የመዝሙር ዳዊት ሚስጥራዊ ጥበባት - Ethel season one episode one

Ойын-сауық

Пікірлер: 269

  • @mrchu5492
    @mrchu54924 жыл бұрын

    ለአባቶቻችን ጥበቡን ዕውቀቱን የሰጣቸው የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን

  • @fishozregaw5754

    @fishozregaw5754

    4 жыл бұрын

    Amen

  • @ayelegedlu2970

    @ayelegedlu2970

    4 жыл бұрын

    አሁንም ለዚህ ትውልድም ለመጪው ትውልድም ጸጋና በረከታቸው ይድረስ ይሁንልን።

  • @benlovem2498

    @benlovem2498

    2 жыл бұрын

    አሜን

  • @tesfamariamtessema1620
    @tesfamariamtessema16204 жыл бұрын

    እባክህ ጌታዬ የሰሜንን ነገር አርገው እንደነበር የደቡብን ነገር አርገው እንደነበር የምዕራብን ነገር አርገው እንደነበር የምስራቅን ነገር አርገው እንደነበር ሰላም ፍቅር ሰፍኖ ክፋት እንዲሰበር የኢትኤል መንፈስ በሁላችን ይደር

  • @ganaahmed3645

    @ganaahmed3645

    4 жыл бұрын

    አሜን አሜን

  • @user-jg3pp1gy2p

    @user-jg3pp1gy2p

    4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-yw7ct9yd3z

    @user-yw7ct9yd3z

    2 жыл бұрын

    ወንድሜ ኢትኤል ማን እንደሆነ ታውቃለህ ምናልባት አብሾ ወይ አፄ ፋሪስ ቢሆንስ

  • @tesfamariamtessema1620

    @tesfamariamtessema1620

    2 жыл бұрын

    @@user-yw7ct9yd3z ወንድሜ ጥንታዊ ፅሁፎችን አንብብ ትጠቀማለህ ሌላውን ከንቱ ነገር ትተህ

  • @user-yw7ct9yd3z

    @user-yw7ct9yd3z

    2 жыл бұрын

    @@tesfamariamtessema1620 ምን አይነት ጥንታዊ ነገር ሁሉን መመርመር አለብቢ

  • @rediatgirma-zm7ns
    @rediatgirma-zm7ns22 күн бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን እድሜ እናፀጋያብዛልን ስለይዘቱ ስፋብታደርጉልኝ ደስይለኛል ስለተጠየኩ ነው

  • @enyewalemu5302
    @enyewalemu53024 жыл бұрын

    የምታነሱት ሀሳብ ወቅታዊ እና እጅግ በጣም ጥሩ መልዕክት ያለው ነው። እግዚአብሔር ይርዳችሁ። በርቱልን!!!

  • @user-mz5ko6vh1e
    @user-mz5ko6vh1e4 жыл бұрын

    በርቱ ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ አሁን ካለችበት አዘቅት ወጥታ ወደ ቀድሞ ኢትኤል ግዛት ተመልሳ ትንሳኤዋ ታውጆ የአለም ብርሃን እንደምትሆን ሙሉ እምነት አለኝ ።

  • @user-bible7

    @user-bible7

    4 жыл бұрын

    amen

  • @user-tw4qp2ri2l
    @user-tw4qp2ri2l4 жыл бұрын

    ምን እነግራችሓለው ዝም ብዬ ከናንተ እውቀትን እመጠምጣለው ደስ እሚለው ነገር እግዚአብሔር አምላክ እኔን ኢትዮጵያዊ አደረገ ደግሞም የኦርቶዶክስ አደረገኝ ምን እሱ ብቻ በመስቀል ላይም ሆኖ እኖሀት እናትህ ብሎ ሰጠኝ እምዬ ማርያምን እሰይ ለመረጥከኝ አምላክ ተመስገን ፈጣሪዬ ደሞዝክ ነውና።

  • @user-ol1ff4gz5k

    @user-ol1ff4gz5k

    3 жыл бұрын

    Came back to me I won't too spack to you a but a mazmor 150 of dowit

  • @TadelaGatu

    @TadelaGatu

    Ай бұрын

    በጣም አስደናቄ ነገር ነው

  • @bserat-gebreale9630
    @bserat-gebreale96304 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ። ተባረኩ። በእግዚአብሔር ሀሳብ ያለችው ኢትዮጵያ ዳግም እድትመጣ ፣ እብዝተን እንፀልይ።

  • @gannathachem4506

    @gannathachem4506

    4 жыл бұрын

    Tekoerna gobez selhoene new

  • @melakumengeshagenet3031

    @melakumengeshagenet3031

    4 жыл бұрын

    ማርርርርር የሆናችሁ ተባረኩ እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም አድናቂአችሁ ነኝ✅💚💛❤️👍🏾

  • @EOTKA595
    @EOTKA5954 жыл бұрын

    Des setlu.Your program is totally different from other radio programs,Thanks a lot.

  • @tigistalemumelka422
    @tigistalemumelka4224 жыл бұрын

    በጣም እውነት ነው የምትሉት ፡እኔ በጣም በቀን በቀን ሳልደግም የማልውለው ፡መዝሙረ ዳዊት ምፍ 22(23)እግዚአብሔር እረኛዬ ነዉ የሚያሣጣኝ የለም በለመለመውም መስክ ያሰማራኛ በረፍት ውሃ ዘንድ ይመራኛ ነብሴን መለሣት ስለስሙም በፅድቅ መንገድ ይመራኛል በሞት ጥላ መካከል እንኮን ብሔድ አንተ ከእኔ ጋር ነህእና ክፉውን አልፈራም በትርህና ምርኩዝህ እነሱ ያፅናኑኛል በፊቴ ገበታን አዘጋጀልኝ በጠላቴ ፊት ለፊት እራሴን በዘይት ቀባ ፅዋዬ የተረፍነው ቸርነትህ እና ምህረትህ በሕይወት ዘመኔ ሁሉ ይከተሉኛ በእግዚአብሔር ቤት ለዘላለም እኖራለሁ ።አሜን

  • @user-yp3qo5mg6w
    @user-yp3qo5mg6w4 жыл бұрын

    የሚቀጥለውን ክፍል እንጠብቃለን እጅግ ጥሩ ነገር ነው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ አገራችንን ፈጣሪ ወደቀድሞ ክብርዋ ይመልሳት

  • @user-uj2pj9bh8m
    @user-uj2pj9bh8m4 жыл бұрын

    በጣም ይገርማል ለካ ኢትዮጵያን የማንበብ ስሜታችን ሞቶ አስሮ የያዘን እንዲህ ያለ ፀጋችንን ለመነጠቅ ነው።አባቶች አዎ መዝሙረ ዳዊት እንድንደግም ይመክሩናል ግን እያንዳንዱን ተንትነው አለማስተማራቸው በጣም ደካሞች ናቸው።ይሄን ነገር አርገውልን ቢሆን ገና በልጅነት ሱሰኛ ማንጅራት መቺ ..ወዘተ የሆነ ትውልድ ባላፈራን እጅግ እጅግ እናመሰግናለን በጉጉት እንጠብቃለን በአንተ ላይ አድሮ የመከረን ያስተማረን ልኡል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን።ኢትዮጵያ ሀገራችንን ይጠብቅልን ህዝቦቿን ያንቃልን እውነት ለመናገር እያለቀስኩ ነው ያዳመጥኩት ሀገሬ ስንቱን ሀብት ይዘሽ ልጆችሽ እንጀራ ፍለጋ በየባህሩ በየበረሃው ቀሩብሽ ምንም እንደሌለሽ እስቲ በቃ ይበለን በተማርነው 30 60 100 እንድናፈራ የአምላክ ፍቃድ ይሁንልን አሜን፫ በርቱልን አደራ እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @edulove512
    @edulove5123 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላችዉ በጣም ደስ ይላል እመብርሃን ትጠብቃችዉ

  • @alexo15
    @alexo154 жыл бұрын

    ተባረኩ... የምር ጤነኛ ሃሳብ ያስፈልገናል በርቱ

  • @user-uj2pj9bh8m
    @user-uj2pj9bh8m4 жыл бұрын

    ኢትኤል በርቱልን ደስስስ ይላል

  • @zeinuko
    @zeinuko4 жыл бұрын

    It's better to stay away from the media. This kind of teaching with nice music in the background gives our brain an inner peace😁😑

  • @drzeraygslassie5620

    @drzeraygslassie5620

    3 жыл бұрын

    why did u say that?

  • @efimahari1885
    @efimahari18854 жыл бұрын

    Betam des yemil program nw tebareku!!!

  • @tingrettilaye1168
    @tingrettilaye11684 жыл бұрын

    በጣም በጣም በጣም ጥሩ ነው አገራችን ከዚህም በላይ የጌታ የጥበብ ሰጦታዎች በአገር ውስጥ እና በተለያዬ መልኩ ከአገር የተወሰደ ሰላሉ በተገኔው አጋጣሚ ሁሉ ማቅረቡን ቀጥሉበት ፈጣሪ ሰራውን በሚገባ እንድገለፀ ይርዳን::!!!(*!*)

  • @tiruwork1000
    @tiruwork10003 жыл бұрын

    በመቀጠል ይህንን ዝግጅታችሁ በተለይ ድንቅ ድንቅ ነው። ልዑል እግዚአብሔር ጥበቡን ያብዛላችሁ።።

  • @samsamesone9552
    @samsamesone95524 жыл бұрын

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን የእውነት ባላለቀ እያልኩ ነው ስሰማ የነበርው ዋዋዋ ይገርማል አቀራርባችው ትንታናችው ዋዋዋ የምገልፀበት ቃላታት አጣውላችው ሐገርን ሐይማኖቴን በትክክለኛው አገላለፁ ገልፃችው እንዲገባኝ እና እንዳውቅ ሰላደርጋችውኝ እግዚያቤሄር አምላክ እድሜ ጠናውን ይስጣችው merci merci mersi

  • @shoaafrassa6263
    @shoaafrassa62632 күн бұрын

    ወገኖቼ ምነው ዕድሜዬ በገፋ ግዜ አገኘሁችሁ ቢሆንም እንደተንነሳሁ እንደነቃሁ እድል ማግኘቴ ፈጣሪን መጀመሪ 2ኛ እናንተን በቴክኖሎጅ ስላገኘሁ ሰላም በእኔና በመላው አለም ይሁን❤❤❤🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙌🙌🙌🙌🌹🌹🌹🌺🌺🌺

  • @bouggyhobbes9542
    @bouggyhobbes95424 жыл бұрын

    Thank you Rafatoel that is great job.

  • @gonderewkuruyeethiopialiji7481
    @gonderewkuruyeethiopialiji74814 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ሙሉን መዝሙረ ዳዊትን ማለቴ የየምእራፉን ጥቅም ዘርዝሩልን በጣም ሥለሚጠቅመን ማለት ነው በርቱልን ያባቶቻችንን እውቀት አካፍሉን እሥኪገባን ምከሩን ይህ ጅማሮ ነው በተለያየ ነገር ያልተተበተበ የለምና እንረዳዳ ሠላመ እግዚአብሔር ይብዛላቹ

  • @netsolo8225
    @netsolo82254 жыл бұрын

    በመምጣታቹሁ ደስ ይላል ለብዙግዜ የሚነገረኝ ነው።ግንብቻዬን ይመስለኝ ነበር።ደስስስስአለኝ በመምጣታቹሁ ከእግዚአብሔር ነው።

  • @MrBookie725
    @MrBookie7254 жыл бұрын

    Egzabehare yebarekachu, thankyou four teaching as .I reaty appreciate.

  • @hagos9981
    @hagos99814 жыл бұрын

    ኢትኤል በጣም እናመሰግናለን ደስ የሚል ትምህርት ነው የስበት ህግ በጣም የማምነው ነገር ነው ከእግዚአብሔር ጋር ከልጅነት እስካሁን ላሳለፍኩት እድሜ የምፈልገውን ሃሳብ እኔ ጋር ደርሷል !!! የእግዚአብሔር መንገድ መልካም ነው ።

  • @melatfeleke1102
    @melatfeleke11024 жыл бұрын

    ድንቅ ነው ተባረኩልን በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት ሚዲያ ማግኘት በራሱ ቃላት የለኝም አሁን ደግሜ እላለሁ ተባረኩ

  • @twnaye
    @twnayeАй бұрын

    Amen Amen

  • @nzd6057
    @nzd60574 жыл бұрын

    Merhgebru betam Asfelagina weketawi neew. Enamesegenal.

  • @antenehhayelo3936
    @antenehhayelo39364 жыл бұрын

    በ PDF መስቀመጡን አትርሱ እእባካችሁ ! የእግዚአብሔር ቸርነት ሐይል አይለያችሁ ።

  • @user-qw4hj6eh9s
    @user-qw4hj6eh9s4 жыл бұрын

    ፀጋውን ያብዛላቹ በእውነት ግሩም ትምህርት ነው እንደናተ አይነቱን ያብዛልን ድንግል ትስጣቹ

  • @niniz8365
    @niniz83653 жыл бұрын

    Egzeabher yestelen, kalehiwot yasemalen. Bertu

  • @kaleyminilikzer8171
    @kaleyminilikzer81714 жыл бұрын

    Egzaber yestelene beretu love u!!!!

  • @gena15
    @gena154 жыл бұрын

    በእውነት በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው እግዚአብሄር ይስጥልን በተለይ እያንዳንዱን ምዕራፍ አገልግሎታቸውን ማወቁ ትልቅ ጥቅም አለው እግዚአብሄር ይባርካችሁ እኔ መድሐኒት አልወድምም አላምንበትም::

  • @littleethiobaby3985
    @littleethiobaby39854 жыл бұрын

    Rafatoel betame gobez Berta betame wedenewale

  • @melkamhagergeremew1247
    @melkamhagergeremew12472 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰመልን bteru ትምህረቶን ስጦን

  • @user-wq9lv3gu9h
    @user-wq9lv3gu9h4 жыл бұрын

    ሰብስክራይብ አድርጌያችኋልሁ፡፡ ቀጣዩን የመዝሙረ ዳዊት ክፍል በጉጉት እየጠበቅን ነው፡፡ ሊንኩን አስቀምጡልን፡፡

  • @ethiopianlovemusic
    @ethiopianlovemusic4 жыл бұрын

    Wow betam tru tmhrt now bertu i appriaciate .

  • @seraphemcherubem6426
    @seraphemcherubem6426 Жыл бұрын

    መልካም ውይይት ነው ዳሩ ግን ከውይይቱ አንድም ጠቃሚ ምለው ነገር አላገኘሁበትም ምክንያቱም ዳዊት 10ደረጃ የደረሰ የበቃ ንጉስ ነው ሁለተኛ አንድ ሰው በእምነቱ ልክ እንጂ ወይም እውቀት ሲኖረው እንጂ ዝም ብሎ ዳዊት መድገም ለተጠቀሱት ችግሮች መፍትሄ አይሆንም ብዙ የመንፈስቅዱስ ስጦታዎች አንድ በፀጋ እና በእምነት መሠረትነት እንጂ በራስ ፈቃድና ማወቅ ወይንም ወደ ተግባር መግባት አይችሉም ለፍፁማን በተነገረው ነገር በቅድስና በተገኘ ጥበብ ነገሮች ላይ ሀይማኖትና እምነት ድክመት ያላቸው ሰዎች እነዚ ነገሮች ላይ ሀሳብ ባይሰጡ ጥሩ ይመሥለኛል

  • @user-jl6nt4gs3b
    @user-jl6nt4gs3b4 жыл бұрын

    ኢትዮፒያ የተባረከች ኣገር ናት እግዚኣብሄር ህዝብዋን ይጠብቅ ይባርክ

  • @workalemahukebede124
    @workalemahukebede124 Жыл бұрын

    ስለትምሕርቱ እግዚአብሔር ይስጥልን ከመጽሐፍ ዓለም ለተለያየን ጥሩ ማነቃቂያ ነው በእውነት

  • @abigaelabiy4283
    @abigaelabiy42834 жыл бұрын

    Egziyaber Yestelen, Enamesegenalen🙏🙏

  • @hailubekele4311
    @hailubekele43114 жыл бұрын

    ከዝግጅታችሁ ብዙ ትምህርት ነው ያገኘሁት። እናመሰግናለን።

  • @lucysabella6727
    @lucysabella67273 жыл бұрын

    በእውነት በጣም እናመስግናለን ምርጥ ፕሮግራም ነዉ እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @betellibeyesus733
    @betellibeyesus7334 жыл бұрын

    Ebakachu Lehager selam medgen yalebenen negerun esti

  • @liyagebretsadik8778
    @liyagebretsadik87784 жыл бұрын

    ኢትኤል ሆይ ዘመንህ ናፈቀኝ

  • @foziaali3316
    @foziaali33164 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ አገራችንን ያጣነው ይህን አይነት ሰው ነው እናመሰግናለን

  • @Getscinema
    @Getscinema4 жыл бұрын

    እጅግ አስደናቂ ሆኖብኛል፤ መቼም በዚህ ዘመን ሰምቶ ማድነቅ ራሱ ትልቅ የሚያባብለን ጊዜ ላይ ነን ምክንያቱም ትናንታችንን ገለን ዳግም ላለማየት ቀብረን የቆምንበት ስለሆንን ለማለት ነው፡፡ለማሳጠር ያህል pdfuን ብትልኩልኝ የግል የእውቀት አድማሴን ለማስፋትና በእውቀት ለመገልገል ይጠቅመኛል፡፡ አመሰግናለሁ፡፡

  • @konjoAfricain
    @konjoAfricain4 жыл бұрын

    Betame betame amessegenalheu , yeh malet lene teleke temerte new abesso le lijoche teleke temherte new . Amessegenalheu

  • @sisaygizawgeberemichael6966
    @sisaygizawgeberemichael69664 жыл бұрын

    በርቱ፤ እግዚሐብሄር፡ ይባርካቹ።

  • @wonderadbeyene5325
    @wonderadbeyene53253 жыл бұрын

    የኢትዮጵያ አምላክ ካንተ ጋር ይሁን እሔን እውነት ስላሳወከን !

  • @melatalene
    @melatalene3 жыл бұрын

    really think you for sharing such an amazing knowledge

  • @elizabethmelike4744
    @elizabethmelike47444 жыл бұрын

    betam Asetemariye Newe Egzabeharie Abezeto Yebarekachu

  • @batamariam1350
    @batamariam13504 жыл бұрын

    በጣም ጠቃሚ ድስ ሚል አበው አባቶቻችን ስልጣኔ አለም ተጠቅሞ 21 ክፈዘ ሲድርስ እኟ በእጅ የያዙት ወርቅ እንደ መዳብ ይቆጠራል እኟን እርስ በርስ በዘር እንድንጫርስ አርገውን ባለንበት በድህነት በልመና ቁመናል ፈጣሪ በዘር የሚያፈጅንን።ስይጣኖች ግሀነብ ይልቀቅልን ስላም ሆኖ ያለውን ሀብት ጥበብ ተጠቅሞ ከልመና ወጠን እኩል ከስለጠነው አለም ለመሆን ያብቃን ፈጣሪ በጣም ጠቃሚ ዝግጅት ነው በርቱልን እናመስግናለን

  • @ahaduwerkneh1515
    @ahaduwerkneh15154 жыл бұрын

    Memher Grma Wondmu

  • @saramakonann2332
    @saramakonann23324 жыл бұрын

    በርቱልን እግዚአብሔር ይርዳችሁ ሀሪፍ ነው

  • @mulugetagetenet3021
    @mulugetagetenet30214 жыл бұрын

    Wow

  • @anwarsherif5040
    @anwarsherif50404 жыл бұрын

    ክፍል ሁለትን ያገኛችሁ በእግዚአብሔር ስም ሊንኩን ላኩልኝ እግዚአብሔር ስለምታደርጉት መልካም ናገር ይክፈላችሁ

  • @paulosasfaw9799
    @paulosasfaw9799 Жыл бұрын

    rafatuel werku tebarek, tebareku etiel bemtfatua aznenal gin yesrachehut sera lay tensten yeraschenin tiret adergen minyahel dink endenberinena wedhuala temlsen erscheini endnfeleg endnmeremer adergonal enamsginalen!!!!

  • @solomont9371
    @solomont93713 жыл бұрын

    በጣም ጥሩ መልዕክት ነው በርቱ እንወዳችሃለን

  • @tiruwork1000
    @tiruwork10003 жыл бұрын

    ከሁሉ አስቀድሜ እጅግ የሚያኮራና በማንነተ መኩራት ብሎም የሌላን የተናቀና በእነርሱም ጊዜው ያለፈበትን የማይመስለን የማያደምቀንን ካባና ተራ ጌጥ እያንጠለጠልንን ሁሌም እያለን የሀብት የንብረት ሳይሆን የአስተሳሰብና የእምነት ድሃ አድርገን እራሳችን በራሳችን በግድ ለባእዳን ሁሉ ነገር ባሪያ እያደረግን አለን። በተለይ አሁን ያለነው የዘመኑ ትያትር ፈጣሪና ተወናዋዮች የሆንን ማለትም ትውልዶች ሁሉነገር የባእድ የተውሶን ነው የማምለክ ያህል ተላብሰን ተጫምተን እያጨበጨብን እየደነስን የህይወታችንን ወዝ ለዛ እያሳጣነው ያለን እጅግ ብዙዎች ነን። ይህንን የጥራዝ ነጠቅ የሆነ ግድፈት በእናንተ አቅርቦት ላይ አላስተዋልኩም :: ማለትም ዋነኛውና የመንንም መልካም ሆነ መጥፍ ስሜት የሚፈጥርን እጅግ የላቀ አስተዋጽዖ የሚፈጥር ሙዚቃ ነው። ስለሆነም የመልእክታችሁን ማንነት ከእናንተ የረቀቀ የላቀ ቃለት እጅግ አድርጎ የሚገልጸውና እውነታን የተላበሰ ጣእሙ የሚመስጥ እጅግ ይበል ይበል የሚያሰኝ የኢትዮጵያውያንነትን የሚያሰረግጥ የሚያኮራ አጃቢው ሙዚቃ ድንቅ ድንቅ ከማንም ከማን ያልተለመደ ውብ የሆነ ቅንጅት ለመሆኑ እኔ ከምንም በላ ዝግትችሁን ሳይና ሳልሰማው የኢትዮጵያዊነትና ጣእሙ እርካታ በመንፈሴ ውስጥ ይዘንባል። ኩሩ ኮርታችሁ ሀገራችሁን እኔንም ማህይሟን አኩሩን። ይሄነው እውነተኛ ማንነትን መመስከር ማስመስከር ። አባቶች በእውነት በምሳሌ ይመክራሉ ያስተምራሉ ይዘክራሉ ይገስጻሉ ስለሆነም ይህንን ይላሉ የሰው ወረቅ አያደምቅ ያልወለድኩት ልጅ አባባ አባባ ቢለኝ ሆዴን ዳባዳባ አለኝ ። ነውና በራሳችን ማጌጥ እራሳችንንም መሆን ከትችትም ከእፍረትም ያድናልና። በመቀጠል ኢሜላችሁን ብትዘክሩኝ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ። ሳላቅ በስህት እያወቅሁ በድፍረት መልእክቴ ላልተስማማችሁ እጅግ አድርጌ በድንግል ማርያም ልጅ ስም ይቅርታችሁን እጠይቃለሁ። ወስብሐት ለእግዚአብሔር ለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር አሜን!

  • @user-ml5qc8or6n
    @user-ml5qc8or6n4 жыл бұрын

    የመዝሙረ ዳዊት ጥቅሞች ብላችሁ እስከ አስር ዘርዝራችሁ ነበረ ነተቀሩት እባካችሁ የpdf መውረጃው እባካችሁ ላኩልኝ

  • @mekdestesfay958

    @mekdestesfay958

    3 жыл бұрын

    የመዠሙረ ዳዊቱን አጠቃቀም በፒዲኤፍ እንልካለን ባላችሁት መሠረት እባካችሁ ላኩልን/

  • @mesfinabebe7590

    @mesfinabebe7590

    2 жыл бұрын

    ere yelom eko

  • @user-uc9nl8vm2v
    @user-uc9nl8vm2v4 жыл бұрын

    Betam teru temhert new bertu gen ebakachehu kedusanen kedus eyalachehu teru kedus dawit belu

  • @saraaloo8112
    @saraaloo81124 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መልእክት ያስማልን

  • @meseretkenenissa6152

    @meseretkenenissa6152

    4 жыл бұрын

    በጣም አድርገአን እናመሠግናለን ሁሉንም ሠው ወአክዬ ነው ያመሠገንኩት ልኡል እግዚያብሄር የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክለችሁ

  • @panaceasolutions5031
    @panaceasolutions50314 жыл бұрын

    If every action causes an equal reaction then we all would probably be dead. I guess there is mercy in between; tell that to Newton in the Word of God.

  • @user-jd2mc7kp2x
    @user-jd2mc7kp2x4 жыл бұрын

    በጣም ግሩም ፕሮግራም ነዉ ጠንክሩልኝ

  • @fanetamengistu3177
    @fanetamengistu31774 жыл бұрын

    Thank you God bless you

  • @solomonadggobay9713

    @solomonadggobay9713

    4 жыл бұрын

    የመዝሙር ዳዌትን።

  • @eth.hagere755
    @eth.hagere7554 жыл бұрын

    Betam enamsgenal denk yehone program nw .merafun eskmchrschw endtekumn adra .betrfe bertu❤

  • @netsafilagot4006
    @netsafilagot40064 жыл бұрын

    we are gratly thankfull! we appriciate your intiative. we are all ready to know wisdom of our forfathers. These wisdoms are driving forces of our civilizations. we were civilised. Our forfathers could able to bend the time -space continum. some of them coudn't test death; they are still in the paradise of the living. Henock is the example. Tell us all bros. we are here to hear it.

  • @netsolo8225
    @netsolo82254 жыл бұрын

    መጀመሪያ ቃል ነብረት ቃልም ከግዛብሔር ዘንድ ነ በረ እግዛብሕርም ቃል ነው።

  • @melakugebremariam50
    @melakugebremariam504 жыл бұрын

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ በርቱ ኢትዮጵያ ዊነትንና የኢትዮጵያን ታሪክ እንዳያውቅ ለ30 አመታት ለዚህ ዘመን ትውልድ ወያኔ ያስተማረው በዘር እና በቌንቌ መባላትን ስለነበር እባካችሁ ያለመስልቸት ትውልዱን ወደ ኢትዮጵያዊነቱ እስኪመለስ አስቱምሩልን. ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን

  • @mesfin4510
    @mesfin45104 жыл бұрын

    እባካችሁ ላስቸግራችሁ ሙሉውን መዝሙረ ዳዊት ሚስጥራዊ ጥበባትን በቴሌግራም ብትልኩልን

  • @user-yp3qo5mg6w
    @user-yp3qo5mg6w4 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም እናመሰግናለን

  • @solometadese2732
    @solometadese27323 жыл бұрын

    Egzeabhr ewkt new betam des yeml program new ketlubet ene betam yetecgrkubt tmhrt betam aetnalehu gne aelastawsm yetun meraf labb

  • @al-aha
    @al-aha4 жыл бұрын

    AM THE FIRST VIEWER ON KZread!!

  • @rafatoel

    @rafatoel

    4 жыл бұрын

    እናመሰግናለንⵆ እግዚአብሔር ያክብርልንⵆ አብራችሁን ቆዩⵆ ኢትኤል ለኢትዮጵያ ትንሳኤ

  • @heavenhidru3663
    @heavenhidru36634 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ እጅግ በጣም የሚገርም ነገር ነው ጠቃሚ ትምህርት ነው በርቱ!!!!

  • @bettyrt6668
    @bettyrt66684 жыл бұрын

    Bertu melkam new

  • @Galaxychocolate3668
    @Galaxychocolate366819 күн бұрын

    Wow egzabher siset gn ygermal habtu ayalkm chnklatachu sayhon lbachu new yaberalachu...ye egzabher habt bzu new alu aba gebrekidan❤🤲💝😇❤️‍🩹...bemn lnagegnh enchlalen wendme please 🙏

  • @yonasadela3161
    @yonasadela31614 жыл бұрын

    thank you

  • @22danielzula
    @22danielzula4 жыл бұрын

    nice nice amaizing lesson thanks alot

  • @abebawyemam3926
    @abebawyemam39264 жыл бұрын

    Ewketwen saysestu sileakafelun EGZIABHER yesitln.

  • @soltray8427
    @soltray84274 жыл бұрын

    ጥሩ ትምህርት ነው አመስግናለሁ ።

  • @1LoveSol
    @1LoveSol4 жыл бұрын

    💕

  • @tsehayneshkassa3851
    @tsehayneshkassa38512 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ዕውቀቱን ያብዛላችሁ

  • @cskaelaf5311
    @cskaelaf53112 жыл бұрын

    bertuln

  • @haenglishwithtommy6836
    @haenglishwithtommy68363 жыл бұрын

    ጥንታዊነት የዘመኑ ፋሽን ነዉ። በርቱልን

  • @moketube97
    @moketube974 жыл бұрын

    I am 3 view

  • @rafatoel

    @rafatoel

    4 жыл бұрын

    እናመሰግናለንⵆ እግዚአብሔር ያክብርልንⵆ አብራችሁን ቆዩⵆ ኢትኤል ለኢትዮጵያ ትንሳኤ

  • @yohannesshewarega5639
    @yohannesshewarega56394 жыл бұрын

    Egziabher ymesegen

  • @abebaa8056
    @abebaa80564 жыл бұрын

    በጣም ጠቃሚ ምክር ነው በርቱ።

  • @orthodox6875
    @orthodox68754 жыл бұрын

    desss yemil program new betam enamesgnalen

  • @henoktesfamariam1407
    @henoktesfamariam14074 жыл бұрын

    I really appreciate for every think guys emebiete tagzachu

  • @alemdebrework3497
    @alemdebrework34974 жыл бұрын

    Wow betam teleke temeheret new muluwen betecheresut teru neber

  • @betelhemseyoum3905
    @betelhemseyoum39054 жыл бұрын

    Thank you

  • @samerikerstiyan2052
    @samerikerstiyan20524 жыл бұрын

    ❤❤❤💚💛❤🙌

  • @ahadutube8548
    @ahadutube8548 Жыл бұрын

    ገራሚ

  • @tiruedilgetinet5961
    @tiruedilgetinet59614 жыл бұрын

    እናመሰግናለን

  • @etimogus7648
    @etimogus76483 жыл бұрын

    Temesgen amlakye we know all screat please continue we are slpeeing antil now wwwwwwwwwwwweww

  • @frhyzewde667
    @frhyzewde6674 жыл бұрын

    Bmame enmsagenalen Barton🙏

  • @mekedelawittale3311
    @mekedelawittale33113 жыл бұрын

    God bless you

  • @birhanewetere8578
    @birhanewetere85784 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይስጣችሁ ድንቅ ነው

  • @raheladdis7820
    @raheladdis78204 жыл бұрын

    Kalhewt yasmaln 😇 egzeyabhr sgawn yabzalachu sle ewnt programachu ejg btam astmare new btly lahunu tewld nch kaltnagr lmayamn twld mdhanet nachu egzeyabhr ystln

Келесі