አባ መቃርስ - ክፍል - 1 / Aba Mekars Part - 1 Ye Kidusan Tarik

Ойын-сауық

ታላቁ ቅዱስ መቃርስ
ታላቁ ቅዱስ መቃርስ ወይም ቅዱስ መቃሬ 'ጽድቅ እንደ
መቃርስ' የተባለለት: የመነኮሳት ሁሉ አለቃ: ከ80 ዓመታት
በላይ በበርሃ የኖረ: በግብፅ ትልቁን ገዳም ወይም አስቄጥስን
የመሠረተ: ከ50,000 በላይ መነኮሳትን ይመራና
ይመግብ የነበረ ፍፁም ጻድቅ ነው::
በ4ኛው መቶ ክ ዘመን አርዮሳውያን ደጉን ታላቅ አባት
በሰንሰለት አስረው ከግብፅ ወደ እስያ በርሃ ከጉዋደኛው
ቅዱስ መቃርዮስ እስክንድርያዊ ጋር አሰድደውታል:: በዚያ
ለ2 ዓመታት ስቃይን ከተቀበሉ በሁዋላ በአረማውያን ፊት
ድንቅ ተአምር አድርገው አረማውያንን ከነንጉሳቸው
አጥምቀዋል::
በተሰደዱባት ሃገርም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስም
አጠራሩ ይክበርና እመቤታችንን: ቅዱሳን ሐዋርያትን:
አዕላፍ መላእክትን: በተለይ ደግሞ ቅዱሳኑን ዳዊትን:
ዮሐንስ መጥምቁንና ወንጌላዊውን: ማርቆስን: ዼጥሮስን:
ዻውሎስን አስከትሎ ወርዶ ተገልጦላቸዋል:: በቅዱስ
አንደበቱም የምሕረት ቃል ኪዳን ገብቶላቸዋል::
ታላቁ ቅዱስ መቃርስና ባልንጀራው መቃርዮስ ከ2
ዓመታት ስደትና መከራ በሁዋላ ስደት በወጡባት ዕለት
መልዐኩ ኪሩብ በክንፉ ተሽክሞ ወደ ግብፅ
መልሷቸዋል:: በወቅቱም ጻድቁን ለመቀበል ከ50,000
በላይ የሚሆኑ ልጆቻቸው መነኮሳት በዝማሬ ወጥተዋል::
ስለ ታላቁ ቅዱስ መቃርዮስ ቅድስና ለመጻፍ መነሳት
በረከቱ ብዙ ነው:: ግን 'ዓባይን በጭልፋ' እንዲሉ አበው
ከብዛቱ የተነሳ የሚዘለቅ አይሆንም::
ቅዱስ መቃርስ ከዘመናት በላይ በቆየበት የበርሃ
ሕይወቱ:-
1.አባ ብሶይ: አባ ባይሞይ: አባ ሳሙኤል: አባ በብኑዳን
ጨምሮ እርሱን የመሰሉ ወይም ያከሉ ቅዱሳንን ወልዷል::
2.ለሕይወታችን መንገድ የሚሆኑንን ብዙ ቃላትን
ተናግሯል::
3.ከገዳማት እየወጣ በብዙ ቦታዎች ቅዱስ ወንጌልን
ሰብኩዋል::
4.አጋንንትን ድል ከመንሳት አልፎ እንደ ባሪያ ገዝቷቸዋል::
5.ለዓይንና ጀሮ ድንቅ የሆኑ ብዙ ተአምራትን ሰርቷል::
በእነዚህና ሌሎች ምክንያቶችም ቤተ ክርስቲያን "ርዕሰ
መነኮሳት ወይም የመነኮሳት ሁሉ አለቃ" ስትል ትጠራዋለች::
በ97 ዓመቱ መጋቢት 27 ቀን ሲያርፍ መላእክት ብቻ
ሳይሆን አጋንንትም ስለ ድል አድራጊነቱ ዘምረውለታል::
ታላቁ ቅዱስ መቃርስ ካረፈ በሁዋላ ከክቡር ሥጋው
ብዙ ተአምራት ይታዩ ነበርና የሃገሩ ወይም የሳስዊር ሰዎች
ሊወስዱት ፈለጉ:: ሳስዊር ማለት ቅዱሱ ተወልዶ
ያደገባት: ወላጆቹ ወይም አብርሃምና ሣራ ይባላሉ የኖሩባት ቦታ
ናት:: የምትገኘውም ግብጽ ውስጥ ነው::
በምድረ ግብጽ: በተለይም በገዳመ አስቄጥስ የአባ
መቃርስን ያህል ክቡርና ተወዳጅ የለምና የሃገሩ ሰዎች
የነበራቸው አማራጭ መስረቅ ነበር:: መሥረቅ ኃጢአት
ቢሆንም እነሱ ግን ስለ ፍቅር: አንድም ለበረከት ወይም በረከትን
ሲሹ አደረጉት::
ወደ ሳስዊርም ወስደው: ቤተ ክርስቲያን በቅዱሱ ስም
አንጸው በክብር አኖሩት:: በዚያም ለ160 ዓመታት
ተቀመጠ:: በ7ኛው መቶ ክ-ዘመን ግን ተንባላት
ወይም እስላሞች መጥተው ቤተ ክርስቲያኑን አጠቁ:: በዚህ
ጊዜም ሕዝቡ የጻድቁን አጽም ይዘው ሸሹ:: በሌላ ቦታም
እንደ ገና በስሙ ቤተ ክርስቲያን አንጸው በዚያ አኖሩት::
በእነዚህ ሁሉ ዓመታት የመንፈሳዊ አባታቸውን ሥጋ
ያጡት የገዳመ አስቄጥስ ቅዱሳን ያዝኑ ይጸልዩ ነበርና
ልመናቸውን ፈጣሪ ሰማ:: አባ ሚካኤል ሊቀ ዻዻሳት
በነበረበት ዘመን: ከገዳሙ ለሌላ ተግባር ወደ ሳስዊር
የተላኩ አበው ከታላቁ አባት ቤተ ክርስቲያን ሲደርሱ
ሰውነታቸው ታወከ::
ይዘው ለመውሰድ ሙከራ ቢያደርጉ ሊሳካላቸው
አልቻለም:: ምክንያቱም የቤተ ክርስቲያኑ ጠባቂ ደወል
ደውሎ ሕዝቡን ሁሉ ጠርቶ ነበርና:: ሕዝቡና ሃገረ ገዢው
የሆነውን ሲሰሙ "የቅዱሱን ሥጋ ብትነኩ እንገላቹሃለን"
ብለው ሰይፍ: ዱላ: ጐመድና ጦር ይዘው መጡባቸው::
መነኮሳቱ ግን ባዷቸውን ሊመለሱ አልፈቀዱምና ሌሊቱን
ሲያለቅሱና ሲጸልዩ አደሩ:: መንፈቀ ሌሊት በሆነ ጊዜም
ታላቁ መቃርስ በግርማ ወርዶ መኮንኑን "ለምን ወደ ልጆቼ
እንዳልሔድ ትከለክለኛለህ?" ሲል በራዕይ ተቆጣው::
በዚህ ምክንያትም መነኮሳቱ የቅዱሱን ሥጋ ተቀበሉ::
ሕዝቡም በዝማሬና በማሕኅሌት: ከብዙ እንባ ጋር
ሸኟቸው:: ታላቁ መቃሬ ወደ ገዳሙ ሲደርስም ታላቅ ደስታ
ተደረገ:: ቅዱሳን ልጆቹ ከመንፈሳዊ አባታቸው ተባርከው
በክብር አኑረውታል::
አምላከ ቅዱሳን የታላቁ ቅዱስ መቃርስን ትሕትናውን:
ትእግስቱንና ቅንነቱን ያድለን:: በበረከቱም ይባርከን::
ምንጭ ››› " ዝክረ ቅዱሳን Saints Of The Orthodox Church " የፌስቡክ ገፅ - %E1%8B%9D%E1...
ይህን መንፈሳዊ ፊልም አዘጋጅተውና ተርጉመው ላቀረቡልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን፡፡

Пікірлер: 754

  • @user-dr5xe1il2o
    @user-dr5xe1il2o2 жыл бұрын

    የፃዱቁ አባ መቃርስ እረዴት በረከት አይለየን🙏🙏🙏አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ በመልካሙ መንገድህ ምራኝ😭😭😭🤲🤲🤲

  • @adeladel5396

    @adeladel5396

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃላ ህይወት ይሰማልን

  • @birtukanbirtukan4151

    @birtukanbirtukan4151

    10 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @kebebushmulugeta3130

    @kebebushmulugeta3130

    9 ай бұрын

    😮

  • @aboaomr5163

    @aboaomr5163

    8 ай бұрын

    አሜን

  • @user-vu8du3yo1y

    @user-vu8du3yo1y

    7 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲

  • @meticar4025
    @meticar40256 ай бұрын

    እንዴት ደስስስ የሚል ነው በእውነት እግዚአብሔር ከፃድቃኑ በረከት በሁላችንም ላይ ያሳድርብን አሜን፫ 😢😢

  • @meseretasafe3095
    @meseretasafe30957 ай бұрын

    የአባ መቃርስ አባ እንጦንስ በረከታቸው ይደርብን😢❤

  • @user-gu2fw9yg5u
    @user-gu2fw9yg5u6 жыл бұрын

    የፃድቁ አባታችን የአባ መቃርስ ረድኤት በረከት ይደርብን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ትልቅ ትምህርት ነው ።

  • @fnansemereab3099

    @fnansemereab3099

    Жыл бұрын

    ኣሜን ቃል ህይወት ያሳምልኝ

  • @zelalemdesalew33

    @zelalemdesalew33

    Жыл бұрын

    በርታ አይዞህ

  • @btahmbethem3498
    @btahmbethem34984 жыл бұрын

    የአባታችን መቃርስ በረከታቸዉ ይደርብን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @user-bl4ej9nq7j
    @user-bl4ej9nq7j5 жыл бұрын

    የፂፃድቃናት የሰማዕታት የቁዱሳን ፀሎት በረከት ረዲኤት ኣማላጅነት ከሁላችን ህዝበ ክርሰትያን ጋ ይሁን ኣሜንንን ፫ ቃለ ሃወት ያሰማልን ወንድሞቻችን እናመሰግናለን

  • @user-iu8wu6un8p
    @user-iu8wu6un8p6 жыл бұрын

    አሜን የቅዱሳኑ ሁሉ ምልጃ ጸሎታቸው አይለየን

  • @user-ex3uy3kk4c
    @user-ex3uy3kk4c6 жыл бұрын

    በረከታቸዉ ይደርብን የአባ መቃርስ የቅዱሳኑ ፀሎት ምልጃ አይለየን አሜን፫

  • @user-no9zc3zt1z
    @user-no9zc3zt1z Жыл бұрын

    የፃድቁ አባ መቃረስ እረዴኤት በረከት አይለየን አሜን አቤቱ አምላኬ ሆይ በቀና ምንገድ ምራኝ

  • @user-cc6tu8zg8v
    @user-cc6tu8zg8v3 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያስማልን የኣባታችን ኣባ መቃርስ በረከትና ረዲአት ኮሁላችን ጋር ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @SaraSara-qp5sg

    @SaraSara-qp5sg

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-bh8tc6xs6u
    @user-bh8tc6xs6u6 жыл бұрын

    የአባ መቃርስ በርከታቸው ይደርብን እኛንም በሀይማኖት ያፀናን ቃል ህይወት ያስማን ወገኖቼ

  • @fanayekebede5921
    @fanayekebede59216 жыл бұрын

    አሜን የአባታችን መቃርስ በረከት በሃገራችን ብሎም በህዝባችን ላይ ይደርብን ፀንቶ ይኑር አሜን አሜን አሜን

  • @rahelmamo4970
    @rahelmamo4970 Жыл бұрын

    የፃድቁ አባታችን በረከት በሁላችንም ላይ ይደር!!!

  • @mimiimim8287

    @mimiimim8287

    9 ай бұрын

    አሜን

  • @enatmesfin
    @enatmesfin4 жыл бұрын

    የአባታችን የጻድቁ አባታችን የመቃርስ በረከታቸው ይደርብን ሊቀ ዝማሪያን እንግዳወርቅ በቀለ ምስጋናዬ ከልቤ ነው እግዚአብሔር በወጣው ይተካልክ

  • @aragasharagash1540
    @aragasharagash1540 Жыл бұрын

    የፃድቃን እርደት በርከታቸው አይለየን አሜን፫ ይሆንን መንፍሳዊ ፍልም ተርጉማችሁ ወደኛ ለምታስተላልፉልን እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን

  • @balsyibalatim1095
    @balsyibalatim10953 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን የሐያሉ የልኡል እግዚአብሔር ቤተሠቦች ለሁላችሁም ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜና በጸጋ ይጠብቅልን አሜን ፫

  • @user-im9no1xm8z
    @user-im9no1xm8z6 жыл бұрын

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን የአባታችን አባ መቃርስ በረከት ረድኤት አይለየን ተዋህዶ ለዘለዓለም ትኑር አሜን፫

  • @mareiammarrie8681

    @mareiammarrie8681

    4 жыл бұрын

    አሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @aboaomr5163

    @aboaomr5163

    8 ай бұрын

    አሜን

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 Жыл бұрын

    ቅዱስ አባቴ አባታችን መርቃስ ቅዱስ በረከት ይደርብን ነገ ትህሳስ 13 አመታዊብባዓልነው ነው የቅዱሳ መቃርስ አባታችን

  • @aadd3907
    @aadd39073 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የፃዲቃናት በረከት አይለየን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @user-df7jp2gs7q
    @user-df7jp2gs7q6 жыл бұрын

    ያታላቁ ቅዱስ መቃርስ በረከት ይደርብን አሜን የቅዱሳኑ በረከት ይድረሰን አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን ፫

  • @sendayowlegebrial4195
    @sendayowlegebrial41953 жыл бұрын

    አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን ! የጻዲቁ አባታችን መቃርስ በረከቱ ይደርብን አሜን💒🙏

  • @luyabh9172
    @luyabh9172 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን የጻዲቁ አባታችን ቅዱስ መቃርስ እረድኤት በረከት ይደርብን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-br1jv9ru3u
    @user-br1jv9ru3uАй бұрын

    አሜን እግዚያብሄር ይመስገን በእውነት የቅዱሳን እናቶቻችን አባቶቻችን እረዴት በረከታቸው ይደርብን አሜን❤

  • @likeme5835
    @likeme58356 жыл бұрын

    የጻድቃናት በረከት ኣይለየን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ኢትዮጸያ ኣገራችንም ሰላም እና ፍቅር ያርግልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @user-jt8mq4uh8x

    @user-jt8mq4uh8x

    6 жыл бұрын

    እሱ ባለው አሜን፫ በእዉነተ ለሀገራችን ጸልዮ

  • @user-we4dp1mg9e

    @user-we4dp1mg9e

    6 жыл бұрын

    እሱ ባለው አሜን አሜን አሜን!!

  • @likeme5835

    @likeme5835

    6 жыл бұрын

    ድንግል ማርያም እናቴ ናት ድንግል ማርያም በማመኔ ሰመረ ዘመኔ ኣሜን

  • @hidatwelday2212

    @hidatwelday2212

    6 жыл бұрын

    እሱ ባለው 😢😢😢😢😢😢😢💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-iw7we6ng7k

    @user-iw7we6ng7k

    6 жыл бұрын

    እሱ ባለው አሜን አሜን አሜን

  • @birkeabinew301
    @birkeabinew3012 жыл бұрын

    የፃድቁ አባታችን የአባመቃርስ ረድኤት በረከት ይደርብን ቃለህይወት ይሠማልን ፀጋውን ያብዛልወት አቤቱማስተዋልን ስጠኝ

  • @addesmakdies7233
    @addesmakdies72336 жыл бұрын

    የአባታችን በረከት ረድኤታቸውአሜን አይለየን የአባ መቃርስ አምላክ ሆይ ይቅር በለን አሜን

  • @helenhelen349
    @helenhelen349 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአባቶቻችን እረዴት በረከታቸው ይደርብን ይድርሰን አሜን እግዚአብሔር አምላክ በፀጋው በበረከቱ ይጉብኘን አሜን

  • @helenhaftom1525
    @helenhaftom15253 жыл бұрын

    ቃለ ሂወት ያሰማልን በረከታቸው ይደርብን አሜን👏👏👏👏💒💒💒💒

  • @user-tt6po5oh4g
    @user-tt6po5oh4g5 жыл бұрын

    አሜን አባታችን በፆሎታቹ ሃስቡን ኢትዮጵያ ዘኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር

  • @mairyleb9245
    @mairyleb924511 ай бұрын

    የፃድቁ አባ መቃርስ በርከታቸው እና ርዲኤታቸው ከሁላችን ህዝበ ክርስትያን ይሁን ኦ ጎይታ በትክክለኛው መንገድህን ትመራን ዘንድ እንለምንሃለን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @heedaakeedas5626
    @heedaakeedas56262 жыл бұрын

    የአባታችን አባ መቃርስ በረከትና እረዴኤት ይደርብን ቃህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @zerena-6573
    @zerena-65736 ай бұрын

    ቃለህይወት ያስማልን የአባ መቃርስ በረከት ረድየታቸዉ በሁላችን ያሳድርብን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mlshewassfa7724
    @mlshewassfa77244 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአባታችን አባ መቃርስ በረከት እረዴት ከኛ ጋር አይለየን አሜን

  • @habshihabshi3350
    @habshihabshi33506 жыл бұрын

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን የአባ መቃርስ በረከታቸው ይደርብን

  • @sadashints7400

    @sadashints7400

    6 жыл бұрын

    amena amena........................(1000)

  • @ethiotub257
    @ethiotub25710 күн бұрын

    ፃድቅ ኣባ መቃርስ ፆሎታቸው ና በረከታቸው ኣይለየን።ኣሜን

  • @user-ed1cw5xn4g
    @user-ed1cw5xn4g2 жыл бұрын

    ይህላደረገ አምላክ የተመሠገነ ይሁን በእውነት የፃድቃን ሰማእታት አባታች የአባመቃር በረከት ረዴታቸው ይደርብን

  • @aberaalemu1392
    @aberaalemu139210 ай бұрын

    የአባታች የፃድቁ አባ መቃርሰ በርከት ረዲኤት አይለየን አሜን አሜን

  • @user-oy2su2zn6u
    @user-oy2su2zn6u6 жыл бұрын

    ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የኣባታችን በረከት ከኛ ጋር ይሁን

  • @user-ny3dj3ho3j
    @user-ny3dj3ho3j5 жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የኣባታችን መቃርሳ ፆሎት ልመና በረከት ረድኤት ኣይለየን ። አሜንንን🙎 ኢትዮጵያ ክርስቶስ ተዋህዶ ሰላም እና ፍቅር ያርግልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ፀንታ ትኑር ። ኣሜንንን💒💒💒👏👏👏👏

  • @betibeti72

    @betibeti72

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-ub8zr7ru5y

    @user-ub8zr7ru5y

    Жыл бұрын

    አሜን በእውነቱ።

  • @enatmesfin
    @enatmesfin4 жыл бұрын

    የአባቶቻችን አምላክ ያው ሆነ ከኛ ጋር ይኑር ቃል ሕይወት ያሰማልን እግዚያአብሄር ሁላችንንም ለንስሀ ያብቃን:: የአባታችን የጻድቁ ቅዱስ አባ መቃርስ በረከታቸው ይደርብን

  • @hanabuna2898
    @hanabuna2898Ай бұрын

    የቅዱሳን የሰማዕታት ረድኤት በረከታቸው አይለየን🙏 አገራችንን ሰላሟን ይስጥልን🙏 አምላኬ ከጀመሩት ሳይሆን ከጨረሱት ጋር አድርገኝ🙏በመንግስትህ አስበኝ🙏

  • @user-hm8cz6mw6w
    @user-hm8cz6mw6w3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ያባታችን አባ መቃርስ ፀሎታቸው እና በረከታቸው ይደርብን 🙏🙏🙏🙏

  • @user-nr1mt2ut3p
    @user-nr1mt2ut3p4 жыл бұрын

    አሜን የአባቶቻችን በረከታቸው ይድረሠን

  • @ahmelahmel1485
    @ahmelahmel14854 жыл бұрын

    የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ያባቶቻችን እረድኤት በረከት ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @tigubirhane2201
    @tigubirhane22012 жыл бұрын

    የአባ መቃርስ ረዴኤታቸውና በረከታቸው ይደርብን አሜን

  • @user-ip8zu7wz7m
    @user-ip8zu7wz7m Жыл бұрын

    የአባ መቃርስ በርከት ረዴታቸው ይደርብን አሜን

  • @user-zz4wh4iq8c
    @user-zz4wh4iq8c Жыл бұрын

    የባታችን የባመቃርስ በረከታችው ይደርብን🙏🤲🤲🤲🙏🙏🙏 አሜን አሜን አሜን

  • @user-ss7en5oq2d
    @user-ss7en5oq2d6 жыл бұрын

    የአባቶቻችን በረከት ይደርብን

  • @kibrealemye8319
    @kibrealemye83196 жыл бұрын

    የቅዱሳን አባቶቻችን በርከት ይደርብን አሜን ላዘጋጆች ወድሞቻችን ፀጋውን ያብዛላችሁ በድሜ በጤና ይጠብቃችሁበርቶልን

  • @user-qp8hp3id7j
    @user-qp8hp3id7j6 жыл бұрын

    አሜን በእዉነት ለአቶቻችን ፃሎት አይለየን አምላክህ ሆይ የፃድቅ አባቶች ፃሎት አየተ እንም ሀፅያተይኛ በደለይኝ ባርያን እባክ መንገደን አሳየኝ ወደት ልህድ ምን ልሁን አምላክ ሆይ አበቶ ስደታይኛ ባረየ ነኝ ና ጨለመብህኝ አምላከ ሆይ እባክ መንገድን አሳየኝ ስመ የቀደሰ መንግስት ትምጣ ፋቃደህ በስመህ እንደሆነች እንዲሁም በምድሪቱ የእለት እንጀሪችን ስጠነ ዛረ በደላችንንም የቅረ በለኝ ዘረም ዘዉት ለዘላአለሙ አሜን

  • @saratsfaye3187
    @saratsfaye31876 жыл бұрын

    የአባቶች በረከት ይደርብን በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር በፀጋው ይጎብኘን አሜን አሜን አሜን

  • @genettewlda8115
    @genettewlda81156 жыл бұрын

    አሜን ስለ ቃሉ የቃሉ ባላቤት ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን የአባታችን አባ መቃርስ ሬዴኤት በረከቱ ይደርብን ክርስትና እንደዚ ናት ውጣው ውረድን ይብዛታል እውነተኛ ስለ ሆነች የአባ መቃርስ አምላክ በመንግስትህን ስትመጣ እኔን ሃጥያተኛ ደከማ ባርያህን አስበኝ

  • @user-py1cn4sx1f

    @user-py1cn4sx1f

    4 жыл бұрын

    አሜንንንንን💒💒💒👏

  • @bhmk440

    @bhmk440

    3 жыл бұрын

    ቃልህይውት ያሰማልን

  • @hailahails8365

    @hailahails8365

    2 жыл бұрын

    አሜንሰለቃሉየቃሉባላቤትልኡልእግዚአብሔርይመስገን

  • @lemlemyoutube

    @lemlemyoutube

    11 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @mazseidmazseif7775
    @mazseidmazseif77756 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን የአባታችን አባ መቃርስበረከብና ረዴኤት አይለየን አሜን

  • @salamsa7290

    @salamsa7290

    3 жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን የአባታችን አባ መቃርሰበረከብና ረዴኤት አይለን ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @user-sc6pf7mu4p
    @user-sc6pf7mu4p11 ай бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን ያባታችን የአባ መቃርስበረከቱወት በሁላችንም ላይይደርብን

  • @behafetabehafeta5376
    @behafetabehafeta5376 Жыл бұрын

    የፃድቁ ያአባታችን በረከት ረድኤት ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @user-wt8mq9ho8l
    @user-wt8mq9ho8l6 ай бұрын

    የፃዲቁ አባ መቃርሰ ረዲኤት በረከት አይለየን🙏🙏🙏 አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ በመልካሙ መገድህ ምራኝ 😭😭😭🙏

  • @Gg-ps2ft
    @Gg-ps2ft4 жыл бұрын

    የአባታችን አባ መቃርስ በረከታቸው ይደርብን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-jp1mi1ik6y
    @user-jp1mi1ik6y4 жыл бұрын

    የአባታችን አባ መቃርስ በረከት ረዲአት ምልጃ አይለየን አባ እባክዎትን በፅሎቶትን ይሰብኝ በማንታ መንገድ ነኝ

  • @user-pf2qm8mt3q
    @user-pf2qm8mt3q3 жыл бұрын

    አቤቱ ጌታ ሆይ እኔ ሀጢያተኛ ነኝ ስለ ፃድቃን ብለህ ማረን ይቅርም በለን አቤቱ የሰራዊት አምላክ ተቀበለን ነፍሳችንን ላንተ አደራ እንሰጣለን አሜን ፫ክብር ምስጋና ለእግዚያብሔር ይገባል አምላክ ሆይ አመግንሀለሁ

  • @user-fo2le6zg5k
    @user-fo2le6zg5k6 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን የቅዱሳን በረከት ይድረሰን አዘጋጅቶ ላቀረበልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @askiaksumawit5420

    @askiaksumawit5420

    6 жыл бұрын

    ቤቲ የማርያም ልጅ .Amen Amen Amen

  • @user-tc5vv1rw4t

    @user-tc5vv1rw4t

    4 жыл бұрын

    ኣሜን አሜን ኣሜን

  • @user-nk6bk8uk1j
    @user-nk6bk8uk1j Жыл бұрын

    የፃድቁ የአባ መቃርስ በረከቶ ይደርብን አሜን ❤❤❤❤

  • @etcetc5865
    @etcetc58654 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላካችን የተመሰገነ ይሁን የፃድቃን በረከት ለሁላችን ይሁን እመብርሃን ሁላችንም ትባርከን አሜን አሜን አሜን ።

  • @Genet8983
    @Genet8983 Жыл бұрын

    ሠላመ እግዚአብሔር ይብዛላቹ የተዋሕዶ ልጆች የአባታችን አባመቃርስ በረከቱ ይደርብን ከፈጣሪ በተሠጠው ቃልኪዳን ይባርከን ሁሌባየው ባየው አልጠግብም ኡፍ

  • @mareamaskal2159
    @mareamaskal21596 жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ይስማልን በረካት ረዲአት ይፃድቃናት ይደርበልን ኣሜንንን

  • @keryodtube
    @keryodtube6 жыл бұрын

    አሜን ፫ አባ መቃርስ በረከታቸው ይደርብን

  • @konjitgebru4554
    @konjitgebru45546 жыл бұрын

    በእውነት ይሄን ላደርገልን እግዚአብሔር ይክብር ይመስገን የቅዱሳን አባቶቻችን በርከት እሬዴኤታቸውን አይለየን አሜን

  • @alazaryemane5138
    @alazaryemane51386 жыл бұрын

    በእውነት ቃለ ሂወት ያስማልን የኣባታችን ኣባ መቃርስ በረከት ረድኤት ኣይለየን ተዋህዶ ለዘለዓለም ትኑር ኣሜን3)

  • @user-wb8rh4dg8m
    @user-wb8rh4dg8m17 күн бұрын

    የፃድቁ አባ መቃርስ ምልጃፀሎቱ አይለየን አሜን አሜን አሜን👏👏👏👏👏👏👏አቤቱ ጌታሆይ ማረን ይቅርበለን አሜን😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-eg2cv9kw9z
    @user-eg2cv9kw9z4 жыл бұрын

    *የአባታችን የአባ መቃርስ ረድኤት በረከት አይለየን አሜን በረከታቸው ይደርብን*

  • @serkalemasali2576
    @serkalemasali2576 Жыл бұрын

    የአባታችን የአባ መቃርስ በረከታቸዉ ይደርብ🙏

  • @user-do2hx6xi6o
    @user-do2hx6xi6o4 ай бұрын

    የፃድቁ አባታችን በረከት በሁላችን ላይ ይደር😢😢

  • @user-bz2cq5sv7v
    @user-bz2cq5sv7v4 жыл бұрын

    የአባታችን አባ መቃርስ በረከት ይድረስብን የእግዚአብሔር ስራ እፁብ ድንቅ ነው በዝህ መኖር ለኛ ጥሩ ነው አለ ሐዋርያው እዉነት ነው በ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት እስከ ዘልዓለም መኖር መልካም ነው። የቅዱሳን በረከታቸው ይደርብን። አሜን አሜን አሜን

  • @user-nw3fi1kw8r
    @user-nw3fi1kw8r6 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን የቅዱሳን አምላክ የእኛም አምላክ የከበረ የተመሰገነ ይሁን የቅዱሳን አባቶቻችን ረድኤት በረከት በእኛ ላይ ይደርብን አሜን ኢትዮጵያ ክርስቶስ ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ትኑር💒💒💒🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @esthelzrmarzrfrcabd458

    @esthelzrmarzrfrcabd458

    6 жыл бұрын

    ከፍቅርበላይ ፍቅርየምትሠጥ አንተነህ አምላኬ እኔን ሀጣተኛዋን በቸርነትህ ይቅርበለኝ ለነገሮችሁሉ አተታውቃለህ

  • @fg6555
    @fg65553 жыл бұрын

    የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል የተመሰገነ ይሁን አሜን የአባቶቻችን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን።

  • @hanamariyam829
    @hanamariyam8296 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ይህን የተባረከ መፈሳዊ ህይወት እንድናይ የረዳን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን የቅዱሳን በረከታው ይደርብን

  • @omegabookstore-6914
    @omegabookstore-69146 жыл бұрын

    ቃለ-ህይወት ያሰማልን ። የኣባታቻን ኣባ መቃርስ ሰረኸት ረድኤት ምስ ክላህን ይሁን ።፡

  • @alaasell5003

    @alaasell5003

    6 жыл бұрын

    ግርማ-ዓለም ኃጎስ ! Ameeeen

  • @salamagudda3342
    @salamagudda33426 жыл бұрын

    ያባታችሽ መቃርስ በረከታቸው ይደርብን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @worknshezzzz7138

    @worknshezzzz7138

    5 жыл бұрын

    እሜን እሜን እሜን

  • @Ameena-jf1jr
    @Ameena-jf1jr3 жыл бұрын

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአባቶቻችን ረደኤት በረከት አይለየን ለተረጉሙትም ለሰሩትን እግዚአብሔር በሰማይ ይክፈላቸው።🌷🌷🌷🌹🌹🌹⛪⛪

  • @user-vf2su3sm5s
    @user-vf2su3sm5s7 ай бұрын

    አቤቱ የአባመቃርስ ረድኤት በረከቱን አሳድርብኝ አምላኬ

  • @user-ym5kq8rh6y
    @user-ym5kq8rh6y4 жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወገኖቼ ፀጋውን ያብዛላችሁ *የቅዱሳን በረከት ይደርብን*

  • @user-wu4kv3eu1c
    @user-wu4kv3eu1c6 жыл бұрын

    የጻድቁ የአባ መቃርስ በረከታቸው ይድረሰን ይደርብን የ ህይወትንም ቃል ያሰማልን አሜን(፫)♥♥♥

  • @hanamaryamabay1286
    @hanamaryamabay12866 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ በአባቶች በረከት ባረከን እባክህ የድንግል ቃለ ይህወትን ያሠማልን

  • @user-lo8jn3gi3u

    @user-lo8jn3gi3u

    6 жыл бұрын

    በረከትወ ይደርብን አሜን

  • @birhanenuigse8829
    @birhanenuigse88296 жыл бұрын

    አሜን ፫ ቃል ህይውት ያስማልን የአባታችንን ረድኤት በርከታቸው አይለየን አሜን ፫

  • @user-eu3hl3tr2j
    @user-eu3hl3tr2j10 ай бұрын

    የአባታችን የአባ መቃርስ ረድኤት በረከቱ ይደርብን

  • @user-uq3hk5pk5v
    @user-uq3hk5pk5v5 жыл бұрын

    *ቃለ ህይወትን ያሠማልን የአባቶቻችን በረከት በሁላችን ላይ ይሁን አሜን ፫ ይሁን ይድረግልን*

  • @melatmelat1489
    @melatmelat14895 жыл бұрын

    የአባቶቻችን ፀጋና በረከት ይደርብን አሜን፫

  • @user-hj5nl4yg6i
    @user-hj5nl4yg6i6 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን .አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን .አሜን አሜን አሜን .ተዋህዶ ትኑር ለዘላለም

  • @hiryakoszewdnhtega7978
    @hiryakoszewdnhtega79783 жыл бұрын

    Kebr laba merkas yewn ... Amen 🙏💖💖 💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖

  • @user-ff7cb3fg9c
    @user-ff7cb3fg9c2 жыл бұрын

    የጻድቁ በረከታቸው ይደርብን ቃለህይወት ያሠማልን

  • @user-cr8tp1lc8b
    @user-cr8tp1lc8b6 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአባታችን መቃርስ ፆሎት ልመና አይለየን አሜን ።

  • @atsbehaats3356

    @atsbehaats3356

    4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂዉት ይስመዓና

  • @user-tc5vv1rw4t

    @user-tc5vv1rw4t

    4 жыл бұрын

    ኣሜን አሜን ኣሜን

  • @trooktafara1336
    @trooktafara13363 жыл бұрын

    አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን ለዚህ ቀን ያደረሰከኝ የአባታችን የቅዱስ መቃረሰ በረከት ይደርብን

  • @egziabherymesgen1481
    @egziabherymesgen14818 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን የኣባታችን በረከት ይደርብን

  • @user-et3sr9wu2v
    @user-et3sr9wu2v6 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአባታችን አባ መቃርስ ረድኤት በረከታቸው ይደርብን

  • @tewahdo1156
    @tewahdo1156 Жыл бұрын

    የፃዱቁ አባ መቃርስ እረዴት በረከት አይለየን🙏🙏🙏

  • @enewaalebachew7226
    @enewaalebachew72266 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን የፃድቃንና የሰማዕታትእረዴት በረከትም አይለየን አሜን አሜን አሜን

  • @aziebabraham5586
    @aziebabraham5586 Жыл бұрын

    ቃለ ሂወት ያሰማልን የ አባመቃርስ ረዲኤታቸው ይደረን

  • @BetelheBety
    @BetelheBety6 жыл бұрын

    የቅዱሳኑ በረከት ይደርብን አሜን፣ቀጣዩን ክፍል እንጠብቃለን

  • @awetselemun1782
    @awetselemun17826 жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያስሰማልን በእውነት ኦርቶደክስ ለዘልኣለም ትኑር የጻዲቃን ኣባታችን በረከታቸው ረዲኤታችው ለሁላችን ኣይለየን ተመስገን ፈታሪ ክብር ንስጋና ላንተ ይሁን ሃገራችንም ሰላም ፍቅር ኣብዛላት ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @user-hq4uw2mf1h
    @user-hq4uw2mf1h6 жыл бұрын

    አሜን ፫ የአባታችን በረከት ይደርብን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ይህን የቅዱን ታሪክ ለምታስተላልፍልን እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን ፓርት 2 በጉጉት እንጠብቃለን

  • @user-ec2ub4ws3o

    @user-ec2ub4ws3o

    4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @libneshtirulo8753
    @libneshtirulo87535 жыл бұрын

    Amen ykedsane barkatachu asdrbenn amen amen amen sel hulume nagare egzabher yetmsganan yehune

Келесі