#የውጪ

Пікірлер: 81

  • @fafiguragetube5123
    @fafiguragetube51232 жыл бұрын

    ውድ የሀገሬ🇪🇹 ልጆች በጠም አሪፍ ነው ቪድዮ በመያት ለይክ በመድራግ ለሰው እንዲዳርስ አድርጉ ግዙት ሀገር ስትሄዱ ይጠቅመችሗል😍ለቤቴ አዲስ ከሆናችሁ ሰብስክራይብ አትርሱ የምወደችሁ😘

  • @user-jp9xt8nm9g

    @user-jp9xt8nm9g

    2 жыл бұрын

    እህት አላህ በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ 💜🌹 እስኪ ላስቸግርሽ ብርድልብሱን ትልልቁን ስት እንደገዛሽው ንገሪኝ ልገዛ አስቤነው እህት

  • @fafiguragetube5123

    @fafiguragetube5123

    2 жыл бұрын

    @@user-jp9xt8nm9g የኔ ውድ 100 ሪያል 120 አለ በኪሎ ነው ሚሸጡት እኔ የገዛሁት 110 ሪያል ነው😘😘

  • @user-jp9xt8nm9g

    @user-jp9xt8nm9g

    2 жыл бұрын

    @@fafiguragetube5123 እሽ እህት ከልብነው የመመሰግነው በዝህ አጋጣሚ ለጠካራነትሽ ማሻአላህ ብያለሁ ብዙን ግዜ እከታተልሻለሁ በጣም ጎበዝ ልጅነሽ እህቴ💜🌹በተርፈ በርች

  • @Zainab-ud3xe

    @Zainab-ud3xe

    2 жыл бұрын

    ምርጫሽ ሁሉ የኔ ምርጫነውሳ እኔደግሞ የቤትቃ ከግዛዝ በስተቀር ከዚህ ብገዙ እመርጣለሁ እኔም እየረተብኩነው ብዙ ጥቅም አለው ለምሳሌ አሲሊመሆኑ የሚፈጂብንን ማወቃችን አንዳንድ እያልን ስለምንገዛው ወጭውን ሳናውቀው የሚያስፈልገንንሁሉ ማሟላት እንችላለን ኢትዮጵያ ከገባን በኋላ ለብሩም እንሳሳለን አሲሊም አናገኝም የምንፈልገውንም መግዛት አንችልም ደግም የሚያምረንን ሁሉ ሳይሆን የሚያስፈልገንን ብቻ ለመግዛት እንሞክር ልብስም ባይበዛም ውስን ከዚህ ብንይዝ አሪፍ ነው በተለይ ለራሳችን የጂልባብ ጣቃ ጃኮትነገሮችና ሽቲ ጀለብያ ከዚህ ይሻላል ባይ ነኝ

  • @taybahhgulti7716

    @taybahhgulti7716

    2 жыл бұрын

    ማሽስላ ብያለው እኔም በቅርብ ግዜ አጋሬ እገብስለው ብያለው እኔ የፈለኩትነው ያሳየሽኝ የኔ መጋረጃዎችን አሳይን

  • @user-hh6ll8ln9z
    @user-hh6ll8ln9z2 жыл бұрын

    ዛሬ ነው ያየሁሽ መሸአላህ ምክርሽም አችም ደስ ትያለሽ

  • @hanantube4440
    @hanantube44402 жыл бұрын

    ማሻ አላህ. በርች

  • @nurrihanatube
    @nurrihanatube2 жыл бұрын

    አሰላም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻ አላህ የሚጣየ እናት በሰላም ለሀገርሺ ያብቃሺ

  • @TizitaTubeትዝታ
    @TizitaTubeትዝታ2 жыл бұрын

    ፋፍዬ በጣም የሚያምሩ ናቸው🌹ሼር

  • @hasatpice9198
    @hasatpice91982 жыл бұрын

    አሠላሙአሊኩም ወረህመቱሊላሂ ወበረካትሁ ፉፊዬ እደትነሽ ርሀፋዬ ደናናት አሏህ ያሣድግልሽ በሰላም ለሀገር ያብቃችሁ ማሽአሏ አሪፍ ነው በርች ውደ 👍ኧረ የነሡን ሆድ ይፍጀው በተለይ አዳዶች አረብኮ ሰው አንመሥላቸው ብቻ አሏህ ህልማችንን ያሣካልን ሁሉም ያልፍል ዋነው ሶብርነው።

  • @umusofi721
    @umusofi7212 жыл бұрын

    ማሻአላህ በተረፈ ሁሉም ያምራሉ በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ

  • @Mekdes1212
    @Mekdes12122 жыл бұрын

    ሠላምሽ ይብዛልኝ ፍፊቲዬዬ እንደት ነሽልኝ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሠላም መጣሽ አውነትነው ፍፊዬ በጣም ሠፊ ልዬነት አለው ከዚህ ገዝቶ መሆድ ነው የተሻለው😍😍👌

  • @gishas973
    @gishas9732 жыл бұрын

    👍👍👍

  • @Maleehat-Tube
    @Maleehat-Tube2 жыл бұрын

    አሠለሙ አለይኩሚ ዋርመቱለይ ዋበርከቱ አህሌንንን አሪፍ ነው

  • @user-se2fy6vt1c
    @user-se2fy6vt1c2 жыл бұрын

    Masalh

  • @jesitube9987
    @jesitube99872 жыл бұрын

    አሰላሙ ዐለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ፈፍዬ😘በርቺ አሪፍ ቆይታ ነበር ማሻ አላህ ሁሉንም ወድጄዋለው የከለር ምርጫሽም አሪፍ ነው ደሞ ለሀገር እሄ ይሆናል አላህ ለሀገርሽ ያብቃሽ ውዴ 😘ሼርርር

  • @user-kx3mv9vg8q
    @user-kx3mv9vg8q2 жыл бұрын

    ማሻ አላህ ውዴ በሰላም ለእናት አገርሽ ያብቃሽ

  • @halfyatube
    @halfyatube2 жыл бұрын

    አሠለም አለይኩም ወራመቱለሂ ወበረካቱሁ አህላን ፈፊቲ ማሻ አላህ በጠም ደስ የሚል ነዉ ዉዴ ወዉ በጠም የማምረሉ✅

  • @user-vx5sw5qc6f
    @user-vx5sw5qc6f2 жыл бұрын

    ማሻአለበሰለምላገርሽየብቃሽማር ባጣም የምራል

  • @raowdhalkarbi
    @raowdhalkarbi11 ай бұрын

  • @zeynebanegnkemika69
    @zeynebanegnkemika692 жыл бұрын

    አሰላም ወአለይኩም ወራህምቱላሂ ወበረካቱ አህሊን ፊፊዬ ሸር ላይክ

  • @user-uj2cg9fv9x
    @user-uj2cg9fv9x2 жыл бұрын

    ማሻአላህ ሲያምር ብርድልብሱ

  • @sofitube7147
    @sofitube71472 жыл бұрын

    አሰላሙአለይኩም ወራሀመቱላሂ ወበረካትሁ ፈፈቲዬ 👍👍👍👌

  • @fafitube1
    @fafitube12 жыл бұрын

    ማሻአላህ👍👍👍👍

  • @hayatwasy3564
    @hayatwasy35642 жыл бұрын

    ክክክ

  • @hikma5
    @hikma52 жыл бұрын

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ፋፍይ እኳን ሰላም መጣሽ ማሻአላህ ያምራል ለብሰሽዉ ይለቅ

  • @jameelajami3786
    @jameelajami37862 жыл бұрын

    Etinash

  • @jemutube2689
    @jemutube26892 жыл бұрын

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ፋፊዬ ማሻአላህ እስማርት የሆነ ነው የገዛሺው ማማ ሚጡዬ ድምፅዋ።😂

  • @umusofi721
    @umusofi7212 жыл бұрын

    ወላሂ በጣም ሚያምረው ሁለተኛው ያሳየሽንን ነው

  • @jkljkl4970
    @jkljkl4970 Жыл бұрын

    እኔም በጣም ይመቸኞል የዚህ አገር ብርድ ልብስ

  • @user-bf5vq3mm8i
    @user-bf5vq3mm8i2 жыл бұрын

    አድስ ነኝ

  • @officialtube1527
    @officialtube15272 жыл бұрын

    🍃ሰዎችን ለፊትን በሚችለው ሀኔታ በእውነትም ቢሆን አታሞካሻቸው ጭራሽ ያልደረሱበት ደረጃ ላይ ከሰቀልካቸው ደግሞ ድርብ ጥፍት ውስጥ ወድቀሃል 🍃በአንፃሩ ሰለጠላሃቸውም ብቻ መልካም ጎናቸውን አትካድ።እነሱን ለማጠልሸት ብለህ የስነ ምግባር እሴቶችን አትነድ 🍃ሰላማንም ቢኖርህ አቋም ላይ በጭፍን አትነዳ በመፈከርም አትሸግል። 🍃በጥቅሱ አተነትህን በግለሰቦች ማንንት ላይ አትንጠላጠል። 🍃በማይመለክትህም ጉዳይ ውስጥ ዘው አትበል ስለሁሉም ነገር አስተያየት መስጠት አይጠበቅብህም።በሚከሰቱ ውዝግቦች ላይ ለአንዱ ለመወገን አትቾክል በጥልቀት ባልተረዳከው ሀሳብ ላይ የፍርድ ቃላትን ከመሰዘር ተቆጠብ። 🍃እውነትኝነት መቼም አይለይህ ፍትኸኝነት እስትፈስህ ይሁን መረጋጋት ከደምህ ጋር ይዋሀድ። 🍃ይህንን ሁሉ መተግበር የምትችለው የአላህ ፍራቻ በልብህ ሲሰርፅና ንግግርህ በመዝገብ ሰፍኖ በታላቁ የፍርድ እለት እደምትጠየቅበት ዘወትር ስታስታውስ ብቻ ነው። 🌹ሼክ ኢሊያስ አህመድ (ሀፊዘሁላህ) ፈፊ❤

  • @user-rr3mq5yf8p
    @user-rr3mq5yf8p2 жыл бұрын

    ሽኩራን

  • @nuratube8673
    @nuratube86732 жыл бұрын

    ማሻአላህ ብርድልብሱ ያምራሉ

  • @mulutube9493
    @mulutube94932 жыл бұрын

    ኣህለን ፋፊዬ የኔ ውድ ማሻኣላህ የምን ነፈሬን ነው ከምሰ ነፈር ነው እንጂ 😂😂😜እንዛለን ኢምሻኣላህ

  • @user-hq3gr8ke5c
    @user-hq3gr8ke5c2 жыл бұрын

    ወለይኩሙ አሰለም ወረማቱለህ ወበረከቱ አለህ በሰለም ለህገርሽ ያቢቀሽ ከልጀሽም ገር

  • @user-wz8cp8zd9h
    @user-wz8cp8zd9h6 ай бұрын

    እማ ❤❤ደምሪኝ

  • @user-rb9rm5yl6r
    @user-rb9rm5yl6r2 жыл бұрын

    መቶሪያልአልሽደማማየ እገዛለሁ ኢንሻአላህ

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga2 жыл бұрын

    አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ፉፊ አላህ በሰላም ላገርሽ ያብቃሽ ውዴ

  • @hasatpice9198

    @hasatpice9198

    2 жыл бұрын

    አሚንን እሮዝዬ እደትነሽ

  • @ayishayoutube4345
    @ayishayoutube43452 жыл бұрын

    ፍፍያ፣ስለካራጉ፣ንገርኝ

  • @user-vg2ne7cr2t
    @user-vg2ne7cr2t2 жыл бұрын

    አህለንለቤትሽአድስነኝ

  • @hayriyetube55
    @hayriyetube552 жыл бұрын

    ወሌይኩም ሰለም ወረህማቱለሂ ወበረከትሁ ማሸአለህ ሲየምር እሄንን ለብሰችሁ ከተኘችሁ አለቀለችሁ ሀያ አረት ሰአት ብተኙ አተቁም

  • @hadrahadra6610
    @hadrahadra66102 жыл бұрын

    ማሽ አላህ ያምራል የታገር ነሽ ዱባይ

  • @azuutoya5466

    @azuutoya5466

    2 жыл бұрын

    Ena emetykesh konfert teru yet newu meleya bemn yelyal

  • @user-vx5sw5qc6f
    @user-vx5sw5qc6f2 жыл бұрын

    😅😅😅

  • @sofitube2503
    @sofitube25032 жыл бұрын

    አሰላሙ አለይኩም ጓደኞቸ ቤተሰብ እንሁን

  • @user-wz8cp8zd9h
    @user-wz8cp8zd9h6 ай бұрын

    የትነሽ ❤❤እኔ❤ላዝዝሽ

  • @afomitube78
    @afomitube782 жыл бұрын

    አህለን ወሳህለን ጠቋይ ነሽ እዳትሉኝ አልሽን እኔ ምለው ጠቋይ ቀይ ይወዳል እዴ ? ማሻላህ ያማምራሉ በርግጥ በጣም ቀይ አልወድም ሲበዛ

  • @sbbacraft
    @sbbacraft2 жыл бұрын

    ከ ኢትዮጵው ብርድልብስ ከ ዚህ ቢሄድ ይሻላል ለኔ እንደሚመስለኝ ለ ክርምቱ ምቹ ነው አሁን ኢትዮጵያ ክረምት ነው

  • @Tube-kv9pb
    @Tube-kv9pb2 жыл бұрын

    ሳህ ትክክል

  • @tameatopto8217
    @tameatopto8217 Жыл бұрын

    ለማነኘዉሙ።አሰቃቺኝ

  • @hayutube222
    @hayutube2222 жыл бұрын

    ምረጫሸ እደኔነው

  • @user-uj2cg9fv9x
    @user-uj2cg9fv9x2 жыл бұрын

    ቱ ፋፊ ብርድልብስ ጎረቤት ይጠይቃል ክክወይአቺይበሰላም ግቢ ለወድሞቼ እገዛላቸዋለዉኢንሻአላህ

  • @fafiguragetube5123

    @fafiguragetube5123

    2 жыл бұрын

    ሀዩ አው እግዳ ከመጣ ከጎሮቤት ገቢ እንወሳለን እኮ ሆ🤣🤣

  • @HFTube-lf4ht

    @HFTube-lf4ht

    2 жыл бұрын

    hhhh ወይ ጉድ እኔ የመጀመራያ ስስማ ደሞ ልብስ ይዋሳል እደ እር ጉዴ እየቀለደች መሆን አለበት

  • @user-et1ze3ix4p
    @user-et1ze3ix4p2 жыл бұрын

    ማሻአላህ የት ቦታ ነው የገዛሽው ብርድልብሱን እኔ 180 ነው የገዛሁ 8 ኪሎም6ኪሎውም ያው ነው እዚህ የትእዳለሽንገሪኝ የትሱቅገዛሽ መልሽልኝ ውደ እፈልጋለሁ

  • @fafiguragetube5123

    @fafiguragetube5123

    2 жыл бұрын

    ውዴ ትልቁ 110 ብር ትንንሹ 35 እና 25 ብር ነው የገዘሁት መካ ለይ ነው

  • @user-wc9ic9nh4f

    @user-wc9ic9nh4f

    2 жыл бұрын

    8ኪሎ 200 ርያል 6ኪሎ 150ነው የገዛሁት ጂዳ

  • @user-et1ze3ix4p

    @user-et1ze3ix4p

    2 жыл бұрын

    ያው ነው ይህማ እኔም ጅዳ 100 ሪያልስትልነው

  • @meramahmed7727
    @meramahmed7727 Жыл бұрын

    ቤተሠብ እንሁን በቅንነት እምልሥ አለሁ ዉዶቸ

  • @user-xs7jb3qg1d
    @user-xs7jb3qg1d Жыл бұрын

    እዴው ዝም ብየ ታይሽ አክስቴን ትመስሊኛለሽ ውዶ

  • @user-hh6ll8ln9z
    @user-hh6ll8ln9z2 жыл бұрын

    ከየት ነው የገዛሽው እሪያድ ነሽ ወይስ ጂዳ

  • @fafiguragetube5123

    @fafiguragetube5123

    2 жыл бұрын

    መካ😘

  • @aiahwekei7138

    @aiahwekei7138

    2 жыл бұрын

    እኔሪያድነኝ ግንሪያድም ሞልቷልበጠሀ

  • @user-hr9xp6ev1n

    @user-hr9xp6ev1n

    Жыл бұрын

    @@aiahwekei7138 እስኪ አብረን እረትብ ነሲም ከሆንሽ

  • @aiahwekei7138

    @aiahwekei7138

    Жыл бұрын

    @@user-hr9xp6ev1n ገርድያነኝሁቢ

  • @zinetadem1813

    @zinetadem1813

    Жыл бұрын

    @@user-hr9xp6ev1nነይ እኔም ነሲም ነኝ

  • @hananshaukrallah2773
    @hananshaukrallah27732 жыл бұрын

    ብርድልብስ ስትገዙ ነፈሬን ሳይሆን ነፈር ዋህድ ይሻላል ስትገዙ ሚዲ ቦሪያ ግዙ

  • @user-hh6ll8ln9z

    @user-hh6ll8ln9z

    2 жыл бұрын

    ሚዲ ቦሪያ ምድነው

  • @user-ie7zp8od1n

    @user-ie7zp8od1n

    2 жыл бұрын

    @@user-hh6ll8ln9z ሜዲኢን ኮሪያ ለማለት መሰለኝ እህት

  • @susu-wf9sn

    @susu-wf9sn

    2 жыл бұрын

    @@user-hh6ll8ln9z kkkkkk

  • @user-hh6ll8ln9z
    @user-hh6ll8ln9z2 жыл бұрын

    6 ኪሎ በጣም ትልቅነው 4 ኪሎ በቂነው

  • @fafiguragetube5123

    @fafiguragetube5123

    2 жыл бұрын

    ማር እንዳ ፍለጎትሽ ነው እኔ እኛ ሀገር ማታ ማታ ብርድ ስለሆነ ነው 6 የገዛሁት😘

  • @aiahwekei7138

    @aiahwekei7138

    2 жыл бұрын

    ስትገዝልሽው 6

  • @BintSeidTube-ts6lh

    @BintSeidTube-ts6lh

    2 жыл бұрын

    ላ ሀሪፍ ነው 6 ቱ መካከለኛ ነው አራቷ የአንድ ሰው ነች

  • @zinetadem1813

    @zinetadem1813

    Жыл бұрын

    @@fafiguragetube5123 ኪሎውን እንደት ነው ማወቅ የምንችለው ፋፊየ ማለቴ ስንገዛው የራሱ ኪሎው ይፃፍበታል እንደ

  • @fafiguragetube5123

    @fafiguragetube5123

    Жыл бұрын

    @@zinetadem1813 እናሱ ይነግሩሸል ስንት ኪሎ ነው ብለሽ ጠይቂ😍

Келесі