የተንቢ እና ፍቅር መላጣ ያስጠላብሀል አሉኝ 😱😭😭

#yetenbitube #abtube #famly

Пікірлер: 626

  • @fatumawlloyewa8128
    @fatumawlloyewa8128 Жыл бұрын

    በጣም አምሮበታል የምትሉ በላይክ ግለፁልኝ 👏👏👏👏👏👏👏😍

  • @user-op3yd4qp6d

    @user-op3yd4qp6d

    Жыл бұрын

    ❤❤❤

  • @yarsamyaligneg

    @yarsamyaligneg

    Жыл бұрын

    ደምሩኝ ማሬ

  • @hanitamratyoutube5402

    @hanitamratyoutube5402

    Жыл бұрын

    ዎዎዎዎው ወንድሜ በጣም አምሮብሃል 🎉🎉🥰🥰💯✅️💯👍👌😁

  • @alamzniguse5007

    @alamzniguse5007

    Жыл бұрын

    ተመለሰችእንዴ ቤተሰቤ ምናምን ስትል ፈጣሪ በፍቅር ያፅናችሁ❤

  • @birkafiker4737
    @birkafiker4737 Жыл бұрын

    አነፂ ምርጥ ሰው ወንድ ልጅ እንደዚህ ነው የሚርበት፣👍👍👍👍

  • @haregmak1519

    @haregmak1519

    Жыл бұрын

    ነፂ አራዳ ናት

  • @yarsamyaligneg

    @yarsamyaligneg

    Жыл бұрын

    ደምሪኝ

  • @yarsamyaligneg

    @yarsamyaligneg

    Жыл бұрын

    @@haregmak1519 ደምሪኝ

  • @karuppkarappan4389
    @karuppkarappan4389 Жыл бұрын

    ደስ ሲል ሁሉም ወጣት እንደዚህ በሆነ በእምነቱም ቢሆን እንዲህ ነው ሚፈቀደው

  • @user-mj1kz1sv3f

    @user-mj1kz1sv3f

    Жыл бұрын

    ክክክክክ የሰቀኝ አሰተያትቸዉ ነው

  • @user-or7cd1eq6g
    @user-or7cd1eq6g Жыл бұрын

    የኔጣፍጭ ፍቅረኛክ ጎበዝናት በዝህ እድሜዋ ስለሀይማኖቶ ይህን ያክል አስባ ማስቆረጦ በጣም ደስስስ ይላን ❤❤❤❤❤❤❤❤ አይለያያችሁ ፈጣሪ አምላክ

  • @yarsamyaligneg

    @yarsamyaligneg

    Жыл бұрын

    ደምሪኝ ማር

  • @kidist-cd7gz2ut3e
    @kidist-cd7gz2ut3e Жыл бұрын

    ዋው አሁን ገና ሰው መሰልክ የምር በጣም ነው የሚያምርብህ ❤ነፂ ምርጥ ሰው የተቢን አትስማት ከሁሉም በላይ ፍቅር ከወደደችልክ በቃ ይበቃሀል❤❤🎉

  • @yarsamyaligneg

    @yarsamyaligneg

    Жыл бұрын

    ደምሪኝ ዉዴ

  • @maryamalawi9242
    @maryamalawi9242 Жыл бұрын

    አረ በጣም ነው መአምሮ እግዚአብሔር እንዴት አባቶ ነው ምተምሮ አሁን ነው እንዳም ግረመአ ያአሉ❤

  • @yarsamyaligneg

    @yarsamyaligneg

    Жыл бұрын

    ደምሪኝ ማሬ

  • @user-od3bc9xt4r
    @user-od3bc9xt4r Жыл бұрын

    አብርሽ በጣም አምሮብሃል ፍቅርዬ የኔ ፍልቅልቅ❤❤❤🥰

  • @yarsamyaligneg

    @yarsamyaligneg

    Жыл бұрын

    ደምሪኝ ማር

  • @user-mv6pd5up2z
    @user-mv6pd5up2z Жыл бұрын

    ቆጆ ናችሁግን ሴትልጂ ሱሪ እድለብስ እግዚአብሔር አይፈቅድም 😢

  • @user-cv5pq7ro1p
    @user-cv5pq7ro1p Жыл бұрын

    ማነው እንኔ አብርሽ የተቀየረበት. እንድህ ነው የሚያምርብህ😂😂😂😂❤❤❤

  • @luluhabtu6808
    @luluhabtu6808 Жыл бұрын

    በናትክ እንዳትሰማቸዉ እስከ ሚለምዱክ ነው በጣምምምም ያምርብሃል ከነመንጸሩ ምስትህን ወደዋለች የዉነት ፋራ ናቸዉ አያምርብህም የሚሉክ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zubyedachala3556

    @zubyedachala3556

    Жыл бұрын

    አምሮብአል አሁንነው ወድ የመሰልከው👍

  • @zainabaetop6398
    @zainabaetop6398 Жыл бұрын

    አምሮመሀል ወላሂ ❤❤❤ ወድልጅ እደዚህ ሲሆነዉ ደስ የሚለዉ

  • @munafetena4472
    @munafetena4472 Жыл бұрын

    ቁምነገር በጣም አምሮብሃል እህትክን አመስግናት

  • @user-cd5kv4rj3n
    @user-cd5kv4rj3n Жыл бұрын

    አብርሺዬ🤣🤣🤣🤣🤣🤣💪💪💪💪💪ፍቅርን ሌላ ፈቀርኩ ብለህ አሳብዳት የመልስምት👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍የምትሉ በላይክ አሳዩኝ

  • @user-bi5xy1uo1u

    @user-bi5xy1uo1u

    Жыл бұрын

    የሸይጦን ጆሮ ይጠቅጠቅ ቱቱቱቱ

  • @user-eh6cc6vj1j

    @user-eh6cc6vj1j

    Жыл бұрын

    እንደዝህ አይነት ምክር አይማከርም እናሱ ንፁህ ፍቅራኛሞች ነቻው በማሃል ሻይጣን እንደይገባ ጡሩ ምክር ምከሩዋቻው

  • @user-cd5kv4rj3n

    @user-cd5kv4rj3n

    Жыл бұрын

    @@user-eh6cc6vj1j 😂😂😂😂😳😳😳ቀስበሉ ጥሬውእና ግርዱ ይለይ

  • @user-nt9br6hh6j

    @user-nt9br6hh6j

    Жыл бұрын

    ስታስቢዉ ኮሜንት የማታነብ ነው ሚመስልሽ 😅😅

  • @madheenauae7636

    @madheenauae7636

    Жыл бұрын

    አይባልም

  • @hananmeke4302
    @hananmeke4302 Жыл бұрын

    በጣም ነው ያምራል ድጋሜ እንዳታሳድገው እነለሙን እንዳሰማቸው❤❤

  • @-Ele
    @-Ele Жыл бұрын

    ኑ 👉 የሙስሊም ልጆች አብረን የቁራኣት ተፍሲር እንማር 👉🏻 ኑ 🌷ብሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹🌻

  • @yarsamyaligneg

    @yarsamyaligneg

    Жыл бұрын

    ደምሪኝ

  • @EmebeT315
    @EmebeT315 Жыл бұрын

    ማርያምን በጣም ነው ያመረብህል አብርሽ ፀጉር ማሳደግ እኳ በኛ አይፈቀድም አፂያት ነው ከሤት ጋር መመሳሠል አስፈላጊ አይደለም አብርሽዬ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @tenaberihun7379
    @tenaberihun7379 Жыл бұрын

    በጣም ነው ያማረበህ እግዚ አብሄርን ፀጉሩን የሚያጨፈርር ወድ እዴት እዴሚያስጠላኝ

  • @rahma-pc1fp
    @rahma-pc1fp Жыл бұрын

    ውይ ያምርብሀል ወንድልጅ እድህ ሲሁንነው የምን መጨባረርነው😂❤

  • @JrngeumdmyHtnsnts-cx8xt
    @JrngeumdmyHtnsnts-cx8xt Жыл бұрын

    አምሮብሀል ዋዉ አብርሽ አሁን ሰዉ መሠልክ ማህተብህም❤❤

  • @user-zz7gm6jp3r
    @user-zz7gm6jp3r Жыл бұрын

    ዋው በጣም አምሮብሀል ለምለም ግን በጣም አካበድሽ ወንድ ልጂ ፀጉሩን ከመጠን በላይ አያሳድግ ይላል ቃሉ ስለዚህ ተጨቧሮ ነበር አሁን በጣም አመረበት ወንድሜ ጎበዝ በዚሁ ቀጥልበት👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰

  • @luluhabtu6808
    @luluhabtu6808 Жыл бұрын

    እልልልልልልልልልል እስይይይይይይ የኔ ወንድም የኔ ቆንጆ ጎረቤት ሃገር እንዴት ታምራልክ ኤርትራኖች ወንድማሞቼን የሃገራችን ነጻነት ከምጣ በሃላ ወንዶች ጸጉራቸው ጨብረር ሆኑ እንደዚክ ይምኝላቸዋልሁ የስይጣን ስራ ነው ጽጉር ጭብረር የምርርር እንዴት ታምራልክ ወንዳወንድ መስልክ የምርርር እግዝእብሔር ይባርክህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Asd-gh7xg

    @Asd-gh7xg

    Жыл бұрын

    አሽቃባጭ😂😂😂

  • @bontuuambo3424

    @bontuuambo3424

    Жыл бұрын

    😂😂😂😂🤦🏾🤦🏾🤦🏾

  • @soltanwad7a79

    @soltanwad7a79

    Жыл бұрын

    ​@@Asd-gh7xgአይባልም

  • @yarsamyaligneg

    @yarsamyaligneg

    Жыл бұрын

    ደምሪኝ ማር

  • @yarsamyaligneg

    @yarsamyaligneg

    Жыл бұрын

    @@Asd-gh7xg ደምሪኝ ማር

  • @Hiwww2323
    @Hiwww2323 Жыл бұрын

    አንዲህ ያምርብሐል በጣም ወጣት አደረገህ ፀጉር ማሳደግ አያምርብሕም ፀጉርሕ ስታሳድቅ ምርኮኛ ተጋደላይ ትመስላለሕ መልካም ግዜ

  • @ethoethopia6308
    @ethoethopia6308 Жыл бұрын

    እውነት በጣም ያምረል ጌታን 😘😘😘😘😘

  • @seralove8471
    @seralove8471 Жыл бұрын

    ማሪያምን በጣም ነው የሚያምርብህ ወንድ ልጂ ፀጉሩን ሲያሳድግ አያምርበትም እስቲ እንደ እኔ አምሮበታል የምትሉ👍

  • @bezawityoutube
    @bezawityoutube Жыл бұрын

    እልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ታምራልክ👍👍

  • @tekabechademasu7962
    @tekabechademasu7962 Жыл бұрын

    በጣም አምሮብካል እህትክና ወድምክን አመስግን❤

  • @lidacall2815
    @lidacall2815 Жыл бұрын

    ዋው አብርሽ በጣም ነው ምታምረው ሲቀጥል ለምለም ሰው ማየት አትችይም የሌለ ነው አስተያየቷ መለሎ አላለችም 😅😅😅መለሎ ማለት ቆንጆ ማለት እኮ ነው አብርሽዬ ፍቅር ካስደሰታት ሌላው ትርፍ ነው እኛም ወደነዋል ፍቅራቹ ደስ ሲል በጣም ነው ከልብ ምትገላለፁት በቃ ፍቅር ማለት ግልፅነት ነው ምናለ የማርክ ጓደኛ ሄለን ካንቺ በተማረች የወረደች ገገማ እኮ ናት ማርክ ያሳዝነኛል እንዳንቺ አይነት ፍቅረኛ ቢያገኝ እመኛለው ይመቻቹ

  • @bdjkddhdjjd8300
    @bdjkddhdjjd8300 Жыл бұрын

    ማሻአላህ አምሮብሀል ለሙ አታቅም የሚያምረ ነገር 🤣🤣እዳዉም መመጉስ አለብህ 👏👏👏ሲጨበረር አያምረም

  • @tsehaydesalew4649
    @tsehaydesalew4649 Жыл бұрын

    ኧር አምሮብሀል እንደዚህ ነው ወንድ ልጅ

  • @mekdesalemu1518
    @mekdesalemu1518 Жыл бұрын

    ዝብላችሁ ያምራል. በጣም 👍🏼በጣም 👍🏼 በጣም 👌 ክጨ ራቄ የሽልል 🌹💞💞👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼

  • @Alemitu654
    @Alemitu654 Жыл бұрын

    አድስ ስለሆንህባቸውጨነው በጣም ነው የሚያምርብህ❤🎉🎉🎉🎉

  • @siifaantonkolu1657
    @siifaantonkolu1657 Жыл бұрын

    Ab sefuu 😂😂!! now very nice your hair congratulations 🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @ensratube
    @ensratube Жыл бұрын

    ዋው ማርያምን በጣም ያምርብሃል ሰው መሰልክ😅😅😅

  • @mawaysh
    @mawaysh Жыл бұрын

    በጣም አምሮብሀል ሁሌም ባጭሩ ተቆረጥ ስትለምደውላተ አሪፍ ነው

  • @rahhaharadsh8328
    @rahhaharadsh8328 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል ማርያምን ወንድ ማለት እንደ ነው እዉነት ❤❤❤

  • @semiramurad262
    @semiramurad262 Жыл бұрын

    እውነት በጣም ያምራል 👌👌የተንቢ ግን ምን አስበሽ ነው የደነገጠ ነጋዴ የምትይው🤣🤣

  • @user-ze2gq5qs8m
    @user-ze2gq5qs8m Жыл бұрын

    ማሻአላህ አምሮብሀል ወዳውድ ሁነሀል በርቺ የኔውድ❤ፍቅርሁሌምእደዚቢሆን❤ማሻአላህነው❤ሀባግርማሞጎሥህ❤አሁንመጣ

  • @luluhabtu6808
    @luluhabtu6808 Жыл бұрын

    ፍቅርርርየ የዉነት ፍቅር ነሽ ዉድድድድ አደረኩሽ ሌላ ቀን እንዳያስረዝመዉ ጸጉሩ ሰይጣንንን ነዉ የሚመስለው እህቱ ዝምምም ብላ ነዉ ስታይል አታዉቅም በዚክ ያለነዉ ዉጭ አገር ሁሉም ወንድ መላጣነዉ የሚያርጉት ፋሽን ነዉ ነነ ምነጸሩ በጣምምምም ያምርብሃል የኔ ቆንጆ ሰዉ መስልክ ወንዳወንድ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @serkalemdejen250
    @serkalemdejen250 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ

  • @user-je2od2mh3e
    @user-je2od2mh3e Жыл бұрын

    እውነት በጣም ነው የሚዬምርብህ ሁሌ እንደዚህ ተቆረጥ😂❤

  • @fikirgirma7412
    @fikirgirma7412 Жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልል አብርሽ ማሪያም በጣምነዉ የሚያምረዉ❤❤

  • @hdbnokjul
    @hdbnokjul Жыл бұрын

    ማሻአላህ አምሮብሀል የኔ ወድም ❤❤❤

  • @kelemyoutube7367
    @kelemyoutube7367 Жыл бұрын

    Enadawa Abarish yachi ya koratachika ehatika bexari yibarakati enadawa samalamyi❤❤🎉

  • @teshomeendalew6146
    @teshomeendalew6146 Жыл бұрын

    ይመልምልሽ።።።።ይሄ ነው የሚያምርበት።።ወይኔ ፍቅርኛህ ግን በጣም አስተዋይ ልጅ ነች።።።

  • @user-qj4ju6yb7w
    @user-qj4ju6yb7w Жыл бұрын

    ወላሂ አምሮባሀል የኔወድም

  • @Mimi-bl3st
    @Mimi-bl3st Жыл бұрын

    ያምራል❤ጎበዝ በዚዉቀጥል 👍 ግርማ ሞገስ መጣ❤

  • @user-pu9ds6eu5b
    @user-pu9ds6eu5b Жыл бұрын

    አባቱን መሳይ በጣም አምሮብሀን ጋሽየን መሰልክ ዋወሰ ❤❤❤❤❤❤❤❤🥀🥀🥀🥰🥰🥰

  • @user-so4cm1fu7t
    @user-so4cm1fu7t Жыл бұрын

    በጣም ታምራለህ እሰይ ደስ ስትል ❤❤❤

  • @donaytroyal860
    @donaytroyal860 Жыл бұрын

    በጣም አምሮብሃል ወንድምህን መስለካል

  • @user-bc7zj1ft3h
    @user-bc7zj1ft3h Жыл бұрын

    አምሮብሀል. 😂😂😂😂 ድብሽ አልክ ማሻአላህ

  • @fantafanta3408
    @fantafanta3408 Жыл бұрын

    ያምራል በጣም ትልቅ አረገህ ጸጉረህ ሢያደግ ህጾን ነበረ የመሠለኝ

  • @woleteachamo5630
    @woleteachamo5630 Жыл бұрын

    በጣም ያምራል 🥰

  • @Mimi-bs8nx
    @Mimi-bs8nx Жыл бұрын

    ኤፍሬም ጎን የተቀመጠው ልጅ ሰምር😮😮😮😮😮

  • @user-fo8je1md8n

    @user-fo8je1md8n

    Жыл бұрын

    😂😂😂😂

  • @kebramsalman953

    @kebramsalman953

    Жыл бұрын

    አማረሸ እድ 😂😂😂😂

  • @user-tt5ne9uv4s

    @user-tt5ne9uv4s

    Жыл бұрын

    አጀብ እደት አየሽው ሰው ሁላ ያስተዎላል

  • @tigistdemeke1255
    @tigistdemeke1255 Жыл бұрын

    ይታብ አትዋሹ አሁን አምሮባታል ❤

  • @mesitube389
    @mesitube389 Жыл бұрын

    ፍቅር እንዴ ስሟ ፍቅር የሆነች ልጅ ናት አብ አምሮባል ❤

  • @fatimanigus3261

    @fatimanigus3261

    Жыл бұрын

    አምሮባሀልአለች።ይኔቆጁ

  • @saraj4873
    @saraj4873 Жыл бұрын

    አብርሸዬ በጣም አምሮብሃል ፍቅርዬ የኔ ቆንጆ❤❤

  • @neimcaabdoulkaderchardi1306
    @neimcaabdoulkaderchardi1306 Жыл бұрын

    ያምርበታል አድስ ሁኖብሺነው ለሙየ

  • @susuchanal9540
    @susuchanal95407 ай бұрын

    ማሻ አላህ ዉበቱን ደፍቶብሀል ወንድሜ ጪራሮ መሥለህ ለካ ቆንጆ ነህ

  • @hayatlopez3696
    @hayatlopez3696 Жыл бұрын

    ማሻአላህ ትንሺትልቁባለስራነዉ ያገራቹሁወጣት የኛገርቢሆኑ ቦዘኔሁነዉታገኛቸዉነበር 👍👍👍👍👍ብያለሁ

  • @selamlove6129
    @selamlove6129 Жыл бұрын

    በጣም ነዉ የማረብህ እህትህንም ፍቅረኛህንም በደንብ አመሥግን❤❤

  • @user-vo6qx2ll4x
    @user-vo6qx2ll4x Жыл бұрын

    ያምራል❤

  • @comceilll6490
    @comceilll6490 Жыл бұрын

    እዉነት ያምርብካል ብሮ ❤

  • @yshetsfaya1323
    @yshetsfaya1323 Жыл бұрын

    እሰይ እንኳን ተቆረጥከው በጣም ነው የሚያምርብክ ያ ኪሎ ማንጃሮ የመሰለውን ፀጉርህን ተገላገልከው ሰው መሰልክ ማሪያምን

  • @user-hx4ep6yv9m
    @user-hx4ep6yv9m Жыл бұрын

    በጣም ነው የሚያምረብህ ጸጉርህን አታሳድግ ሲቀጥል ወንድ ልጅ ጸጉሩን ሲያሳድግ ሰውነቱ ይቀንሳል

  • @SaraAdezo-ud5ro
    @SaraAdezo-ud5ro Жыл бұрын

    በአወነት በጣም ያምራል❤❤❤❤❤

  • @user-br5cp1cv5m
    @user-br5cp1cv5m Жыл бұрын

    በጣም አምሮብሃል ወንድሜ እመቤቴን እንድህ ነው የምያምርብህ

  • @saada5858
    @saada5858 Жыл бұрын

    መሻአላ ያምርብሀል ወላሂ❤❤❤❤

  • @mbet1840
    @mbet1840 Жыл бұрын

    በጣም ያምራል ለምለም እንዴት እንዳየችው ባላውቅም

  • @fentaye9663
    @fentaye9663 Жыл бұрын

    ዋዉ አምሮብህል🙏🙏🙏

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 Жыл бұрын

    በጣም ወንዳ ወንድ ነው የመሰልክ ያምራል ❤❤❤ የክርስቲያን ልጅ እንደዚህ ነው የሚያምርበት❤❤

  • @yarsamyaligneg

    @yarsamyaligneg

    Жыл бұрын

    ደምሪኝ ማር

  • @samira7639
    @samira7639 Жыл бұрын

    ያምራል ዋናው ጤና ነው የኔ ወንድም 👍👍💚💚💚

  • @hananmeke4302
    @hananmeke4302 Жыл бұрын

    ያምራል አብርሽ እንዳሰማቸው ወንድ ልጅ ጸጉሩን አያሳድግም

  • @seadaeeed1190
    @seadaeeed1190 Жыл бұрын

    ወላሂ አምሮብሀል መጣም ለምለምንዝበላት

  • @user-fz2bt6br9c
    @user-fz2bt6br9c Жыл бұрын

    የምር እደት እዳማረብህ ሁልግዜ እንደዚህ ተቆረጥ ❤❤❤❤❤❤

  • @neimcaabdoulkaderchardi1306
    @neimcaabdoulkaderchardi1306 Жыл бұрын

    አምሮብሀል

  • @user-gb2zd3ie6f
    @user-gb2zd3ie6f Жыл бұрын

    ዋውማሻአላህ ያምራሕ

  • @salamMekonea-qq6bd
    @salamMekonea-qq6bd Жыл бұрын

    ያምራል ወንድሜ ጭራቅ ነበረ የምትመስለዉ

  • @user-sx7qg4vo6n
    @user-sx7qg4vo6n Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤ ዋው አቤት ቆጃና ከምር አሁን ነወ የምታምራው ቆንጃናህን ደብቆት ነበር ጥጉርህ አሁን ልዩ ሆንክ ይህ የግል አስተያየት ነወ ❤❤❤❤❤

  • @meramadem9871
    @meramadem9871 Жыл бұрын

    የምር አምሮብሀል bero

  • @MohdKhalid-qx3xj
    @MohdKhalid-qx3xj Жыл бұрын

    አምሮብሀል❤❤❤❤

  • @kinze-qu9te
    @kinze-qu9te Жыл бұрын

    ሁሉም ሰው ፀጉሩን ሲቆረጥ ለመጀመሪያ ጊዜ የሆነ ለየት ይላል እና አድስ ሆናባቸው ነው እንጅ ወላሂ እንደዚህ ያምራል bro

  • @user-kb8jt8ne8x
    @user-kb8jt8ne8x Жыл бұрын

    #የተቢ አቤት ስታካቤድ በጣም ቆንጆ ሆነሃል ወዝህ ተመልሷል

  • @nuratube8673
    @nuratube8673 Жыл бұрын

    እረ በጣም አምሮብሀል ድሮ የከተማ ዱርዬ ነበር የምመስለዉ አሁን ዉበት እራሱ ጎልቶ ወጣ😊

  • @wab7691
    @wab7691 Жыл бұрын

    የእውነት ያምርብሀል እነ ማርቂም ይልመድባቹ 🥰🥰🥰

  • @user-jf6lu4md8p
    @user-jf6lu4md8p9 ай бұрын

    ወይኔ ፍቅርኛህ ስታምር ማርያምን የኔ እናት አይለያያችሁ አብርሽዬ እየተዋደዳችሁ ያኑራችሁ

  • @user-br5cp1cv5m
    @user-br5cp1cv5m Жыл бұрын

    እኔም ትንሽ ወንድም አለኝ አንድ ቀን በተኛበት ልስራበት ምርጥ ትምህርት አገኘሁ

  • @user-os7lg1oy5z
    @user-os7lg1oy5z Жыл бұрын

    ያምራል ግን more የበፊቱ ዋው ነበር😂

  • @user-wc2ni8ty6i
    @user-wc2ni8ty6i Жыл бұрын

    ኸረ የትቢ ምንም አታዉቂም በጣም ስታናድጂ ስለ እዉነት ዉበቱን ነዉ የደፍብህ አብረሽ ያነን ጨብራራ ጸጉረ የሆነ ነገረ ግፍፍ ብሎ ነዉ የወደቀልህ ወንድሜ በጣምምምምም ነዉ የሚያምረብህ

  • @hamzyaflower6373
    @hamzyaflower6373 Жыл бұрын

    የምር አምሮብሀል😊😊😊😂😂😂😂😂

  • @hadiyaassen4378
    @hadiyaassen4378 Жыл бұрын

    ማሻአላህ መልክህ ወጣ እድህ ነው ወድልጅ 👍

  • @user-vc4gz5un1i
    @user-vc4gz5un1i Жыл бұрын

    በእውነት አብርሽ በጣም አምሮብሃል ሌላ ሴት እንዳይጠልፉሁ😅

  • @Zebu918
    @Zebu918 Жыл бұрын

    ወላሂ አምሮብሀል አትስማቸው

  • @sus2475
    @sus2475 Жыл бұрын

    በጣም ያምራል እንድህ ነው ወንድ ልጅ

  • @alemabera3458
    @alemabera3458 Жыл бұрын

    አብርሽ ጸደቀችብህ ሲስቱ የምር ያምርብሀል በእውነት ከዚህ ወዲያ እንዳታሳድግ

  • @umu267
    @umu267 Жыл бұрын

    በጣም ነው የሚያምርብህ የምር ማንንም አትስማ

  • @mimmymimmy2539
    @mimmymimmy2539 Жыл бұрын

    እደዚህ ነው እሚያምረው❤❤

  • @user-or7cd1eq6g
    @user-or7cd1eq6g Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤ዋውውውው በጣም ደስ ይላን ጨበሬ መስለክ

  • @habtammelese9415
    @habtammelese9415 Жыл бұрын

    በጣምእረዥምሆንክ በሥመአምየለለቆንጆነህ ፍቅርእውነት ይመቺሽ

  • @mesi2112
    @mesi2112 Жыл бұрын

    ዋውውውውው በጣም ነው የሚያምራል👌👌👌👌👌👌👍👍👍

  • @shewanenwekat9889
    @shewanenwekat9889 Жыл бұрын

    እረ በጣም ያምራል በእዉነት ያምራል

Келесі