የኮምፎርት እና የብርድ ልብስ ዋጋ በአዲስ አበባ Comfort and blanket price in Addis Ababa | አይነታ

የኮምፎርት እና የብርድ ልብስ ዋጋ በአዲስ አበባ Comfort and blanket price in Addis Ababa | አይነታ ‎@Ayneta-media
አሰላሙ አለይኩም ውድ እና የተከበራችሁ የአይነታ ሚዲያ ተመልካቾች ዛሬ ስለ ኮምፈርት እና ብርድ ልብስ ሌሎችንም አስፈላጊ የሚበሉትን ጥያቄዎች በመጠየቅ የገበያው ሁኔታ ምን እንደ ሚመስል እና በስንት እንደ ሚገኝ እንዲሁም ደረጃው እና ጥራቱ በምን ሁኔታ እንደለ እናስቃኛቿለን።
ይህን መረጃ ሰጪ ቪዲዮ ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው እንድትከታተሉ እንጠይቃለን!!
ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ወቅታዊ ከግዢ እና ሽያጭ የተገናኙ እንዲሁም ሌሎችንም አይነት መረጃዎችን ማግኘት ትችላላችሁ።
የምትፈልጉትን ሽፎን ለመግዛት ወይም ለማዘዝ በእነዚህ ስልኮች መደወል ትችላላችሁ
#ethiopia #እቃዎች #ኮምፈርት
#ኮንፈርት #የብርድልብስ_ዋጋ

Пікірлер: 18

  • @Ayneta-media
    @Ayneta-media4 ай бұрын

    ለበለጠ መረጃ ይደውሉ 09 21 71 17 71 ወይም 09 12 19 55 40

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132Ай бұрын

    ቅመሞችዬ:እዩትአገራችን:ብራችንብቻ:ቋጥረንመግባት:ሁሉምአለ:ገዝተን:ካርጎአርገን:ቀረጥከፍለን:ከዛምወደየአገራች:አስጪነን:አስቡትወጪውን

  • @yemaryamlji7753
    @yemaryamlji7753Ай бұрын

    Yet akebabi newu kezi gezto kememtat ager bit megzat yishalal ❤

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132Ай бұрын

    እኔማበሰላም:ልመለስጂ:ምንአደከመኝ:ከመርካቶ:የምፈልገውን:ግትነው:ወድምስመረዳህ:እናመሰግናለን:ማርያምጥሩነው:ሥትደክመንከመላክ

  • @sumehaydar8356
    @sumehaydar83564 ай бұрын

    Arif new berta

  • @fatmaa523
    @fatmaa5234 ай бұрын

    ልብስ ያለው ኮምፎርት ጠይቅልን ወንድም ልብሱን አጥበን መቀየር የምንችለው ኮምፎርት

  • @user-wk3tx9mn8j
    @user-wk3tx9mn8j2 ай бұрын

    balsuku geletshe arifnwe 🙏

  • @Ayneta-media

    @Ayneta-media

    2 ай бұрын

    Thank u 🙏

  • @samritube9007
    @samritube90074 ай бұрын

    አሪፍ ነው ዋጋውም ግዙ የመጫኝ ከምከፍሉ ሀገራችው ላይ ግዙ 2 ብርድልብስ አንድ ኮንፈርት እፈልጋለው ስው እልካለው

  • @user-nq5ne9ik2d

    @user-nq5ne9ik2d

    Ай бұрын

    ደምሪኝ❤❤❤❤

  • @FatiyaSharef
    @FatiyaSharef4 ай бұрын

    ጀዛከላህ ወንድሜ እኔ ነበር የጠየኩህ ከሳምንት ቦሀላ ሀገር ስለምገባ እፈልጋለሁ

  • @user-nq5ne9ik2d

    @user-nq5ne9ik2d

    Ай бұрын

    ደምሪኝ❤❤❤

  • @chicago9458
    @chicago94584 ай бұрын

    Comfort or comforter? Woy gud…

  • @fatmaa523
    @fatmaa5234 ай бұрын

    ቦታው የት አካባቢ ነው አለ በአላህ

  • @Ayneta-media

    @Ayneta-media

    4 ай бұрын

    በቪዲው ላይ ተገልፅዋል ሥልክም አላቸው ዲሥክሪብሽን ላይ ይውሠዱ ሥልካቸው

  • @fatmaa523

    @fatmaa523

    4 ай бұрын

    ኢንሻ አላህ ወንድም አላህ ይጨምርልህ ደስ የሚል አቀራረብ ነው ቀጥልበት

  • @user-vn1vs8xz3s
    @user-vn1vs8xz3s4 ай бұрын

    እንዴት ነህ አይነታ ዩቱብ ባለቤት የሆንከው እሄን ያስተዋወከውን ቤት የሱቅቁጥር G001 C 3500 የተባለው ብርድ ልብስ ቅናሽ እንሰጣለን ብላቹ 15% ከዋጋው ላይ መቶ ጨምሮ ያኑ መቶ ቅናሽ ብሎ 3500 ሸጦላታል እሄ አግባብነት የለውም ላንተም ለዩቱብህ ጥሩ አይደለም ብታስቡበት ? 525 ብር አትርፎ ማለት ነው

  • @Ayneta-media

    @Ayneta-media

    4 ай бұрын

    ደውለው ያውሩት ስልካቸው ከላይ ድስክሪብሽን ላይ አለሎት

Келесі