ዘመናዊ የሴቶች አልባሳት ዋጋ በአዲስ አበባ 2015 Women Clothes Price in Addis Ababa | ኑሮ በሸገር | Ethiopia

Ойын-сауық

oo:oo Intro
00:42 ፋሽን ፋክተሪ 0912085576
08:11 ፊዮና ፋሽን 0911477356 / 0912169150
☎️ በቻናላችን ላይ መቅረብ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ 0955929622 ወይም በኢሜል አድራሻችን nurobesheger@gmail.com ያናግሩን!
#AddisAbaba #Ethiopia #ኑሮበሸገር
ዘመናዊ የሴቶች አልባሳት ዋጋ በአዲስ አበባ 2015 Women Clothes Price in Addis Ababa | ኑሮ በሸገር | Ethiopia
በዚህ ቻናል ስለአዲስ አበባ ኑሮ የገበያ ዋጋ፣ መዝናኛ ቦታዎች እና ህዝባዊና ሃይማኖታዊ በዐላትን የሚቃኙ አዝናኝና መረጃ አዘል ቪዲዮዎችን ወደ እናንተ እናደርሳለን!
ሰብስክራይብ በማድረግ ከኛ ጋር ሁነው ስለሸገር ኑሮ በቂ በመረጃ ይያዙ!!!
In this Channel you will get review videos on Life in Addis Ababa (Market Price, Entertainment places and Events).
SUBSCRIBE us and get the latest out of Addis life!!!

Пікірлер: 222

  • @NurobeSheger
    @NurobeSheger Жыл бұрын

    በዚህ ቪዲዮ ያቀረብንላችሁን የሴቶች አልባሳት መሸጫዎችን ለማግኘት በተከታዮቹ ስልክ ቁጥሮች ይደውሉ! ☎ ፋሽን ፋክተሪ 0912085576 (ወሎ ሰፈር ጋራድ ህንፃ) ☎ ፊዮና ፋሽን 0911477356 / 0912169150 (ገርጂ ማርያም) በቻናላችን ላይ መቅረብ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ በ0955929622 ወይም በኢሜል አድራሻችን nurobesheger@gmail.com ያናግሩን!

  • @user-ro7dv9hl1n

    @user-ro7dv9hl1n

    Жыл бұрын

    የኤሌክትሪክ ማሺኖች የኩሺና እቃ አሳይን

  • @hayattube6872
    @hayattube6872 Жыл бұрын

    አረተው የሀገረችን ሰው ይኑርበት የበሬ ዋጋ ነው እኮ

  • @tigimeketaw6234

    @tigimeketaw6234

    Жыл бұрын

    😊😅

  • @genet7274

    @genet7274

    Жыл бұрын

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @selamsamuel1hl15h

    @selamsamuel1hl15h

    Жыл бұрын

    ክክክክክክክክክ

  • @user-gh2vy7ll3o
    @user-gh2vy7ll3o Жыл бұрын

    እስካሁን አንድ እንኳን እሚረባ አላየውም ብጣቂ ብጣቂ በነፃም ቢሰጡኝ አልቀበልም😄😄😄

  • @hayatseid6994

    @hayatseid6994

    Жыл бұрын

    Kkkk

  • @lillyargaw4977

    @lillyargaw4977

    Жыл бұрын

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣👍

  • @user-zc5cv2jg5s

    @user-zc5cv2jg5s

    Жыл бұрын

    ደሞ የዋጋዉ ጣራ መንካት😎😂

  • @kidanabera5960
    @kidanabera5960 Жыл бұрын

    25ሺ ስትል ሰማኋት ልበል ነዉ እኔ ተሳስቼ ነዉ በትክክል የሠማችኋት ኮሜን ጻፉልኝ😂😂

  • @Samirwyi

    @Samirwyi

    Жыл бұрын

    ትክክል ነሽ 25 ሽ ክክክክክክ

  • @memegreimi9226

    @memegreimi9226

    Жыл бұрын

    አልተሳሳትሽም

  • @fozyafozya9473

    @fozyafozya9473

    Жыл бұрын

    Kkkkkk

  • @ahmadmohmad9425

    @ahmadmohmad9425

    Жыл бұрын

    ኧረ እኔም ደነገጥኩኝ

  • @rahelamare9877

    @rahelamare9877

    Жыл бұрын

    እውነት ያስደነግጣል ሞልቀቅ እያለች ምንም ሳይመስላት ነው የምታወራው የቦሌ ዋጋ ነው የገርጂዋ ግን ጥሩ ዋጋ ነው እየሸጠች ያለችው

  • @frehailu3394
    @frehailu3394 Жыл бұрын

    አረ ተው እንጅ 25ሽ አላለችም 🤔 እኔ እኮ25 ርያል ዘንጥ ያለው ልብስ እገዛለሁ 👌👌👌 የመዳም ቀመሞች እያያችሁ 🤔🤔😁😁😁

  • @mulebeli2243
    @mulebeli2243 Жыл бұрын

    Shein ይኑርልን 🥰ማን እዚህ ገብቶ ይጋጣል 😂

  • @hana967

    @hana967

    Жыл бұрын

    እኮ ተመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እሚያስፈልገኝን ቀሚሶች ገዝቻለው ኢትዮ ከሐበሻ ከሚስ እና ከሽፎን ዉጭ አልገዛም

  • @marmaryeheyabenat1796

    @marmaryeheyabenat1796

    Жыл бұрын

    ጉድ እኮ ነዉ

  • @selamtube7601

    @selamtube7601

    Жыл бұрын

    ወደ ብር ሲመነዘር እኮ ያዉ ነዉ

  • @user-jq6gv8bm3z

    @user-jq6gv8bm3z

    Жыл бұрын

    ክክክክክክክክክክክክክክ ሼን በተለይ አሁን ላይ በጣም ጥራት ያለው ልብስ እያመጡ ነው

  • @marmaryeheyabenat1796

    @marmaryeheyabenat1796

    Жыл бұрын

    @@user-jq6gv8bm3z በጣም ደሞዜ አለቀ እንጅ

  • @amarualam6426
    @amarualam6426 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን

  • @tiztagobezie
    @tiztagobezie Жыл бұрын

    በጣም ነዉ እማመሰግነዉ❤❤

  • @samar119woowegezeabeharyeb2
    @samar119woowegezeabeharyeb2 Жыл бұрын

    tank you

  • @aynalemhailu7283
    @aynalemhailu7283 Жыл бұрын

    Bexam Enamesegnlen wude ye lejochim asayen eshi gril bihon dess yilegnaal

  • @sadiyaksa8279
    @sadiyaksa8279 Жыл бұрын

    yegerjuw arif nachew

  • @user-ce3pm6nr4y
    @user-ce3pm6nr4y Жыл бұрын

    ጋዜጠኛዋ ግን. አመሰግናለሁ. በርቺ. እናመሰግናለን.

  • @tsigemengstu4193
    @tsigemengstu4193 Жыл бұрын

    የገርጂው ይሻላል😀😀እናመሠግናለን

  • @zerituasrattube4974
    @zerituasrattube4974 Жыл бұрын

    በጣም አበዛችሁት

  • @user-tm7sw8mg6m
    @user-tm7sw8mg6m Жыл бұрын

    እረ ጉድ ነው 😄😄😄

  • @MN-xf8xu
    @MN-xf8xu Жыл бұрын

    ትሽ!!!! 25ሺ? ለቡቱቱ ልብሶቹ በጣም ነው የሚደብረው በተለይ የመጀመርያው ቡቲክ ጀርመንና ለንደን? ቡቱቱ አለ እኮ ሲደብር የገርጁው በውበትም ይበልጣል

  • @abedmm
    @abedmm6 ай бұрын

    በጣም 😮😮😮

  • @hana967
    @hana967 Жыл бұрын

    🙄እርፍ የተቀደደ ጅንስ 3,500 አላለቼም በጣም ተላላጥሽ ልብሱ ራሱ አንድም አያምር ኮተት ነው 😏 ሳሪዬ እናመሰግናለን

  • @mimishajohn1540
    @mimishajohn1540 Жыл бұрын

    ኧረ ኡኡ ተይው ባሌ ጠቦት ያስቀመጣቸው ሱሪና ሸሚዝ ብዙ ስላሉኝ ቀን እስኪያልፍ እነርሱን አስጠብቤ እለብሳለሁ

  • @sofoniasbeminet7302

    @sofoniasbeminet7302

    Жыл бұрын

    😂😂

  • @user-hr9xp6ev1n

    @user-hr9xp6ev1n

    Жыл бұрын

    🤣🤣🤣

  • @kubramohemed4933

    @kubramohemed4933

    Жыл бұрын

    ክክክ

  • @addisaddis8701

    @addisaddis8701

    Жыл бұрын

    😅😅😅

  • @alewuyahailu3364
    @alewuyahailu3364 Жыл бұрын

    የሙስሊም ሴቶች ልብስ ቤት ሄድሽ ስሪልን ፕሊስ

  • @user-zc5cv2jg5s

    @user-zc5cv2jg5s

    Жыл бұрын

    ሰርታለች

  • @libamset
    @libamset Жыл бұрын

    አመሰግናለሁ! ዋጋው በጣም ውድ ነው! እባክሽ የብትን ጨርቆችን (የገበር ጭምር)ዋጋ ስሪልን

  • @zedhabshwet7123
    @zedhabshwet7123 Жыл бұрын

    ውርእእይይይይይይይይይይ ማነው 25ሽ ልብስ የሚገዛው😂😂😂😂😂 ድፍርቷ ስትጠሪው ኢትዮጵያ እኮ ነው ያለሽው እንደድህነታችን እንኑርበት ባጠገቡም አላልፍ እንኳን ልመጣ ጡር ነው

  • @ahmadmohmad9425

    @ahmadmohmad9425

    Жыл бұрын

    እኮ

  • @user-sy9rj8ys6o
    @user-sy9rj8ys6o Жыл бұрын

    የzara ብራንዶች ባንጊላዲሽ ና ሞሮኮ ቻይና ናቸው ግን ምነው ዋጋው

  • @jessus2607
    @jessus2607 Жыл бұрын

    uuuffff oh my god

  • @nebateube4535
    @nebateube4535 Жыл бұрын

    ከቱርክ የመጡት ይሻላሉ

  • @tijiabasha1653
    @tijiabasha1653 Жыл бұрын

    የኔ ቆጁ እናመሰገን አልን ግን ብጣም ውደ ነው ካሚራ አሳይን ውዴ

  • @tsesunhailu9004
    @tsesunhailu9004 Жыл бұрын

    eski reasonable waga yalachewin lebes betoch plus size yehonu including shoes for women betseri program teru naber

  • @hayattube6872
    @hayattube6872 Жыл бұрын

    ማማዬ የልጆች አቅርቢልን

  • @abbeyabebaz4737
    @abbeyabebaz4737 Жыл бұрын

    Honestly speaking even in London or somewhere else in Europe that won't cost that much. Poor my fellow habesha people I feel your exploitation in every level.

  • @serkserk8422

    @serkserk8422

    Жыл бұрын

    Thats right , we have been in Frankfurt , Amesterdam , spain and Greece , i swear to God i shoped in those countries and the average Price is 35 euro , i dont know what a heck is going on in Addis . Thiefs

  • @meazakissoonchand8884

    @meazakissoonchand8884

    Жыл бұрын

    I couldn't help but noticing even they way it's kept so unorganized it feels like a second hand store

  • @mesmes9858
    @mesmes9858 Жыл бұрын

    Hulume ayemermeee selebajeee new

  • @marthabirhanu696
    @marthabirhanu696 Жыл бұрын

    ጥሩ ነው ጎበዝ ገንዘብ ካለ ፀዳ ያለ ልብስ መልበስ ደስ ይላል

  • @user-vo5nh4on7k
    @user-vo5nh4on7k Жыл бұрын

    አንድም የሚያምር ነገር የለ

  • @rahimafaode8912
    @rahimafaode8912 Жыл бұрын

    Err mn good new o m g

  • @hayatseid6994
    @hayatseid6994 Жыл бұрын

    Sele terse serlne sarwenye

  • @user-zc5cv2jg5s
    @user-zc5cv2jg5s Жыл бұрын

    ሁለተኛዉ ቤት ተመጣጣኝና ቆጆ ቆጆ እቃ አላት የአደኛዉ ቤት አይወራም🤭😎

  • @user-jq6gv8bm3z
    @user-jq6gv8bm3z Жыл бұрын

    ክክክክክክክክክ ኮሜንቶች በሳቅ ገደላችሁኝ

  • @bertukansb8736
    @bertukansb8736 Жыл бұрын

    Gin ya ethopian ngadewach mn asebchu new 25 she 1 blazer ayekbedm ho

  • @yordanosgashaw7677
    @yordanosgashaw7677 Жыл бұрын

    Zara adel ede brand Lebsu hulu wagawu teganen Gucch Dior adergchew

  • @arsemakidist642
    @arsemakidist642 Жыл бұрын

    ወገን አትደንግጡ 25000ሳንቲም ማለቷ ነዉ ፣ በሳንቲምም ቢሆን ዉድ ነዉ ትቀንስ ኪኪኪኪኪኪኪ

  • @asyam7829
    @asyam7829 Жыл бұрын

    Keledegna nachu defar

  • @birhaneguteta6309
    @birhaneguteta6309 Жыл бұрын

    Wwwoo

  • @mpiyomasilvasiilva4782
    @mpiyomasilvasiilva4782 Жыл бұрын

    🙋‍♀️😁😁👍👍👍

  • @tolashebersisa4497
    @tolashebersisa4497 Жыл бұрын

    Selk kutreshn yezew anfelegwm

  • @abeyesalat
    @abeyesalat Жыл бұрын

    Miniu erakoet hidw alachin sete enbita deha alien biminachin engeza

  • @abat6971
    @abat6971 Жыл бұрын

    17 ሺህ ሰምታችኋል

  • @alemtube12
    @alemtube12 Жыл бұрын

    እረ ወየዉ እኔ በነፃም ቢሰጡኝ አለብስ ያሳቸን ሱሪ ለባሾች አስቡበትሀሀሀሀ

  • @lubabaahmed7992

    @lubabaahmed7992

    Жыл бұрын

    አወወላሂ

  • @user-wg6em5id3p
    @user-wg6em5id3p Жыл бұрын

    ጥሎብኝ ዘመናዊ ብዙም አልወድ

  • @yordi8453
    @yordi8453 Жыл бұрын

    Wyyyyy bemedehaneleme 25 shebere eni 100 ekone alegezeweme sesetele

  • @Itsme-jb1tu
    @Itsme-jb1tu Жыл бұрын

    Iong live shine😜

  • @adenadd5148
    @adenadd5148 Жыл бұрын

    ደፋር 25.000ሺ ብር አላለችም እኔ እካ በ100ሪያል ሙሉ ልብስ ዝንጥ ነው የምልበት ክክክክክ

  • @hayatquin2249

    @hayatquin2249

    Жыл бұрын

    😂😂😂😂

  • @eshetubeyene9557
    @eshetubeyene9557 Жыл бұрын

    ዋጋዉ ምን ጉድ ነዉ

  • @user-jd7nv2qd6i
    @user-jd7nv2qd6i Жыл бұрын

    አበሻ አነሽ አድስ አበባ ነው የምኖሬው ደመቁ በይ ይቅናሽ እናመሠግን አለን ሳሬ

  • @memegreimi9226
    @memegreimi9226 Жыл бұрын

    በለው ስሙ ራሱ እንዴት ያስፈራል የሚጠሩት ዋጋ

  • @mahi141
    @mahi141 Жыл бұрын

    🙄🙄🙄ልብስሽ ከወርቅ ዋጋ በለጠ

  • @thoybathoyba2397
    @thoybathoyba2397 Жыл бұрын

    የልብስ መስፊያ ሲንጀር ዋጋ አቅርቢልን ውደ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tolashebersisa4497

    @tolashebersisa4497

    Жыл бұрын

    Eko erasechn eyesefn enlebseln

  • @libamset

    @libamset

    Жыл бұрын

    @@tolashebersisa4497 👍

  • @hannatv

    @hannatv

    Жыл бұрын

    እኔ ለገና ሳፈራለው ስለምገዛ ነግርሻለዉ

  • @hannatv
    @hannatv Жыл бұрын

    የገርጂዋ ተመጣጣኝ ነዉ

  • @rabitube773
    @rabitube773 Жыл бұрын

    ልበሰ ከገዛችሁ የቱርክ ግዙ ከጣሊያን ምርቶች የበለጡ ናቼዉ የቱርክ ምርት

  • @sofiahazen8862
    @sofiahazen8862 Жыл бұрын

    Please talk to Amharic because most Ethiopain they don’t understand English 😅

  • @ribkatariku8930
    @ribkatariku8930 Жыл бұрын

    Chereta baby

  • @nebateube4535
    @nebateube4535 Жыл бұрын

    17 000 እማ የሀገሬን የአበሻንቀሚስ አልገዛም ሲቀጥል የመኝታ ቤት ቀሚስ ነው የሚመስለው የለንደኗ ብራንድ🤔😁

  • @gwapomoto4215
    @gwapomoto4215 Жыл бұрын

    Ara good batami wudino 🙆‍♀️🙄🤔🤔

  • @samar119woowegezeabeharyeb2
    @samar119woowegezeabeharyeb2 Жыл бұрын

    Yetebechachek jes 6000 ataferim batekalay wagaw ayitasebem

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 Жыл бұрын

    የኔ ቆንጆ ጠያቂ ስለኛ ተሰቀቅሽ አይደል🤔ምንጉድነው ኢትዮጵያ ውስጥነው ይሁሉ የኖር ልዩነት🤔17000ልክነኝ አፃፃፊ አንድ ቀሚስ 😂😂😂

  • @eliyanjimma5904
    @eliyanjimma5904 Жыл бұрын

    Er gud new enda mndenew megeb new enda ho 😳 ena kziw sebseba bmeta yawatangal

  • @wargnashbagala3575
    @wargnashbagala3575 Жыл бұрын

    ኡኡኡኡኡኡ

  • @user-ce3pm6nr4y
    @user-ce3pm6nr4y Жыл бұрын

    ክክክክክ የኢትዮጵያ ስለሆነ ይሁን ምክኛቱም. ብሩ. ሰማይ ደረሰ. Zara H&m. ገዛለሁ ግን. የኢትዮጵያ ደሞ. ብሩ. እጥፍ ሆነ

  • @SamsungJ-oe8fh
    @SamsungJ-oe8fh Жыл бұрын

    የሺኤን ልበስ ሰብሰባ ሆሆ

  • @hayatsaed7577
    @hayatsaed7577 Жыл бұрын

    ሳይለበስ ይቅር

  • @orentube2026
    @orentube2026 Жыл бұрын

    ወይ ጉድ አንድ ቀሚስ 17000 ብር ጉድድድድድ

  • @ethopiakonjo439
    @ethopiakonjo439 Жыл бұрын

    ምነዉ ሸዋ! ልብሶቹ አስቤዛን ተክተዉ ያኖራሉ ወይ ጥጋብ

  • @tsehayabebe1131
    @tsehayabebe1131 Жыл бұрын

    ይሄ ፣ 25 ሺ ከተሸጠ ማርክያለው ማለትየጣሊያ Dior dolce & Gabbana ስንት ሊሆን ነው

  • @merongetahun753
    @merongetahun753 Жыл бұрын

    Ye shito please

  • @user-nb2ig4ju8g
    @user-nb2ig4ju8g Жыл бұрын

    ቆይ ብር ስሙን ቀየረዴ🤔🤔

  • @hamameyonas4604

    @hamameyonas4604

    Жыл бұрын

    የሰው ስም በሆነ አይደል 25ሺ ብር 😂😂😂

  • @kidisttamerat2509
    @kidisttamerat2509 Жыл бұрын

    ምንም አይመስጥም በዚህ ላይ በጣም በጣም ዉድ ነዉ !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @shahadmalallah1328
    @shahadmalallah1328 Жыл бұрын

    ፍትህ ላማርኛ ምን ጉድ ነሽ

  • @hamameyonas4604

    @hamameyonas4604

    Жыл бұрын

    😂😂😂😂😂አማረኛ በእንግሊዝኛ

  • @lubabaahmed7992

    @lubabaahmed7992

    Жыл бұрын

    ንገሪልን

  • @hawamohammed6515
    @hawamohammed6515 Жыл бұрын

    ወይ. ጉድ ነጋዴዎች ተረጋጉ

  • @lubabaahmed7992

    @lubabaahmed7992

    Жыл бұрын

    እዉነት

  • @halimamoga1839
    @halimamoga1839 Жыл бұрын

    Omg sorry .dubai hoo menawu betam wede nawe

  • @bitiyoutube4671
    @bitiyoutube4671 Жыл бұрын

    ፈጣሪየ ሆይ እች ሀገር የት ናት አረ ምንድን ነው?

  • @merongetahun753
    @merongetahun753 Жыл бұрын

    Wey bonda sintun chelual

  • @nuneshnunesh3986
    @nuneshnunesh3986 Жыл бұрын

    እግዚኦ 😂😂😂

  • @betsalothiwoty5426
    @betsalothiwoty5426 Жыл бұрын

    Netsa ali wesedeb ethiop lay ke abasha lebis wuchi omg

  • @selamamare6686
    @selamamare6686 Жыл бұрын

    3000 /7000 ልብሶቹ በወርቅ ነው የተሰሩት ኦኦኦ

  • @ahmadmohmad9425

    @ahmadmohmad9425

    Жыл бұрын

    እኮ

  • @muluyetube9190
    @muluyetube9190 Жыл бұрын

    ሳለብሰው እማልቀር ቱቱቱ

  • @andalemtedla1366
    @andalemtedla1366 Жыл бұрын

    እዴ ግን እደዚህ አውጥቶ እሚገዛ አለ ኢትዮጵያ

  • @abysina588
    @abysina588 Жыл бұрын

    ደሞ ኑ ትላለች እንዴ፣ አንመጣም የመሬት ዋጋ ትጥራለች እንዴ?? ያልገባኝ እሷም imported ናት እንዴ ተላጠች እኮ

  • @kiedst1143
    @kiedst1143 Жыл бұрын

    25ሺ😁😂😂

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 Жыл бұрын

    የገርጅዋ ተመጣጣኝ ዋጋ ነወ ያላት

  • @hanahana1960
    @hanahana1960 Жыл бұрын

    25ሽህ ምነው በሰላምነው 😳😳😳😳

  • @adhambakri7652
    @adhambakri7652 Жыл бұрын

    🙊🙊🙊🙊🙊🙊🙊🙊🙊🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @cuteborse6904
    @cuteborse6904 Жыл бұрын

    Ena ye adama niazirti leji niagn esti ye gidalegn eshitiyeni eyelebasiku noraleu wagawe ye weni bota mareti yegazal🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔e ooohhhh gudi eko nwe 25.000

  • @user-xx2fv1fc9y
    @user-xx2fv1fc9y Жыл бұрын

    Sheni ማነዉ የሚመቸዉ የመዳም ቅመሞች ጥለቡ ጥራት አለዉ።

  • @toyba911

    @toyba911

    Жыл бұрын

    በጣምነው የሚመቸኝ ብሬን አበቃሁ የካርጎው ነገር ነውጅ ያሳሰበኝ

  • @seenaa87
    @seenaa87 Жыл бұрын

    ክክ ክክ ክክክ ክ የቤት ኪራይ ነው እንደ 😂😂😂

  • @ahmadmohmad9425

    @ahmadmohmad9425

    Жыл бұрын

    እኮ

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 Жыл бұрын

    25ሺ ጆሮዬ መሆን አለበት

  • @tadilaamare8266
    @tadilaamare8266 Жыл бұрын

    እባክሽን የፍሪጅ ዋጋ ስሪልን አሁን ያለዉን ዋጋ

  • @salamsalam-ww5yz

    @salamsalam-ww5yz

    Жыл бұрын

    ገብተሽ እይ ስርታለች

  • @adaneayalew6258
    @adaneayalew6258 Жыл бұрын

    ቆይ ትንሽ ማፈር የለም መነሻው 2500?

  • @rahelwolde146
    @rahelwolde146 Жыл бұрын

    you Can tell me 17000 ቅንቅናም ስታ ላ። ሳሮንዬ ውድድ

  • @etyopis9292
    @etyopis9292 Жыл бұрын

    ክክክክክ 25 ልብስ እግዛበታለ

  • @enatabayinhe7648
    @enatabayinhe7648 Жыл бұрын

    ምነው እህቴ ዛሬ ደግሞ መአቱን አሰማሽን

  • @muulumuulu9805
    @muulumuulu9805 Жыл бұрын

    Mino shewa hhhhhoooo 25000 🙄xenanya nachu.gin🤔🤔

  • @hiwotsolomon358
    @hiwotsolomon358 Жыл бұрын

    አራፍ የሽቶ ነሜካፕ ዋጋ አሳይን 🙏🙏

  • @fasikawande3558

    @fasikawande3558

    Жыл бұрын

    አአረባገራ እራካሺ ነው ማር አገር ቤት ውድ ነዎ

Келесі