What does Telesem( ጠልሰም) mean?

ጠልሰም ማለት አምሳል ወይንም ተምሳሌት ማለት። ከቀደምት ኢትዮጵያውያን አስተምህሮት ጀርባ የጠልሰም ወይንም የመመሰል ጥበብ በሰፊው ይንፀባረቃል። በዚህም የተነሳ ጠልሰሞችን መረዳት የቀደመውን ምስጢራዊ ስልጣኔና ጥበብ ለመረዳት ቁልፍ ነው እንላለን።
የራፋቶኤል ተቋም

Пікірлер: 22

  • @thomasabraham6929
    @thomasabraham69296 жыл бұрын

    Ewunet New Egziabher Hulun Yegletselen.

  • @melkamuambachew9193
    @melkamuambachew91933 жыл бұрын

    በጣም እናመሰግናለን በርቱልን አገራችን ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ሰላም ይስጥልን!!

  • @EthioAmharicTechTalk
    @EthioAmharicTechTalk7 жыл бұрын

    Thank you Very Much Rafatoel!

  • @yeshitilaadefris6009
    @yeshitilaadefris60098 жыл бұрын

    the voice is not working I cant hear can you please ..??

  • @kalkidany4684
    @kalkidany46844 жыл бұрын

    Thank you good job

  • @mishuterfe3325
    @mishuterfe33254 жыл бұрын

    Tebarek🙏🙏🙏

  • @funnytiktok4492
    @funnytiktok44926 жыл бұрын

    seytan endelele eyawerah mehonu tawkohal gen? tenkola ye egziabhieren hayil baltegeba menged metekem kehone seyitan menu ga new roll yalew? seyitanen endelele argo maseb yihe ye sihtet timehert new!!

  • @dessiebahiru9672

    @dessiebahiru9672

    3 жыл бұрын

    ሲጀመር ጠልሰም የሰይጣን ነው፣ አውቀው ነው የጥንቁልና ስራቸውን ከቤተክርስቲያን ጋር ሚያያይዙት። የአስማት ስራ ለመሆኑ አርጋኖን ፀሎት ላይ አባ ጊዎርጊስ ዘጋስጫ ፅፈውታል።

  • @yosihelena
    @yosihelena3 жыл бұрын

    ጠልሰም ጥንቆላ ነው በጥበብ ስም ሰወችን አናወናብድ፣ አምላክ ይቅር የማይለውን ስህተት በድፍረት አታስተምር

  • @dessiebahiru9672

    @dessiebahiru9672

    3 жыл бұрын

    ትክክል!!! አርጋኖን ፀሎት ላይ ተፅፎአል እንግድህ አባ ጊዎርጊስ ዘጋስጫን የሚያርሙ ትልልቅ ፃድቃኖች የበዙበት ዘመን ሆኖ ነው፣ እንጅ።

  • @masreshayayeh1082
    @masreshayayeh10824 жыл бұрын

    ግዕዝ መማር እፈልጋለሁ አዲስ አበባ ዉስጥ የት ነው የሚሰጠው?

  • @giggity6637

    @giggity6637

    3 жыл бұрын

    St George piyassa yesetal Ena Silassem yale meseleye

  • @acknowledgment2490
    @acknowledgment24905 жыл бұрын

    ዋዉዉዉዉ

  • @dessiebahiru9672
    @dessiebahiru96723 жыл бұрын

    አርጋኖን ላይ "ጠጠር ከሚጥሉ፣ እንጨት ጠርበው ለንጊያ አለዝበው ከሚያመልኩ፣ ጠልሰም ከሚጠለስሙ እመቤቴ ሆይ አድኝኝ" ይላል አባ ጊወርጊስ ዘጋስጫ አንተ ከሱ የምትበልጥ ማን የሚሉህ ፃድቅ ሆነህ ነው?? የዲያብሎስ ጠጠር መሆንህ እንደሆነ እዎቀው!!!!

  • @abiybara864
    @abiybara8645 жыл бұрын

    sel teseme me felegelew yet memare yechalele?

  • @dessiebahiru9672

    @dessiebahiru9672

    3 жыл бұрын

    ሰይጣናዊ ትምህርት ነው፣ ይቅርብህ አርጋኖን ላይ እየው እውነቱን። አውቀው ነው፣ የጥንቁልናውን ስራ ከቤተክርስቲያን ጋር ሚያያይዙት

  • @shanblegaramo8853
    @shanblegaramo88535 жыл бұрын

    የተደበላለቀ ነገር ......አስማት ለላ ክርስቲና ለላ በጥበብ ሽፋን አስማት? አረ ነውር ነው ሁለት ነገር ይዘን መቀጠል አንችልም አትሸወዱ ጠልሰም ብሎ ነገር የለም

  • @user-cd9bt9bn9k

    @user-cd9bt9bn9k

    5 жыл бұрын

    Yetedebelalekebehe anta eko nehe! Leunetune ena trgumune asredahe eko! Kezhe belaye bemerefa aywegahe! Ande ferenje benegerehe gene cberahene endewusha tekola nebere.

  • @shanblegaramo8853

    @shanblegaramo8853

    5 жыл бұрын

    @@user-cd9bt9bn9k አስረዳኛ የት እንደተፃፈም ንገረኝ ልስማህ ወዳጀ

  • @fairyeshetu8661

    @fairyeshetu8661

    4 жыл бұрын

    አስማት ማለት ስሞች ማለት ነው መጀመሪያ ቋንቋ ተማር አይሻልም ሽቅብ መትፋት እራስን ለማቆሸሽ ነው

  • @user-ve3fk7tk7v

    @user-ve3fk7tk7v

    4 жыл бұрын

    Tarik ena mnnetachihun yemaygebachihu eretew mechie new ymtnequt

  • @user-ve3fk7tk7v

    @user-ve3fk7tk7v

    4 жыл бұрын

    @@fairyeshetu8661 tkkl yemaygebaw twld yewch nafaqi

Келесі