መዳኔ | ፓስተር እንዳለ ወ/ጊዮርጊስ | Endale W/Giorgis | Live Worship | Halwot E.U.C 4th Anniversary

Музыка

መዳኔ | ፓስተር እንዳለ ወ/ጊዮርጊስ | Surafel Hailemariam | Joice Girma | Pastor Endale W/Giorgis | Live Worship | Halwot E.U.C 4th Anniversary #2024

Пікірлер: 293

  • @mihretabwolde9530
    @mihretabwolde95304 ай бұрын

    Wowwwwwwww!!!! ምን ዓይነት በእግዚአብሔር ህልውና የተሞላ አምልኮ ነው!!!!!! በጉባኤ መሃል ያለሁት እስክመስለኝ ተባረኩበት። የክብሩ በለቤት ይክበር! !!! ብሩካን ናችሁ ።❤❤❤❤❤1

  • @singergedionabebe7942

    @singergedionabebe7942

    3 ай бұрын

    waw

  • @selena_tube7

    @selena_tube7

    2 ай бұрын

    Amen

  • @ShitaAlmen

    @ShitaAlmen

    7 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤😂​@@selena_tube7

  • @bfg314
    @bfg3143 ай бұрын

    ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ❤❤

  • @yisekeGodiso
    @yisekeGodiso2 ай бұрын

    ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን🙏🙏🙏 ምን አይነት አምልኮ ነው ተባረኩ ❤❤❤❤❤

  • @IsraelTesfalem
    @IsraelTesfalem4 ай бұрын

    ካሜራማኖች እንኳን አደረሳቹ ተባረኩ በጌታ ቤት ለምልሙልንንንንንንንንንን

  • @alem5097
    @alem5097Ай бұрын

    እንዳልዬ. ነብሴን. ጌታዋ. ፊት. አቀረባት. መዝሙርህ. መንፈስ ቅዱስ እሳት. አውርዶብህ.ነው. የምትዘምረው. ተባረኩ. ተባረክልኝ. አሁንም. ይጨምርልህ. ወንድሜ

  • @GedionMuka
    @GedionMuka2 ай бұрын

    Betammmmmmmmmmm yetebarekena yetewodede yeEgizerabiher menifesi beinanite mekakeli ayichalew fetari keinanite abironetun ayiwusedibachu tebarikiyalew tebarekulign❤❤❤❤❤❤❤

  • @haymanothailemariam9859
    @haymanothailemariam98594 ай бұрын

    እናንተ የተወደዳቹ የአባቴ ብሩኳን ለምልሙልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @derejedufera9320
    @derejedufera932020 күн бұрын

    ተባረኩ. ተባረክልኝ. አሁንም. ይጨምርልህ. ወንድሜ

  • @Gelane1
    @Gelane14 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልል🙏 ይገባዋል ስያንስበት ነው ጌታችን ክብር ለንጉሡ🙏🙏🙏🙏

  • @Sisaytedes
    @Sisaytedes2 ай бұрын

    ጌታ በርከ ያድርጋቹ እውነት አረብ አገርመኖሬን እሰክረሳ ነበር ከናተጋ በመፈስ ውስጥ ገብቼ አበደች እሰኪሉ ድርስ

  • @lighthafte6505
    @lighthafte65054 ай бұрын

    I have seen this over 5 times now! And it full of ye exhabiher hilewna ena menfes! Kibir leab leweld lemenfeskidus! Amen

  • @user-mahi0987
    @user-mahi09874 ай бұрын

    በቦታው ያለው ያህል ነው የተሰማኝ ምን አይነት አምልኮ ነው😮 በጌታ ተባረኩልኝ 😇

  • @hiwigelaye6509
    @hiwigelaye65094 ай бұрын

    ክብር ሁሉ ለወደደን ላሉዳንን ላከበረን የራሱ ላደረገን ለእግዚአብሔር ይሁን ❤❤❤❤❤

  • @AdeHaho-jw7wj
    @AdeHaho-jw7wj4 ай бұрын

    Wooooooww በጣም ደስ የሚል አምልኮ ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ❤❤

  • @natnaelgebreboneya2648
    @natnaelgebreboneya26484 ай бұрын

    አሜን ከተሰመረልን መስመር አልፈን ከተገመተልን ግምት አልፈን እንሄዳለን. ከኢየሱስ ጋር እንደዋልን ያያሉ አሜን 😍😍😍 ቡሩክ ነክ ዘኔ ❤️

  • @sabasaba3547
    @sabasaba35474 ай бұрын

    Wow! ሃለዎቶች! እንዴት ያለ የአምልኮ መንፈስ ነው ያለው ! ጉባኤው ደስ ሲል! የመላእክት ዝማሬ! ፓስተርዬ እግዚአብሔር ይባርክህ አገልግሎትህ ይስፋ! ፓስተር እንዳለ; ዘማሪ ጆይስ; ዘማሪ ሱራፌል ጌታ ብርክ ያርጋችሁ አረሰረሳችሁን እኮ!! ሙዚቃ መሳሪያ ተጫዋቾቹም ልዩ ክህሎት ነው ያላችሁ! ከዚህ በላይ ይጨመርላችሁ!! ተባረኩ!!

  • @user-kc5mm4gk1b
    @user-kc5mm4gk1b4 ай бұрын

    እልልልል እልልልል እልልልል የሚገርም አምልኮ ነው ብሩካን ሁኑ በጉባኤ ውስጥ ያለሁ ነው የመሰለኝ ተባረኩ ክብር ለጌታችን ይሁን

  • @BaBa-mr8fp
    @BaBa-mr8fp3 ай бұрын

    ፍቅራቹ ደስ ሲል ይጨምርላቹ እየሱስ በናንተ ይታያል❤

  • @MekdesAbera-ym2kz
    @MekdesAbera-ym2kz3 ай бұрын

    የሚገርም አምልኮተባረክልን❤❤❤❤❤❤

  • @AmanuelMare-zt6sx
    @AmanuelMare-zt6sxАй бұрын

    ከዚህ በላይ መሆን ቢቻል ያንስበታል ለጌታ❤❤❤የምንሰጠው ይህን ብቻ ነው!!

  • @user-lr6fl3ye1v
    @user-lr6fl3ye1v25 күн бұрын

    እልልልልልልልልል አሜን ጌታ እግዚአብሔር ይባርካችሁ 😢❤❤❤❤❤❤

  • @sabawitsaba8671
    @sabawitsaba86714 ай бұрын

    በጌታ በኢየሱስ ስም ምን አይነት አምልኮ ነው😮😮😮😮😮 እንዲህ እየተመለከ አለም ብትጠቀለል ያስብላል። woooooooooow

  • @user-jz4dr4wl5g
    @user-jz4dr4wl5g4 ай бұрын

    wuuuuuuuuuuuuuuuuu amalek ferto mengeden lekuwal,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,ተባረኩ

  • @user-gp3ub5yh9u
    @user-gp3ub5yh9u4 ай бұрын

    አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏👆👆👆👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @JaredoKabiso
    @JaredoKabiso2 ай бұрын

    ጌታ እግ/ር ደግሞ ደጋግሞ በመንፈሱ ያቀጣጥላችሁ !!!.....ተባረኩልኝ

  • @rosinatube9937
    @rosinatube99372 ай бұрын

    wow ሀሌሉያ የኢየሱስ ሰለሆንኩ ደሰ ይለኛል ኢየሱሴ ውድድድድድ 🌹🌹🌹💐💐👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @babiyassefa669
    @babiyassefa6694 ай бұрын

    እሚገርም የአምልኮ ጊዜ such a splendid worshipping time !!!❤

  • @SebiroMisgana-fe2fj
    @SebiroMisgana-fe2fj2 ай бұрын

    የማይደገም አምልኮ❤❤❤

  • @haymanothailemariam9859
    @haymanothailemariam98594 ай бұрын

    አልጠግብ ያልኩት አምልኮ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BaBa-mr8fp
    @BaBa-mr8fp3 ай бұрын

    Amennnnnn Amennnnnn❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EmiliaMinase
    @EmiliaMinase3 ай бұрын

    Hallelujah yesus ❤

  • @Home1794-mi1vr
    @Home1794-mi1vr4 ай бұрын

    አሜንንን፣አሜንንን፣አሜንንን🤲🤲📖🙏🙏📖📖📖📖📖📖

  • @bereketmesfin2617
    @bereketmesfin26173 ай бұрын

    ሙዚቀኞች እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ 🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️

  • @itistimenowmedia4834
    @itistimenowmedia483415 күн бұрын

    Love you the whole halwot family!🥰 God bless you abundantly!!🥰

  • @Sisaytedes
    @Sisaytedes2 ай бұрын

    በጣም ጌታን አመሰግናለው እዳተ አይነት አገልጋይ በቅባት የተሞላ ዝማሬ የሚዘምር በህልውናው የተጠበቀ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-yx9ol5wg3b
    @user-yx9ol5wg3b2 ай бұрын

    ጌታ ዘሜን ይባረከዉ❤❤❤

  • @bereketmesfin2617
    @bereketmesfin26173 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏

  • @user-yq3yy8bg9z
    @user-yq3yy8bg9z21 күн бұрын

    Ameen,. . ❤❤❤❤wowwwwww

  • @berikebedebarich-lf1rt
    @berikebedebarich-lf1rt4 ай бұрын

    ከገመቱን አልፈን እንሔዳለን በኢየሱስ ስም

  • @ejigayehuab6995
    @ejigayehuab69954 ай бұрын

    Amen 🙏❤❤❤❤❤❤

  • @fikadukiflu7437
    @fikadukiflu74374 ай бұрын

    ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ክብርለእርሱ ይሁን ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኢኢኡኡኡኡኢኢኢ

  • @user-xb5gy6gn6w
    @user-xb5gy6gn6w4 ай бұрын

    ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ እልልልልልል Hallelujah ኢየሱስ ጌታ ነው ገና እናመልካለን ጉባኤው ውስጥ የነበርኩ ያህል ነው እየተሰማኝ ያለው!

  • @genetbiru760
    @genetbiru7604 ай бұрын

    Elelelelelelelel Elelelelelelelel Elelelelelelelel Elelelelelelelel Elelelelelelelel Elelelelelelelel Elelelelelelelel 🎉🎊🎉🎊🎉🎊🎊 ❤️❤️❤️😇😇😇🙏🙏🙏

  • @tsegenetyirga1941
    @tsegenetyirga1941Ай бұрын

    Weyyy endet matadale nawe la esu mazamar 👐

  • @mulualemhmariam
    @mulualemhmariam4 ай бұрын

    What a worship it is. God bless you all abundantly

  • @behailuassefashege6042
    @behailuassefashege60424 ай бұрын

    Wow

  • @behailuassefashege6042

    @behailuassefashege6042

    4 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉😂😂😂

  • @GanzebOthubi
    @GanzebOthubi3 ай бұрын

    አመነ❤❤

  • @zinabuakifle9043
    @zinabuakifle90434 ай бұрын

    God Bless you paster

  • @AsefaAyele
    @AsefaAyele3 ай бұрын

    Glory to god

  • @user-qy4mj7rp7h
    @user-qy4mj7rp7h4 ай бұрын

    በምድሬ አየሱስ ተምልክ ብሳው ሀገር በምንፍስ ሰከርኩኝ በዙልኝ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @elsafekadu3743
    @elsafekadu37434 ай бұрын

    ኡኡኡፉፉፉ😭😭😭❤❤❤❤❤❤ክብር ለእግዚአብሔር ብቻ ይሁን❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏ሀሌሉያ🙌🙌🙌🙌🙌

  • @SoliYebirsh
    @SoliYebirsh2 ай бұрын

    Wow Teberaki

  • @ilovefootball1138
    @ilovefootball11384 ай бұрын

    እውነተኛ አምልኮ ጌታ ይባርካቹ

  • @wuletab_happy
    @wuletab_happy4 ай бұрын

    ክብር ለእግዚአብሔር ብቻ ይሁን 😍😍😍😍

  • @samuelseyoum5785
    @samuelseyoum578522 күн бұрын

    እሰይ... ሃሌሉያ

  • @rutagebru2320
    @rutagebru23204 ай бұрын

    በዚ ዘመን እንደዚአይነት አምልኮ ወደ ሰማይ የሚያሰገባ ስለአየሁ ልቆጣጠረው በማል ቸል ደሰታ ዉስጥ ነኝ ልቤ በደሰታ ሞላ አቤት እየሱሰየ እንደዚ ከፍ ሲልማየት ማደርገው ጠፋብኝ ተባረኩልኝ❤

  • @LocyLocy-vf2hl
    @LocyLocy-vf2hl4 ай бұрын

    እልልልልልልልል

  • @user-dw6kz8lh2o
    @user-dw6kz8lh2o4 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤😮😮😮😮😮

  • @Merii25
    @Merii254 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 🎉🎊🎉🎊🎉🎊🎉 All Glory to the most high God ሃሌሉያ 🙌

  • @user-ex6cu6sr2u
    @user-ex6cu6sr2u4 ай бұрын

    Halwot ልዩ ናችሁ እኮ ክብሩን እግዚአብሔር ይውሰድ ተባረኩ

  • @MyJesus484
    @MyJesus4844 ай бұрын

    Enduዬ 🔥🔥🔥🙌🙌🙌♥️♥️♥️

  • @herrylakew5727
    @herrylakew57274 ай бұрын

    pasiter gn anite mn ayinet sewu neh................wooooooooooooooooowwwooooo ebakih etihopia banite titerifalech amen amen amen...

  • @selamademsung5995
    @selamademsung59952 ай бұрын

    እልልልልልልልእስዬ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን❤❤

  • @Encounter899
    @Encounter8994 ай бұрын

    ሰማያዊ አምልኮ🥰🥰🥰🥰 ሳይሰስቱ ተሰጥቶ ማምለክ እንዴት ደስ ይላል ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ለአምላካችን ብቻ ይሁን ይገባዋል።🙏🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍😍

  • @kirufandembel5066
    @kirufandembel50664 ай бұрын

    PASTOR ENDALE GETA ZEMENEHN YIBARK!!!!

  • @user-pj2ef2jt3e
    @user-pj2ef2jt3e4 ай бұрын

    አምልኮና ስግደት ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን ❤❤

  • @almzteka1001
    @almzteka10014 ай бұрын

    ❤አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🎶ክበር ለ እግዚአብሔር ይዑን 🙏

  • @SamuelDiscipleOfJesus
    @SamuelDiscipleOfJesus2 ай бұрын

    ❤️❤️❤️🔥🔥🔥🎉🎉🙌🙌

  • @dawitmamo2165
    @dawitmamo21654 ай бұрын

    Amazing👏 spirit within worship... God bless you all.

  • @eyerusalemethiopis4734
    @eyerusalemethiopis47343 ай бұрын

    ሃሌሉያ....እየሱስ የጌታዎች ጌታ ነው።

  • @weynwatadesse6500
    @weynwatadesse650025 күн бұрын

    ክበር ብዬ መቼ ጠገብኩ ንገሥ ብዬ መቼ ረካሁ ( 2x) ሌላ ሌላ ሌላ (አሃሃ) ምነው በኖረና (አሃሃ) ያንተን ፍቅር ምህረት (አሃሃ) እኔ ምገልፅበት ( 2x) አይኔ በርቶ ሁሉን አይቶ ቢናገር ውስጤ መቼ እረክቶ አልጠገብኩም አልረካሁም ክብሬን ትቼ ክበር አልኩህ ( 2x) ይክበር የኔ ጌታ ይክበር እንጂ ያገኘሁት ሰላም በዚህ ወዳጅ ይክበር የኔ ጌታ ይክበር እንጂ ያገኘሁት እረፍት በዚህ ወዳጅ (ብዙ አይደለም) ሲወዳደር ከእርሱ ጋራ (ብዙ አይደለም) ተሰርቶልኝ የእኔ ሥራ (ብዙ አይደለም) ሌት እና ቀን ብዘምር (ብዙ አይደለም) ኑሮዬ ሆኖ የተአምር ( 2x) ሌላ ሌላ ሌላ (አሃሃ) ምነው በኖረና (አሃሃ) ያንተን ፍቅር ምህረት (አሃሃ) እኔ ምገልፅበት ( 2x) ላለው በሰማይ (ሌላ) ከሰው ለሚለይ (ሌላ) ከምለው በላይ (ሌላ) ሌላ አምልኮ (ሌላ) ምነው በኖረና (አሃሃሃ) ለአንተ ክብር ዝና ( 2x) ላለው በሰማይ (ሌላ) ከሰው ለሚለይ (ሌላ) ከምለው በላይ (ሌላ) ሌላ አምልኮ (ሌላ) ምነው በኖረና (አሃሃሃ) ለአንተ ክብር ዝና ( 2x) አዝ፦ ክበር ብዬ መቼ ጠገብኩ ንገሥ ብዬ መቼ ረካሁ ( 2x) ሌላ ሌላ ሌላ (አሃሃ) ምነው በኖረና (አሃሃ) ያንተን ፍቅር ምህረት (አሃሃ) እኔ ምገልፅበት ( 2x) (ብዙ አይደለም) ከዚህም በላይ እኔስ ባወራ (ብዙ አይደለም) ምስክር ነኝ ለእጅህ አሻራ (ብዙ አይደለም) ያንን ሁሉ ትተህልኝ (ብዙ አይደለም) ክብሬን ብጥል ሰው እያየኝ አምልኮ ለእርሱ (ለእርሱ) ክብርም ለእርሱ (ለእርሱ) ስግደቴ ለእርሱ (ለእርሱ) ለእርሱ ብቻ (ለእርሱ) ምነው በኖረና (አሃሃ) ለአንተ ክብር ዝና ( 2x) አምልኮ ለእርሱ (ለእርሱ) ክብርም ለእርሱ (ለእርሱ) ስግደቴ ለእርሱ (ለእርሱ) ለእርሱ ብቻ (ለእርሱ) ምነው በኖረና (አሃሃ) ለአንተ ክብር ዝና ( 2

  • @etagegngoda3206
    @etagegngoda32064 ай бұрын

    በጣም ደስ የሚል አምልኮ ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ተባረኩልኝ❤❤

  • @mihiretbogale7974
    @mihiretbogale79742 ай бұрын

    አግዚአብሔር ይማስገን ሃሌሉያ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @genethabdi2647
    @genethabdi26474 ай бұрын

    ምስጋና ምስጋና ክብር ለዓምላካችን ለእግዚአብሔር ምስጋና ምስጋና ክብር ለዓምላካችን ለእግዚአብሔር ምስጋና ምስጋና ክብር ለዓምላካችን ለእግዚአብሔር !!!!!!!!!!!!

  • @BELDA143H
    @BELDA143H4 ай бұрын

    Amen ammen kibr allee 🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌🙌❤essey kibr laa egzbher yihun

  • @user-df8vz1tx8p
    @user-df8vz1tx8p4 ай бұрын

    Tadlachu ewnet lezi kibr metachetachu🙏

  • @mekdesmekuria4207
    @mekdesmekuria42074 ай бұрын

    አቤት ስታምሩ ከዚህ በላይ ደምቃችሁ ታዩ። አሜን

  • @user-wq2jh3te1c
    @user-wq2jh3te1cАй бұрын

    Get yebarke endu

  • @elizabethkassahun1368
    @elizabethkassahun1368Ай бұрын

    Kegemetugn belay alfalehu brikrk belulgn kibrun ante wsed 🙏🙏🙏

  • @HiwotAschalewHiwi
    @HiwotAschalewHiwi4 ай бұрын

    እግዚአብሔር ለዘለዓለም በቤቱ ያኑርህ አይወሰድብህ

  • @tsigehunde9458
    @tsigehunde9458Ай бұрын

    AMEN

  • @tigistashenafi5722
    @tigistashenafi57224 ай бұрын

    ዘኔዬ አምላክ ይባርክህ ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @tarikudamena3974
    @tarikudamena39744 ай бұрын

    ሀለወተ እግዚአብሔር ያለበት አምልኮ ተባረኩ

  • @simagudetaabdissa2851
    @simagudetaabdissa28514 ай бұрын

    Eg/r Yimesgen....Nitsu Menfes Ye Eg/r Menfes❤❤❤❤❤

  • @tsigehunde9458
    @tsigehunde9458Ай бұрын

    amen

  • @maleduta
    @maleduta4 ай бұрын

    Yemigerm amlko!!!!!! My God is awesome!!!!!

  • @edentamirat4964
    @edentamirat49644 ай бұрын

    ጌታ እየሱስ ዘመናቹን ይባርክ❤

  • @sarasaro229
    @sarasaro2294 ай бұрын

    🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤አሜን አሜን ንንንንንን😮🙏🙏🙏🙏🙏🙏🍒✊

  • @Meaza-m9c
    @Meaza-m9c2 күн бұрын

    ብርክርክ በሉልን

  • @hezekalhailu9937
    @hezekalhailu99374 ай бұрын

    yigebawal keber hulu le eg/r yihone tebarku !!!

  • @luwamgoitom3052
    @luwamgoitom30524 ай бұрын

    Wawwwwwww❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @herrylakew5727
    @herrylakew57274 ай бұрын

    lezelealem tebaruku🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @birtukanmekonen9494
    @birtukanmekonen94944 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @mimibekele6979
    @mimibekele69794 ай бұрын

    ጌታ ይባረክ እንደዚህ ላከበራቹ የሀልዎቶች ቤተሰቦች

  • @mercyyegeta6975
    @mercyyegeta69754 ай бұрын

    Hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah kibir yihunilet letaredew beg leEyesus

  • @AmusedAirplane-jp5vl
    @AmusedAirplane-jp5vl2 ай бұрын

    Ameeeeen Ameeeeen

  • @senigebre7655
    @senigebre76554 ай бұрын

    Amennnnn amen elelelllllll elelelllllll elelelllllll elelelllllll elelelllllll elelelllllll elelelllllll elelelllllll kbri ngoyta yesus

  • @sosinazeleke3235
    @sosinazeleke32354 ай бұрын

    እሠይ ክብር ለጌታ ይሁን

  • @wondimagegnabera4089
    @wondimagegnabera40894 ай бұрын

    ተበረኩ ❤❤❤

  • @rollnati
    @rollnati4 ай бұрын

    ሃሌሉያ ብሩካን ናችሁ ለምልሙልኝ💓💓🙏🙏🙏🙏

Келесі