ስታገቡ ዘመድ እና ጎደኞቻችሁን ይዛችሁ የምትኖሩ ሴቶች ባላችሁን ምን ሁን ነው የምትሉት?/የፖስተር ቸሬ ጥብቅ መልክት

Ойын-сауық

#fevenketema #wedding #artistfevenketema
The official You tube Channel of Feven Ketema.
Enjoy! Subscribe!
Connect for more.
/ fevenketema
/ fevenketema. .
fevenketema.com/

Пікірлер: 323

  • @fevenketema
    @fevenketema Жыл бұрын

    በዚ የቴሌግራም አድራሻችን ያገኙናል ። እውነተኛ ታሪካችሁን ላኩልን 0973710801 ( @feven04)

  • @solodeba-ql5gs

    @solodeba-ql5gs

    Жыл бұрын

    thank you!!ብዙ የህይወት ገጠመኝ

  • @eskdarekebrt9690

    @eskdarekebrt9690

    Жыл бұрын

    ምን አናደደህ ለሁሉም ጊዜ አለው አትቸኩል በርይሁን :)

  • @NoorNoor-ti5xm

    @NoorNoor-ti5xm

    Жыл бұрын

    😍😍

  • @user-cs9ec7ro9y

    @user-cs9ec7ro9y

    Жыл бұрын

    ፈቩየ ቴሌግራም የለኝም ዋትስ ወይም ኢሞ ልልካልሽ እባክሽ እማካፍልሽ ያስጨነቀኝ ታሪክ አለኝ ፕሊስ መልሽልኝ😢😢😢

  • @Fre721

    @Fre721

    Жыл бұрын

    Please any idea how to call pater from usa!? I just need some advice

  • @Romana7777
    @Romana7777 Жыл бұрын

    የአክስት ልጅ / አጎት / ዘመድ ወዘተ ወንዶች በጭራሽ ቤታቹ እዳታኖሩ ሴት ልጅ ያላቹ ሰዎች ። ማለት ሴቶች ልጆቻችሁን ከ ወንድሞቻቹ እና ከወንድሞቻቹ እና ከእህቶቻቹ ወንድ ልጆች ጠብቁ ። እና ደግሞ ከዘበኛ እና ከጎረቤት ወንዶች ሴት ልጆቻችሁን ጠብቁ ።

  • @sweetttpooll7926
    @sweetttpooll7926 Жыл бұрын

    እውነትክን ነው ፓስተር ቸሬ እንኳን ጎደኛ ሰው የራሱን ልጅ የሚደፍርበት ግዜ ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን😢

  • @rahel7771
    @rahel7771 Жыл бұрын

    👌👌ድንቅ ምክር ነው በእውነት እግዚኣብሔር ይስጣችሁ ልንጠነቀቅ ይገባናል ዘመዴ ነው ጓደኛዬ ናት ምኔ ነው ምኔ ናት ማለት የለብንም በተለይ ሴቶች ለራሳችን ልንጠነቀቅ ይገባናል !

  • @senetebebhabtemariam8038
    @senetebebhabtemariam8038 Жыл бұрын

    ፓስተር ቸሬ ግልፅነትህ በጣም ደስ ይላል በደንብ አርገህ ነው ስለትዳር የምታብራራው ይሉንታ የሚባል ነገር የለህም እንደዚህ የሚያስረዳን ሰው ብናገኝ ድሮ እንዴት አሪፍ ነበር ምንም አይደለም ለዘንድሮ ትውልድ ደርሰህላቸዋል እናመሰግናለን

  • @dawitetsegaye1472
    @dawitetsegaye1472 Жыл бұрын

    ጆሮ ያለው ይስማ ልብ ያለው ያድምጥ:: እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ጠያቂዋንም እንዲሁም አንደበት የሆነንን ወንድማችንን ክቡር ቸሬን::

  • @mimia7202
    @mimia7202 Жыл бұрын

    ፓስተር ቸሬ የምወድህ የማከብርህ ደስ የምትል እያዝናናህ የምታስተምር ወጣት ነህ እግዚአብሔር ብርክ ያድርግህ ከነቤተሰብህ🙏🙏🥰🥰 እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ግን ደስ ብሎኝ ነው ምሰማህ

  • @girumanteyigzaw9225
    @girumanteyigzaw9225 Жыл бұрын

    ፓ/ቸሬ በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ፡፡ በጣም አስተማሪም ነው ፡፡ ነገር ግን ባልና ሚስት በመንፈስ እና በትምህርት ዝግጅታቸው ተቀራራቢ ቢሆኑ የተሻለ ሊሆን ይችላላ ብየ አስባለሁ አብዛኛዎቹ እህቶች መስሚያቸው ጥጥ ነው ፡ ዘመድ ካልመውደድ ጋር ያያይዙታል ፡፡ ዘመድ ትዳር አይሆንም ነገር ግን መርዳት በርቀት መሆን አለበት፡፡

  • @seidyasin6736
    @seidyasin6736 Жыл бұрын

    አቦ ዓላህ ይባርክህ ቸሬ። እውነትም. መምህር ነህ! "ደጄን ክፍት አድርጌ አንቺን ሌባ አልልም" የሚለውን ዘፈን ምረጥላቸው።

  • @abebahabte8469
    @abebahabte84696 ай бұрын

    ፓስተር ቸሬ,, በጣም ደስ እሚል, ትምህርት ነዉ የስተማርከን እናመሰግናለን🙏🙏

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 Жыл бұрын

    ፖስተር ቸሬ እውነት እውነቷን ነው የሚናገረው እወነት ነው የሰው ልጅ መላእክ አይደለም ሊሳሳት ይችላል መጀመሪያውኑ መጠንቀቅ ያለብንን ነገሮች ማወቅ ይገባናል

  • @fitsummezgebu1389
    @fitsummezgebu1389 Жыл бұрын

    ፖስተር ቸሬ ያዳመጠ ሙሉ ህይወቱ ይስተካከላል 100/100!!!

  • @tigelyemam8527
    @tigelyemam8527 Жыл бұрын

    ፓስተር ቼሬ በአጭሩ ድንቅ ሰው ነህ በርታ ለእውነት እውነትን ብቻ ስበክ

  • @ezu867
    @ezu867 Жыл бұрын

    ጎበዝ ፓስተር በጣም በጣም ትመቸኝ አለህ። የሁሉንም የወንድን ልብ ትርታ የገባህ ነህ።

  • @alemtsehayhailu8218
    @alemtsehayhailu8218 Жыл бұрын

    ተባረክ ትውልድን ለማስተማር ከእግዚአብሔር የተላክ መልካም ሰዉ ነህ የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክ

  • @azebg7176
    @azebg7176 Жыл бұрын

    አዋቂ ሰውእኔ በጣም ውድድ አርጌሃሎ እግዘብሔር እድሜ ይስጥህ አስተማራ ትምህርት ነው አመሰግናለን ።

  • @user-ot3vn6vq7c
    @user-ot3vn6vq7c Жыл бұрын

    በእውነት ይህን ፕሮግራም ስላዘጋጀሽልን እናመሰግናለን ፌቪ 🥰🥰 እኔ በግሌ ብዙ ትምህርት እያገኘሁበት ነው 🙏🙏🙏

  • @universal8534
    @universal8534 Жыл бұрын

    Thank you it's awesome programs 👍

  • @kayruawole511
    @kayruawole511 Жыл бұрын

    ሁሌም እያዝነነኝ ምያስታምራኝ ሰው ነው ቸሬሬሬ

  • @maryahailugebry717
    @maryahailugebry717 Жыл бұрын

    አቤቱ ማረን እግዚአብሔር ማስተዋል ፈረሀ እግዚአብሔር ይስጠን ከባድ ነው 🤔

  • @genetsemegn5293
    @genetsemegn5293 Жыл бұрын

    የምስማማበት ሀሳብ እኔም አብሮ መኖር ከራሴም ከሱም አልፈልግም በሩቁ ነጻነት እፈልጋለሁ ጊዜው ጥሩ አይደለም ትዳር 2ሰው እንጂ ቤተሰብ አብሮ መኖር የለበትም

  • @aberameshesha941
    @aberameshesha941 Жыл бұрын

    Pastor chere, you are right and I always appreciate your teaching

  • @user-xg3tw6uv4z
    @user-xg3tw6uv4z Жыл бұрын

    የብልሁ ዳኛ ፍርድ አራተኛ ክፍል ላይ አለ የጠቢቡ ሰለሞኑ ታሪክ እንደሆነ አሁን ነው ያወኩት የሚያስታውስ ላይክ 😍

  • @foziakram9858

    @foziakram9858

    Жыл бұрын

    እኔኮ ይሄን ታሪክ መቸ ነው የማቀው እያልኩኝ ነበር ወይስ ተረት አውርተውኝ ነው እያልኩ እራሴን ሳወዛግብ ነበር ለኬ መፀሀፍላይ ነው ይገርማል በዚህ አጋጣሚ አመሠግናለሁ😃

  • @user-xg3tw6uv4z

    @user-xg3tw6uv4z

    Жыл бұрын

    @@foziakram9858 😍👍

  • @habshawimedia47

    @habshawimedia47

    Жыл бұрын

    ilike lamri astawsaew

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs Жыл бұрын

    እንዴት ሴት እያለ ዝምድና ልጠይቅ ትሄዳለች ወንድ እኮነው ሁልጊዜ ስሜታቸው በየቀኑ አፍንጫቸው ለይ ነው ወንዶች እንደሴት አይደሉም ስሜታቸውን መቆጠብ አይችሉም። ወንድልጅ የማያቀውን ገላ ይናፍቃል በዚህ ሰአት እህቴ ወንድሜ የለም አባት የልጁን ገላ በሚመኝበት ሰአት። አሁንኮ መንፈስ በሁላችን ለይ ሰፍራል አልገባንም እንጂ መንፈስ መንገድ መስሎ ይመራንና እራሱ ቀድሞ ይገሰናል። ከባድ ነው አሁን ሁለት ወልዳል የፈለገ ቢያስፈራራ በህግ መፋታት ትችላለች። በዛለይ እየኖረች ከምትኖር ለልጆቻ የአባታቸውን ማንነት ተናግራ ልጆቻን ሰብስባ ትኑር በሽታስ ማስፈራራቱ ምንም አያመጣም በህግ መፋታት ትችላለች ስለህይወታ ማሰብ አለባት በሽታውስ እህቴ ወደፈጣሪ ፀልይ እንዲነቅልልሽ ወይ ልቦና ይስጠው አቤት ፈጣሪ ስንቱን ቻልከው

  • @waldebuusaa6054
    @waldebuusaa6054 Жыл бұрын

    Pastor Chere, you are a good advisor on marriage. Keep blessed!

  • @yaredbezaweletaw2457
    @yaredbezaweletaw2457 Жыл бұрын

    Pastor Chere I love the way how you convey profund truths in a very humorous manner but showcasing the root cause of evey genuine family , super awesome presentation !!

  • @whiskerplot673
    @whiskerplot673 Жыл бұрын

    Thank you Pastor, its true.. your teaching is exactly similar to islamic marriage laws.

  • @atsedewelde2005
    @atsedewelde2005 Жыл бұрын

    በጣም እናመሰግናለን ፓስተር ቸር ጥሩ ትምህርት ነው

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 Жыл бұрын

    Very important program ❤️💕. I like Paster Chere's lesson. The connection of spiritual life 💓 and daily life is real life. So thank you 💞

  • @MsMs-hz6qr
    @MsMs-hz6qr10 ай бұрын

    እኔ ሙሢሊም ነኝ ግን ፖሥቸር ቸሬ በጣም የምወደውና የማከብረው የሚያሥተምረውን ትምርት በደንብ ነው የምከታተለው ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ ድንቅ ንግግርና ምክር...

  • @user-ki1qt3nj3r
    @user-ki1qt3nj3r Жыл бұрын

    በምናምነው ሰው እደመከዳትየሚምነገርየለም አሁላይእኳን ባዳ የቅርብዘመድጋመኖርያስፈራል😭

  • @alambeyene4130
    @alambeyene4130 Жыл бұрын

    ፓስተር ቸሬ በጣም ነው እማደቅህ ካንተ ብዙ ነገር ተምሬያለሁ እግዛብሄር ይባርክህ ❤❤❤

  • @mlieteweldegebreal2126
    @mlieteweldegebreal2126 Жыл бұрын

    እውነት ነው በጣም ብዙ ሰው በንደዚህ ዐይነት ፈተና ውስጥ ነው። በህክምና ሞያ ውስጥ እያለው ብዙ እንደዚህ ዐይነት ጉዶች ይገጥሙኝ ነበር😢

  • @mulateabie3911
    @mulateabie3911 Жыл бұрын

    Great idea. Thanks fevy.

  • @Kidist19
    @Kidist19 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን አስተማሪ ቆይታ ነበር ፓስተር ቸሬ በጣም ነው የማከብርህ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @selomonedad9573
    @selomonedad957310 ай бұрын

    Pastor I am orthodox , I love your speech and opinions You are right I ❤ u

  • @meritamengistu
    @meritamengistu Жыл бұрын

    እውነት ነው ትላት ዛሬ አይደለም እድሜና ጤና ለፖስተር ቸሬ ስው ሁሉ እዳተ ግልፅ እና ትክክለኛ አመለካከት ቢኖረው ምኞቴ ነው

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge Жыл бұрын

    ፌበንዬ በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ

  • @yordanosyohannes1580
    @yordanosyohannes1580 Жыл бұрын

    I really appreciate this program and fevenye u too are a good host..pastor gin endeee ye wendum sihitet eko new..he should control himself also.

  • @rosemare8314
    @rosemare8314 Жыл бұрын

    Pastor chere tebark ewent new

  • @birehanunigusezenebe1943
    @birehanunigusezenebe1943 Жыл бұрын

    ይሄ ማለት( አህያን ሰጋ ጭነው ጅቤን ንዳ አሉት የሚባለውን ተረት ያስታውሰኛል።)ታረክሽ ያቺን ቤተሰብ ቢጎዳም ብዙዎቻችን እንማርበታለን። እግዜአብሄር አስታራቂ መብትሄ ያምጣልሽ። ፓሰተር ቸሬን እዲሁም አቅራቢዋን አመሰግናለሁ ።

  • @user-nc9sp7sw8l
    @user-nc9sp7sw8l Жыл бұрын

    እናመሰግናለን! ]

  • @onlinelearningguide
    @onlinelearningguide Жыл бұрын

    I am thankful!

  • @seyatube5967
    @seyatube5967 Жыл бұрын

    አዲሱን ቤት የድሮው አሮጌው ቤት ይበላዋል አለ እኮ 👍 እረግዚያብሄር ይባርክህ የልቤን ነው ያወጣሀው😂

  • @kiyayeasellawatube4721
    @kiyayeasellawatube4721 Жыл бұрын

    Thanks chere 👏

  • @yeshewasdenekew
    @yeshewasdenekew10 ай бұрын

    Thank you offff❤❤❤❤

  • @haileeyesus1083
    @haileeyesus1083 Жыл бұрын

    God bless you chere.

  • @rebecacraft6537
    @rebecacraft6537 Жыл бұрын

    Pastor chere yezehe yekefu generation melash in marriage , he is very good consultant. May God bless you.

  • @meseretbaye8328
    @meseretbaye8328 Жыл бұрын

    Pastor Chernet 100%True, Mane yesemal ...... Ante tenagrehal 🙏

  • @mekdestamiru5435
    @mekdestamiru5435 Жыл бұрын

    Betam adnkshalew pastor chre fetari yitbikeh

  • @tgabyoutb6269
    @tgabyoutb6269 Жыл бұрын

    Ewint kelib enameseginalen

  • @letekirostadese101
    @letekirostadese10111 ай бұрын

    You are a special smart person.

  • @fedilamohamed9597
    @fedilamohamed9597 Жыл бұрын

    ስላም ፌቪይ ስላማችሁ ይብዛልኝ ፖስተር ቼሬ በጣም ነው የማድነቅህ የምትናገርው ሁሉ እውነት ነው ትዳር ክተያዝ ዘመድ አምጥቶ ክማስቅምጥ ቢቅር ነው የምለው ብፊት እቃውማልሁኝ ትዳር ክትያዝ ሁለቱ ብቻ ናቸው አብረው መኖር ያለባችው ብፊት ጅመሬ የማስብው ነው አያስፈልግም ብፈጹም መጨረሻ ላይ የተናገርክው የራሴን ታሪክ ነው ስነት ስው አለ ብዚህ ብዘመድ ቤት ህይውቱ ያልተብላሺ ብቻ አላህ የስተር እኔ ብራሴ የፈልግ ቢቸግሩ ብውጨ እነጂ እቤቴ አምጠቼ ላለማኖር ልራሴ ቃል ግብቻልሁኝ ምክንያቱም አይጥቅመም የጉዳል እነጂ ሁላችንም ችግር ክመድርሱ ብፊት ቆም ብልን እናስብ እህቶቼ

  • @achamyalish9593
    @achamyalish9593 Жыл бұрын

    በጣም ትክክል ነው ሀሳብክን እደግፍለው

  • @aahmed6426
    @aahmed6426 Жыл бұрын

    ትክክል ሀሳብ ነዉ ወንድሜ👍

  • @zewudunegeriguta2676
    @zewudunegeriguta2676 Жыл бұрын

    ፈበን አሪፍ ትምህርት እግንቻለሁ :በርቺ።

  • @jerusalemhailuabegz5
    @jerusalemhailuabegz5 Жыл бұрын

    ፌቪዬ ትዳር ውስጥ ሰው በምንም አይነት መልኩ አብሮ መኖር አለበት ብዬ አላምንም ለጊዜውም ቢሆን ምክንያቱም ችግር የሚፈጠረው በደቂቃዎች ስህተት ነው ሁሉንም በተቻለ መጠን ከውጭ ቢሆን ባይ ነኝ

  • @tigisttg5775
    @tigisttg5775 Жыл бұрын

    Exactly!!!!

  • @nardihailu728
    @nardihailu728 Жыл бұрын

    Wey gud ene yh chigr endnber alawkm pastor cher tebark btm temeribtalhu

  • @almazdubale9277
    @almazdubale9277 Жыл бұрын

    ፓስተረ ቸሬ እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረክ

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Жыл бұрын

    በትክክል💯👍

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 Жыл бұрын

    በኛ ባህል ውስጥ ያሉትን የግርግር የዘመድ የጓደኛ ጋጋታ በጣም ያለጠላኛል : ወደ ቤታቸው ሰው የሚያመጡ ባለ ትዳሮች በብዛት ጉረኞች ና show off የሚወዱ ናቸው፡ They feed their ego when others are there and watch them. ስለዚህ በደግነት ሰበብ በራቸውን ለሌሎች ይከፍታሉ : ስህተት እስከሚፈጠርም እያሾለኩ ይጠብቃሉ : ከዛም ዘራፍ ብለው ትዳራቸውን ይበትናሉ : ስህተታቸውን ተከዳሁ በሚል ሁሉ እንዲያዝንላቸው ያረጋሉ፡ ዘመድ አዝማዱን ትታ ከባሏ ጋር ትጣበቃላች የሚለውን ቃል አይጠ ቀሙበትም

  • @chaltualemu2858
    @chaltualemu2858 Жыл бұрын

    Very true

  • @meseretgetachew6362
    @meseretgetachew6362 Жыл бұрын

    የፈጣሪ ያለ በጣም ሚያስፈራ ዘመን ላይ ደርሰናል 😮

  • @mariemyebachaye7920
    @mariemyebachaye7920 Жыл бұрын

    Ewanet new pastor charai yastrmarawi❤

  • @hiwotsoboka2070
    @hiwotsoboka20707 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤fevu sewedewe eko ❤❤❤❤sewedewe eko pastor chere zemenu tebarek

  • @ushermk6745
    @ushermk6745 Жыл бұрын

    ❤ Emeyareseres Meleket New Yastelalefew Lemegebaw Sew am Orthodox So Kiber alegn le Paster God belss You 🙏🥰🤙

  • @melatroba5875
    @melatroba5875 Жыл бұрын

    በጣም የሚገርም ምክር ነው

  • @salamomg9210
    @salamomg9210Ай бұрын

    ፌበንዬ በጣም ነው የምወድሽ በተለይ ማህተብሽን አንገትሽ ላይ ሳይ ደስታዬ ወደር የለውም❤❤❤❤❤

  • @selamabraham3625
    @selamabraham3625 Жыл бұрын

    Pr. Chere You're right

  • @hanukonjo5266
    @hanukonjo5266 Жыл бұрын

    Tebarek yene Geta tikikil 🙏

  • @user-sf7ox2qd3h
    @user-sf7ox2qd3h Жыл бұрын

    Am agree with chere

  • @AlyImraan
    @AlyImraan8 ай бұрын

    U r right chere

  • @user-yy1ev6hl6h
    @user-yy1ev6hl6h Жыл бұрын

    ፓስተር ቸሬን አከብረው አለሁ በሳል ና ምክንያታዊ ሰው ነው

  • @kifleabebew9568
    @kifleabebew9568 Жыл бұрын

    መጵሀፍ ሽሹ ነው የሚለው የምን መሳፈጥ ነው ችረአቲንግ በጣም አሳከኝ😂😂😂

  • @selamdemeke1016
    @selamdemeke1016 Жыл бұрын

    Tahnk u chere lebezu sew Yetedar medan mknyat slehonk🙏

  • @ezu867
    @ezu867 Жыл бұрын

    አቦ ፓስተር ቸሬ ምን እንደምልህ አላውቅም ብቻ አፌ ቁርጥ ይበልልህ።

  • @mulugetaseleshi7422
    @mulugetaseleshi7422 Жыл бұрын

    Paster Chere I appreciate you.

  • @tselatadnew4567
    @tselatadnew4567 Жыл бұрын

    ፌቨን ሰላም ፕሮግራሙ የሚገርም ነው ትምህሩቱ ጥሩ የባህል ልብስም ጥሩ ነው

  • @tigilgetachew8212
    @tigilgetachew8212 Жыл бұрын

    Geta zemenihin yibarek

  • @meseretegrace4793
    @meseretegrace4793 Жыл бұрын

    ፌቨንዬ አይዞኝ!!!ፓስተር ትክክል ነው!!!!መረዳት ያለበት ደጅ ይረዳ

  • @user-pl4zn9hp9j
    @user-pl4zn9hp9j Жыл бұрын

    ሰላማችሁ ይብዛ እ ውነትህን ነው ወላሂ በእህት በዘመድ

  • @mercyadane3964
    @mercyadane3964 Жыл бұрын

    Wow chere yene hasab fetsmo kante ga andnewu ene mannm betdar lay alsemam yelben antega ayehut cherash guwadegna eht lemn athonm sidebrat awuka tder

  • @AliHassan-ru9ef
    @AliHassan-ru9ef Жыл бұрын

    ሰላም ኢቪ እኔ ሙስሊምነኝ በጣም ባስተረን በጣም ነው የምወደው ብዙ ተምሬበታለሁ እኔም ውስብስብ ባለ ታሬክ ውስጥ ነው የምኖረው ምክረ ቢሰጠኝ ደስ ይለኛል ሀሳቤን በየት ልላክልሽ

  • @bona2318

    @bona2318

    Жыл бұрын

    🤔

  • @fevenketema

    @fevenketema

    Жыл бұрын

    በዚ የቴሌግራም አድራሻችን ያገኙናል ። እውነተኛ ታሪካችሁን ላኩልን 0973710801 ( @feven04)

  • @selamworku9909
    @selamworku99092 ай бұрын

    ፓስተር ቸሬ በጣም የሚገርም ትምህርት ካውን በኋላ አልተኛም እንግድነት ወደ ቤተሰብ ጋር ስኤድ ልጁን ይዤ መንቃት አለብኝ ማለት ነው መተኛት አያዋጣኝም አመስግናለው

  • @temreali6430
    @temreali6430 Жыл бұрын

    ውነቱንነው ወላሂ ሀቁን ነውየተናገረው መዳረሻውን መጠቀቅ አለብን

  • @bona2318
    @bona2318 Жыл бұрын

    Gud metsihu

  • @mengsteabteklit-lm3xm
    @mengsteabteklit-lm3xm6 ай бұрын

    ዛሬነዉ ያየሁሽ ቆጆነሽ❤❤❤❤

  • @divorakassahun1419
    @divorakassahun1419 Жыл бұрын

    He is right

  • @hiwotgudeta7587
    @hiwotgudeta7587 Жыл бұрын

    100% true

  • @betelhemseleshi
    @betelhemseleshi6 ай бұрын

    እንኳን ጓደኛን አስጠግቶ መኖር ይቅርና ባሎች ከሚስታቸው ሴት ጓደኞች ጋር የሚኖራቸው ቅርርብነት በገደብ መሆን አለበት።

  • @bekittola2424
    @bekittola2424 Жыл бұрын

    Chere is talking the reality

  • @BrkitiGebrekrstos
    @BrkitiGebrekrstos8 ай бұрын

    Vebye became new yemwedew brogramshn thanks ehtachn enwedshalen

  • @enu16
    @enu16 Жыл бұрын

    እሄ ታሪክ እህቴ ላይ ደርሷል የገዛ የአጎቷ ልጅ ማለት የአጎቴ ልጅ እህቴ በየዋህነቷ በትኩስ ትዳሯ ላይ አብረሽኝ ሁኚ ብላት ከኛም አለያየቻት ትዳሯ ላይም ተፅኖ ፈጠረችባት መጨረሻ ላይ ግን ወንድሙ አግብታ ቁጭ አለች እሄው እስካ ዛሬ በመሃላችን ፍቅር የለም😢 ፖስተር ቸሬ ልክ ነህ

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 Жыл бұрын

    የኔ ቆጆ ማተብሽ ስታምር እቁዋ እህቴ በርች

  • @tsegaaje3572

    @tsegaaje3572

    6 ай бұрын

    Ereeee inante sewoch sewu migbaru nw kirstiyan miyasbilewu inji wuchi lay yeminiletifachewu negeroch adelum

  • @hayimetube
    @hayimetube Жыл бұрын

    ቸሬ❤❤❤❤❤

  • @addisnet21
    @addisnet21 Жыл бұрын

    ትክክል - እህትሽ የራሷ ህይወት ይኑራት አንቻ ሁሌ መኖር የለባትም::

  • @user-er2io2sp4f
    @user-er2io2sp4f7 ай бұрын

    እወነት

  • @yerotube1219
    @yerotube1219 Жыл бұрын

    Berchi

  • @hope998
    @hope998 Жыл бұрын

    በቸሬ አስተያየት ልሳቅ ወይስ ምን ላርግ ፎ😂😂😔😔🙄🙄

Келесі