Nuro BeSheger ኑሮ በሸገር

Nuro BeSheger ኑሮ በሸገር

በዚህ ቻናል ስለአዲስ አበባ ኑሮ የገበያ ዋጋ፣ መዝናኛ ቦታዎች እና ህዝባዊና ሃይማኖታዊ በዐላትን የሚቃኙ አዝናኝና መረጃ አዘል ቪዲዮዎችን ወደ እናንተ እናደርሳለን!
ሰብስክራይብ በማድረግ ከኛ ጋር ሁነው ስለሸገር ኑሮ በቂ በመረጃ ይያዙ!!!

☎️ ከኛ ጋር መስራት የምትፈልጉ ሻጭ እና አገልግሎት ሰጭዎች በስልክ ቁጥር 0955929622 ወይም በኢሜል አድራሻችን [email protected] ያናግሩን!

In this Channel you will get review videos on Life in Addis Ababa (Market Price, Entertainment places and Events).
SUBSCRIBE us and get the latest out of Addis life!!!

Пікірлер

  • @minewerabdulwahid1303
    @minewerabdulwahid1303Сағат бұрын

    አጨብጫቢ ትንሽ ቢሰጡሽ የሚመለከቱሽን የማታከብሪ አትሁኚ የተለየ ነገር እንዳደረጉ አድርገሽ አታውሪ ይደብራል የሚዲያ ሰው ስነምግባር ያለው ነው መሆን ያለበት አንቺም እነሱም እኛን ፈልጋቹ ከኛ ለመጠቀም ነው የመጣቹሁት ስለዚህ ስነስርአት ያስፈልጋል እነሱ ስለከፈሉሽ ተገልጋዩን ለማታለል አትሞክሪ ሰው የነቃ ነው ይግባሽ

  • @woyenitutesfaye-xo9zi
    @woyenitutesfaye-xo9ziСағат бұрын

    ብልጥ መሆኗ ነው

  • @minewerabdulwahid1303
    @minewerabdulwahid1303Сағат бұрын

    አሁንም ቢሆን በጣም ውድ ነው በኛ ገንዘብ ለዛውም 2 አመት ጠብቄ በካሬ 80,ሺ ብር እጅግ በጣም ውድ ነው ሙሉ ለሙሉ የተጠናቀቀ ቤት በአይኔ አይቼ ማለቁን አረጋግጫ እንኳን ቢሆን ከ60,ሺ በላይ ውድ ነው እንኳን ጠብቄ ይቅርና ቤት ገዢዎች ለምን አትደረጅምና ከመንግስት በጫረታ መሬት መስዳቹ አትገነብም ለዛውም 2አመት ወይም ከዛ በላይ መጠበቃቹ የማይቀር ከሆነ የለፋቹበትን ገንዘብ የትም ትጥላላቹ እነዚህ ነጋዴዎች ከናንተ የሚያተርፋትን ቢየመንስ ከ40℅በላይ ታተርፋላቹ አትንገብገብ እንጂ አስብበት

  • @minewerabdulwahid1303
    @minewerabdulwahid13032 сағат бұрын

    ኢትዬጲያ ውስጥ እየተገበያዩ በዶላር ሲባል እንዴት ይደብራል

  • @nbwalker.
    @nbwalker.3 сағат бұрын

    What's about REVO

  • @Adele-qc6kk
    @Adele-qc6kk3 сағат бұрын

    ስልኪ ይላክ ፈልጋለው

  • @user-uz2zr2gz1t
    @user-uz2zr2gz1t4 сағат бұрын

    ምነው በጣም ተጣደፋችሁ ዲያስፖራውን ለማጭቡርበር ተነቅቅተናል ጋበዝ

  • @samrawitsintayehu-vk2qz
    @samrawitsintayehu-vk2qz4 сағат бұрын

    kiduye i am glad see you.

  • @user-ud9jh4xu5q
    @user-ud9jh4xu5q5 сағат бұрын

    Abidi laftope wagawu sinti new

  • @BrukDawit-o9q
    @BrukDawit-o9q6 сағат бұрын

    ያልተመለሰልኝ ጥያቄ እነ s23 ultra ipnone ምናምን ከዚ ካሜራ እኩል መቅረፅ እየቻሉ ለምንድነው ከስልኮቹ በላይ በሆነ ዋጋ ካሜራ ምንገዛው የካሜራው አድቫንቴጅ ምንድነው ከስልኮቹ አንፃር ግራ ያጋባኝ ጥያቄ ካሜራ ሻጮቹ ቢመልሱልኝ ደስተኛ ነኝ

  • @BrukDawit-o9q
    @BrukDawit-o9q6 сағат бұрын

    ያልተመለሰልኝ ጥያቄ እን s23 ultra ipnone ምናምን ከዚ ካሜራ እኩል መቅረፅ እየቻሉ ለምንድነው ከስልኮቹ በላይ በሆነ ዋጋ ካሜራ ምንገዛው የካሜራው አድቫንቴጅ ምንድነው ከስልኮቹ አንፃር ግራ ያጋባኝ ጥያቄ ካሜራ ሻጮቹ ቢመልሱልኝ ደስተኛ ነኝ

  • @BrukDawit-o9q
    @BrukDawit-o9q6 сағат бұрын

    ያልተመለሰልኝ ጥያቄ እን s23 ultra ipnone ምናምን ከዚ ካሜራ እኩል መቅረፅ እየቻሉ ለምንድነው ከስልኮቹ በላይ በሆነ ዋጋ ካሜራ ምንገዛው የካሜራው አድቫንቴጅ ምንድነው ከስልኮቹ አንፃር ግራ ያጋባኝ ጥያቄ ካሜራ ሻጮቹ ቢመልሱልኝ ደስተኛ ነኝ

  • @BrukDawit-o9q
    @BrukDawit-o9q6 сағат бұрын

    ያልተመለሰልኝ ጥያቄ እን s23 ultra ipnone ምናምን ከዚ ካሜራ እኩል መቅረፅ እየቻሉ ለምንድነው ከስልኮቹ በላይ በሆነ ዋጋ ካሜራ ምንገዛው የካሜራው አድቫንቴጅ ምንድነው ከስልኮቹ አንፃር ግራ ያጋባኝ ጥያቄ ካሜራ ሻጮቹ ቢመልሱልኝ ደስተኛ ነኝ

  • @Mukpho210
    @Mukpho2106 сағат бұрын

    ክፍተት አልተናገርክም ወሳኝ በመሆኑ

  • @Mukpho210
    @Mukpho2107 сағат бұрын

    F'stop altenagerm

  • @SelamSeeker
    @SelamSeeker7 сағат бұрын

    So the construction workers don’t wear helmets, but the salesperson and the KZreadr wear them for just a brief visit. This is stupid and shows how these real estate agencies don’t care about the poor workers' safety and lives.

  • @user-qq3sn9uu9f
    @user-qq3sn9uu9f7 сағат бұрын

    የትአካባቢነው ያላችሁት ወደሲኤምሲየላችሁም?

  • @NurobeSheger
    @NurobeSheger7 сағат бұрын

    ☎️ ለበለጠ መረጃ በ 09 31 28 31 61 / 09 88 43 84 62 ይደውሉ!!! (WhatsApp ,Telegram & Imo)

  • @deraraabdi6303
    @deraraabdi63037 сағат бұрын

    Day to day price of house decreasing <50000_40000k/m

  • @user-zd4ls1si4z
    @user-zd4ls1si4z8 сағат бұрын

    Hodam leba hula

  • @masarat2998
    @masarat29988 сағат бұрын

    A13 ሳምሰግ ጋላክሲስትነውንገሩኝ

  • @user-dy4bq2it8k
    @user-dy4bq2it8k11 сағат бұрын

    Eza yireksal ❤

  • @MimiMimi-gz5iz
    @MimiMimi-gz5iz12 сағат бұрын

    የእዉነት ነው 🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️

  • @sssggg3736
    @sssggg373614 сағат бұрын

    Thank you for sharing the video and other videos about the prices of different products. It is an excellent idea to acquaint the viewer with the prices of the products, but I noticed that despite the presence of some information written on the video, the non-Ethiopian viewer cannot understand the dialogue that takes place between you and the owners of stores, hotels, etc., due to the lack of... Activate the automatic translation feature in the video. Therefore, I hope you activate the feature so that everyone can enjoy these dialogues. You can start by adding the English language and then other languages

  • @sssggg3736
    @sssggg373614 сағат бұрын

    Thank you for sharing the video and other videos about the prices of different products. It is an excellent idea to acquaint the viewer with the prices of the products, but I noticed that despite the presence of some information written on the video, the non-Ethiopian viewer cannot understand the dialogue that takes place between you and the owners of stores, hotels, etc., due to the lack of... Activate the automatic translation feature in the video. Therefore, I hope you activate the feature so that everyone can enjoy these dialogues. You can start by adding the English language and then other languages

  • @feedelband205
    @feedelband205Күн бұрын

    ኡኡኡኡኡኡኡ እባካችሁ ድረሱልኝ እኔ ወራዳውና ማጅራት መችው መሽረፈት ወይንም በቅፅል ስሜ አብይ አህመድ የራሴን ዜጋ ሁለት ሚሊዬን ህዝብ በድሮንና መድፍ ጨፍጭፌ ገድዬ ሳበቃ 30 ሚሊዬኑን ደግሞ በረሀብና በማፈናቀል በአለም የመጀመሪያው ጨካኝ ፍጡር መሆኔን ለመሸፋፈን እንዲረዳኝ የሰራሁትን ፓርክና ዳንሰኛ ፋውንቴን ለናይጄሪያ ጠንቋይ ጉዎደኞቼ አስጎብኝቼ ሳልጨርስ ጀግናው ጄኔራል ተፈራ ማሞ ፋኖን ተቀላቀለ ብለው እንዲ ጠብቁኝ የቀጠርኳቸው ያለ ችሎታቸው ማእረግ የሰጠዎቸው እነ ቢራ አይኑ ጁላ ደውለው አንተ ኮልኮሌ አልቆልሀል ብለው ደውለው ነገሩኝ እነሱን ተማምኜ ጉድ አደረጉኝ እሁን የዝንዬ ቀሚስ ውስጥ እንዳልደበቅ እሷም ሰሞኑን ማን እደመከራት አላቅም ሱሪ መልበስ ጀምራለች ታዲያ የት ሄጄ ልደበቅ እባካችሁ ድረሱልኝ ሰፊ ቀሚስ ያላችሁ ሴቶች : የአበደች እባቤ ቀሚስ እለልህ ለምትሉ የሷን ቀሚስ ሺ መርዝ እብዴሳና ብር አንጡ ነጋ ተደብቀውበታል አሉኝ :: ምን ይሻለኛል: ቶሎ ድረሱልኝ ፋኖን ይዞ እየመጣብኝ ነውወደ አዲስ አበባ:::እባካችሁ ድርድር ድርድር ድርድር እያላችሁ ፋኖን አዘናጉልኝ ወደ ኬንያ ጀዎር ጋም ደውዬ መፍትሄ ፈልግ ስለው እይ አትድከም እኔ እጅ ላይ የአማራው ደም ስላለ ለፍርድ ይፈልጉኛል አለኝ:: :እናተን በየጊዜው በኬንያ የህዝቡን ገንዘብ እየዘረፍኩ መቀለቤ ነው የሚቆጨኝ::

  • @rozitube8088
    @rozitube8088Күн бұрын

    Kefl hagr free driver kehone anegazlhu

  • @MeseretTome
    @MeseretTomeКүн бұрын

    የት አከባቢ ነው

  • @mooneettulluu
    @mooneettulluuКүн бұрын

    ❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤

  • @emmy1365
    @emmy1365Күн бұрын

    እናንተ ግን አዲሱን ታሪፍ አታውቁም??? እንኳን ያላለቀ ያለቀ ቤት ዋጋው ወርዷል ቀልደኞች😂😂😂😂

  • @mbp_mike
    @mbp_mikeКүн бұрын

    ngl shorty pretty asl

  • @annextesfaye7088
    @annextesfaye7088Күн бұрын

    Over 300k birr for EOS R? Is that includes the kit lens?

  • @Resttub21
    @Resttub21Күн бұрын

    ውጭ ምትኖሩ ገዝታችሁ ኑ እኔ conon 250d 2900 riyal new ygzawot

  • @መሶበወርቅMesobeWerk
    @መሶበወርቅMesobeWerk2 күн бұрын

    beye cameraw yetekertse video bnagegn arif nbr

  • @akliluadise6704
    @akliluadise67042 күн бұрын

    ዋጋው ን አትጥራ 🎉🎉🎉🎉

  • @Zalikashafi-q4y
    @Zalikashafi-q4y2 күн бұрын

    Samsung A55. ?

  • @israeljmtd1667
    @israeljmtd16672 күн бұрын

    canon r ያለው camera canon EOS r ይባላል፣ ዋጋው 900 - 1700 ዶላር ነው የሚሸጠው (depending on it's condition) ፣ አትሸወዱ፣ በምንም ተአምር ሶስት እጥፍ ሊሆን አይችልም።

  • @tomchandler5801
    @tomchandler58012 күн бұрын

    ወንድሜዋ እስኪ ጠይቅ መጠየቅ ማንን ገደለ ለማውራት አትቸኩል ሲጀመር ባለሙያ ነህ?

  • @israeljmtd1667
    @israeljmtd16672 күн бұрын

    @@tomchandler5801 i don't have to ask and I don't have to be expert to know their prices, It is an era of information. it's funny you jumped on to attack my Profession, I wonder why

  • @tomchandler5801
    @tomchandler58012 күн бұрын

    @@israeljmtd1667 እሺ ነኝ ካልክ ካሜራውን አስተውለህ እየው እና ተናገር R50 body እንደዚህ ስላልሆነ ሲቀጥል R50 display mode እዛው ስክሪን ላይ እንጂ እንዳሳየው ከ viewfinder ጎን አይደለም። ካላመንከኝ chrome ላይ ግባ ቼክ አድርግ እሱ ያሳየው Canon R እና አንተ ያልከው Canon R50 አይገናኙም ።እውነታው ነው

  • @tomchandler5801
    @tomchandler58012 күн бұрын

    @@israeljmtd1667 ደግሞ online ላይ እንደሚታየው አይደለም ዋጋው እና ቀረጥ የሚባለውንም አትርሳው

  • @maernettadele3267
    @maernettadele32672 күн бұрын

    አድራሻቹስ የት ነው? ለክ/ሃገርስ ይኖራችዎል

  • @HanifaHanifa-bl9hj
    @HanifaHanifa-bl9hj2 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @kasootube21.6mery.Love.
    @kasootube21.6mery.Love.2 күн бұрын

    አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም አሜን ሰኔ 24-ታላቁ አባት አባ አቡነ ሙሴ ጸሊም በሰማዕትነት ዐረፉ፡፡ አቡነ ሙሴ ጸሊም ኢትዮጵያዊ ሲሆኑ ተጋድሎአቸውን የፈጸሙት ግን በግብፅ ነው፡፡ መጀመሪያ ላይ እንደ አብርሃም በየዋህ ልቡና ሆነው ስነ ፍጥረትን በመመራመር እግዚአብሔር አምላካቸውን ያገኙ ታላቅ አባት ናቸው፡፡ ወላጆቻቸው ፀሐይ ያመልኩ ስለነበር ከልጅነታቸው ጀምሮ ኃጢአት በሠሩ ቁጥር ‹‹ተው አምላካችን ፀሐይ ይጣላሃል›› ይሏቸው ነበር፡፡ እሳቸው ግን ባደጉ ጊዜ ቀማኛ ዘራፊ ሆኑ፡፡ እየዘረፉ ብዙ ይመገቡ ስለነበር ከትልቅነታቸውና ኃይለኛነታቸው የተነሳ ‹‹በገ ፈጅ›› እየተባሉም ይጠሩ ነበር፡፡ ብዙ ወርቅ ከባለ ሀብቶች ሰብስባ ለነዳያንና ለቤተክርስቲያን ልትሰጥ ትሄድ የነበረችን አንዲት ክርስቲስቲያን ሴት ልጅ ሙሴና ግብረ አበሮቻቸው ለወርቁ ሲሉ እርሷንም ማርከው ወሰዷት፡፡ ማታ ላይ ስለ ውበቷ ሲያወሩ እርሷ ግን ‹‹ስምህ ማን ነው?›› ስትላቸው ‹‹ሙሴ ነኝ›› ቢሏት ‹‹ይሄ ስምኮ እጅግ የተባረከ ስም ነው….›› ብላ ስለ ሊቀ ነቢያት ሙሴና ስለ ክርስቶስ አስረዳቻቸው፡፡ ከዚህ በኋላ በወላጆቻቸው ስለ ፀሐይ አምላክነት ሲነገራቸው ያደጉትን ነገር መመርመር ጀመሩ፡፡ ‹‹ፀሐይ አምላክ ከሆነ እስከዛሬ ድረስ ሽፍታና ዘራፊ ሆኜ ሰው ስገድልና ይህን ሁሉ ኃጢአት ስሠራ እንዴት ፀሐይ ሳታቃጥለኝ ቀረች? ደግሞም ፀሐይ ጠዋት ወጥታ ማታ ትጠልቃለች ይህችስ እንዴት አስገኚ ልትሆን ትችላለች ለራሷ አስገኚ አላት እንጂ…›› በማለት ፀሐይን፣ ጨረቃን፣ እሳትን፣ ነፋስን በየተራ አምላክ መሆናቸውን አለመሆናቸውን በሚገባ ከፈተኑና ከመረመሩ በኋላ ‹‹የፀሐይ የጨረቃ የሁሉ አስገኚ አምላክ ተናገረኝ›› ብለው ሲጸልዩ ከሰማይ ድምፅ መጥቶላቸው ወደ ገዳም ሄደው ከአባቶች ትምህርተ ሃይማኖትን እንዲማሩ ተነገራቸውና ወደ አስቄጥስ ገዳም ሄደው መምህር ኤስድሮስ ሁሉንም ነገር አስተምረው ለማዕረገ ምንኩስና አበቋቸው፡፡ መጀመሪያ ወደ ገዳሙ ሲሄዱም ይዘርፉበትና ይቀሙበት የነበረውን ስለታም መሣርያ እንደያዙ ስለነበር ያዩአቸው መነኮሳት ሁሉ ‹‹ሊገድለን መጣ›› ነበር ያሉት፡፡ ከዚህም በኋላ ለመነኮሳቱ ሁሉ የሚላላኩ ሆኑ፡፡ ትንሹም ትልቁም ‹‹ሙሴ ይህን አድርግልኝ›› ይሉታል እርሱም ሁሉንም እሺ ይላል፡፡ ራሱን በትሕትና ዝቅ በማድረግ በተጋድሎ እየኖረ ተአምራትን ማድረግ ጀመረ፡፡ በጸሎቱ ዝናብ ያዘንብ ነበር፤ ለቅድስና ደረጃ ከበቁም በኋላ 40 ዓመት ሙሉ ከሰው ሳይገናኙ ብቻቸውን ዘግተው ከኖሩ በኋላ ለ500 መነኮሳት አበምኔት ሆነው ተሾሙ፡፡ ቀን ወንጌል ሲያስተምሩ ይውሉና ሌሊት እየተነሱ ከበረሃ ሄደው ለሁሉም መነኮሳት ውኃ ይቀዱላቸው ነበር፡፡ አገልግሎታቸው የታይታ እንዳይሆንባቸው አረጋውያን መነኮሳት መተኛታቸውን ካረጋገጡ በኋላ የግብፅ በረሃን አቋርጠው ከሩቅ ሥፍራ ሄደው ውኃ እየቀዱ መነኮሳቱ ሳያዩአቸው በየደጃፋቸው ላይ ያስቀምጡላቸው ነበር፡፡ ብዙ መነኮሳትም ወደ አቡነ ሙሴ እየመጡ የሕይወትን ትምህርት ይማሩ ነበር፡፡ በአንድ ወቅት አንድ ወንድም አባ ሙሴን ‹‹አንድን አገልጋይ ባጠፋው ጥፋት የተነሣ ጌታው መታው፡፡ አገልጋዩ ምን ማለት አለበት?›› ብሎ ጠየቃቸው፡፡ አባ ሙሴም ‹‹አገልጋዩ ብፁዕ ከሆነ፣ አጥፍቻለሁና ይቅር በለኝ ማለት አለበት›› አሉት፡፡ ‹‹ሌላ አይጠበቅበትምን?›› ሲል ያ ወንድም ጠየቃቸው፡፡ ‹‹አይጠበቅበትም፣ ለጊዜው ለጥፋቱ ኃላፊነቱን ወስዶ አጥፍቻለሁ ካለ ጌታው ይቅር ይለዋል፡፡ የዚህ ሁሉ ዓለማው በባልንጀራ ላይ ላለመፍረድ ነው፡፡ በእውነቱ ጌታችን የግብፅን በኩራት ሁሉ ሲመታ ሰው ያልሞተበት አንድም ቤት አልነበረም›› ብለው መለሱለት፡፡ ያም ወንድም ‹‹ምን ማለት ነው?›› አላቸው፡፡ እሳቸውም ‹‹ሁላችንም የየራሳችንን ጥፋቶች ካየን የባልንጀራችንን ለማየት ዕድል አንሰጥም፡፡ በራሱ ቤት ሰው የሞተበት በጐረቤቱ ልቅሶ ለማልቀስ አይሄድም፡፡ ለባልንጀራ መሞት ማለት ለራስ ጥፋት ትኩረት በመስጠት፣ የሌላውን ጥፋት ከቁም ነገር አለመቁጠር ነው፡፡ ማንንም አትጉዳ፣ በማንም ላይ ክፉ አታስብ፣ ክፉ የሚሠራውን ሰው አትናቀው፣ በባልንጀራው ላይ ክፉ በሚሠራ ሰው ላይ አትተማመን፣ በባልንጀራው ላይ ክፉ ከሚሠራ ሰው ጋር አትደሰት፣ ለባልንጀራ መዋቲ መሆን ማለት ይህ ነው፡፡ በማንም ላይ አትማረር፣ ነገር ግን ሁሉንም እግዚአብሔር ያውቃል በል፡፡ ከሚያማ ሰው ጋር አትተባበር፣ በሐሜቱም አትደሰት፣ ወንድሙን የሚያማውን ሰውም አትጸየፈው፡፡ አትፍረድ ማለት ትርጉሙ ይህ ነው፡፡ በማንም ላይ የጥላቻ ሀሳብ አይኑርህ፣ ጥላቻ ልብህን እንዲያሸንፈውም አትፍቀድለት፡፡ ባልንጀራውን የሚጠላውን አትጥላው፣ ሰላም ማግኘት ማለት ይህ ነው…›› ብለው መከሩት፡፡ በዕድሜአቸው መጨረሻ አካባቢ ቡራኬ ለመቀበል ከመነኮሳት ደቀ መዛሙርቶቻቸው ጋር ወደ አባ መቃርስ ሄዱ፡፡ አባ መቃርስም ‹‹ልጆቼ ከናንተ መካከል በሰማዕትነት የሚሞት›› አለ ብለው ትንቢት ሲናገሩ ሙሴ ጸሊምም ‹‹አባቴ ያ ሰው እኔ ነኝ፣ ‹ሰይፍ የሚያነሱ በሰይፍ ይጠፋሉ› የሚል ቃል አለ፡፡ ይህን ጊዜ በጉጉት ስጠባበቀው ነበር›› አላቸው፡፡ እንደተባለውም የበርበር ሰዎች ገዳሙን ዘርፈው መነኮሳቱን ሊገድሉ ሲመጡ ደቀመዛሙርቶቻቸው ‹‹ሸሽተን እናምልጥ›› ሲሏቸው አቡነ ሙሴ ግን ‹‹በጎልማሳነቴ ጊዜ ደም አፍስሼያለሁና አሁን የእኔም ደም ሊፈስ ይገባል›› በማለት ራሳቸውን ለመሰየፍ አዘጋጅተው ጠበቋቸውና በርበሮች ሰኔ 24 ቀን አንገታቸውን በሰይፍ ቆርጠዋቸዋል፡፡ ፈርተውና ሸሽተው የነበሩት ደቀመዛሙርቶቻቸውም ተመልሰው አብረዋቸው ተሰይፈዋል፡፡ የአባታችን የሙሴ ጸሊም ቅዱስ ሥጋቸው በገዳመ አስቄጥስ በክብር ይገኛል፡፡ ግብፆች አቡነ ሙሴ ጸሊምን በእጅጉ ያከብሯቸዋል፡፡ በስማቸው ጽላት ቀርጸው ቤተክርስቲያን ሠርተው ሥዕላቸውን አሠርተው ገድላቸውን ጽፈው በስንክሳራቸው መዝግበው የዕረፍታቸውን መታሰቢያ በደማቅ ሁኔታ ነው የሚያከብሩት፡፡ የአቡነ ሙሴ ረድኤት በረከታቸው ይደርብን፣ በጸሎታቸው ይማረን፡፡

  • @dawitfantu4568
    @dawitfantu45682 күн бұрын

    bro mndnew 23 and 24 ultra 200 mp camera new 108 adlem

  • @bituu126
    @bituu1263 күн бұрын

    90d ስንት ነው?1200d ?

  • @naimaahmed3300
    @naimaahmed33003 күн бұрын

    አጡየሚሉንለምንአይገዙም

  • @rahelasfaw6451
    @rahelasfaw64513 күн бұрын

    My fellow diasporas open your eyes 👀 be wise before you spend your hard earned money 💰, i was there recently and i say helllllll nooooooooo.

  • @serkalemkebede9829
    @serkalemkebede98293 күн бұрын

    በጣም አሪፍ ነው ❤

  • @adanam6377
    @adanam63773 күн бұрын

    Addis real estate prices are insanely expensive, more so than New York, Paris, Dubai, and other places. That’s 216000 USD on black market for a place with a korkoro service rooms. There is no way I would ouch that. No, thanks!

  • @mamababa4248
    @mamababa42483 күн бұрын

    ደሴወች እንሰባሰብና እንግዛ ኑ

  • @mimigodana6029
    @mimigodana60293 күн бұрын

    ገላን የሚያላ ሎሽን ወይም ክሬም እህት??

  • @betelhemgonie2929
    @betelhemgonie29293 күн бұрын

    ቃለ ይህወት ያሰማልን

  • @mariammariam6200
    @mariammariam62004 күн бұрын

    😂😂😂😂😂😢

  • @abinezerabinezer1595
    @abinezerabinezer15954 күн бұрын

    ሌባም ቢወስድብንም ዋስትና ከሰጠከንእንዛለን😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊🎉