AddisNet.

AddisNet.

አዲስ ኔት የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ ቻናል ሲሆን በተጨማሪም
በዚህ ቻናል አዳዲስ መረጃዎችን አዝናኝ እና አስትማሪ ፕሮግራሞችን እንዲሁም አዳዲስ ፊልሞችን በትኩሱ እናቀርባልን ይህ ቻናል "ሰብስክራይብ" በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
ለድጋፎ ከልብ እናመሰግናለን 🙌👏

AddisNet. is an Ethiopian KZread channel that regularly publishes entertaining videos about movies, music, television programs, and other forms of entertainment for the benefit of the global Ethiopian community.

Make sure to subscribe to AddisNet. and turn on notifications 🔔 to stay updated with all new uploads

ባለ ጊዜ Bale Gize

ባለ ጊዜ Bale Gize

Пікірлер

  • @godisgood7456
    @godisgood745653 минут бұрын

    Ma favourite ethiopian movie forever ❤️ Uffff i cry button ma heart like crazy at home 😢 I remember ask me ma mothers who died .nice to see agine makibeli❤

  • @fadillamarkosi9137
    @fadillamarkosi91373 сағат бұрын

    Woyene sewodcheeo be geta makibele yemlewune filime lije Hoge nebre yayeeute esska zare derese ayeresgeme

  • @tesfayehabtamu2873
    @tesfayehabtamu28737 сағат бұрын

    የትናየት ግን ከትልቁ ወደ ትንሹ ምነው ምን ገጠመሽ? አትከልትን አንደ ሰው አያወራሽ ውሸት እና ሕይወት የሌለው ሳክስ ማድረግ አይከብድም? አረ እችን ለማይረቡት ተይላቸው

  • @user-qn5bg7sj9i
    @user-qn5bg7sj9i8 сағат бұрын

    እንዴት አልታየም ይህ ቪዲዮ ......አረ ላይክ አርጉላቸው ብዙ ሰው ጋ ይድረስ

  • @fikird.
    @fikird.Сағат бұрын

    beshitegna neh ende?

  • @MasikerFiqadu-wx8iu
    @MasikerFiqadu-wx8iu10 сағат бұрын

    Daniye y e/r sew gobez ena tselotegna ❤❤❤

  • @hanlove412
    @hanlove41212 сағат бұрын

    ማክቤል በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ ነው ዋናዋን ባለ ታሪክ እያሰብኩ ነው እያለቀስኩ ያየሁት😢😢😢

  • @Etsgx-ek4ks
    @Etsgx-ek4ks2 күн бұрын

    ሆኝ ያልቅሰኩ እባ ቢንስ በቅላሎ10 ጌዜ አይችዋልው

  • @Aste221
    @Aste2212 күн бұрын

    ማክዳ እወድሻለሁ ግን ዛሬ መስቀልሽ አድርጊ❤❤🙏🙏🙏

  • @hayatuu
    @hayatuu5 күн бұрын

    ሠላም ሰላም ብያለሁ🎉🎉

  • @queenzuzu710
    @queenzuzu7107 күн бұрын

    ጄሪ የእኔ ተወዳጅ ❤❤❤❤

  • @astertube5406
    @astertube54067 күн бұрын

    ጀሬየ ስወድሽ እኮ ነፃነትሽ

  • @hanlove412
    @hanlove4127 күн бұрын

    ጄሪዬ ምርጥ ሴት ቤቲን ከጎኖ ስለሆንሽ ደስ ብሎኛል ትላንት የገነነች ዛሬግን የተረሳች ነበረች ተባረኪ ውድድድድድድድድድድ❤❤❤

  • @user-ts5jp9cx1r
    @user-ts5jp9cx1r18 күн бұрын

    😢😢😢😢😢💔💔💔

  • @TomasTesama
    @TomasTesama26 күн бұрын

    መሩ ኑርልን ባህሉን አክባሪ።

  • @gufh9364
    @gufh9364Ай бұрын

    ጎረቤት ለምን ዝም አሉ እሰኪሞተ ደረሰ😢😢😢

  • @user-pf5kn8sr7m
    @user-pf5kn8sr7mАй бұрын

    besmam ahun were mnm tkm yelewm enesum yisekayu endelju

  • @geftyyousef1555
    @geftyyousef1555Ай бұрын

    😂😂❤❤❤😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🥰🥰🍟🍟🍟🍟

  • @roseroseroses7068
    @roseroseroses7068Ай бұрын

    ከሞተ በውይሀላ ወሪ ምን ይስራል😢😢😢😢😢😢

  • @user-cj7nf4ww3n
    @user-cj7nf4ww3nАй бұрын

    Amelki. Lijini. Hadera. 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤣💔

  • @tewedkifli5022
    @tewedkifli5022Ай бұрын

    Embta Kanta gare tahon

  • @ramarama5784
    @ramarama5784Ай бұрын

    ለምን ፊታቸው ይሸፈናል በአደባባይ ነበር መስቀል ሌላው እንዲማርበት 😭

  • @hayathmuhammad864
    @hayathmuhammad864Ай бұрын

    እርግጠኛ ነኝ መግደል ቢፈልጉ እሱ እንጂ እሷን አይገድሉም ነበር ግን ጓደኞቿ ይፈተሹ እንደዚህ የምታስገደድ ጓደኛ ናት ባሏን ለመውሰድ ንብረቷን ለመውሰድ 😢😢😢😢 ሌላ ሰውማ እሷን አይገለውም እሱን እንጂ 😢

  • @fiametaferede7428
    @fiametaferede7428Ай бұрын

    Amilak hoy endet yekefa zemen deresin Amilk hoy

  • @zeritutube
    @zeritutubeАй бұрын

    ለምድነወ ፊታቸዉን የምሸፊኑት ሰዉ ይያቸወ እኒህ መናጢወች አፈር ይብሉ

  • @mhmh7628
    @mhmh7628Ай бұрын

    😥😥😥

  • @semiraahmed4079
    @semiraahmed4079Ай бұрын

    Enzy nebese bela nachew lemen fitachew yeschefenal yesew hiwet eyachelemu seretew ayebelum lemen fitachew yedebekal midiyaw rasu werega neger new

  • @user-gx2ck2rf9p
    @user-gx2ck2rf9pАй бұрын

    እነዚ ሌቦቹ አይመስለኛም ታአሪኩን ለመግለፅ እደካራክተር እየሰሩ ነዉ በዛን ቀን ማታ ነዉ ማን ቀረፀ ለማስተማር መሰለኛ ያቀረብት

  • @mimishajohn1540
    @mimishajohn1540Ай бұрын

    ከተያዙ በሗላ ድርጊቱን ሊያሳዩ መተው ነው መሰለኝ

  • @maertizelalem8799
    @maertizelalem8799Ай бұрын

    ለምንድነው ፊታቸሁን የማታሳዩት

  • @user-wg7gl3ls1f
    @user-wg7gl3ls1fАй бұрын

    💔💔💔💔

  • @SeydAli5154
    @SeydAli5154Ай бұрын

    ተደፍራ ነዉ ወይስ በጥይት ተመታ የሞተችዉ?

  • @user-gx2ck2rf9p
    @user-gx2ck2rf9pАй бұрын

    በጥይት ተኩሰዉ ነው

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555Ай бұрын

    God is good!

  • @thionlema7724
    @thionlema7724Ай бұрын

    የሴት ሃያቴ የእናቷ እናት እና የጃንሆይ የእናታቸው እናት ታላቅና ታናሽ እንደሆኑ ሃያቴ ታወራ ነበር እማማ ሲሞቱ ቀብር ላይ ጃንሆይ ነበሩ እያለች ታወራ ነበር ሃያቴ ስትምል ሃይለስላሴ ይሙቱ ካለች አለቀ ነገር እናቴ ግን ስለ ጃንሆይ ስታወራ በጥሩ ከልነበረም ጠንቋይ ናቸው ጥቁር ውሻ እንደነበራቸው ያለ ውሻው እንደማይቀሳቀሱ በሄዱበት ከተማ ለህዝቡ ዳቦ እንደሚያድሉ ታወራ ነበረ ሃያቴ ጀማነሽ ሸዋረገድ ትባላለች ደግ እናት ነበረች ስለ እሷ የማረሳው አስተሮ ማርያም ደግሳ መንገደኛውን ካልገባቹ ካልበላቹ ትል ነበር ጊዮርጊስ መዳንያለም የማትደግሰው ድግስ አልነበረም ዛሬ ሳስበው እና የሚቆጨኝ ጌታን ሳታገኝ መሞቷ ነው

  • @tsegaadonay4018
    @tsegaadonay4018Ай бұрын

    Weye enat echim ahun enat nat

  • @hanlove412
    @hanlove412Ай бұрын

    ተመስገን አሁን ወለደች እኮ እግዚአብሔር መልካም ነው

  • @KhayriaKhayria
    @KhayriaKhayria2 ай бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv95302 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @endiendi2772
    @endiendi27722 ай бұрын

    ጩባው ሚስቱን ቀይሯት ነው

  • @sifenshume7726
    @sifenshume77262 ай бұрын

    ኤረ ምንድነው ድምፅ ዜሮ ነው እድተሩ ምን ሆኖ ነው🤔ስንቴ በጣም የምወደው ኮሜድያን congura ብያለው ❤

  • @sarafaris5018
    @sarafaris50182 ай бұрын

    ምነው ድምፅ ከኛነው

  • @abirishaburam9389
    @abirishaburam93892 ай бұрын

    ለምን አች ልብስ አትለብሽም

  • @AlamudinAman-pk3jq
    @AlamudinAman-pk3jq2 ай бұрын

    Gazexenga merexu

  • @HayatAdem-ty4lz
    @HayatAdem-ty4lz2 ай бұрын

    Demste bemehal yelewm

  • @user-gu7wi9yv6t
    @user-gu7wi9yv6t2 ай бұрын

    Yechi kossasa bety yemtebal ye goncide degafi pls yechin dedeb yeeoset comdian metefo sewo selunch newo demess kanchi gare yemeserawo

  • @andargachewbiadge1083
    @andargachewbiadge10832 ай бұрын

    ለቄሮ ቀን ወጣ የት አባቱ እንደሚደርስ የሚያሳይ ነው

  • @user-gz6eb7xy3i
    @user-gz6eb7xy3i2 ай бұрын

    ወያኔን ለምን አትጠይቁትም ጦርነት ባህላዊ ጭፈራችን ነው ሲል አሉላ ሰለሞን ለምን አልተቃወማቹትም አማራ ክልል ገብቶ ወያኔ ሲያወድም አንበሳ ትላላቹ ስትሸነፉ ጀኖሳይድ ምትገርሙ ሰዎች ናቹ ዘላለማቹን ከተንኮል ከውሸት ማትወጡ

  • @lidujesuse910
    @lidujesuse9102 ай бұрын

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በአል አደረሳችሁ አደረሰን ❤❤❤❤❤

  • @genitube9112
    @genitube91122 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-zz3wm4dn4s
    @user-zz3wm4dn4s2 ай бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢አረፈጣሪየደህናነገርአምጣልን

  • @user-nm4pq4yc3u
    @user-nm4pq4yc3u2 ай бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @wenshettamerate642
    @wenshettamerate6422 ай бұрын

    Egziabhet meheretun yestehe❤

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele13453 ай бұрын

    Ye Lejoche Enat be adebabay te- tabesku Bella yale hafret ketenagrche erssuwaaa yeweledechachew demo be godana lie yewedqallu yehay yemayqer naw !!!

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid67633 ай бұрын

    አርቲስት ወጋየሁ ደግነቱ የጥንት ጠዋቱ ነፍስ ይማር