ቅዱስ ስምኦን (ጫማ ሰፊው) - ክፍል 1 / Saint Simon - Part 1
Ойын-сауық
ቅዱስ ስምኦን (ጫማ ሰፊው
ተአምረ ማርያም ላይ ከተጻፉት እና በትርጓሜ ወንጌልም ላይ በማቴ5÷29 ለሚገኘው ቃል እንደ ታሪካዊ ማስረጃ ከሚቀርቡት ታሪኮች አንዱ የስምዖን ጫማ ሰፊው ታሪክ ነው፡፡
በ979 ዓም የፋጢማይድ ሥርወ መንግሥት ግብጽን በሚያስተዳድርበት ወቅት በከሊፋ አል ሙኢዝ ሊ ዲን ኢላህ አል ፋጢሚ ዘመን እንዲህ ሆነ፡፡
ለሥልጣን ሲል ወደ እስልምና የተቀየረ ያዕቆብ ኢቢን ቂሊስ የሚባል አንድ አይሁዳዊ ነበር፡፡ ይህ አይሁዳዊ ምንም እንኳን ለሥልጣን ሲል እስልምናን ቢቀበልም ልቡ ግን ከአይሁድ ጋር ነበር፡፡ ክርስቲያኖችንም በጣም ይጠላ ነበር፡፡ ይህ ጥላቻው የመጣው በከሊፋው ዘንድ በሚወደድ እና እርሱ ይቀናቀነኛል ብሎ በሚያስበው በአንድ ክርስቲያን ምክንያት ነበር፡፡ ይህ ክርስቲያን ቁዝማን ኢቢን ሚና ይባል ነበር፡፡
ከሊፋ አል ሙኢዝ ደግ፣ ምክንያታዊ እና በሰዎች ነጻነት የሚያምን ዕውቀትንም የሚወድድ መሪ ነበር ይባላል፡፡ ምሁራን ሲከራከሩ መስማት የሚወድድ ሌላው ቀርቶ የእስልምና ምሁራን እስልምናን ከሚቃወሙ ሰዎች ጋር በነጻነት እንዲከራከሩ የሚፈቅድ ሰው ነበረ፡፡
ይህንን ጠባዩን የሚያውቀው ያዕቆብ ሙሴ የተባለውን የአይሁድ ረቢ ጠርቶ ከፓትርያርኩ ጋር እንዲከራከር እና ፓትርያርኩን እንዲያሳፍረው መከረው፡፡ ሙሴም ጥያቄውን ለከሊፋው አቀረበ፡፡ ከሊፋውም ለፓትርያርኩ መልእክት ላከ፡፡
በቀጠሮው ቀን በወቅቱ የእስክንድርያ ፓትርያርክ የነበረው አብርሃም ሶርያዊ በሃይማኖት ዕውቀቱ እና ትምህርቱ የታወቀውን ሳዊሮስ ዘእስሙናይን ይዞት መጣ፡፡ ሳዊሮስ ዘእስሙናይ «በከሊፋው ፊት ይሁዲን መናገር መልካም አይደለም» አለው፡፡
ይህንን ቋንቋ ሙሴ በሌላ ተርጉሞ «አላዋቂ ብለህ ሰደብከኝ» ሲል ተቆጣ፡፡
ከሊፋ አል ሙኢዝም «መከራከር እንጂ መቆጣት አያስፈልግህም» አለው፡፡
ያን ጊዜ ሳዊሮስ «አላዋቂ ብዬ የተናገርኩህ እኔ ሳልሆን ያንተው ነቢይ ኢሳይያስ ነው» ብሎ በትንቢተ ኢሳይያስ 1÷3 ላይ ያለውን ጠቀሰ፡፡ ከሊፋው ገረመውና «እንዲህ የሚል የእናንተ ነቢይ አለ?» ሲል ሙሴን ጠየቀው፡፡ ሙሴም «አዎ አለ» አለው፡፡ አባ ሳዊሮስም «እንዲያውም እንስሳት ከአንተ እንደሚሻሉም ገልጧል» አለው፡፡ ይሄን ጊዜ ከሊፋው ሳቀ፡፡ ክርክሩም እንዲቆም አዘዘ፡፡
ይህ ሁኔታ ያዕቆብን አበሳጨው፡፡ ራሱ ባመጣው ጣጣ በከሊፋው ፊት መዋረዱም ቆጨው፡፡ ስለዚህም ክርስቲያኖቹን የሚያጠቃበት ሌላ መንገድ መፈለግ ጀመረ፡፡ ሙሴንም አንዳች ጥቅስ ከወንጌል እንዲፈልግ ነገረው፡፡
ሙሴ በመጨረሻ በማቴ 17÷20 ያለውን «የስናፍጭ ቅንጣት ታህል እምነት ቢኖራችሁ ይህንን ተራራ ከዚህ ተነሣ ብትሉት ይሆናል» የሚለውን አገኘ፡፡ ለያዕቆብም ነገረው፡፡ ያዕቆብም ወደ ከሊፋው በማምጣት «በክርስቲያኖች መጽሐፍ ላይ እንዲህ ስለሚል ይህንን ፓትርያርኩ ያሳየን» አለው፡፡ ከሊፋው ተገረመ፡፡ ፓትርያርኩንም ጠርቶ ጠየቀው፡፡ አብርሃም ሶርያዊ ይህ ቃል በእውነት እንዳለ ነገረው፡፡
ከሊፋውም «በእውነት የክርስቲያኖች ሃይማኖት እውነት ይሁን ውሸት ለመፈተኛ ይህ ጥሩ አጋጣሚ ነው፡፡ ይህንን ማድረግ ካቃታቸው ግን ሕዝቡን እያታለሉ ነውና መቀጣት አለባቸው» ብሎ አሰበ፡፡
ከሊፋ አል ሙኢዝ ለአባ አብርሃም አራት ምርጫ አቀረበለት
1. የሙካተምን ተራራ ከምዕራብ ወደ ምሥራቅ ማዛወር ወይም
2. እስልምናን ተቀብሎ ክርስትናን መተው ወይም
3. ግብጽን ትቶ ወደ ሌላ ሀገር መሄድ ወይንም
4. በሰይፍ መጥፋት
ፓትርያርክ አብርሃም ውሳኔውን ለማሳወቅ የሦስት ቀን ጊዜ ጠየቀ፡፡ ከከሊፋው ዘንድ ከወጣ በኋላም ጳጳሳቱን፣ መነኮሳቱን፣ ካህናቱን፣ ዲያቆናቱን እና ምእመናኑን ሰበሰበ፡፡ ያጋጠመውንም ነገር ነግሮ በመላዋ ግብጽ የሦስት ቀን ጾም እና ጸሎት አወጀ፡፡
በሦስተኛው ቀን ማለዳ ቅድስት ድንግል ማርያም ለአባ አብርሃም ሶርያዊ ተገለጠችለት፡፡ «ይህንን ነገር የሚያደርግልህ አንድ ሰው አለ፡፡ ወደ ከተማው ገበያ ስትወጣ አንድ ዓይና የሆነ በገንቦ ውኃ የተሸከመ ሰው ታገኛለህ፡፡ እርሱ ይህንን ተአምር ያደርግልሃል» አለቺው፡፡
አባ አብርሃም ወዲያው ከመንበረ ጵጵስናው ወጥቶ ወደ ከተማው ገበያ መንገድ ጀመረ፡፡ በመካከሉም አንድ በገንቦ ውኃ የያዘ ሰው አገኘ፡፡ ያም ሰው አንድ ዓይና ነበረ፡፡ ጠራውና ወደ ግቢው አስገባው፡፡ የሆነውንም ነገረው፡፡
ያ ሰው «እኔ ኃጢአተኛ ነኝ፤ ይህ እንዴት ይቻለኛል» አለው፡፡
አባ አብርሃምም ያዘዘቺው ድንግል ማርያም መሆንዋን ነገረው፡፡
ያ ሰው ስምዖን ጫማ ሰፊው ይባላል፡፡ አንዲት ሴት እየደጋገመች መጥታ «ይህንን ዓይንህን እወድደዋለሁ» ብትለው ጫማ በሚደፋበት ጉጠት አውጥቶ የሰጣት እርሱ ነው፡፡
«አባቴ ሕዝቡን ወደ ተራራው ሰብስብ፡፡ እኔ ከአንተ አጠገብ እሆናለሁ፡፡ በአራቱም አቅጣጫ አንድ መቶ አንድ መቶ ጊዜ ኪርያላይሶን በሉ፡፡ ከዚያም ስገዱ፡፡ ከስግደቱ በኋላ ስታማትብ ተራራው ይነሣል » አለው፡፡
አባ አብርሃም ወደ ከሊፋው ሄዶ ተራራውን እንደሚያነሡት ነገረው፡፡
ኅዳር 15 ቀን 975 ዓም ሙስሊሞች፣ ክርስቲያኖች፣ አይሁድ፣ ሌሎችም ተሰበሰቡ፡፡ በአራቱም አቅጣጫ ጸሎተ ዕጣን ተደርሶ ኪርያላይሶን ተባለ፡፡ ከዚያም ሕዝቡ ሁሉ ሰገዱ፡፡ ከስግደት ተነሥተው ጸጥ ሲሉ ኃይለኛ ድምፅ ተሰማና ተራራው ካለበት ተነሣ፤ ፈቀቅም አለ፡፡ እንደገና ሰገዱ፤ አሁንም ተነሥቶ ፈቀቅ አለ፡፡ ለሦስተኛ ጊዜ ሰገዱ ተነሥቶ ወደ ምሥራቅ ሄደ፡፡ በዚህ ጊዜ ከሊፋው በከፍተኛ ድምፅ ጮኸ፡፡ «በቃ፣ በቃ በዚህ ከቀጠለ ከተማዋ ትፈርሳለች» አለ፡፡ ክርስቲያኖቹ በደስታ አምላካቸውን አመሰገኑ፡፡ ከሳሾቻቸው አፈሩ፡፡ ስምዖን ጫማ ሰፊው ግን ጠፋ፡፡
አባ አብርሃም በብርቱ አስፈለገው፡፡ ከዚያ በኋላ ግን ሊያገኘው አልቻለም፡፡ አባ አብርሃም ሶርያዊ ይህንን የድንግል ማርያምን ተአምር ለማስታወስ ከነቢያት ጾም ጋር ተያይዞ እንዲጾም አዘዘ፡፡ በገና ጾም የመጀመርያዎቹ ሦስት ቀናት ይህንን ተአምር ለማስታወስ የምንጾማቸው ናቸው፡፡
ዛሬ ተራራው ከሦስት ቦታ ተከፍሎ ይታያል፡፡ ከምዕራብም ወደ ምሥራቅ ሸሽቷል፡፡ «ሙከተም» ማለትም «የተቆራረጠ» ማለት ነው ይባላል፡፡ ይህ ተራራ ዛሬ በአሮጌዋ ካይሮ ይገኛል፡፡
ከዚህ ተአምር በኋላ ከሊፋ አል ሙኢዝ ለቤተ ክርስቲያን ብዙ ነገር አድርጓል፡፡ አያሌ የፈረሱ አብያተ ክርስቲያናት ተጠግነዋል፡፡ አዳዲሶቹም ተሠርተዋል፡፡ ይህ ተአምር የግብጽ ፓትርያርኮች ታሪክ በተሰኘው ጥንታዊ መጽሐፍ እና በሌሎችም መዛግብት ተመዝግቧል:: በተአምረ ማርያም ላይ የምናገኘው ታሪክ ከእነዚህ ጥንታውያን መዛገብት የተገኘ ነው፡፡ በሌላም በኩል ተራራው እና በአሮጌዋ ካይሮ የመዓልቃ ቅድስት ድንግል ማርያም ቤተ ክርስቲያን ዙርያ የተደረጉ የአርኬዎሎጂ ቁፋሮዎችም ይህንን መስክረዋል፡፡
በኋላ ግን ቦታው ሆን ተብሎ የካይሮ የቆሻሻ መጣያ ተደረገ፡፡ ክርስቲያኖቹ ወደ አካባቢው የሚጣለውን ቆሻሻ በመጥረግ ታሪኩ እንዳይጠፋ ታገሉ፡፡ በመጨረሻም ነገር ሁሉ ለበጎ ነውና ቆሻሻዎቹን እንደገና ለአገልግሎት በማዋል /ሪሳይክሊንግ/ መጠቀም ጀመሩ፡፡ ዛሬ ለብዙዎች የሥራ እድል ከፍቶላቸዋል፡፡
የአል ሙከተም ተራራ ተፈልፍሎ የስምዖን ጫማ ሰፊው ቤተ ክርስቲያን ተሠርቷል፡፡ የቤተ ክርስቲያኑ መቅደስ ክፍት ነው፡፡ ወንበሩ 25000 ምእመናን ይይዛል፡፡ የስምዖን ዐጽምም በመዓልቃ ቤተ ክርስቲያን በተደረገው ቁፋሮ ተገኝቶ በዚሁ የተራራ ቤተ ክርስቲያን በክብር አርፏል፡፡
----------------------------------------
ዲ.ን ዳንኤል ክብረት
Пікірлер: 272
ተመስገን አምላኬ በባእድ ሀገር ሆኘ ይህን የመሰሉ ቁዱሳን አባቶ ታሪክ እንድሰማ ስለፈቀድክልኝ ተመስገን የቅዱሳኑ በረከት ይገርብን
@yohamnanmanki7592
Жыл бұрын
አሜን በረከታቸው ይደርብን 🥺🙏♥️♥️✝️
@Israel9563
Жыл бұрын
Amen amen amen 🤲🤲🤲
@werkitazarra4338
10 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን፣በረከታቸው፣ይድረሰን
@EtifalemYifiru
9 ай бұрын
አሜን አምን አሜን
@user-nc5ki3pr1w
Ай бұрын
አሜንበረክታችዉ ይድረብንአሜንአሜን🤲🤲🤲
አሜን የቅዱስ ስምኦን ረደት በረከት ምልጃና ፀሎት አይለየን አሜን💚💐💚💛💛💛❤❤❤❤⛪👏🙏🙏👏⛪
ተመሰገን አምላኬ የቅዱሰ ሰሞኦን ታሪክ እንዳይ ሰለረዳህኝ ተመሰገን።።ጌታዬ።።
@user-oc1rk6sv1x
4 жыл бұрын
አሜን
@user-ye6sj6qq1o
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
@ambesageryhdego308
3 жыл бұрын
Amen Amen amlkna
@meratngaatuumeratngaatuu6365
3 жыл бұрын
Amen amen amen
@meratngaatuumeratngaatuu6365
3 жыл бұрын
Amen amen amen amen
የአባቶቻችን እረዴት በረከታቸው ይደርብን አሜን፫🙏💙🌿
የአባቶቻችን እረዴት በረከታቸው ይደርብን አሜን፫
በእውነት ልኡል እግዚያብሄር እረዥም እድሜና ጤናን ይስጥልን ብዙ ጥራችሁ መንፈሳዊ ህይወትን ለምታስተምሩን ወድም እህቶቸ ፀጋውን ያብዛላችሁ እናም ይህንን የተመረጠና የተባረከ ትምህርትን እባካችሁ ሌላም የቅዱሳን ፌልም ልቀቁልን
@firaolahmed153
2 жыл бұрын
Amennnn
እንዴት ደስ እንዳለኝ በስመአብ ብዙ ብዙ ስራልን እሽ እእእ ንጉስ ሰለሞን አዳምና ሄዋን የልጅነት ትውስታዎቼ ናቸው 😔😔😔😔
ስላም ላንተ ይሁን ወንድሜ እባክህን ሌሎች ፊልሞችን ልቀቅልን ይህንን በሌላ ተለቆ ነበር ብዙ ያላናያቸው መንፍሳዊ ፊልሞች አሉ ለምሳሌ የአባ ሚናስ ፣ የአባኖፍር ፣ አባ ፍልቶኦስ ፣ ቅዱስ መርሚና ብዙዎች አሉ እባክህን ልቀቅልን እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@yekidusantarik
5 жыл бұрын
ሰላም እህቴ አንች እንዳልሽው የማላደርገው አውቄ ነው እናንተ በዚህ ተነሳስታችሁ እራሳችህ እየገዛችሁ መንፈሳዊ ፊልሞችን አንድታዩ ነው፡፡ እኔ ሁሉንም የማስገባ ከሆነ መንፈሳዊ ፊልሞችን የሚያዘጋጁ ሰወች ይከስራሉ፡፡ እኔ የምለቃቸው በውጪ ላሉትና መግዛት ለማይችሉት በማሰብ ነው፡፡
@kedesthoylemgnilen6824
5 жыл бұрын
eko wendime legna megzat lemanichilew likejilina hager west yalut yegezalu egna gin anchilim
@user-yd3js3xd5x
5 жыл бұрын
@@yekidusantarik ሰላም ወንድማችን የቅዱሳንን ፊልም ኢትዮጵያ ውስጥ አሉ ማለቴ መንፈሳዊ መዝሙር ቤት ውስጥ በስደት ስለሆንን ስለማላውቅ ነው
@yekidusantarik
5 жыл бұрын
@@kedesthoylemgnilen6824 እሽ የምችለውን ሁሉ አደርጋለሁ፤ የነሱንም ስራ እንዳለበላሽ በማሰብ ነው ቶሎ ቶሎ የማለቀው፡፡
@yekidusantarik
5 жыл бұрын
@@user-yd3js3xd5x አዎ መንፈሳዊ መዝሙር ቤቶች ውስጥ ማግኘት ይቻላል፡፡
አሜን አሜን አሜን የፃድቃን የቅዱሳን ረድኤት በረከት ይደርብን ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር 🙏🙏🙏
@user-jc1tm1jl8r
5 жыл бұрын
Amen this move very good is
የ#ቅዱሱ አባት የስምኦን በረከት እረዴቱ ይደርብን ይድረሰን በዚህ መነፈሳዊ የፊልም ትረካና ትርጉም የተሳተፋችሁ ሁሉየ ህይወትን ቃልያሠማልን አሜን አሜን አሜን🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@user-tr3ek8yd1t
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@betiasefa4463
Жыл бұрын
አሜን፫❤
@werkitazarra4338
10 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን
በረከታቸው ይደርብን ይሄንን መንፈሳዊ ፊልም ላይ የተሳተፋችት ሁሉ እግዚአብሔር በማይጠፋው በሰማያዊው ቀለም ስማችሁን ይጻፍ አመሰግናለሁ ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ለሁለተኛ ጊዜ ነው ያየሁት
@classicphone5908
3 жыл бұрын
አሜን ፫ አባቶቻችን በረከት አይለየን
የኣቦታችን በረከት እና ረዲኤት ይደርብን ኣሜን፫
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአባታችን የቅዱስ ስምኦን በርከት በህዝብ ክርስቲያን ላይ ይደርብን አሜን አሜን አሜን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን ❤💛💚
የቅዱስ ስምኦን እረድኤት በረከቱ ይደርብን😢❤❤
አሜን የቅዱሳን አባቶቻችን በረከት ይደርብን
አሜን አሜን አሜን ይህነን ቅድሰ ቃል ልመሰተ ሰልፍቅድከለኘ ከብረ አነ መሰገን ለተ ይሁን ይአባታችን ብረከተ ይድረብን
የቅዱስ ሰምኦን ምልጃውና ፆለቱ በረከቱ ከኛጋ ይሁን አሜን ፫ ለዚች ስአት እና ደቂቃ ስላደረስከን ልዑል እግዚያብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን ፫
አግዚኣቢሄር ይመስገን ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏✝️⛪️
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን የቅዱሳኖቹ በርከታቸው ይደርብን
እዚህ ገዳም ሂጃለሁ እግዚአብሔር ፈቅዶልኝ እንዴት ደስ ይላል መሰላችሁ አሁንም ለፋሲካ እሄዳለሁ
የአባታችን በረከት አይለየን
ያባታችን ስምዖን በረከታቸውና ጸ ሎታቸው ከእኛ ጋር ይሁን። ❤❤❤❤
የቅዱስ ስምኦን ረድኤት በረከቱ ይደርብን ቦታውንም ረግጬ ስለተባረኩ እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት❤❤❤
አሜን ቃለሂይውትን ያሰማልን ቸረነትህንና ምህረት እረድኤትህ ቅዱሰ ሰሞኦን ይድረብን ለኛ አሜን
@meratngaatuumeratngaatuu6365
3 жыл бұрын
Amen amen 🙏🙏⛪️⛪️
አሜን ቃለሁወት ያሰማልን የቅዱሳን በረከታቸዉ ይደርብን ቃለሂወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን የአባታቸ በርከታቸዉ እርደታችዉ ይደርብን ይህንን ቃል እድነሰማ ሰለፈቀደልን እግዚአብሄር ይመሰገን
ቅዱሰ አባታችን በረከቱ በኞ ላይ ይደር
ቃለሒወትን ያሰማልን የቅዱሳን በረከት ይደርብን አሜን
አሜን ቃለህይውት ያሰማል ሀገራችኖ ጠብቅልን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ከቅዱሳን ረድኤት በረከት ያሳትፈን አሜን፫
ሁሉ በእግዚአብሔር ይቻላል ተመስገን አማኑኤል የድንግል ማርያም ልጅ 🙏የአባቶችእረዴት በርከታቸው ፅናታቸው ተጋድሎዓቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን
እግዚያብሔር፣ይመስገን፣አሜን፣አሜን፣አሜን፣የፃድቃን፣የሰማይታት፣በረከታቸው፣ረዴት፣ይድርብን፣ቃለሂወት፣ያሰማልንተስፍ፣መንግስተ፣ሰማያትን፣ያዋርስልን፣የአገልግሎት፣ዘመናችሁን፣ይባርክልን፣በእድሜ፣በጤናው፣ያኑርልን
አሜን አሜን አሜን የአባታችን ስምኦን እረዴት ና በረከቱ አይለየን🙏🙏🙏
ቅዱስ አባታችን በረከትወት ይድረሰን አሜን
የአባታችን በረከት ረደኤት ትደርብን በፆለታቸውም ይማሩን አሜን፫✝️
በእዉነቱ እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን የቅዱስ አባታችን ስምኦን በረከትና ረድኤት አለየን ይህንን እንድናይ የፈቀደልን ፈጣሪ ይመስገን አሜን
አሜን አሜን አሜን የቅዱሳኑን በረከት ያሳድርብን ተመስገን ይህንን የቅዱሳኑን በረከት እንዳይ ሰለፈቀድክልኝ አምላኬ እጅ አመሰግናለሁ ተመስገን
አሜን አሜን አሜን የቅዱስሳን በረከታቸው ፉቅራቸው ይደርብን አቤቱ የሰራዊት ጌታ ሆይ ስለ ወዳጆችህ ብለህ ንፁህ ልብ ፉጠርልኝ ንፁህ ፉቅር ስጠኝ
አሜን አሜን አሜን የቅዱሳን እረደኤት በረከታቸው ይደርብን
አባቴ በረከታቸዉ ይ ደርብን
Egezibehre Yemesgani Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከት ቅዱስ ስምኦን ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን ክፍል ሁለት በደስትል እንጠብቃለን
አሜን አሜን አሜን ቃለህይውትን ያሠማልን የቅዱሣን በርከታቸው ይደርብን አሜንንንንንንን
የኣባታችን ረድኤት በረከቱን ያሳድርብን።አሜን
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የቅዱሳኖች በረከታቸው ይደርብን የአባታችንን እግዚ አብሄር ይፈቀድልንና የአብርሃምን ታሪክ ማወቅ እንፈልጋለን ልቀቁልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከታቸው ይደርብን
በጣም እናመስግናለን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛላችሁ
የ ቅዱሳኖች ረድአት ቤረከታቼወ ይድሬን
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
@user-fk6bt8kn6y
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏❤️💛🌷🌷🙏
አሜን አሜን።አሜን የቅዱሳኑ ርእድት ብርክታችው ይድርብን
ቃለህይዎትን ያሰማልን በረከታቸው ይደርብን
ቃለ ሂወትን ያሰማልን የእናታችን ንፅህት ድንግል ማርያም ልጅ ጌታችን መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ስሙ ከአፃናፍ እስከ አፅናፍ የተመሰገነ ይሁን የቅዱሳን በረከት አይለየን
Amen yesu rdiet bereket yderbn aemen
እንደዚያይነት መንፈሳውይ ስራወችን የምታስተምሩ እህትነ ወንድሞች ፈጣሪ እድሜነ ጤነ ይስጣቹ
በረከታቸው ይደርበን
የአባታችንረዴትበረከትይደርብንአሜን ልኡልእግዚያብሔርየተመሠገነይሁን እንዳይስለፈቀደልኝ
እግዚአብሔር ተመስገን የአባቶቻችን እረደዬት በረከት ይደርብን 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ያባቶቻችን በርከት ይደርብን ቃለህወት የስማልን P2
@gebtsawtigebysawtt1192
3 жыл бұрын
Amen amen amen
ያባታችን በረከታቸው ይደርብን ፁሉት ልመናቸው አይለየን
አሜን፫ የቅዱሳኑ በረከት ይደርብን
አሜን አሜን አሜን ያባቶቻችን በረከት ይደርብን አምላኬ ሆይ ልቦናችነን ክፈትልን ካገራችን ገብተን ለንስሀ አብቃን አሜን
አሜን አሜን አሜን የአባቶቻቺ መላጋ ፃሎት አየልስይን
kalehiwet yasemal bedmie betega yakoyln yagelglot zemebachihun ybarkln kechalachihu yekeyu Yemusie lkekuln keykirta gar
መባረክ እኮነው እግዚያቤርን ቃል ባናተላይ ተመስሎ እድንማር ያደረገን ክብር ይግባው
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት የስመዐልና ናይ ቅዱስ ኣቦና ሳሞኦን ረድኤቶምን ፀጋ በረኸቶምን ኣይፈለየና ኣሜን
አባቶቻችን በረከታችሁ አለይን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
የቅዱሳንበረከታቸው ይደርብን
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን አግ ዚያ ብሔ የቅዲሳን በረከታቸዉ ይደርብንየ የሰሞን አባታችን በረከቱ ይደርብን አሜን
አሜን አሜን አሜን የቅዱሳን በረከታቸዉ ይደርብን 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን
የቅዱስ አባታች ስምኦን ረደት በረከት ይደርብን አሜን ክፍል 2 በተስፋ እጠብቃለሁ
@yekidusantarik
3 жыл бұрын
ክፍል 2 kzread.info/dash/bejne/eH9ny7yzk9exctI.html
አሜንንን የቅዱሳን በረከት ይደርብን ቁጥር ሁለትን ልቀቁልን
Amen amen amen kale hiwot yesamelen yeqidusanoch barekatina ridet kahulan gera idernl Amennnnnn
ሰላም ለእናንተ ይሁን እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም ከስደስ የተመለስችበት ቀን ለቁስቋም አደረሳችሁ አደረሰን በስደትዋ ስደታችንን ትባርክልን ቃልሂወትን ያሰማልን እናመስግናለን የቅዱሳን በረከት ይደርብን ሊሎችም ይለቀቁልን በርቱልን መጪው ይውገናን በአልም በታላቅ ጾም ጸሎት እንድንበረታ እግዚ አብሄር ይርዳን
@user-mz9xd5fu6u
5 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ድንግል ማርያም በያልንበት ትጠብቀን
@user-xj3ql4xz5z
5 жыл бұрын
አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሠን ምንምሀዘኗን ባንጋራ ሠለቅዱሣኑ ከደሥታዋ ታሣትፈን አሜን፫
@sallamkann3472
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
ኣሜን በረከታቸው ኣይለየን
❤❤❤❤❤በረከታቸዉ ይደርብን
በረከታቸው የደርበን አሜን😢
ቃለ ህይወት ያሰማልን የቅዱሳን በረከት እረድኤት አይለየን አሜን፫
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 የአባቶቻችን በረከቶች ይደርብን
ተመስገን አምላኬ የዚህ ቅዱስ ስምኦን አባት በረከቱ ይደርብን
Ameeeen ameeeen ameeeeen kala huyiwat yasemalin yenantam barekat bahulachin lay yidar
አሜን አሜን አሜን በርከታቸዉ ይደርብን
ክብር ለቅዱሳን አምላክ ይሁን አሜን፫❤🙏
ቃለ ህይወት ያሰማል ያስተላለፋችሁልን እህት ወድሞቼ ጸጋውን ያብዛላችሁ እኛ በውበታችን ተመክተን እራስ ወዳድ ነን ግን ቅዱስ ስሞኦን አይናቸውን በወስፌ አወጡት የቅዱስ ስሞኦን በረከታቸው ይደርብን አሜን፫
አሜን አሜን አሜን ቃል ሄውት ያስማልን አሜንአሜንአሜንቃልሄውትያስማልን
አሜን አሜን አሜን የአባታችን እረዴት በረከታቸወ ይደረብን አሜን፫
አሜን የቅዱሳን አባቶቻችን በረከት ቡራኪ ትድረሰን
ኣሜን አሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያስማልን የኣባቶቻችን በረከትና ረዲአት ይደርብልን 🙏🙏🙏
በረከታችን ይደርብን ይሄንን መንፈሳዊ ፍልም ላይ የተሳተፋችሁ ሁሉ እግዚኣብሄር የማይጠፋው በሰማያውን ቀለም ስማችሁን ይፃፉ እነማሰግናሁን ቃለ ሕይወት ያስማልን እግዝኣብሄር ኣሜን ( ፫)።
አሜን አሜን አሜን የቅዱስ ሰምኦን ረድኤት በረከታቸው ከሁላችንም ጋር ይሁን
የአባታችን በረከት እረደኤት ይደርብን አሜን፫
አሜን አሜን አሜን አሜን በርከታችው አይለያን በእውነቱ ይህን የቅዱስ ታሪክ ለሰማችሁት ቃለ ህይወት ያሰማልን እንድሰመ ስለርደህን እግዚአብሔር ይማሰገን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን
ተመስጌን አምላኬ ይህን እዳይ የረዳሀኝ ተመስጌን ተመስጌን ተመስጌን 🙏🙏🙏
አቤት መታደል አባቴ ሰመኦን በረከትህ ትጎብኘኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭
Amen(3) kale hiwet yesmalen ፀጋዉ ያብዛላችው
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለሂወትን ያስማልን የቁድሳን በረከታቸው ይደርብን
በርከታቹ ይደርብን
Betam teru new