ድርጅት ከፍተህ ብዙን ትጦራለህ❤❤❤

  • @wedetwedet705
    @wedetwedet705 Жыл бұрын

    አብሪሽ ለእኔ አንዷ ፈልግልኝ ለእናቴ እምትሆን ባለፈው ካየዋቸው እናቴን መርዳት እም ትችል እኔ የፈለገችው አደርግላታለው

  • @user-us4fn6nn4h
    @user-us4fn6nn4h Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ያሰብከውን ሁሉ ያሳካልህ እኛም ከጎንህ ነን እሽ ሚጣዬ የኔማር

  • @selambersuyutob8637
    @selambersuyutob8637 Жыл бұрын

    ጎብዝ ወንድሜ እጅግ በጣም ደስይላ መልካምነት ለራስነው

  • @user-ko9dg2wk7y
    @user-ko9dg2wk7y Жыл бұрын

    ማሻ አላህ እናትህ ጥሩ ሰወ ናቸው አላህ እድሜና ጤና ይስጣቸው

  • @user-tn8hb6ce4v
    @user-tn8hb6ce4v Жыл бұрын

    አብርሽ እናትህ ደስ ስትል እግዚአብሔር ይጠብቅልህ❤

  • @YasminYodet-uj4jx
    @YasminYodet-uj4jx Жыл бұрын

    አብርሽ እግዚአብሔር ይስጥህ በእውነት እንዴት ድስ እንደሚል ተባረክ 😢 አስለቀሰችኝ በጣም የምታሳዝነው ከእግዚአብሔር ታገኙታላቹ እናትህም የዋህ እናት ነው ያለክ እግዚአብሔር ይጠብቅል❤❤❤❤

  • @bdjkddhdjjd8300
    @bdjkddhdjjd8300 Жыл бұрын

    አላህ ይጠብቅህ ደስ ይላል አብራችሆ ብታድግ ❤❤😘😘ፍትህ ለመስጂዳችን ፍትህ ለኑፁሀን ነብስ ፍትህ ለህፃናት ፍትህ ለታሰሮ ወንድሞቻችን ይፍቱልን 💔🕌🕌

  • @Mesi868
    @Mesi868 Жыл бұрын

    ፈጣሪ ይጠብቅሽ የኔ ልጅ 😢 በጣም ደስ ብሎኛል ኣንተም ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥክ

  • @amnaslama4484
    @amnaslama4484 Жыл бұрын

    በእውነት ተባረኩ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ😢😢😢🤲🤲🤲😘😘😘

  • @user-jp9xt8nm9g
    @user-jp9xt8nm9g Жыл бұрын

    ፈጣሪ መልካምሰውችን ያብዛልን ዘር እምነት ቋቋ ብሄር ሳይሉ የሰው ልጅ በመሆኑ ብቻ የሚወዱ የምያዝኑ ሲቸገር የሚረጉ የሚረዱህ ሰወችን ያብዛልን ለምድራዋ ሳይሆን ለሳማይ ቤተቸው መልካም ስራን የሚሰሩትን ሰወች ያብዛልን አብርሽ ወንድሜ በርታልን ቪደወህን ሸር አድርጌልሀለሁ በጣም ተደስቻለሁ በመልካሙ ስራህ በርታ💙

  • @heesan7389
    @heesan7389 Жыл бұрын

    ወይኔ ደስሲል በማሪያም ❤❤ በቃ እናተጋ ትደግ

  • @Sara-lb6zy
    @Sara-lb6zy Жыл бұрын

    Weye anet leje yeleje awake neh Egziabher yebarekeh 🙏

  • @user-um6lv9nr4j
    @user-um6lv9nr4j Жыл бұрын

    ኣብርሽየ እመብርሃን ከሁሉም ነገር ትጠብቅህ በጣም ጡሩ ልጅ ነህ 😍😍😍

  • @user-lx1rf8zb1o
    @user-lx1rf8zb1o Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርካችው መልካም ቤተሰብ ❤❤❤❤😢😢😢

  • @SikiSoli-rl9lt
    @SikiSoli-rl9lt Жыл бұрын

    አላህ ይጨምርልህጥሩ ስራ ነዉ የሰራህ አብርሽለእናትህምረጅም እድሜ ተመኘሁ

  • @hiwothiwot5962
    @hiwothiwot5962 Жыл бұрын

    በጣም ደስ ይላል ፍጣሪ አብዝቶ ይባርክክ ልዩ ነክ ፍፃሜውን ያሳምርልክ

  • @imanseid
    @imanseid Жыл бұрын

    ዘመኑ ከፍቷል በህግ ፊረማ ተቀበሉ አሣድጉ ፖሌሥ አሣውቁ

  • @makdesabebe3230

    @makdesabebe3230

    Жыл бұрын

    ኤኔ ያንቺ ሀሳብ እደግፋለሁ እናቷ ብመጣ ፖሊስ ጣብያ ነው የሚኬደው ❤

  • @imanseid

    @imanseid

    Жыл бұрын

    @@makdesabebe3230 አወ በኾላ እናቷ ሠረቀውኝነው ብላ እዳታሢዛቼው እፈራለሁ ጡሩ የሠራ እየተከነነ ነው ያለው

  • @acjxjdshznxhsgaye7838
    @acjxjdshznxhsgaye7838 Жыл бұрын

    የኔ ማር እግዚአብሔር ያሳድግሽ አብርሽ እግዚአብሔር ይጠብውህ

  • @user-ii6kp6jz8v
    @user-ii6kp6jz8v Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥክ መልካምነት ከራስ ይጀምራል እቺም ልጅ አድጋ ለሌላው ትደርሳለች እግዚአብሔር ያሳድጋት

  • @abdulfattar6975
    @abdulfattar6975 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይሰጣችሁ ልጂቷ ሰታሳዝን😢😢

  • @luluhabtu6808
    @luluhabtu6808 Жыл бұрын

    ምን አይነት ቤተስብ ናቹ ፍቅርርር እግዝኣቢሄር ይባርካቹ እመቤት ትደግፋቹ ይዉነት❤🎉

  • @almazalmaz2027
    @almazalmaz2027 Жыл бұрын

    ምርጥ ቤተሰብ ፈጣሪ እደናንተ ያለውን ጥሩ ቤተሰብ ያብዛልን

  • @maghdamaghda9698
    @maghdamaghda9698 Жыл бұрын

    አብርሽ ወንድማችን እግዚአብሔር. ይስትክ ፍቅርም ጥሩ ልብ ያላት ልጅ.ነች እግዚአብሔር. ይስጣቹ

  • @user-po8py2yu5t
    @user-po8py2yu5t Жыл бұрын

    ማርያምን በጣም አስለቀሳችሁኝ የተባረክ ቤተሰብ

  • @yeshezewedie6287
    @yeshezewedie6287 Жыл бұрын

    Geta Yebarekeh.

  • @user-xc5et1br7r
    @user-xc5et1br7r Жыл бұрын

    እንደኔ እንባውን መቆጣጠር ያቃተው እፍ ስታሳዝን😢😢😢😢😢

  • @jamelayimer
    @jamelayimer Жыл бұрын

    ለሚየ ወዲምሽ ለዚህ ደርሷል እኳን ደስ አለሽ❤❤❤❤

  • @seada-rq7pm
    @seada-rq7pm6 ай бұрын

    ከናተጋ የተቀላቀለ ቤተሠብ እደለኞች ናቸው ሙቤንም ለዚህ ያበቃችሁት እናተ ናችሁ ይችም ህፃን እድነኛነች አላህ ይሥጣችሁ የተባረከ ቤተሠብነው

  • @sarafkr2768
    @sarafkr2768 Жыл бұрын

    Egizabiher yebarekachu mareyami dedi sitilu😘😘😘🙏🙏🙏

  • @azutgrawyti3166
    @azutgrawyti3166 Жыл бұрын

    መርጥ ፋምሊይ ፈጣሪ ይጠብቃችህ❤❤❤

  • @HasnaHasna-nr2vi
    @HasnaHasna-nr2vi Жыл бұрын

    አብርሽ እንዳተ አይነት ወጣት ያብዛልን በጣም እናመሰግናለን❤❤

  • @user-sx7qg4vo6n
    @user-sx7qg4vo6n Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤ ዋው ደስ የሚል ሀሰብ ነወ መልካም መሰራት መልካም እድል ነወ መታደል ነወ

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t Жыл бұрын

    የኔ መልካም እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤❤❤😢😢

  • @user-dy5qt8ct6g
    @user-dy5qt8ct6g Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይበረክህ ታበረክ በብዙ ፀጋ❤❤❤

  • @mekdiyebarchehit247
    @mekdiyebarchehit247 Жыл бұрын

    ፈጣሪ ይባርካችሁ❤❤❤❤

  • @dinqnashadona9243
    @dinqnashadona9243 Жыл бұрын

    Tabaraku ba hunati Geta yebarikachu malikame sawu malati ide inate aye nati sawu❤❤😘😘🙏

Келесі