የጋብቻ አስጨናቂ ሸክሞች ክፍል 2 ሙሉ ትምህርት ( ስጋዊ ችግር) ፓስተር ቸሬ Inside Marriage Full Teaching Part 2 Pastor Chere

የጋብቻ አስጨናቂ ሸክሞች ክፍል 2 ( ስጋዊ ችግር) ፓስተር ቸሬ Inside Marriage Full Teaching Part 2 Pastor Chere

Пікірлер: 597

  • @EpaphrasChristchurch
    @EpaphrasChristchurch2 жыл бұрын

    አድራሻችን: ሳርቤት ፔፕሲ(ግደይ ህንፃ ጋር) 50ሜትር ገባ ብሎ እሁድ ማለዳ ከ3:00-5:00 እሁድ ረፋድ ከ5:30-7:30 ዕሮብ ምሽት ከ12:00-1:30

  • @rehmamohammed2755

    @rehmamohammed2755

    2 жыл бұрын

    How bout personal sessions?

  • @gachacottoncandy7614

    @gachacottoncandy7614

    2 жыл бұрын

    እትዮጵያ ሰመልሰ እጎበኛለሁ

  • @hannagerewmew8108

    @hannagerewmew8108

    2 жыл бұрын

    ፖስተር ለእኛ ዘገየኸ እኮ አገልግሎት የጀመርከው ድሮ እኔ ያየሁ ዘንድር ነገር አለሙ ከጠፋ በኋላ

  • @benbady8521

    @benbady8521

    2 жыл бұрын

    U are rate pastier chera?

  • @user-of8gf4is1h

    @user-of8gf4is1h

    2 жыл бұрын

    @@gachacottoncandy7614 me too

  • @hannagetachew7347
    @hannagetachew73472 жыл бұрын

    እኔ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ያንተን ትምህርት ለመጀመሪያ ጊዜ የሰማሁን EBS ነው ስለጋብቻ የምታስተምረው በጣም ደስ ብሎኝ ነው እምሰማው እማርበታለሁም አመሰግናለሁ

  • @genetmisganaw6917
    @genetmisganaw69172 жыл бұрын

    እኔ የኦርቶዶክስ ሀይማኖት ተከታይ ነኝ በሀይማኖቴም በጣም እኮራለሁ ነገረ ግን የፓስተር ቸሬ ትምህርቶች በጣም በጉጉት ነው የምከታተላቸው፣ ክብር ይስጥልን፡፡

  • @Ahayel

    @Ahayel

    2 жыл бұрын

    Enem betam enamsgenalen

  • @deboradawite4527

    @deboradawite4527

    Жыл бұрын

    ሀይማኖት አያኮራም መኩራትና መደገፍ በእየሱስ ብቻ ነው። እየሱስ ለሁሉም ሞቶአል ያንን አምኖ አዳኜ የዘላለም ህይወት ሰጪዬ ብቸኛ ጌታዬ መድሀኒቴ አጋንንት በስሙ ይወጣል በሽታ ይፈወሳል ሽባ ይተረተራል ስለ እኔ በስሙ ንስሀ ብገባ በአብ ፊት የሚታትልኝ ተቀባይነት እንዳገኝ የሚያደርገን እሱ ብቻ ነው ብሎ ማመንና መከተል ነው ። መዳን በማንም የለምና

  • @ggff7595

    @ggff7595

    Жыл бұрын

    እኔም ማርያምን መምህራችን ውድድ❤❤❤ ፈጣሪ ይጠብቅልን

  • @seblegetachew9243

    @seblegetachew9243

    4 ай бұрын

    አንቺ የምትይውን ነገር እኛም እናውቃለን እናምናለን , አስተያየት ለመስጠት መጀመሪያ ማወቅ ያስፈልጋል

  • @user-kz4hq3on6u
    @user-kz4hq3on6u3 жыл бұрын

    ፓስተር ስለኔ ባል መሰለኝ የተናገርከው 😮 ዘመንክ ይባረክ አንተን ለመስማት ፕሮቴስታንት መሆን አይጠበቅብኝም

  • @adoniyasadi350

    @adoniyasadi350

    3 жыл бұрын

    You are right , 💯 am orthodox but I love to hear this man everyday, he tells the very true story. I always think he tells my stories. Respect

  • @user-ld1sf5ko3i

    @user-ld1sf5ko3i

    3 жыл бұрын

    እኔ ሙስሊም ነኝ የሚጠቅመኝን እወስዳለሁ የግድ እደነሱ መሆን የለብኝም

  • @bettyt9714
    @bettyt9714 Жыл бұрын

    እኔም የተዋህዶ ልጅ ነኝ ,በጣም እከታተላለሁ ትምህርትህን አጥንትን የሚያለመልም ነው እግዚአብሔር እንዳተ እይነቱን ያብዛልን እድሜ ይስጥህ ኑርልን🙏

  • @martayilma1548
    @martayilma15483 жыл бұрын

    ለማንኛውም ሰው በየትኛውም እምነት ላለ ሰው ትክክለኛ ትምህርት

  • @ArsemaVlog

    @ArsemaVlog

    3 жыл бұрын

    እባክዎን ደምሩኝ

  • @ruthgirmay2655

    @ruthgirmay2655

    3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ!!

  • @lov3888
    @lov38882 жыл бұрын

    የምትደንቅ የእግዚአብሔር ባሪያ ዘመንህ ይለምልም

  • @edenkifle1911
    @edenkifle1911 Жыл бұрын

    እኔ የኦርቶዶክስ አምነት ተከታይ ነኝ ፓስተር ቸሬ. እግዚአብሔር መልካም ነገርን ጥበብን ይጨምርልክ በጣም ጥሩ ትምህርት የሁሉንም ቤት ያንካካል.

  • @Mihretu559
    @Mihretu5593 жыл бұрын

    ቸርዬ ተባረክልኝ የዛሬዉ ትምህርት ልዩ ነዉ:: ቤተክርስቲያን ደፍራ የማታስተምረዉን ትምህርት እያስተማርክ ስላለህ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ

  • @ArsemaVlog

    @ArsemaVlog

    3 жыл бұрын

    Please add me

  • @noorroba7880

    @noorroba7880

    3 жыл бұрын

    99999

  • @jarawoldeendrias2826

    @jarawoldeendrias2826

    3 жыл бұрын

    Ĺ

  • @mimitube270
    @mimitube2703 жыл бұрын

    ጌታ በደንብ ነው የተጠቀመህ በእውነት ክብር ይሁን ለጌታችን ለኢየሱስ :: ፓስተርዬ ጌታ ዘርህን ዘመንህን ያለምልምልን 🙏

  • @ArsemaVlog

    @ArsemaVlog

    3 жыл бұрын

    እባክዎን ደምሩኝ

  • @hirutalemu4968

    @hirutalemu4968

    2 жыл бұрын

    ስትል ቸርነት ኑሮውን ቀየረ እንጂ ማንንም አልቀየረም፡፡እግዚአብሄር ሲባርክ ለበረከት ነው የሚያደርገው የሱፍ ማስታወቂያ እየሠራ ነው ወይ?????????

  • @mimitube270

    @mimitube270

    2 жыл бұрын

    @@ArsemaVlog ነይ እማ

  • @mimitube270

    @mimitube270

    2 жыл бұрын

    @@ArsemaVlog ነገ ልምጣ ዩትዩብ እንዳያነሳብን ውድ

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 Жыл бұрын

    እኔ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ ነኝ ቸርዬን ግን በጣም ነው የምወድክ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ🙏❤️❤️❤️❤️

  • @senaitgebrehiwot6290
    @senaitgebrehiwot62902 жыл бұрын

    ቸርዬ የትምህርትህ ምርጥነት እንዳለ ሆኖ ያለህ ግርማ ሞገስ ውበትህ የአለባበስህን ማማር አደንቃለሁ ። ንጉስ ያከበረው ዘንድ ለሚወደው እንዲህ ይደረግለታል ተብሎ የተደረገልህ እንደሆንክ በግልፅ ይታያል ።

  • @gachacottoncandy7614
    @gachacottoncandy76142 жыл бұрын

    ወይ!! ይህ ትምህርት ልብን የምቀይር ነው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ እንኩዋንስ ሳላገባ ይህንን ትምህርት አገኘሁ🙌❤

  • @azuftsum3907
    @azuftsum3907 Жыл бұрын

    ቸርየ ስወድህ እግዜኣብሔር ረጅም እድመ ይስጥህ ከነ በተ ሰብህ

  • @sebletadesse6223
    @sebletadesse62233 жыл бұрын

    ፓስተር ቸሬ እውነት ነው እውነታውን ተናግሮ የመሸበት ማደር ይባላል 22አመት በትዳር ላይ ቆይቻለሁ የዛሬ አመት አካባቢ ማህፀኔን ህመም ጀምሮኝ ስመረመር ካንሰር አለ ማህፀንሽ መውጣት አለበት ብለው አወጡት መንስኤው ግን ምንድን ነው ብዬ ስጠይቅ ከብዙ ግንኙነት የተነሳ መላጥ እና ኢንፌክሸን መፈጠር አሉኝ ጌታ ስለደረሰልኝ ወደ ሌላ ሳይስፋፋ በዛው ተቋጨ በየቤቱ ግን ሳይታወቅለት ሰበብ ሆኖበት ወደ ጌታ የተጠቀለለ ቤቱ ይቁጠረው

  • @user-qq5wf9po8i
    @user-qq5wf9po8i2 жыл бұрын

    የአንተ ትምህርት ዛሬ ነው ያይት በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ጌታ ይባረክ

  • @emebetawoke7596
    @emebetawoke75963 жыл бұрын

    የአሁኑ ትውልድ ካወቀበት የታደለ ነው ምን አለ አኛ አንደዚህ የሚያስተምረን ብናገኝ ኖሮ

  • @ArsemaVlog

    @ArsemaVlog

    3 жыл бұрын

    እባክዎን ደምሩኝ

  • @tigistihagos7500

    @tigistihagos7500

    3 жыл бұрын

    በጣም!!

  • @tigistihagos7500

    @tigistihagos7500

    3 жыл бұрын

    ከዚህ በሁላ ያለው ትውልድ እንኩዋን ተምሮ እና ተንገንዝቦ ቤተሰብ ከመስረተ የሚቀጥለው ትውልድ መልካም ይሆንለታል!!

  • @tgcot431

    @tgcot431

    2 жыл бұрын

    You are right ✅

  • @misikirsolomon2091

    @misikirsolomon2091

    2 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/eYSAu9JwiM3Opaw.html ድንቅ ትምህርት በነብይ አቤል።

  • @yemishaw6802
    @yemishaw68023 жыл бұрын

    የተደበቀ እውነት አስተማሪ ነው Thanks Ps chere

  • @zemenayaynaew4066
    @zemenayaynaew40662 жыл бұрын

    እውነት አንተን ያገባች የታደለች ናት ተባረክ ፓስተር ከዚህ. የበለጠ የጌታ ፀጋ ይብዛልህ

  • @kwtkwt4028
    @kwtkwt40282 жыл бұрын

    እኔ እኮ ግርም እያለኝ ነው የምማረው ጌታን ትክክል ነው እኮ የሜያስተምረው ጌታ ዘመንክን ያለምንም ዘርክ ዬባረክ

  • @linaenuofficial9919
    @linaenuofficial99192 жыл бұрын

    የሀይማኖት ጉዳይ ሳይሆን የእግዚአብሔር ቃል ግን ደስ ሲል እንኳንም ያላገባው ፓስተርዬ እግዚአብሔር ይባርክህ አሁን ገና ህዝብ አረፈ ትዳሩ ተሰራ እውነት ።

  • @user-uv1zg1yj8z
    @user-uv1zg1yj8z3 жыл бұрын

    በኢየሱስ ሰም ተባረክ እራሴን እንዳይ አድርገህኛል ፓሰተር ለምልም 🍇🍇🍒🍒🙏🙏

  • @eliseykimemeeliseykimeme5891
    @eliseykimemeeliseykimeme58913 жыл бұрын

    ተባረክ ፓስተር ቸሬ ይህን ትምህር የሚሰማ እንዴት የታደለ ነው የምገልፅበት ነገር አጣሁ በቤተክርስቲያን ማንም ሊደፍረው የማይሞክረውን በመድረክ ለማዳን ይዘኸው ስለወጣህ ፀጋው ይብዛልህ🙏❤❤❤❤

  • @getu8818
    @getu88183 жыл бұрын

    ፓስተር ቸሬ ጌታ አብዝቶ ይባርክሀ። በእውነት የቡዙ ትዳር መፍረስ ምክንያት አይናገርም አንተ ግን በግልፅነት ስለተናገርክ በእውነት አመሰግናለሁ።

  • @zizomoha3678
    @zizomoha36783 жыл бұрын

    ኢስላም ነኝ ግን ተመሰጬ ነዉ የሰማዉት

  • @danielshumeta8484
    @danielshumeta84843 жыл бұрын

    Am not married, even not in a relationship and still this teaching changed my perspective on marriage. God bless you pastor chere.

  • @user-bh5ev6mn3j
    @user-bh5ev6mn3j2 жыл бұрын

    ፓስተር ቸሬ አገልግሎትህ ኑሮህ ይባረክ😍 ኦርቶዶክሶችም ሙስሊሞችም እያዳመጥን ነው። ትምህርትህ ለሁሉም እምነት የሚሆን ነው ተባረክ🙏

  • @Aliahmad-jy5bq
    @Aliahmad-jy5bq3 жыл бұрын

    ኡፍፍፍ መባረክን የሚያውቅ ጌታ ይባርክህ በእውነት እንጃ ምን እንደምል ጌታ ሆይ ተባረክ ግልፅነት የተሞላ ትምህርት እውነት እውነቱን እውነት ጌታ እየተጠቀመብህ ነው😍🤗

  • @qaliyeqaliye5949
    @qaliyeqaliye59497 күн бұрын

    ቸርዬ ተባረክከአንተ ብዙ ነገረ ተመራሎ❤❤❤❤

  • @-Tarik814
    @-Tarik8143 жыл бұрын

    ፓስተርዬ አንተ ልዩ ሰው ነህ እግዚአብሔር በደንብ ነው የሚጠቀምብህ ያንተን ትምህርት ስሰማ ፍች የማይጠላው ያገሬ ሰው ትዝ ይለኛል ሰሜኑ ክፍል እኮ ፍች እንደ ምንም የማይቆጠርበት ነው ትውልዴ ጎጃም ነው እናም ምነው ይሄ ትምህርት በደረሳቸው በይ ተመኘው አንድ ፈቶ ሌላ ማግባት ክብር እስከሚመስላቸው ደረስ እንዳንዶቹ ሴቶችን እንደ ቤት እቃ የሚቆጥሩበት በቻ ከባድ ነው ይሄ ህክምና በጣም ያስፈልጋቸውል ትልቅ በሽታ ነው ያለባቸው

  • @zed6309

    @zed6309

    3 жыл бұрын

    Wow paster, Geta Eyesus abzito yibarkihi, Gin iko igna setoch inde yewahinetachin , chikulim nen, Tolom inisenakelaleniko, Andande degmo Geta bizu kenina amet Zimm Yilal iko, Iske mecheresham

  • @user-xu7kp3iz9b
    @user-xu7kp3iz9b3 жыл бұрын

    ፓስተር ቸሬ እግዚአብሔር በብዙ ይባርክህ

  • @meazaamare44
    @meazaamare448 ай бұрын

    በጣም ጉበዝ እና ግልፁ ሰው ንክ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @selamerejabo5533
    @selamerejabo55333 жыл бұрын

    በጣም የምገርም ትምህርት ነው ጌታ ይባረክህ

  • @marticool8700
    @marticool87003 жыл бұрын

    ዋው ፓ/ር ቸሬ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እያንዳንዱን ነጥብ ከቅዱስ ቃሉ ውልፍት ሳትል ባላንሱን በጠበቀ መልኩ የምታስተላልፍበት መንገድ እኔን በግሌ የአንተ ሊንኮች "ሱሰኛ" አድርጎኛል!! እጅግ በጣም አመሰግናለሁ። ህይወትህ፣ትዳርህ፣አገልግሎትህ ይባረክ!!

  • @user-oz3dx6lk4r
    @user-oz3dx6lk4r3 жыл бұрын

    በእውነት ተባረክ ፖስተር 🙌❤❤💯💯❤😘

  • @ribkatamir9242
    @ribkatamir92423 жыл бұрын

    ፓስተር ዘመንህ ይባረክ የእውነት በጣም ነው ምወድህ እድለኛ ነኝ በመማሬ 😍😍😍💓

  • @riseandshine1221
    @riseandshine12212 жыл бұрын

    እግዚኣቢሄር ይባርክህ ዘመንክ ይባረክ ፓስተር

  • @ammarsgdg9332
    @ammarsgdg933210 ай бұрын

    አሜንንን አሜንንን እግዚአብሔር ይባረክ 🙏🙏🙏🙏

  • @rediat777
    @rediat7773 жыл бұрын

    ዘርህ ይለምልም ቸርዬ🙌 ተባረክ አቦ

  • @ArsemaVlog

    @ArsemaVlog

    3 жыл бұрын

    እባክዎን ደምሩኝ

  • @asterbelay540
    @asterbelay5403 жыл бұрын

    ጌታ ዘመንህ ይባረክ ሚስትህ አፍቃሪ እንጂ መናፈሻ አይደለችም ብዙ የተጎዱ እህቶች አሉ ብቻ እህቶች ወንድሞች ማስተዋል ጥበብን ያብዛ ትዳር በእግዛብሄር ቃል እጂ በአለም አስተሳሰብ አይደለም በዚች እድሜዬ ሰው ወደ ትዳር የሚገቡ ለአቅም አዳም ስለደረሱ እንጂ በእውቀትና በማስተዋል አይደለም በዚህ ዙርያ ደጋግመህ ብታስተምር ትልቅ ችግር በዚህ ዙርያ ነው፡፡

  • @senaittola5346
    @senaittola53463 жыл бұрын

    ተጀምሮ እስኪያልቅ ደስ የሚል ትምህርት ነው ሚስትክ መቸስ ታድላለች

  • @kidestmet3177
    @kidestmet31773 жыл бұрын

    እግዚሃብሔር ዘመንህን ይባርክ እጅግ በጣም ተምሬበታለው ተጠቅሜያለው ትዳሬን ታድገኸዋል!!!

  • @abebatewolde9201
    @abebatewolde92013 жыл бұрын

    ውይ ለኢትዮጵያ ወንዶች ትልቅ ትምህርት ነው በተለይ በተለይ ያለፍልጏት ግንኙነት ማድርግ የሚፍልግ ሚስት መናፍሻ አደልችም 👏👏👏👏

  • @ArsemaVlog

    @ArsemaVlog

    3 жыл бұрын

    Pls add

  • @tamiratbiru5492

    @tamiratbiru5492

    3 жыл бұрын

    Abeba ልክ ነሽ ያለፍላጎት ግንኙነት ሊያውም የኔ በምትይው ሰው በጣም ስሜት ይጎዳል ይህ መልእክት ግን ለኢትዬጲያ ወንዶች ሳይሆን በእጮኝነት ላሉ እና ባሎች ሁሉ እንዲሁም ለሚስቶች ሁሉ ነው ምክንየቱ ወሬው ስለትዳር ስለሆነ ሚናገረው

  • @addis.g6448
    @addis.g64482 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ፓስተር ቼር። እያሳክ ቁምነገር አስተማርከኝ ተባረክ

  • @serawitdemissew9280
    @serawitdemissew92803 жыл бұрын

    ውይ ፓስተር ቸሬ እንዴት እንደማመሰግንህ አላውቅም ቃላት አጠረኝ ፡ትምህርትህ በውቀት የታሸ አንጀት አርስ የብዙ ባለትዳሮችን ጥያቄ የሚመልስ ፡ሊጋቡ ያሰቡትንም እውቀት የሚያስታጥቅ ፡እጮ ኝነት ላይ ያሉትንም እራሳቸው እንዲፈትሹ የሚያደርግ ምርጥ ህይወት ያለው ፡ህይወት አድን ትምህርት ነው ፡፡ጌታ እየሱስ ይባርክህ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽አልገባንም እንጂ ዛሬ በቤተክርስትያንና በምድራችን ላይ የምናው ችግር ምንጩ የታመመ ህክምና ያላገኘ ቤት ነው፡፡ የሁል ጊዜ ተከታታይህ ብቻ ሳልሆን ተጠቃሚም ነኝ፡፡Thanks a lot 🙏🏽

  • @edenmelkamu4570
    @edenmelkamu45703 жыл бұрын

    This is deep wisdom! am lucky learning this before I get married. God bless ya more!!!!!!

  • @ArsemaVlog

    @ArsemaVlog

    3 жыл бұрын

    Pls add me

  • @aaabsbdbbdbbxbzbzbzbzvsvz6309
    @aaabsbdbbdbbxbzbzbzbzvsvz63093 жыл бұрын

    ፓስተርዬ ጌታ ብርክ ያርግህ ፀጋውን ያብዛልህ እንዲ ግልፅ አርጎ የሚያስተምር ወንድሞችና እህቶችን ያብዛልን እያንዳንዱ ቤት ያለ ችግር ነው ።

  • @ArsemaVlog

    @ArsemaVlog

    3 жыл бұрын

    እባክዎን ደምሩኝ

  • @ayatlove1059
    @ayatlove1059 Жыл бұрын

    ፓስተር ቸሬ የእውነት ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ሆይ ሚስት ቢሆን እድሜከኔቀንሼብሰጥህ ስሜቴነበር፣ ባለመውለዴ፣ነው ትዳሬ ችግር ላይ የወደቀው

  • @adanemekdes4658
    @adanemekdes4658 Жыл бұрын

    ፓስር ቸርዬ የኔባል አፉ በጣም ነው የሚያስቀይመኝ ነገር ግን እኔም መልስ እሰጠዋለሁ ዛሬግንትምሕርትሕን ስሰማ ነቅቼአለሁኝ ጌታ ይርዳኝ😭😭😭😭

  • @user-cq6uk1tb1j

    @user-cq6uk1tb1j

    Жыл бұрын

    ሼር አድርጊለት እና ይማር

  • @tsehayazmsh2605
    @tsehayazmsh26052 жыл бұрын

    ፓስተር እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ቤተክርስቲያን ያላስተማረውን አለም አስተምራ አጥፍታው ነበር አሁን ግን አንተ ደፍረህ ስላስተማርህ እርግጠኝ ነኝ ብዙ ትውልድ ይድናል ። እኔ ደግሞ በጣም ነው የተጠቀምኩት ። ተባረክ 😘

  • @wubetube9848
    @wubetube98482 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ ለኛ ለወጣቶች ወሳኝ ትምህርት ፀጋውን ያብዛልህ🙏

  • @fikriyimir8485
    @fikriyimir84853 жыл бұрын

    ,ጌታ ዘመንህን ይባርክ ሚገርም ትምህርት ነው ። ተባረክ

  • @ashuumucaayesusashuumucaay5962
    @ashuumucaayesusashuumucaay59622 жыл бұрын

    😍😍😍💔💔💔💔 Waaqayyoo Bara kee haa eebbisuu nama waaqayyoo

  • @mercyeya
    @mercyeya2 жыл бұрын

    ለሁላችንም አስተማሪ እና የጊዜው ድንቅ መልዕክት ነው።ፀጋ ይብዛልህ ፓስተር።

  • @tinathedaughterofjesus5446
    @tinathedaughterofjesus54463 жыл бұрын

    ብሩክ ወንድሜ ቸርዬ ተባረክ በውነት በየቤቱ ጉዋዳ ያለውን ችግር ነው እየፈታህ ያለኸው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ብዙ ሰው ተምሮ ይመለሳል እግዚአብሔር ይባረክ

  • @ruthmichal4143
    @ruthmichal41432 жыл бұрын

    እግዚአብሔር እድሜ እና ጤናውን ይድልህ !!!!!!

  • @saroangirma1714
    @saroangirma17142 жыл бұрын

    ማንም ደፍሮ ማይናገረዉ ግን በጣም መነገር ያለበት መማር ያለብን ነገር እናመሰግናለን

  • @zewdutadesse418
    @zewdutadesse4183 жыл бұрын

    ጥበብ በልጆቾ ጸደቀች ይህን ትምህርት በማስተውል የሚማር ልባም ሰው ማንም በድፍረት ያልገባበት ሰማይን ከፋች ብልፅግና ያዘለ ጥበብ አለበት ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን ፓስተር ቸሬ ጌታ እየተጠቀመብህ ነው!

  • @kaboshbaitcha9993

    @kaboshbaitcha9993

    2 жыл бұрын

    😍😍😍😍😍🤝🤝🤝🤝🤝💋💋💋💋💋💋💋💯💯💯💯💯💯💬💛💛💛💛💚💚💚💙💙💜💜💟

  • @yoditbeyene1435
    @yoditbeyene14353 жыл бұрын

    I can't stop crying 😢 God bless you brother 🙏

  • @saramogos3030
    @saramogos30303 жыл бұрын

    You are SO gifted!!

  • @samsondessie5880
    @samsondessie58802 жыл бұрын

    እግዜብሔር ከአንተጋ ይውንልክ አሚን 🇪🇹🙏🏻🙏🏻

  • @halemuhalemu
    @halemuhalemu3 жыл бұрын

    Well done! It is modern and civilized education !

  • @kidistabatasswe7276
    @kidistabatasswe72762 жыл бұрын

    ታድሎ የዚህ ፓሰተር ተማሪ🙏🙏

  • @romananbesegosplministri2044
    @romananbesegosplministri20443 жыл бұрын

    ፓስተር ቸሬ ጌታ ይባርክህ የሚገርም ትምህርት ነዉ የሰጠኧን

  • @user-qr4hi3zq5p
    @user-qr4hi3zq5p3 жыл бұрын

    ሰው ለሆነ ሁሉ የሚገባው ትምህርት ነው thank you

  • @almazjote713
    @almazjote713 Жыл бұрын

    እንዳንተ አይነት ግልጽ አድርጎ የሚያስተሞር ጥቂት ሰዎች ቢኖሩ ኖሮ የሀገሬ ወጣት ሽማግሌ አዛውንት የት በደረሰ እናትህ እሆናለሁ የልጆችህ አባት ያድርግህ እንኳን አንተን ዘርህን ክፍ አይንካው

  • @melikteyohannes712
    @melikteyohannes7123 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ደስ የሚል ትምህርት

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 Жыл бұрын

    ቸርዬ ተባረክልኝ

  • @shlomesi77
    @shlomesi773 жыл бұрын

    እውነት ነው ፓስተር ቸሬ ዘመናህ ሁሉ ይባረክ!🙏💖

  • @netsanetgemechumichael9382
    @netsanetgemechumichael93823 жыл бұрын

    ቸሬ በጣም እናመስግናለ እወነትክን ነው እኛ ሚስቶች ስንደስት ባሎች ይደሰታሉ ቤትክም ውብ ይሆናል ።

  • @Evana471
    @Evana4713 жыл бұрын

    ችግር የሌለበት ኑሮ ከፈለክ ሙት 😂😂😂 እግዚአብሔር ይባርክህ በጉጉት ነው የምማረው

  • @selihomyohans6381
    @selihomyohans63813 жыл бұрын

    ተባረክ ፓስተር ቸሬ እናመሰግናለን

  • @bezawit256
    @bezawit2563 жыл бұрын

    ክብር ለእግዚአብሄር ይሁን እግዚአብሄር ይባርክህ ፓስተር

  • @samritame
    @samritame3 жыл бұрын

    ሚገርም ትምህርት ነው ጌታ ይባርክህ🙏

  • @tsionseifu401
    @tsionseifu4012 жыл бұрын

    You're amazing I thank God for your gift Stay blessed

  • @ayelehailemaryama3595
    @ayelehailemaryama35952 жыл бұрын

    በጣም ስርአት ያለው ፓስተር ካንተ ሌሎችም ቢማሩ ስለትምህርቱ አመሰግናለሁ ፡፡

  • @fikerm1327
    @fikerm13273 жыл бұрын

    Thank you very much pastor , it's very educational . We need more people like. God bless you and family abundantly 🙏

  • @ethiohabsha843
    @ethiohabsha8433 жыл бұрын

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እናመሰግናለን

  • @marthagoshu8042
    @marthagoshu80423 жыл бұрын

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ደስ ይላል እውነትን በግልፅ ስለምታስተምር

  • @hermelamohammed9854
    @hermelamohammed98542 жыл бұрын

    ፓስተር ቼሬ ጌታ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ምክኒያቱም ጌታ ባ አንተ የብዙዎችን እንቆቅልሽ እየፈታ ስላለ ስላንተም ጌታን እጅግ እባርከዋለሁ

  • @user-pd9ft8fu4k
    @user-pd9ft8fu4k8 ай бұрын

    Wow pastr cheru tebareki ❤❤💯

  • @eyu-tl6rk
    @eyu-tl6rk3 жыл бұрын

    What a wonderful teaching I’m going to subscribe to hear this kind of great teaching thank you pastor Chere

  • @kidistendale561
    @kidistendale5612 жыл бұрын

    በተረፈ ጌታ ኑሮህን ዘመንህን ይባርክ

  • @desalegnkase5573
    @desalegnkase55732 жыл бұрын

    የእ/ሔር ሰው ተባረክልኝ እወድሃለሁ ፣ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁንልኝ ።ይሄ ትምህርት ለባለቤቴ እንድሆናት፣ፀልይልኝ አባቴ።እሷ በጌታ ናት ግን በቤታችንጉዳይ ስንነጋገር ፣መግባባት አልቻልንም ፀልይልን

  • @tigesttig9348
    @tigesttig93483 жыл бұрын

    የምገርም ትምህርት ነዉ ተባረክ ፓስተር ቼሬ

  • @tsahaiymej4616
    @tsahaiymej46163 жыл бұрын

    ተባረክ ፓስተር ቸሬ ይህንን ትምህርት ተመችቶኛል

  • @deborahjesus3692
    @deborahjesus36923 жыл бұрын

    ፓስተር ቸርነት ጌታ ዘመንህን ይባርክ ጸጋውን ያብዛልህ እንደአንተ አይነቱን አስተማራዎች ያብዛልን::

  • @samrawitnigussie3806
    @samrawitnigussie38063 жыл бұрын

    ጌታ ብርክ ያርግህ ፓ/ር

  • @alexzergaw7100
    @alexzergaw71002 жыл бұрын

    በጣም ደሥ የሚል ትምርት ነው ሁሉም ገብቿቸው በየ አብያተ ቤተክርስቲያን ቢያሥተምር ጥርነው

  • @leahlings7449
    @leahlings74492 жыл бұрын

    ምርጥ ትምህርት ። በጣም ዓይን ከፋች እና አስተማሪ ። ተባረክ ፓስተር

  • @amdemariamabebe4721
    @amdemariamabebe4721 Жыл бұрын

    ፓስተር ጌታ ይባርክ እወድሀለው አከብርሀለው በሂወቴ ባንተ ትምህርት ብዙ ተምሪያለሁ

  • @mayayetg402
    @mayayetg4022 жыл бұрын

    የምገርም ትምህርት ነዉ:: Bless You Paster.

  • @haymanotbelay7169
    @haymanotbelay71692 жыл бұрын

    ወንድም ቸሬ ጌታ ዘመንህን ይባርክ ልጆችህ ይባረኩ በእውነት እግዚአብሔር ተጠቅሞብሀል ክብሩን እግዚአብሔር ይውሰድ ለዘለዓለም ተባረክ በደንብ ተምሬበታለሁ እወድሀለሁ!!!!!!!

  • @mamitugeleta1231
    @mamitugeleta12312 жыл бұрын

    Amazing and blessing pastor! God bless you abundantly! May God almighty bless your marriage and your ministry!

  • @hawashayetrn5175
    @hawashayetrn51753 жыл бұрын

    I just can't believe this man of God is teaching this in church. Thank you brother for eye opening message.

  • @rekikhawas1559
    @rekikhawas15593 жыл бұрын

    ጌታ ይባርክህ ለዘመናችን ጌታ የሰጠን ስጦታ፣አልበዛም

  • @bezaitmulugeta4824
    @bezaitmulugeta48243 жыл бұрын

    በጣም ትልቅ መልዕክት ነው እናመሰግናለን።

  • @saraashebir1788
    @saraashebir17883 жыл бұрын

    Amen yes thank your blessed

  • @lenssajaleta5951
    @lenssajaleta59513 жыл бұрын

    Bless you abundantly pastor .

  • @user-yi9dj7xi9w
    @user-yi9dj7xi9w2 жыл бұрын

    አብዝቶ አብዝቶ፣አብዝቶ ይባርክህ በየሱስም፣ተባረክ በብዙ ፀጋ እውናት፣ነው ዋውዋውዋውዋው

Келесі