የኮምፎርት ብርድልብስ ዋጋ በአዲስ አበባ 2016 Comfort Blanket Price in Addis Ababa | Ethiopia @NurobeSheger

Ойын-сауық

00:00 Intro
00:32 Sara Bedroom Solution 0911340146
12:24 A.3 SKY ኮምፎርት 0930222233 / 0913994581
☎️ በቻናላችን ላይ መቅረብ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ 0955929622 ወይም በኢሜል አድራሻችን nurobesheger@gmail.com ያናግሩን!
#AddisAbaba #Ethiopia #ኑሮበሸገር
የኮምፎርት ብርድልብስ ዋጋ በአዲስ አበባ 2016 Comfort Blanket Price in Addis Ababa | Ethiopia @NurobeSheger
በዚህ ቻናል ስለአዲስ አበባ ኑሮ የገበያ ዋጋ፣ መዝናኛ ቦታዎች እና ህዝባዊና ሃይማኖታዊ በዐላትን የሚቃኙ አዝናኝና መረጃ አዘል ቪዲዮዎችን ወደ እናንተ እናደርሳለን!
ሰብስክራይብ በማድረግ ከኛ ጋር ሁነው ስለሸገር ኑሮ በቂ በመረጃ ይያዙ!!!
In this Channel you will get review videos on Life in Addis Ababa (Market Price, Entertainment places and Events).
SUBSCRIBE us and get the latest out of Addis life!!!

Пікірлер: 32

  • @NurobeSheger
    @NurobeSheger4 ай бұрын

    በዚህ ቪዲዮ ያቀረብንላችሁን የኮምፎርት ቤቶች ለማግኘት በተከታዮቹ ስልክ ቁጥሮች ይደውሉ! ☎Sara Bedroom Solution 0911340146 (22 ጎላጎል ህንፃ) ☎A.3 SKY ኮምፎርት 0930222233 / 0913994581 (ቡልቡላ 93 ማዞሪያ) በቻናላችን ላይ መቅረብ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ 0955929622 ወይም በኢሜል አድራሻችን nurobesheger@gmail.com ያናግሩን!

  • @abea4902
    @abea49024 ай бұрын

    The Bliss Casa sheets @8:55 is 2,990 birr NOT 5,500 birr LAYBA!😑

  • @zd820
    @zd8204 ай бұрын

    ሰላም ላንች እህት እስኪ ከቻልሽ የፀጉር ቤት እቃ አሳይኝ

  • @user-uz6vx6sd1v
    @user-uz6vx6sd1v4 ай бұрын

    made in China ፌክ ነው ሌላ አገር ምርት ሁሉ ምርጥ ነው😍

  • @dimachala6310
    @dimachala63104 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @esknderhabtmu7233
    @esknderhabtmu72334 ай бұрын

    ምነው ምን አረገን

  • @user-no6dm8fw1d
    @user-no6dm8fw1d4 ай бұрын

    እነዚህ ቦርጫም ሴቶች የት ቦታ ዋጋ ሲጠሩ አይፈሩም

  • @sofiyamohammed2184

    @sofiyamohammed2184

    4 ай бұрын

    😅😅😅

  • @fatimaa9853
    @fatimaa98534 ай бұрын

    ወላህ እኔ መጀመሪያ ያሳየይውን ለእህቴ ገዝቸዋለሁ 250 እሪያል ነው 18 ሽ ይከብዳል ያማል 3እጥፍፍ አይ አገሪ

  • @kelemsyum9466

    @kelemsyum9466

    4 ай бұрын

    እጥፍ

  • @birhanugetasew7591
    @birhanugetasew75914 ай бұрын

    በስመ አብ ያለን ልዩነት አንሶላ በ700 እና በ5500 ብር

  • @user-dq4nq4yf6e
    @user-dq4nq4yf6e4 ай бұрын

    ደግነቱ አማረኛ አልሠማም ጭራሽ 20.000ሽ የበሬ ዋጋ አረገችዉ እኮ ሆይይይይ😂😂😂😂

  • @Lubabayimer-bu6tf

    @Lubabayimer-bu6tf

    4 ай бұрын

    ክክክክክ የኔ ቆንጆአሳቅሽኝ

  • @meseratdaba642

    @meseratdaba642

    4 ай бұрын

    😅😅😅

  • @kennawarqina6771
    @kennawarqina67714 ай бұрын

    🥰🥰🥰🥰

  • @rahelyenaride9333
    @rahelyenaride93334 ай бұрын

    በዋጋው ውድነት ምክነያት የመዳምን ሩዝ በልቼ ልጨረሰው 🙄🙄🙄🙄🙄🙄

  • @Aminat-nv3cu
    @Aminat-nv3cuАй бұрын

    20000

  • @tellitellit7565
    @tellitellit75654 ай бұрын

    Bexam.dase.yelale

  • @fatmaa523
    @fatmaa5234 ай бұрын

    ኧረ ኡኡኡኡኡ

  • @betydereje3479
    @betydereje34794 ай бұрын

    ምን ጉድነው ለመሆኑ አልጋልብስ ነው?🤔

  • @Warlatubu
    @Warlatubu27 күн бұрын

    አድ. ያልጋ. ልብስ. 20. ሽብር. ጉድ. ጉድ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @SaraTesfaMichaelAbreham
    @SaraTesfaMichaelAbreham4 ай бұрын

    አረ ማዳም በንጣ ወስጄ በላ ሰታኝ አንቢ አልኩአውተ

  • @dirbelemma1377
    @dirbelemma13774 ай бұрын

    ዋጋው የሌለ ነዉ አረ ኡኡኡ🙆😂😂

  • @MuluyAtalay
    @MuluyAtalay4 ай бұрын

    😳😜

  • @tigistya
    @tigistya4 ай бұрын

    ሆ እኔ ኩዌት በ6000 ሺ ብር የገዛሁት ኮምፎርት እሷ 18 ሺ እያለች ነው

  • @Oromtitti5581

    @Oromtitti5581

    4 ай бұрын

    ይዞ ማለፍ ይቻል ይሆን? ጉምሩክ ላይ

  • @user-xs8vl3hf6s

    @user-xs8vl3hf6s

    4 ай бұрын

    ኩየት 12kd

  • @user-xs8vl3hf6s

    @user-xs8vl3hf6s

    4 ай бұрын

    ውዴ ኩየትነሽ

  • @tigistya

    @tigistya

    4 ай бұрын

    @@user-xs8vl3hf6s አዎ

  • @tigistya

    @tigistya

    4 ай бұрын

    @@user-xs8vl3hf6s 32kd ነው የገዛሁት

  • @fekerteh974
    @fekerteh9744 ай бұрын

    ትገርማላቹ የአሜሪካን አንሶላ ይህንያህል ዋጋ ስትጠሩ ትንሽ አታፍሩም

Келесі