የኳንተም ህክምና በመፍትሄ ሥረይ መፅሀፍ

መፍትሄ ሥረይ ቀደምት ከሆኑት የአባቶቻችን የህክምና መፅሀፍት መካከል በግንባር ቀደምትነት የሚጠቀስ መፅሀፍ ነው።

Пікірлер: 29

  • @addismaregu38
    @addismaregu389 жыл бұрын

    እጅግ በጣም የሚገርም ጥበብ ነው ....እግዚአብሔር እውቀትህን ያስፋው ራፋቶኤል

  • @hassenmengesha196
    @hassenmengesha1966 жыл бұрын

    we are the first human being in quantum knowledge. i am very happy to listen u.

  • @how_jano
    @how_jano3 жыл бұрын

    አናመሠግናለን

  • @orthodoxtewahedo1517
    @orthodoxtewahedo1517 Жыл бұрын

    um just a kid who didnt know anything dont get me wrong for asking this but is it religious ?or right way?

  • @askualamedia9987
    @askualamedia99875 жыл бұрын

    ውድ ራፋቶኤልዎች የት ጠፋችሁብን?እባካችሁ ካላችሁ በስራችሁ ተገለጡ

  • @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
    @abcdefghhjklmnopabcdefghjk12555 жыл бұрын

    ትክክል ብለሀል ወንድም እግዚአብሄር ይስጥልን ድንቅ ነው

  • @sh-xj8qx
    @sh-xj8qx4 жыл бұрын

    በጣም ጥሩ ነበር ግን ሙዚቃው ቢቀር please

  • @user-jd2mc7kp2x
    @user-jd2mc7kp2x4 жыл бұрын

    እናመሰግናለን

  • @ethiotiktok325
    @ethiotiktok3255 жыл бұрын

    እኔ *መፍትሔ ሥራይ* እና *መርበብተ ሰሎሞን* የሚባሉት መጽሐፍቶች ከጨለማ መናፍስት ጋራ በማዋረስ የሚጠቀሙበት ኢመጽሐፍ ቅዱሳዊ መጽሐፍት መሆናቸውን ነው ያነበብኩት።

  • @marrytt6301

    @marrytt6301

    4 жыл бұрын

    Selam ኤርሚያስ ትክክል ነሽ።እውነት ነው

  • @masreshayayeh1082
    @masreshayayeh10824 жыл бұрын

    ግዕዝ መማር እፈልጋለሁ አዲስ አበባ ዉስጥ የት ነው የሚሰጠው?

  • @masreshayayeh1082
    @masreshayayeh10824 жыл бұрын

    methafun be soft copy share adrgugn ebakachu

  • @musiedawit8107
    @musiedawit81076 жыл бұрын

    Bravo

  • @tzm6910
    @tzm69105 жыл бұрын

    የንጉስ ሰለሞን መፅሀፍ ሰባሁለት አጋንንትን ያዘዘበትን ጎሻ ጋር ይህ የኢትያውያን የአጋንንት አስማት መተት ሲምቦል / ምልክት ልዩነት የለውም :: የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ የፀሎት መፅሀፍ መፅሀፈ ቱሉዳን ወደመጨረሻ ገፁ ላይ አስማት አለው :: ቅዱስ የፈጣሪ ልጂ ግን ይህን ትምህርት እና ስራ እጂግ ይቃወማል ይሄ ክፉ አጋንንታዊ ትምህርት ነው

  • @fairyeshetu8661

    @fairyeshetu8661

    4 жыл бұрын

    እንደእምነትህ ይሁንልህ እንዳልልህ እምነትና እውቀትን ጠላቶችህ ያረክ ትመስላለህ እንደ ቸርነቱ ይይህ እግዚአብሔር

  • @marrytt6301

    @marrytt6301

    4 жыл бұрын

    Tzm ውይ ዛሬ መስማቴ ነው መፍትሄ ሰራይ ድግምትን ለማክሽፍ ሌላ ድግምት ስራ ነው የገረመኝ የዲያቢሎስ ስራ ለማውራት ሬዲዮ መቁቁሙ??

  • @arsemayemaryam5735
    @arsemayemaryam57353 жыл бұрын

    ወገኖቼ ንቁ ይህ ድብትርና እና ጥንቆላ ነው ማስረጃውን ከ memhir tesfaye abera ዩትዩብ ላይ እዮት እና መምህር ግርማ ትምህረት ተከታተሉ

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge4 жыл бұрын

    እኔማ ብሠማው ብሠማውአልጠግ፩ውም

  • @marrytt6301
    @marrytt63014 жыл бұрын

    መፍትሄ ስራይ በስው በመተት የገባብንን የስይጣን ስራ በሌላ ስይጣናዊ አሰራር የምናከሽፍበት መፍትሄ የምናገኝበት ነው።ዘመኑ የከፋ ወንድም ወንድሙን እህት በእህቱን ለገንዘብ፣ ለእውቀት፣ለድል በዲያቤሎስ እያሰረን የምንጠቀምበትን አጋንንታዊ አሰራር አንተ የአባቶች ጥበብ ብለህ ስታቀርብ አይከብድህም።ዕፀልባዊት ምንድነው? ዕፀ መሰውር እኮ ነው ጥበብ ብላችሁ የምታቀርቡት የዲያቢሎስ ጎታቾችን ስራ ነው።ወይ ስምንተኛው ሺህ ምን ቀረን? ይቅር ይበልህ !!

  • @thomasabraham6929
    @thomasabraham69296 жыл бұрын

    Etsub Denk New.

  • @kaleyminilikzer8171
    @kaleyminilikzer81715 жыл бұрын

    "መፍትሄ ስረይ" ገፅ ስንት ላይ እንዳለ ማግኘት አልቻልኩም ልትነግረኝ ትችለክ ገፁን ? ሳላደንቅህ ግን አላልፍም ወንድሜ

  • @efulaefula4433

    @efulaefula4433

    5 жыл бұрын

    Can you send me a copy of it please brother?

  • @marrytt6301

    @marrytt6301

    4 жыл бұрын

    kale Y minilik zer መፍትሄ ስሰራይ እኮ ለጊዜው የመተቱን ሀይል የሚያስታግስ ስራይ ነው።መተትን በመተት መጎተት ???

  • @melkamzena9360

    @melkamzena9360

    4 жыл бұрын

    metshafun endet agegnehew

  • @mulukenbahru6080
    @mulukenbahru60805 жыл бұрын

    ድንቅ ጥበብ

  • @sarawangew1703
    @sarawangew1703 Жыл бұрын

    Matehafu yat enagngalne

  • @g2mcab
    @g2mcab5 жыл бұрын

    are we always the first? I doubt wht U all say Ur also promotin magic atleast admit that

  • @mahitubes749
    @mahitubes7492 жыл бұрын

    እግዚኦ አንተ ይሄ ትምህር ጥንቁልና💀

  • @selomejesus875
    @selomejesus8754 жыл бұрын

    ይቅር ይበላችሁ ይህ አጋንታዊ ጥበብ ነው እየሱስ ከሰለሞን ጥበብ የበለጠ የጥበብ አምላክ ነው ከጌታ ሌላ ምን አስፈለጋችሁ ህዝቡን ወደ ሲኦል አትምሩት እናንተ ጠፍታችህ ሰው አታጥፉ ጌታን ፍሩ ይማራችሁ።

Келесі