የማዲንጎ ባለቤትን እና ታዋቂ አርቲስቶችን እንባ ያራጨው አሳዛኙ የማዲንጎ አፍወርቅ ሙት አመት

Ойын-сауық

የማዲንጎ ባለቤትን እና ታዋቂ አርቲስቶችን እንባ ያራጨው አሳዛኙ የማዲንጎ አፍወርቅ ሙት አመት
Make sure to subscribe to AddisNet. and turn on notifications 🔔 to stay updated with all new uploads
👉Subscribe To My Channel HERE: It's Free bit.ly/2tDbsqv
AddisNet. is an Ethiopian KZread channel that regularly publishes entertaining videos about movies, music, television programs, and other forms of entertainment for the benefit of the global Ethiopian community.
/ addisnet_
/ addisnet.et
#AddisNet.

Пікірлер: 126

  • @user-mj6di3eo4s
    @user-mj6di3eo4s9 ай бұрын

    የኔ ጌታ ያማል እሳት ነህ ማዲየ እፎፎፎፎ ሙዚቃህን መስማት ጠላሁ ስለማለቅስ የኔጌታ እኝም ወደዚያው እስክንመጣ አንረሳህም ወንድሜ እህህህህ

  • @kefyalewaynadis7191
    @kefyalewaynadis71919 ай бұрын

    የልጁ እናት ግ ን ጥሩ ሴት ናት ትለያለች ጉዋደኞቹ መቼም ኣይነግርም ተባረኩ

  • @user-lj4lh3un4f
    @user-lj4lh3un4f9 ай бұрын

    እኳን በቅርብ ለምታውቁት ይቅርና ለኛ መበፎቶ ለምናውቀው ህመሙ ከባድ ነው ማዲ😢

  • @selamtadesse6872
    @selamtadesse68729 ай бұрын

    ማዲንጎ ነፍስህ በደጋጎቹ ጎን በአብርሀም በይሳቅ ጎን ትቀመጥ ነፍስ ይማር ሁሌም በልባችን አለህ::

  • @SaudiQueen-mn9iw
    @SaudiQueen-mn9iw9 ай бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ነፍስህን በአፀደ ገነት በቅዱሳን እቅፍ ያድርግልህ እፍፍፍፍፍፍ አየ ሞት 😢😢😢😢😢

  • @feteletilahun1013
    @feteletilahun10139 ай бұрын

    የተሠማኝን ሐዘን መግለፃ ቢቅተኝም ነብስህን በአፀደ ገነተ ያስቀምጥልን

  • @tigtigtigtigshbriu9912
    @tigtigtigtigshbriu99129 ай бұрын

    አግዚአብሔር አምላከ ነፍሰህን በአፀደ ገነት ይኖረው😢😢😢

  • @themane9894
    @themane98949 ай бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ነፍስህን በአፀደ ገነት ታኑራት

  • @ashenafisimie9140
    @ashenafisimie91409 ай бұрын

    ማዲንጎ በጣም ገራሚ ሰው ልዩ የድምፅ ስጦታ ዘመን ተሻጋሪ ሙዚቃዎችን ያበረከተ እስከ መጨረሻው ህዝብ እንደወደደው የሚኖር ነፍስ ይማር ሁላችንም እናልፋለን ገነት መንግስተ ሰማያት ያውርሰው በቅዱሳን ሐገር ያስቀምጠው

  • @user-pu2qd3gf7v
    @user-pu2qd3gf7v9 ай бұрын

    የፍቅራዲስ ስሜት የሁላችንም ነው የመዳም ቅመሞች 😢😢😢ማን ይየን እግዚአብሔር ያያል መጎዳታችንን ማዲ ሰቀቀን ነው የሆነብኝ በራሴ 😢😢

  • @asressetegn9050

    @asressetegn9050

    9 ай бұрын

    😭😭😭😭💔💔💔

  • @user-tg6tj3jd2d

    @user-tg6tj3jd2d

    9 ай бұрын

    በጣም💔💔💔💔እኔ መችም ሁሌ ድምጡን በሰማሁ ቁጥር አልቅሸ ልሞት ነው አላቀው አያቀኝ እህ😢😢😢😢😢

  • @amaathh4061

    @amaathh4061

    9 ай бұрын

    ​@@user-tg6tj3jd2dእኔም😢😢

  • @nawafl6002
    @nawafl60029 ай бұрын

    እንኳን እናንተ በማድ ሞት እኛም ተቃጥለናል ነፍሱን ይማርልን😢

  • @ethiopialezelalemtenure8261
    @ethiopialezelalemtenure82619 ай бұрын

    የእኔ ጌታ ማዲዬ ተሰብረናል 😢😢😢😢😢😢😢

  • @hiwetbehayilu5678
    @hiwetbehayilu56789 ай бұрын

    የሀገሬ ልጅ ኩራታችን😢💔🖤

  • @user-pu2qd3gf7v
    @user-pu2qd3gf7v9 ай бұрын

    የማላቅህ ማዳንጎ😢 እንዴት ነክ😢 ተለመደ😢 እኔእኮ😢💔ተሰብረን ቀረን ማዲ የሙዚቃው ንጉስ አድርጌህ😢 አገኘዋለሁ እያልኩ ሳስብ 😢 ልክ እንደማቅህ አይነት በቃ ቅርብ ሆነህ ነበረ የታየህኝ😢ሰቀቀኔ ማዲንጎ😢😢😢😢

  • @mintamir4333
    @mintamir43339 ай бұрын

    ይከብዳል ፈጣሪ ነፍሱን ይማር ሁሌም በልባችን አለ ከምንም በላይ ላይ ናቸው ማረፊያ ዲቦራን ሰጦሀቸዋል እግዚአብሔር መልካም ነው ሁሌም ባንዱ ብናዝን ቤተሰብ ሚጺናናበትን ልጂ ሰጣል 😅

  • @user-hj3de7uh2t
    @user-hj3de7uh2t9 ай бұрын

    ነብሱን በአፀደ ገነት ያኑረው

  • @Alem.773
    @Alem.7739 ай бұрын

    የኔ እናት አይዞሽ እግዚአብሔር የፀናሽ

  • @yaineshimlis2815
    @yaineshimlis28159 ай бұрын

    ምንድነው ድምፁ ይረብሻል እነሱን እንዴት እናዳምጥ ነብሱን በሰላም ትረፍ አይዞአቹ በጣም ከባድ ነው

  • @mekideseshetu02meshetu93
    @mekideseshetu02meshetu939 ай бұрын

    እኔም የወንድሜን ሞት አላመንኩም ወንድሜ የፍስን በአፀደ ገነት ትቀመጥ እህትህ ሰማች እንጅ አለመነችም ሁሌም ትወድሀለች አንተ የሌለህበት አልመጣም ሸኝተሄኝ ማን ሊቀበለኝ 😭😭😭😭😭😭😭💔

  • @POWE4755

    @POWE4755

    9 ай бұрын

    😭😭😭😭😭

  • @user-gp9dx2iv7l
    @user-gp9dx2iv7l9 ай бұрын

    ባትለያዩአሪፍነበር ማድንየመስለስውየለም😢😢

  • @helentadese3555
    @helentadese35559 ай бұрын

    ማዲዬ ለኛም በጣም ከብዶናል ልብ ይነካል በጣም ነብስህን በገነት ያኑርልኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @tube-bp7ew
    @tube-bp7ew9 ай бұрын

    ባለሀብቶች ናቸው በቁማር የልጁን ሂዎት የቀሙት 😢

  • @pawulosworku-jt8gf
    @pawulosworku-jt8gf9 ай бұрын

    ነብስህን ይማርልን ደጉ ወንድማችን

  • @geteneshshiferaw947
    @geteneshshiferaw9479 ай бұрын

    ነፍስህን በገነት ያኑረው

  • @user-bq1zo5jr7l
    @user-bq1zo5jr7l9 ай бұрын

    Back ground noise too much please remove

  • @ethiosadorofficial

    @ethiosadorofficial

    9 ай бұрын

    Yes that's true‼

  • @hanashegaw1118

    @hanashegaw1118

    9 ай бұрын

  • @shumetzerihun7951
    @shumetzerihun79519 ай бұрын

    እግዚአብሔር ሁሌም በስራው ትክክል ነው ለምን በጊዜ እንደሰበሰበው ጣሩን ሳያበዛ በመኪናው እየነዳ ሄዶ አርፏል ሲሉኝ ማመን ነበር ያቃተኝ ማዲዬ ነብክን በአፀደገነት ያኑርልኝ

  • @danayithabte4733

    @danayithabte4733

    9 ай бұрын

    Lek new ya medihaniyalem sera lamen belo aymaremarem hulum lek new kirestose aysasatem 😢

  • @hddd313
    @hddd3139 ай бұрын

    ሃጭሉም ዳዊትም ማንዲንጎም ያሳዝናኡ

  • @EmuHiba
    @EmuHiba9 ай бұрын

    እኔ እንደዚህ አይነት ሙዚቀኛ አዝኘ አላቅም አሁን እራሱ እንደ አድስ ነው ደግሞ እኮ የሙዚቃ አድማጭ አይደለሁም ብዙም

  • @elleniamsalu9830
    @elleniamsalu98308 ай бұрын

    አምላክ ከደጋጎች ጎን ያኑርህ ነፍስህን ይማር

  • @user-kp6ol5ih9o
    @user-kp6ol5ih9o9 ай бұрын

    ነፍስ ይማር😢

  • @user-br4cp8jb8z
    @user-br4cp8jb8z9 ай бұрын

    አይ ማዲዬ የኔ ጌታ ነብስህ በሰላም ትረፍ

  • @elsanurye5843
    @elsanurye58439 ай бұрын

    ነፍስ ይማር

  • @helinahelenseg1716
    @helinahelenseg17169 ай бұрын

    Nfsun ymarwo mlekam siwo nwo madey.ngr gene adama kmot atkrem ykine.guday.enje❤😭🤲🙏

  • @Kalkidan727
    @Kalkidan7279 ай бұрын

    ነፍስህ በሰላም ትረፍ💔😥

  • @user-tb2nv4bq3w
    @user-tb2nv4bq3w9 ай бұрын

    Madiye yene abat nfsikin bedegagochu gon yanurat yamal yegir esat😭😭😭

  • @eliasalene5948
    @eliasalene59489 ай бұрын

    Nafse yemare 😢😢😢

  • @user-id7ro4sw4f
    @user-id7ro4sw4f9 ай бұрын

    ነብስህን ይማርው

  • @user-cz2pq7qd1u
    @user-cz2pq7qd1u9 ай бұрын

    ገና ቀኑ ሲቃረብ ሳስበው ሰነበትኩኝ ዓመት ሆነው እንደቀልድ ማዲ ነፍስህን ይማረው 🙏🙏🙏

  • @tsionenat2722
    @tsionenat27229 ай бұрын

    Yenye Melkiam rozye egzabher yatnash😢😢

  • @meseretmesi5010
    @meseretmesi50109 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ነበረ ይማር

  • @melatcode4111
    @melatcode41119 ай бұрын

    እስካሁን እውነት እማይመስለኝ የማድዬ ህልፈት ነው. አባ እወድሀለሁ 😢

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo99449 ай бұрын

    😭😭

  • @almedenderkiyab9126
    @almedenderkiyab91269 ай бұрын

    Lebese yemarrrr❤ belbachen tenoralk

  • @TenayeAlemu
    @TenayeAlemu9 ай бұрын

    😭😭😭😭💔ነፍሰ ይማር

  • @user-wp1mw1vh7h
    @user-wp1mw1vh7h9 ай бұрын

    ህመሜ 😢😢😢

  • @GjdtgBhch
    @GjdtgBhch9 ай бұрын

    ማድዬነፍስይማር😢😢😢

  • @woinshetezewede1675
    @woinshetezewede16759 ай бұрын

    🖤💔🙏🙏🙏

  • @ahmedbadaso1250
    @ahmedbadaso12509 ай бұрын

    Nebsek yemar madiye ine irase inde egir isat new yakatalegn ye madi mot😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😢😢😢😢😢😭😭😭

  • @cjcjiff134
    @cjcjiff1349 ай бұрын

    😢😢😢

  • @martasafa7325
    @martasafa73258 ай бұрын

    ነፍስ ይማር 😭😭😭

  • @user-hj8nc4nh3z
    @user-hj8nc4nh3z9 ай бұрын

    😢😢😢😢😢

  • @maqdasazizy7381
    @maqdasazizy73819 ай бұрын

    አንረሳህም ማዲ😢😢😢😢😢

  • @ambawyeshi1157
    @ambawyeshi11579 ай бұрын

    Enate sed terawoh medanitu kelbt yemtlut. Bemn awkahehu yenat sera selhone adel kenatjoh bemotwem sew tekenalahehu gedlahehut des yeblahehu .

  • @yordihagos2890
    @yordihagos28909 ай бұрын

    ፍቅርአዲሥ የኔ ቆንጆ❤❤❤

  • @Mimimimi-ql1pd
    @Mimimimi-ql1pd9 ай бұрын

    Nebs yimar madiyeeeeeee 😢😢😢😢😢

  • @danayithabte4733
    @danayithabte47339 ай бұрын

    Ene rasu madiye Anjeten new metebelaw rip

  • @girumabebaw1748
    @girumabebaw17489 ай бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @nejatn2704
    @nejatn27049 ай бұрын

    😢😢😢😢

  • @imantofik1455
    @imantofik14559 ай бұрын

    Abiye naw yasgadalaw

  • @merhawitarefayne7035
    @merhawitarefayne70359 ай бұрын

    በጣም ከባድ ነው አንካን ለቤተሰቡ እኔም በአካል ለማላውቀው የእግር እሳት ነው

  • @jannathjannath7836
    @jannathjannath78369 ай бұрын

    ሁሉ እንደ አዲስ ማዲ ነብስህ ትረፍ

  • @user-st4cj4pe3x
    @user-st4cj4pe3x9 ай бұрын

    ያሳዝናል😭😭አላህ ይዘንለት

  • @user-nc7we1ci2b

    @user-nc7we1ci2b

    8 ай бұрын

    አይባልም ሙስሊም ያልሆነን አላህ ይርሃመው ፣ይዘንለት አይባልም

  • @samrawityemane7933
    @samrawityemane79339 ай бұрын

    Enem yemote aymeslegnm musikawn mesmat yasammegnal lbe sntk dngt ylal....

  • @zzzz6032
    @zzzz60329 ай бұрын

    Uffff kebadi nw

  • @hirutdamtew8552
    @hirutdamtew85529 ай бұрын

    Egzhabhir nefshen begenet yanurlin enantem Egzhabhir yasenachu

  • @manetgboshemanetegboshe530
    @manetgboshemanetegboshe5309 ай бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢rip

  • @hayatibrahim883
    @hayatibrahim8839 ай бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔

  • @elukaya9653
    @elukaya96539 ай бұрын

    fetari nbeseken yemarew yena melekam wedem

  • @milan8639
    @milan86399 ай бұрын

    The background music is so disturbing 😢

  • @hanatsegaye327
    @hanatsegaye3279 ай бұрын

    Nefse yemare

  • @mareyamsofimareyam907
    @mareyamsofimareyam9079 ай бұрын

    Nbseken yemrew wendemaa yeAgerea lij😢

  • @user-gg5sl2sc6z
    @user-gg5sl2sc6z9 ай бұрын

    አቤት ጊዜው ግን ሢሄድ አፈጣጠኑ አመት ሞላው ማለት ነው

  • @user-lp7ib1mq1j
    @user-lp7ib1mq1j9 ай бұрын

    እስኪ እዲት እናደምጥ ክላሲካሉ ምን ቤት ነው ብትዘጉትስ

  • @tewedkifli5022
    @tewedkifli50229 ай бұрын

    Nafse yamer Aye saw mahon.kento

  • @astertesfahun5852
    @astertesfahun58529 ай бұрын

    😹😹😹😹😹😹😹😹😹🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤

  • @samrawityemane7933
    @samrawityemane79339 ай бұрын

    Nefs ymar abayye mot kfu new deha yaregal wyyy

  • @user-hz8bq8gx4w
    @user-hz8bq8gx4w9 ай бұрын

    የማዲጎ ሙዚቃ ስሞትም ነው አብሮ ነው የሞትው እኔ ሞዚቃውን መስማት ነው ይስጠላኝ

  • @user-es5ms9od5b
    @user-es5ms9od5b9 ай бұрын

    ማዲ ነብስ ይማር ወንድሜ ተቃጠልኩ

  • @genethaile3970
    @genethaile39709 ай бұрын

    ነብስህን በገነት ያኑርልን

  • @evaabecha4634
    @evaabecha46349 ай бұрын

    MADI NEBSEKEN YEMAREW ENWEDEKALENNNNNN

  • @thomasaraya1561
    @thomasaraya15619 ай бұрын

    Nabesi yemarii

  • @mekdesdegu9099
    @mekdesdegu90999 ай бұрын

    Menew berhanu yet deres ayetayem madi nefshen yemnarelen

  • @yacobzaid4703
    @yacobzaid47039 ай бұрын

    nebse yemar

  • @user-rb6uw5hl1s
    @user-rb6uw5hl1s9 ай бұрын

    ሰወች ሲያወሩ ምናለ ማጀቢያ ሙዚቃውን ብትቀንሱት ኢጭ

  • @Miseraki
    @Miseraki9 ай бұрын

    እንዴት ትረሳለ የእግርእሳት ሆንክ

  • @HalimaAhmad-ow3wx
    @HalimaAhmad-ow3wx9 ай бұрын

    የእግሊዘኛው ሙዚቃ ምን ይሉታል😏😏😏😏😏

  • @ethiosadorofficial
    @ethiosadorofficial9 ай бұрын

    Please remove the background....

  • @user-bd7nt7qi6x
    @user-bd7nt7qi6x9 ай бұрын

    ፍቅራዲሥ ነቃ ጥበብ አታሥመሥይ ልክስክስ ጠንቋይ

  • @sebeleatnafu7196
    @sebeleatnafu71969 ай бұрын

    እንደዚህ ያለ ፕሮግራም እያዘጋጃችሁ ሙዚቃውን ብትቀንሱት ምን አለ

  • @tseigonmeharere3568
    @tseigonmeharere35689 ай бұрын

    Nbse ymare

  • @user-lu5zg7is1c
    @user-lu5zg7is1c9 ай бұрын

    Nebs yimarilgn

  • @madimadi-xo7fv
    @madimadi-xo7fv9 ай бұрын

    እውነት ነው የማዲን ሞት እስካሁን አላመኩም

  • @amynaA-tc6py
    @amynaA-tc6py9 ай бұрын

    ፈጣሪ ይሆናችሁ እኔ ወንዲሜን አገኘው ይመስለኛል የዉሸት ቅዝት ነው

  • @ghh65
    @ghh659 ай бұрын

    አቅራቢው ምን ነካው ማጀቢያ መሆኑ ነው ምናለ ሙዚቃው ቢቀር ፊልም አደረገው ማዲ ነብስህ በገነት ትረፍ

  • @Bella-ethio
    @Bella-ethio9 ай бұрын

    ሞት ጨካኝ ነው😭😭😭😭

  • @tigist422
    @tigist4229 ай бұрын

    ማዲማ ከባድ ነው

  • @Chaltuko-ol5wc
    @Chaltuko-ol5wc9 ай бұрын

    ታዲያ፡ምንአለያያቹኽ

  • @medinajibreel3556
    @medinajibreel35569 ай бұрын

    የቀድሞ ባለቤት

  • @user-bd7nt7qi6x
    @user-bd7nt7qi6x9 ай бұрын

    አቻሬ አንት ልክስክስ ባንዳ ስለየትኛዉ ፖሊሥ ነው የምታዉራዉ የአብይ አህመድ ገረዶች የሡንቱን ደም ደመከልብ አርገዉ ለማሥቀሩት ያሥገደለዉም አብይ አህመድ ነዉ ለአጀንዳ ማሥቀየራ ነው

  • @selamsamueltube5490
    @selamsamueltube54909 ай бұрын

    የጎደር ዘፋኝ ለምድን ነው ጠንቋይ ቤት የሜሄዱት?

  • @saraticket8836

    @saraticket8836

    9 ай бұрын

    ፈጣሪ ድፈት ያረግሽ ወይም ያረግህ

  • @selamsamueltube5490

    @selamsamueltube5490

    9 ай бұрын

    የሚስደግሙበትን ቀለበት አይተሸዋል ማሀሏ ጥቁር አንዳንዱ በንቅሳት ወርቁ አይተነውን ተመልከቺ

  • @onelove9263

    @onelove9263

    9 ай бұрын

    Bemn aweksh tehagalsh malte new egzabhar yensun hazen yestish

  • @biruktawittilahun

    @biruktawittilahun

    9 ай бұрын

    denege neshe

  • @amlesetabebaw3907

    @amlesetabebaw3907

    9 ай бұрын

    Anichm yij

Келесі