💎የ አይን ፍቅር ይዞኛል...ልዩ የበአል ቀን አሳለፍን 😱

#abtube #habesha #family ‪@Mubitube01‬

Пікірлер: 1 900

  • @Efrem946
    @Efrem946Ай бұрын

    ዋዉ ደስስ የሚል ጊዜ🙌🏻❤️

  • @GkHc-zq7wk

    @GkHc-zq7wk

    Ай бұрын

    ኢፋዬ

  • @Semira-lu7gf

    @Semira-lu7gf

    Ай бұрын

    enamesgnalen

  • @tigistbpower2001

    @tigistbpower2001

    Ай бұрын

    አኤፍሬም አዝግ

  • @EhteBelachew

    @EhteBelachew

    Ай бұрын

    ኢፈ ሀይምዬ ተከባከባት🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-fk7rq3ng2n

    @user-fk7rq3ng2n

    Ай бұрын

    ኤፍዬ ❤❤❤❤❤❤

  • @GalaxyA-cb9sj
    @GalaxyA-cb9sjАй бұрын

    የሀስን ዮቱብ ያክፈቱለት የምት👍👍😢

  • @user-uv2vv8el9ny

    @user-uv2vv8el9ny

    Ай бұрын

    👍👍

  • @zeynebasnake8391

    @zeynebasnake8391

    Ай бұрын

    አወ

  • @user-sy1vb6ot5l

    @user-sy1vb6ot5l

    Ай бұрын

    አዎ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @fatimaa9853

    @fatimaa9853

    Ай бұрын

    አዎ

  • @Foaiz238

    @Foaiz238

    Ай бұрын

    ❤❤👍👍

  • @zahrazaher5352
    @zahrazaher5352Ай бұрын

    ዝግጅት ብቻ አይደለም እነሱን አክብራችሁ መገኘት ብቻ ይበቃል 🎉🎉ሀይምዬ የሁሉም ድምቀት

  • @user-mv6sl4pg4d
    @user-mv6sl4pg4dАй бұрын

    ወይኔ በጣም ነው እምታምሩት ሀይሚ እና ቡራ ደግሞ በፍቅ ነው እምተያዪ የምትሉ ❤❤❤❤እህት ወድሞች እንኳን አደረሳችሁ ለአረፋ በአል❤❤❤❤❤

  • @user-fy9vc7bn8w

    @user-fy9vc7bn8w

    Ай бұрын

    እንኩዌንአብሮአደርሰን

  • @GalaxyA-cb9sj
    @GalaxyA-cb9sjАй бұрын

    ቡራ ኤፊ ሀይሚ ሙቤ የሀስን ዮቲብ ክፈቱለት እኛ እናበረታታዋለን የምትሉ👍👍👍👍😥😥😥

  • @user-uv2vv8el9ny

    @user-uv2vv8el9ny

    Ай бұрын

    አዎይከፈት

  • @AlmiAlmu-nc1hn

    @AlmiAlmu-nc1hn

    Ай бұрын

    በትክክል

  • @eduyedingillijedu2494

    @eduyedingillijedu2494

    Ай бұрын

  • @user-xr6bt8gq3w

    @user-xr6bt8gq3w

    Ай бұрын

    እኔንም አበራቱኝ

  • @fal7583

    @fal7583

    Ай бұрын

    አወይከፈትለት

  • @lulubintendris
    @lulubintendrisАй бұрын

    ኢድን በመዳም ኩሽና እንደ እኔ የሚያሳልፍ በላይክ አሳዩኝ😢

  • @SemiraJemal-br6eo

    @SemiraJemal-br6eo

    Ай бұрын

    አለው

  • @user-tr5tw1yq3e

    @user-tr5tw1yq3e

    Ай бұрын

    😢😢😢😢😢

  • @zabibamuhammad7566

    @zabibamuhammad7566

    Ай бұрын

    አለሁ ግን አብሽሪ ውድ

  • @TryH5DFG

    @TryH5DFG

    Ай бұрын

    Ayizoshi 😢😢😢😢

  • @MM-vf6so

    @MM-vf6so

    Ай бұрын

    alen

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesufАй бұрын

    ሙስሊም እህቶች. እንካን አደረሳችሁ አደረሰ ኢሻአላህ ለቀጣይ አመት ቤተሰብ ጋር የምናሳልፍ አላህ ያድርገን ያረብ. 😢😢😢

  • @Foaiz238

    @Foaiz238

    Ай бұрын

    አሚንን

  • @GggGggg-cg3wd

    @GggGggg-cg3wd

    Ай бұрын

    አሚን

  • @saratube670
    @saratube670Ай бұрын

    እኔን የናፈቀኝ ነገር ቢኖር ሀይሚ❤ ና ቡሩኬ ፍቅራቸውን የሚገላለፁበት ቀን ነው❤🎉🎉😂😂😂😂😂😂😂

  • @SasddGaddd-bh2xk

    @SasddGaddd-bh2xk

    Ай бұрын

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @uthg7338

    @uthg7338

    Ай бұрын

    😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅

  • @fgchffhfh9256

    @fgchffhfh9256

    Ай бұрын

    እኔም ጋጉቸለሁ እጅግ በጣም😁😁

  • @GalaxyA-cb9sj
    @GalaxyA-cb9sjАй бұрын

    ሙቤ 100k እናስገባው የምትሉ👍👍👍

  • @GkHc-zq7wk

    @GkHc-zq7wk

    Ай бұрын

    ወላሂ እደት እደጓጓሁ 100K

  • @user-fk7rq3ng2n

    @user-fk7rq3ng2n

    Ай бұрын

    100k የኔ የዋህ ሙቢ እሠገባዉ

  • @user-rg8xm9wj8d
    @user-rg8xm9wj8dАй бұрын

    ይህ ቪዶወ 20 ሺ ላይክ 10 ሺ ኮሜት ተደርጎ ማየት አለብን ምክንያቱም ይህ ቪዶወ የዶሮ የጥቱን ኢቶጲያውነታችንን ያሳያል ዳይ ወደ መቶ ሺ እናስገባቸው እምትሉ 👍👍👍

  • @user-gq7ky3ds9d

    @user-gq7ky3ds9d

    Ай бұрын

    ሳህ

  • @GkHc-zq7wk

    @GkHc-zq7wk

    Ай бұрын

    ሣህ

  • @user-be6ki1dm5f

    @user-be6ki1dm5f

    Ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @user-jf4gr5zf3h

    @user-jf4gr5zf3h

    Ай бұрын

    እውነት ነው ❤❤❤

  • @user-zg8jy9zh9j

    @user-zg8jy9zh9j

    Ай бұрын

    ሳህ❤❤❤❤❤

  • @user-sw3ou7nu7t
    @user-sw3ou7nu7tАй бұрын

    የሀይሚየ ዘበኛ ሁኛ ቀረሁ እሷን ባየሁበትነው ቢዲዮው ደስብሎኚ የማየው😂😂😂❤የኔ ቀበጥ❤❤❤❤❤

  • @mhsenailmhsenail2098

    @mhsenailmhsenail2098

    Ай бұрын

    😂😂😂😂❤❤❤

  • @Foaiz238

    @Foaiz238

    Ай бұрын

    😂😂😂❤

  • @fgchffhfh9256

    @fgchffhfh9256

    Ай бұрын

    እኔስ ብትይኝ

  • @TsehayGetahun-xz9jy

    @TsehayGetahun-xz9jy

    13 күн бұрын

    😂😂😂❤

  • @serkieaberakasa3976
    @serkieaberakasa3976Ай бұрын

    የምር ስታምሩ ዋው ኢትዮጵያዊ ሙስሊም እና ክርስቲያን ፍቅራችን አይጥፋ ❤❤❤ኢድ ሙባረክ

  • @Alemazutbe
    @AlemazutbeАй бұрын

    ምርጦቼ የሀይሚና የቡራ አፍቃሪ ሁኛለሁ😂😂

  • @አማራዊቷ

    @አማራዊቷ

    Ай бұрын

    እኔም😂😂😂 ልሰበር😁😁

  • @hbeesan7426

    @hbeesan7426

    Ай бұрын

    እኔም ኡኡ ስጠብቅ ዋልኩ😢❤😂

  • @buruki4864

    @buruki4864

    Ай бұрын

    እኔም 🙌🏼🤣🤣

  • @user-ju5dg1kv3e

    @user-ju5dg1kv3e

    Ай бұрын

    እኔ በነሱ ተምጀለው

  • @user-cp8ho5cn2c

    @user-cp8ho5cn2c

    Ай бұрын

    እኔም የአብርሽ ና የቡራዬ ዩቱብ ዘበዐኛ ነኝ😢😂

  • @user-cp4li9yo3d
    @user-cp4li9yo3dАй бұрын

    ወላሂ በህይወቴ እንደዛሬዉ ከፍቶኝ አያዉቅም😢ሴትዮዬም ደና ነበረች ዛሬ ፊቷን አጥቁራብን ዋለች😢ብቻ አልሀምዱሊላ የኔዉድ የመዳም ቅመሞች እና በገጠር የምትሰሩ ወንድሞቻችን አብሽሩልኝ ለእኛም ቀን አለ😢

  • @user-ok6xl4sv6j

    @user-ok6xl4sv6j

    Ай бұрын

    😢😢abesheri yena wede betame yekfale gn yalfale hulum

  • @TryH5DFG

    @TryH5DFG

    Ай бұрын

    Ayizoshi wude 😢😢

  • @furiduri8440

    @furiduri8440

    Ай бұрын

    አይዞሺየኔውድ አብሺሪ

  • @jgggf515

    @jgggf515

    Ай бұрын

    አብሸሪ እህት ለዱአሸም አሚንን ያርብ አላህ እሪዚቃችንን በሀግራችንላይ ያረግልን ሀግራችንንም አላህ ሠላሞን ያወረድልን

  • @alimetali6080

    @alimetali6080

    Ай бұрын

    እኔንየኔዉዲ😢😢❤❤

  • @user-gi2mg9bf4u
    @user-gi2mg9bf4uАй бұрын

    እስኪ እደኔ የሃይሚና የቡራ አፍቃሪ የሆነው ማነው እነዚ ልጆች ❤❤❤❤❤😂❤❤❤

  • @user-zz8rj9xc9r

    @user-zz8rj9xc9r

    Ай бұрын

    👍👍👍❤❤❤

  • @user-oy5jy6vk5i
    @user-oy5jy6vk5iАй бұрын

    እስኪ ለሀሠን ይቲዩብ ይከፈትለት የምትሉ??ለይክ❤❤❤❤

  • @MsMina-pj5jc

    @MsMina-pj5jc

    Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Hdjdjj-lr1kh
    @Hdjdjj-lr1khАй бұрын

    ሙቤን 100kእናስገባዉ ለሀሰን ይቱብ ክፈቱለትእምትሉ🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Foaiz238

    @Foaiz238

    Ай бұрын

    🎉👍👍👍👍👍😘

  • @user-cp8ho5cn2c
    @user-cp8ho5cn2cАй бұрын

    ሀይሚነቴ የወንድሞቻ ድምቀት የምትወዱ እንደ እኔ😘💚የኔ ውዶች እንኳን ኣደረሳችሁ ደስ ስትሉ የወንድምነት የጓደኝነት ጥግ💚

  • @user-up2yt7nn2w

    @user-up2yt7nn2w

    Ай бұрын

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Foaiz238

    @Foaiz238

    Ай бұрын

    ❤❤❤

  • @babibabi4471
    @babibabi4471Ай бұрын

    ሀሰንና ሙቢ ስትጀምሩ ለምድነው አስላሙዓለይኩም ብላቹ የማትጀምሩት ኮመንት ታነባላቹ ወላሂ ከዚህ በፊት ሙቤ ቤት ፅፌለው ግን አትሰሙም አጅር እዳለው ለምን ዘነጋችሁ ሰላም ሰላም ከምትሉ,

  • @NbvMjf
    @NbvMjfАй бұрын

    እንኳን አደረሳች የእስልምናን እምነት ተከታዮች ❤❤❤❤❤ ግን ብራ ሀይሚ አይን አስተያየቱን ያየ እንደኔ በላይክ 🎉🎉🎉🎉 በተረፈ መልካም ግዜ ባአል🎉🎉🎉

  • @hadyaendris1447
    @hadyaendris1447Ай бұрын

    ሀሰን ብቻነው የቀረው ይቱብ ከፍታችሁ ሰርፕራይዝ አድርጎት❤

  • @saddahmohammed7887

    @saddahmohammed7887

    Ай бұрын

    ትክክል ይከፈትለት

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733Ай бұрын

    ለመላው የእስልምና እመነት ተከታይ ወገኖቻችን በሙሉ ኢድ ሙባረክ❤

  • @AnaAna-xj5cr
    @AnaAna-xj5crАй бұрын

    ሙስሊም እህቶቻችን እና ወንድሞቸችን እንካን ለሀራፈ ባዓል አዳረሰቹው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MdAbdosalm-qk6er

    @MdAbdosalm-qk6er

    Ай бұрын

    ኡንካን ኣብሮ ኣዳራሳን

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024Ай бұрын

    ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ በሙሉ እኳን ለአረፋ በአል በስላም አደረሳችሁ በጣም ውብ ናችሁ እድሁ እዳለን አመት ያድርስን ያድርሳችሁ❤❤ ((M,❤E❤,❤H,((B❤H)ሀይሚና ብሩኬ እኳንም አንድ ላይ መጣችሁ ዛሬ ሙሉ ሁናችኃል ❤❤

  • @user-nt3oo8et3d
    @user-nt3oo8et3dАй бұрын

    ውድ እህት ወንድሞቼ አላህ የእርፈት እንጅራ ይስጠን ያረብ 🎉🎉 እንኳን ለአረፋ በአል አደረሳችሁ አደረሰን 🎉🎉🎉❤🎉🎉🎉

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7kАй бұрын

    ፍቅርህን ግለፅላት ብሩኬ❤😂

  • @raksameera6520

    @raksameera6520

    Ай бұрын

    የተደበቀ አለ ማን እደማያጠወ እጃ እጅ ሁለቱምላይ ይታየል ፈሼይ😂😂😂

  • @NmN-by1ez

    @NmN-by1ez

    Ай бұрын

    ​@@raksameera6520አይዋ ወላ😂😂😂

  • @fiker1816
    @fiker1816Ай бұрын

    ማነዉ አብርሽ 200k በመግባቱ ደር ያለዉ በላይክ👍👍

  • @user-uk9ne7kw5o

    @user-uk9ne7kw5o

    Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👌

  • @Sahiba-ru9en

    @Sahiba-ru9en

    Ай бұрын

    ,ከነሱ እኩል የዘለልኩ ነበረ 10 ያየሁት❤❤❤❤❤❤❤

  • @fiker1816

    @fiker1816

    Ай бұрын

    @@Sahiba-ru9en እኮ እኔም ግን በነሱ የተነሳ ጅል ሆንኩኝ ማርያምን አላቅም ቪድዩ ሳይሰሩ ሲቀሩ በጣም ነዉ ሚደብረኝ

  • @nfffdt931

    @nfffdt931

    Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Sahiba-ru9en

    @Sahiba-ru9en

    Ай бұрын

    @@fiker1816 ወላሂ እኔማ ያለፍትን ነው ደጋግሜ ማያቸው ጭቅላቴ ሁሉ ቢዚ አደረጉት ብቻ እወዳቸዋለሁ

  • @SwSw-hh7hl
    @SwSw-hh7hlАй бұрын

    በጣም ነዉ ደስ የምትሉት 👍 እሲኪ ማነዉ እደኔ በማዳም ኩሽና የሚሳልፍ 😢😢

  • @hgfhvvhhvhghjjjhh8528
    @hgfhvvhhvhghjjjhh8528Ай бұрын

    ዛሬ አደኛ ነኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ላይክ አድርጉኝ እኔ ክርስቲያን ነኝ እንኳን አደረሳችሁ መላው የእስልምና እመት ተከታይወች መልካም ብአል ያመት ሰው ይበላን ❤❤❤

  • @GkHc-zq7wk

    @GkHc-zq7wk

    Ай бұрын

    እናመሠግናለን ክበሪልን

  • @user-en7mp5oi1q

    @user-en7mp5oi1q

    Ай бұрын

    ❤❤❤

  • @HawaHi-hv3jo

    @HawaHi-hv3jo

    Ай бұрын

    እናመሰግናል እድህ እንስማማ የሚምርብን የህ ነው❤❤ወላሂ

  • @UghgDhchj

    @UghgDhchj

    Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @UghgDhchj

    @UghgDhchj

    Ай бұрын

    ደስ ትለለቹ መሸ አለ አለ ይጠብቀቹ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @sara48308
    @sara48308Ай бұрын

    ስታምሩ ቡራ ምን ትደብቃለህ ጥልቅ የሆነ ፍቅር ይዞታል ዬምትሉ ደብቆትጂ😂😂😂😂

  • @feyzaShifa

    @feyzaShifa

    Ай бұрын

    አረ በሰው ስሜት አታውሩው አይድብርም

  • @Tube-zk4yh
    @Tube-zk4yhАй бұрын

    ንያ ማለት አንድን ነገር ለማረግ ማሰብ ማለት ነው ለምሳሌ ሶላት ለመስገድ ማሰብ ሰደቃ ለመስጠት ስጦታ ለመስጠት ማሰብ እናተም እነሱ ጋር ለማክበር ማሰባችሁ ንያ ይባላል እንኳን አብሮ አደረሰን ኢድ ሙባረክ

  • @user-nr3nv8kr5w
    @user-nr3nv8kr5wАй бұрын

    ዉድ የእስልምና እምነትተከታዮች በሙሉ እኮንለተከበረዉ ለኢደል ፈጥርአብሮ አደረሠን❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-vr9ue4kg5j
    @user-vr9ue4kg5jАй бұрын

    ቡራና ሀይሚ ግን እውነት ይገባሉ ሳስበው ሲያምሩኝኮ😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @medinatube5989

    @medinatube5989

    Ай бұрын

    ግደታማጋባት ስራአደረግሺው አደል እስኪ የራሳችሁን ሂወት ጀምሩ እና ልጥፌ ቱቱቱቱቱ ባለጌ ሁላ ምን አገባችሁ ቆይ

  • @shemima5580
    @shemima5580Ай бұрын

    ኢድ ሙባረክ ቅመሞችዬ❤ ሀይሚ ሀዩን ብታመጣት የበለጠ ያምር ነበር የምትሉ👍👍👍

  • @user-tr5tw1yq3e

    @user-tr5tw1yq3e

    Ай бұрын

    ሳህ

  • @Layla-bl8tn

    @Layla-bl8tn

    Ай бұрын

  • @Hdjdjj-lr1kh

    @Hdjdjj-lr1kh

    Ай бұрын

    ዛሬ ቀድሜሻለሁ😂😂

  • @AaEe-ct9vz

    @AaEe-ct9vz

    Ай бұрын

    ❤❤❤መሸለ❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👊👊👊👊👌👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @AaEe-ct9vz

    @AaEe-ct9vz

    Ай бұрын

    ​@@Hdjdjj-lr1khመሸለ❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @Jahara-to1yc
    @Jahara-to1ycАй бұрын

    የምር ትለይለቺሁ ሀይሚየ ኤፈሬም ብሩኬ እናመሰግናለን 👍👍👍

  • @ZainabAli-or5wc
    @ZainabAli-or5wcАй бұрын

    ማሻአላህእንኳን አደረሳችሁ እያላችሁበት አላህ ይጠብቃቸው የፍቅር የሰላም አላህ ያርግልን ሀገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን በስደት አለ ነው እህት ወንድሞቼ እንኳን አደረሳችሁ እያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ መልካም ኤድስ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ys3eh5oy2t
    @user-ys3eh5oy2tАй бұрын

    በመላዉ አለም የምትገኙ ሙስሊሞች እንዃንም አደረሳችሁ

  • @FhDh-ko9bk
    @FhDh-ko9bkАй бұрын

    በቃኔ የሀይሚ ጠባቂ ሆኔ ቀረሁ😅የኔ ቅመም❤❤😊

  • @pickalemayou1153

    @pickalemayou1153

    Ай бұрын

    እኔም

  • @almazjanka8624
    @almazjanka86248 күн бұрын

    ይህ ደስ የሚል የሚያስቀና ዩጏደኝነት ፍቅር በየቦታው በመበታተናቸው አዲስ አበባና ቡታጅራ በጣም ቅር ብሎኛል እባካችሁን አስቡበት

  • @user-bj9de6qr6o
    @user-bj9de6qr6oАй бұрын

    በጣም ትለያላችሁ ሁላችሁንም ከልብ እናመሠግናለን አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ

  • @user-pw4dq4bw3e
    @user-pw4dq4bw3eАй бұрын

    ሀይሚየ❤❤አምሮብሻል የቡራ ንግስት❤❤

  • @LpppHjj-bj2cc
    @LpppHjj-bj2ccАй бұрын

    አይ ኢፍሬም ሥራህ ሁሉ ያሥቀኛል ሀይምየ የቡታጀራ ድምቀት ነሽኮ የኔማር❤

  • @ZumbaraMechali
    @ZumbaraMechaliАй бұрын

    የእስልምና እምነት ተከታይ በሙሊ እንኳን አደረሳቹ መልካም በአል 🏰🏰🏰🏰

  • @shsh1715

    @shsh1715

    Ай бұрын

    እንኳንአብሮአደረሰንውዴ😢❤❤❤

  • @shsh1715

    @shsh1715

    Ай бұрын

    ❤❤❤

  • @user-fx8ip2nk3b
    @user-fx8ip2nk3bАй бұрын

    ዋዉ በጣም ደስስስስይላል እንኳን አደረሳችሁ የኔተወዳዶች ለሀሰንም ከቱለት ይቱብ ለምን እሱብቻ ይቅረበት😳❤️❤️❤️❤️❤️ሀይሚ ደምቀታችዉ ሁነሻል😂የኔዉድ🥰🥰🥰🥰🥰

  • @tigistDemeke-he7hi
    @tigistDemeke-he7hiАй бұрын

    ሃይምና ቡሩክ ይምትዎዱት እጅ ዎዳሃልይ ❤❤❤

  • @Asa-dv3gv
    @Asa-dv3gvАй бұрын

    ሀይምየ የቡታጀራ ድምቀት ነሸኮ የኔ ውድ👸❤❤❤

  • @user-cu9kz5om7p
    @user-cu9kz5om7pАй бұрын

    የኔ ውዶይይይይይ ሀይሚየ ስስት እምልልሽ ስላማችሁ ይብዛ❤❤❤❤

  • @Faithbemnet
    @FaithbemnetАй бұрын

    ሙቤ የፍቅር ስው ነው የጎደኝነት ጥግ ስላሳየን ስላስተምረው ታላቅ ክብር ለወድማችኝ በላይክ እናሳየው!! ኢንሺ አላህ!!

  • @Layla-kx6bq
    @Layla-kx6bqАй бұрын

    የቡታዣራ ዩቱበሮች በጣም ይለያሉ የምትሉት በላይክ አሳዬኝ አላህ ይጣብቃቹ ሁላቹም❤❤

  • @user-dr2hk4kq6s

    @user-dr2hk4kq6s

    Ай бұрын

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @amino0543ghjk

    @amino0543ghjk

    Ай бұрын

    ግን አማሪኛ ተማሪ መጀመሪያ ከመፃፍሽ ፊት

  • @ZeinabaSaid

    @ZeinabaSaid

    Ай бұрын

    በውሸትም በጣም አንደኛ ናቸው 😂

  • @user-ml3sosna

    @user-ml3sosna

    Ай бұрын

    ​@@ZeinabaSaid😂😂😂😂

  • @tamirnab474

    @tamirnab474

    Ай бұрын

    ​@@ZeinabaSaid ሣህ 😅😅😅

  • @user-up2yt7nn2w
    @user-up2yt7nn2wАй бұрын

    *_ሀይሚነቲ የኔ ቅመም የወንድሞች ልዕልት የኔ አትጠገብ🎉🎉🎉🎉🎉_*

  • @Foaiz238

    @Foaiz238

    Ай бұрын

    😘😘😘😘

  • @AzebTekalgn-tr4oy
    @AzebTekalgn-tr4oyАй бұрын

    ዋው ስታምሩ እንኩዋን አደረሳችሁ በመላው ዓለም ላላችሁ የስልምና እምነት ተከታዮች ኢድ ሙባረክ🎉

  • @user-uk9ne7kw5o
    @user-uk9ne7kw5oАй бұрын

    ብሪ ሹኩረን ትክክክል በመለዉ አለማ የለቹ ሙስልሙቹ ስል ደስተይይይይይ

  • @AlmiAlmu-nc1hn
    @AlmiAlmu-nc1hnАй бұрын

    በነገራችንላይ በጣምደስብሌኝ ደስያላለኝ ወይና መለየቱ እስኪ አትለዩትየምትሉ❤❤❤😢😢

  • @Selam4555

    @Selam4555

    Ай бұрын

    ማርክስ የት ኣለ ጊዘ ስደብር

  • @user-ok6xl4sv6j

    @user-ok6xl4sv6j

    Ай бұрын

    Wina hawasa nate

  • @Rahma-mp8jv
    @Rahma-mp8jvАй бұрын

    አልሀምዱሊላህ አላኒእመተልኢስላም ውድ የእስልምና እምነትተከታዮች እኳንአደረሳችሁ ብያለሁ🎉🎉🎉

  • @Monirausman

    @Monirausman

    Ай бұрын

    Enkuwan abro aderesen 🎉

  • @user-ml3sosna

    @user-ml3sosna

    Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @user-pk1xg2tt5h
    @user-pk1xg2tt5hАй бұрын

    አይ ሙቤ የኔየዋህ አልወጣልኝም እኳንአደረሣችሁ ሙብየ ሀሰንየ ብሩኬ ኤፋ ሀይሚ እናመሠግናለን

  • @AmenatMuhammad
    @AmenatMuhammadАй бұрын

    አሰላማሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ኢድን የመዳም ቅመሞችየ እንደ እኔ ሚከፋው ሰው ያለ አይመሰለኝ 😢😢😢😢 ድምሩኝ አይከፈለብትም❤❤ ላይክ ደብረ ነው ያለፈው😢😢😢😢😢😢❤

  • @GenetAwele
    @GenetAweleАй бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ ለመላው ለስልምና እምነት ተከታየዎች🎉🎉የቡርኬ ሀይሚን እንደት እንደሚያያት ፎንቃ ገብቶለታል❤❤❤❤

  • @Foaiz238

    @Foaiz238

    Ай бұрын

    ✅❤❤❤❤

  • @ayoshmohmmad
    @ayoshmohmmadАй бұрын

    ❤❤❤❤❤እናመሰግናለን ውድ የኢስላም ልጆች እኮን አደረሳችሁ🎉🎉እዴኔ ብቻችሁን አለሰው ስታለቅሱ የዋላችሁ ከፍቶኛል 😢😢😢😢

  • @user-rh6tc4yn6x

    @user-rh6tc4yn6x

    Ай бұрын

    እኔ😢😢😢😢

  • @khadijasaeed9608
    @khadijasaeed9608Ай бұрын

    እንኳን አብሮአደረሰን ፈጣሪአይለያችሁ ስታምሩ

  • @user-yd8bh4yg9g
    @user-yd8bh4yg9gАй бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን ኧልኸምድልላ ማሻላ ማሻላ ማሻላ ተባረከላ ያምርባቹዋል ማሻላ ፍቅራቹ አላህ ይጨርላቹ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @user-qy1ob4gz5g
    @user-qy1ob4gz5gАй бұрын

    ኢድ ሙባረክ ማነው ታይዋሽ ሀይሚን ቲጠብቅ የዋለ

  • @Foaiz238

    @Foaiz238

    Ай бұрын

    ❤❤❤

  • @tiruwerksisay222
    @tiruwerksisay222Ай бұрын

    ቡታጅራዎች የፍቅር ሰዎች እንኳን አደረሳችሁ የእስልምና እምነት ተከታዮች❤

  • @Foaiz238

    @Foaiz238

    Ай бұрын

    👍👍👍👍👍

  • @MekaMeka-re8bd
    @MekaMeka-re8bdАй бұрын

    ሀሰን የትረጋጋነዉ ማሻ አላህ ❤በእሰላምናህ ተረገገ እሺ የኔ ወዲ ሀሰን አብሹርዉ መጨረሻህን የሰምርልህ ❤

  • @user-pk1xg2tt5h
    @user-pk1xg2tt5hАй бұрын

    ❤እኳንአብሮ አደረሠን አልሀምዱሊላህ እናመሠግናለን E&R &M &H

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985Ай бұрын

    ሀይሚየ እና ቡሩኬን ተከትየ መዞሬ ስወዳቸው ሀሰን እና ሙቤ እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤

  • @Foaiz238

    @Foaiz238

    Ай бұрын

    ❤❤❤❤👍👍👍

  • @user-nd9xz5te3l
    @user-nd9xz5te3lАй бұрын

    ማነው በኢድቀን የሚከፍውእደኔ የማዳምቅመሞች የረፍት እጀራ አላህይሥጠን

  • @gjyvng738

    @gjyvng738

    Ай бұрын

    እኔምአለሁብቻአልኩልሀልአልሀምዱሊላህእነሡ ደፍሲልእኛደሞ ለነሡአዘገጃጅተን ኩብዝእንኳንአረረብን

  • @ebrahimtadese3731

    @ebrahimtadese3731

    Ай бұрын

    እኔ😢😢

  • @TdfChu

    @TdfChu

    Ай бұрын

    እኔ😢😢

  • @user-nd9xz5te3l

    @user-nd9xz5te3l

    Ай бұрын

    @@gjyvng738 አይዞን አላህ የማታእጀራ ይሥጠን ለሁላቺኔም

  • @gjyvng738

    @gjyvng738

    Ай бұрын

    @@user-nd9xz5te3l አሚንንን

  • @mareym-gy4ii
    @mareym-gy4iiАй бұрын

    እኳን አደረሳቹ የቡታጅራ ዉዶች ፍቅራቹ ልዩ ነዉ❤❤❤❤❤

  • @soomebaby83
    @soomebaby83Ай бұрын

    ኤፊየ ትመቸኛለህ. አቤት ደሥሥትሉ ❤❤❤❤❤❤ ሀገራችንን ሠላም ያድረግልን.

  • @user-lo4rv8et5m
    @user-lo4rv8et5mАй бұрын

    ታምራላቹ የምር አይለያቹ ያብዛቹ ሀዩ ብትኖር ደግሞ የበለጠ ያምር ነበር❤❤❤❤❤ እወዳቸዋለው

  • @Rozaguraga
    @RozaguragaАй бұрын

    ኡፍ እኔስ ከፋኝ ኢድ በመዳም ቤት እቃ እያጠብኩ ሳለቅስ ነው ያሳለፍኩት አይዞሽ በሉኝ ያገሬ ልጆች😢😢😢

  • @user-pm8py6fx1j

    @user-pm8py6fx1j

    Ай бұрын

    አይዞሽ ያኔ ዉድ የልፈል

  • @Asa-dv3gv

    @Asa-dv3gv

    Ай бұрын

    አይዞሸ

  • @user-ok6xl4sv6j

    @user-ok6xl4sv6j

    Ай бұрын

    😊ayezosh yena wede hulum yalefena yana eyalen enaweraln ename endanchi new yasalfkut

  • @user-ie1dd8jk2p

    @user-ie1dd8jk2p

    Ай бұрын

    አይዞሺ እኔም ያለቀሥኩበት እራሴን አሞኛል😢😢😢😢አልሀምዲ ሊላ በሥ

  • @user-fj3vj7qn3h

    @user-fj3vj7qn3h

    Ай бұрын

    አይዞሽ ዉዴ ኢንሻአላህ ይሄም ቀን ያልፋል 🥰🥰

  • @user-ql1sp2ti9z
    @user-ql1sp2ti9zАй бұрын

    እኳንአብሮ አደረሰን በጣም ነዉምታምሩት ወድሞቼ አላህ አይለያቹ

  • @mebiratianabo8577
    @mebiratianabo8577Ай бұрын

    ዋውውውው 👌ማነዉ እንደኔ ሀይም ፍቅርና ቡራዬን አይቶ በ ሩጫ የመጣዉ የኔ ሱሶቼ 👌🥰🥰 እየሮጡኩ ዬ መዳመ ሳን መሰበረስ ነገር ምን ይሉታል 🏃‍♀️🤦‍♀️😌

  • @user-ny5uh8gj5j
    @user-ny5uh8gj5jАй бұрын

    ሙቢዬ የኔየዋህ❤❤ ብሩኬ ደግሞ አትውተፍተፍ 😂የሀይሚ የፍቅርጥያቄ አቅርብላት የምትሉ👍😂😂😂😂😂

  • @fuigfuif6189

    @fuigfuif6189

    Ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @bubgHabib

    @bubgHabib

    Ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-ml3sosna

    @user-ml3sosna

    Ай бұрын

    አረጋጉት

  • @Madina-eq6uc

    @Madina-eq6uc

    Ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @Fatma2300-pt2mp

    @Fatma2300-pt2mp

    Ай бұрын

    😂😂😂

  • @rere3008
    @rere3008Ай бұрын

    እንኳን አድርሳቹ የእስልምና ተክታዮች በሙሉ ❤❤❤አገራንን ሰላምን ያድግርልን❤❤🎉🎉🎉

  • @mahi-yo6jb
    @mahi-yo6jbАй бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ እነሙቢ በጣም ደስ ትላላችሁ ሁላችሁም ዉዲዲዲዲ ነዉ የማረጋችሁ ሀይሚየ የኔ ማር ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-jf3pr9wf1u
    @user-jf3pr9wf1uАй бұрын

    ሀገሬ Ethiopia ሰላምሽ ይመላስ በዳም ዳስ ይላል

  • @medinayosuf9044
    @medinayosuf9044Ай бұрын

    ሀሠኒ እና መበሪክ ለምድናዉ አሠላመአሌኩም መትሉት ሀይምዬ በዚ አጋጠም በጠም ነዉ ምዎድሺ እህቴ❤❤❤❤❤❤❤

  • @fhhghfgyu.40

    @fhhghfgyu.40

    Ай бұрын

    ወላሂ የኔም ጥየቄነው ለምን አሰለሙአለይኩሙ ብለው ለምን እንደመይጀምሩ አለሀ ህደያይስጠቸው

  • @ZUZU218

    @ZUZU218

    Ай бұрын

    አወ ሀሰንና ሙቤ ሀዪ ሰትጀምሩ አሰላም ዓለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ብላቹ ጀምሩ።

  • @stc6291
    @stc6291Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይጠበቃችሁትክክለኛኢትዮጵያዊነት በእናተእያየንነዉ ፍቅርየሆናችሁልጆሁ ቀጥሉበት የእስልምናአማኞች እኳንአደረሳችሁ መልካምበአል❤❤❤❤❤❤❤

  • @alimaalima1988
    @alimaalima1988Ай бұрын

    ማሻአላህ ስታምሩ የዶሮዋ ኢትዮጵያ ይቺ ናት አላህ አገራችን ስላም ያድርግልን አሚን አሚን

  • @haiyathaiyat8196
    @haiyathaiyat8196Ай бұрын

    ዒድ ሙባረክ | عيدكم مبارك 🌸🌸 ↪️ *_እንኳን ለ 1445ኛው የኢድ_* *_አል አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ!_* 🌸عيدكم مبارك تقبل الله منا ومنكم

  • @sinidu6477
    @sinidu6477Ай бұрын

    Yenee liyuwochii ayilayachu hasaan & Mubi Edi Mubarak

  • @fgfg-kd2mx
    @fgfg-kd2mxАй бұрын

    መሸአላ የኔዉዶ ወላሂ በጣምነዉ የምታምሩት መስሊም ክርስቲያን ሣትለዩ የሁሉንም ነዉ የምታከብሩት❤❤❤

  • @Samiraderebe
    @SamiraderebeАй бұрын

    እኮን አብሮ አደረሰን እናመሰግናለን

  • @off9783
    @off9783Ай бұрын

    እኳን አብሮ አደረሰን ደስስ ትላላችሁ አይለያችሁ ሀይሚና ቡራዩ ትለያችሁ በፍቅር አይንነዉ እሚታያዩት

  • @alemalex4454
    @alemalex4454Ай бұрын

    ኢድ ሙባረክ ሙስሊሞች❤❤❤

  • @safamohamed1880

    @safamohamed1880

    Ай бұрын

    ❤❤❤

  • @user-ml3sosna

    @user-ml3sosna

    Ай бұрын

    ❤❤❤

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafakiАй бұрын

    ለመላዉ የእስምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን አደረሣችሁ❤❤

  • @ZuzuYouTube
    @ZuzuYouTubeАй бұрын

    ማሻ አላህ ኢድ ሙባርክ

  • @rahaftubtub3271
    @rahaftubtub3271Ай бұрын

    100000 ኬ እናስገባው በኢዱ ቢዲዬ የሚደግፈኝ ላይክ

  • @Foaiz238

    @Foaiz238

    Ай бұрын

    👍👍👍❤❤❤

  • @eliham.
    @eliham.Ай бұрын

    Wow masha allha des sitilu fikirachu bezit yibalilgni🎉🎉❤❤❤

  • @gjyvng738
    @gjyvng738Ай бұрын

    ሀሚየኔቆንጆ ሁሉንም እምታሣድቅንልብያለባት

  • @herfadjerfad9165
    @herfadjerfad9165Ай бұрын

    ስታምሩ ሁሉችሁም እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ዉዶችዬ🙏💚💛❤👍👍👍

  • @Rozaguraga
    @RozaguragaАй бұрын

    ለመላው የእስልምና ተከታዬች በሙሉ የአረፋ ኢድ እንኩዋን አደረሳቹ ኢድ ሙባረክ

  • @ASH-zk4tf

    @ASH-zk4tf

    Ай бұрын

    እኳን አብሮ አደርሰንን❤❤❤

  • @mekyaseyd5721
    @mekyaseyd5721Ай бұрын

    እኳን ኣብሮ ኣደረሰን የኔ ወዶች በጣም ታምራላችሁ ግን ሙቤና ሀሰን አሰላም ኣለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በለወ ይግቡ እምትሉ ላይክ በሉኝ☝

  • @Foaiz238

    @Foaiz238

    Ай бұрын

    ❤❤❤✅✅✅

  • @user-xo8ex6xf2x
    @user-xo8ex6xf2xАй бұрын

    ዋውስታምሩሁልግዜምዴስተኛያድርጋችሁ

  • @indujed3236
    @indujed3236Ай бұрын

    Mube Hasn eid Mubarak setmur 🥰🤗🥰

  • @MeriyeDemisse
    @MeriyeDemisseАй бұрын

    ዋው እንኳን አደረሳችሁ ሀሰን &ሙብ ኢድ ሙባርክ የኔ ዉዶች ኤፋ ሃይምዬ ቡራ አንድነታችው ደስስል♥️♥️♥️♥️

  • @user-zh8ii7gcMa
    @user-zh8ii7gcMaАй бұрын

    ወዉ ማሸአላህ ደሥ ሥትሉ ሀይሜየ ብራ ሙቤ ሀሰን ኢፍሬም🎉🎉🎉

  • @sofiya8766
    @sofiya8766Ай бұрын

    WOW wow wow wow wow mashalla mashalla mube

  • @fetyasima4593.
    @fetyasima4593.Ай бұрын

    Eid mubarek habaybi❤❤❤❤❤❤

  • @GkHc-zq7wk
    @GkHc-zq7wkАй бұрын

    ሥታምሩ ማሻአላህ እኳንም አብሮ አደረሠን አላሀምዱሊላ ኒኢመተል ኢሥላም

Келесі