ወዳጅነት ፖርክ ፊት ለፊት ዘመናዊ የመኖሪያ መንደር! Addis Ababa | Ethiopia @NurobeSheger

Ойын-сауық

☎️ እነዚህን ዘመናዊ አፓርትመንት ቤቶች ለማግኘት በተከታዮቹ ስልክ ቁጥሮች 09 11 75 62 08 / 09 22 56 51 66 (WhatsApp & Telegram) ይደውሉ!!!
☎️ በቻናላችን ላይ መቅረብ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ 0955929622 ወይም በኢሜል አድራሻችን nurobesheger@gmail.com ያናግሩን!
#AddisAbaba #Ethiopia #ኑሮበሸገር
ወዳጅነት ፖርክ ፊት ለፊት ዘመናዊ የመኖሪያ መንደር! Addis Ababa | Ethiopia @NurobeSheger
በዚህ ቻናል ስለአዲስ አበባ ኑሮ የገበያ ዋጋ፣ መዝናኛ ቦታዎች እና ህዝባዊና ሃይማኖታዊ በዐላትን የሚቃኙ አዝናኝና መረጃ አዘል ቪዲዮዎችን ወደ እናንተ እናደርሳለን!
ሰብስክራይብ በማድረግ ከኛ ጋር ሁነው ስለሸገር ኑሮ በቂ በመረጃ ይያዙ!!!
In this Channel you will get review videos on Life in Addis Ababa (Market Price, Entertainment places and Events).
SUBSCRIBE us and get the latest out of Addis life!!!

Пікірлер: 11

  • @NurobeSheger
    @NurobeSheger3 ай бұрын

    ☎ እነዚህን ዘመናዊ አፓርትመንት ቤቶች ለማግኘት በተከታዮቹ ስልክ ቁጥሮች 09 11 75 62 08 / 09 22 56 51 66 (WhatsApp & Telegram) ይደውሉ!!!

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt3 ай бұрын

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል 🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ 🌹አንቱ የሁሉ በላጭ 🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት 🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት 🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ 🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን 🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐

  • @getnetkebede7463
    @getnetkebede74633 ай бұрын

    በጣም ማስታወቂያ እና አስተዋዋቂ በዛበትሳ?

  • @godblesstheworld6367
    @godblesstheworld63673 ай бұрын

    Total pricun maynagerew lemindinew ??

  • @DA-oz2ee
    @DA-oz2ee3 ай бұрын

    How much is the price??????

  • @manyazewalhizkiyas7518
    @manyazewalhizkiyas75183 ай бұрын

    በካሬ ስንት ብር እንደሆነ ለምን አትገልፁም

  • @A_minutes101
    @A_minutes1013 ай бұрын

    fetenetu yemote nw

  • @user-nf4ii1we3p
    @user-nf4ii1we3p3 ай бұрын

    Why u not asking him about price

  • @iloveessey
    @iloveessey3 ай бұрын

    እረ እፈሩ አዲስአበባ በሙሉ እንደዚህ እየፈረሰ ማነዉ የእናንተን ቤት የሚገዛዉ ምን አስተማማኝ ይዞ ነዉ ቤት የሚገዛዉ ነገስ ቢፈርስበትስ

  • @daniselmon2755
    @daniselmon27553 ай бұрын

    ይህ እብድ የሰይጣን መንግሥት ካልተወገደ መተማመኛ የለም ነገ ሊቀማን ይችላል

  • @addpuppets9326
    @addpuppets93263 ай бұрын

    እረ በናትሽ ቢውልዲንግ አትበይ . . . ቢልዲንግ ነው ሚባለው:: 'ው' ን ተያት

Келесі