ቅዱስ ጳውሎስ ታሪክ በአማርኛ ክፍል 1

Пікірлер: 79

  • @Kidus_micael_abate
    @Kidus_micael_abate Жыл бұрын

    የደማስቆ ምርኮኛ ነኝ የተሸነፍኩ ፍቅሩ ሰብሮ የጠገነኝ የተፈወስኩ ማሳደጃ ደብዳቤየን ከጀ ጥሎ ዳሶኝ ሄደ በልቤ ላይ ወንጌል ጥሎ ☝

  • @user-wj3sc6wy7o
    @user-wj3sc6wy7o2 жыл бұрын

    የቅዱስ ጳውሎስ በረከት ይድርብን የተረጎማቹልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላቹ እናመሰግናለን 👏👏💞💞💞

  • @fatmaman2519
    @fatmaman2519Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ይቅዱሳን በረከት እረዴታችው አይለየን🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰

  • @user-vd6um2qq7c
    @user-vd6um2qq7c2 жыл бұрын

    ክብርና ምስጋና ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን። ሀዋርያትን በመከራ ያፀና ትዕቢተኛውን የሚያዋርድ የተዋረደውን ከፍ የሚያደርግ አምላክ የቅድስተ ቅዱሳን የንፅህይተ ንፁሀን የድንግል ማርያም ልጅ የሀዋርያት በረከት ያሳድርብን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @user-pg5op9ki9z

    @user-pg5op9ki9z

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @gggds3377

    @gggds3377

    Жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏

  • @hannasalam672

    @hannasalam672

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤❤

  • @user-cu2ub2zb2z

    @user-cu2ub2zb2z

    10 ай бұрын

    አሜን

  • @user-mf5jv2nx2j

    @user-mf5jv2nx2j

    8 ай бұрын

    አሜን(3)🙏🙏🙏🙏

  • @eyobabay1800
    @eyobabay1800 Жыл бұрын

    ቅዱስ ጳውሎስ ባርከን አሜን

  • @hannasalam672
    @hannasalam672 Жыл бұрын

    ስለ ቃሉ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን የቅዱሳን ምልጃ ፀሎታቸው አይለየን አሜን አሜን አሜን❤❤

  • @asde301
    @asde3013 ай бұрын

    የተመረጠች ነፍስ 😢😢😢የቅዱስ ጳውሎስ በረከት ይደርብን የቅዱስ ጳውሎስ አምላከ እስራኤል እኛንም ከጠፋንበት ይመልሰን😢😢😢

  • @user-bc3hx7kg3g
    @user-bc3hx7kg3g2 жыл бұрын

    በእውነት ለሁላችሁም በዚህ የትርጉም ስራለተሰማራችሁ ቃለህይወት ያሰማልን 🙏

  • @rahelmamo4970
    @rahelmamo4970 Жыл бұрын

    ብርሀነ ዓለም ቅዱስ ጳውሎስ ረድኤት በረከቱ ይደርብን(የደማስቆ ምርኮኛ ነኝ የተሸነፍኩ ፍቅሩ ሰብሮ የጠገነኝ የተፈወስኩ ማሳደጃ ደብዳቤዬን ከእጄ ጥሎ ዳሶኝ ሄደ በልቤ ላይ ወንጌል ተክሎ)

  • @Love-lj5ye
    @Love-lj5ye28 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @gajsbbsjsnnajvsnana2134
    @gajsbbsjsnnajvsnana2134 Жыл бұрын

    ቃለ ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላቹ ተባረኩልን ከቻላቹ እስከመጨረሻው ድረስ ቀጥሉበት አምላከ ቅዱሳን ያበርታቹ 🙏🙏🙏

  • @user-vo3pl4zu6y
    @user-vo3pl4zu6y22 күн бұрын

    ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @user-wr4ox5lo8t
    @user-wr4ox5lo8t2 ай бұрын

    በረክታቸው ይደሪበን 😢😢😢👏👏👏

  • @utftug3290
    @utftug3290 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን የቅዱስ ጳዉሎስ በረከት እረድኤት በኛ ላይ ይደር ግን እኛ እንገርማለን ይሄነዬ አለማዊ ፊልም ቢሆን አንድ ሚሊዬን ሰው ባየው ነበር ግን እኛ ለመፈሳዊ ነገር በጣም ቀዝቅዘናል እናተ ለፍታችሁ እኛን ለማስተማር ስንት ለፍታችሁ ታቀርቡልናላችሁ እናመሰግናለን ተው እንመለስ ውድ የተዋህዶ ልጆች

  • @user-qt5fn2bx4e

    @user-qt5fn2bx4e

    Жыл бұрын

    በጣም 😥

  • @mseswark599
    @mseswark599 Жыл бұрын

    ያባታችንእረደት በሕዝበ ክርስቲያኑ ላይ ይደርብን

  • @hafetamdemeli1983
    @hafetamdemeli19832 жыл бұрын

    amen amen amen kal hiwot yasemalen yekedusan bereket ydereben

  • @firiyotfiritawaahidoo3921
    @firiyotfiritawaahidoo39212 жыл бұрын

    Qal hiwot yisamalen kidusan Barakat yegna ga yihun Amen 🤲🤲🤲

  • @leninalenina5492
    @leninalenina5492 Жыл бұрын

    የቅዱስን በረከት ይደርብን አሜን

  • @Israel9563
    @Israel956311 ай бұрын

    ልዑል እግዚአብሔር ይርዳን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👏👏👏👏

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088Ай бұрын

    እግዚያብሔር፣ይመስገን፣የጌቶች፣ጌታ፣የንጉሶች፣ንጉስ፣የስጋም፣የነብስም፣ፈጣሪ፣ስሙ፣ለዘላለም፣ከፍከፍ፣ይበልልን፣የሐዋሪያቱ፣በረከታቸው፣ረዴታቸው፣ከእዝበ፣ክርስቲያን፣ጋር፣ይሁን፣አሜን፣አሜን፣አሜን

  • @SaaraDanyi
    @SaaraDanyi4 ай бұрын

    ክብርና ምስጋና ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ዘድየሀዋርያት በረከት ያሳድርብን አሜን፫❤❤❤❤

  • @hiyothiyot-ds5sg
    @hiyothiyot-ds5sg Жыл бұрын

    ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን የአባቶቻችን በረከት ይደርብን

  • @degneshkidanu355
    @degneshkidanu3552 жыл бұрын

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን ፫በጣም አሪፍ ፊልም ነው ሳይታወቀኝ አለቀ ደስ ሲል

  • @user-nk5fc1vp6u
    @user-nk5fc1vp6u2 жыл бұрын

    በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን😘😘😘😘😘😘😍😍😍😍😍😍😍

  • @uaeuae8373
    @uaeuae83738 ай бұрын

    የሐዋርያው የቅዱሰ ጳውሎሰ እምነቱ በረከቱ እረዴቱ ከኛጋር የሁን 😢😢😢😢😢😢😢🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @user-wr4ox5lo8t

    @user-wr4ox5lo8t

    2 ай бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏

  • @gajsbbsjsnnajvsnana2134
    @gajsbbsjsnnajvsnana2134 Жыл бұрын

    የእውነት ስለክርስት ና የተከፈለ ዋጋና መስዋትን ሳስበው ያለእረፍት አነባለሁ እኛ ብንሆን በዚህ ዘመን እንዴት እንሆን ነበር በእውነት እንደ አዋሪያት አባቶቻችን እንፀና ነበር ???

  • @user-qt5fn2bx4e

    @user-qt5fn2bx4e

    Жыл бұрын

    የኔም ጥያቄ ነው 😥

  • @user-en9ut9or9d
    @user-en9ut9or9d Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ስራዉ ድንቅ ነው ቃለ ሂወት ያሰማልን🙏🙏🙏💚💒💚

  • @ArsemaEnate-1219
    @ArsemaEnate-12197 ай бұрын

    የቅዱስ ጳውሎስ በረኸቱ ይደርብን❤❤❤❤

  • @user-cu2ub2zb2z
    @user-cu2ub2zb2z10 ай бұрын

    የብርሀናለም ቅዱስ ጳውሎስ እረዴት ቀረከት ይደርብን ❤❤

  • @starbadaro2666
    @starbadaro2666 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @Hana-Love123k
    @Hana-Love123k10 ай бұрын

    ምስጋና ለድግል ማርያም ልጅ ይሁን❤❤

  • @surafledebebe3490
    @surafledebebe3490 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ያክብርልኝ። አመሰግናለሁ

  • @addaaddda5718
    @addaaddda57189 ай бұрын

    ቃል ህይወት ያስማልን🎉

  • @DhngDgbb
    @DhngDgbb10 ай бұрын

    ቃለሂወት ያሠማልን❤❤

  • @zenamalika1662
    @zenamalika16622 жыл бұрын

    ቃለህይወትያሰማልን

  • @barackbebey2021
    @barackbebey2021 Жыл бұрын

    Amen Amen Amen🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @user-rf7es8sg5d
    @user-rf7es8sg5d2 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @georgemesele2227
    @georgemesele2227 Жыл бұрын

    ቃልዪት ያሰማልን

  • @firiyotfiritawaahidoo3921
    @firiyotfiritawaahidoo39212 жыл бұрын

    Igzeber idime tsaga ,ka txenag istot

  • @AtsedeHailu-cj6hm
    @AtsedeHailu-cj6hm8 ай бұрын

    በረከታቸው ይደርብን

  • @bezabeza183
    @bezabeza1837 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤✝️✝️💒⛪️⛪️⛪️⛪️🙏🙏🙏

  • @addaaddda5718
    @addaaddda57189 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን🎉

  • @yqjq8390
    @yqjq8390 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @firiyotfiritawaahidoo3921
    @firiyotfiritawaahidoo39212 жыл бұрын

    Ameen Ameen Ameen

  • @MeleZemariam

    @MeleZemariam

    9 ай бұрын

  • @adanadanish6456
    @adanadanish64562 жыл бұрын

    Kaliwet yasemalin

  • @user-cn6or8mc5o
    @user-cn6or8mc5o9 ай бұрын

    Amen amen amen🤲🤲

  • @hanagosaye4686
    @hanagosaye46862 жыл бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @etenishzeito2652
    @etenishzeito26522 жыл бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-pm6xw2kv7f
    @user-pm6xw2kv7f2 жыл бұрын

    ጥሩ ነው።

  • @desalyhaftu7238

    @desalyhaftu7238

    2 жыл бұрын

    ደስይላል ቀጥልበት

  • @felekechmakash6564
    @felekechmakash65642 жыл бұрын

    ጥሩ ነው ግን የመጀረያው ክፍል ብቻ ለማየት ከ፩ሰአት በላይ ወሰደ እባካችሁን አትደጋግሙት ይኌላ ድምፁን ብትቀንሱት ከአክብሮት ጋር ተስተካክሎ ሲቀርብ አየዋለሁ

  • @desaleokubamicahel3942
    @desaleokubamicahel39422 жыл бұрын

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @siemstube
    @siemstube Жыл бұрын

    እግዚኣብሄር ይስጥልን ግን የድንግል ማርያም ለምን የወንድ ድምጽ ሆነ ሴት ኣታቹ ነው

  • @NahusenayYaregal-wx8by
    @NahusenayYaregal-wx8by Жыл бұрын

    Ebakachhun kfl3 aezegajuln

  • @saratube9788
    @saratube9788 Жыл бұрын

    ትራኩ✊

  • @mmss8278
    @mmss82789 ай бұрын

    ከበርምስጋለጌታችንለመደህኔችንለየሰስክርስቶሰከብርምስጋናይሁንበርክትከሁላችንህዚበከርሰቲያነጋርይሁንልንየቅድስቅዲሳንየንፅህይተንፀህንየድንግልማሪያምልጀየሀዋሪያትበርከትያደርብንአሜንአሜንአሜንአሜን✝️✝️🇬🇳🤲🤲🤲

  • @user-tq1ho2om9r
    @user-tq1ho2om9r10 ай бұрын

    ቃለህይወትያሠማልንየቅዱስጻውሎስበረከትረድእትይደርብንአምላከቅዱሣንየተመሠገነይሁን

  • @sifu44
    @sifu44 Жыл бұрын

    ከኋላ ያለው ድምፅ ይረብሻል ብትቀንሱት

  • @user-gt2yx7kl6y
    @user-gt2yx7kl6yАй бұрын

    ❤❤❤አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yohannesteferi669
    @yohannesteferi669 Жыл бұрын

    የኔ ጥያቄ ቅዱስ ጳውሎስ መጀመሪያ አስሳዳጅ ነበርኮ

  • @BurtiFan

    @BurtiFan

    10 ай бұрын

    አወ ከዛ ነዉ የተጠራዉ

  • @yemariam-jt5cr
    @yemariam-jt5crАй бұрын

    ኧረ ለምንድነው ማውረድ እማይቻለው 😴

  • @sixolisiwemoyo9092
    @sixolisiwemoyo909211 ай бұрын

    Yeker belen

  • @user-qz6sb8mh9y
    @user-qz6sb8mh9y3 ай бұрын

    berktu yedrbn

  • @hhhj125
    @hhhj125 Жыл бұрын

    የድምፅ ችግር ኣለበት

  • @sebelaseres4668
    @sebelaseres4668 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @saragai1gordi697
    @saragai1gordi697 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

Келесі