"የማይለወጠው ለዋጭ ጋብቻ"_____የመጀመሪያው አምስት ዓመታት በጋብቻችን ውስጥ የገጠሙን ችግሮች____በፓ/ር ቸሬ

Epaphras Christ Church serves everyone disregarding race, nationalities, religions and traditions. We believe everyone is bought with the precious blood of Jesus Christ and so everyone is expensive and has a price.
Raise your eyes to the Lord !!!
ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተክርስቲያን ዘርን ፣ ዜግነትን ፣ ሃይማኖቶችን እና ወጎችን ባለመለየት ሁሉንም እናገለግላለን። ሁሉም በኢየሱስ ክርስቶስ ክቡር ደም እንደተገዛ እናምናለን እናም ስለዚህ ሁሉም ሰው የክርስቶስን ደም የሚያህል ውድ ዋጋ እንዳለው እናስተምራለን።
ዓይኖችህን ወደ ጌታ አንሳ !!!
For more information and prayer or counseling inquire, please contact us
Email: epaphraschristchurch1@gmail.com
Facebook፡ Epaphraschur...
Website፡epaphraschristchurch.org/
Mobile: +251921664858
All mankind is as precious as the blood of Christ
EPAPHRAS CHRIST CHURCH ETHIOPIA
#የቤተ ክርስቲያናችን ፕሮግራሞቻችን፤
👉እሁድ ማለዳ ከ3:00-5:00
👉እሁድ ረፋድ ከ5:30-7:30
👉ዕሮብ ምሽት ከ11:30-1:30
👉ቅዳሜ ከሰዓት ከ9:30-12:00...የወጣቶች
አድራሻችን. ሳር ቤት ፔፕሲ ወይም ግደይ ህንፃ ጋር 50ሜትር ገባ ብሎ።

Пікірлер: 44

  • @user-ir8oy7ge4b
    @user-ir8oy7ge4b2 ай бұрын

    ፓስተር ቼሬ በጣም ነዉ ምወድህ የማከብርህ ሁሌ በአንተ ትህምርት ህይወተ እንደተሰራ ነዉ ጌታ ዘሜንህን ይባረከዉ ወንድሜ ። በመጨረሻ የምትፀልየዉን ፀሎት ለኛም እንድደረሰን ባታቋረጡ በጣም ደስ ይለኛል ፀጋ ይብዛልህ🙌🙌

  • @sebleasfaw5952
    @sebleasfaw59522 ай бұрын

    አግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ጆሮ ያለው ይሰማ ተብሎ ተፅፎአል እግዚአብሔር ለትውልድ አንተን ሰጥቷል ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ ሌላ ምንይባላል❤❤❤

  • @shewa4245
    @shewa42452 ай бұрын

    አይ ቸሬ 😂 ትምህርትህን ደስ ብሎኝ ገብቶኝ እየፈገግሁ ነው የምከታተለው። ኢትዮጵያ ስመጣ መጥቼ ሰላም እልሀለሁ። ተባረክ። ❤

  • @zd820
    @zd820Ай бұрын

    እና መሰግናለን ፓስተር ቸሬ እንደ እግዚአብሄር ፍቃድ ቀጣይ አመት አገባለሁ ፀልይልኝ ፓስተርየ

  • @tigist9810
    @tigist98102 ай бұрын

    ተባረክ ፓስተር ቼሬ ዛሬ ቁጭ ብዬ የቤተን ጉዲ ሰማዉ

  • @meserettefera1424
    @meserettefera1424Ай бұрын

    ቸርዪ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ከነመላው ቤተሰብህ እመቤቴን ነው የምልህ ትክክለኛ ትምህርት ነው

  • @aye.7423
    @aye.7423Ай бұрын

    I don't have any other word, just GOD bless you 🙏

  • @berkeayalewbalcha1435
    @berkeayalewbalcha14352 ай бұрын

    የተወደድክ ፓስተር ቸርዬ ሠላም ላተይሁን እኳን ደና መጣክ🤝🤝🤝♥️♥️♥️♥️🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @semretwondimu5337
    @semretwondimu53372 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ ልጅ ከአስራስምንት ዓመት በሗላ ገና ልክ ልኬን እየነገርክኝ ነው ። ብዙ እግዚአብሔር በኔ ትዳር ውስጥ ያለው ቦታ እንዳልገባኝ ነው የተረዳሁት። አሁንም ልቦናዬን እንዲበራ በቃሉ እንድታነፅ እንዲሁም እንድለወጥ ለእንዳንተ አይነት አስተሪዎች እድሜና ጤና ይስጠን ።

  • @user-gq5wc1rt7p
    @user-gq5wc1rt7p2 ай бұрын

    አሜን እግዚአብሔር ይባረክ

  • @aswowas115
    @aswowas115Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @ConfusedBackpacker-nr7dt
    @ConfusedBackpacker-nr7dtАй бұрын

    ፓሥተር እኔ 27 አመታችን ነዉ በትዳር እሡ ጌታ ይደለም ግን እሥካሁን ተከባብረን ተዋደን አለን በጣም እወደዋለወ 4 ልጆች ወልደናል

  • @Meseret523
    @Meseret523Ай бұрын

    በረከት ይብዛልህ❤

  • @YeabsiraMuluken-me8bm
    @YeabsiraMuluken-me8bm2 ай бұрын

    ፓስተር ቸሬ ተባረክ❤❤❤❤

  • @w.h167
    @w.h1672 ай бұрын

    እሜን🎉 ዕውቀትህን ይጨምርልህ!

  • @FikerteWorku
    @FikerteWorkuАй бұрын

    You are so cute this education so good thankyou God bless you your family

  • @fikirefikade346
    @fikirefikade346Ай бұрын

    I am Orthodox, I like ur approach, attitude, .....

  • @amensam
    @amensam2 ай бұрын

    Egziyabher yebarkih!!! Amlake yechemerelih elet elet ahunim! Enwedehalen!

  • @solianagebrenegbo9226
    @solianagebrenegbo92262 ай бұрын

    WoW amazing you are blessed!!!!we love you "

  • @hiruttesfazgie7836
    @hiruttesfazgie78362 ай бұрын

    Tebarek my dear brother geta zemenihin yibark

  • @rachelgirma1967
    @rachelgirma19678 күн бұрын

    Paster chre ewnet Anten endh argoh neber enen endh eyaregegn new weyne medanitun Ezh farmaci clagegnhut Amesegnalu. Gobez yemysemu yhn farmaci astewawku

  • @yashlberhibeehi148
    @yashlberhibeehi1482 ай бұрын

    THANK you GOOD bless 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @Call-your-identity
    @Call-your-identity2 ай бұрын

    በትዳር ውስጥ ያለው በረከት በስሜት ድርሰት ስለማይገለጥ በአስተዋይነት የተሰጠንን የአብሮነት ኑሮ እንጠቀምበት

  • @mekdestilahun9332
    @mekdestilahun9332Ай бұрын

    One way or another you are responsible, supportive, and have somewhat knowledge of what is going on .

  • @user-pe1ie3ls8p
    @user-pe1ie3ls8p2 ай бұрын

    እናመሰግናለን መምህር ።

  • @TheHumanStatue5
    @TheHumanStatue52 ай бұрын

    This is amazing teaching

  • @firehiwotgetachew3738
    @firehiwotgetachew37382 ай бұрын

    Thank you!!!

  • @yashlberhibeehi148
    @yashlberhibeehi1482 ай бұрын

    AAMEN AMEN AMEN AMEN 🙏🙏🙏

  • @tayechefo6312
    @tayechefo63122 ай бұрын

    ስብከት ሰምተን ፀሎት ላይ ሁሌ የምታቋርጡት ነገር ምንድነው? ኦንላይን ለምንከታተል ፀሎት አያስፈልገንም እንዴ?

  • @yididyaharmiso9840

    @yididyaharmiso9840

    2 ай бұрын

    Hulem enem asbalw

  • @betlhemmekonnen

    @betlhemmekonnen

    2 ай бұрын

    Enem andande aznalew

  • @meskeremjeldu1041
    @meskeremjeldu1041Ай бұрын

    Ay chere....bicha tebarek bebizu tetekmealew

  • @Call-your-identity
    @Call-your-identity2 ай бұрын

    ከፈቃዱ የማይጣጣም ፈቃድ ህይወትን ባለመረዳት ለመጥፋት እንደመፍቀድ ይቆጠራል

  • @SD-rg8qh
    @SD-rg8qh29 күн бұрын

    Lij yemanketaw eko higu selmyfekid enji mech egna felgen. Engedi mengest meto lijen kemintkegn yemiktabut addis menged beflig ayshalim.

  • @selamabdo5173
    @selamabdo5173Ай бұрын

    Kalamene sew ga bemn aynet tbeb mentor ychalal chere?

  • @leyuamanuelleyu3723
    @leyuamanuelleyu37232 ай бұрын

    ፓስተር ጥሩ ትምህርት ነው ተባረክ ! ነገር ግን ጌታ ሊመጣ በደጅ ነው ሊመጣ ነው የመጨረሻው ዘመን ላይ ነን! ስበኩት

  • @JesusisComingsoon-hl5ee

    @JesusisComingsoon-hl5ee

    Ай бұрын

    Exactly!preach the Gospel

  • @LomiMengistu
    @LomiMengistu2 ай бұрын

    Abet abet yebete gud

  • @JesusisComingsoon-hl5ee
    @JesusisComingsoon-hl5eeАй бұрын

    እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን!ክርስቶስ ነው መፍትሄ

  • @mek2222ify
    @mek2222ify23 күн бұрын

    ደካማ ፍጥረት ስለሆኑ?

  • @elsibekele5701
    @elsibekele57012 ай бұрын

    😂😂

  • @yeshihailewolde2772
    @yeshihailewolde27722 ай бұрын

    Please do not Talk political it doesn't look good on you!

  • @kahsayaregay9856
    @kahsayaregay98562 ай бұрын

    ጋብቻ ተፈጥሯዊ አይደለም ሊሳካም ላይሳካም ይችላል አንወሻሽ

  • @ertdyj3748

    @ertdyj3748

    2 ай бұрын

    ኩስ ጭንቅላት

Келесі