25 ዓመት ሙሉ የተደበቀ ሚስጥር / አንዳንድ ሰው ሚስጥር አይቋጥርም /ቆይታ ከፓስተር ቸሬ ጋር

Ойын-сауық

#fevenketema #wedding #artistfevenketema
The official You tube Channel of Feven Ketema.
Enjoy! Subscribe!
Connect for more.
/ fevenketema
/ fevenketema. .
fevenketema.com/

Пікірлер: 116

  • @fevenketema
    @fevenketema2 жыл бұрын

    በዚ የቴሌግራም አድራሻችን እውነተኛ ታሪካችሁን ላኩልን 0973710801 @feven04

  • @semretberha2696

    @semretberha2696

    2 жыл бұрын

    Feveny betam teqami program new ena qetlbet l need u help to find my brothers father we now he is still alive they didnt now hem he didnt now them since childhood its been 34 years can u help me if u can l will call u

  • @Tube-sn4rt

    @Tube-sn4rt

    Жыл бұрын

    ፌቢ ምርጥስራነው

  • @jeshurun2746
    @jeshurun27462 жыл бұрын

    ከፓስተር ሀሳብ ጋር 100% እስማማለው!! ተባረክ ፓስተር !!

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime8362 жыл бұрын

    ፌቭዬ የኔ ቆንጆ አሪፍ ፕሮግራም ነው በርቺ ፖ/ር ቸሬ እናመሰግናለን እኔ ግርም የሚለኝ ልጅን የሚያክል ነገር እንዴት ይደበቃል በጣም ያሳዝናል የኢትዮጵያ ቤተሰብ አብዛኛው ክብር ምናምን እያሉ ሰው ስለበላ ስለ ጠጣ ብቻ ሁሉ የትሟላለት ይመስላቸዋል እእእእፍፍፍ በፓ/ር ቸሬ ሃሳብ እስማማለሁ በጣም ዘገየች ትናገር በፍጥነት

  • @Tanoba658
    @Tanoba658 Жыл бұрын

    ፓስተር በጣም የማከብርህ ትክክል ያልሆነውን ትከከል አይደለም እውነቱን እውነት የምትል ሰዎች እግዚአብሔርን ፈርተው በንፅህናና በመረዳዳት አብረው እንዲኖሩ የምትመክር የምክር መንፈስ ያለብህ አገልጋይ ነህ እኔና ባለቤቴ ትበተለያየ ክፍለ አለም ብንኖርም ምክርህ ደግፎናል ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ሌላው የሀይማኖት አጥር ሳይዝህ ሁሉንም ስለምትረዳ አመሰግናለሁ

  • @lidyanaredeemed9848
    @lidyanaredeemed98482 жыл бұрын

    This guy is so professional, ethical, knowledgeable 👍

  • @stephantourland15
    @stephantourland152 жыл бұрын

    ፌቡዬ ቆንጆ የምታመጫቸው ሀሳቦች እጅግ ግሩም ናቸው የአብዛኛውን ቤተሰብ ታሪክ ይወክላል በዚህ ነገር ላይ ሀሳብ ለመስጠት ያህል ሁሌም ተቆርቁራ ልጅ እናቱዋን እንድታውቅ የምታደርገው አክስት ናት እናትዬዋ ልጁዋን ለቤተሰቦቹዋ ጉድፈቻ ሰታታለች የራሱዋን ምቾት ብቻ የምትጠብቅ ግደለሽ ሴት ናት ብዙ በቅርብ የሜውቃቸው እዲህ አይነት ሴቶች አሉ እናትነትና ሴትነት ይለያያል ።እና ፌቡሻ ለልጅቱዋ ከባድ መርዶ ነው ።ለምን??የገዛ እናትዋ እህት ተብላ ከሌላ ወንድ ተጋብታ ልጆችዋን እያሳደገች ለገዛ እህቶቹዋ አክስት ሆና ኖራ አሁን መናገር ማንንም እንዳታምን የሞራል ውድቀት ያጋጥማታል ልጅ ሆና ቢሆን የልጅ አእምሮ ብዙም ክፉ ስለማያስብ ደስተኛ ትሆናለች አሁን በጣም ዘገዩ አጠገብ እያለች ክደት ይከብዳል እሩቅ ሀገር ሆና አይታት የማታውቅ ቢሆን ኖርማል ነበር አሁን ችግር ነው።የኔ ቀጥተኛ አስተያየት ነው።ደሞ እናት መናገር አልፈለገችም አክስት ለምን መናገር ፈለገች?ከምን አንፃር?በግፊት የሆነነ ነገር መጨረሻው ፓስተር እንዳለው ከባድ ፈንጅ ነው ።ፌቡዬ እኛ ሀገር ልጅ ከበላ ከጠጣ ከለበሰ በቂ ይመስለናል ; ስነልቦና የአእምሮ የሚባል ነገር አለ አንቺጋ የሚመጡ ችግሮች የትናንት ማንነታችን ውጤት ነው ።መመለስ ማስተካከል ይከብዳል ።ለማንኛውም በርቺ በሀሳብ ከጎንሽ ነን😘።እግዚአብሔር ይርዳሽ መፍትሔ ለሁሉም ይስጥ 💕🙏💕

  • @adanechworknieh67
    @adanechworknieh672 жыл бұрын

    ከዛሬ ነገ እናገራለሁ እያለች ፈርታ ሊሆንም ይችላል ያልተናገረች መፍረድ ከባድ ነዉ ፓስተር ሰለምክርህ ጌታ ይባርክህ

  • @addisalemworku8423
    @addisalemworku84232 жыл бұрын

    እኔም የማውቀው ተመሳሳይ ታሪክ አለ። ከአመታት ፍራቻ በኋላ ነገሩ ለባልየው ቢነገርም የተፈራው አልሆነም። በሰላም እየኖሩ ነው!!! ማሳወቁ ይሻላል!!!

  • @Setotaye2024
    @Setotaye2024 Жыл бұрын

    እውነቱን ተናግሮ የመሸበት ማደር☝🏽እውነት ከመናገር የህሊና እረፍት የሚሰጥ ምንም የለም

  • @erusquickkitchen5160
    @erusquickkitchen5160 Жыл бұрын

    በጣም ጥሩ አስተማሪ ታሪክ ነው ፓስተር ቸሬ ተባረክ!!!

  • @shalomshalomgod7884
    @shalomshalomgod78842 жыл бұрын

    Feven swedesh kehumu belay sele wedajeneh ena chrenet tebareki

  • @utopiaabyssiniya1013
    @utopiaabyssiniya10132 жыл бұрын

    በጣም ቆንጆ ፕሮግራም! 👌👌

  • @thutthut4051
    @thutthut40512 жыл бұрын

    እግ/ር ይባርካችሁ በጣም ጥሩ

  • @tizitagirma9763
    @tizitagirma97632 жыл бұрын

    Begugut eyxbkung nw hultacbum tbarku ewdachwalew akbrachewalew🙏 feven merx ena astmari program nw ymtaqerbiw enamsgnaln berchi❤️🤗

  • @user-qz7fs2he9l
    @user-qz7fs2he9l2 жыл бұрын

    ሶድሽ ኤበንኝ ድግል ትጠብቅሽ በዩቱብ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል

  • @selamselam3065
    @selamselam30652 жыл бұрын

    ፌቢ ምን ያህል ሰው የሚያተርፍ ፕሮግራም እንደምትሰሪ ይታወቅሻል? በርቺ እንዳታቆሚ። ሀሳብ የሚሰጡሽ እንግዶች ግን እንደዚህ እንደ እነ ቸሬ። ዶ/ር ወዳጄንህ አይነት ሰዎች ይሁኑ።እንደሌሎቹ የራሳቸውን ፍላጎት ሳይሆን. መሆን ያለበትን ነው የሚነግሩሽ

  • @user-dc3cy2bp1f
    @user-dc3cy2bp1f Жыл бұрын

    ተባረኪ ውዴ ❤

  • @marya7483
    @marya74832 жыл бұрын

    Chere blo metfo sew alakm . Tebarek

  • @rozahailegnawe8541
    @rozahailegnawe85412 жыл бұрын

    ከዚያበመቀጠል ፕሮግራማችሑመልካምነው ፌበን በርች እኔእስካሑን ሑሉንምፕሮግራሙን ተከታትየዋለሑ በረች የተዳፈነ ሚስትርመናገር መተንፈስእራሱ እድለኛነትነው

  • @jhon.n.paulos
    @jhon.n.paulos2 жыл бұрын

    Chere wow

  • @mekdesdonocho9358
    @mekdesdonocho93582 жыл бұрын

    በጣም ደስ የሚል ምክር ነው

  • @appuae6156
    @appuae61562 жыл бұрын

    Yene konjo qaxiyi endaz ayinat tarik beya betu ale baxam kabde now

  • @beletuasefa5884
    @beletuasefa58842 жыл бұрын

    ትንሺ የመሰለን ነገር አድጎ ሕይወታችንን አደጋ ላይ ይጥለዋል

  • @abriloabrish8305
    @abriloabrish8305 Жыл бұрын

    Feveya Sewedesh Ufff❤

  • @belentadle2292
    @belentadle22922 жыл бұрын

    ታሪኩ የቡዙዎች ታሪክ ነው ለባሎ ምነም ችግር ላይፈጥር ይችላል (ልጅቶ ግን በጣም ትጎዳለች) ለልጅቶ ባይነገር ይሻላል ባይ ነኝ የደበቀቻት እናቶ ብቻ አደለችም ሙሉ ቤተሰብ ነው 25አመት ከባድ ነው

  • @tigistshumet7021
    @tigistshumet7021 Жыл бұрын

    ፓሰተር አምላክ ይባርክህ

  • @mekdesbeyene8372
    @mekdesbeyene83722 жыл бұрын

    እየጠበኩሽነዉ የኔ ቆጆ 💖💖

  • @user-gn4lv4yr7n
    @user-gn4lv4yr7n2 жыл бұрын

    በጠም..ጥሩ..ትምርት..ነዉ

  • @selamethio9512
    @selamethio95122 жыл бұрын

    ይህ ታሪክ በኛ ቤት ብቻ ያለ ይመስለኝ ነበር ግን የኛ ከሷይለያል ምክንያቱም እናቴ አባቴን ፈታ አገባች ከዛም 4 ወለደች ከዛ ግን ከሱም ተለያየች ሁለትኛ እንጀራባቴጋ ተዋወቀች ቤተሰቦቹ እንደማይፈቅዱለት ያቃል 5 ልጅ አላት ካላ ምክንያቱም እሱ ከዛ በፊት አላገባም እናም ከናቴጋ ተስማሙና 1 ልጅ ብቻነው ያላት ብሎ ዋሽተው ተጋቡ 1ልጅም ወለዱ አሁን እኔ እህቴናት ነው እምባለው ታናናሾቸ ደሞ የህት ልጅ ምናን ነው እምንባለው እናቴን እህቴ እያልኩ የውሸት ሂወት ሰለቸኝ ፍቅረኛየም እህቴ እንደሆነች ነው እሚያቀው በውሸት ሂወት እንደት ልቀጥል ጓደኞች እንዳለ እህቴ እንደሆነች የሚያስቡት አሁን ላይ ሰፈር ስንቀይር ለጎረቤቶቻችን ላድስ ጎረቤቶቻችን እውነቱን ተናገርች ግን የእጀራ አባቴ ቤተሰቦች የስራ ባልደረቦቻችው አያቁም አሁላይ ጓደኞቸን እቤት እንዳልወስድ በፊት ስለዋሸዋቸው ከጎረቤት ቢሰሙስ እንዳልነግራቸው ከጀራባቴ ቤተሰብጋ ቅርበት አላቸው ፍቅረኛየም እንደዛው በውሸት እንዳልቀጥል እስከመቸ ምን ላርግ አሳባችውን ስጡኝ እባካቸው

  • @deresegetaneh7982

    @deresegetaneh7982

    2 жыл бұрын

    እንናትሺን እውነትቱን ተናገሪ ወይ እኔ እናገራለሁ በያት

  • @genetbelachew7574

    @genetbelachew7574

    2 жыл бұрын

    ያማል..ረሑን.ላይ..ግን.ብታሣውቀው..መልካምም.ነው..እሥከመቼ..ከትውልድ..ትውልድ..ይዋሻል

  • @a-d-o-r-5100

    @a-d-o-r-5100

    2 жыл бұрын

    እንቺ ይህን አትድግፕሚ ልምታግቢው ሰው እውነቱን ንገሪ

  • @user-gg2oo4qb6o

    @user-gg2oo4qb6o

    2 жыл бұрын

    Ayezoshi eheta bewnt yekbdal gin beka raseshin ateguji raseshin asmegnw

  • @user-wu3vg4lu9b
    @user-wu3vg4lu9b2 жыл бұрын

    ከባድነዉ በጣም

  • @bethlehemnigatu2301
    @bethlehemnigatu23012 жыл бұрын

    እንዲ አይነት ታሪክ አውቃለሁ።

  • @user-ih9ww9lx5r
    @user-ih9ww9lx5r2 жыл бұрын

    መልካም ምክር ነው

  • @mekonnengetachew9551
    @mekonnengetachew95512 жыл бұрын

    ፌቪ በርቺ ፕሮግራሙ አስተማሪ ነው: እንዲህ አይነት ችግር ጥቂት የማይባሉ ግለሰቦች ናቤተሰቦች ችግር በመሆኑ ውይይት መደርጉ ጠቃሚም አስፈላጊም ነው የተሰጠውም ሀሳብ በእንደዚህ አይነት ችግር ውስጥ ላሉ ግለሰቦች :ቤተሰቦች በጣም ጠቃሚ ነው ከተሰጠው ሀሳብ በተጨማሪ ልገልፅ የምፈልገው የጠያቂዋን ጭንቀ ልንረዳላት ይገባል ምክነያቱም ችግሩ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ይመለከታታል የቤተስቡ አባል ስለሆነች አያገባሽም ልንላት አይገባም ይልቁንም እህቷ ለባሏ ግልፅ እንድታደርግ ግፊት ማድረጏን እንድትቀጥልበት ልናበረታታት ይገባል እውነታው ከተገለፀ በሁዋላ ልጅቷ እውነተኛ ወላጅ አባቷንም እንድታውቅ እንድታገኝ ማድረግ ይጠበቃል በዚህ ሂደት ጠያቂዋ ሚናዋን እንድትወጣ የበኩሌን ሀሳብ ሰጠሁ::

  • @simegnmenge8201
    @simegnmenge82012 жыл бұрын

    ለሱም ታሳየው እና አመለካከቶ እንዴት እንደሆነ ትየው ሰሟን ስለቀየርች የሷ ታሪክ እንደሆነ አቅም

  • @hazardtube6569

    @hazardtube6569

    2 жыл бұрын

    ጥሩ ብለሻል እህቴ ግን ስም ቢቀየርም እምትኖርበት ቦታ ተገለፀዋል ስለዚ ሊጠራጠር ይችላል ስለሆነ ፖስተር ,ቸሬ እንዳለው በቀጥታ መናገር ይሻላል እላለው :: አመሰግናለው ::

  • @romanromi883

    @romanromi883

    2 жыл бұрын

    @@hazardtube6569 v turbochargers

  • @misirtube9206
    @misirtube92062 жыл бұрын

    Feviye Siwodishi

  • @fikertefentahun9800
    @fikertefentahun98002 жыл бұрын

    ከባድ ነው ልጅቷ እናቷንስ አወቀች እንበል አባቴስ ማለቷ አይቀርም ግልፅ መሆን ጥሩ ነው እግዚአብሔር ይርዳት

  • @user-ld1le8vo5k
    @user-ld1le8vo5k2 жыл бұрын

    እዉነት አረነት ያወጣል

  • @haimanothailu8432
    @haimanothailu84322 жыл бұрын

    ፌቭዬ የኔ ቆንጆ ሁሉም ቪዲዮሽ ድምጹ በጣም አይሰማም አስተካክይው የኔ ውድ

  • @diboradibora6166
    @diboradibora61662 жыл бұрын

    chera indalehum bihone bay nagn mikinatum ewunatahu yishalale ba wushat ba tsatsati irasine gamagudat

  • @amsaluabera9928
    @amsaluabera9928 Жыл бұрын

    ይሄ ነገር እንደእምነትና ግለስቦች አመለካከት ይወሰናል:: በእውነት ሌላ ሰው የሚናገር ከሆነ በእርግጥ አደገኛ ነው:: ተመሳሳይ ታሪክ ባልየውተነግሮት አርቲፊሻል ነሽ ለራስሽ መልካም እንዲሆንልሽ እኔን መጠቀሚያ አደረግሽኝና ከማልፈልገው ታሪክ ካላት ሰው ጋር ተተልዬ ኖርኩ ብሎ ሚስቱንም ልጆቹንም ራሱንም ህይወት ያጠፋ ሰው ኤሽያ ስው ታሪክ አውቃለሁ:: ምናልባት አበሻ ያንን አያደርግ ይሆናል:: ሌላ አበሻ ኮሎኔል አግብተውየኖሩ ስው ሚስት ከሌላ የወለደችውን ልጅ እሳቸውእስኪሞቱ ወይንምእኔ እስክሞት ለልጅትዋ መነገርየለበትም ተብሎ ቆይቶ ኮሎኔል ሲሞቱ ልጅትዋ እናትዋንናአባትዋን አወቀችና አሜሪካ አባትዋ አምጥቶአት ነበር ግን በስዋ ብዙ ተፈተነ

  • @user-zt5bz2wj2q
    @user-zt5bz2wj2q2 жыл бұрын

  • @mulubeza1886
    @mulubeza18862 жыл бұрын

    ከአክስትየው ይልቅ እናትየው ነች መናገር ያለባት።

  • @selamselam3065
    @selamselam30652 жыл бұрын

    ሰው እንዴት እራስ ወዳድ ነው። 25 አመት ሙሉ እንዴት እንቅልፍ ወሰዳት??? ፓስተር ቸሬ ማርያምን ምርጥ እኮ ነህ።

  • @leuhenokleu7090

    @leuhenokleu7090

    2 жыл бұрын

    አትፍረጅ ማንም ሰው ወዶ እንደዚህ አያረግም ።

  • @hassetbezabih5211

    @hassetbezabih5211

    2 жыл бұрын

    እሷ እኮ ስለወለደቻት ነዉ። ስንቱ ሴት ነዉ እያስወረደ ሂወቱ ያለፈዉ

  • @a-d-o-r-5100
    @a-d-o-r-51002 жыл бұрын

    እኔ በልጅትዋ አይን ሆኜ ሳየው በጣም ይከብዳል: እህት ብዬ ይልኩት እናት ሆኖ ሲገኝ ወላጅ ያልኩዋቸው አይያት ሲሆኑ:: ከዛም አባቴ ማነው የሚል ጥያቄ ሲፈጠር ከዛ አባት ፍለጋ:: እጅግ ያሳዝናል:

  • @aschalewendale9000
    @aschalewendale90002 жыл бұрын

    Voice yelewim ere

  • @user-wu3vg4lu9b
    @user-wu3vg4lu9b2 жыл бұрын

    እያደገይመስማቶአይቀር እያደገች

  • @user-xg5sm6he8v
    @user-xg5sm6he8v2 жыл бұрын

    ቤትሰብ በባህል ክብራቸው እንዳይቀነስ ብዙ ስህተቶች ይሰራል እኔስ ከባልየው የልጅቷ ሰነልቦና ምንያክል እንደሚጎዳት አስቡት ባሎደግሞ የሚወዳት ከሆነ ትንገረው ሲጀመር አይመለከተውም ያለፈ ታሪክ ነው ከሊላ ከሚሰማ ከሶ ቢሰማ አሪፍ ነው እሶም ህሊናዋ ያርፋል ግን ልጅቶ አባቷንስ ታውቃለች አረ ልጅቷጋ ስሩ ከባድ ነው ስሚቱ 😥😥 አይዞሽ እግዝአብሔር ከሁሉም በላይ ነው እሱን አምነሽ ተናገሪ አምሮሽን አሳራፊ

  • @meseretdibisa5311
    @meseretdibisa53112 жыл бұрын

    እህትየዋ አርፋ ትቀመጥ እናት ነገሮችን አመቻችታ ትናገር

  • @addisethio7402
    @addisethio74022 жыл бұрын

    Enes ke sewochu tedar yeleke le lijetua newe yasbekut. Yehe Hulu geza enatuan sataweke 🤔

  • @mahelove-ip1rn
    @mahelove-ip1rn Жыл бұрын

    አባቴስ ማነው ብላ መጠየቋ አይቀርም ያኔ ልጅቱ ህይወቷ ይመሰቃቀላል

  • @tsehayhidoto9925
    @tsehayhidoto99252 жыл бұрын

    እናመሰግናልን!

  • @lidawelansa8017
    @lidawelansa8017 Жыл бұрын

    ❣️❣️❣️❤️❤️❤️🙏

  • @samrawitaddisu6693
    @samrawitaddisu6693 Жыл бұрын

    25 ዓመት ሲገርም

  • @tizitagirma9763
    @tizitagirma97632 жыл бұрын

    Enm esmamalew ewntawn eraswa betnager le balebetewa mlkam nw qexelo le lejewa

  • @user-sj4lj5io8e
    @user-sj4lj5io8e2 жыл бұрын

    👍👍👍👏👏👏

  • @hiyamhiyam162
    @hiyamhiyam1622 жыл бұрын

    Endi ayenet tarik enem awekewalew eskemeche enate zem endemtel alawekem wendochum halafineten selemayekebelu yemeslegnale

  • @user-wu3vg4lu9b
    @user-wu3vg4lu9b2 жыл бұрын

    ትክክል ነገ ከሌላ ከሚሠማ ቀስአርጋ ብነገረዉ ጥሩነዉ

  • @rahimabeautiful7566
    @rahimabeautiful75662 жыл бұрын

    እኔም አለኝ ዉደ ግን በየት ላግኝሺ ኢንስታግራም የለኝም

  • @eleniengedasew2076
    @eleniengedasew20762 жыл бұрын

    ውይ አዎ ትልቅ ሰው ሆና እግዘብሔርን አቃለሁ ብላ ነገር ማትቆጥር ሴት አለች

  • @laz_y2517
    @laz_y25172 жыл бұрын

    megmerya debeek mhone betaaam kebade newe awenm betngrwe awenm yedbkchwe neger alhe maletu bale aykerem debk mone betam tetu aydleeeeem

  • @user-vn1vs8xz3s
    @user-vn1vs8xz3s2 жыл бұрын

    እንዴት ናችሁ ውዶች ?የኔ ሃሳብ ነው ባይነገር እላለሁ ለልጅቷ ሌላም ጥያቄ ታነሳለች , አባቴስ ? ባልዋ ለምን እስከዛሬ ደበቅሽኝ ብሎ ትዳራቸው ቢፈርስስ?

  • @sxvda3011
    @sxvda30112 жыл бұрын

    እወድሻለሁ ያገር ልጅ ያጣዬልጅ

  • @rozahailegnawe8541
    @rozahailegnawe85412 жыл бұрын

    እረእኔቁጥራችሑየለኚም ቴሌግራም

  • @workyeyimam6558
    @workyeyimam65582 жыл бұрын

    እረ ትንገረው ከሱ በፊት ላለፈ ታሪክ ምን ያመጣል ። እንዳውም ለልጅቷ ነው ከባድ የሚሆነው እውነት አያሳፍርም ።

  • @tigistteressa6678
    @tigistteressa66782 жыл бұрын

    Beka eskzare kalsema menger asfelgew

  • @muna7085
    @muna70852 жыл бұрын

    ነገሩ መቆየት አነበረበትም 😯

  • @kemalhusein5431
    @kemalhusein54312 жыл бұрын

    ባትናገር ሀርፍ ነው ሀጣትህን ለሰው መናገር ሁለተኛ ሀጣት ነው ለፈጣሪ ትቶ ዝም ነው

  • @eagrimpexeaa5318

    @eagrimpexeaa5318

    Жыл бұрын

    የውሸት ኑሮ መመስረት የበለጠ ሀጥያት ነው ።

  • @Hanzi1223
    @Hanzi1223 Жыл бұрын

    Lejtuako mnalbat ye abatuan lej “wendmuan “ tageba yehonal kalawkech

  • @user-vj4zo8mt9s
    @user-vj4zo8mt9s2 жыл бұрын

    ፕስተር ቸሬ ቢሮው የትነው አድሬ ሱ ወይ ስልኩ ??

  • @neaima9714
    @neaima97142 жыл бұрын

    ቁጥርሽን ቢትሊኪልኝ እህቴ ወይም ኮሜቶች እህቶቸ ቁጥሮን የምታቁ ብትልኩልኝ ከይቅርታጋ

  • @alekajifar6303
    @alekajifar63032 жыл бұрын

    ፌቨን መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለሁ ስቀጥል ቤተሰቡ ምንም ትክክለኛ ነገር አልሰሩም ይህታሪክ አላውቅም አድራሻው ተቀየረ እንጂ በእርገጥኝነት ይሄ ኬዝ በእኛ ቤት ውስጥ የተፈጠረ ነው እናም ልጅቷ አድጋ ልክ 20አመት የተደበቀውን ሚስጥር በ3ኛው ሰው ሰምታ ይኸው ከማንኛውም የቤተሰብ ጉዳይ እራሷን አግላ ይችሁ የእህቴ ልጅ በብቸኝነት በሌላ ሀገር የራሷን ሂወት እየመራች ነው እናም በጣም ተጎድታለች በጣም ከባድ ነው እውነቱን መደበቅ 🤔🤔🤔

  • @IChangedMyName_123
    @IChangedMyName_1232 жыл бұрын

    It’s too late! I don’t think it’s very necessary after all she leaves her life and also the girl already she’s about to start on her life.

  • @galamogalamo1441
    @galamogalamo14412 жыл бұрын

    በእዉነትበጣምድቅመልስነዉእናመሰግለንቬቨንበርችልንበጣጠቃሚፕርግራምነዉ

  • @yasinahmed7271
    @yasinahmed72712 жыл бұрын

    የሰው ልጅ ባሰበውም ባላሰበውም መንገድ ይሳሳታል!! እንደኔ ብትናገር ነው የሚሻለው በጭንቀት ከመኖር ተናግሮ መፍትሔ መፈለግ ነው የሚሻለው ።

  • @marya7483

    @marya7483

    2 жыл бұрын

    Ene eko medebek mbalew nager kesew biwesd mnm nager eko new medebek malchlew

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij21272 жыл бұрын

    እህትዬው አያገባትም አርፋ ኑሮዋን ትኑር ነው ወይስ በእህቷ ትዳር መፍረስ ልትደሰት ነው ? እልገባኝም እህትዬው አያገባሽም

  • @IChangedMyName_123

    @IChangedMyName_123

    2 жыл бұрын

    Tekekel, yewere sus kalhone beker men lemfter new kezeh behwala mengeru tedar kemafres beker yememeta neger yelem!

  • @dagemteka551
    @dagemteka551 Жыл бұрын

    ስለሀሳብ ታወሪያለሽ ግን ከአንድ ሰው የዘለለ ፕሮግራም አትሰሪም እህቴ ሀሳብእኮ ውቅያኖሶ ነው በአንድ ፓስተር እና ባንቺ አትገድቢው

  • @tttkkkkllllbbb7220
    @tttkkkkllllbbb72202 жыл бұрын

    እደ እኔ እደዝ ብቃጥል በይ ናኝ ያበለጠ ልጅቶሃ ትጎደሌች ምክናቱም ልጅቶሃ ትክክለኛ አበት አታዉቅም አያቶች አበትና እናት ሆናዉ ይቃጥል

  • @makiyaamakiyaa3491
    @makiyaamakiyaa34912 жыл бұрын

    🙏🙏🙏☝️🤲🤲👌👌👌👌👌Wowwoww

  • @hassetbezabih5211
    @hassetbezabih52112 жыл бұрын

    እረ እሷ እኮ ስለወለደች ነው ስንቱ ሴት እያስወረደ ሽንትቤት የከተተዉ

  • @a-d-o-r-5100
    @a-d-o-r-51002 жыл бұрын

    ይሄ ባልዋን ና እሱዋን ብቻ ሳይሆን ልጅቱዋም ከባልዋ የውለድቻቸው ልጆችም ሊጎዱ ይችላሉ ቀላል ነገር አይደለም

  • @mlaiketetshomoal4281
    @mlaiketetshomoal42812 жыл бұрын

    እናንተ ሴቶች እባካችሁ በወጣትነት ወራት ልጅ ከወለዳችሁ አትደብቁ ምክንያቱም የሚታገቡት ሰው ከእግዚአብሔር የመጣ ከሆነ ስለ ልጅ ብሎ አይተውሽም ። አንቺም ደግሞ ልጃገረድ እስካል ሆንሽ ድረስ ከዚያ በፊት ከወንድ ጋር እንዳሳለፍሽ ባልሽ ያውቃል ። ስለዚህ ለባልሽ ንገሪው ምንም አይልም ።

  • @marya7483

    @marya7483

    2 жыл бұрын

    Betam sew edet lj ydebkal omg

  • @user-mk1ob9ku3k
    @user-mk1ob9ku3k2 жыл бұрын

    እኔም እደዝአይነት ገጥሙኝነበር እናቶናት መናገር ያለባት

  • @teryabdu190

    @teryabdu190

    Жыл бұрын

    ከባድ ነው

  • @wederabebe8521
    @wederabebe85212 жыл бұрын

    ምንድን ትገኛለስ

  • @zanebwowwowkemal5996

    @zanebwowwowkemal5996

    2 жыл бұрын

    ሰላም ለናተ ዪሁን እንደዚ ያለ ታሪክ ብዙ ቤት አለ

  • @etab6004
    @etab60042 жыл бұрын

    25አመት ሙሉ ትክክል አይደሉም አንድ ቀን ማወቅዋ አይቀርም ልጅትዋ እናትዋም የገባችው ባል እውነቱ ሲወጣ ትልቅ ግጭት ነው የሚፈጠረው ብዙ ነገር እንደደበቀችው ነው የሚያስበው ሁለም ቢሆን አያምናትም ሊለያዩም ይችላሉ ሂወት ነውና ውሸት ሀጥያት ነው

  • @shalomshalomgod7884
    @shalomshalomgod78842 жыл бұрын

    Pastery chrenet 2011 ke11 amet beftit adss abeba FBI chrch p dawit bdehinet yenberkubt zemen new ene Eritrean neg sdeteja hoji trahab yenberkubt weqt new yeliji enat noje betam enea belebty bchigrr alfenwal ena one day mikir felge lante offcie lay metabhun eba 50 bri seteheji dehint byesus sem yomata ij xeliyeh mekirehh sejehij tdya ahun alehubet zemen bemnefe ayehuwu ena negeshn talak yhonal alkinn endalkewu kerejim amet bhala ahun 3 wondochi enat hoji tdarye tebkowu e/hern qen Awetelj ahun Nederland yembalwu hager 3lijoch enat noji geta yesus tebkoji eyenrukt enj lenem wog dersejo agegalewu bqalu ena p chrent bhdkibt medrek betam new mikatellh ena yedehent menfes yesus bante alfwu tregewu ahu 7 ametyen Nederland nationaliteit alej ahun Geta bfekid ena menged bkiftijij metche emsekrelwu chchh dres kibri ngoyta yesus yhun feven tebareki

  • @kemalhusein5431
    @kemalhusein54312 жыл бұрын

    ሰውየውን ሂወቱን አተበጥብጡት ባለፈ ነገር

  • @bizugetachew4295
    @bizugetachew4295 Жыл бұрын

    ይሄ ጉዳይ የባሌቤቷ ነው አንቺ አርፈሽ ተቀመጪ

  • @user-vi4sj7st5l
    @user-vi4sj7st5l Жыл бұрын

    ልጅቷን እኮ አያት እናት አባትም ደበላለቁባት ትንገረው እንዴ ልጅቷ አሳዘነችኝ

  • @user-eq7rq6lj1j
    @user-eq7rq6lj1j2 жыл бұрын

    ለሌላዉ ሰዉ እሽ ይደብቁት ግን እንዴት ለልጅ ይደበቃል እናስ ስታገባስ እንዴት ለምታገባዉ ሰዉ አትናገረም ያዉ እናቷ ስትነግሪያት አባቴሳ ማለቷ አይቀርም ስለዚህ አባቷ ካለ ባንድ ላይ እናትሽና አባትሽ እነዚህ ናቸዉ ብላችሁ ንገሯት ለምን የዉሸት ህይወት ትኖራለች የተደፋ ዉሀ አይታፈስ የሚባል ነገር አለና አሁንም ንገሯት ትዳሬ ላለችዉ ከሱ በፊት ስለሆነ የወለደችዉ ምንም አይላትም።

  • @bisratmesele7042
    @bisratmesele7042 Жыл бұрын

    እናም እንደዛ ተብያ ነው ያደኩት

  • @kemalhusein5431
    @kemalhusein54312 жыл бұрын

    አሁን ኢሂ ሚስጥር ሆኖ ነው ከዚህ የባሰ ስት እያለ ። ሆድ ምን ሊይዝ ነው

  • @adisb5125

    @adisb5125

    2 жыл бұрын

    Enatin ed ehit kemayet blay min mister al hiwot eco new. Eski asibiew yne konjo

  • @peaceethiopia5042
    @peaceethiopia50422 жыл бұрын

    ተናግራ ነጻ ትውጣ ሰው እንዴት ለወንድ ብሎ ልጁን ይክዳል ራስ ወዳድ ናት እንዲህ ያለ እናት አያድርስባችሁ

  • @tizitagirma9763

    @tizitagirma9763

    2 жыл бұрын

    Astewlsh tarikun smtesh kehon lejewan le balewa blala alkadchm yhe bhonma lejewa ewntawn tawq nbr

  • @user-qr4hi3zq5p

    @user-qr4hi3zq5p

    2 жыл бұрын

    አፉ እንዳመጣ መናገር ከእውቀት ነፃመሆንን ያመለክታል

  • @user-zr1rh6lx4x

    @user-zr1rh6lx4x

    2 жыл бұрын

    @@user-qr4hi3zq5p ትክክል

  • @workinehkibret2040
    @workinehkibret20402 жыл бұрын

    ተደብቆ እስከመቸ እውነቱን መናገር ነው መዋሸት በራስ ሀጢያት ነው

  • @halemtessema9256
    @halemtessema9256 Жыл бұрын

    ይገርማል፤ ይሄ ውሸት ለአራት ሰዎች ነው የተነገረው። ለተካደችው ልጅ፤ ለተዋሸው ባል፤ እህታቸውን አክስታችሁ ናት ተብለው የተዋሹት ሁለቱ ልጆቿ። እስማማለሁ ፖስተር ባለው። ለትዳር ጓደኛና ለልጆች መዋሸት ታላቅ የነፍስ ሰቀቀን ይመስለኛል።

  • @adoniramg1501
    @adoniramg15012 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/gZaYwbVrdNPgddo.html....እግዚአብሔር አለልኝ

Келесі