ጠልሰም ምንድነው? ARTS 168

ጠልሰም ምንድነው? ARTS 168
#ARTS168
Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2020 Arts Tv World

Пікірлер: 37

  • @bz3853
    @bz38533 жыл бұрын

    this is quite educational. but the background music makes it feel like some accordion from France or somewhere in Europe. It would be great if you made it more Ethiopian. Masinko or Kerar or Begena. thank you. @tigist Begashaw is correct. ነጭ አህያ ቆዳው ቢነጣ ልቡ አይነጣም። stay away from them (ነጭ) like the plague.

  • @sophiavegas1667
    @sophiavegas1667 Жыл бұрын

    የኢትዮጵያ ትንሣኤ ደርሷል ። Thank you family for passing down the knowledge . This is great asset🙏💚💛❤️

  • @tigistbegashaw7412
    @tigistbegashaw74124 жыл бұрын

    በጣም ደስ ይላል እረቂቅ ሚስጥር ያለው እውቀት ነው ::የሚያኩራም ነው:: እባካችሁ በሀገራችን ውስጥ መያዝ ይሻላል የአሚሪካ ጥናት? ታውቃችሀላችሁ እነሱ ለመጠቀም ሲፍልጉ ብቻ ነው እንደሚረድ መስለው የሚቀርብት

  • @Kidist-rn2xc

    @Kidist-rn2xc

    4 ай бұрын

    ጥንቆላ ነዉ እናቱ ቤ/ን አትደግፍም

  • @nahomkassahun8304
    @nahomkassahun83043 жыл бұрын

    የኢትዮጵያውያን ሲሆን ጥንቆላ የፈረንጅ ሲሆን ሳይንስ ቴክኖሎጂ እንላለን ለምን ለምርምር ለዕውቀት አንጠቀምበትም ለምን በጥልቀት ለማወቅ አንሞክርም ዝም ብልን ምንም በማናውቀው ነገር ገብተን እንቀባጥራለን : ለማንኛውም ሄኖኬ እጅህን ቁርጥማት አይንካው : ስዕልህን ጨርሰህ እንጦጦ አርት ሙዚየም ውስጥ በመቀመጡ በጣም ተደስቻለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @amanuelhakim7280
    @amanuelhakim728010 ай бұрын

    We need more explanation about ጠልሰም our generation are interested to learn

  • @biwota
    @biwota4 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ::

  • @werqzeleke2815
    @werqzeleke28153 жыл бұрын

    I loved this, thanks

  • @tilahunsintayehu3968
    @tilahunsintayehu39683 жыл бұрын

    እናመሰግናለን

  • @merlinemrys9374
    @merlinemrys93743 жыл бұрын

    ብዙ ጊዜ መልካም ነገር ስትሠሩ የማጀቢያ ሙዚቃቹ አብሮ የማይሄድ ነው።አስተካክሉ

  • @etiyaethiel2377
    @etiyaethiel23773 жыл бұрын

    Wonderful, we appreciate you for sharing us such a wonderful knowledge. Comment: please the music is so disturbing, and use some slow Ethiopan instruments.... We appreciate for sharing this indegniouse knowledge.

  • @travelwithberok7639
    @travelwithberok76393 жыл бұрын

    እደዚ ያለ ኢትዮጰያዊ እዉቀት ከአንደኝ ከፍል እስከ ዩነቨርስቲ ደረጃ ቢሰጥ ኢትዮጰያ ምን እደምትመስል አስቡዋት ???የአዋቂኦች አገር ትወን ነበር። ሙዚቃዉ ግን ኢትዮጰአዊነቱን አደቡዝዛታል። እኛን የሚመስል አድርጉት እባካቹ።

  • @user-wr6jc2nc9q
    @user-wr6jc2nc9q Жыл бұрын

    ፈጣሪ ዮርዳችሁ አባታችንም ረጅም እድሜና ጤና ያድልልን

  • @kidistgache2209
    @kidistgache22093 жыл бұрын

    እስኪ አንዳንድ ደደቦች ኮመንት ከመስጠት ተቆጠብ አይምሮአችሁ በሚመጥን ደረጃ ያለ ቪዲዩዎች ፈልጋች ተመልከቱ

  • @Kidist-rn2xc

    @Kidist-rn2xc

    4 ай бұрын

    የደደብሽዉ አንች ነሽ ጠልሰም ብለሽ ጎግል አድርጊ ድብትርና ነዉ ቤ/ን ተቀባይነት የለዉም

  • @SelamawitGod-gl2we
    @SelamawitGod-gl2weАй бұрын

    Aye dabetara zamano yaenaneta nawo egezabehar yatafachawal

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z3 жыл бұрын

    የጠልስም ትርጉም በደንብ አልገባኝም ከእናንተ አገላለፅ ? ከ አዬማኖት ጋር ያለው ግንኙነት ወይም ልዩነት ምንድነው? የስህል፥ የ ሕክምና፥ የምሕንድስና ፥ የሥነ ጽሑፍ አንድ ዘርፍ ነው ወይስ ምንድነው?

  • @Roz2747

    @Roz2747

    3 жыл бұрын

    ጠልሰም ድብን ያለ ለጥንቆላ ነዉ ምንም justify አያስጸልገዉም

  • @user-gy4lq1id1z

    @user-gy4lq1id1z

    3 жыл бұрын

    አታስቂብኝና ጥንቋላ ምንድነው

  • @Roz2747

    @Roz2747

    3 жыл бұрын

    Well እንግዲ ጥንቆላ ማለት አጋንንትን ጠሪ የእርኩስ መንፈስ ወዳጅ የሰይጣን ጓደኛ ምናምን ምናምን....😁

  • @user-gy4lq1id1z

    @user-gy4lq1id1z

    3 жыл бұрын

    @@Roz2747 that's not good. Anything from devil is temporary. I am a little confused because the way they are explaining seems like some kind of technique like programming language or something

  • @user-gy4lq1id1z

    @user-gy4lq1id1z

    3 жыл бұрын

    Anyway, thanks for the tip

  • @gedfewayalew2208
    @gedfewayalew22083 жыл бұрын

    እንዴት እንማር?

  • @emaye9786
    @emaye97863 жыл бұрын

    ሄኖክ መልካም ዘር ለዚህ ጥበብ የተመረጠ ነው::

  • @kebronyonas7107
    @kebronyonas71073 жыл бұрын

    እርኩስ መንፈስ?

  • @michaelbiru2570
    @michaelbiru257011 ай бұрын

  • @zinabuyonatal3871
    @zinabuyonatal38713 жыл бұрын

    እሺ ለኢትዮጵያውያን ጠልስምን እንዴት እንጠቀምበት ዋናው ነግር ጥቅሙ ነው ፈርንጆች ብዙ እጥንተውት ጥቅሙን ወስደዋል

  • @Kidist-rn2xc

    @Kidist-rn2xc

    4 ай бұрын

    ኪኪኪ አይ ሞኞ የሰይጣን ማህበርተኞቹ ይፈልጉታል ከድሮ ጀምሮ ላሊበላ ስሄድ አፈላልገዉ ሲገዙ አያለሁ ግን ማጅክ ማድረጊያ ድብትርና ነዉ

  • @getawbelku262
    @getawbelku2623 жыл бұрын

    እንዴት ምሳሌ እንኳን መስጠት :ያቅታቹሃል? ውሸት ነው እንዴ?

  • @mulusewcherie1255
    @mulusewcherie1255 Жыл бұрын

    በውነት ጥበብን የመሰሰለ ነገር የለም መስፋፋት አለበት

  • @Kidist-rn2xc

    @Kidist-rn2xc

    4 ай бұрын

    ሰዎች አስማት መስሪያ ጥንቁልና ድብትርና ነዉ እድል የሚሰረቀዉ በዚህ ሰይጣናዊ ጥበብ ነዉ አስተዉሉ

  • @emaye9786
    @emaye97863 жыл бұрын

    ግልጥ ያለ መልስ የማይሰጡት ቤ/ት የተወገዘ ስለሆነ ነው::

  • @eth9546
    @eth95463 жыл бұрын

    የተወገዘ ሰይጣናዊ : ጥንቆላ ነው::

Келесі