የድምጻዊ አርቲስት ማዲንጎ አፈወርቅ አስገራሚ የህይወት ታሪክ እና በሞያ አጋሮቹ ያልተሰሙ ታሪኮች ገጠመኝ ARTIST MADINGO AFEWORK BIOGRAPHY

Ойын-сауық

የታዋቂው ድምጻዊ አርቲስት ማዲንጎ አፈወርቅ አስገራሚ የህይወት ታሪክ እና በሞያ አጋሮቹ ያልተሰሙ ታሪኮች እና ገጠመኝ ARTIST MADINGO AFEWORK BIOGRAPHY #madingoafewerk #ethiopianfamos #memorial #2022 madingo #tadeleroba #birhanutezera #mahmudahmed #gosayetesfaye #aregehegnwerash #Eliastebabel #ephremtamru #yaredafewerk #tigistafewerk #Ethiopianartist #culturalvocalist #habeshamusic #hopentertainment #seifufantahun #nahomrecords #madingobiography #biography #djkingston #ማዲንጎአፈወርቅ #teddyafro #Kanatv #artists #fanatv #etv #dinkljoch
This video describes to the famous artist Madingo Afewerk Biography that what he done when he was alive.
unauthorized use, distribution and re-upload of this content is strictly prohibited
@2022 Yaredo Tube

Пікірлер: 730

  • @hawliitube
    @hawliitube Жыл бұрын

    እንደ ሰዉኑሮ እንደ ሰዉ የሞተ የመጀመሪያ ሰዉ አየሁ በህይወቴ 😭😭😭😭

  • @user-jf2te4yj4c
    @user-jf2te4yj4c Жыл бұрын

    ማድዬ የኔ ውድ የኔ ጀግና የኔ ሽቅርቅር የኔ ኩሩ የኔ የዋህ የኔ የዘመን ንጉስ ያንተ ነገር ያንገበግበኛል ነፍስህን በአፀደ ገነት እግዚአብሔር አምላክ ያሳርፍልን ሁሌም በልባችን ነግሰህ ትኖራለህ መቼስ እኛ ወደአንተ እንጅ አንተ ወደኛ ላትመጣ ሳናስበው ተሰናብተኸናል ማዲ

  • @kohfj9u23

    @kohfj9u23

    Жыл бұрын

    ማድሀቢቢ

  • @user-cy6hp9ik4w
    @user-cy6hp9ik4w Жыл бұрын

    ማድዬ የአንተ መምት የልብ ህመም ማድ የኔ የዋህ መላው ቤተሰብ መፅናናት ይስጣችሁ 😭😭😭💔💔

  • @kamilawasewase2655
    @kamilawasewase2655 Жыл бұрын

    ማድየ የኔ የዋህ የኔ ደግ መቸም ከልባችን አትጠፋም ፈጣሪ ይማርህ ማድየ😭😭😭😭💔💔💔💔

  • @makeiawerkenh9671
    @makeiawerkenh9671 Жыл бұрын

    ማድንጎ ሁሌም በልባችን ነህ መሬት ትቅለልህ ቤተሰቦች መፁናናቱን ይስጣችሁ ወላሂ እንደ ሞት ክፉ የለም ነፍስ ይማር ወንድሜ💔💔💔💔😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-eg1zf9ob2s
    @user-eg1zf9ob2s Жыл бұрын

    ያሬድየ አይዟችሁ ።ማድንጎ ኢ/ትን ስላከበራት እሷም አክብራ አሽሞንሙና ሸኘችዉ። የጀግና ሞት ታሪክ ሲዘክረዉ ይኖራል። እናም ያሬዶ አንተም በሱ ቦታ ተተካልን?

  • @gdhdgssgs2772

    @gdhdgssgs2772

    Жыл бұрын

    በባ ጨርስኩት ይከብዳል

  • @selamselam2494

    @selamselam2494

    Жыл бұрын

    እህህህ የኔ እባ ይፍስስ የኔ ደግ እናት አገርነሽ ዋሴ እኔ ልሰፍሰፍ ኡፍፍፍፍ ያሬዶ ቤትየ ዲቦየ ፍዘር ሁሉንም መፅናናት ያድልልን ልባችን ነው የተሰበረ 💔😭😭😭ማመን ያቅታል አይ ማዲዬዬ እሩቅ አሳቢይ ቅርብ አዳሪ ሁሌም እዘክርህ አለን 🙏💔😭ጀግናው በስጋ ቢያረፍ ታሪክ ሰርቷል ሞትማ መቸ ይቀራ ቀለጋ እድሜ መሆኑ ነው ያገበገበይ እጅ ያሬዶ ቢተካልን ደሞ ትንሹ ማዲዬ በማለት ማዲን እየዘከርን እንኖር አለን ነብስህ በሰላም ትረፍ 😭💔🙏ማዲዬዬ

  • @hayathussein430

    @hayathussein430

    Жыл бұрын

    Oh

  • @fatimaethio2277
    @fatimaethio2277 Жыл бұрын

    ያሬድየ ጠንካራ ሁኑ ለኛም ለማመን ከብዶናል አሁንም ማድየ አነረሳህም ግን ዉጤቱ እምን ደረሰ

  • @eyueyu6789
    @eyueyu6789 Жыл бұрын

    ያለእድሜው ታሪክ መስራት መታደል ነው በጊዜ ተቀጨብን ብዙ ይቀርህ ነበር ማድዬ ውድሜ ሞት ላተ አይገባም ነበር ልባችን ተሰብሩዋል ነፍስህን በደጋጎች ያስቀምጥልን ለመላ ቤተሰብ መፅናናትን ይስጥልን ሁሌም እንወድሀለን ማድዬ

  • @yeneneshmengist8235
    @yeneneshmengist8235 Жыл бұрын

    ልቤ ውስጥ ቦታህ ትልቅ ነው ማዲየ የኔ ጌታ አምናለሁ ተስፋየም አምላክ ነው እመብርሀን አዛኝቷ ነፍስህን በገነት ታሳርፈዋለች 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-tu6ep6cj7k
    @user-tu6ep6cj7k Жыл бұрын

    ሰዉ ሁኖ ኑሮ ሰዉ ሁኖ መሞት መቴደል ነዉ ዛሬ ማነዉ ዝናና ስልጨጣን በግብሩ እስሳት ያላሆነ እሱ ግን እድለኛ ነዉ እግዚአብሔር ነብሱን ይማርልን 🤲 እግዚአብሔር ያጽናችሉ እሱ ኀይል ጉልበት ይሁናችሁ አይዞችሁ ከሞት እሚቀር የለም እግዚአብሔር የወደደውን አደረገ🤲

  • @user-yf4ni8bh6e
    @user-yf4ni8bh6e Жыл бұрын

    ክምር ልቤን እያመመኛ ነው የሰማውት ነብስ ይማር እናንተንም እግዚአብሔር ያፅናቹ

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 Жыл бұрын

    ማዲየ ነብስህ በስላም ትረፍ የኔ የዋህ ደግ መቸም ከልባችን አትጠፋም 😭😭😭😭አላህ ለመላው ቤተስብ መፅናናቱን ይስጣችሁ

  • @asressetegn9050
    @asressetegn9050 Жыл бұрын

    ማዲዬ መቸም አንረሳህም በልባችን ነግሰህ ለዘላለም ትኖራለህ ነብስህን ባፀደገነት ያኑራት😭💔❤

  • @blatob8799
    @blatob8799 Жыл бұрын

    ያሬዶ በርታልን ማዲንጎን ባተ አየዋለሁ ማዲ ለኔ ሞቷል ብዬ አምኘ መቀበል አልችልም ብቻ ነፍስህን በአፀዴ ገነት ያኑራት ሁሌ በልባችን አለህ ማዲ አፈሩን ገለባ ያርግልህ ለመላው ቤተሰብ መፅናናትን ይስጥልን

  • @medi7477
    @medi7477 Жыл бұрын

    ያሬዶ እንወድሀለን ወንድሙን መሳይ ❤😥😥😥😥

  • @FanomektYe
    @FanomektYe4 ай бұрын

    ኡፍፍፍ ማዲዬ የኔ ጀግና ፈጣሪ ነፍስህን በአፀዴ ገነት ያኑርልኝ የልቤ ህመም "❤❤😢😢😢😢 19:02

  • @messy127
    @messy127 Жыл бұрын

    ማዲዬ ሁሌም በልባችን ነህ

  • @bizubekele7737
    @bizubekele7737 Жыл бұрын

    ያሬዶ እንደ አዲስ አለቀስኩኝ " በጣም የሚገርመኝ ዘፈን አድናቂም አድማጭም አይደለሁም ነገር ግን " ዉሰጃት" የሚለዉን የማዲ ዘፈን ግን በለቅሶ ነዉ የምሰማዉ ብቻ በማዲ ሞት እንደ ስጋ ዘመድ ዉስጤ ተቃጥሏል ። እግዚአብሄር አምላክ መፅናናቱን ይስጣችሁ ይስጠን !!!

  • @saedayasen7771
    @saedayasen7771 Жыл бұрын

    የኔደግሠው ማዲ መቸምአንረሳህ

  • @ruthtilahun7918
    @ruthtilahun79189 ай бұрын

    ማዲ እጅግ በጣም ነው ምወድህ በጣም ነፍስህን ይማረው አሜን !!!

  • @mekdes5825
    @mekdes5825 Жыл бұрын

    ለምን ይሆን የማዲንጎ ሞት የማይታመን የሆነብኝ 😢😢😢

  • @millionyohannes1036

    @millionyohannes1036

    Жыл бұрын

    ማዲንጎ ነፍሰህን በገነት ያኑረው

  • @user-kv8fw6kp3u

    @user-kv8fw6kp3u

    Жыл бұрын

    ኸመም ነው እዳው የሡነገር

  • @almazkebede7609

    @almazkebede7609

    Жыл бұрын

    እኔም እኮ አላመንኩም

  • @user-el5tj9fw4d

    @user-el5tj9fw4d

    Жыл бұрын

    እኔም. አላምንብያለሁ

  • @emebetshimekit7172

    @emebetshimekit7172

    Жыл бұрын

    Enem alamenkum

  • @emebityaregale6193
    @emebityaregale6193 Жыл бұрын

    ማዲ ሁሌም በልባችን ህያው ሆነህ ትኖራለህ አንተን ማጣታችን የዘላለም የእግር እሳት ሆንክብን እግዚአብሔር ነፍስህን በደጋጎች ጎን ያኑርልን

  • @munamohammed3334
    @munamohammed3334 Жыл бұрын

    ማዲንጎዬ ሀቢቢ ወላሂ ሚናፍቅ ሰው እኮ ነው ውይይይ

  • @hiyabalay2742
    @hiyabalay2742 Жыл бұрын

    ጥሩ ስም መልካም ተግባር ከመቃብር በላይ ነው ሁሌም ስራህ ይናገራል ማዲ በሰላም እረፍ

  • @user-mj7gz2pu9t
    @user-mj7gz2pu9t Жыл бұрын

    ፈጣሪ መፅናናቱን ይስጣችሁ የወንድማችንም ነብስ ይማር እግዛብሄር አምላክ ከደጋጎች ጎን ያስቀምጥልን 😭😭😭

  • @user-cd5kv4rj3n
    @user-cd5kv4rj3n Жыл бұрын

    ወንድሜ ያሬዲ 🙏ፈጣሪ ከነመላ ቤተሰባችሁ መፅናናትን ተመኘሁ ማድየ መልካም ሰው ፈጣሪ ነብስህን ይማረው🙏🙏🙏🙏🙏

  • @eyerusmalede7579

    @eyerusmalede7579

    Жыл бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Beba873
    @Beba873 Жыл бұрын

    ያሪድየ እግዚአብሔር ያፅናቹህ ለወንድማችን ለማዲየ ነብሱን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን🙏

  • @user-ik8du3zp1f
    @user-ik8du3zp1f Жыл бұрын

    ማዲዬ የኔ ቅን የኔ ጀግና የኔ የዋህ የኔ ደግ ያንተ ሞት ከሰማሁ ጀምሮ የሆነ ነገር የጎደለኝ ያህል ይሰማኛል ብቻ ነብስህን በገነት ያሳርፋት እወድኃለሁ💔💔💔😭😭😭

  • @hamdiatehayoutube
    @hamdiatehayoutube Жыл бұрын

    የኔ አመለ ሸጋ ማዲ ያንተ መሞት አሁን ድረስ አላምንም አፈሩን ገለባ ያድግልህ

  • @jmajma6376
    @jmajma6376 Жыл бұрын

    ሰላማችሁ ይብዛ የማዳም ቅመሞች በማዲ ህልፈተ ሂወት የሁላችንም ልብ ተሰብራል ወድማችን ያረዲዬን ሰብሰክራይብ እያረግን የወንድሙን ፈለግ ተከትሎ ሰሙን እንዲያሰተራለን እናበረታታዉ በርግጥ ማዲዬ በፍፁም ከልብ አይወጣም አይረሳም ማዲዬ እንወድሀለን ምልካም እረፍት ይሁንልክ እኛን ግን ጎዳህን በድንገት ተለየህን 😭😭😭😭😭 ነፍሰህ ባፀደ ገነት ያኑርልን ለቤተሰቦቹ መፅናናትን ይሰጥልን ፈጣሪ ያሬዶ በርታልን ለህቶችህ መከታ አለታ አንተነህ ጠንከር በልልን ወድማችን እንወድሀለን እርዳታችሁ አይለየዉ የማዳም ቅመምች 💔💔💔💔

  • @meymunatube
    @meymunatube Жыл бұрын

    ሁሌ አዲስ የሆነብኝ ነገር ቢሆን የማድየ ሞት ነው በሱ ምክንያት ሳላለቅስ ሳልከፋ ውየ አላቅም የሚገርመው የሙዚቃ አፍቃሪ አደለሁም ማዲን የምወደው ምርጥ ኢትዮጵያዊ ስለሆነ እንጅ 😭😭

  • @amaathh4061

    @amaathh4061

    Жыл бұрын

    😭😭😭

  • @asressetegn9050

    @asressetegn9050

    Жыл бұрын

    ትክክል እኔም ያመመኝ ንፁህ ኢትዮ😭💔

  • @akelatgedamu4739
    @akelatgedamu4739 Жыл бұрын

    ድምፀ መረዋው ፣ በሳሉ ማዲንጎ እግዚአብሔር ነብስህን ይማረው :: ለቤተሰቦቹ ፣ ለሰራ ባልደረቦቹ ፣ ለአድናቂዎቹ ፈጣሪ መፅናናትን ይስጥ::😭😭😭

  • @hannaderas1395
    @hannaderas1395 Жыл бұрын

    ማዲዬ ውድድድድ💐💐💐❤💞 መቸም አንረሳውም😭😭🙈🙈💐💐🙏🙏 እግዚአብሔር ነፍስ ይማር ህ 💞💞❤💞💞💞

  • @kechokecho1219
    @kechokecho1219 Жыл бұрын

    ያሬድዬ የሁላችንም ጥልቅ ሀዘን ነወ እግዚአብሄር ያጽናችሁ ማድዬ መቼም አንረሳህም😭😢😢😢😢😭😢💔💔💔

  • @ሂወቴኢማንይመር
    @ሂወቴኢማንይመር Жыл бұрын

    ፅናቱን መፅናናቱን ይስጥህ ያሬድዬዬ😭😭😭

  • @Eyerusalembini
    @Eyerusalembini Жыл бұрын

    አሁንም አለመኖሩን ማመን አልቻልኩም የዛን ያህል ዘፈኑን አድምጬ ባላውቅም ሞቱ ግን ሞቴ የሆነብኝ ለምን እንደሆነ አላውቅም ነብስህን ይማርልን🥺

  • @user-tr9gv3fn8z

    @user-tr9gv3fn8z

    Жыл бұрын

    ማዲጎ😭😭😭😭😭ነፍስይማር

  • @millionyohannes1036

    @millionyohannes1036

    Жыл бұрын

    ማዲንጎ ነፍስ ይማር

  • @Alem.773
    @Alem.773 Жыл бұрын

    Really may God comfort you all family. Madiye rest in peace 😭💔 our hearts is broken we will miss you always. ጎንደር ያጅግናች ሀገር ናት ግን አሁንም እግዚአብሔር ይስጣችሁ እኔ ግን ደብብ ነኝ።

  • @edenwolidya6663
    @edenwolidya6663 Жыл бұрын

    ማድየ አንተ እኮ ትለያለህ አንተ እኮ ጨዋ ጥሩ ስነ ምግባር ያለህ አዛኝ እሩህሩህ ነበርክ ፈጣሪ አይሳሳትም ማዲየ እንወድሃለን ፈጣሪ ነፍስክን ይማርልን መላው ቤተሠቡን መፀናናት እንመኛለን

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын

    ማዲዬ የኔ ጌታ ሑሌ አዲስ ይሖንብኛል ኦፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭😭ነፍስህ በሰላም ትረፍ እግዚአብሔር ያፅናቹሕ ቤተሰብ እኛንም መቼም አይረሳ ታዋቂ ሰው ሙቶ እንደ ማዲዬ አዝኘ አላቅም ወደፊትም አላዝንም ቅርብ ቤተሰቤ ይመስለኛል 😭😭😭😭😭😭

  • @helenheluwa1335
    @helenheluwa1335 Жыл бұрын

    ከእናንተ በላይ የሚጎዳ የለምና ብርታቱን ይስጣችሁ ያረዶ ለእኛም ፅናቱን ይስጠን በጣም ከባድና አሳማሚ ሆነህ መፈጠርህ ማን በነገረልን💔💔💔 ያረዶ አትጥፋ ፕሊስ😭😭

  • @nanuay5787
    @nanuay5787 Жыл бұрын

    ማዲዬ 😭ነብሱን በገነት ያኑረው ምስኪን ሰው አይቆይም መቼም አይ ይቺ አለም፡

  • @emuloveyutbe
    @emuloveyutbe Жыл бұрын

    ሰላም ያሪዶ ማዲ አይ አይደለም ለቤተሰብህ እኛን አድናቂወችህ ናፈከን ድምፅህ ለዘላለም ከመሪት በላይ ሁለየ ለዘላለም ይኖራል 😭😭ማዲ ለካ ለዝቸ ቀን ነበር የይኢትጵያ ህዝብ ልብ የገባህው ያስለቀሰው የኔ ጌታ አንተ እናት አገሪ አድ ናት አንድ ናት እዳልክ ግን ምን ዋጋ አለው በጣም ያማል አንትን ማጣት አሁን ማወራት ብቻ ነው አንት አትመጣም 😭😭😭ማዲዩ ስምህ ለዘላለም ተመቃብር በላይ ይኖራል አምላክ ነፍሰህን በአጸድ ገነትያስገባት 😭😭ለካ ሞትም ሙዝቃ ያምረዋል ለዛነው እድታ ዚምለት ፈልጉ ነው መቸም አት ላትመለስ ህደሀል አኛ እንመጣለን እጅ ቻው ማዲ አንተ እኮ ከዘር ከሀይማኖት ፅድት ያለ ነህ እኮ በቃ ቻው ማዲዩ አፍሩይቅለልህ መችመ አንረሳህም💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @elshadayhabtamu6871
    @elshadayhabtamu6871 Жыл бұрын

    ዲንጎዬ አፈሩን ገለባ ያርግልህ ሁሌም እንወድሃለን የኔ ደግ

  • @harlove2985
    @harlove2985 Жыл бұрын

    ማዲ ሁሉም ኢትዮጲዊ በቤት ሀዘኑ ገብቶል አንተን በዚ እድሜህ ማጣት ከባድ ነው ግን በሱ ሰራ አንገባም የሱ ፍቃድ ነው ማዲ ሁሌም እናሰብለለን የሬዶ እግዚአብሄር ብርታቱን ፅናቱን ይሰጣችሁ ሀዘኑ ከባድ ነው ማዲም ነፍሰኑ ይማር መልካም ሰም ከመቃብር በላይ ይውላል ይባላል እውነት ነው ማዲ መልካም ሰለሆነ የኢትዮጲያ ህዝብ ሁሉ አዝኖል አንብቶል ማዲ ነፍስህ ትረፍ

  • @user-xu9ve6kx4q
    @user-xu9ve6kx4q Жыл бұрын

    😭😭😭😭😭😭💔💔💔ማዲዬ የኔ ሚስኪን ይሄ ሞት ክፉ ነው ደጋጉን ይወስዳል ሁሌም በልባችን ትኖራለህ እግዚአብሔር ነብስህን ይማርልን ለቤተሰቦችህ ለጋደኞችህ ለወዳጆችህ እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጣቸው እኔ ግን ሞኝ ነኝ ሞትህን መቀበል አቅቶኛል ውሸት ነው የሚመስለኝ መለየት ክፉ ነው

  • @tsigetube7178
    @tsigetube7178 Жыл бұрын

    ማዲ እግዚአብሔር ነፍስህን ከደጋጎቹ ጎን ያድርግልን መቼም አንረሳህም 😭😭😭😭😭

  • @tgnunu4654
    @tgnunu4654 Жыл бұрын

    ማዲየ መቼም አንረሳህም እናተም እግዜር ያጽናችሁ

  • @user-vn6yv9ir1u
    @user-vn6yv9ir1u Жыл бұрын

    ማድየ ሁሌም በልባችን አለህ ቤተሠቦቹ አላህ ያፅናችሁ

  • @user-sh6oi2qb9l
    @user-sh6oi2qb9l Жыл бұрын

    ማዲየ የኔ ወንድም ነፍስህን ይማረው ዘላለም በልቤ ትኖራለህ 😢😢💔

  • @zeynibadaoud9686
    @zeynibadaoud9686 Жыл бұрын

    ማድየ የኔ የዋህ ሰዉ አክባሪ

  • @Naniya254
    @Naniya254 Жыл бұрын

    ፈጣሪ ያፅናችሁ ማዲ ቀጣም ከባድ ህመም ነው የታመማችሁት ምን ይደረግ ሀዘን ከሞት አያነቃ በርቱ

  • @sarabrara1262
    @sarabrara1262 Жыл бұрын

    ማድየ የኔደግ የኔየዋህ ነብሥህን እግዚአብሔር በቀኙ ያሥቀምጥህ አፈሩንገለባ ያርግልህ ወንድምየ ደግሠው አይቆይም እህህ ማድየ መቸምከውሥጤ አትወጣ ሁሉምእወድሀለሁ የኔደግ😭😭😭😭😭

  • @sofanitepilupader2424
    @sofanitepilupader2424 Жыл бұрын

    _ታሪክ አይረሳውም ጎበዝ ደግነትህ ለፅድቁ መንገድህ ስንቅህ ነው_ _ሳይመሽ ብን እኛም ከሱ እንማር ሁላቹንም እግዚአብሔር ያፅ ናቹ_ _እሱ በሀብርሐም እቅፍ ውስጥ ነው ያለው እድለኛ ነው_ _💠🙏💠🙏💠🙏_ 🌸🌺🌸🌺🌸🌺🌸🌺🌺🌺

  • @simegntsegaye6381
    @simegntsegaye6381 Жыл бұрын

    ማዲዬ የኔጌታ ከውስጤ መቼም አትወጣም እመቤቴ ማሪያም ትቁምልክ ውንድሜ በሰላም ዕረፍልኝ 💔

  • @helenaddisu6834
    @helenaddisu6834 Жыл бұрын

    አይ ማዲ እውነት ሆነ በቃ የአንተ ሞት ወይ እግዚአብሄር ለምን ማዲዬን እኔ አፈር በሆንኩልህ የኔ ጌታ ላንተ አይገባህም ነበር እኔ ልቀየርልህ አባትየ ሞት ጨካኙ አንተን ይውሰድብን ማዲዬ የኔ ደግ የኔ የዋህ መልካም ሰው ከባድ ነው አንተን መጣት መቼም መቼም አረሳህም የሀገሬ ልጅ ወንድሜ ማዲ ነብስህ በሰላም ትረፍልኝ የኔ ትሁት!! ያሬዶ አይዞህ በርታ በልልን ወንድማችን የማዲዬ አምሳያ

  • @medi7477
    @medi7477 Жыл бұрын

    ማዲ የሂወት ታሪክህንም እያለቀስኩ ጨረስኩት😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔

  • @user-dr3ql4zc3q
    @user-dr3ql4zc3q Жыл бұрын

    የኔ ወንድም ጀግናነህ

  • @genitube5211
    @genitube5211 Жыл бұрын

    እደው ውይይ የማይጠፋ እሳት ቸሩ መድሀኒዓለም ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን ወንድም አለም ለናተም መፅናናትን ያድላችሁ ያሬዶ💔💔

  • @lelemtesfay1967
    @lelemtesfay1967 Жыл бұрын

    ማዲዬ ነፍስህ በሰላም ትረፍ የኔ ናፍቆት ማዲዬ ይቺ ድምፆህ ቀረችብን ማዲዬ ማድዬ

  • @rhamethabtemuyoutube7632
    @rhamethabtemuyoutube7632 Жыл бұрын

    አይእናት የተጎዳሰዉ ከሩቅ ያስታዉቃል አይዞሽ እማ አላህ ብረታት ይሁንሽ እኔስ አዘኩ ላንች ያሪድ እናትህ ከጎንሁንላት እንዳዴ እኛ ልጆች ጫቃኝነን። እሚሉንንአንሰማም

  • @helenhelen1972
    @helenhelen1972 Жыл бұрын

    የማትተካዉ ማዲኡፍፍፍ ምንላድርግ የኔደግወንድም አንረሳህም መቼም ማዲዬ ሩሩህ እመቤቴነፍስህን በአፀደገነትታኑርልህ የኔመልካም💔💔💔💔💔😭😭

  • @bethelhemayichew2251
    @bethelhemayichew2251 Жыл бұрын

    ወንድሜ መቸም አንረሳህ ሁሌም በበልባችን ህያው ነህ እመብርሀለን በቀሚሷ ሽፋና በሞገስ በልጆ ቀኝ ታቁምህ ወንድሜ ሁሌም እንወድሀለን ያሬድዬ ወንድሜ እመብርሀን መፅናናቱን ታድላቹ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @meseretgezahegn4904
    @meseretgezahegn4904 Жыл бұрын

    ማዲዬ ነፍስ ይማር እፍፍፍፍ መቼም አንረሳህም ሁሌም በልባችን ትኖራለህ😭😭😭

  • @tachawetdseta1041
    @tachawetdseta1041 Жыл бұрын

    አየማዲየ ያተነገር ከባድነው ሁልግዜም አዲስነው የሚሆንብኝ ያተሞት ያማል ብቻ አንወድሃለን አተ አልሞትህም ማዲ

  • @user-ee6uo8rs1s
    @user-ee6uo8rs1s Жыл бұрын

    ማዲንጉዬ ሙትህን ልሙትልህ የኔ ጌታ😭😭😭😭😭😭😭እህህህሀሀ ያንተስ ስቀቀን ነው የሆነብኝ😭

  • @amaathh4061

    @amaathh4061

    Жыл бұрын

    😭😭😭😭

  • @user-ws9po7oj7f
    @user-ws9po7oj7f Жыл бұрын

    የኔ ልዬዬዬዬ ፈጣሪ በደጋጎቹ ጎን ያኑርህህ

  • @ayishaayisha8299
    @ayishaayisha8299 Жыл бұрын

    በጠም አሰብ ልጅ ነበረ ግን የው እድምየችን አጨር ነት አብሽር አለህ ለብተሰብ ሁሉ ፅነት ይስጠችሁ

  • @maeritube21
    @maeritube21 Жыл бұрын

    ማዲየ ያንተ ሞትህን አሁን ድረስ ለማመን አልቻልኩም ብቻ ሁላችንም አንቀርም ወደ ሂድክበት እንመጣለን ይህን የሚያምር ድምፅ መረዋ የሆነ ሙዚቃህ ስራዎችህ ሁሌም ልባችን ውስጥ ነህ ፈጣሪ በቀኝ ነፍስህን ያሳርፋልን ለቤተሰብ መጽናናትን ይስጥልን🙏😭😭😭😭

  • @abebaakane9054
    @abebaakane9054 Жыл бұрын

    መቼ እንደምንጠራ አናውቅም እናም ሁሌም ዕለት ዕለት በንስሀ እንታጠብ.... ሂወት አጭር ናት እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ኖረን እንለፍ እግዚአብሔር ይርዳን!!!

  • @sirabdurhman6470
    @sirabdurhman6470 Жыл бұрын

    ማዲዬ አተ የህዝብ ልጅ የኢትዮጵያ እንቁ እንደ ቀልድ 60 ቀን ሞላህ ማዲዬ ትዝታህ እና ናፍቆት በጣም በጣም ሀያል ነው ነፍስ በአብ ቀኝ ትረፍልን ያሬዶ በርቱ አግዚአብሔር መፅናናትን ይስጣችሁ ይሰጠን።

  • @fantushtewodros6906
    @fantushtewodros6906 Жыл бұрын

    Remembered my 2nd habesha party, madingo's concert in US N it was unforgettable moment ever. He just fired and lights up like a firework on the stage. I would say he was the king of Ethiopian pop. He had a powerful voice and a powerful songs 🎵 I'm heart broken 💔 and mad that he left us very soon. RIP our Brotha ❤️ I guess you going to be our hidden STAR from now on up on the sky 😪 you will be remained in our heart 4ever! ❤️

  • @belayneshigashaye7867
    @belayneshigashaye7867 Жыл бұрын

    😭😭😭💔💔💔የምንግዜም የልቤ ህመም ነህ ወንድምየ ልረሳህ አልችልም ያሪድ እግዚ አብሔር ያጽናቹህ ሀዘን በዚህ በቃ ይበላቹህ ለናተ ለቤተሰቡ በሙሉ እድሜ ጤና ይስጣቹህ ልጁን እሱ ባያያት እናተ አድጋ ትልቅ ደረጆ ደርሳ ለማየት ያብቃቹህ 🙏🙏🙏❤❤❤ እሱንም ነፍሱን ይማርልን 😭😭😭💔💔💔 እኔ አሁንም 😭😭😭 ከማልቀስ አልወጠሁም ሁሌም አለቅሳለሁ ግን የሱ ሞት ደግሞ ይበልጥ ልቤን ነው የሰበረው እንዳጋጣሚ ህግብ እየበለሁ ስልኬን ስከፍት ፎቶውን ወይም ድምጹን ከሰመው እመቤቴን በቃ የለሁም ሳልበላ በቃ የበለሁ ይመስለኛል ይዘጋኛል እያለቀስኩ አነሰዋለሁ 😭😭😭💔💔💔 ማዲየ መቸም አረሳህም ካሁን በፊትም እንደዚህ አለቅሳለሁ በምወዳቸው እና በማደንቃቸው አልቅሻለሁ ያንተ ሞት ግን እርር ድብን ነው ያረገኝ ማርያምን እኔ ሙቼ አንተ በቀረህ ሁሉ ነው ያልኩ ማዲየ 😭💔💔💔

  • @youtubia7406
    @youtubia7406 Жыл бұрын

    እውነት ለማመን የሚከብድ ነው ማዲ መአሞቱ እውነት አይመስልም እውነት ፈጣሪ ደጋጎቹ ጎን ያሳርፈው ለቤተሰብ መጽናናትን ይስጥ😭😭😭

  • @user-yf6dh3qi5t
    @user-yf6dh3qi5t Жыл бұрын

    እረኔ ምን ልሁን የኔ ጌታ ማዲዬ 😭ሁሌም እኖድሀለን ሞት አዲስ እስኪመስለኝ አዝኛለሁ 😭

  • @mahderwaregye658
    @mahderwaregye658 Жыл бұрын

    ክፍለሐገር ነዋሪ ነኝ ሁሌም ማዲን በአካል ማግኘት አድናቆቴን መንገር እፈልግ ነበር ግን ሳይሆን ቀረ ያሳዝናል ፈጣሪ ነብሱን ይማር

  • @fire0628
    @fire0628 Жыл бұрын

    ማድዬ በጣም የምትወደድ በጣም ባለ ሞገስ ምንም ቃል የለኝም ቸሩ መድሃኒያለም ነብስህን ይማረው!

  • @mahabubamahabuba5432
    @mahabubamahabuba5432 Жыл бұрын

    ማዲ ሁሌም በልቤ ነህ እወድሀለሁ

  • @zeyinebahmad7096
    @zeyinebahmad7096 Жыл бұрын

    ማዲየ ወንድሜ ነፍስ ይማር አልቅሸም አልወጣለኝ 😭😭😭😭😭😭

  • @maki--tube2858
    @maki--tube2858 Жыл бұрын

    ማዲዬ የኢትዮጵያ እንቁ ሁሌም በልባችን ትኖራለህ ለቤተሰቡ እና ለአድናቂዎቹ መፅናናት ተመኘን🙏🏽

  • @mekdesmekdes5180
    @mekdesmekdes5180 Жыл бұрын

    ማዲ መቼም አንረሳህም አንተ እኮ ከቅንም ቅን ወጣት ነበርክ እዴት እደምወድህ እኮ🖤💔💔

  • @melonimarkon1813
    @melonimarkon18135 ай бұрын

    ❤❤❤ማዲዬ ሁሌም በልቤ ነክ መቼም ከልቤ አቶጣም ነፍስህን በገነት ያኑራት❤❤😢😢😢

  • @munaberhanu3636
    @munaberhanu3636 Жыл бұрын

    ማዲዬ እንዳዲስ ማመን አልፈልግም። ሁሌም አልረሳህም 😥😢😢😢

  • @liveinpeacewitheveryone6579
    @liveinpeacewitheveryone6579 Жыл бұрын

    አይዞሕ ያሬድዬ እግዚአብሔር ያፅናችሑ 💔😭ማድዬ ነፍስሕን በገነት ያኑርልን በጭራሽ አንረሳውም

  • @azebafrica7664
    @azebafrica7664 Жыл бұрын

    Madiy you're gorgeous, kind hearted singer well never forget you bcz your Legend. madiy nefshe beslame terfe betame nwe yemwodhe l♥

  • @habtamkebeda985
    @habtamkebeda985 Жыл бұрын

    ማዲየ እግዚአብሔር ነብስህን ባፅድ ገነት ያኖት😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @Tube-qq6nt
    @Tube-qq6nt Жыл бұрын

    ማድየ ብዙወችኮ አላመንምኮ የኔ ምስኪን ወድም አይ ሞት 💔💔😭😭

  • @user-gf4tt4mn8p
    @user-gf4tt4mn8p Жыл бұрын

    ማድየ ነፍሱ በሰላም ትረፍ ሁሌም ሀዘኑ ከልባችን ባይወጣም መፅናናት ግድ ስለሆነ በርቱ

  • @hamel910
    @hamel910 Жыл бұрын

    አይ አንተ ደግ ሰው አፈሩን ያቅልልህ ማዲ ማትህ ያንገበግባል ያሬዶ በርታ አይዞአችሁ

  • @metitube5887
    @metitube5887 Жыл бұрын

    ማዲዬ የሀገሬ ልጅ ኩራታችን መጠሪያችን ምን ብዬ ልፃፍከየት ልጄምር ?? ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን ሁሌም በልባችን ትኖራለህ

  • @mdeenaadab4253
    @mdeenaadab4253 Жыл бұрын

    ማዲ ገራገርነቱ ፊቱላይ ይታይ ነበር አላህ ፅናቱን ይስጣቺሁ

  • @mrsworkiya7407
    @mrsworkiya7407 Жыл бұрын

    ያማል፡ማድየመቸምአረሳህም፡ነፍስህቡበሰላምትረፍ፡ወንድሜ

  • @helenhelen1972
    @helenhelen1972 Жыл бұрын

    ማዲዬ እግዚአብሔር ነፍስህን በአፀደገነትያኑርልህ የኔደግማዲ መቼምአንረሳህም😭❤❤❤

  • @gdhdgssgs2772
    @gdhdgssgs2772 Жыл бұрын

    ማዲየ የስት ልብ ተስበርልህ ማንስ ይመን ያሬዶ አላህ ያፅናችሁ

  • @rahelmt6664
    @rahelmt6664 Жыл бұрын

    በጣም አዝኛለሁ ያሬዶ ከልቤ ነው የተሰማኝ በውዱ አርትስታችን በማዲኒጎ የተሰማኝ ሀዘን ጥልቅ ነው እሱ ሀገርን የሚያኮራ ሰው ነበር ለነገሩ ነበር አይባልም ምክንያቱም ስራዎቹ ለትውልድ ይተላለፋል።😭አሱ አልፏል ፅናቱን ይስጣቸውና በርቱ ያሬዶ ከማንም በላይ ነው ሰው ያከበርው እሱን አይተናል ለዛ መልካም ሰርቶ ማለፍ ዎናው ነገር ነው።ምክንያቱም ሁላችንም አላፊ ነን ያሬድ ይህህን ኮመንት ካነበብክ ደስ ይለኛል።አመሰግናለሁ

  • @user-mk8hq4rc4r
    @user-mk8hq4rc4r Жыл бұрын

    ማድዬ ኧረ ያተስ የተለየነው ሁለየ አድስ መቸም አንረሳህ ነብስህ በሰላም ትረፍ ያሬዶ በርታ ወንድሜ ጀግና መቸም አይሞትም ስጋው አፈር ቢለብስ ስራው ሁሌም ከኛጋር ይኖራል ምነበር ሞት እደስር ቢሆን ማድን አንድቀን ገኝቸው የውስጤን በነገርኩት

  • @soofia26
    @soofia26 Жыл бұрын

    ያሬድ ፈጣሪ ፅናቱን ይሥጥህ ሞላ ለቤተሠቦቹ ለወዳጆቹ

  • @yasmeen9727
    @yasmeen9727 Жыл бұрын

    ማድዬ እግዚአብሔር አምላክ ነብስህን ይማርልን 😭😭😭😭 ያርድዬ አይዞህ ጠንካራ ሁነህ የማዲን ቦታ ተካልን አይዞህ ወንድምዬ እግዚአብሔር አምላክ ለቤተስቡና ለወዳጆቹ መፅናናትን ይስጥልን 😭😭😭😭😭

  • @degeswtaerkegn8837
    @degeswtaerkegn8837 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ያፅናችሁ

  • @berhanegirmay6129
    @berhanegirmay6129 Жыл бұрын

    ማዲ እየወደድንክ አጣንክ እግዚሃብሄር ነፍስክን ይማረው

  • @adanechmelese9155
    @adanechmelese9155 Жыл бұрын

    Good ,history

Келесі