የባለቤቴን ጉድ ስሙ/ብን ብዬ ልጥፋ ? ቆይታ ከፓስተር ቸሬ ጋር

Ойын-сауық

#fevenketema #wedding #artistfevenketema
The official You tube Channel of Feven Ketema.
Enjoy! Subscribe!
Connect for more.
/ fevenketema
/ fevenketema. .
fevenketema.com/

Пікірлер: 324

  • @fevenketema
    @fevenketema2 жыл бұрын

    በዚ የቴሌግራም አድራሻችን ያገኙናል ። እውነተኛ ታሪካችሁን ላኩልን 0973710801 ( @feven04)

  • @beshadubiratu9270

    @beshadubiratu9270

    2 жыл бұрын

    ሰላም

  • @rahimabeautiful7566

    @rahimabeautiful7566

    2 жыл бұрын

    እሺ ዉደ

  • @hannahashagre6511

    @hannahashagre6511

    Жыл бұрын

    ሠላም

  • @melachqwe8853

    @melachqwe8853

    Жыл бұрын

    ይቅርታ በመጀመርያ እግዚአብሔር ይስጥልን ደስ የሚል ፖሮግራም ነው ግን ጥያቄው ከኦርቶዶክስ አማኝ ከመጣ የኦርቶዶክስ አባት ወይም መምህር መልስ ቢሰጥ ጥሩ ነው ሁለተኛ ደሞ ያንዱ ወገን ብቻ ስምቶ በፍቺ መደም ደም ይከብዳል

  • @richrahel365

    @richrahel365

    Жыл бұрын

    Eshi

  • @lt963
    @lt9632 жыл бұрын

    ፓስር ቸሬ ምን አለ ሁሉም እንዳንተ የሚጠቅመንን ብቻ ቢነግሩን ከሚሽነጋግሉን። እንወድሀለን ተባረክልን።

  • @biniamtesfaye977
    @biniamtesfaye9772 жыл бұрын

    ፓስተር ቸሬ ጋር ቀልድ የለም ነጭ ነጩን ነው የሚነግረን ተባረክ

  • @bethelhemmengistu6039
    @bethelhemmengistu6039 Жыл бұрын

    ሁሌም እውነት ተናጋሪ ሰው በመሆንህ አክብሮቴ ከፍ ያለ ነው ላንተ 🙏🏽

  • @almazalmaz1031
    @almazalmaz10312 жыл бұрын

    ፓ/ር ቸሬ የሳጣው ሀሳብ ተግባር ብታዳረገው ይሻላል ።ምክንቱም ከዚህ ሰውዮ ጋራ ብትቀጥልም ብዙ ልጆች ትወልዳለች እንጂ ለልጃቸው ትክክለኛ አባት ልሆን አይችልም ። ፌቭዬ በጣም እናመሰግናለን ለሁላችንም በጣም የምጣቅሞ ምክር እያገኘን ነው //ፓ/ር ቸሬ እና ዶ/ር ወዳጄነህ ጥሩ ምክር እያሳጡን ነው በድጋሜም ይቅራቡ❤

  • @fetiyaayele3525
    @fetiyaayele35252 жыл бұрын

    እኔ የማይመቸኝ ነገር ቢኖር ለልጅ ብሎ መጎዳት የሚባል ነገር ያመኛል እኔስ መኖር የለብኝም?

  • @khfrkhfry3079

    @khfrkhfry3079

    2 жыл бұрын

    ከወለድሽ ብዙ በደል ብደርስብሽም ለልጆችሽ ሞኖር አለብሽ ምማታ ካልሆነ

  • @tutubevan932

    @tutubevan932

    2 жыл бұрын

    Eko

  • @user-bq2rv5ry1y

    @user-bq2rv5ry1y

    2 жыл бұрын

    ወልደሽ ህይው😢

  • @nejatahmed5434

    @nejatahmed5434

    2 жыл бұрын

    Ale metedaderya kalelat men tadreg

  • @user-wk9id9tb1r

    @user-wk9id9tb1r

    2 жыл бұрын

    የልጆች አይምሮ በጣም ነው የሚጎዳዉ በጣም እናት ለልጆቿ ብዙ መስዋዕት ትከፍላለች

  • @zerfiedejene8802
    @zerfiedejene88022 жыл бұрын

    የስንቱን ህይወት ይቀይራል ድንቅ ፕሮግራም ነው በርቺ

  • @musicandcomediescollection7304

    @musicandcomediescollection7304

    Жыл бұрын

    ዉዴ በምትወጃት እናትሽ subscribe አርጊኝ በቅንነት ጀማሪ ነኝ

  • @ethiopia9573
    @ethiopia9573 Жыл бұрын

    ብዙዎቻችን እንደዚህ ነው እድሜያችንን የጨረስነው።የሚገርመው ለልጆቹም በትዳር ህይወታቸው ተጽእኖ አድርጎባቸዋል።

  • @hawuletmohammed3967
    @hawuletmohammed39672 жыл бұрын

    ፓስተርዬ የተባረክ ነህ።መፅሐፍ ቅዱሳዊ ምክር ያጠግባል።በቃል እና በስራ ብርቱ ነህ

  • @getayalewe1009

    @getayalewe1009

    Жыл бұрын

    are you a born again Christian or not?

  • @tibletargamo925
    @tibletargamo9252 жыл бұрын

    ይችን አርቲስት በጣም ነዉ ምወዳት እርጋታዋ ዋዉ,ደሞ ሾዉ እንዳላት አላዉቅም ነበር.ፓስተር ቸሬ ኑርልን!

  • @musicandcomediescollection7304

    @musicandcomediescollection7304

    Жыл бұрын

    ዉዴ በምትወጃት እናትሽ subscribe አርጊኝ በቅንነት ጀማሪ ነኝ

  • @selamtube1319
    @selamtube13192 жыл бұрын

    ፍትህ ወለጋ ላይ በጅምላ ለሚጨፈጨፉት😢😢ቸሬ ምርጥ የትዳር አማካሪ ምርጥ ፓስተር ስወደው ማነው እንደ እኔ ፓስተር ቸሬን ሚወደው💜💜👈 💟የደረቀ ሆድ ለጨጓራ እንዲሁም ለተሰባበረ ፀጉር ለሸሸ ፀጉር ምርጥ ውህደት እየገባችሁ እዩት ውድ የሀገሬ ልጆች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙌🙌🙌

  • @user-zz5iy6ly4w
    @user-zz5iy6ly4w2 жыл бұрын

    ለሷም ለኛም ጥሩ ምክር ነዉ እናመሰግናለሁ ፌቨን እና ፖስተር ቸሬ

  • @lidyanaredeemed9848
    @lidyanaredeemed98482 жыл бұрын

    This guy is so knowledgeable! Great advice.

  • @ilovetsfmcal1128
    @ilovetsfmcal11282 жыл бұрын

    ፖሰተር ቼሬ ትክክል ይንተ ትምህርት በጣም ጠቅሞኘል ወራጀ ብዮ ባል አገባሁ ሳየው ገደል የገባሁ መሰለኝ መጀመሪይ የሰራሁት ልጅ እንዳልወልደ ከከዛ አራሴን ከሱጋር ሆኘ አራሴን ቀይሬ ጥይው ወጣሁ ነገ ሌላ ቀን ነው።

  • @befikirusewgeday4932
    @befikirusewgeday4932 Жыл бұрын

    ፌቪ ፕሮግራሙ በጣም ጠቃሚ እና አስተማሪ ነው በርች በጣም ነው ምወድሽ እና ማከብርሽ እርጋታሽ እና አስተዋይነትሽ ሚገርም ነው♥♥♥

  • @adanechworknieh67
    @adanechworknieh672 жыл бұрын

    ፊቪየ እንኳን ደህና መጣችሁ ምክሩ ለሁሉም ሰዉ የሚሆን ነዉ እኔ ተምሬበታለሁ ሴቶች ስንባል ወንድ ከወደደን ሰዉ መጥፎ ባህሪ አለዉ ተከታተይዉ ተብለን ስንመከር እንኳን በትዳሬ ቀንታ ነዉ እንጅ የምንለው ልንነቃ እንኳ አንፈልግም ስለዚህ እህቴ ሁሌ ከምትጎጂ ወስኚ አንቺ የሰላም ህይወት ሲኖርሽ ነዉ ልጅሽን የምታሳድጊዉ ፓስተር ጌታ ይባርክህ ፌቪ ኘሮግራምሽን በጣም ነዉ የምወደዉ በርቺ !!!

  • @yetenayetnega9020
    @yetenayetnega90202 жыл бұрын

    እንደው አምላኬ ከዚህ ጉድ አድነኝ።በነገራችን ላይ አብዛኞቹ ሴቶች ደግሞ ባለትዳር እንደሆኑ እያወቁ ፓስተር እንዳለው ቅምጥ ሆነው ቁጭ ብለዋል።እውነት ነው አመል የሆነባቸው ብዙ ሰዎች አሉ ዝርክርኮች።ይህን ክፉ አመል መጣል የማይፈልጉ።

  • @jerryadinew737
    @jerryadinew737 Жыл бұрын

    ፌቪ በርቺ ወሳኝ ነገር ነው ያቀረብሽው ፓስተርዬ ዘመንህ ይባረክ ለምትሰጠን መልካም መልእክት እናመሰግናለን እህቴን ልላት የምችለው እንደ ፓስተር ይህን ህይወት አቁሚው ነገ የተሻለ ህይወት አለ አንቺ ስትኖሪ ነው ልጅሽ የሚኖረው ልጅሽን ከወደድሽው ሂወትሽን አስተካኪዪ

  • @mahletnegash30
    @mahletnegash30 Жыл бұрын

    የፓስተር ቸሬን ምክር ነው መስማት ያለብሽ የኔ ቆንጆ ከማይሆን ሰው ጋ ግዜሽን አትግደይ ለሁሉም ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @sophiaa4289
    @sophiaa42892 жыл бұрын

    እንዲህ አይነት አባት ሲጀመር አባት አይደለም ለሷ እውነተኛ ባል ያልሆነ ለልጇ ጥሩ አባት ሊሆን አይችልም።ፓስተር ተባረክ ፌቨዬ ተባረኪ።

  • @natnaelkinde7826
    @natnaelkinde7826 Жыл бұрын

    አስተማሪ ምክር ግን በጣም የሚያስቅ ሰው ፓስተር ቸሬ 🤣🤣🤣🤣በየ ክፍለከተማ የሚወልድ🤣

  • @misganawmoges
    @misganawmoges Жыл бұрын

    ስለመታቀረቢው ሁኔታ በጣም እጅግ አድርጌ አመስግናለሁ በተለይ እርጋታሽ ዋው ስብእናሽ በጣም እጅግ አድርጌ ነው የምውድሽ በሁሉ ነገር የታድልሽ ነሽ የፓስተር ቸሬ ትምህርቶች ና ምክሮች ተስምተው የማይጠገቡ ድስ የሚል ለስላሳ የህይወት ምግብ ናቸው በርቺ ፊቭን ቆንጆ

  • @ethiopian7940
    @ethiopian79402 жыл бұрын

    እውነት አንተ ሰው ወላህ ስወድህ ግልፅኝነቱ ትምህርቱ ልጅቱ እኮ ዝም ብላ ነውጅ ሁሉም ግልፅ ነው

  • @gfj9365
    @gfj93652 жыл бұрын

    የፓስተር ምክር ወይም ሀሳብ ትክክል ነው ምክንያቱም እኔም ያለፍኩበት ነው እንደዉም ሲያወራ የኔን ሂወት የነገረኝ ያክል ነው የተሰማኝ እናም እህቴ የምመክርሽ መለያየቱን ነው በርግጥ ያማል ግን ትንሽ ጊዜ ነዉ ከዘላለም የህሊና ህመም አይበልጥም በተረፈ እኔን የረዳ እግዚአብሔር ይርዳሽ እኔ ተለያይቼ በሰላም ልጆቼን እያሳደግሁ እየኖርኩ ነዉ

  • @hanagerma9528
    @hanagerma95282 жыл бұрын

    ፌቡዬ የኔ ደርባባ ስወድሽ እኮ ፕሮግራምሽን እወደዋለዉ ብዙ ትምህርት አለዉ እናመሰግናለን ፖስተር ቸሬ በእዉነት ልዪ እኮነህ ግልፅነትህ ትመቼኛለህ የለለ አባቴ ይመችህ ሁሌም ብቅ በል አንተ ሀሳብ ስትሰጥ ትለያለህ 100%

  • @tsedihabte9103
    @tsedihabte9103 Жыл бұрын

    I am fan of this pastor 🥰😍😍 very fair to everyone . Well done dear pastor 👍🏾👍🏾

  • @zeyinebmoola5036
    @zeyinebmoola50362 жыл бұрын

    ፍትህ በወለንጋ ለሚጎዱ ወገኖቻችንንንንንንንንንን

  • @musicandcomediescollection7304

    @musicandcomediescollection7304

    Жыл бұрын

    ዉዴ በምትወጃት እናትሽ subscribe አርጊኝ በቅንነት ጀማሪ ነኝ

  • @user-yy8fd8vt1i
    @user-yy8fd8vt1i2 жыл бұрын

    መልካምነት ለራስ ነው እግዚአብሔር ይስጣቹ ፌቭዬ በርቺ የብዞቻችንን ህይወት ቀይሯል ስራሽ

  • @tigistschelling3584

    @tigistschelling3584

    Жыл бұрын

    ጥሩ ምክር ነው !

  • @musicandcomediescollection7304

    @musicandcomediescollection7304

    Жыл бұрын

    ዉዴ በምትወጃት እናትሽ subscribe አርጊኝ በቅንነት ጀማሪ ነኝ

  • @raheel9498
    @raheel9498 Жыл бұрын

    ፓስተር ቸሬ ምናለ ሁሉም እንዳተ በሆነ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ፓስተርዬ ❤❤❤❤

  • @jaynata7301
    @jaynata73012 жыл бұрын

    ፓስተር ቸሬ ዘመንህ ይባረክ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ይጠብቅ ፓስተርዬ ባልከው ነገር ሁሉ እስማማለሁ ለአምላኩ የማይታመን ሰው ለእዚህች ሴት ታማኝ አደለም እሄ ሰው ህይወትዋን ነው ሚያቀጭጨው ይቅርብሽ እህቴ እኔም እንደ አንቺ አይነት ሰው ነበረኝ አራት አመት ታገስኩት ግን ታጥቦ ጭቃ ነው አይማርም ሱስ ነው እህቴ ስለ እዚህ ህይወትሽን ከሚያቆሽሽ ይቅርብሽ ዘላለም አለምሽን ጥሩ ነገር አይኖርም ላንችም ለልጅሽም ስለ እዚህ እናቱ እሄንን ይቅር ተይው እልፍ ስትይ እልፍ ይገኛል ልጅሽና አንቺ ኑሩ ከዛ አምላክ ላንቺ ያዘጋጀው የፃፈው አለ ስለ እዚህ አንቺ ኑሪ ለልጅሽን ታኖሪዋለሽ ቆርጠሽ ሄጄ እህቴ እኔን ስሚኝ እኔ ሁለት ልጆች አሉኝ ግን ባል ብዬ በህይወቴ ያስገባሁት ሰው ልቤን ሰብሮ የልጆቹን ሞራል ሰብሮብኛል እኔ ሚስት ስሆነው እሱ በውጪ ብዙ ነገር ሲያረግ እንዳላወቀ ዝም ስል ጭራሽ ወለደ ያንንም አሜን ብዬ ነበር የተቀበልኩት ግን ይቅር በይኝ ሲል ይቅርታ አርጌለት እሱ ግን የማያርፍ ታጥቦ ጭቃ ነው ስለ እዚህ አራት አመታቶችን እንዲስተካከል ጊዜ ሰጥቸው ነበር ግን አልተማረበትም ከዛ አምርሬ ተውኩት ከቤቴ አስወጣሁት ሰላም ኑሮ ከልጆቼ ጋር እኖራለው ጌታም በጥሩ ሰው ባርኮኛል አሁን ተመስገን ነው ስለ እዚህ እህትዋ ባይ ባይ በይው አባሪው ህይወትሽን ኑሬ የልብን ስብራት ሚጠግን አምላክ ልብሽን ይጠግነው አይዞሽ በርቺልኝ መመካከር ከፈለግሽ ስልኬን እልክልሻለሁ እንመካከራለን የድንግል ማርያም ልጅ ልጅሽን ያሳድግልሽ ተባረኬ

  • @sarabirhane6357

    @sarabirhane6357

    2 жыл бұрын

    እንችን ጌታ እንደረዳ እንደ ይርዳ

  • @jaynata7301

    @jaynata7301

    2 жыл бұрын

    @@sarabirhane6357 አሜን ይርዳሽ እናቱ አይዞሽ ጌታ አዋቂ ነው ሁሉንም ያረግልሻል ከተጎዳሽም ልብሽን ይጠግነው በርታ በይ በፀሎት አስብሻለሁ ሳሪ

  • @dumaarodusha9403
    @dumaarodusha9403 Жыл бұрын

    Fevuye አድናቂሽ ነኝ pastor ቸረንም በጣም እዎዳለሁ አግዚአብሔር ybarekachu

  • @wagibelete4163
    @wagibelete4163 Жыл бұрын

    ሁሌም በበሰለ አስተያየትህ ታስደምመኛለህ ተባረክ ለሚሰማ ትክክለኛ ሀሳቦችህን ስለምትለግሰን!

  • @meseretgetachew6362
    @meseretgetachew63622 жыл бұрын

    ፓስተር ቸሬ ደስ ሲለኝ ቁርጥ ያጠግባል አንተም እንደዛው ነህ

  • @saronabera1326
    @saronabera1326 Жыл бұрын

    በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነው። እናመሰግናለን ፌቪዬ

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime8362 жыл бұрын

    Thanks paster በጣም ነው ያሳከኝ እንዱ ትዳሩ አንዱ ስራው ነው አላለም ሃሃሃሃሃሃሃሃ

  • @workekinde3636
    @workekinde36362 жыл бұрын

    በርችልን ፌቨን በጣም የብዙ ሰው ህይወት የሚቀይር ፕሮግራም ነው

  • @musicandcomediescollection7304

    @musicandcomediescollection7304

    Жыл бұрын

    ዉዴ በምትወጃት እናትሽ subscribe አርጊኝ በቅንነት ጀማሪ ነኝ

  • @tiruworkwoldetsadik970
    @tiruworkwoldetsadik9702 жыл бұрын

    Well said. Be strong 💪🏽 Naridos.

  • @misszebib3969
    @misszebib39692 жыл бұрын

    Good advice thank you Pastor bless you 🙏

  • @betty4950
    @betty49502 жыл бұрын

    እውነት ነው የኔም በሳ ቦታ ብሆን ቀይ ነው የምሰጠው ልጄን መስአት ከፍዬ አሳድጋለሁ ምንም አያምታታም ውሄ የእህታችን ሂወት መቼም ትዳር አይኖራትም ሂወት ይቀጥላል የኦርቶዶክስ አማኝ ስለሆነችም ዝሙት የፈፀመ መተው አለባት

  • @musicandcomediescollection7304

    @musicandcomediescollection7304

    Жыл бұрын

    ዉዴ በምትወጃት እናትሽ subscribe አርጊኝ በቅንነት ጀማሪ ነኝ

  • @HituSule
    @HituSule5 ай бұрын

    ወይኔ እንደው ፓሰተርዮ ምን ላድርግ አፌ ቁርጥ ይበልልክ የሰው ልክ ነህ አንተ

  • @dejenetsegaye5197
    @dejenetsegaye5197 Жыл бұрын

    Perfect advice, thank you.

  • @momeenaahmed443
    @momeenaahmed443 Жыл бұрын

    ሙስሊም ነኝ ግን ፓስተር ቸሬን በጣም እወደዋለሁ ወላሂ ምርጥ ሰው ግልፅኝነቱ ደግሞኮ አያካብድም እኔ ጌታ ልኮኛል ነብይነኝ ሲል አልሰማውም እንደማንኛውም ኡስታዝ የዚችን አለም ጉድ ይዘረግፈል

  • @Film_production1134
    @Film_production1134 Жыл бұрын

    ወንድ ልጅ አያለቅስም የወንድ እምባ ግፍ ነው ስለ ሚባል ሲያለቅሱብን ይጨንቀናል እንፈራለን☹️

  • @txxx152
    @txxx152 Жыл бұрын

    ፐኣሰተር አንዳንተ ኣባቶች አግዛብሄር ያብዛልኝ ተባረኽ አግዛብሄር ጸጋውን በአትፍ ያብዛልህ ።በአውንት አንደዝይ ሂወት ፈውስይ ያላገኝ ሕመም ነው

  • @yeshiemebetworku6129
    @yeshiemebetworku6129 Жыл бұрын

    የልጆቹን አሜን ብላ ብትቀበል እኳ ሌላ ሴትም ጋር እየሄደነው ስለዚ በራስሽ መገድ ተጎዥ እህቴ

  • @maki4428
    @maki44282 жыл бұрын

    በጣም እናመሰግናለን ፖሰተር ቸሬ ለኛም ጥሩትምርት ነው

  • @bezawitmekonnen4444
    @bezawitmekonnen4444 Жыл бұрын

    የሚገርመው የብዙ ሰው ታሪክ ነው ፡፡ እህቴ ለሪስሽ ጊዜ ሰተሽ በጣም በጣም አስቢበት

  • @nas-tp9fl
    @nas-tp9fl2 жыл бұрын

    ፓስተር ቸሬ ውድድድድድድ እኮ ነው ማረግ ኑርልኝ ወንድሜ

  • @MaMa-qo1fl
    @MaMa-qo1fl2 жыл бұрын

    ትክክል ፓስተር ወዶቹ ፈጣሪ እሳትይማግዳቸው

  • @greateview.4366
    @greateview.4366 Жыл бұрын

    ጋዜጠኛዋ አምሮብሻል keep it up!!

  • @simegnmenge8201
    @simegnmenge82012 жыл бұрын

    የኔ ቆንጆ በርችልኝ በጣም ደስ ይላል አቀራረብ

  • @freweinimedhin5012
    @freweinimedhin50122 жыл бұрын

    Very true God bless you!

  • @otebeoo875
    @otebeoo8754 ай бұрын

    ፖስተር ቸሬ ሁሌ ውነት ነው እምትናገርው እግዚአብሂር ይባርክህ አይ ወንዱች ግን እስከመቼ ነው የሴት ልብ እምትስባብሩት ቆለጣችሁ ይስባበርላቸሁ ድመት ቀጥባ ትብላላችሁ እና ባዱ ያስቀራችሁ አሜን

  • @stephantourland15
    @stephantourland152 жыл бұрын

    ፓስተር ቸሬ እናመሰግናለን እንዳህ ብሩህ አእምሮ ያላቸውን ያብዛልን አንቺም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ፌቡሻ እኔ አንድ ነገር ልንገርሽ በቀርብ የማውቃት እንዲህ የመሰለ ትዳር ያላት ልጆች ወልዳ ባል ተብየው ወንድ ብቻ የሆነ ሀላፊነት የማይሰማው በዛላይ ገባ ወጣ ጭቅጭቅ ለፍታ እዚህ ብላ እዛ ብላ የምታሳድጋቸው እሱዋ ጭረሽ ከሚስትነት ወደ ሰራተኝነት ሊቀይራት ዳዳው እና መጀመሪያ ለማስማማት ተሞከረ በሰው በሱዋ ቤተሰብ በሱ ቤተሰብ አልሆነም ከዛ ጭንቅላቱዋላይ መስራት ነበረብን እድትወስን በራስ መተማመን እንዲኖራት ...ከዛ በራሱዋ አምና አመዛዝና እንድትወስን ከዛ ወሰነች...ከዛ የሚለውን የወሰነ ሰው መገመት አያስቸግርም ።አሁን ልልሽ የፈለኩት ልጅቷ ለመወሰን ያስቸግራታል ፍቅር የማባል ነገር አለ ያታልላታል ወዘተ ...አቅራቢያዋ ሰው ሊኖራት ይገባል ምንም እንዳልሆነች ሆና ነገርን በጥንቃቄ አርጋ መወሰን አለባት ።ዛሬን ሳይሆን ነገን ማሰብ ይኸ ሰውዬ ንስሀ ቢገባም ዋጋ የለው አባ ጋ ሄዶ ቢታዘዝም ውሀ ቢወቅጡት እንቦጭ ነው ፌቡዬ ማስተዋል አለባት የተጎዳችው እሱዋ ናት በቅርብ የምታገኛት ከሆነ ደጋግማ ከዛ እንዴት እንደምትወጣ ታስብ ለሱ ምንም ለውጥ ማሳየት የለባትም እንደዛህ አይነት ወንዶች በደካማ ጠጎንሽ ይገባሉ ብልጥ ትሁን ሴት ከነቃች ብልሀት አታጣም ።በተረፈ የኔ አስተያየት ነው ሌላውን ለባለቤቱ ።ፌቡሻ በርቺ ለአንድ ሰው መፍትሔ መሆን በእግዚአብሔር ዘንድ ያስመሰግናል !በርቺ 😘💕

  • @user-xu1re7in3u
    @user-xu1re7in3u2 жыл бұрын

    ትክክል ብለካል አቶ ፓስተር መለያየት ነው ያለባት።

  • @emebetnesibu4565
    @emebetnesibu45652 жыл бұрын

    ጥሩ ነው የምታቀርቤው ግን ምክሩን ተጠቅመው ውጤት ያገኙ ካሉ ብታሳውቂ ወይም ውጤቱን ብንስማው ።

  • @lovehaile8876
    @lovehaile8876 Жыл бұрын

    Wow just thank you 🙏🏻 pastor Chere

  • @bettyhabesha5959
    @bettyhabesha5959 Жыл бұрын

    በትክክል እውነት ነው የተናገርከው ፌቭዬ ተባረኪ

  • @mimiyilma8549
    @mimiyilma8549 Жыл бұрын

    Pastor tebarek liyu akbirot alegne lante fevi berchi betam yastemral

  • @ghzhshshshd2399
    @ghzhshshshd2399 Жыл бұрын

    ቸርዬ ተባረክልን እድሜህን ያርዝምልን

  • @zufanzerihun2344
    @zufanzerihun2344 Жыл бұрын

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ፓስተር ቸሬን ግን በ ምክሮቹ አድናቂው ነኝ እናመሰግናለን ።

  • @dinkneshalemu4494
    @dinkneshalemu44942 жыл бұрын

    Betam Astemar Timeret Thebark 💯💯❤❤❤🙏🏻

  • @ShewitHadgu-hv9fw
    @ShewitHadgu-hv9fwАй бұрын

    Thank you both

  • @lemlemlebsoofficialsite7633
    @lemlemlebsoofficialsite76332 жыл бұрын

    እህቴ ፈቬን እና ፓስተር ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ስለአገልግሎታችሁ። ፓስተር ቸሬ በጣም አስተማር በሆነ መልኩ ትክክለኛ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ምክር ነው የሰጣት ለእህታችን። ውሳኔ እንድታደርግ የሰማዩ አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ይርዳት። ፌቬንዬ አደራ አደራ ይህችን መልእክቴን ለፓስተር አድርሽልኝ። መልዕክቴም ወደ ጌታ ከመምጣቱ በፊት ሶስት ሚስቶች ስለ ነበሩት ሰው ነው። ይህ ሰው ወደ ጌታ ከመጣ በኋላ ከሶስቱም ሚስቶቹ ጋር መተኛትን ከቀጠለ በቋሚነት እያመነዘረ ይቀጥላል። ስለዚህ እንደ እግዚአብሔር ቃል ለመኖር ያለማወቅን ዘመን ንስሐ በመግባት ለሚስቶቹ በፍቅር የእግዚአብሔርን ቃል በማስተማር ከመጀመሪያ ሚስቱ ጋር ብቻ ነው መተኛት(ግብረ ስጋ ግንኙነት ማድረግ) ያለበት። አለበለዚያ በጌታ ቤት የሚመላለስ አመንዝራ ሆኖ ይቀጥላል። ማንኛውንም ኃጢአት ወደ ጌታ ከመምጣታችን በፊት ያደረግነውን ወደ ጌታ ከመጣን በኋላ ያንኑ ኃጢአት እያደረግን እንደማንቀጥል ሁሉ እኚህ አባት ሆኑ ማንኛውም ሰው በእንደዚህ ዓይነት ሕይወት ኖሮ ወደ ጌታ ከመጣ በኋላ ማመንዘርን አቁሞ ባለማወቅ ዘመን ሲያመነዝርባቸው የነበሩትን የሕግ ሚስቶች እና ልጆችን በገንዘብ በመደገፍ የሚያስፈልጋቸውን ሁሉ በማድረግ ከምንዝር በመራቅ ወይም ከመጀመሪያ ሚስቱ በቀር ከሌሎቹ ጋር መተኛትን በማቆም በቅድስና መኖርን መቀጠል አለባቸው/አለበት። እንደ ቃሉ ለመኖር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን።

  • @mairymairy917
    @mairymairy9172 жыл бұрын

    ፓስተር ቸሬ ሰላምህን ያብዛው አጥጋቢ መልስ ስለሰጠካት የኔም ሀሳብ ይሄነው ምንም ጊዜሺን ማባከን የለብሽም ዕህታለም።

  • @meskiyegta7808
    @meskiyegta78082 жыл бұрын

    ፌቨኔ እንዴት እንደምወድሽ 😍😍😍😍

  • @elisaadhanom8415
    @elisaadhanom8415 Жыл бұрын

    አይ ፓስተር ቸሬ ኪኪኪኪኪኪኪ እንዴት እንደምወድህ እኮ

  • @kalikdan2240
    @kalikdan2240 Жыл бұрын

    ፊብዬ ሾው እንዳለሽ እላውቅም ነበር በጣም ነው ይምወድሽ

  • @snduasersu2990
    @snduasersu2990 Жыл бұрын

    tebarku labzu tmhert naw ❤

  • @elsabetalemayehu375
    @elsabetalemayehu375 Жыл бұрын

    Woow geta eyesuse yebarekhe abate yehea temert endate endtkmgi mamen new yakategi febi tebareki degagema degagema besmawe alesleshe alegi lesntu shar aderkute ehtoshea temerte new semute degagemashu

  • @mebratasghedom2247
    @mebratasghedom22472 жыл бұрын

    Very nice advice. God bless you 🙏

  • @user-vv6ey2fo5o
    @user-vv6ey2fo5o Жыл бұрын

    ጠቃሚ ነው ነው ባለትዳሮች ኑሩበት

  • @shtomedya5622
    @shtomedya5622 Жыл бұрын

    ዎው በጣም እናመሠግናለን❤❤❤

  • @tizitagirma9763
    @tizitagirma97632 жыл бұрын

    Begugut enxbqaln fevnye berchi❤️chere enwdhaln

  • @haninselam5953
    @haninselam59532 жыл бұрын

    Selam yena konjo betam astemari program new berchi paster chra egzhabher yebrkhe

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime8362 жыл бұрын

    ፌቭዬ ይሄ ድፍረት አይደለም ወንጀለኛን ማጋለጥ ነው እንደውም ሃጢያቱ ዝምታው ነው እኔ ባጭሩ ፍቺው ነው የምላት በሰውም በእግዚአብሔርም ትክክል ነኝ

  • @user-dc3cy2bp1f
    @user-dc3cy2bp1f Жыл бұрын

    አንች ጥሩ ሰው እግዚአብሔር ይባርክሽ ❤

  • @MestisEthopianKitchen
    @MestisEthopianKitchen Жыл бұрын

    Wey pastor cheri yedebeknewen neger hulu ekonew metawetaw egezyabeher yebarekeh

  • @user-ih9ww9lx5r
    @user-ih9ww9lx5r2 жыл бұрын

    እውነት ይገርማል የሰው ልጂ ገጠመኝ

  • @fitsumbekele9788
    @fitsumbekele9788 Жыл бұрын

    በጣም አሪፍ ነዉ በርችልኝ ትምርት አግቼበታለዉ

  • @jesuslovesme7440
    @jesuslovesme7440 Жыл бұрын

    New subscriber 😍 ✨️

  • @tedyyeabsira1421
    @tedyyeabsira1421 Жыл бұрын

    ዋው ፊሾ በርቺ

  • @fghhh8660
    @fghhh866021 күн бұрын

    ፓስተር ቸሬ በጣም ነው ምትመቸኝ

  • @rahelkassa4997subscribe
    @rahelkassa4997subscribe8 ай бұрын

    እኔ ከሁሉም ነገር ደስ ያለኝ በዛ ሰዐት ደስታዋን አጣጥሞ ማሳለፉ በጣም ገርሞኛል ወንድ ነዉ እዉነተኛ ሰዉ ነዉ ።ግን ቬበን እባክሽ መጨረሻዉን ምን ላይ እደደረሰ ብታቀሪብልን ለሁሉም ትምርት ይሆናል

  • @alemhailu1226
    @alemhailu1226 Жыл бұрын

    የሚገርም ነው ሁል ጊዜ ውስጤን የሚገርመኝ የወዶች ከጀርባቸው ያለው ጉድ ነው እኔም ጋር ሰው ሊማርበት የሚችል ብዙ ውስጤን ያሳመመኝ በድግምግሞሽ የተጎዳውበት እውነት አለኝ

  • @rahimabeautiful7566
    @rahimabeautiful75662 жыл бұрын

    እኔም አለኝ ልብ የሚነካ

  • @belalove9066
    @belalove9066 Жыл бұрын

    ምርጥ ፕሮግራም ነው

  • @kassahunbayekedagn300
    @kassahunbayekedagn300 Жыл бұрын

    100%ትክክለኛ መልስ

  • @asemakahlie1057
    @asemakahlie1057 Жыл бұрын

    እውነት እግዚአብሔር ይባርካችሁ ጌታ ይባርካችሁ ትልቅ ትምህርት ነዉ የምትሰጡን

  • @musicandcomediescollection7304

    @musicandcomediescollection7304

    Жыл бұрын

    ዉዴ በምትወጃት እናትሽ subscribe አርጊኝ በቅንነት ጀማሪ ነኝ

  • @yeshitila5299
    @yeshitila5299 Жыл бұрын

    እግዚያብሄር ለሁላችሁም ማሥተዋል ይሥጠን

  • @shalomtewo6286
    @shalomtewo6286 Жыл бұрын

    በእርግጥ ታሪኩ በጣም ቢከብድም ቸሬ የሰጠው ቃል ግን እንደ መንፈሳዊ ሰው አይደለም ። ይህን ምክር ከመስጠት ስለ ትዳር ቢያስተምር ይሻላል ። አላውቅም ምን ማለት እንደምችል ይከብዳል ቢል አደንቀው ነበር ። ቸሬ እግዚአብሔርን ፍራ ዲቃላ ተሸክማ እንድትኖር አታድርግ !!! ምንም እውቀት የለውም በጣም ከእርሱ እንዲህ አይነት መልስ አልጠብቅም ።

  • @beletuasefa5884
    @beletuasefa58842 жыл бұрын

    ብዙ ኢትዮ እናቶች ለልጆቻቼው እያሉ ብዙ የሚጎዱ አሉ በየጎዳው

  • @elizabethhaile5051
    @elizabethhaile5051 Жыл бұрын

    You're right the decision right that's not her husband

  • @shomi5368
    @shomi5368 Жыл бұрын

    የኔ ህይወትም ተመሳሳይ ነው ,,,,

  • @jesuslovesme7440
    @jesuslovesme7440 Жыл бұрын

    OMG .....what the H ......sad story😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪 best advice Pastor 👌 👏 👍

  • @beletuasefa5884
    @beletuasefa58842 жыл бұрын

    ሲጀመር ፍቅር ለሚወደው ይጠነቀቃል እንጂ እያሳዘኑ ስለምወድሺ ነው የደበኩሺ ማለት ምን ማለት ነው?

  • @mulubekele7129
    @mulubekele7129 Жыл бұрын

    ስንት ጉድ አሌ የሰው ጣሪያው የሸከማዉ አቤት አመላኬ ከእንደዝህ አይነት ከአስመሳይ ሰዉ ጠብቀኝ

  • @mesreteshome2632
    @mesreteshome2632 Жыл бұрын

    Thank you so much ❤❤🙏🏽

  • @Mom2023new
    @Mom2023new Жыл бұрын

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? እስከ ዛሬ ድረስ ይህን ድምጽ የናገረኛል፣በዚህም ውስጥ መን/ቅዱስ፣ አገልጋዮችን ይጠቁመኛል፣ (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ በተለያዩ ቀናት በሌሊት ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! (አፀዳለሁ) ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ። *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ፣ ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!! ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።qq

  • @dumaarodusha9403

    @dumaarodusha9403

    Жыл бұрын

    ትክክለኛ ቃል ነው ጊዜውን በትክክል ይገልፃል እኔም እመለሳለሁ ጌታ ይመለስልን ቃሉ ሲናገር ምህረት ከህዎይት ይሻላል ይላልና እንመለሳለን 🙏🙏🙏❤❤🙏🙏

  • @Mom2023new

    @Mom2023new

    Жыл бұрын

    @@dumaarodusha9403 ጌታ አብዝቶ ይባርክህ፣ በጥንቃቄ መን/ቅዱስን በማዳመጥ የተጻፈ ፣ እውነተኛ የጌታ ድምጽ ነው፣ ከ 15 ዓመት በፊት የጌታ መንፈስ ብታውቅ!! ብታውቅ!! ጽዮን የምትሰራበት ዘመን ነው አለኝ፣ ቤ/,ክ.ክርስቲያኖች የጌታን የማንቂያ ደወል ልታስተውል አልቻለችም፣ መልእክቶቹን እየደጋገምክ እስቲ አስተውለው፣ ለወገኖችም አድርስ፣ ተባረክ

  • @user-ek3qb4rg7d
    @user-ek3qb4rg7d2 жыл бұрын

    ፌቪዬ እርጋታሽን ስወድልሽ እናመሰግናለን ፓስተር ቸሬ ተባረክ❤️❤️❤️

Келесі