የእማሆይ ኄራኒ አስደናቂ ህይወት ክፍል አንድ

Пікірлер: 457

  • @God-bless-you-all
    @God-bless-you-allАй бұрын

    ጣማፍ ምን ማለት ነው?

  • @tesfajerusalem

    @tesfajerusalem

    Ай бұрын

    እናት ማለት ነው። ጣማፍ ኄራኒ = > እናት ኄራኒ

  • @Rozi199

    @Rozi199

    Ай бұрын

    በምን ቋንቋ ​@@tesfajerusalem

  • @tesfajerusalem

    @tesfajerusalem

    Ай бұрын

    @@Rozi199 በቅብጥ (Coptic)

  • @yabseraashagre9539

    @yabseraashagre9539

    Ай бұрын

    ክፍል ፪ ልቀቁልን አደራ ሌላ የቅዱሳንን ፊልምም እንድትተረጉሙልን እግዚአብሔር ይርዳችሁ በእግዚአብሔር ስም ነው እምጠይቃችሁ ፈቃዱ ሁኖ እንድረዳችሁ ምኞቴ ነው

  • @Truth-je3jm

    @Truth-je3jm

    Ай бұрын

    እባካችው በየጊዜው የተለያዩ መንፈሳዊ ፊልሞችን ልቀቁልን ስለሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏ይህንን ፊልም እንድናይ ስላደረጋችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🙏

  • @degneshkidanu355
    @degneshkidanu355Ай бұрын

    ማነው እንደ እኔ ለመጀመርያ ገዜ የዚች ቅድስት እናት ታረክ አሁን ያየ ወይም የሰማ በላይክ አሳዩኝ በረከትዋ ይደርብን

  • @user-vj1ij1kt9o

    @user-vj1ij1kt9o

    25 күн бұрын

    የዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ ትምህርት ሲሚ የብዙ ቅዱሳንን ታሪክ ያስተምራል

  • @degneshkidanu355

    @degneshkidanu355

    25 күн бұрын

    @@user-vj1ij1kt9o አመሰግናለሁ ይቅርታ ግን እሱ አንደኛ ዘረኛ ነው ሌሎች አባቶች አሉ ከነሱ እማራለሁ እግዚአብሔር ዕድሜ ይስጣቸው

  • @user-tl6ts6jx3g

    @user-tl6ts6jx3g

    17 күн бұрын

    እኔም

  • @user-tl6ts6jx3g

    @user-tl6ts6jx3g

    17 күн бұрын

    እኔም

  • @user-tl6ts6jx3g

    @user-tl6ts6jx3g

    17 күн бұрын

    እኔም

  • @degneshkidanu355
    @degneshkidanu355Ай бұрын

    ክፍል 2 ልቀቁልን የምትሉ ላይክ በረከትዋ ይደርብን ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋው ይብዛላችሁ

  • @SalamKwt-bn4ku

    @SalamKwt-bn4ku

    Ай бұрын

    Muluwu eko new yetlekkwu

  • @degneshkidanu355

    @degneshkidanu355

    Ай бұрын

    @@SalamKwt-bn4ku እናታችን አረፈች ወይስ ልፈውስዋት ነው ከቅዱሳን ጋር የነበረችው ክፍል አንድ ሲል ሌላ ያለው መሰለኝ

  • @misrakmisu2750

    @misrakmisu2750

    Ай бұрын

    ​Arefalech berekto yiderbnena kidest Herani ​@@degneshkidanu355

  • @SalamKwt-bn4ku

    @SalamKwt-bn4ku

    4 күн бұрын

    @@degneshkidanu355 alewu ehetalem tsasiche new 2 yekeral

  • @degneshkidanu355

    @degneshkidanu355

    4 күн бұрын

    @@SalamKwt-bn4ku Mesasat yale new eshi ehtachin

  • @user-xg3tw6uv4z
    @user-xg3tw6uv4zАй бұрын

    ወዮ ለእኔ😢 የቅድስት ኄራኒ በረከቷ ይደርብን አባካችሁ ቡዙ የቅዱሳን ታሪክን ተርጉሙልን❤

  • @user-lp8lk4jm6o

    @user-lp8lk4jm6o

    Ай бұрын

    Amen 🙏weyew lenam 😢😢

  • @21barkot
    @21barkotАй бұрын

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🌿🌿🌿🌿ዛሬ አሞኝ እንቅልፍ አልባ ነበር ያደርኩ ግን እግዚአብሔር ይመስገን የቅድስቲቷን በረከት አግኝቸ አደርኩ በፀሎት አስቡኝ እህት ወድሞቸ ወለተ ጊዮርጊስ እያላችሁ

  • @user-qq6wy5mu1z

    @user-qq6wy5mu1z

    Ай бұрын

    እግዚአብሔር ያስብሽ🎉❤አይዞሽ

  • @user-ve3rp1nl6r

    @user-ve3rp1nl6r

    Ай бұрын

    እግዚአብሔር ያስብሽ አይዞሽ ቀላሉን ያድርግልሽ ❤❤❤

  • @SalamKwt-bn4ku

    @SalamKwt-bn4ku

    Ай бұрын

    Egeziyabeher yasibeshi

  • @user-oi1gh5yq6o

    @user-oi1gh5yq6o

    Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይማርሽ

  • @b.tyoutube8191

    @b.tyoutube8191

    Ай бұрын

    እግዚአብሔር ያስብሽ እህቴ እግዚአብሔር ይማርሽ እማ❤

  • @Ggg-vs1iy
    @Ggg-vs1iy25 күн бұрын

    የቅድስት ኄራኒ በረከቷ አይለየን አሜን አሜነ አሜን💚💚💚💛💛💛❤❤❤👏🙏👏🙏

  • @LemLemSisay-lo6qs
    @LemLemSisay-lo6qsАй бұрын

    ሌሎች ፊልሞችንም ተርጉሙልን ግብፃዊያንን እግዚአብሔር ይባርካቸው ብዙ የቅዱሳንን ታሪክ ሰርተው አቅርበውልናል ግን ብዙ ያልተተረጎሙ አሉ ተርጉማችሁ ላቀረባችሁልን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @medinaendris273
    @medinaendris273Ай бұрын

    ቅድስት ሄራኒ ያወኩሽ በቅርቡ ነው.....ስእልሽ ከአጠገቤ ተለይቶ አያውቅም! ምልጃ ፀሎትሽ አይለየን የኔ እናት!

  • @atnasiyaaynalem7439

    @atnasiyaaynalem7439

    Ай бұрын

    እህቴ እባክሽን ስዕሏን በዚህ ቴሌግራም አካውንት ላኪልኝ @Etlifel ስለ ቅድስት ሄራኒ ብለሽ እግዚአብሔር ያክብርልን።

  • @user-sw1ml4iz6k

    @user-sw1ml4iz6k

    Ай бұрын

    ኧረ እህቴ ለኔም ላኪልኝ ስእልዋን

  • @user-ek6rv7zj1z

    @user-ek6rv7zj1z

    Ай бұрын

    ❤❤❤

  • @user-ek6rv7zj1z

    @user-ek6rv7zj1z

    Ай бұрын

    ስእሏ ሀገር ቤት ይገኛል ነው

  • @user-uu8yx2tx4k
    @user-uu8yx2tx4kАй бұрын

    የቅድስት ኄራኒ በረከቷ ይደርብን❤❤❤

  • @user-to9gr4vq2e
    @user-to9gr4vq2e22 күн бұрын

    የቅዱሳን እናቶች አባቶች በረከት እረዴታቸው ይደርብን በፆለታቸው ይማረን አሜን አሜን አሜን

  • @user-pz9zb2bu7w
    @user-pz9zb2bu7wАй бұрын

    የእናታችን ቅድስት ኄራኒ በረከቷ ምልጃና ጾለቷ ይደረብን አሜን

  • @selamyemariyamleji3526
    @selamyemariyamleji3526Ай бұрын

    የቅድስት እናታችን ጣማፍ ኄራኒ በረከቷ ይደርብን የሁሉም መነኮሳይያት በረከታቸው ይደርብን

  • @user-uv5io9kg8r

    @user-uv5io9kg8r

    21 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤❤

  • @KebromZeresenay
    @KebromZeresenayАй бұрын

    የሕያው እግዚአብሔር ልጅ ሕያው እግዚአብሔር የሰው የሆነ የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ። የጌታችን እናት እመቤታችን እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም፡ እና ቅዱሳኑ ሁሉ ከእናንተ ጋር ይሁኑ።በጎውን ሁሉ ያከናውኑላችሁ።በእውነት መልካም ነው፡ማኅበር ቅዱሳን ያልሰሯቸውን ቅዱሳን ሁሉ ታሪክ ላይ እንድተጉ ተስፋ አደርጋለሁ። ሌሎችን በቅርብ እጠብቃለሁ።እዚው አገር በቀል ቅዱሳንንም ጭምር ወደ መዘከርና የእነርሱንም ወደመሥራት እንደምናድግ ተስፋ አደርጋለሁ። አሜን።ሠናይ ለክሙ።

  • @user-ho1pk6gt2z
    @user-ho1pk6gt2zАй бұрын

    የተለያዮ የቅዱሳን ልቀቅልን እናመሰግናለን የቅድስት ሄራኒ በረከቷ ይደርብን

  • @elroitube27

    @elroitube27

    Ай бұрын

    የቅዱሳን ታሪክ ብለሽ ፃፊ እዛ ላይ ብዙ የቅዱሳን ታሪክ አለልሽ

  • @degneshkidanu355

    @degneshkidanu355

    Ай бұрын

    ​@@elroitube27የቆዩ ናቸው እኔ ሁሌም እየፈለጉ አይ ነበር አሁን ግን ፈልጌ አላገኝም ያው ያየሁት ብቻ ናቸው

  • @user-vu1sc3oy7v
    @user-vu1sc3oy7vАй бұрын

    ይኸን እዳይ የፈቀድክልኝ አምላኬ ሆይ ተመስገንልኝ የቅድስቲቷ በረከት ይደርብን አሜን፫

  • @soliyanayemersewa
    @soliyanayemersewaАй бұрын

    የሁሉንም የቅዱሳን ፊልም አይቻለሁ የቅዱስ ዳዊት ጎሊያድን በወጭፍ ጠጠር የጣለዉን ብቻ አጣሁት ይህንም አላየሁት ነበር እግዚያአቤሄር ይስጥልን❤❤❤❤

  • @user-mu8nb3iq2m

    @user-mu8nb3iq2m

    Ай бұрын

    እኔም

  • @sabrinayrus3441

    @sabrinayrus3441

    Ай бұрын

    ቅዱሥ ዴውይት ሥትይ የመጣልእኮ

  • @user-mu8nb3iq2m

    @user-mu8nb3iq2m

    Ай бұрын

    @@sabrinayrus3441አጭር ነዋ

  • @YouAbeee

    @YouAbeee

    22 күн бұрын

    የዳዊትና የጎልያድ መንፈሳዊ ፊልም ብላችሁ ሰርች አርጉት አለ

  • @YouAbeee

    @YouAbeee

    22 күн бұрын

    አለ የዳዊትና የጎልያድ ታሪክ ብላችሁ ሰርች አድርጉ አለ

  • @aekuattube
    @aekuattubeАй бұрын

    እስከ አሁን በስም ብቻ ነበር የማውቃት፣ ተገርሜ ተደንቄባታለሁ። የቅዱሳን መንገዳቸው እኮ ልዩ ነው። በረከቷ ይደርብን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-ub9rq3xz5i
    @user-ub9rq3xz5iАй бұрын

    በእውነት የእናታችን የቅድስት ህራኒ በረከታ ይደርብን❤❤❤

  • @user-sq5ni5fv3v
    @user-sq5ni5fv3vАй бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን ይሄን እንድንመለከት ያደረገን በረከቷ ይደርብን ወገኖቸ ለናንተ ላዛጋጃቹቱም መድኃኔዓለም ይባርኳችሁ 👏ፈጣሪ ሆይ አለምን መተዉ ባይችልም ኃጥያትን እንድተዉ እርዳኝ🤲😢

  • @user-ec2qe7lu5f
    @user-ec2qe7lu5fАй бұрын

    ጌታዬ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ፀሎቴን ተቀበል+

  • @user-jo8nj1pf7n
    @user-jo8nj1pf7nАй бұрын

    የቅድስት እናታችን በረከት ይደርብን🕊

  • @hananhp4217
    @hananhp421714 сағат бұрын

    አሜን አሜን አሜን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የእናታችን ሔራኒ በረከት እረድኤት አማላጅነቷ ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @Salam-in7ct
    @Salam-in7ctАй бұрын

    የእናቴ ቅድሰት እረኒ በረከት የሁሉት ህዝበ ክርሰትያን ይሁን አሜን

  • @fasika8610
    @fasika8610Ай бұрын

    የእግዚአብሔር ድንቅ ምስክር ፥ ጣማፍ ኄራኒ❤ በረከቷ ይደርብን!!

  • @yirgalemsebsibe2749
    @yirgalemsebsibe2749Ай бұрын

    በነገራችን ላይ አቡ ሰይፊን ማለት ሰማዕቱ ቅዱስ መርቆርዮሰ ማለት ነው በተጨማሪ እናንተንም አዛጋጆች ልዑል እግዚአብሔር ይባርካችሁ የእናታችን የቅድስት ጣማፍ ሂራኒ በረከትና ምልጃ አይለየን ከሁላችን ጋር ይሁን ።

  • @TsigeKorabz

    @TsigeKorabz

    12 күн бұрын

    እረ ነው እኔ እራሱ እስካሁን አልሰማሁትም እያልኩ ነበር እናመሰግናልን

  • @SaraSara-du4nl
    @SaraSara-du4nl23 күн бұрын

    በረከትሽ ይደረብኝ ፆሎት ቅድሳና ፆሎት ድግል ማርያም አይለኝ

  • @KidistFeseha-rf9wq
    @KidistFeseha-rf9wqАй бұрын

    እሷን የሰጠን ይክበር ይመስገን ....ጣማፍ እናቴ 🤍🌿

  • @precious_habesha

    @precious_habesha

    Ай бұрын

    Amen❤

  • @Hayile2
    @Hayile2Ай бұрын

    አመሰግናለው እጅግ የምወዳት እናቴ መንፈሳዊ ፊልም ትረካ ለተሳተፍቹ በሙሉ ❤❤❤ ዝክረ ቅዱሳን አንስትንም ቁ2 አንቡት

  • @MesekeremZegeye
    @MesekeremZegeye13 күн бұрын

    የቅድስት ኄራኒ በረከቷ አይለየን አሜን አሜን አሜን ሁላችንም❤❤❤❤❤

  • @salemethiopian4447
    @salemethiopian4447Ай бұрын

    ቃል ህይወት ያሰማልን ለተሳተፋችሁ ሁሉ በረከታቸሁ ኢረድት ይድረሰን

  • @user-cc4kc2uk4u
    @user-cc4kc2uk4u2 сағат бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የቅዱሳኑ በረከት ይደርብን🙏

  • @SelamgebreslassieSelam12
    @SelamgebreslassieSelam12Ай бұрын

    በረከትሽ ና ፀሎትሽ ያድነን ቅድስት እናታችን ማር ኄራኒ

  • @user-vu6tx2rx6y
    @user-vu6tx2rx6yАй бұрын

    እግዚአብሔር ሆይ ሁላችንም ገና በናታችን ማህጸን ስትሰራን አንተ ያሰብክልንና ያቀድክልን አለ እባክህን እኔንም ሀጥያተኛዋንና ደካማዋን ልጅህን ምራኝ አንተ ከጻድቃን ሰምእታ ጸሎት አስበኝ የሰምእቷ በረከት አይለየኝ

  • @fyry8481
    @fyry8481Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰለ ሁሉም ነገር የቅዱሳን በረከታቸው ይደርብን በእዉነት በንባነዉ የሰማሁት እባክቹሁ ፍቃዳቹሁ ከሆነ ሁለተኛዉን ልቀቁልን😭😭

  • @Genet8983
    @Genet8983Ай бұрын

    ቃለሒወት ያሠማልን የቅዱሳን በረከታቸው አማላጂነታቸው አይለየን

  • @user-is7go9vn7g
    @user-is7go9vn7gАй бұрын

    አሜን//፫ የቅድስት ኄራኒ እረዴት በረከት ይደርብን በጾለቷ ይማረን👏👏🙏🙏🙏

  • @shalushalu8859
    @shalushalu885921 күн бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን የቅዱሳኑ በረከት ይደርብን

  • @user-dr5kk6mm7l
    @user-dr5kk6mm7lАй бұрын

    የቅድስት እናታችን በረከት ይደርብን አሜን 🙏🙏🙏

  • @BamlakAyele-ls5pb
    @BamlakAyele-ls5pb24 күн бұрын

    እኔ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ስለዚህች ቅድስት ያወኩት በረከቷ ይደርብን በጣም ሚገርመው የእመቤታችን ምልጃ ፈጣን ነው ለለመኗት ከዛም በላይ ናት እናንተንም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ከዚህም በበለጠ እንጠብቃለን የቅዱስ ጊዮርጊስ ምልጃው በረከቱ ይደርብን

  • @kessephremaragaw
    @kessephremaragaw25 күн бұрын

    የሃያ አንደኛው ዘመን ድንቅ ምስክር የሆነች ገዳማዊት እናት ናት እናም ጸሎቷ ይርዳን አማላጅነት ይጠብቀን።ስወዳት ጸልይልኝ

  • @sgysyeys8004
    @sgysyeys8004Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን የእናታችን ፆለት ምልጃዋ አይለየን❤❤❤

  • @amanuaela2370
    @amanuaela2370Ай бұрын

    የቅድስት ኄራኒ ፀሎትቷ እረዲት በረከቷ በሁላችን ይደርብን እግዚብሔር ይስጥልን።

  • @sara-tp5mh
    @sara-tp5mhАй бұрын

    የእናታችን ቅድስት ኄራኒ በረከቷ ይደርብን በዚህ ስራ የተሳተፍትን ሁሉ አምላከ ቅድስት ኄራኒ ይስጥልን

  • @user-gc9dn9sz1r
    @user-gc9dn9sz1rАй бұрын

    ከቅድስቲቱ እረድኤት በረከት አምላከ ቅዱሳን ይክፈለን በፊልሙ ለተሰታፉት ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጣቸው በረከታቸውም ይደርብን ተርጉማችሁም ወደኛ ላደረሳችሁልን እግዚአብሔር ይስጥልን እኛም ሰሚ ብቻ ሳይሆን የኑሯቸው ፍሬ በእምነት እንድመስላቸው እግዚአብሔር ይርዳን አሜን

  • @user-sl2nr5jq5u
    @user-sl2nr5jq5u25 күн бұрын

    የቅድስት ኄራኒ በረከታ ይደርብን

  • @user-eo1rz8bw2v
    @user-eo1rz8bw2v7 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን የቅድስት ሄራኒ በረከት በሁላችን ላይ ይደርብን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @zainabhabshy1906
    @zainabhabshy190617 күн бұрын

    የቅድስቷ እናታችን ኂራኒ በረከት ረድኤት ይደርብን አምላከ ቅዱሳን ይክበር ይመስገን አሜን❤❤❤

  • @user-tigi818
    @user-tigi818Ай бұрын

    የእናታችን ኄራኒ በረከቷ ይደርብን 🙏 የዱሮ ጸጋው የበዛላቸው እናቶቻችንና አባቶቻችን ስልጣን ሲሰጣቸው በግድ ነው የዛሬዎቹ ደግሞ..🥺በምህረቱ ይየን 😭🤲

  • @paulostilahun1895
    @paulostilahun1895Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን። የእናታችን በረከት ይድረሰን

  • @hanichoyemariyamliji8102
    @hanichoyemariyamliji8102Ай бұрын

    ❤ቃለህይውት ያሰማልን በረከቶ ይደርብን❤

  • @user-ny3bu3gm8i
    @user-ny3bu3gm8iАй бұрын

    የቅዱሳን በረከት ይደርበን ባተ ፍቃድ አምላካችን🤲🤲🤲🤲🤲

  • @SurprisedGermanShepherd-xc8hb
    @SurprisedGermanShepherd-xc8hbАй бұрын

    አሜን እናታችን ቅድስት ኄራኒ በረኸትን ይደርብን❤

  • @yabseraashagre9539
    @yabseraashagre9539Ай бұрын

    እናቴ ቅድስት ኄራኒ በቃልኪዳንሽ በፍቅርሽ ጎብኝኝ እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ስለተረጎማችሁልን ሌሎችንም እባካችሁ ተርጉሙልን ቅዱሳን ለኛ ሃይላችን ናቸውና ቅድስት ሔራኒን ማየት እግዚአብሔር ማየት ነው እኔ የሷን ገድል ሳነብ ፈጣሪን የማይ ያክል ነው እሚሳልብኝ

  • @nuhamen9714
    @nuhamen9714Ай бұрын

    ሰላም ለእናንተ ይሁን ድንቅ ስራ ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያድልልን አምላከ ቅዱሳን በምህረቱ ይጎብኘን እውነት ለመናገር ይችን ቅድስት እናት ዛሬ ነው ያውቅኋት በረከትዋ ይደርብን 🙏🙏🙏

  • @user-if9tz2fb7l
    @user-if9tz2fb7l5 күн бұрын

    የቅድስት ኄራኔ በረከቷ አይለየን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @user-qb5pg3wp3p
    @user-qb5pg3wp3pАй бұрын

    በእውነት ግሩም ነው የእናታችን ቅድስት ኤራኒ በረከት ይደርብን እስኪ በእመቤቴ መዝሙር ላኩልን ❤❤❤

  • @FfFr-vb3bz
    @FfFr-vb3bz24 күн бұрын

    የናታችን በረከት ይደረብን ❤❤

  • @21barkot
    @21barkotАй бұрын

    የሌላ ቅዱሳኑንም ስሩልን❤❤❤እባካችሁ

  • @user-us3pf2bs2v
    @user-us3pf2bs2vАй бұрын

    በረከትሽ ይደርብን እናታችን❤❤❤

  • @user-sw1ml4iz6k
    @user-sw1ml4iz6kАй бұрын

    እኔ በቅርቡ ነው ያወቅህዋት በእውነት የቅድስት ኄራኒ ረዴኤትዋ በረከትዋ ይደርብን በጸሎትዋ ይማረን ፊልሙን እድንሳተፍ ሰላደረጋችሁ እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ❤❤❤

  • @yirgalemsebsibe2749

    @yirgalemsebsibe2749

    Ай бұрын

    እኔም አላውቃትም ነበር አንድ ሞኖክሴ የሆኑ አባት ናቸው ታሪኳን የነገሩኝ እና መጨረሻ መፅሀፉን ሰጦታ የሰጡኝ ድንቅ እናት ነች ❤❤❤

  • @ksaksa9236
    @ksaksa9236Ай бұрын

    ብሓቅ ቃለ ህይወት የሰመዐልና👏👏

  • @bayoshbayosh7446
    @bayoshbayosh744624 күн бұрын

    የእናታችን ሄራን በረከት ይደርብን አሜን አሜን አሜን 🙏

  • @tje6370
    @tje6370Ай бұрын

    የቅድስት ኜራኒ በረከቷ ይደርብን🙏🙏🙏🙏💕💕💕

  • @destawadugna8991
    @destawadugna8991Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን የቅድስቲቱ በረከት ይድረሰኝ ጥሩ ስራ ነው በርቱ

  • @user-rw4fc7uk7m
    @user-rw4fc7uk7mАй бұрын

    በረከትሽ ይደርብን ቅድስት እናታችን እዴት ያስቀናል ሂወታቸው ቃላት የለኝም ነብስ ያረሰርሳል በመገዳቹ እንድንሄት ፀለታቸው ይርዳን

  • @rigbek
    @rigbekАй бұрын

    በጣም እናመሰግናለን እግዚኣብሔር ኣብዝቶ ይባርካችሁ ከ ክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ

  • @user-oh9yt8mv4n
    @user-oh9yt8mv4n26 күн бұрын

    በረከቷ አይለየን

  • @uaeuae9553
    @uaeuae955322 күн бұрын

    አሜን፫የእናታችን ኄራኔ በረከቷይደርብን🙏🙏🙏💒👏👏👏👏💓💓💓💓💕💕💕💕💞

  • @JeehJrjr
    @JeehJrjr9 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን. ቃለ ህይወት ያሰማልን 🌹🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏

  • @user-qc2lk7vj2o
    @user-qc2lk7vj2oАй бұрын

    የናታችን የቅድስት ሄራኒ በረክት ይደርብን ለመጀመሪያ ጊዜ ስማን የሰማሁት🙏🙏🙏💒

  • @senabiru6780
    @senabiru6780Ай бұрын

    በረከታቸው ይደርብን 🥰❤️🙏

  • @ABdesign1212
    @ABdesign1212Ай бұрын

    ከቅድስት ኄራኒ ረድኤት በረከት ቸር አምላክ ሥላሴ ይክፈለን አሜን ። ይሄን ፊልም ብዙ ሰው አይቶታል ሰብስክራይብ ቢያደርጉ ምን ችግር አለው ? ቅንነት ብቻ ነውኮ የሚጠይቀው ።

  • @user-xc8il1zx5l
    @user-xc8il1zx5lАй бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ክፍል ሁለት እንጠብቃለን

  • @user-ov2yf4fb1b
    @user-ov2yf4fb1b9 сағат бұрын

    አሜንአሜንአሜን🙏🙏🙏👍👍👍👍

  • @demekecheadugna9642
    @demekecheadugna9642Ай бұрын

    በረከቷ ይደርብን ❤❤❤

  • @user-vs3pg5fk6p
    @user-vs3pg5fk6p13 күн бұрын

    የቅድስት ሂራኒ በረከታቸው ይደርብኝ ለሳቸው የደረስ ለኛም ይድረስ አሚን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏

  • @emuyesamuellijsamuel9334
    @emuyesamuellijsamuel9334Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን በርከት ሺህ ይደርብን ❤❤❤❤❤

  • @Eme964
    @Eme9645 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን የእናታችን ቅድስት ሄራን በረከቷ ይድረሰን 👏🤲

  • @zena4992
    @zena4992Ай бұрын

    የናታችን በረከት ይደርብን ስለ ማይገነር ስጦታው እግዚአብሄር ይመሥገን

  • @user-yt3lv2ih7p
    @user-yt3lv2ih7p24 күн бұрын

    አሜን ❤❤❤

  • @vjgu7406
    @vjgu7406Ай бұрын

    የቅድስቲቱ ረድኤት በረከቷ ይደርብን🤲 እግዚአብሔር ይስጥልን✝️

  • @hapasihapasi4298
    @hapasihapasi429821 күн бұрын

    በረከትሽ አይለየን እናታችን

  • @Zet2023-fs1tt
    @Zet2023-fs1tt22 күн бұрын

    አሜን. ቃለህይውት ያስማልን🙏🙏🙏

  • @user-yf3fu9js1g
    @user-yf3fu9js1gАй бұрын

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ደስ የሚል የክርስትያናዊ ቤተሰብ ታሪክ ነው በርቱልን

  • @Haym532
    @Haym532Ай бұрын

    በረከቷ ይደርብን😢❤

  • @user-le1vd7or3n
    @user-le1vd7or3nАй бұрын

    እግዚአብሔር ይመስግን የቅዲስቲቷ በርክት ይደርብኝ አሜን አሜን አሜን

  • @mutemute9914
    @mutemute9914Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @meieymelese5697
    @meieymelese56973 күн бұрын

    አቤት አምላክ ትክክለኚ ምንገድ ምራኚ በረከታቹህ ይደርብኚ

  • @selamyemariyamleji3526
    @selamyemariyamleji3526Ай бұрын

    እባክህ መዝሙሩን ቆርጠህ ልቀቅልን የቅድስት እናታችንን መዝሙር😢

  • @user-gb5ww4ub7q
    @user-gb5ww4ub7qКүн бұрын

    እናታችን ቅድስት ኄራኒ በረከቷ ይደርብን ❤❤

  • @yayabest5512
    @yayabest5512Ай бұрын

    Zare newe yawekese Enate amen amen amen 🙏

  • @user-yd3sf1of1d
    @user-yd3sf1of1d22 күн бұрын

    በረከታን ረዲኤታን ይሕደረና ተባረኩ

  • @ayinalemtekileyohanis1766
    @ayinalemtekileyohanis176615 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤ቃልህወትን ያሰማልህ የእናቶችንን በርከታቸው ይደርብንንንን❤❤

  • @sewasewalemu8650
    @sewasewalemu8650Ай бұрын

    ለኔም ደርሳልኛለች በረከቷ ይደርብን ❤❤❤

  • @xcbh_hi
    @xcbh_hi17 күн бұрын

    በረከት አቹሁ ይደረብን አምን አምን አሜን❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @HaymiTaf-tk3lk
    @HaymiTaf-tk3lk18 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚብሔር ይባርካችሁ በረከታችው ይደረስን🤲🤲🤲

  • @hiwi-21216
    @hiwi-21216Ай бұрын

    የእናታችን ቅድስት ሄራኒ በረከቷ ይደርብን 🙏 እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን

  • @weleteslase7657
    @weleteslase765726 күн бұрын

    እግዚያብሔር ይስጥልን

  • @hanazemaryam5959
    @hanazemaryam5959Ай бұрын

    የቅድስግ ኄራኒ እረድኤት በረከቷ ይደርብን በጸሎቶ አትለየን "'እግዚአብሔር'" ይስጥልን ይህን እድናይ ላዘጋጃችሁልን ጸጋ በረከቱን ያድልልን ❤

  • @aaddaambaw1908
    @aaddaambaw1908Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ የቅድስት ሄራኒ ሬድኤትና በረከት አይለየን🙏 በርቱ እንደዚሁ የሌሎች ቅዱሳንንም ብታዘጋጁል በጣም ጥሩ ነው።እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመናቹን ይባርክላችሁ

Келесі