ተዓምረኛ የከበሩ ማእድናትና የጥበብ መፅሐፍት ይዘት - episode 27

Ойын-сауық

በዚህ የኢትኤል የሬድዮ ፕሮግራም ክፍል እጅግ ምስጢራዊና አስደናቂ ስለሆኑ ጥንታዊ መፅሐፍቶችና የከበሩ ማእድናት ይዘት ቆይታ አድርገናል! አብራችሁን ሁኑ

Пікірлер: 124

  • @fishofisho-2896
    @fishofisho-28964 жыл бұрын

    ይህን የሬድዮ መርሃ ግብር የሚወደው ብቻ ላይክ ግጩኝ እስኪ?

  • @Film_production1134
    @Film_production11344 жыл бұрын

    እንዴት ደስ እንደሚለኝ የናንተ ዝግጅት...❤️በቃ በውድ አገሬ ላይ ያለኝ ታላቅ ተስፋ ዳግም ይለመልማል❤️❤️❤️ ኢትዮጵያ ትንሳኤዋን በቅርብ እናያለን አሜን

  • @efremwerku557
    @efremwerku5574 жыл бұрын

    ኩሉ ግዜ ኢትዮጵያዊ ምኻነይ ሑጉስ እየ፡ ሎሚ እዩ ኢትዮጵያዊነተይ ደስ ኢሉኒ ። ኢትዮጵያ ንዝልኣለም ትንበር። ኣምላክ ኢትዮጵያ ይባርኽ

  • @bizulegesse5706
    @bizulegesse57064 жыл бұрын

    ፕሮግራማችሁ እጅግ አስተማሪ ነው በርቱ ለኢትዮጵያ እንደእናንተ ያለውን ያብዛላት መዝሙረ ዳዊትንም በየመካከሉ ብታክሉበት የበለጠ እንጠቀምበታለን አመሠግናለሁ።

  • @meskeremdeme7613
    @meskeremdeme76134 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ።ከክፉ ይጠብቃችሁ።እውቀታችሁን የበለጠ ያብዛላችሁ።

  • @tesfayebelayneh119
    @tesfayebelayneh1194 жыл бұрын

    ኢትኤል መርሐ ግብር በጣም ደስ የሚል ዝግጅት ነወ።በኢትዮጵያ ማንነታችን በአባቶቻችን ጥበብ እንድንኮራ የሚያደርግ መሳጭ የሬዲዮ ኘሮግራም ነው ። የመዝሙረ ዳዊትን የ 150 ምዕራፍ ምስጢራዊ የጥበብ ሀይል(የምዕራፎቹ ጥቅም ) በpdf ብትልኩኝ ።አመሰግናለሁ !

  • @tigisttaye1090
    @tigisttaye10904 жыл бұрын

    እናተን የማይወድ ሊኖር አይችልም እንደኔ ግን የለም ሁልግዜ ነው የምፈልጋችሁ ካላገኘኃችሁ እናደዳለሁ ምርጥ ሥለሆኑ ነው በየቀኑ አፕ ሎድ የማያረጉት እያልኩ ከራሴ ጋር ቡጭቅ ቡጭቅ አረጋችኃለሁ :: ወደ ሌሎች ምርጥ ወደምላቸው እሄዳለሁ :: እናማ መዝሙረ ዳዊትን እባካችሁ ሁሉንም መግቡን pls pls በተረፈ በጣም እናመሰግናለን 👍👍👍👍🙏

  • @ethiopiahagere7879
    @ethiopiahagere78794 жыл бұрын

    ፕሮግራማችሁ በጣም አስተማሪ ነው የምትሏቸው ነግሮች ሁሉ ተረት ተረት እስኪመስሉ ድረስ ግን የእግዚአብሔር ሥራ በጣም ረቂቅ ነው እነዚህን መፃህፍት የፃፏቸው ሰዎች ካለምንም መረጃ ጻፏቸው ለማለት አልደፍርም ይሄሁሉ ዓለም በተለይ Europe በስልጣን ከፍ ያለው ምናልባት ከኢትዮጵያ በሰረቋቸው መጻህፍቶች በመነሳት ይሆናል ማን ያውቃል እግዚአብሔር የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያሳየንና ሁሉንም በአይናችን እናይ ይሆናል ምንም ኢትዮጵያ ትንሽ የመከራ ጊዜ ቢኖራትም ትንሳኤዋ ግን አይቀሬ ነው ሁላችንም በፀሎት እንትጋ

  • @Yisaq777
    @Yisaq7774 жыл бұрын

    ሰላማችሁን ያብዛላቹ !! እኔ በበኩሌ ይህንን ፕሮግራም ደስ ብሎኝ እና በጥሞና ነዉ ይምከታተለው!!😘🙏🙌

  • @gena15
    @gena154 жыл бұрын

    ወይኔ ኢትኤሎች እኔ የናንተን ፕሮግራም እንዴት እንደምወደው ለመግለፅ ቃላቶች የሉኝም ኢትዮጵያዊ በመሆኔም እግዚአብሔርን እጅግ በጣም ነው የማመሰግነው በርቱ እነንተ ብዙ የጠፉ ኢትዮጵያውያን በተለይ ወጣቱን ይህን እውቀት እያስጨበጣችሁት ወደ ማንነቱ ትመልሱታላችሁ ብዬ ትልቅ ሀሳብ አለኝ እና በርቱልን እግዚአብሔር ይባርካችሁ::

  • @Biniadane
    @Biniadane4 жыл бұрын

    እናንተ በጣም በጣም ጎበዞች ናቸው ቀጥለውበት

  • @Kaben_Asfaw
    @Kaben_Asfaw4 жыл бұрын

    ማቴዎስ 7 (Matthew) 6፤ በእግራቸው እንዳይረግጡት ተመልሰውም እንዳይነክሱአችሁ፥ የተቀደሰውን ለውሾች አትስጡ፥ ዕንቁዎቻችሁንም በእሪያዎች ፊት አትጣሉ። Knowledge is only transferred to a trusted and worthy Apprentice.

  • @abrehamabay2509
    @abrehamabay25094 жыл бұрын

    ውይ ሃገሬ ኢትዮጵያ ትሳኣሽን ያሳየኝ

  • @frehiyewotabera3691
    @frehiyewotabera36914 жыл бұрын

    እናንተን በማግኘቴ ስለኢትዮጵያ እዉነት እንደ ካንሰር ከብዶ ያመኛል። ዛሬ ግን የሚያስታግስ አይደለም የሚያድን መድሐኒት ናቹ። እያጋነንኩ አይደለም እወነትን ተናገርኩ አመሰግናለሁ ስሞት እንኳን ደስ ብሎኝ እንድጓዝ ሆኛለሁ።

  • @lovebahrain3637
    @lovebahrain36374 жыл бұрын

    በእውነት በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው የማላውቀውን ነገር ተምሬበታለሁ እግዚአብሄር ይርዳችሁ በርቱልን እሆንን ፕሮግራም የሚጠላ ሰይጣን ብቻ ነው።

  • @anwarsherif5040
    @anwarsherif50404 жыл бұрын

    የዚህ ዘመን ግራ ስንጋባ ባለን ሰአት እናተ መሸሸጊያችን ስለሆናችሁ እንወድሀችሃለን

  • @getanehazeze6543
    @getanehazeze65433 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @biruktadege7251
    @biruktadege72514 жыл бұрын

    መልካም መርሐ ግብር ነበር እግዚአብሔር ያክብርልን። ከመርሐ ግብሩ ላይ ከተነሱት ሐሳቦች ስለ ካልዕ ፍጡራን የተገለጸው በደንብ በሌላ ዝግጂት ብታቀርቡልን፡ አባቶችን ቃለመጠይቅ እንዳደረግክ ስሰማ ስለ ነገሩ ለማዎቅ ጉጉት አደረብኝ። በምታቀርቧቸው ነገሮች ላይ ደግሞ ሰዎች ባለማመናቸው ብዙ አትጨነቁ የምናምናችሁ 10 ሰዎች ካለን እንበቃለን። እመኑኝ ግን እኔን እንኳ ቢያንስ 10 ሰዎች ያምኑኛል። ከ ካልዕ ፍጡራን/UFO ጋር በተገናኘ matrix wisdom በሚል ተከታታይ የ you tube ዝግጂት ላይ ትልልቅ የሚባሉ ሰዎች ግራም ሀንኩክን ጨምሮ የተለያዩ ሐሳቦችን ያንጸባርቃሉ በተለይ የሰው ልጅን እነዚህ ፍጡራን ወደ ምድር መጥተው ከእንስሳነት ባህሪ አውጥተው እንዳነቁት የሚናገሩ ሐሳቦችን ማስረጃ ከሚሏቸው ነገሮች ጋር ያቀርባሉ ከነዚህ ጋር በተያያዘ እንደ ማንቂያ አንድ ዝግጂት ይዛችሁልን ብትመጡ ፡ በተረፈ በርቱልኝ ።

  • @aku9913
    @aku99134 жыл бұрын

    ስለ እግዚአብሔር ብላችሁ ስለ መዝሙረ ዳዊት የጀመራችሁትን ፕሮግራም ቀጣይ ክፍሎች አስተላልፉልን አሊያም መቼ እንደምታቀርቡት ንገሩን።

  • @gosayeejigu4066

    @gosayeejigu4066

    4 жыл бұрын

    የእኔም ጥያቄ ነው።

  • @tigistetsegaye6212

    @tigistetsegaye6212

    2 жыл бұрын

    የኔህት የተሳሳተ ትምርት ነዉ የምን ቀጣይ ነዉ የምትመኝዉ ኤፍታህ ዬቲዬብን እይ መዳንን ከፈለግሽ እሽ

  • @mickyastesfaye8687
    @mickyastesfaye86874 жыл бұрын

    እኔ ሚገርመኝ ጣና የመጡት አሜሪካዊያን ተመራማሪዋች የኢትዮጵያዊያንን ቅርስ ሰርቀው ሊሄዱ ነዉ እንጂ ሊመራመሩ አይደለምራመሩ አይደለምእንዲያውም አሁን አሁን ከጣና ገዳማት ቅርስ ቀደምት ታሪካዊ መፃህታት መሰረቅ ተጀምሮዋል እና የመጡትን ነጮች በጥርጣሬ ብንመለታቸው መልካም ይመስለኛል ። ።

  • @helumelese2471

    @helumelese2471

    4 жыл бұрын

    ትክክል ነው የሚመጡት ሰዋችንን አታለው ለመዝረፍ ነው

  • @__-pd7tc

    @__-pd7tc

    4 жыл бұрын

    Ewnet new

  • @drzeraygslassie5620
    @drzeraygslassie56203 жыл бұрын

    ኣይይይይ ግዜ እህ ....! ቀደምት ሊቃውንት ኣባቶቻችን ግን ዝም ብዬ በፀጥታ ሳስባቸው እንዴት ጥበበ እግዚኣብሔር ከነሱ ጋር እንደነበር እናም በጣም የነጠቀ mind የነበራቸው መሆኑ ሳሰላስል በእወነትም እኔ ከንቱ ትውልድ መሆኔ እረዳለው።

  • @zelekeasfaw7143
    @zelekeasfaw71434 жыл бұрын

    ሠላም የራፋቶኤል ቤተሰቦች ... መልካም የኢ ትዮጵያን ትልቅነት ከእግዚአብሔር .... በነጻ ያገኙትን ዕውቀት በነጻ በሚሰጡ ወገኖቻችን ... እንዲሁም በእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አስተማሪነት ልገነዘብ ችያለሁ ...የእግዚአብሔር ቸርነት ትልቅ ነው ... በኛ ዘንድ ግን አንድ ትልቅ ችግር አለ ... ይህም በነጻ የተሰጠንን የእግዚአብሔር ጥበብ ለራሳችን ብቻ ... ክብርን መግዣ ... ኑሮን ማደላደያ ስናደርግ እንታያል ... ይህ ራስ ወዳድነት .... እንሰሳነት ነው ... ደግሞም ምቀኝነት .... ይህን አጥብቄ እቃወማለሁ !!! እግዚአብሔር በዚህ ደስተኛ አይደለም ... ያዝናልም ...መልዕክቴ ከዚህ ሰይጣናዊ ዕንቅፋትነት ራሳችንን እንጠብቅ የተሰኘ ነው...በበኩሌ እግዚአብሄር ከሰማያት ወርዶ ዕመን ነው ያለኝ ... ብታምን እኔ ከምሰራው በላይ ትሰራለህ !!!

  • @KefaleAlemu
    @KefaleAlemu3 жыл бұрын

    Amazing Ethiopia!

  • @samsonaynalem2238
    @samsonaynalem22384 жыл бұрын

    ስወዳችው ስለ እናቴ እምዬ ኢትዮጵያ የሚገርም ነገሮች አሏት አስቲ ለዚህ ትውልድ የማይገባው ትውልድ በጌምና በኳስ በፊልም የደነዘዘ አንቁት ይወቅ ይረዳው በምድር ላይ የሌለ እንቁ በኢትዮ አለ ሌላም ሌላም አለ

  • @nanyetata8071
    @nanyetata80714 жыл бұрын

    Tiwilido yerason TAY yelelawin anteltay hono AGONBISO YIHEDAL! WEDE KEDIMO MANINETACHIN BEHIBRET BINSERA...... 🙏🙏🙏

  • @zufanmegistu560
    @zufanmegistu5604 жыл бұрын

    ልክ ናችሁ ! እግዚአብሔርይባርካችሁ : ድሮ የግብረገብ ትምህርት በዬ ትም/ ቤቶች ይሰጥ ስለነበር ንው ህዝቡ ፈርሃ እግዚአብሔር ነበረው ወጣቱም ስነስርአት ነበረው :: አሁንም ጥሩ ይዛችሁዋል ::ግብረገብ ዋናው መሰረት ነው ::

  • @Biniadane
    @Biniadane4 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ከምናውቀው ይልቅ የማናውቀው ያበዛል ኢትዮጵያ ምሰጢር ናት

  • @kiddonet1
    @kiddonet14 жыл бұрын

    አይኖቻችንን እየከፈታችሁልን ነው። ጥያቄዎችን መጠየቅ ነገሮችን ለማጥናትና ለማወቅ ጉጉታችንን በጣም እየጨመራችሁብን ነው! በርቱ በጣም እናመሰግናለን!!!👍♥

  • @hanawodage6628
    @hanawodage66284 жыл бұрын

    ፕሮግራማችሁ ደስ ይላል ቀጥሉበት በተለይ ስለ አባ ዞሲማስ ብዙ አስተማሪ ነገር አለ

  • @yabseraashagre3338
    @yabseraashagre33384 жыл бұрын

    ኢትኤሎች እግዚአብሔር በለመለመው መሰክ ያሳማራችሁ ብዙ አሳዉቃቹኛል ነገም አደስ ነገር እደምማር አምናለሁ ሰላማችሁ ይብዛ በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ

  • @kebededawit108
    @kebededawit1084 жыл бұрын

    ለሀገራችን ፣ ውድቀትና ሁዋላቀርነት፣ ዋናው ምክንያት ፣ ጥንታዊውን የኛን ትምህርት ፣እንዲቀር ተደርጎ፣ የነጮችን ትምህርት እንድንማር ፣ ሢደረግ ነው።ከዛ ግዜ ጀምሮ ሀገራችን ወርዳ አሁን ወዳለችበት፣ ዝቅጠት ውሥጥ ገብታለች፣ ፈረንጅ አምላኪ፣ ትውልድ ፣ ፈረንጅኛ መናገር ፣ እንደ ሥልጣኔ ምልክት እሥኪቆጠር ድረሥ ሆኖዋል፣ ከሊቅ እሥከደቂቅ ፣ ንግግራችን ላይ ፣ ከጠቅላይ ሚ/ሩ፣ ጀምሮ እሥከ ተራው ዜጋ፣ ድረሥ ፣ እንግሊዝኛ ሣንጨምር መናገር አንችልም፣ በተጨማሪም፣ ጥቅሦቻችነም ሁሉ፣ ነጮች እንዳሉት እያልን መናገር ከጀመርን ዘመናት ተቆጠሩ፣

  • @user-jd2mc7kp2x
    @user-jd2mc7kp2x4 жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጣቹ የምወዳቹ የማከብራቹ

  • @yetmworkzena8775
    @yetmworkzena87754 ай бұрын

    GOD bless you! When will be the time we will get from the darkest minds?

  • @orthodox6875
    @orthodox68754 жыл бұрын

    minafek new programachu thank you

  • @hanikonjo6525
    @hanikonjo65254 жыл бұрын

    በጣም ደስ ይላል አስተማሪ ነው ከዛ በፊት ግን ይሄንን ለማግኘት እግዚአብሔር መፈራት አለበን ትውልድ ደሞ የጠፋ ፈራ እግዚአብሔር የልለው ነው ስለዚህ ከዚህ በፊት እግዚአብሔር እንዲያቅ እና ስነምግባር በታስተምሩ ጥሩ ነው በይ አስባለሁ ምክንያቱም አሁን የምትናገሩትን ነገር እንደተረት ነው እንጂ የሚያስበው እውነት አይመስለውም ስለዚህ ይሄንንም ትኩረት ብትሰጡት መልካም ነው በዬ አስባለሁ

  • @user-qb2ib8ts6z
    @user-qb2ib8ts6z4 жыл бұрын

    ለምን እያየናችሁ ዩቱዩብ ላይ አታቀርቡም የበለጠ ተመልካችና አድማጭ እንድታገኙ ማለት በግልጽ ወይስ የሚያስፈራችሁ ነገር አለ ብቻ በርቱ በጣም ይጥማል ፕሮግራማችሁ

  • @fasikamuluneh4724
    @fasikamuluneh47244 жыл бұрын

    Bertu Egzabehair kenante gar yehun!endih yale temehirtochi nachew teweledun yemyadesew!

  • @yohannesshewarega5639
    @yohannesshewarega56394 жыл бұрын

    Egziabher ymesegen Sele Aba tesfa selasie moges ye Hiwote tarik ena Serawoche program beserulen ❤️

  • @yergedt9660

    @yergedt9660

    4 жыл бұрын

    እኔም እላለሁ።

  • @wfight2155
    @wfight21553 жыл бұрын

    እመኑኝ የሚመጣው ትውልድ የነቃ ነው ቀጥሉበት 🙏🇪🇹

  • @milla8558
    @milla85584 жыл бұрын

    Can you please attach the link for the Sephora video you mentioned? If it’s on KZread. Thanks!

  • @abrahamyoutube9197
    @abrahamyoutube91974 жыл бұрын

    የምወደው ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት

  • @thearkofnoah-3190
    @thearkofnoah-31904 жыл бұрын

    ሰላም ለእናንተ ይሁን ራፋኤል የዝግጅት ክፍል:: የኢትዮጵያ ትንሳየ በእርግጠኝነት በቀደምት አበው የጥበብ ስፋት ላይየተመሰረተ ነው:: ያንን ጥበብ ለመጠቀም አንዱ እና ትልቁ ነገር ሰብዓዊ ልዕልና ነው:: መንፈሰ ልዕልናችን: መልካምነታችን ሰውነታችን ሲያድግ ብቻ ይገለጥልናል:: በአባቶቻችን ጥበብና በእኛ መጠቀምመካከልትልቅ ተራራ አለ እርሱም ሀጥያት ነው:: ይህንተራራ ካስወገድን ኢትዮጵያን ኢትዮጵያ እናደርጋታለን:: በርቱ

  • @user-qb2ib8ts6z
    @user-qb2ib8ts6z4 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ መርሳት ስትሉ ኽረ በጣም በመርሳት ችግር እየተጎዳሁ ነው

  • @ediegeb4051
    @ediegeb40514 жыл бұрын

    The sound helps to raise frequency. When one has higher frequency can function better. All human being is a creation of energy. That energy vibrates with different frequency. Lower frequency is a form of depression, anger..... higher frequency is love, peace, seeing your higher self.

  • @tisinatyedingilmariyambari8627
    @tisinatyedingilmariyambari86274 жыл бұрын

    Egiziyabihar yibarikachu bizu yemanawukachewu maninetochachin endinawuk siladeregachulin

  • @kiduish21
    @kiduish214 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን ያበርታችሁ ሩሃንያ የምትባለው መንፈስ ሰዎችን ግብረ ሰዶም የምታደርግ ርኲስ መንፈስ ናት።

  • @taddeletarko7467
    @taddeletarko74673 жыл бұрын

    Ye hagerkn mistr z.,.....mbleh asafeh seth eko ere astawu yante yegenzeb manga honech

  • @ediegeb4051
    @ediegeb40514 жыл бұрын

    Let me say this, whenever I listen your program, I just want to cry my eyes out. I feel guilty for leaving my country.

  • @soltray8427

    @soltray8427

    4 жыл бұрын

    You can come back

  • @ediegeb4051

    @ediegeb4051

    4 жыл бұрын

    @@soltray8427 yes I will but not now. it's not going to be soon.

  • @soltray8427

    @soltray8427

    4 жыл бұрын

    @@ediegeb4051 I am like you I always wan to come home one day I will if God's will soon...

  • @memeabebe5273

    @memeabebe5273

    4 жыл бұрын

    YOU DON'T HAVE TO YOUR COUNTRY IS ALWAYS YOURS WILL ACCEPT YOU WITH OPEN ARM DARLING

  • @drzeraygslassie5620

    @drzeraygslassie5620

    3 жыл бұрын

    @@ediegeb4051 just pray it will be!

  • @haben8779
    @haben87794 жыл бұрын

    yes, they have written about avatar etc.

  • @Ethiomuzik
    @Ethiomuzik4 жыл бұрын

    Keep up the food job guys!

  • @heavenhidru3663
    @heavenhidru36634 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይስጠልኝ በርቱ ያወቁትን ማሳወቅ ያስመሰግናል!!!

  • @AchenafiSetegne-eg1di
    @AchenafiSetegne-eg1di Жыл бұрын

    Eyetesasatke new bedenbe anbebe

  • @youtebu4521
    @youtebu45212 жыл бұрын

    ኧረ ባካችሁ አስተውሉ መናፍስት እያለ መጽሀፉ የት ነው የሚገኘው ስትሉ አታፍሩም የማርያም ፖሮፋይን አድርጋችሁ እግዚአብሔር የግስፅህ የምታቀርቡት የደብተራ ልጅች ናቻሁ ይፎ የአጋንት ስራ ነው ከፈለገችሁ ኤፍታህ ተስፋ ስላሴ ብላችሁ ግቡ ይቲብ ተማሩ

  • @senayamelake7483
    @senayamelake74834 жыл бұрын

    እመስግናለን

  • @meronafework3765
    @meronafework37654 жыл бұрын

    Bertu...

  • @mat.5211
    @mat.52113 жыл бұрын

    Dikoche nacho ayzowachu.

  • @ahadutemesegen7817
    @ahadutemesegen78174 жыл бұрын

    ሀይ ኤቴኤሎች እዴት ናቹሁሉኝ እኔ ሰላም ነኝ እናንተም ሰላማቹህ ይበዛ ዘንድ ተመኘሁ በእናተ የተነሳ ግዕዝን ሀ ብየ መጀመር ፈለግሁ እና እንዴት መጀመር እንዳለብኝ እና ሊያስተመረኝ የሚችል መጽሀፍ አይነት መረጃው ካላቹህ ብትጠቁሙኝ ?

  • @JY-cv4dx
    @JY-cv4dx4 жыл бұрын

    Where do you find the book ? Any library 📚 or monastery available for ppl to read

  • @addismekonen8818
    @addismekonen88184 жыл бұрын

    የማእድኑን አይነት በስእል ለምን አታስደግትም።

  • @mamshatadesse872
    @mamshatadesse8724 жыл бұрын

    Please give the new generation education,

  • @eyerusalemtadesse6580
    @eyerusalemtadesse65804 жыл бұрын

    Let them not speak about my Ethiopa because we have not yet finished our work, as long as we are in peace we do many more, Our GOD is bigger than our world so what I am saying Ethiopa is bigger than other country, Greater is coming, Do not worry,

  • @amsayaze9119
    @amsayaze91194 жыл бұрын

    batam tiru new ketlubet!

  • @nanyetata8071
    @nanyetata80714 жыл бұрын

    Ketilobet!!! ✨

  • @nahomalemu8090
    @nahomalemu80904 жыл бұрын

    wow Cool

  • @martatadesse9989
    @martatadesse99894 жыл бұрын

    And how can we get this books? Is it even possible? Please advice on this

  • @haben8779
    @haben87794 жыл бұрын

    you can write Category link to the one you have read.

  • @aurorakmichael4681
    @aurorakmichael46814 жыл бұрын

    ምንም እኛን ሊቀብሩን ቢሮጡ ምድርን የዘረጋት የፍጥረታት ጌታ ለፍርድ መምጫው ደርሷል

  • @martatadesse9989
    @martatadesse99894 жыл бұрын

    I would like to contact you directly you beautiful souls. I emails you sometime back. But no response... Could you check on that, thanks.

  • @tadessebirhanu2302
    @tadessebirhanu23024 жыл бұрын

    ማዕድናቶቹን በምስል ብታሳዩን

  • @meronkibebe6179
    @meronkibebe61794 жыл бұрын

    There is disturbing noise behind but it can't stop me from listening. But, will you correct it please

  • @user-dh7nu5ck1x
    @user-dh7nu5ck1x Жыл бұрын

    ወንድሜ እ/ር ይስጥህ ስለ እራስ ጥበብ ማወቅ ምን ያክል ያስደስታል

  • @habibdahab552
    @habibdahab5524 жыл бұрын

    ኢትዮ ሃገሬ ያልተጠቀመችበት ዎናዉ መፅሐፋ መጠናት ያለበት መፅሐፈ እፅ ነዉ መፅሃፈ እፅን የምንፈታዉ ደግሞ በፈፅሃፈ ሄኖክ ነዉ ለምስሌ ከመፅሃፈ ሄኖክ አንድ አንቀፅ አንድት ቃል ወስደን ከሌላዉ አንቀፅ አንድት ቃል ወስደን ሲገጣጠሙ የአንድን በሽታ መድሃኒት ነዉ ይሄን የምትማርበት ደግሞ የመፅሃፈ እፅ መፋቻ መፅሃፋ አለ እሱን አዉጥታችሁ ስሩ ወይ እኔን ጠይቁኝ መፅሃፋ ከአምስተኛዉ አያቴ በዉርስ እኔ ጋ አለ ለምሳሌ ልንገራችሁ ከሰዉም ሆነ ከሌላ አካል በሽታ እንዳይተላፋብህ እንዳይዝህ የአሳማ አጥንት ፈጭተህ በዉሃ አርጥበህ ብትበላ ምንም በሽታ አይተላለፋብህም

  • @masreshayayeh1082

    @masreshayayeh1082

    4 жыл бұрын

    በጣም ጎበዝ ነህ በዉርስ ማስተላለፉ በጣም አሪፍ ነገር ሰወች እንዳይሰርቁህ ወይም በብር ተታለህ እንዳትሸጥ ነጮች በየገጠሩ እየዞሩ በፍለጋ ላይ ናቸው የሚያሰርቁት ደግሞ የእኛን ሰወች ተጠቅመዉ ነው . ሌላዉ ደግሞ ስካን ወይም ኮፒ አድርጌ መዉስድ እችላለሁ ?እናም ደግሞ ሌሎች ስለ ማአድን መጽሃፎች ካሉህ በኮፒ ብታካፍለኝ?እባክህ ወንድሜ ኮፒ ወይም ስካን በማድረግ ቢታካፊለኝ? አመስግናለሁ masresha004@gmail.com

  • @mat.5211
    @mat.52113 жыл бұрын

    Bertulin benatachu endatakuaritu

  • @Kaben_Asfaw
    @Kaben_Asfaw4 жыл бұрын

    Is there a PDF format for these mystery books?

  • @drzeraygslassie5620

    @drzeraygslassie5620

    3 жыл бұрын

    I would be too happy if it was,but there is not any pdf of these ancient ethiopian mystical!🤗🤗🤗🤗🤗

  • @tsionlegesse281
    @tsionlegesse2814 жыл бұрын

    sela rafatoel endet nachu perogramachune begugut selementebeke befitenet betadersune dess yelegnal kidame weyem Erebu yetelalefu perogramochun tolo betposetut enamesegenalen

  • @derejeassefa1556
    @derejeassefa15564 жыл бұрын

    Yemezmuredawitu program alemeketelu bich sayhone email lakulin mulu pdf enilikilachualen yetebalew melkam kal tefetsaminet matatu lemin endehone algebagnim. bizu geeze kene pdf un lemin endemifeligew tekishe endimetsewotegn lemigne neber. minalbat emailun atayut endehone woy telewach adress kale bitasawukun degmen lemeteyek enchilalen. eyankwakwan new lemalet new. Beterefe tebarekulin elalehu!

  • @abelhenok4963
    @abelhenok49634 жыл бұрын

    It is very nice program really support our poor and blind thinking. Just one comment it is better to say "Alet" which means rock rather than "Dingay" which means stone where the value is very less culturally.

  • @romanhaile613
    @romanhaile6134 жыл бұрын

    akbariyachu negn

  • @Ali-bx8xr
    @Ali-bx8xr4 жыл бұрын

    በጣምደስስስስየሚልትምርትነውእግዛብሔርይጠብቃችሁ🙏🙏🙏❤️❤️

  • @haileyesuseshetu4566
    @haileyesuseshetu45664 жыл бұрын

    yet new yemigegnut mtahufochu plc

  • @lamyordi9734
    @lamyordi97344 жыл бұрын

    Ethiopia 🇪🇹 bmeuan bech ymekarabet manetay new

  • @lamyordi9734
    @lamyordi97344 жыл бұрын

    Enkan dane metacheu

  • @yegleeshetu7426
    @yegleeshetu74264 жыл бұрын

    እነዚህን መፅሀፍቶች መግዛት ይቻላል? ከሆነ እንዴት ነው የምናገኘው?

  • @hailemariamgetahun696
    @hailemariamgetahun6964 жыл бұрын

    betechtistian yerasuwa yehone keftegna timihirt bet masfafat alebat yihewim malet ke ha hu eske keftegnaw dereja

  • @hailukebede962
    @hailukebede9623 жыл бұрын

    Weshetamoch nachu email tederegolachu mech temelesalachu!,,,

  • @h.p.l1058
    @h.p.l10584 жыл бұрын

    I need the books

  • @etenatzegeye5174
    @etenatzegeye51744 жыл бұрын

    Lady, please speak a little louder Some times it's hard to hear ur Voice.

  • @soltray8427
    @soltray84274 жыл бұрын

    መፆሀፉ ምን ይባላል እኛም እንድናነበው

  • @mrshiruthseyoum5521
    @mrshiruthseyoum55214 жыл бұрын

    "ዩፎ: "ወይም: "ኤልየንስ:" የሚሉት: -- አባቶቻችን: ካሉት: ይለያያል:: አይመጥንም:: ለየብቻ ነው::

  • @elisaazu565
    @elisaazu5654 жыл бұрын

    ሰላም ወገኖቼ የመጀመሪያው መጽሃፍ ቅዱስ /ትክክለኛው ማለቴ ነው play store ውስጥ ይገኛል ወይ? ሰላም ብአላችሁበት ይሁን

  • @elisaazu565

    @elisaazu565

    4 жыл бұрын

    @አባ ጊዮርጊስ ዘ ጋስጫ አባቴ በጥም ነው የማመሰግነው አባቴ በፍጥነት ጥያቄየን ሥለመለሱልኝ እንዴት ማግኘት ይቻላል

  • @newcraftminute5384

    @newcraftminute5384

    4 жыл бұрын

    @አባ ጊዮርጊስ ዘ ጋስጫ አባቴ hi

  • @user-tr3ek8yd1t

    @user-tr3ek8yd1t

    4 жыл бұрын

    መዝገበ ፀሎትስ ማግኘት ይቻላል?

  • @elisaazu565

    @elisaazu565

    4 жыл бұрын

    @@user-tr3ek8yd1t አመሰግናለሁ ዳኒ መጽፍ ቅዱስ አለኝ ግን ትክክለኛው መሆኑን አለመሆኑን አላቅም የብሉ ይና የሐዲስ ኪዳን ይላል CBN the 700 club ይላል ማርኩ

  • @hailemariamgetahun696
    @hailemariamgetahun6964 жыл бұрын

    tedebikews yeterefut sint nachew

  • @soltray8427
    @soltray84274 жыл бұрын

    የትስ ነው መፆሀፉ የሚገኘው?

  • @drzeraygslassie5620

    @drzeraygslassie5620

    3 жыл бұрын

    የሁላችን ጥያቄ ነው።

  • @mat.5211

    @mat.5211

    3 жыл бұрын

    Metsihafu eko ale gin manewu betamagnneti merimiro le hagiru yemiyawulewu ketegegne meshet new sewu hulu mitayewu

  • @Tefera-hf8fw
    @Tefera-hf8fw4 жыл бұрын

    What the ... is yufo?

  • @samueltezera6575
    @samueltezera65754 жыл бұрын

    ራፋቶኤል ምናልባት ዛሬ ካቀረብካቸው ማዕድናት ድንጋዮች ውስጥ አንዱ ጎንደር አካባቢ ጭልጋ አይከል ከተማ ሕክምና የምትሰጥ ሰው አለች እና የምታክምበት መሳሪያ ድንጋይ ነው ሴትዮዋ ከቤተእስራኤላውያን ጋር ትሰራ ነበርና እነሱ እንደሰጧት ይነገራል፤ እናንተ ስታነሱት ደግሞ የበለጠ ተረዳሁት፡፡

  • @user-qb2ib8ts6z
    @user-qb2ib8ts6z4 жыл бұрын

    እንዴ እውነትም ውሀ ምንድነው

  • @dailychinup8698
    @dailychinup86984 жыл бұрын

    ሚስጥራዊ ነው ካልተባለ እንዴት ሰውን መሣብ እና ለመለመን እንችላለን።።። ወይ ሀገሬ የሌለንን እየዘባረቅን በረሃብ አለቅን።

  • @davoa4665

    @davoa4665

    4 жыл бұрын

    Yelelenn Eyezebareken sayehone Yalenen eyatefan, eyatane Nw be rehab yalekenew

  • @Tefera-hf8fw
    @Tefera-hf8fw4 жыл бұрын

    It’s all copied from the Greeks n Egypt m only visited Egypt it’s not indigenous knowledge

  • @mat.5211

    @mat.5211

    3 жыл бұрын

    Gud ere temesi wode rasih eske mache nach amilaki tihonaleh

  • @Biniadane
    @Biniadane4 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ከምናውቀው ይልቅ የማናውቀው ያበዛል ኢትዮጵያ ምሰጢር ናት

  • @user-jd2mc7kp2x
    @user-jd2mc7kp2x4 жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጣቹ የምወዳቹ የማከብራቹ

Келесі