ወደ ኢትዮጵያ በቅርቡ እመጣለሁ ….. መቼም የማልችለው …የወንድሜ መቃብር መሄድ እና ፎቶውን ማየት ነው… ተወዳጅዋ ድምፃዊት ትዕግስት አፈወርቅ

Ойын-сауық

የስኳር ህመምተኛ ብሆንም ደስተኛ ነኝ .. bit.ly/3EBCHar ..ተወዳጁ ድምፃዊ ተሾመ አሰግድ
ወደ ኢትዮጵያ በቅርቡ እመጣለሁ ….. መቼም የማልችለው …የወንድሜ መቃብር መሄድ እና ፎቶውን ማየት ነው… ተወዳጅዋ ድምፃዊት ትግስት አፈወርቅ
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 1 200

  • @Rtube-bi8ok
    @Rtube-bi8ok Жыл бұрын

    አቦ አንች ምርጥ እናት ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነሽ ከወንድምሽ ሞት ይበልጥ በወለጋ ለሞቱት ድምፅሽን አሰምተሻል እናመስግን አለን መፅናነቱን ይስጥሽ 😍

  • @nejatliben6293
    @nejatliben6293 Жыл бұрын

    በሰዉ ሀገር ሀዘን በጣም ይከብዳ ቲጂዬ በርቺ ሀዘኑ የሁላችንም ነዉ 😭

  • @toybaorymam1466

    @toybaorymam1466

    Жыл бұрын

    ደምሪኝ

  • @mimifkr1743

    @mimifkr1743

    Жыл бұрын

    Demerign

  • @mimifkr1743

    @mimifkr1743

    Жыл бұрын

    @@toybaorymam1466 demerign

  • @toybaorymam1466

    @toybaorymam1466

    Жыл бұрын

    @@wellotube2 ከምርሽ ነው ውዴ ንገሪኝ

  • @wellotube2

    @wellotube2

    Жыл бұрын

    @@toybaorymam1466 አዎ ማሬ

  • @maritukonjo9633
    @maritukonjo9633 Жыл бұрын

    ክፉ ሰዉ ሲኖር አስለቅሶህ ሲሞት ያስቅሀል፣ መልካም ሰው ሲኖር ያስቅሀል ሲሞት የማያቆም ለቅሶ ያስለቅስሀል እግዚአብሔር መንገዳችን ቀኝ አርግልን ማዲ ገራሚ ሰው ነው የማናዉቀዉን ሁሉ ልብ ነው የሰበረዉ ፈጣሪ ያበርታችሁ ትጂ ።

  • @lemeja6589

    @lemeja6589

    Жыл бұрын

    “ምቀኝነት፥ መግደል፥ ስካር፥ ዘፋኝነት፥ ይህንም የሚመስል ነው። አስቀድሜም እንዳልሁ፥ እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።” - ገላትያ 5፥21 “ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤” - ዮሐንስ 1፥12 ጌታ ኢየሱስን ተቀበሉና ከገሐነመ እሳት አምልጡ ሁሉ ከንቱና ቀሪ ነው።

  • @bahrainbh6048

    @bahrainbh6048

    Жыл бұрын

    ፍጣራይጠነከራቹምንይድርጋልነብሶበሰላምትርፍ

  • @branecurpoz8853

    @branecurpoz8853

    Жыл бұрын

    ፈጣሪ ጥንካሪዉን ይሰጣችሁ ለመላዉ ቤተሰብ

  • @ethiohara4760
    @ethiohara4760 Жыл бұрын

    ስይፉሻ በሳኡዲ አረቢያ እስርቤት በርሀብና በሙቀት ለሚስቃዩ ወገኖቻችን ፍትህ ጠይቅልን ተስቃዩ

  • @bezayacop9534

    @bezayacop9534

    Жыл бұрын

    Auniemeee eytesddu eko new

  • @deotube1

    @deotube1

    Жыл бұрын

    እንዛመድkzread.info/dash/bejne/rJeXsryIh9LSirw.html

  • @lemeja6589

    @lemeja6589

    Жыл бұрын

    “ምቀኝነት፥ መግደል፥ ስካር፥ ዘፋኝነት፥ ይህንም የሚመስል ነው። አስቀድሜም እንዳልሁ፥ እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።” - ገላትያ 5፥21 “ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤” - ዮሐንስ 1፥12 ጌታ ኢየሱስን ተቀበሉና ከገሐነመ እሳት አምልጡ ሁሉ ከንቱና ቀሪ ነው።

  • @user-xn3ir6gs3n

    @user-xn3ir6gs3n

    Жыл бұрын

    እድ በኮሜንት እንጩህ

  • @eduyedingillijedu2494

    @eduyedingillijedu2494

    Жыл бұрын

    😥😥

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 Жыл бұрын

    እግዚአብሄር ይመስገን! እግዚአብሔር,ለተከፉት,ላዘኑት, መፆናናትን..ይስጣል!🙏🏾 💚💛❤️✌🏽🕊

  • @anuyoutube5454

    @anuyoutube5454

    Жыл бұрын

    ሠብሥክራይብ ሠብሊ

  • @lemeja6589

    @lemeja6589

    Жыл бұрын

    “ምቀኝነት፥ መግደል፥ ስካር፥ ዘፋኝነት፥ ይህንም የሚመስል ነው። አስቀድሜም እንዳልሁ፥ እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።” - ገላትያ 5፥21 “ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤” - ዮሐንስ 1፥12 ጌታ ኢየሱስን ተቀበሉና ከገሐነመ እሳት አምልጡ ሁሉ ከንቱና ቀሪ ነው።

  • @welelaadugna7884
    @welelaadugna7884 Жыл бұрын

    የኔ እናት እግዚአብሔር ያፅናሽ የማዲ ሞት እንኳን ለአንቺ ለእኛም ሀዘኑ ከባድ ነው ፈጣሪ ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን ማዲዬ ሁሌም በልባችን ነህ😭💔

  • @alemzetube3978
    @alemzetube3978 Жыл бұрын

    አደለም ለአች ለህቱ ለኛም የሀገሩ ልጆች ታአመናል እግዚአብሔር ጥናቱን ይስጣቹ😭😭😭😭😭😭

  • @anuyoutube5454

    @anuyoutube5454

    Жыл бұрын

    ሠብሥክራይብ አልሚ

  • @lemeja6589

    @lemeja6589

    Жыл бұрын

    “ምቀኝነት፥ መግደል፥ ስካር፥ ዘፋኝነት፥ ይህንም የሚመስል ነው። አስቀድሜም እንዳልሁ፥ እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።” - ገላትያ 5፥21 “ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤” - ዮሐንስ 1፥12 ጌታ ኢየሱስን ተቀበሉና ከገሐነመ እሳት አምልጡ ሁሉ ከንቱና ቀሪ ነው።

  • @alemzetube3978

    @alemzetube3978

    Жыл бұрын

    @@lemeja6589 የኛ ፈራጅ ለደአተ አይነቱ ጥቅስ አልጠቅስም የሱን ያህል ቀርቶ እሩቧን መልካም ስራ ብሰራ ጥሩ ነበር በየሚዲያው እየዞርህ ከምትርመጠመጥ

  • @merrydemissie2100

    @merrydemissie2100

    Жыл бұрын

    @@lemeja6589 geta eyesus yibarkih awo eyesus ywedachuhal zefagnoch ye egziabhern mengist ayiwersum yemedan ken ahun nw amltu

  • @mekdeswendemu3103
    @mekdeswendemu3103 Жыл бұрын

    ስይፍዬ የኔ ጌታ በጣም አዝነሃል አንተም እግዚአብሔር ያፅናህ

  • @AaAa-bf3ud
    @AaAa-bf3ud Жыл бұрын

    አልሀምዱሊላህ 🙏ቲጅየ ስላየንሽ ደስስስስ ብሎናል መጽናናትን ይስጥሽ ይስጠን በርች እህት አለም የማዲ ሀዘን የሁላችን ነው ህመም ነው ወንድማችን💔😭ስይፍሻ እድሜና ጤና ይስጥልን ላአንተም ክበርልን ......

  • @bezagadisa1124
    @bezagadisa1124 Жыл бұрын

    በሰው አገር ሆኖ ሀዘን መስማት ከባድ ነው ፈጣሪ ነብሱን ይማርልን ለመላው ቤተሰብ መጽናናትን ይስጣችሁ 😭😭

  • @lemeja6589

    @lemeja6589

    Жыл бұрын

    “ምቀኝነት፥ መግደል፥ ስካር፥ ዘፋኝነት፥ ይህንም የሚመስል ነው። አስቀድሜም እንዳልሁ፥ እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።” - ገላትያ 5፥21 “ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤” - ዮሐንስ 1፥12 ጌታ ኢየሱስን ተቀበሉና ከገሐነመ እሳት አምልጡ ሁሉ ከንቱና ቀሪ ነው።

  • @user-kv8fw6kp3u

    @user-kv8fw6kp3u

    Жыл бұрын

    በጣም ከባድ ነው በስደት በተለይ ወድም የማናቀው ተሰብረናል ግን ቲጂ ታማለች ብታምን ጥሩ ነበር አለማመኗ ሁሌ የሚጎዳት እዳለ የሆነቦታ ኮንሰርት እንደሄደ የማስብ አለች ይኸ ከባድ ነው ብቻ እደታመመች ይለያል ጠካራ ለመሆን ትሞክራለች እጂ እግዜር ያጽናት ቆጆ ልጆች አሏት

  • @user-ct3ob7ir3l
    @user-ct3ob7ir3l Жыл бұрын

    በእውነት ማዲ የሁላችንም ልብ ነው የሰበረው ሓዘኑ የሁላችንም ነው በሒይወት ብናጣውም ስራዎቹ ሕያው ናቸው እንወደዋለን ነፍሱን ይማርን ላቺም ፍፁም መፅናናትን ይስጥሽ 💔💔💔💔💔 ቲጅዬ የኛ የባሕል አምሳደር እኔ በጣም ነው የምወድሽ ባሕዊ ሙዚቃ ስለምወድ ዘፈኖችሽን በፍቅር ነው የምወድልሽ ጀግና ሴት ነሽ 💚💛❤

  • @lemeja6589

    @lemeja6589

    Жыл бұрын

    “ምቀኝነት፥ መግደል፥ ስካር፥ ዘፋኝነት፥ ይህንም የሚመስል ነው። አስቀድሜም እንዳልሁ፥ እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።” - ገላትያ 5፥21 “ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤” - ዮሐንስ 1፥12 ጌታ ኢየሱስን ተቀበሉና ከገሐነመ እሳት አምልጡ ሁሉ ከንቱና ቀሪ ነው።

  • @getenetabera6683
    @getenetabera6683 Жыл бұрын

    ሰይፉ ፈጣሪ ይባርክህ በማዲ ሀዘን ያሳየኸው ቤተሰባዊ ቅርበት በጣም ከጠበኩት በላይ ነው።

  • @lemeja6589

    @lemeja6589

    Жыл бұрын

    “ምቀኝነት፥ መግደል፥ ስካር፥ ዘፋኝነት፥ ይህንም የሚመስል ነው። አስቀድሜም እንዳልሁ፥ እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።” - ገላትያ 5፥21 “ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤” - ዮሐንስ 1፥12 ጌታ ኢየሱስን ተቀበሉና ከገሐነመ እሳት አምልጡ ሁሉ ከንቱና ቀሪ ነው።

  • @almwhwh2203
    @almwhwh2203 Жыл бұрын

    በእውነት ሰይፉሻ ለአንተ ክብር ይገባሀል እውነተኛ ጓደኛ መሆንክን አስመስክረሀል ሀዘናቸው ሀዘንህ አድርገህ በየ ቀን እየጠየክ አክብርሀለው ማድዬ ነብስ ይማር💔

  • @lemeja6589

    @lemeja6589

    Жыл бұрын

    “ምቀኝነት፥ መግደል፥ ስካር፥ ዘፋኝነት፥ ይህንም የሚመስል ነው። አስቀድሜም እንዳልሁ፥ እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።” - ገላትያ 5፥21 “ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤” - ዮሐንስ 1፥12 ጌታ ኢየሱስን ተቀበሉና ከገሐነመ እሳት አምልጡ ሁሉ ከንቱና ቀሪ ነው።

  • @eyrusfeker4790

    @eyrusfeker4790

    Жыл бұрын

    @@lemeja6589 ክክክክ ምነው ጻድቅ ነኝ አልክ እናንተ ጋ ያለው ለዛ ቢስ ዘፍን አለ አደል ወረኛ

  • @messioachenef9681
    @messioachenef9681 Жыл бұрын

    በህይወቴ በሞተ ሰው እንደዚህ አልቅሸም አዝኘም አላቅም ነፍሱ በሰላም ትረፍ😭😭😭

  • @fikerabi9151
    @fikerabi9151 Жыл бұрын

    የኔ እናት በጣም *Open* ሴት ነች። 😱😊 _አልችልም መቃብሩን ማየት ስትል በጣም አስለቀሰችኝ_ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 *ፈጣሪ ያፅናችሁ* _ወድማችነንም ነፍሱ ከደጋጎቹ ትረፍ_ 🙏

  • @abirayakobo9888
    @abirayakobo9888 Жыл бұрын

    የኔ ፍልቅልቅ ቲጂየ እሰይ እንኳን በረታሽልን የወንድማችንንም ነብስ እግዚአብሔር ከደጋጎቹ ጎን ያሳርፍልን 🙏

  • @Miko16459
    @Miko16459 Жыл бұрын

    ማዲ የአዳም ልጆች ሁሉ ሊኖራቸው የሚገባ ስብእና የነበረው ሰው የሆነ ሰው ነበር ልበ ቀና የዋህ አሳቢ እንስፍስፍ አንጀት ያለው ጨዋ ሰውን በሰውነቱ ብቻ ፍቅር የሚሰጥ ብቻ ነብስ ይማር እመብርሀን ታፅናናቹ 👏

  • @Miko16459

    @Miko16459

    Жыл бұрын

    🇪🇹

  • @lemeja6589

    @lemeja6589

    Жыл бұрын

    “ምቀኝነት፥ መግደል፥ ስካር፥ ዘፋኝነት፥ ይህንም የሚመስል ነው። አስቀድሜም እንዳልሁ፥ እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።” - ገላትያ 5፥21 “ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤” - ዮሐንስ 1፥12 ጌታ ኢየሱስን ተቀበሉና ከገሐነመ እሳት አምልጡ ሁሉ ከንቱና ቀሪ ነው።

  • @zbhshszhhzv6044

    @zbhshszhhzv6044

    Жыл бұрын

    ማዲ ነብሥ ይማር ሁላችንም እሥታሁ እያለቀ ነዉ ባየ ነዉ ቁጥራ

  • @tekludamesa1511
    @tekludamesa1511 Жыл бұрын

    ቲጂ እንዲ ተጽናንተሽ ስላየሁሽ እግዚአብሔር አመሰገንኩ ማዲ ባለበት ሰላም እንደሆነ ተሰማኝ እንዳንቺ ቤተሰቡ ተጽናንቶ ለማየት ያብቃን.አሜን

  • @Sami-dp5ss
    @Sami-dp5ss Жыл бұрын

    Oh what a kind hearted person she is! Bless her. May The Almighty God Res Madingo’s Soaul in Perfect peace!

  • @mimijenana7830
    @mimijenana7830 Жыл бұрын

    የኔ እናት ልቧ ውብ ነው !ቲጂዬ ayezon ፈጣሪ ምን ጊዜም ልክ ነው!

  • @user-vn2nm4ff9b
    @user-vn2nm4ff9b Жыл бұрын

    ቲጂየ አይዞሽ የማዲ ሞት ለሁላችን ነው የቀረብን የማዲየ ሞት ሁሌም አዲስ ነው ሞት ክፉ 😭😭😭😭💔💔🖤🖤

  • @lemeja6589

    @lemeja6589

    Жыл бұрын

    “ምቀኝነት፥ መግደል፥ ስካር፥ ዘፋኝነት፥ ይህንም የሚመስል ነው። አስቀድሜም እንዳልሁ፥ እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።” - ገላትያ 5፥21 “ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤” - ዮሐንስ 1፥12 ጌታ ኢየሱስን ተቀበሉና ከገሐነመ እሳት አምልጡ ሁሉ ከንቱና ቀሪ ነው።

  • @user-so7tw1rn9u
    @user-so7tw1rn9u Жыл бұрын

    ሰይፍዬ በሳውድ እስር ቤት ለምንሰቃይ ወገኖችህ ፍትህ ጠይቅልን 🙏

  • @anuyoutube5454

    @anuyoutube5454

    Жыл бұрын

    ሠብሥክራይብ ዚዚዬ

  • @lemeja6589

    @lemeja6589

    Жыл бұрын

    “ምቀኝነት፥ መግደል፥ ስካር፥ ዘፋኝነት፥ ይህንም የሚመስል ነው። አስቀድሜም እንዳልሁ፥ እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።” - ገላትያ 5፥21 “ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤” - ዮሐንስ 1፥12 ጌታ ኢየሱስን ተቀበሉና ከገሐነመ እሳት አምልጡ ሁሉ ከንቱና ቀሪ ነው።

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 Жыл бұрын

    በእውነት እንዲህ ስቀሽ ስላየሁሽ ቲጅዬ ደስ ብሉኛል በጣም እወድሽ አለሁ❤ አይዞሽ እማ😢

  • @selamawitgebremeskel6524
    @selamawitgebremeskel6524 Жыл бұрын

    ቲጅዬ እንኳን እ/ር ማረሽ አይዞሽ ፈጣሪ መፅናናቱን ይስጥሽ።ማዲንጎን እኛም ነን ያጣንው የማዲ ሞት የእግር እሳት ያልሆነበት ሰው የለም

  • @lemeja6589

    @lemeja6589

    Жыл бұрын

    “ምቀኝነት፥ መግደል፥ ስካር፥ ዘፋኝነት፥ ይህንም የሚመስል ነው። አስቀድሜም እንዳልሁ፥ እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።” - ገላትያ 5፥21 “ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤” - ዮሐንስ 1፥12 ጌታ ኢየሱስን ተቀበሉና ከገሐነመ እሳት አምልጡ ሁሉ ከንቱና ቀሪ ነው።

  • @selamawitgebremeskel6524

    @selamawitgebremeskel6524

    Жыл бұрын

    የሚሉትን አያውቁምና ጌታ ሆይ ይቅር በላቸው

  • @zolzol7995
    @zolzol7995 Жыл бұрын

    ማዲዬ እወድሐለው እሔን ኢንተርቪው እማየው በሑለት ጉንጮቼ እንባዬ እየፈሰሰ ነው ነፍስሕ በአጸደ ገነት ፈጣሪ ያኑርልኝ እወድሐለሑ

  • @lemeja6589

    @lemeja6589

    Жыл бұрын

    “ምቀኝነት፥ መግደል፥ ስካር፥ ዘፋኝነት፥ ይህንም የሚመስል ነው። አስቀድሜም እንዳልሁ፥ እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።” - ገላትያ 5፥21 “ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤” - ዮሐንስ 1፥12 ጌታ ኢየሱስን ተቀበሉና ከገሐነመ እሳት አምልጡ ሁሉ ከንቱና ቀሪ ነው።

  • @Fre-ye-teddy-afro
    @Fre-ye-teddy-afro Жыл бұрын

    የማዲ ሞት የሁላችንንም ልብ ሰብሯል😭💔 ፈጣሪ ፅናቱን ይስጣቹ የኔ ቀብራራ ነፍሱ በሰላም ትረፍ ሁሌም በልባችን ይኖራል💖💖ቲጂዬ የኔ ፈንድሻ ሳቅሽን ያብዛው

  • @anuyoutube5454

    @anuyoutube5454

    Жыл бұрын

    ሠብሥክራይብ ፍርዬ

  • @lemeja6589

    @lemeja6589

    Жыл бұрын

    “ምቀኝነት፥ መግደል፥ ስካር፥ ዘፋኝነት፥ ይህንም የሚመስል ነው። አስቀድሜም እንዳልሁ፥ እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።” - ገላትያ 5፥21 “ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤” - ዮሐንስ 1፥12 ጌታ ኢየሱስን ተቀበሉና ከገሐነመ እሳት አምልጡ ሁሉ ከንቱና ቀሪ ነው።

  • @tigistbelete6351
    @tigistbelete6351 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ቃልኪዳን አለው የሚያጽናናበት ደስ ይላል ከአንቺ ፈገግታን ማየታችን

  • @yeshiendaye5915
    @yeshiendaye5915 Жыл бұрын

    ቲጂየ ስላየሁሺ ደስብሎኛል እግዚአብሔር ያፅናችሁ ለመለው ቤተሠቡ የማድ ነገር እንኳን ለቤተሰብ ለኛም ከልብ አይወጣም ዘፈኖቹን መስማት አልችልም ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን

  • @zuskiya4474
    @zuskiya4474 Жыл бұрын

    ምን አይነት ፍቅር እና የዋህ የሆነች እህት ናት ባካቹ:: ቶሮንቶ ላይ እንዳንቺ ግልፅ እና ቅን ሃበሻዎችን ያብዛልን ❤🙏🏾

  • @user-ik8du3zp1f
    @user-ik8du3zp1f Жыл бұрын

    የማዲዬ ማረፍ የሁላችን የልብ ስብራት ነው ቲጅዬ ከነቤተሰቦችሽ እግዚአብሔር ያፅናችሁ የሰይፈ ስላሴ ነብሱን በቅዱሳን ጎን ያሳርፍልን ማዲዬ የኔ ቅን እንወድኃለን አንተን መርሳት ፈፅሞ የማይታሰብ ነው💔💔💔💔💔😭😭😭😭

  • @lemeja6589

    @lemeja6589

    Жыл бұрын

    “ምቀኝነት፥ መግደል፥ ስካር፥ ዘፋኝነት፥ ይህንም የሚመስል ነው። አስቀድሜም እንዳልሁ፥ እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።” - ገላትያ 5፥21 “ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤” - ዮሐንስ 1፥12 ጌታ ኢየሱስን ተቀበሉና ከገሐነመ እሳት አምልጡ ሁሉ ከንቱና ቀሪ ነው።

  • @workneshnesh8252

    @workneshnesh8252

    Жыл бұрын

    ምድነዉ በየ ኮሜንቱ የምትልከሠከሽዉ ቆሻሻ ዲቃላ

  • @bettyt9714
    @bettyt9714 Жыл бұрын

    የኔ ቆንጆ እሰይ ተፅናናሽ ,በጣም ደስ ይላል ይሄንን ማየት በርቺ ,ማዲንም እግዚአብሔር በቀኙ ያቁምልን🙏

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 Жыл бұрын

    በጣም ከባድ ነዉ በሰዉ ሃገር ለዚያዉም ወድምን ያህል በሚዲያ ሞተ ሲባል ያማል ማዲዬ ወድሜ ነብስህን በገነት ያኑረዉ😥😥

  • @di6651
    @di6651 Жыл бұрын

    በሰው አገር መርዶ ይከብዳል🥺 እኔ ያባቴ ሞት ስሰማ የሆንኩትን አውቀዋለሁ 😭💔 መቼም እግዚአብሔር የማንችለውን አይሰጠንም🙏🏼

  • @bem5477

    @bem5477

    Жыл бұрын

    The same thing happened to me. luckily i was visiting a family & they rescued me. Merdo away from home is d/lt

  • @lemeja6589

    @lemeja6589

    Жыл бұрын

    “ምቀኝነት፥ መግደል፥ ስካር፥ ዘፋኝነት፥ ይህንም የሚመስል ነው። አስቀድሜም እንዳልሁ፥ እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።” - ገላትያ 5፥21 “ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤” - ዮሐንስ 1፥12 ጌታ ኢየሱስን ተቀበሉና ከገሐነመ እሳት አምልጡ ሁሉ ከንቱና ቀሪ ነው።

  • @elanalovely3613

    @elanalovely3613

    Жыл бұрын

    እውነት ከባድ ነው እኔም አባቴን በሰደት ነው ያጣውት እናም እንዴት ከባድ እንደሆነ ይገባናል ነፍሱን ይማረው 😭😭😭

  • @POWE4755

    @POWE4755

    Жыл бұрын

    እኔስ ቢሆን 😭😭😭😭

  • @mlibra1473
    @mlibra1473 Жыл бұрын

    የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ እህቴ።

  • @tg-hf2zk
    @tg-hf2zk Жыл бұрын

    እህቴ እግዚአብሔር ያፅናሽ ከባድ ነው ህመሙን አቀዋለሁ ነፍስህ በሰላም ትርፍ ማድየ

  • @alamalam5582
    @alamalam5582 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ያፅናሽ የኔ እመቤት እውነትሽን ነው በህይወት ያለፈን ሰው ፎቶውንም ሆነ ድምፁን መስማት አያስፈልግም ይባስ ልብ ይሰብራል እንዳንረሳው ያደርገናል ።

  • @lemeja6589

    @lemeja6589

    Жыл бұрын

    “ምቀኝነት፥ መግደል፥ ስካር፥ ዘፋኝነት፥ ይህንም የሚመስል ነው። አስቀድሜም እንዳልሁ፥ እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።” - ገላትያ 5፥21 “ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤” - ዮሐንስ 1፥12 ጌታ ኢየሱስን ተቀበሉና ከገሐነመ እሳት አምልጡ ሁሉ ከንቱና ቀሪ ነው።

  • @edenwolidya6663
    @edenwolidya6663 Жыл бұрын

    የማዲን ሞት ለሁላችንም የልብ ስብራት ነው 💔😭ቲጂ ፈጣሪ ፀናቱን ይስጣቹሁ ፈጣሪ ያበርታቹሁ ፈጣሪ ነፍሡን ይማርልን 😭

  • @deotube1

    @deotube1

    Жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/rJeXsryIh9LSirw.html

  • @anuyoutube5454

    @anuyoutube5454

    Жыл бұрын

    ሠብሥክራይብ ኤዱ

  • @lemeja6589

    @lemeja6589

    Жыл бұрын

    “ምቀኝነት፥ መግደል፥ ስካር፥ ዘፋኝነት፥ ይህንም የሚመስል ነው። አስቀድሜም እንዳልሁ፥ እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።” - ገላትያ 5፥21 “ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤” - ዮሐንስ 1፥12 ጌታ ኢየሱስን ተቀበሉና ከገሐነመ እሳት አምልጡ ሁሉ ከንቱና ቀሪ ነው።

  • @user-ti1jb6hh9q
    @user-ti1jb6hh9q Жыл бұрын

    ማዲየ የኛ መልካም እንደቀልድ ወር ሊሞላው ነው 😭 ሁሌም በልባችን ይኖራል ስራው ህያው ነው😭💔 ለሁለት መጽናናትን እመኛለሁ

  • @amaathh4061

    @amaathh4061

    Жыл бұрын

    አው ያማል መቸም ዝፈን ከዝፈንሽ ወድንሽን አተሽ ለዛውም ማዲን የመስለ ወድም አተሽ ከባደ ነው😭😭😭

  • @lemeja6589

    @lemeja6589

    Жыл бұрын

    “ምቀኝነት፥ መግደል፥ ስካር፥ ዘፋኝነት፥ ይህንም የሚመስል ነው። አስቀድሜም እንዳልሁ፥ እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።” - ገላትያ 5፥21 “ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤” - ዮሐንስ 1፥12 ጌታ ኢየሱስን ተቀበሉና ከገሐነመ እሳት አምልጡ ሁሉ ከንቱና ቀሪ ነው።

  • @abiyu2023

    @abiyu2023

    Жыл бұрын

    mady...

  • @zmamberaki5030
    @zmamberaki5030 Жыл бұрын

    እግዛብሔር ያጽናሽ ትጂ እህታችን ማዲንጎ ለሁላችን ነዉ ወንድማችን

  • @user-tv5sy9vo7o
    @user-tv5sy9vo7o Жыл бұрын

    ደስ ሲል ቲጂዬ እግዜር ብርታቱን ሰቶ በዚ ሁኔታ ስላየንሽ ደስ ብሎናል አንቺም በእድሜ በጤና ጠብቆሽ ድምፅሽን በጣም ስለምንወደው አትጥፊብን እህትዋ

  • @mariagebrial8395
    @mariagebrial8395 Жыл бұрын

    Yes . I don’t even know madi before but when I saw his funeral I just can’t stop crying still crying. I am saying I wish I knew him before. I wish I could help him what ever was wrong with him, we always remember him. Be strong sis.🥰🥰❤️❤️

  • @anuyoutube5454

    @anuyoutube5454

    Жыл бұрын

    ሠብሥክራይብ ሜሪዬ

  • @lemeja6589

    @lemeja6589

    Жыл бұрын

    “ምቀኝነት፥ መግደል፥ ስካር፥ ዘፋኝነት፥ ይህንም የሚመስል ነው። አስቀድሜም እንዳልሁ፥ እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።” - ገላትያ 5፥21 “ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤” - ዮሐንስ 1፥12 ጌታ ኢየሱስን ተቀበሉና ከገሐነመ እሳት አምልጡ ሁሉ ከንቱና ቀሪ ነው።

  • @saadaab9355

    @saadaab9355

    Жыл бұрын

    @@lemeja6589 Awo Geta Eyesusen Ensu Derom Yameyamelkut Eco Mn Malet Naw Tekbluna Sefeteru Gemro Yameyamentun Kirestose degami tekebelu aykbdem

  • @mariagebrial8395

    @mariagebrial8395

    Жыл бұрын

    @@lemeja6589 I don’t think so. He is a very very nice person. Let him Judged by God it’s not your place to judge. Maybe you are not a singer who knows what you doing? Only God.

  • @mimieska2802
    @mimieska2802 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ያፅናሽ ማዲንጎ እንኳን ለእናንተ በርቀትም ለምናውቀው በጣም ያሳዝናል 😭😭😭😭

  • @lemeja6589

    @lemeja6589

    Жыл бұрын

    “ምቀኝነት፥ መግደል፥ ስካር፥ ዘፋኝነት፥ ይህንም የሚመስል ነው። አስቀድሜም እንዳልሁ፥ እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።” - ገላትያ 5፥21 “ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤” - ዮሐንስ 1፥12 ጌታ ኢየሱስን ተቀበሉና ከገሐነመ እሳት አምልጡ ሁሉ ከንቱና ቀሪ ነው።

  • @user-il2ks3wy4l
    @user-il2ks3wy4l Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ያፅናቹህ ቲጅየ በጣም ይከብዳል የማዲ ሞት ያማል

  • @birhankefelegn6694
    @birhankefelegn6694 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ያጽናሽ ቲጂ

  • @user-uu4fb1gb4l
    @user-uu4fb1gb4l Жыл бұрын

    ቲጂዬ የምወድሽ የኔ ፍልቅልቅ ነፅነትሽ ግልፅነትሽን ድምፅሽን ስወድልሽ ቃል ገባሁ ለራሴ ሙዚቃሽ ውስጤ ነው ሀዘን በቃ ነፍሱን ይማርልን ማዲዬ ውስጣችን ነው

  • @lemeja6589

    @lemeja6589

    Жыл бұрын

    “ምቀኝነት፥ መግደል፥ ስካር፥ ዘፋኝነት፥ ይህንም የሚመስል ነው። አስቀድሜም እንዳልሁ፥ እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።” - ገላትያ 5፥21 “ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤” - ዮሐንስ 1፥12 ጌታ ኢየሱስን ተቀበሉና ከገሐነመ እሳት አምልጡ ሁሉ ከንቱና ቀሪ ነው።

  • @mekdesjaky871
    @mekdesjaky871 Жыл бұрын

    ለምንድነው ግን የማዲን የምርመራ ወጤት ለምን አይነገርም ውስጣችን አልወጣም ማዲዬ ሞትህ የዘላለም የማይረሳ አዘን ነው ነፍስን ይማረው ወንድሜ😭😭😭😭

  • @rootp9490

    @rootp9490

    Жыл бұрын

    እኔም ባይ ነኝ ለምን አይነገረንም ለምን ???

  • @lemeja6589

    @lemeja6589

    Жыл бұрын

    “ምቀኝነት፥ መግደል፥ ስካር፥ ዘፋኝነት፥ ይህንም የሚመስል ነው። አስቀድሜም እንዳልሁ፥ እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።” - ገላትያ 5፥21 “ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤” - ዮሐንስ 1፥12 ጌታ ኢየሱስን ተቀበሉና ከገሐነመ እሳት አምልጡ ሁሉ ከንቱና ቀሪ ነው።

  • @mekdesjaky871

    @mekdesjaky871

    Жыл бұрын

    @@lemeja6589 ከየት እንቀበለው መቼ ነው የሚመጣው አረ ተው ሀጢያት አታናግሩን እሱ ፈጥሮኝ ድጋሜ ይመጣል ተቀባይ ሁሉም ሰው እዚህ ምድር ያለ ሁሉ ሀጢያት ነው የበዛበት ማን ነው ንፁህ

  • @mimit-h2418
    @mimit-h2418 Жыл бұрын

    I love his sister! May God bring her peace and comfort!

  • @adebabaygebre
    @adebabaygebre Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ያፅናሽ ቲጅዬ

  • @user-yw4on5yh5x
    @user-yw4on5yh5x Жыл бұрын

    ልዩ ስነስረአቶ አድምጡኝ የሚል ስብእና ያላት ሴት አላህ ትግስቱን ይስጣችሁ መርዶ በስደት ከባድ ነው

  • @lemeja6589

    @lemeja6589

    Жыл бұрын

    “ምቀኝነት፥ መግደል፥ ስካር፥ ዘፋኝነት፥ ይህንም የሚመስል ነው። አስቀድሜም እንዳልሁ፥ እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።” - ገላትያ 5፥21 “ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤” - ዮሐንስ 1፥12 ጌታ ኢየሱስን ተቀበሉና ከገሐነመ እሳት አምልጡ ሁሉ ከንቱና ቀሪ ነው።

  • @cocacoca283
    @cocacoca283 Жыл бұрын

    "አትጠገብ" ነበር ስምሽ መሆን የነበረበት ስወድሽ የኔ ፍልቅልቅ🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @lifetree7177

    @lifetree7177

    Жыл бұрын

    አለቺኝ ነበር

  • @lemeja6589

    @lemeja6589

    Жыл бұрын

    “ምቀኝነት፥ መግደል፥ ስካር፥ ዘፋኝነት፥ ይህንም የሚመስል ነው። አስቀድሜም እንዳልሁ፥ እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።” - ገላትያ 5፥21 “ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤” - ዮሐንስ 1፥12 ጌታ ኢየሱስን ተቀበሉና ከገሐነመ እሳት አምልጡ ሁሉ ከንቱና ቀሪ ነው።

  • @user-jd3ev4vh7
    @user-jd3ev4vh7 Жыл бұрын

    የእውነት ማንድንጎ ለማንም ከባድ ነው እፍፍፍፍፍ ሁሌም ከውስጤ አይጠፍም የኔ አባት ነፍስህ በሰላም ትረፍ

  • @rabiamohamedrabia9117

    @rabiamohamedrabia9117

    Жыл бұрын

    አላህፅናቱን ይስጥሽ

  • @negedegetachew8341
    @negedegetachew8341 Жыл бұрын

    እግዚአብሄር ያፅናሽ

  • @lifeishard9951
    @lifeishard9951 Жыл бұрын

    ቲጂዬ ፈጣሪ መጽናናቱን ይስጥሽ ማዲዬ ሁሌም በልባችን ውስጥ ትኖራለክ አንረሳክም 💔😢

  • @deotube1

    @deotube1

    Жыл бұрын

    እንዛመድkzread.info/dash/bejne/rJeXsryIh9LSirw.html

  • @toybaorymam1466

    @toybaorymam1466

    Жыл бұрын

    ደምሪኝ ውዴ

  • @lemeja6589

    @lemeja6589

    Жыл бұрын

    “ምቀኝነት፥ መግደል፥ ስካር፥ ዘፋኝነት፥ ይህንም የሚመስል ነው። አስቀድሜም እንዳልሁ፥ እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።” - ገላትያ 5፥21 “ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤” - ዮሐንስ 1፥12 ጌታ ኢየሱስን ተቀበሉና ከገሐነመ እሳት አምልጡ ሁሉ ከንቱና ቀሪ ነው።

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 Жыл бұрын

    ቲጅዬ የደንግል ልጅ ኢየሱስ ከርስቶስ እግዚአብሔር ነው ያፅናሽ እንኳን አንች እኔ ሰብሰብ አድርጉኛል አምኑ መቀበል ይከብዳል😢😢😢

  • @lemeja6589

    @lemeja6589

    Жыл бұрын

    “ምቀኝነት፥ መግደል፥ ስካር፥ ዘፋኝነት፥ ይህንም የሚመስል ነው። አስቀድሜም እንዳልሁ፥ እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።” - ገላትያ 5፥21 “ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤” - ዮሐንስ 1፥12 ጌታ ኢየሱስን ተቀበሉና ከገሐነመ እሳት አምልጡ ሁሉ ከንቱና ቀሪ ነው።

  • @hanaalemu949

    @hanaalemu949

    Жыл бұрын

    @@lemeja6589 ምንድን ነው እምንቀበለው 😂

  • @SakkaHome
    @SakkaHome Жыл бұрын

    የኔ ቆንጆ አቤት አነጋገር ትህትና ❤❤ ውይ ሲሰጥ እንዲህ ነው የእውነት እግዚአብሔር ያፀናሽ እህቴ ለማዲየ ነብሰ ይማርልን 🙏🙏

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 Жыл бұрын

    እግዛብሄር ያፅናቹ የመዝሙር ፍቅር ይደርብሽ !

  • @user-ot3vn6vq7c
    @user-ot3vn6vq7c Жыл бұрын

    የማዲን ነፍስ ይማርልን ለሁላችንም ጽናቱን ይስጠን የውነት ማዲዬ የሁላችንም ህመም 💔💔ነው

  • @anuyoutube5454

    @anuyoutube5454

    Жыл бұрын

    ሠብሥክራይብ መሢዬ

  • @lemeja6589

    @lemeja6589

    Жыл бұрын

    “ምቀኝነት፥ መግደል፥ ስካር፥ ዘፋኝነት፥ ይህንም የሚመስል ነው። አስቀድሜም እንዳልሁ፥ እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።” - ገላትያ 5፥21 “ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤” - ዮሐንስ 1፥12 ጌታ ኢየሱስን ተቀበሉና ከገሐነመ እሳት አምልጡ ሁሉ ከንቱና ቀሪ ነው።

  • @workneshnesh8252
    @workneshnesh8252 Жыл бұрын

    ማድየ የሀገሬ ልጅ የኔ ድምፀ መረዋ እስካሁን አላመንኩም እፍፍፍፍፍፍፍ ጨጓራየ ቅጥል አለ የኔ ጌታ ነብስ ይማር የኔ ቀብራራ የኔ ዘናጭ

  • @lidacall9041
    @lidacall9041 Жыл бұрын

    ማዲ የዋህ መልካም ደግ ሰው ነፍስህ በሰላም ትረፍ ሁሌም እንወድሀለን

  • @ethiomedia4328
    @ethiomedia4328 Жыл бұрын

    ፈጣሪ ያፅናሽ

  • @solofficial7339
    @solofficial7339 Жыл бұрын

    በሰው ሀዘን እኳን ወድም ይቅርና የእሰሳም ሞትም ከባድ ነው ማዲ ነፍስህ በሰላም ትረፍ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ💚💛❤

  • @user-uk2ps7dx5f

    @user-uk2ps7dx5f

    Жыл бұрын

    ወደ ዩትዩብ መጣህ ከቲክቶክ መንደር ወተክ ሶል

  • @lemeja6589

    @lemeja6589

    Жыл бұрын

    “ምቀኝነት፥ መግደል፥ ስካር፥ ዘፋኝነት፥ ይህንም የሚመስል ነው። አስቀድሜም እንዳልሁ፥ እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።” - ገላትያ 5፥21 “ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤” - ዮሐንስ 1፥12 ጌታ ኢየሱስን ተቀበሉና ከገሐነመ እሳት አምልጡ ሁሉ ከንቱና ቀሪ ነው።

  • @almazeyerusalem1049

    @almazeyerusalem1049

    Жыл бұрын

    mafesun yemar

  • @almazeyerusalem1049

    @almazeyerusalem1049

    Жыл бұрын

    ewnate naw. fethi

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 Жыл бұрын

    ማዲዬ የኔ ጌታ እግዚአብሔር ነፍስክን በአፀደ ገነት ያኑረው 🙏እንወድሀለን መቼም አንረሳህም😭😭😭😭😭😭😭እግዚያብሄር ያፆናችሁ🙏

  • @anuyoutube5454

    @anuyoutube5454

    Жыл бұрын

    ሠብሥክራይብ ራኪ

  • @lemeja6589

    @lemeja6589

    Жыл бұрын

    “ምቀኝነት፥ መግደል፥ ስካር፥ ዘፋኝነት፥ ይህንም የሚመስል ነው። አስቀድሜም እንዳልሁ፥ እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።” - ገላትያ 5፥21 “ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤” - ዮሐንስ 1፥12 ጌታ ኢየሱስን ተቀበሉና ከገሐነመ እሳት አምልጡ ሁሉ ከንቱና ቀሪ ነው።

  • @mimilagemechu8260
    @mimilagemechu8260 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ያፅናናችሁ ቲጂዬ

  • @etalemkasaa5586
    @etalemkasaa5586 Жыл бұрын

    የኔ ፍልቅልቅ እግዝአብሔር ያፅናሽ ማዲንም ነብሱን በገነት ያኑረው

  • @tgethiopia381
    @tgethiopia381 Жыл бұрын

    ኧረ አሁንም ምርጥ ስም ነዉ ትዕግስት። መፅናናቱን ይስጥሽ።

  • @lemeja6589

    @lemeja6589

    Жыл бұрын

    “ምቀኝነት፥ መግደል፥ ስካር፥ ዘፋኝነት፥ ይህንም የሚመስል ነው። አስቀድሜም እንዳልሁ፥ እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።” - ገላትያ 5፥21 “ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤” - ዮሐንስ 1፥12 ጌታ ኢየሱስን ተቀበሉና ከገሐነመ እሳት አምልጡ ሁሉ ከንቱና ቀሪ ነው።

  • @user-ts3hi3ei5l
    @user-ts3hi3ei5l Жыл бұрын

    በስደት ያላችሁ የቤተሰብ ደስታጅ ሃዘን አያሰማችሁ በሰው ሃገር ሀዘን ከባድ ነው ማዲየ ነብሱን በገነት ለቤተሰብና ለአድናቂዎቹ ፅናቱን ይስጣችሁ

  • @lemeja6589

    @lemeja6589

    Жыл бұрын

    “ምቀኝነት፥ መግደል፥ ስካር፥ ዘፋኝነት፥ ይህንም የሚመስል ነው። አስቀድሜም እንዳልሁ፥ እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።” - ገላትያ 5፥21 “ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤” - ዮሐንስ 1፥12 ጌታ ኢየሱስን ተቀበሉና ከገሐነመ እሳት አምልጡ ሁሉ ከንቱና ቀሪ ነው።

  • @sarabrara1262

    @sarabrara1262

    Жыл бұрын

    አሜንውዴ

  • @genetyenealem1781
    @genetyenealem1781 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ያፅናችሁ

  • @welansaali674
    @welansaali674 Жыл бұрын

    ማዲዬ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርህ ወንድማችን 💔💔💔💔💔💔🖤🖤🖤🖤 ቲጂዬ አይዞሽ የኔ ደርባባ ለሞላው ቤተሰብ መጥናናትንያድላችሁ 😭😭😭😭😭😭😭

  • @lemeja6589

    @lemeja6589

    Жыл бұрын

    “ምቀኝነት፥ መግደል፥ ስካር፥ ዘፋኝነት፥ ይህንም የሚመስል ነው። አስቀድሜም እንዳልሁ፥ እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።” - ገላትያ 5፥21 “ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤” - ዮሐንስ 1፥12 ጌታ ኢየሱስን ተቀበሉና ከገሐነመ እሳት አምልጡ ሁሉ ከንቱና ቀሪ ነው።

  • @betitube1185
    @betitube1185 Жыл бұрын

    ማዲ ከልባችን አይጠፋም መቼም ነፍሱን ከደጋጉቹ ጎን ያሳርፍልን 😭😭

  • @Mo-hk1sm
    @Mo-hk1sm Жыл бұрын

    God bless him he was a great Person !

  • @shimelisbeshir2360
    @shimelisbeshir2360 Жыл бұрын

    እጅግ አዝነናል ማድ ቲጂየ (አለችኝ) እግዚአብሔር ያፅናሸ ሰይፍየ*አንተ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነክ እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጥልኝ

  • @sabakifle8511
    @sabakifle8511 Жыл бұрын

    Madingo is our hero,we all Ethiopian miss him.Deepest condolences for all family.

  • @lemeja6589

    @lemeja6589

    Жыл бұрын

    “ምቀኝነት፥ መግደል፥ ስካር፥ ዘፋኝነት፥ ይህንም የሚመስል ነው። አስቀድሜም እንዳልሁ፥ እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።” - ገላትያ 5፥21 “ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤” - ዮሐንስ 1፥12 ጌታ ኢየሱስን ተቀበሉና ከገሐነመ እሳት አምልጡ ሁሉ ከንቱና ቀሪ ነው።

  • @ageriebelay6268
    @ageriebelay6268 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ነፍሱን ይማርልን 😞🙏😢, እናንተንም ፅናቱን ይስጣችሁ 🙏👌

  • @lemeja6589

    @lemeja6589

    Жыл бұрын

    “ምቀኝነት፥ መግደል፥ ስካር፥ ዘፋኝነት፥ ይህንም የሚመስል ነው። አስቀድሜም እንዳልሁ፥ እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።” - ገላትያ 5፥21 “ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤” - ዮሐንስ 1፥12 ጌታ ኢየሱስን ተቀበሉና ከገሐነመ እሳት አምልጡ ሁሉ ከንቱና ቀሪ ነው።

  • @thanksgod5065
    @thanksgod5065 Жыл бұрын

    እንኳን ወዳድኩሽ TGYE ቅምን እንፈቅ ከልባችን ለይ ትልቅ ምልክት ነው than you እግዚአብሔር የፅናሰሽ ማዲን ነፍሱን ይማርልን😢

  • @editingzone6229
    @editingzone6229 Жыл бұрын

    ለወንድማችን ነብስ ይማር ለአንቺም መጽናናቱን ይስጥሽ ቲጂዬ በጣም ነው የምወድሽ

  • @natiami9249
    @natiami9249 Жыл бұрын

    ማዲዬ የሁላችንም ህመም ሆኖ ነው ያለፈው😭😭😭ማዲዬ ነፍስህን በገነት ያኑራት😭ህመማችን ነህ መቼም አንረሳህም😭😭😭

  • @user-fd7mp8to3y
    @user-fd7mp8to3y Жыл бұрын

    እባካችሁ የማድንጎን የምርመራ ዉጤት አሳዉቁን አትሸፋፍኑት ማድንጎ የሁላችንም ልብ ነዉ ሰብሮ የሄደዉ አቤት ኢትዮ እንደዉ ምን ቀረሸ ጀግናወችሸን በልተሸ በደም መጣጭ አሸባሪ ተሞልተሻል እኔሰ ተሰፋየ ተሟጧል ማርያምን የማድ ነገር በጣም ያማል ነ

  • @tamrisaeed7158

    @tamrisaeed7158

    Жыл бұрын

    ትክክል መታወቅ አለበት

  • @mashaallhsss3479

    @mashaallhsss3479

    Жыл бұрын

    Yemselegnle yetafitro mote new

  • @Hapy457
    @Hapy457 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ያጽናችሁ

  • @mekdesketema6190
    @mekdesketema6190 Жыл бұрын

    ቲጅዬ እግዚአብሔር ያፅናሽ የኔ እህት የማዲንጎ ሞት ለሁላችንም ከብዶናል እንኳን ለአንቺ ለእናቱ ልጅ😭💔

  • @gdhdgssgs2772
    @gdhdgssgs2772 Жыл бұрын

    በስው ሀገር ሀዘን ከባድ ነው ለኛ የከበደን እደት ልችሉት ነው አላህ ፅናቱን ይስጣችሁ

  • @anuyoutube5454

    @anuyoutube5454

    Жыл бұрын

    ሠብሥክራይብ ጂዬ

  • @lemeja6589

    @lemeja6589

    Жыл бұрын

    “ምቀኝነት፥ መግደል፥ ስካር፥ ዘፋኝነት፥ ይህንም የሚመስል ነው። አስቀድሜም እንዳልሁ፥ እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።” - ገላትያ 5፥21 “ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤” - ዮሐንስ 1፥12 ጌታ ኢየሱስን ተቀበሉና ከገሐነመ እሳት አምልጡ ሁሉ ከንቱና ቀሪ ነው።

  • @hanawloed4034
    @hanawloed4034 Жыл бұрын

    የማዲ ሞት ማመን በጣም ይከብዳል በጣም ከልብ የማይወጣ ነው ነብሱን ይማርልን በርች እህቴ

  • @lemeja6589

    @lemeja6589

    Жыл бұрын

    “ምቀኝነት፥ መግደል፥ ስካር፥ ዘፋኝነት፥ ይህንም የሚመስል ነው። አስቀድሜም እንዳልሁ፥ እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።” - ገላትያ 5፥21 “ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤” - ዮሐንስ 1፥12 ጌታ ኢየሱስን ተቀበሉና ከገሐነመ እሳት አምልጡ ሁሉ ከንቱና ቀሪ ነው።

  • @almazitesfay
    @almazitesfay Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን ፀናሽ

  • @saramehirt456
    @saramehirt456 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ያፅናሽ የኔ ውድ

  • @emuhiba9188
    @emuhiba9188 Жыл бұрын

    የኔ ደርባቦች ሁሉም ደግሞ ይመሳሰላሉ ብቻ ከባድ ነው ሶብር ይስጣቸው እንኳን ቤተሰቦቹ እኛም ተቃጥለናን !!!!

  • @anuyoutube5454

    @anuyoutube5454

    Жыл бұрын

    ሠብሥክራይብ እሙ

  • @lemeja6589

    @lemeja6589

    Жыл бұрын

    “ምቀኝነት፥ መግደል፥ ስካር፥ ዘፋኝነት፥ ይህንም የሚመስል ነው። አስቀድሜም እንዳልሁ፥ እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።” - ገላትያ 5፥21 “ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤” - ዮሐንስ 1፥12 ጌታ ኢየሱስን ተቀበሉና ከገሐነመ እሳት አምልጡ ሁሉ ከንቱና ቀሪ ነው።

  • @emuhiba9188

    @emuhiba9188

    Жыл бұрын

    @@lemeja6589 እየሱስ ነብይ እንጅ አምላክ አይደለም ፈጣሪ አይወለድም አይወልድም ስለዚህ እኔ በአንድ አላህ የማምን የነብዩ ኢሳን ወይም እየሱስን ነብይነት የማምን ሙስሊም ነኝ !!!!!

  • @user-gz7cl7uu3t
    @user-gz7cl7uu3t Жыл бұрын

    ይቅርታ! ከማዴንጎ በላይ የቲጂን ሙዚቃዎችን እወዳለሁ! ዜማቸው ፣ ግጥማቸው ፣ ምታቸው እንዲሁም ባህልን የሚያወሱ ስለሆኑ ቲጂዬን በጣም ነው የምወዳት!❤❤❤❤

  • @redietmengesha8041

    @redietmengesha8041

    Жыл бұрын

    Me too she is one of my favorite Singers ❤️❤️❤️ Leul EGZIABHER yatsnanln 🙏🙏🙏

  • @lemeja6589

    @lemeja6589

    Жыл бұрын

    “ምቀኝነት፥ መግደል፥ ስካር፥ ዘፋኝነት፥ ይህንም የሚመስል ነው። አስቀድሜም እንዳልሁ፥ እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።” - ገላትያ 5፥21 “ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤” - ዮሐንስ 1፥12 ጌታ ኢየሱስን ተቀበሉና ከገሐነመ እሳት አምልጡ ሁሉ ከንቱና ቀሪ ነው።

  • @hiwotloha9070
    @hiwotloha9070 Жыл бұрын

    በርትተሻል ቲጂዬ በብዙ ያፅናናቹ ፈጣሪ ነፍሱ በገነት ትረፍ ማዲ

  • @yebabetube1845
    @yebabetube1845 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑረው ለመላው ቤተሰቡ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናችሁ በሰው ሀገር መርዶ ከባድ ነው 😥😥😥😥😥😥😥😥😥

  • @user-vt4jz5pp9e
    @user-vt4jz5pp9e Жыл бұрын

    በስደት ላይ መርዶ በጣም ከባድ ነው😭😭😭 አላህ መፅናናቱን ይስጣችሁ💔😭😭😭

  • @lemeja6589

    @lemeja6589

    Жыл бұрын

    “ምቀኝነት፥ መግደል፥ ስካር፥ ዘፋኝነት፥ ይህንም የሚመስል ነው። አስቀድሜም እንዳልሁ፥ እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።” - ገላትያ 5፥21 “ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤” - ዮሐንስ 1፥12 ጌታ ኢየሱስን ተቀበሉና ከገሐነመ እሳት አምልጡ ሁሉ ከንቱና ቀሪ ነው።

  • @sosenamahmud6925

    @sosenamahmud6925

    Жыл бұрын

    ትጂየ የኔ ቆጆ አይዞሽ መፅናናትን ይስጥሽ

  • @seadatube5438
    @seadatube5438 Жыл бұрын

    ነብስ ይማር ወንድማችን ማድጎ ፈጣሪ ያፅናቸው 😥

  • @lemeja6589

    @lemeja6589

    Жыл бұрын

    “ምቀኝነት፥ መግደል፥ ስካር፥ ዘፋኝነት፥ ይህንም የሚመስል ነው። አስቀድሜም እንዳልሁ፥ እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።” - ገላትያ 5፥21 “ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤” - ዮሐንስ 1፥12 ጌታ ኢየሱስን ተቀበሉና ከገሐነመ እሳት አምልጡ ሁሉ ከንቱና ቀሪ ነው።

  • @emuzenebe9711
    @emuzenebe9711 Жыл бұрын

    እግዚአብሄር ያጽናሽ በርቺ

  • @user-cb1jr2mh8v
    @user-cb1jr2mh8v Жыл бұрын

    ማድንጎ አፈወርቅ ሞቶል ብየ አላምንም ስለሱ ሲነሳ እራሴን ያመኛል ወላሂ የሞተ ቀን አሞኝ ዋለ ያለቀስኩበት😭

  • @deotube1

    @deotube1

    Жыл бұрын

    እንዛመድkzread.info/dash/bejne/rJeXsryIh9LSirw.html

  • @tamrisaeed7158

    @tamrisaeed7158

    Жыл бұрын

    😭😐😭በጣም

  • @rabiarabia1881
    @rabiarabia1881 Жыл бұрын

    ዋው ፈንዲሻ ነሽ እውነት ጎበዝ ሞት ለማንም አይቀር ያለ ሰው እንደዚህ እንዳቺ መጠንከር ነው ያለበት በርቱ 💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜👍

  • @user-ct3ob7ir3l

    @user-ct3ob7ir3l

    Жыл бұрын

    በጣም ጎበዝ ናት በርትታለች አሁንም ያበርታት እኔስ እንዲሕ አልተበኳትም

  • @lemeja6589

    @lemeja6589

    Жыл бұрын

    “ምቀኝነት፥ መግደል፥ ስካር፥ ዘፋኝነት፥ ይህንም የሚመስል ነው። አስቀድሜም እንዳልሁ፥ እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።” - ገላትያ 5፥21 “ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤” - ዮሐንስ 1፥12 ጌታ ኢየሱስን ተቀበሉና ከገሐነመ እሳት አምልጡ ሁሉ ከንቱና ቀሪ ነው።

  • @aznamariammerto2159
    @aznamariammerto2159 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ያፅናችሁ የኛንም ልብ ነው የሰበረው

  • @solomonsolomon6619
    @solomonsolomon6619 Жыл бұрын

    ትእግስት ፈጣሪ ያፅናሽ የሚወዱትን በሰው ሀገር ማጣት ከባድ ነው

  • @ekrammohammed8514
    @ekrammohammed8514 Жыл бұрын

    ነብስ ይማር ለቤተሰብችም ጥናቱን ይሰጣችሁ

  • @anuyoutube5454

    @anuyoutube5454

    Жыл бұрын

    ሠብሥክራይብ እክሩ

  • @lemeja6589

    @lemeja6589

    Жыл бұрын

    “ምቀኝነት፥ መግደል፥ ስካር፥ ዘፋኝነት፥ ይህንም የሚመስል ነው። አስቀድሜም እንዳልሁ፥ እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።” - ገላትያ 5፥21 “ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤” - ዮሐንስ 1፥12 ጌታ ኢየሱስን ተቀበሉና ከገሐነመ እሳት አምልጡ ሁሉ ከንቱና ቀሪ ነው።

  • @user-vn2nm4ff9b
    @user-vn2nm4ff9b Жыл бұрын

    እኔ ራሱ ማዲን ሙቷል ብየ ማመን አልቻልኩም ማመንም አልፈልግም ማዲየ በስራወቹ ሁሌም ከእኛ ጋር ነው 😭😭😭😭💔

  • @lemeja6589

    @lemeja6589

    Жыл бұрын

    “ምቀኝነት፥ መግደል፥ ስካር፥ ዘፋኝነት፥ ይህንም የሚመስል ነው። አስቀድሜም እንዳልሁ፥ እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።” - ገላትያ 5፥21 “ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤” - ዮሐንስ 1፥12 ጌታ ኢየሱስን ተቀበሉና ከገሐነመ እሳት አምልጡ ሁሉ ከንቱና ቀሪ ነው።

  • @user-wj5rt6ek8n

    @user-wj5rt6ek8n

    Жыл бұрын

    @@lemeja6589 በናትሽ መናፍቅ አንቺ መፍርድ አትቺይም ፈራጅ እየሱስ ክርስቶስ ነው አርፋሽ ቁጭ በይ በእየሱስ ክርስቶስ ስም አትነግጂ

  • @jerrydemeke3914
    @jerrydemeke3914 Жыл бұрын

    የኔ ቆንጆ በጣም ተጎታለች መቸም አትረሳውም እግዚአብሄር ያበርታቸው 🙏🏼

  • @user-vu7sw6lz8g
    @user-vu7sw6lz8g Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ያፅናችሁ የወንድማችንን ነፍስ ይማር የማዲንጎ ህይወት የቀጠፈዉ ነገር ለህዝብ በግልፅ ይብራራልን የንፁ ሰዉ ሞት ያማል😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @firekidanetube3770
    @firekidanetube3770 Жыл бұрын

    ማዲ እኖድሃለን ነፍስህን በዓፀደ ገነት ያኑርልን😥💔💞

  • @anuyoutube5454

    @anuyoutube5454

    Жыл бұрын

    ሠብሥክራይብ ፍርዬ

  • @firekidanetube3770

    @firekidanetube3770

    Жыл бұрын

    @@anuyoutube5454 መልካም

  • @lemeja6589

    @lemeja6589

    Жыл бұрын

    “ምቀኝነት፥ መግደል፥ ስካር፥ ዘፋኝነት፥ ይህንም የሚመስል ነው። አስቀድሜም እንዳልሁ፥ እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።” - ገላትያ 5፥21 “ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤” - ዮሐንስ 1፥12 ጌታ ኢየሱስን ተቀበሉና ከገሐነመ እሳት አምልጡ ሁሉ ከንቱና ቀሪ ነው።

  • @sitratube1193
    @sitratube1193 Жыл бұрын

    ፈጣሪየ ሆይ ሀገራችንም ሠላም አድርግልን እኛንም በሥደት ጠብቀን

  • @deotube1

    @deotube1

    Жыл бұрын

    እንዛመድkzread.info/dash/bejne/rJeXsryIh9LSirw.html

  • @toybaorymam1466

    @toybaorymam1466

    Жыл бұрын

    ደምሩኝ

Келесі