#ቆቦ

Ойын-сауық

ልዩ የሆነ የቤት እዋ በ623 ሺ ብር የፈጀ

Пікірлер: 785

  • @Medtube1988
    @Medtube19882 ай бұрын

    ለዚህ እቃ በጣም ደክሜበታለሁ በላይክ ካሱኝ ሰምታችኋል

  • @FatumaMustefa

    @FatumaMustefa

    2 ай бұрын

    መዲዲዲ እደነሽ አንዞሽ በርች

  • @zehramohammed4470

    @zehramohammed4470

    2 ай бұрын

    አብሽሪ እህቴ አላህ ያግዝሽ

  • @ZemzemSeid-ir2bj

    @ZemzemSeid-ir2bj

    2 ай бұрын

    አናግሪኝ እኔም እፍልጋለሁ እድትነውየማገኝሽ

  • @makeamakea9451

    @makeamakea9451

    2 ай бұрын

    ላይክ አርጌያለው ላንቺ ስል

  • @ZemzemSeid-ir2bj

    @ZemzemSeid-ir2bj

    2 ай бұрын

    እኔም አዝሻለሁ መልሽልኝ

  • @fatumaseid8001
    @fatumaseid80012 ай бұрын

    የባለዚህ እቃ ለመድና የሚገባትን ነገር አርጉላት😢😢😢😢 ወሏሂ በጣም ያደክማል

  • @16547

    @16547

    2 ай бұрын

    በትክክክል❤

  • @user-hy5je6ld2q

    @user-hy5je6ld2q

    2 ай бұрын

    ትክክል

  • @TAmreyaM

    @TAmreyaM

    2 ай бұрын

    በትክክል

  • @youtube4525

    @youtube4525

    2 ай бұрын

    ወላሂ እኔ ለሷ ደክሞኝ አልተረፍችም

  • @user-lb6ol6ef2r

    @user-lb6ol6ef2r

    2 ай бұрын

    በትክክክክክል

  • @umueimran
    @umueimran2 ай бұрын

    ታውታውግን የማዳምልዩሀይሎች መድየን100ሽ እናስገባት የምትሉ🎉🎉🎉🎉

  • @Khayria1212

    @Khayria1212

    2 ай бұрын

    እዉነት መልካም ልጅነት ማሪያምን ብነሥገባት ምነለ❤🎉እኔ ማትመቸኛለይ እኔ እየጠየቁህ አትመልሥም ግን አልቀየምእኔም ቆቦነኝ ኑ አብርን እንዘዝ🎉

  • @user-rr3mq5yf8p

    @user-rr3mq5yf8p

    2 ай бұрын

  • @semiramohaned

    @semiramohaned

    2 ай бұрын

    ደስ የሚል ኮመንት የኔ ዉድ እህት ፈገግ አረግሺኝ ወላሂ kkk

  • @9hsssss

    @9hsssss

    Ай бұрын

    ኪኪኪኪኪ ስም ቅየራ እደነው ሀሪፍነው እናመሰግናለን

  • @ethiopia7697
    @ethiopia76972 ай бұрын

    እኔ ደከመኝ ላንች ባለ እቃይቱም በጤና የምትጠቀምበት ያርጋት በሰላም ለሀገሯ መብቃት

  • @alamgir481
    @alamgir4812 ай бұрын

    ወላሂ ጎበዝ ናት ይህን ሁሉ አስባ መግዛቶ እኔ ብሆን አድም እቃ አልገዛ በጣም ነው እምረሳው ቀልብ የለኝም አላህ ቀልብ ይስጠኝ ስልኬን በጀ ይዥ ስልኬን አፋልጉኝ እምል ጀግና ነኝ 😂😂😂😂

  • @faruzamohammed9448

    @faruzamohammed9448

    2 ай бұрын

    እኔም

  • @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw

    @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw

    2 ай бұрын

    ቀድማ የምፈልገውን ትዝ ሢላት የአፃፈች ነው እሚሆነው

  • @medinatube5989

    @medinatube5989

    2 ай бұрын

    ክክክክ ልባችንንን እሪያል ወሰደው ሁላችንምነንኮ

  • @user-ed4wu1vh9m

    @user-ed4wu1vh9m

    2 ай бұрын

    ክክክክክክክክክክ አብሺሪ እኔም ያች ብጢነኝ ጋደኛ አለኝ

  • @AAa-gs6dn

    @AAa-gs6dn

    2 ай бұрын

    እኔም እረሳለሁ አላህ ይድረስልኝ እኳን ይሄን ሰትዮየ ለነገ ስሪ ብላ የነገረችኝን እየረሰሁት ተቸግሪያለሁ

  • @sarahabshwite5469
    @sarahabshwite54692 ай бұрын

    😳😳ሡቅ ሊከፍቱነውደ ግን ተወግን ነገ አገር ትገባላችሁ ችግር ይመጣል እቃው አሾጡትም ይኸብር ቦታ ይገዛል ❤❤❤

  • @HawaAseen

    @HawaAseen

    2 ай бұрын

    ሳህ,,ሰዋችንኮ,,ስርፋችንን,,እረስተናል

  • @tubeysikit

    @tubeysikit

    2 ай бұрын

    ቤት ከገዙስ

  • @user-tm7dr9ww7u

    @user-tm7dr9ww7u

    2 ай бұрын

    በመድ ቤት የመጀመሪያዋ ሪከርድ የስበረችው የቆቦዋ❤ጎበዝ የጤና የእፍያ ደስ ብሎሽ የምትጠቀሚበት እላህ ያድርግሽ ❤

  • @ErahmetAhmed

    @ErahmetAhmed

    2 ай бұрын

    እኔ በኢትዮጵያ 20ሽህ እሚሆን ላዝ ብየ እየፈራሁነው እነሱ ይህን ሁሉ ሆ ማሻ አላህ

  • @zheinambazheinamba1345

    @zheinambazheinamba1345

    2 ай бұрын

    እቃዉምኮ ይጠቅማል ሀገር ገብተሽ መግዣ የለም ሲኖርሽ ካልገዛሽ ከለለሽ ብፈልጊም አታገኝ😅

  • @SabitaAli
    @SabitaAli2 ай бұрын

    ሠዉሁሉ እንደኛ የቤት ሠራተኛብቻ አይደለምኮ እንደ ይሄብርኮ የወር ደመወዛቸዉ ሊሆን ይችላል አታካብዱ ማሻአላህ በሉ የኔ ቢጤ የቤት ሠራተኛማ የሁለት አመት ደመወዟ ነዉ ሆ

  • @lubaba355
    @lubaba3552 ай бұрын

    ሪከርድ የሰበረ የቤት እቃ

  • @krn9643
    @krn96432 ай бұрын

    እረ ኡኡ ለዚያዉም ቆቦ ገና ላልተረጋጋ ሀገራችን አሁን እቃ ይገዛልደ አሏህ ይጠብቅላት ከባድ ነዉ ሀቂቃ

  • @kwt-nk6cf
    @kwt-nk6cf2 ай бұрын

    የኔውድ ብዙ ሙስሊሞቺ ለቪው ብለው የአላህንስም ለመጥራትእራሱ ይሸማቀቃሉ በጣምይገርማሉ ለማንኛውም ለምነትሺያለሺን ክብር በስራሺአይተናል በርቺየኔአደኛ❤ላይክየለምሳደሞ 🙁ባለቃወቹም ማሻአላህ ብሩቢበዛምጥራት ያለውና አስፈላጊየሆነእቃነው ጎበዞቺ በሰላምሀገራቺሁገብታቺሁ የምትጠቀሙበትያርጋቺሁ😍

  • @Fatima-ry5gb

    @Fatima-ry5gb

    Ай бұрын

    👍👍

  • @wollokocha
    @wollokocha2 ай бұрын

    አብዝቸ ወደድኩሽ መድየ ምርጥ ነሽኮ❤❤ ለድኑ ቅድሚያ የመሰጥ ወረት የማይደልለው ሰው ውስጤ ነው💓💌ለሀቅ እንጂ ለባለጌዎች ቦታ አትስጪ በርች አብሽሪ💌

  • @user-hu8ts4cq2m
    @user-hu8ts4cq2m2 ай бұрын

    የኔ ሀቀኛ በርች አገላለፅ ማንም አደመዲ አያብራራም አላህ በሀቅሽ ላይ ያበርታሽ ስወድሽ አበረታቷት እህቶች እኔ እከታተላታለው ግን ኮሜት መፃም ሆነ ማበብ አይመቸኝም

  • @user-hk2rs4qn4b
    @user-hk2rs4qn4b2 ай бұрын

    ወላሂ እርእሱን ሳነበው ተሳስታ ነው ብየ ነው ቪደወ የከፈኩት ኑሮ ኑሮ ምን ጉድ ነው ሰውኮ ጤነኛ አደለም ታመዋል

  • @Fchvvf-nc5hx

    @Fchvvf-nc5hx

    2 ай бұрын

    የምር ታመዋል ሀገሩ ሰላም ባጣበት ሰአት ይሄ ሁሉ ብር ለቃ እር ቀለል አድርጋችሁ እህቶች ዋናው ስራ መስሪያ ብር መያዙ ነው የሚዋጣው እቃው ቀስ እያለ ይሙዋላል

  • @ttww9470

    @ttww9470

    2 ай бұрын

    እኔም ገረመኝ እረእሱን ሣየው አጅብ ይህ ሁሉ ባጃጅ ቦታ ይገዛል ነበረ ማሥተዋል ይሥጠን

  • @youtube4525

    @youtube4525

    2 ай бұрын

    እኔም ወላሂ እንዴ ዛሬ ተገርሜ አላቅም ኢላሂ እኛንም ሀብታም አረገን በይ

  • @genetwodefraw5821

    @genetwodefraw5821

    2 ай бұрын

    እኔም አይኔ ነው መድ ተሳሳስታ መስሎኝ ነበር በሰላም ይጠቀሙበት❤❤

  • @Momina1111-xi7jh

    @Momina1111-xi7jh

    2 ай бұрын

    ሱቅ ሊከፍቱ ወይም ለአንድ ሰፈር ሰው ሊያከፋፍሉ መሆን አለብት😂😂😂 እ የነዚ ባለእቃዎች እውነት አረብ ሀገር ናቹህ? ወይስ አዉሮፕ ሀገር የኔው ቢጢ ሸቃሊት ከሆናቹህ አዝናለው 😢😢

  • @makeamakea9451
    @makeamakea94512 ай бұрын

    አንቺ በርቺ እህቴ የቤት እቃ ስትገዙ በልክ አርጉት ብር ያዙ ግዙ አትግዙ አይደለም እኔም መግዛት እፈልጋለው ግን ደሞ በዚህ ልክ አይደለም

  • @hayahaya8686
    @hayahaya86862 ай бұрын

    ሙስሊም ክሪስታን ባትዪ አሪፍ ይመስለኛል

  • @user-se7vk7wr3c

    @user-se7vk7wr3c

    Ай бұрын

    በትክክ እዉነት ብለሻል

  • @fatimaabdlqw4374

    @fatimaabdlqw4374

    Ай бұрын

    ምችግራለውብትል እነሱምበምነታቼይይኮራሉ እናምእደዛው

  • @user-eh7oq8ez3w
    @user-eh7oq8ez3w2 ай бұрын

    ለመዲዬ ግን ወላሂ ደህና ዋጋ ክፈሉዋት የኔ እናት እንደ ራሷ አድርገ ነው ምርጥ ምርጥ እቃ የምትገዛለችሁ ያምር😊 የምትገዛቸው እቃዎች ሁሉ ጥረታቸው ይመቹኛል ደግሞ ላይክ አድርጓት የመዳም ቅመሞችዬ🤩

  • @samritube9007
    @samritube90072 ай бұрын

    ልጂቱ ጎበዝ ነሽ እቃ አገዛዝ ትችያለሽ በዛ በላይ ዋጋው እራሱ የምገዢበት ምርጥ ነው ግን እህቶቸ ባላችው ብር እቃ ትገዙ እና ቤታችውን አድምቃችው የስራ መስርያ ብር ስታጡ ትስደዳላችው በዚህ ብር ፅድት ያለ የእቃ ሱቅ ከፍተሽ ነጋዴ ሁነሽ ከዛ የቤት እቃ ቀስ በቀስ በትርፍሽ ታሞያለሽ ሌሉቹም የአረብ ሀገር እህተቸ እባካችው በቁስ አትመኑ ስራ ብትጀምሩ ጥሩ ነው ብር ያዙ ሀገራችን ኑሮ ውድ ነው

  • @meseretgetawedey
    @meseretgetawedeyАй бұрын

    ጀግና ነሺ ከምር ይህን ሁሉ እቃ በአዴ መግዛት ከባድ ነው እህታችንም ለሃገሯ ያብቃት❤❤❤

  • @ayshamohammed1969
    @ayshamohammed19692 ай бұрын

    ይሄን ሁሉ እቃ የገዛሽዉ አላህ ጉልበትሽን ይባርክልሽ እኔ ላንች ደከመኝ እጅግ በጣም ያማምራል ብሩን ግን ባላዬ አለፍኩት😂❤

  • @mariamfanta5656

    @mariamfanta5656

    2 ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @mariamfanta5656

    @mariamfanta5656

    2 ай бұрын

    ባላየ😂

  • @user-sk1vp2wd6r
    @user-sk1vp2wd6r2 ай бұрын

    መዲ የዚህ እቃ ባለቤት ቤቷን ከፈረሸች ቡሀላ ቅረጭን ታየኝ እንዴት እደሚያምር ማሻአላህ❤❤❤❤

  • @FugfFuyy
    @FugfFuyy2 ай бұрын

    ጎበዝ የኔ ውድ አላህ ይገዝሽ አላህ ለሁላችንም የረፍት እጀራ ይስጠን

  • @user-tm8ye3bu9m

    @user-tm8ye3bu9m

    2 ай бұрын

    አተመልስም፡ኢሞዉ

  • @FugfFuyy

    @FugfFuyy

    2 ай бұрын

    በመስመር ደውይላት

  • @hbeba8561
    @hbeba85612 ай бұрын

    ለዚህ ቪዶው 10ሺk ላይክ ያስፍልገዋል የምር አዲናቂሺነኝ መዲዬ ከእቅፍት አላሕ ይጠብቅሺ

  • @hawaendris7407
    @hawaendris74072 ай бұрын

    ጀግና ነች የባለዝህ እቃ 2 እህቶች ነው ዋዋ ለአፊያ ያረግላችው ጀግና በሰላም ለአገራችሁ ያብቃችሁ እዝህ አንድ ሰው ቦታ ይገዛል ያልሽው ታው ያለ ቤት እቃ አይደምቃም ውድች ጠክሮ ለኔም ዱአ አረጉልኞ❤❤❤

  • @user-ov7nn5me1m
    @user-ov7nn5me1m2 ай бұрын

    እኔ ኮሜት አልፅፍም ግን ማሽ አላህ እቃው ያምራል ግን እህህቶች እወቁበት ስድት መቶ ሽብር ቆጆ ስራ ያስጀምርሽ ነበር ሀገርሽ ላይ ብቻ መድየ አይዞሽ በርቺ

  • @youtube4525

    @youtube4525

    2 ай бұрын

    በጣም ግማሽ ሚሊየን ነው እኮ ምረጥ ሱቅ ይከፍታል ወይም 2 ባጃጃ ይገዛል እኔ ወላሂ ደጋጋሜ አይሁት ብሩን ላካ እውነት ነው እኔ ቤቴን ገና ሳይገረፍ 6ቶሺ ጨረስ ብየ የለሁም በብሸቅት😢

  • @ruhamabarkot4802

    @ruhamabarkot4802

    2 ай бұрын

    ቀላል ማርያምን ሀገር ቤት የናትሽ ልጂ ቢሆን አያዝንልሽም ብር ከሌለን ለካርዲ እንኳን ቢቸግርን ማንም ዞር ብሎ አያየንም 😢

  • @user-ov7nn5me1m

    @user-ov7nn5me1m

    2 ай бұрын

    @@youtube4525 አይዞሽ ማሬ ኢሻ አላህ ቤትሽንኳን ጨርሽ አብይ ካላስፈርሰው የቃው እንኳን ዝብለው ነው የኢትዮ ሰው ሲኖርሽ ነው የሚወዱት ወላሂ ስለዚህ ለራሳችን ማወቅ አለብን እስኪ ሰው እንሁን ስማችንን እንቀይር ወላ

  • @user-ov7nn5me1m

    @user-ov7nn5me1m

    2 ай бұрын

    @@ruhamabarkot4802 ሳህ ማንም አያዝንም ጭራሽ ዴሞ ምን አድርገሽልን ነወኮ የሚሉት ወይም ለወንድ ሰተሽው ነው የሚሉት ወላ እዴው ፈጣሪ ልብ ይስጠን

  • @MadenaUae-lw9wy

    @MadenaUae-lw9wy

    2 ай бұрын

    ​@@youtube4525 እረ ባጃጂ የለም አንድ ይገዛል

  • @hadiamohamad3453
    @hadiamohamad3453Ай бұрын

    አሏህ ለሃገራቼ አብቅቷቼው የሚጠቀሙበት ያድርጋቼው በጣም ዴስስ ይላል

  • @hayubintmama264
    @hayubintmama2642 ай бұрын

    እኔ ላቺ ደከመኝ ጥሎብኝ ገባየ አልወድም ማሳየቱም አንድ ስራ ነው ግን ከምኑነው ትርፍሽ😮

  • @user-hy5je6ld2q

    @user-hy5je6ld2q

    2 ай бұрын

    እደኔ😂😂😂

  • @tube-hb1li

    @tube-hb1li

    2 ай бұрын

    ትሩፋ እነሱ ይበቃል ያሉትን አመዛዝነዉ ይልኩላታል ካዋጣት ትስማማለች ካላዋጣት ጨምሩ ትላለች

  • @Asdaf-mf8jf
    @Asdaf-mf8jf2 ай бұрын

    የመዳም ቅመሞች ጎበዞሽ ለሁለት ነው የገዙት እግዚአብሔር ሀገራችሁ ገብታችሁ እምትደሰትበት ያድርጋችሁ ውዶቼ🥰🥰

  • @kwaa9870
    @kwaa98702 ай бұрын

    ማሻአላህ ሙዱየ አላህ ያበርታሽ ❤❤ ይሄንን እቃ ያዘዛችሁእህቶች በሀነ ነገረ አስደስቷት በጣም ነዉ የሚያደክዉ

  • @user-pt6fu4es3k
    @user-pt6fu4es3kАй бұрын

    በጣም ጎበዝ ነሽ እህቴ አላህ ይጠብቅሽ የእቃ ምርጫሽ ከለሩም ጥራቱም ሁሉም ወላሂ ሲያምር አድናቂሽ ነኝ ጀግና ነሽ እህት

  • @gigitubeweloo
    @gigitubeweloo2 ай бұрын

    ብዙ ብር እኮ ነዉ😢ስራ ብትጀምርበት ጥሩ ነበር❤❤❤❤

  • @rahmet596
    @rahmet5962 ай бұрын

    መድየ ማሻ አላህ አላህ በሁለቱም ሃገር ደስ ያስብልሽ በርቺ ውደ

  • @Aisha-bg6yr
    @Aisha-bg6yr2 ай бұрын

    መጋረጃው በጣም ነው ያማረኝ ከረል ምርጫሽ ማሻ አሏህ ነው ግን አድካሚ ስራ ነው

  • @user-kk8wq3py5c
    @user-kk8wq3py5c2 ай бұрын

    ማሻአላህጎበዞች ናቸው ግራ ገብቶኝ ቁጥሩን ደጋግሞ እያየሁ ነበር ይሄን ያክልብር ለቃ አገራችንን ሰላም ያድርግልን በሰላም ገብታችሁ የምትደሰቱበት ያድርጋችሁ

  • @medna1571
    @medna15712 ай бұрын

    ሁለት ሶስት በአንድ ሆነው እያዘዙነውኮ እህቶች ግራ አትጋቡ የአንድ ስፈር ልጆች ተስባስባችሁ ስታዝዙ ለትራንስፖርት እኳን ያግዛችሁዋል🎉

  • @user-zc5cv2jg5s

    @user-zc5cv2jg5s

    2 ай бұрын

    እደዛ እደሆነ ተስፍ አረጋለሁ😂

  • @neemaebarahim

    @neemaebarahim

    2 ай бұрын

    እኔም እንደዛ አስቤ ነበር ያአንድ ሰውማ አይሄንም

  • @zheinambazheinamba1345
    @zheinambazheinamba13452 ай бұрын

    መድየ አላህ ያበርታሽ አይዞሽ

  • @user-hr8hn2qj2r
    @user-hr8hn2qj2r2 ай бұрын

    ማሻአላህ ማሻአላህ ምሪጫሽ ሁሉም ቆጆናቸው. ባለንብረቶ አላህ በሰላም ላሀገሪሽ አብቅቶሽ እምትደሰችበት አላህያድሪግሽ። መችምላለውሰው ቀላልነውጂ የብሮነገር ጫን ያለነው እኔ ለወረት ሁለትመቶሽብይዚ ይበቃኛል እላለሁ የመዳም ቅመምበዚህ ዋጋ እቃ ትረትባለች ማሻአላህ❤❤❤

  • @neimatube5439
    @neimatube54392 ай бұрын

    ማሻ አላህ የኔ ጀግና እህት በርች ጀግና ነሽ አላህ ያግዝሽ ማማየ ዉነትሽን ነዉ አላህ የማይወደዉን ነገር አታድርጊጅ በሀቁ በስርአት ከሰራሽ ዝበያቸዉ ያሉትን ይበሉ ቪድዉን ልጨርስና እኮምታለሁ አሁን መጀመሪያ ላይ ነኝ

  • @temima714
    @temima7142 ай бұрын

    አላህ ብርታቱን ይስጥሽ መድዬ ሪከርድ የሰበረ አስቤዛ

  • @toybaseidyoutube
    @toybaseidyoutube2 ай бұрын

    መሽአላህ መሽአላህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉አላህ ይገዝሽ እህቴ መድ እቃው መሽአላህ ቆንጆ ምርጫ ናቸው ደስ ይላሉ አላህ በስላም ላገርሽ አብቅቶሽ የምትደስቺበት ያድርግሽ ባለቃይቱ መድም አላህ ያስብሽበት አላህ ያድርስሽ አላህ ያጠንክርሽ የማዳም ቅመሞች ላይ እያደረጋችሁ እናበረታታት ይገባታል ከምር

  • @ekramekram6901
    @ekramekram69012 ай бұрын

    አብሽሪ መድየ ይሄን ሁሉ አይደለም መግዛት ማየትራሡ ያደክማል

  • @aminaemuTube
    @aminaemuTube2 ай бұрын

    ማሻአላ በድስታ ኑሪበት እህቴ

  • @telun-sv6dp
    @telun-sv6dp2 ай бұрын

    ይሄ ሁሉ ያንድ ሰው ነው ማሻ አላህ መዲ በርች❤❤

  • @user-ue3tz2ks7t
    @user-ue3tz2ks7t2 ай бұрын

    ማሻ አላህ አላህ በሰላም የምትጠቀሙበት ያድርጋችሁ እሰኪ ማሻ አላህ በሉ

  • @user-yy3xl3gb6e
    @user-yy3xl3gb6e2 ай бұрын

    ማሻአላህ መዱየ ምርጥ እቃ አለ ሀገራቺላይ

  • @user-pz2ui2ru1r
    @user-pz2ui2ru1rАй бұрын

    ማሻአላህ በጣም ያምራሉ ዋውውው መዶ ባለም ይለቅ አላህ ይምራሽ የኔ ውዲ ሀይማኖት የግል ነው

  • @user-vi8pr2wj7v
    @user-vi8pr2wj7v2 ай бұрын

    እቃዉ በጣም ያምራል

  • @user-pd5yw6vo4v
    @user-pd5yw6vo4v2 ай бұрын

    የባስ አለ ሀገርህን አትልቀቅ አለ ያገሬሰዉ 180ሺዋ ሲገርመኝ ጉድ በል ወሎ😂😂😂

  • @user-jn9lg7pd2s

    @user-jn9lg7pd2s

    2 ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @saadaa6222

    @saadaa6222

    2 ай бұрын

    ​@@user-jn9lg7pd2sሁለትሶሰትእየሆኑእያዘዙነውኮ

  • @user-bq8dg3fh1y

    @user-bq8dg3fh1y

    2 ай бұрын

    😂😂😂😂😂አንዲ ሚሎወንሊገቡኘውኮ እረእህቶቺ ብርያዙ ተው

  • @Aminat-nv3cu

    @Aminat-nv3cu

    2 ай бұрын

    ​@@saadaa6222የሁለት እትምአማቾችነውያለችው

  • @Aminat-nv3cu

    @Aminat-nv3cu

    2 ай бұрын

    የወተት እቃዋ እኮ ጠፍታለች አድስአበባ የለችም

  • @user-ln5be1dj5w
    @user-ln5be1dj5wАй бұрын

    መድየ ተባሪ ዋውው ጎበዝ ነሽ በእውነት እኔ ለማስገዛት በመፃፍ ገና እራሴን አመመኝ ለዛውም የ50ሽብር እቃና አስቤዛ ለትንሿ ባለ እቃወቹ እህቴ እግዚአብሔር ይባርክላችሁ ለሀገራችሁ ያብቃችሁ በደስታ ኑሩበት እምትጠቀሙበት ያድርግላችሁ ግን እህቶቼ እቃ አናብዛ ካርጎ ከማርግ እንድህ ማስገዛት ይሻላል አስቡት መግዣ መላኪአ ማውጫ ቀርጥ ከዛ ወደ ቤት ትራንስፓርት አጠይቁኝ እጥፍ ነው ወጩ ለከበደ ለጫልቱ እያልን ከመበተን እንድህ አቃችን ግዝት ብናርግ ይጠቅመናል እቃ በየወሩ ስለሚጨምር ቦታ ቢገዛበት እንዳላችሁን እንዳለ ሁኖ እስኪ 700ኮመታተሮች አይከፈልበትን እናሳድጋት

  • @user-nv2tv5bc8t
    @user-nv2tv5bc8t2 ай бұрын

    መድየ ማሻአላህ ብያለሁ ሳስበው የገዛሽውን አንድወር ባለቃወቹ እህቶቸ አላህ ለሀገራችሁ ያብቃችችሁ የኔጀግኖች መሻአላህ

  • @AdineDani-vn4me
    @AdineDani-vn4meАй бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ጎበዝ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @rahmaomar1567
    @rahmaomar15672 ай бұрын

    ማሻአላህ መድየ የኔ ሀቀኛ በርች ውደ❤

  • @user-dr3hb9od3l
    @user-dr3hb9od3l2 ай бұрын

    መዲየመሻአላህ ያምራልበረቺ

  • @user-pf3rc8iq7k
    @user-pf3rc8iq7k2 ай бұрын

    መድየ ስወድሽ ዉነት ነዉ እስልምናችን የማይፈቅድልንን ሰወችን ለማስደሰት ብለን አንልም❤❤

  • @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
    @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw2 ай бұрын

    ማሻአላህ መድዬ የኔ ውድ የኔ ጠንካራ አላህ ይጨምርልሽ ለሠው እያሥመሠሉ አላህን ለሚያዘውን የሚሸፋፍኑ ከአላህ ይለቅ ለሠው ለሚጨነቁ ደካማ እህቶች ንገሪልኝማ። አላህ ሒዲያ ይስጣቸው

  • @Hayuti26

    @Hayuti26

    2 ай бұрын

    ትክክል

  • @user-dc4uu5kh5z
    @user-dc4uu5kh5z2 ай бұрын

    የመዳምቅመሞች ላይክአረጉኝ ከሁለትአመትቦሀላ አግብቻ ላግዝ አላማአለኝ አምሮኝነውላይክግጩኝ👍👍

  • @RahmaRahma-tx1vk
    @RahmaRahma-tx1vk2 ай бұрын

    መዲዬ በርቺ አላህ ያግዝሽ ጎበዝ ነሽ እኔ ብሆን አዱን ብቻ ለመግዛት አልችልም

  • @dinachnnenweqhelimayoutube5040
    @dinachnnenweqhelimayoutube50402 ай бұрын

    መድየ የኔ የዋህ እህት አላህ ይገዝሽ በጣም ጀግና ጥሩ ሰው ነሽ ለአላህ ብየ እውድሻለሁ

  • @SeadaSaeed
    @SeadaSaeed2 ай бұрын

    ይሂ የቤት እቃ ሳይሆን በትንሺም ቢሆን ንግዲና ልትጀምር መሆን አለበት

  • @mariamfanta5656

    @mariamfanta5656

    2 ай бұрын

    😅😂

  • @user-uw8zy4wf7o

    @user-uw8zy4wf7o

    Ай бұрын

    እኮ ክክክክ

  • @user-rv9tb9qs1s
    @user-rv9tb9qs1s2 ай бұрын

    ምን ግድነውቦታብገዝ ያተርፍሻል እህታችን ማሻአላህ

  • @user-tx5ll3mg4b
    @user-tx5ll3mg4b2 ай бұрын

    ማሻ አላህ ነዉ ገን አገራቸነን ስላም አላህ ያረገለን

  • @Hayatseid-fs8ho
    @Hayatseid-fs8ho2 ай бұрын

    መድዬ የኔውዴ አሏህ ይጨምርልሽ ስንቱቶ ድናቸውን የማይፈቅድ ሲያደርጉብአያለው አጀብ አሏህ ሂድያ ይስጠን ብቻ አብሽሪልኝ በአሏህ የተመካ መቸም አይውድቅም አሏህ ከፍ ያድርግሽ የኔውዴ የሰውልጂ በሚሰራው ስራ ነው የሚውደደውም የሚጠላውም የኔ መልካም

  • @seadaseada3846
    @seadaseada3846Ай бұрын

    ማሻአላህ መዲ ጀግናነሺ አላህ ያበረታሺ

  • @Aboba-qi3oj

    @Aboba-qi3oj

    22 күн бұрын

    በርች

  • @user-jz3br8ur5g
    @user-jz3br8ur5g2 ай бұрын

    ር ሰላም በሌለበት ያውም እራያ ግን ይህን ሁሉ እቃ ምን ልታደርገው ነው መድ አላህ ይጨምርልሺ ጎበዝ ሀቀኛ ልጂ ነሺ ሠለሀይማኖቱ የተናገርሺውም ትክክል ሰውን ለማስደሠት ተብሎ አላህን ማሰቆጣት አይቻልም❤❤❤

  • @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw

    @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw

    2 ай бұрын

    ትክክል ወላሒ

  • @ruhamabarkot4802

    @ruhamabarkot4802

    2 ай бұрын

    ጁንታ ገብቷልኮ ስው ጤና የለውምኮ😅

  • @ZahraAbdu-cp5ku

    @ZahraAbdu-cp5ku

    2 ай бұрын

    @@ruhamabarkot4802ደግሞ እቃ እየወሰዱ ነው አሉ አልሰማችም እንዴ 😢

  • @semiramohaned
    @semiramohaned2 ай бұрын

    ወላሂ ብዬ ነው የምነግርሽ መድዬ በጣም ጀግና እህት ነሽ አላህ ይጠብቅሽ በስራሽ እንዴት እንደምደሰት የቆየሁት ተከታታይሽ ነኝ በርች ከዚህ በላይ ብዙ እጠብቃለሁ ካንች ለአላህ ብዬ ዉድድድ አረግሻላሁ የኔ ጀግኒት እህት

  • @user-wt6hp7gl4d
    @user-wt6hp7gl4d2 ай бұрын

    ማሻአሏህ በርች መድየ

  • @RabiaA-rf6zq
    @RabiaA-rf6zq2 ай бұрын

    መድየ ስልክሽን አስቀምጭልኝ እቃ ማዘዝ እፈልጋለሁ

  • @user-ou1jb7gd8r
    @user-ou1jb7gd8r2 ай бұрын

    በረቺ የኔ ጀግና❤

  • @zinet4861
    @zinet48612 ай бұрын

    ማሻአላህ ተባርክ አላህ 🎉🎉🎉🎉🎉 የቀር የለም ማለት ይቻላል ❤❤

  • @sadawloiwa718
    @sadawloiwa7182 ай бұрын

    መሻአላህ ለ 2:04 ድንሽ ይህንን ያክል ቦታ መስጠትሽ ደስ ብሎኛል አላህ ይጨምርልሽ አላህ ይገዝሽ

  • @user-qm2ou8xc6z
    @user-qm2ou8xc6z2 ай бұрын

    ሳህ መዲዬ ትክክልነሽ ወላ ጎብዝ ኢሰላም ሙሉ ነው የክልክልንን ለነፃርር አንችልም 👌👌👌👍👍👍2

  • @user-zh7sg7iw6j
    @user-zh7sg7iw6j2 ай бұрын

    ማሻ አላህ እቃው ሲያምርርርር

  • @user-ev4jj2yu3m
    @user-ev4jj2yu3m2 ай бұрын

    በርቺ ውዴዋ አላህ ይገዝሽ

  • @tube3507
    @tube35072 ай бұрын

    ወአለይከ ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ✍️እቃ እየጨመረ ነው የሚሄድ ቤተሠብም ግዙ ቢባሉ አይገዙም ብሩ ከሚያልቅ ጥሩ አርገዋል መዲዬ

  • @kobenora3528
    @kobenora35282 ай бұрын

    ሽቃሎች አብደዋል ጎበዝ😅

  • @gigitubeweloo

    @gigitubeweloo

    2 ай бұрын

    ሁሉንም አትሳደቢ😢

  • @myfano

    @myfano

    Ай бұрын

    ኧረ የሄ የሸቃላ አይመስለኝም😅

  • @zakirgetahon168
    @zakirgetahon1682 ай бұрын

    ማሻላህ፡አላህ፡በሠላም፡ሀገራችን፡ሠላምሆኖ፡እምትጠቀሙበት፡ያርጋችሁ

  • @HH-pf8vr
    @HH-pf8vrАй бұрын

    ፈጣሪ ይጠብቅሸ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-fx2vi3jv8u
    @user-fx2vi3jv8u2 ай бұрын

    ስልክሽ የትጓነው

  • @user-uz7kb3hb3w
    @user-uz7kb3hb3wАй бұрын

    ማሻአላህ በጤናይጠቀሙበት መድየ በርች ታማኝነትሽን አለማድነቅ ንፍገትነው

  • @hawa994
    @hawa9942 ай бұрын

    ማሻአላህ መድዬ በርች

  • @user-xl6vb1hx2u
    @user-xl6vb1hx2u22 күн бұрын

    ማሻ አላህ በጣም ቆጆ ነው ለ2 ሰው ቤትስለሆነ የሚገዛውም ሰው አይጎዳም 315 ሽ ማለት ነው በሪያል 11 ሽ እሪያል ወላሂ ከዚህ እቃከመግዛት ከሱ መግዛት የተሻለ ነው ከዚህ መላኪያው መግዣው በዛላይ ካርጎው ኤረ ስቱ በርች እህታቸረን

  • @user-fo8en5yx8v
    @user-fo8en5yx8v2 ай бұрын

    ماشاءالله

  • @zeynebawasihun2056
    @zeynebawasihun20562 ай бұрын

    የዛሬው እቃ ሪከርድ የሰበረ አንደኛ 😮

  • @hffhkg-vb1mt
    @hffhkg-vb1mt2 ай бұрын

    እኔ አሁን ስድስት መቶ ሽብር ቢኖረኝ ሀገሬ ገብቼ ምርጥ ስራ እጅምርበት ነበር ገና ደማ መጋጋዣዉ የሚጭነዉ የሚያወርደዉ እደዉ ቢያንስ እነዚህ ልጆች እስከ ዘጠኝ መቶ ሽብር ያወጣሉ

  • @SxB-gz3mt

    @SxB-gz3mt

    2 ай бұрын

    በጣም ወላሂ ከባድነዉ ያዉ ነጥብ ይጣጋል

  • @mulu5

    @mulu5

    Ай бұрын

    😂😂😂እህቴ ገንዘብ አይጠገብም ስድስቱን ስታገኝ ነጥብ ትያለሽ እሱን ስታገኝ ሌላ 😂😂

  • @Seadayemam-dr7ln
    @Seadayemam-dr7ln2 ай бұрын

    የዛሬው ጫን ያለ ነው ይህን ብር ቢኖረኝ ሀገሬ ነበርኩ ወላሂ ማሻአላህ ብያለሁ ለባለ ንብረቷ 😂

  • @monamona4720

    @monamona4720

    2 ай бұрын

    አባትሺ ተሻለው ሰአዲ

  • @Seadayemam-dr7ln

    @Seadayemam-dr7ln

    2 ай бұрын

    @@monamona4720 እህቴ የኔ አስታዋሽ ገና ነው

  • @user-fo3pu1pz8h

    @user-fo3pu1pz8h

    2 ай бұрын

    እረ እኔም ገብች ነበር

  • @Seadayemam-dr7ln

    @Seadayemam-dr7ln

    2 ай бұрын

    @@monamona4720 ገና ነው እህቴ የእኔ አስታዋሽ በድአሽ አትርሽኝ ውዴ

  • @woyay2095

    @woyay2095

    2 ай бұрын

    ሳህ ወላህ እኔም እያልኩ ነበር 😂😂😂

  • @fifuduvjfj1269
    @fifuduvjfj1269Ай бұрын

    ጎበዝ በርቺ

  • @susuyoutube2398
    @susuyoutube23982 ай бұрын

    አሠላማሊኩም ወራህመቱሏሒ ወበረከቱ ዉድ የሀገሬ ልጆች እንደትናችሁ በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ምርፅ ቆይታ ነበር ያሣለፍነዉ ሠላም ሠላም ለሀገራችንን ይሁንን ያረበ ማሻአላህ በርቺ መድየ🎉🎉❤

  • @user-nw6qz4el2u
    @user-nw6qz4el2u2 ай бұрын

    ማሻአላህያምራል🎉

  • @zinatzinaaat7213
    @zinatzinaaat72132 ай бұрын

    ንግድ ሀላል ነው አላህ ይጠብቅሺ ፁይሞ ሲቀጥል ወገኖቻችን ሀገራችንን እራያ ቆቦን አካባቢዎን አላህ ስላሞን ያምጣልን የላካቹህንትን እቃ ወደሀገራቹህ ገብታቹህ እምትጠቀሙበት ይሆንን ትንሺ ትታገሱ ነበር ሀገራችን ስላም የላትም አሁን ብቻ እቃቹህ ቆጆ ነው

  • @abbulazizTsfaya
    @abbulazizTsfayaАй бұрын

    ትያለሽ መድየ

  • @AlexWolloo
    @AlexWolloo2 ай бұрын

    አንቡባ ስንት ነው መዲ

  • @saedasaeda6813
    @saedasaeda68132 ай бұрын

    መሻአላህአላህያግዝሺ ውዷሥሊደሩ በጋዙብቻይሠራል ወይሰኤሌትሪከያሥፈልገዋል

  • @user-xq5ek4bm3w
    @user-xq5ek4bm3w2 ай бұрын

    መሻአላህ ጎበዝነሽ

  • @feker122
    @feker122Ай бұрын

    Wawww barachu arif new

  • @AnnoyedCricket-qk7il
    @AnnoyedCricket-qk7il2 ай бұрын

    አላህ የምትጠቀምበት ያርጋት

  • @AdineDani-vn4me
    @AdineDani-vn4meАй бұрын

    ጎበዞች ናቸው ምክንያቱም እየሰሩ ሳማሉ ጥሩነው ሲገብ ቢገዙት ያስቀመጡት ገበዝ መጨረስነው ስለዚህ አዳድ ሰዎች አትጫጩ የኔም ምኖቴነው

  • @user-pt9hw6yz7t
    @user-pt9hw6yz7t2 ай бұрын

    መድዬ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ የኔጀግና እህት 🌹🌹 🌹🌹🌹ማሻአላህ አላህ ያበርታሽ እህት

  • @user-fe6yi7mu8t
    @user-fe6yi7mu8tАй бұрын

    ሰብስክራይብ አደረኩሽ በርቺ🥰

  • @user-sg1wj6jy6z
    @user-sg1wj6jy6z2 ай бұрын

    ማሻአላህ ተባረክ አላህ አላህ በሰላም ይገላግልሽ ባለ እቃዋ ባለቤት ማሻአላህ ብር ካለ ሁሉም አለ ከካርጎ ተገላገልን በቃ ብራችሁን ይዛችሁ ግቡ እህቶች ምርጫወችሽ ማሻአላህ ጥንካሬሽን በጣም አደነቅኩልሽ እኔ ላየሁት ደከመኝ

  • @user-sd3ly5sp1d
    @user-sd3ly5sp1d2 ай бұрын

    ለንግዲነው ወይስ

  • @hdjjd6278
    @hdjjd62782 ай бұрын

    አሏህይጠብቅሽ ሀቂቀትን ላንች ቃላትየለኝም አሏህ የርፈትእንጀራይስጥሽ

Келесі