የኪችን ካቢኔት ዋጋ በአዲስ አበባ 2015 Kitchen Cabinets Price in Addis Ababa | Ethiopia

Ойын-сауық

00:00 Intro
00:39 ዮናታን ቢቲ ፈርኒቸር 0911516843 / 0920663091
10:10 S.P.A ፈርኒቸር 0911568606 / 0912086369
☎️ በቻናላችን ላይ መቅረብ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ 0955929622 ወይም በኢሜል አድራሻችን nurobesheger@gmail.com ያናግሩን!
#AddisAbaba #Ethiopia #ኑሮበሸገር
የኪችን ካቢኔት ዋጋ በአዲስ አበባ 2015 Kitchen Cabinets Price in Addis Ababa | Ethiopia @NurobeSheger
በዚህ ቻናል ስለአዲስ አበባ ኑሮ የገበያ ዋጋ፣ መዝናኛ ቦታዎች እና ህዝባዊና ሃይማኖታዊ በዐላትን የሚቃኙ አዝናኝና መረጃ አዘል ቪዲዮዎችን ወደ እናንተ እናደርሳለን!
ሰብስክራይብ በማድረግ ከኛ ጋር ሁነው ስለሸገር ኑሮ በቂ በመረጃ ይያዙ!!!
In this Channel you will get review videos on Life in Addis Ababa (Market Price, Entertainment places and Events).
SUBSCRIBE us and get the latest out of Addis life!!!

Пікірлер: 89

  • @NurobeSheger
    @NurobeSheger Жыл бұрын

    በዚህ ቪዲዮ ያቀረብንላችሁን ፈርኒቸር ቤቶች ለማግኘት በተከታዮቹ ስልክ ቁጥሮች ይደውሉ! ☎ ዮናታን ቢቲ ፈርኒቸር 0911516843 / 0920663091 (ዊንጌት አደባባይ አወልያ ፊትለፊት) ☎ S.P.A ፈርኒቸር 0911568606 / 0912086369 (ጀሞ ሚካኤል አፍሪካ ህንፃ 2ተኛ ፎቅ) በቻናላችን ላይ መቅረብ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ 0955929622 ወይም በኢሜል አድራሻችን nurobesheger@gmail.com ያናግሩን!

  • @hekmakh2624

    @hekmakh2624

    Жыл бұрын

    Lela demo ba tattoo woyem be adaga yetagodan kodaa yemestkakelebt be wuchi alem leather yeluta yesen nager pls Dr gahedachu pls

  • @RayanAbdullahi-mp1rb

    @RayanAbdullahi-mp1rb

    4 ай бұрын

    Hi can i get this in Somali region state 😊

  • @user-zs3tv9mo9s
    @user-zs3tv9mo9s Жыл бұрын

    ለቀጣይ የብላስቲክ ኮርኒስ ዋጋ ጠይቂልን የሚል በላይክ በቀጣይ ኮርኒስ ለማሰራት እፈልጋለሁ

  • @suzansuzan2700

    @suzansuzan2700

    Жыл бұрын

    አለ እኮ ዩትብ ላይ ዉድ ነው

  • @user-zs3tv9mo9s

    @user-zs3tv9mo9s

    Жыл бұрын

    @@suzansuzan2700 አለ ግን ለኔ አድስ አበባ ነዉ የሚቀርበኝ በብዛት የሌላ ሀገር ይቱበሮች ናቸዉ የሚለቁ

  • @mamijimma5414

    @mamijimma5414

    Жыл бұрын

    እኔም ፈልጋለሁ

  • @saadaab9355

    @saadaab9355

    Жыл бұрын

    ​@@mamijimma5414 Ere Moltowal

  • @seli3266

    @seli3266

    Жыл бұрын

    ፕላስቲክ ኮርኒስ ምን አይነት ነው የተለየ ጥቅም አለው

  • @user-zh8vs1py5p
    @user-zh8vs1py5p Жыл бұрын

    በርቺ የኔ እህት እስኪ በናፍጣ የሚሰራ ለገጠር የሚሆን ዘመናዊ ወፍጮ ካለ ጠይቅልን ዘመናዊ ሆኖ በናፍጣ የሚሰራ ተባበርን እህታችን

  • @totowoldeyes
    @totowoldeyes Жыл бұрын

    በጣም ግሩም ስራ እየሰራሽ ነው በርቺ በብዙ ተባረኪልኝ እህቴ::

  • @keimamehomed7014
    @keimamehomed7014 Жыл бұрын

    በርች ሳሮየ መሻአላህ ጠቃሚ ነገርነው ምታሳይን በጣም ነው ምናመሰግነው

  • @woine123
    @woine123 Жыл бұрын

    ጠየቂዋ ከአስረጅዋ የሽያጭ ሴትየዋ ይልቅ ትሻላለች :: ሻጭዋ በእንግልዚኛ አፏን የፈታች መሆኗ ስራዋን ያበላሽባታል ምክንያቱም እኛ አልገባንም::

  • @tigestshomedecor5849
    @tigestshomedecor5849 Жыл бұрын

    ቆንጆ ነው ደስ ይላል ።የመጨረሻው ነጩ ካቢኔት የመጀመሪያው ሱቅ በጣም ያምራል።

  • @meselehiruye1516
    @meselehiruye1516 Жыл бұрын

    Thanks for the information, Keep it doing sis!

  • @fatimabaye9491
    @fatimabaye94918 ай бұрын

    ዋው በጣም ግርም ስራ ነው እናመሰግናለን

  • @sdym7178
    @sdym7178 Жыл бұрын

    Very good information specially for me - Ty

  • @mesretaliga1205
    @mesretaliga1205 Жыл бұрын

    ሣሮንዬ ምርጥ እናመሠግናለን

  • @amyedea7624
    @amyedea7624 Жыл бұрын

    Thank you, I like the way you are questioning them, they didn’t what to tell the prices 4:08 7:30 7:43but you are pushing them to say it,,, keep it up, will be waiting for your next video 😆 እጥር ምጥን ያለ በእውነታ ላይየተመረኮዘ ቪድዬ this is what we need 👏🏽👏🏽

  • @rozaroza6755
    @rozaroza6755 Жыл бұрын

    የኔ ወርቅ ነገር ነሺ🤗🙏🙏

  • @sabirshamil1069
    @sabirshamil106911 ай бұрын

    እናመሰግናለን

  • @onlyforjenah5972
    @onlyforjenah597211 ай бұрын

    ዋው በጣም ርካሽ ነው 😍

  • @woine123
    @woine123 Жыл бұрын

    በርቺ ጎበዝ ልጅ ነሽ::

  • @hirut-kl6dw
    @hirut-kl6dw Жыл бұрын

    ዋው ልጅቷ ገበዝ ሻጭ ነች ምላሷ ሁሉንም ያስገዛል

  • @adaneagudeda9109
    @adaneagudeda9109 Жыл бұрын

    Old style new ehe. New fashion enfelgalen. Ehtalem ke nuro besheger enamesegnalen

  • @ethel7303
    @ethel7303 Жыл бұрын

    ዋጋው በካሬ ቢቀመጥልን ጥሩ ነበር

  • @hekmakh2624
    @hekmakh2624 Жыл бұрын

    Enaamesegenalen barchi

  • @zuzu2954
    @zuzu2954 Жыл бұрын

    እናመሰግንአለን እህታችን በርቺ እስቲ ከተመቸሽ የቲቢ ዋጋ ያለበት ወቅታዊ ዋጋአቅርቢልን

  • @dinodire7576
    @dinodire7576 Жыл бұрын

    Fixing? I think she meant to say installation. This is why we suggest those people to stick to Amharic language. Delivery and installation must be free for any kitchen cabinet otherwise nobody will bother buying your stuff.

  • @kaligirma177
    @kaligirma177 Жыл бұрын

    Wow nice 😮❤

  • @djdhzdjdhd8884
    @djdhzdjdhd8884 Жыл бұрын

    ገበያው ለፈረጅ ወይም በእንግሊዝኛ ለሚናገሩ ብቻ ነው

  • @user-hg4rs8wx2g
    @user-hg4rs8wx2g Жыл бұрын

    Ere ebakachihu kedmu alem eko eyawota eyetalew new yehanen setail betam old new .

  • @mantegaftotdesta7400
    @mantegaftotdesta7400 Жыл бұрын

    ከአዲስ አበባ ውጪ delivery ያደርጋሉ ወይ ጠይቂልኝ

  • @medhanitkotu8473
    @medhanitkotu8473 Жыл бұрын

    የልብስ. ጠቢያ. ማሽን. 2015 ስንት ነው. አመሰግናለሁ

  • @user-gc5rl5zp3h
    @user-gc5rl5zp3h Жыл бұрын

    በርቺ እህቴ በቀጣይ ግርግዳ ላይ ሚለጠፍ ስሙን ባላቅ ቡራቡሬ የሆነ ለራሱ ማጣበቂያ ያለዉ 🎉ዋጋዉና የት አከባቢ እንደሚገኝ ቢታቀርቢልን።

  • @ekram0007

    @ekram0007

    Жыл бұрын

    ዎል ፔፐር ይባላል

  • @selamlesewzer4644
    @selamlesewzer4644 Жыл бұрын

    Gobez berchi

  • @Mekides_vlog
    @Mekides_vlog Жыл бұрын

    170🤔🤔 እናመሰግናለን በቃ አይኖረኝ በሶስት ጉልቻ ህይወቴን እቀጥላለው

  • @godislove8937

    @godislove8937

    Жыл бұрын

    😂👍

  • @Mekides_vlog

    @Mekides_vlog

    Жыл бұрын

    @@godislove8937 እኛ አንዱን ስናሟላ ሌላኛው ጨምሮ እናገኘዋለን ዋጋው ባለበት አይቆም የአመት ደሞዛችን አንድ እቃ ብቻ ነው የሚገዛው እና ባልመኝ ብቀርብኝስ

  • @zolfanzolfan7742

    @zolfanzolfan7742

    Жыл бұрын

    😂😂😂

  • @godislove8937

    @godislove8937

    Жыл бұрын

    @@Mekides_vlog lk ነሽ ጤናሽ ብቻ ባልሽ ይገዛል አትጨነቂ የዋጋው አይነገርም

  • @user-yg6jj4sm9t

    @user-yg6jj4sm9t

    Жыл бұрын

    ​@@Mekides_vlog አንድ የምግብ ጣውላ አምስት መቶ ስልሳ አምስት ሺ ካሉ በሀላ የኢትዮጵያ ንሮ አስጠልቶኛል 😏😏😏

  • @sarabekele6589
    @sarabekele6589 Жыл бұрын

    የአረብ እህቶች ብራችውን በህቃ እንዳትጨርሱ ቦታ ካላችው ሰርቪሰ ሰርታችው ብታከራዪት ገንዘብ ነው ትልልቅ ሶፋና ከብኔት ከምትገዙ በአንድ ድሰት ለማበሰለው ይህ ሁሉ ከበት ምን ያደርግልኛል አረቦችም እየተውት መተዋል

  • @melachqwe8853

    @melachqwe8853

    Жыл бұрын

    አከራይተን ብር ሰብስበንስ ለቤተሰብ ነው እንሞት የለ አረ ብር ካለሽ እማ እግዚአብሔር እያመሰገንሽ ፋ ብለሽ መኖር ነው እህቴ ብር ስንል ሳንደሰት ሳናርፍ እንዳንሞትውዴ 😳

  • @FatySam

    @FatySam

    11 ай бұрын

    ​@@melachqwe8853ልክነሽ የብርጥቅሙ ማቴራልመግዛትነው የቱንያክል ቢደበር ጠቅለን አጎርሰው ያማርንን አስፈላጊ የሆነነገር እገዛለን አርቦችም ትተዋልትያለሽ ደሞ አታፉሪም እቃቸውን እምላይሊያርጉነው የሚተውት ከነሱ አይተንነው እኛም

  • @onlyme6606

    @onlyme6606

    2 ай бұрын

    ሰው የሚለፋው የተሻለ ኑሮ ለመኖር ነው ቤት ኖሮሽ ካከራየሽ አንቺ እስከመቼ ነው የአረብ ገረድ ሆነሽ የምኖሪው 10/20አመት ቆየሽ ወደ አገር መግባት አይቀረም

  • @peace3791
    @peace3791 Жыл бұрын

    ካውንተቶፑን ግን ሲጣል ነው የምታገኙት ድሮ የቀረ እኮ ነው:: የሰው ውዳቂ አትሰብስቡ : ደግሞ ዋጋው: ከነሼፉ ነው ወይ? ቀዩማ ለውሻ ቤት ነው ወይ?

  • @azeb3647
    @azeb3647 Жыл бұрын

    Berche

  • @zmzmmuhamed915
    @zmzmmuhamed915 Жыл бұрын

    እባካችሁ ጀግና ባህል አዋቂ ከሁናችሁ ወደገጠሩ ወጣ በሉና የጭጎት የመደብ የቆጥ አልጋ አሰራር አሳዩን የኛ ዘመናዊ ጤፍ 100 በጣሳ እየተሸጠ ወይ እንሰልጥን ወይ ባህላችንን አጠብቅ

  • @wudeeegezee2797

    @wudeeegezee2797

    Жыл бұрын

    😂😂እኮ

  • @woine123
    @woine123 Жыл бұрын

    የታችኛው ካቢኔት ሲከፈት ለምን ይጮሃል???

  • @woine123
    @woine123 Жыл бұрын

    ንፁህ እንጨት የላቸውም ?

  • @zulfafetah9461
    @zulfafetah9461 Жыл бұрын

    aye Ethiopya hagera le kechin cabinet ke1 wer esk 2wer yefjal senfoch eko nen nechoch be2 wer Bulding yegnebal

  • @edn1049
    @edn1049 Жыл бұрын

    😍😘😘

  • @Judy-up1gj
    @Judy-up1gj10 ай бұрын

    ወይ ዱናያ የዱናያ ቤት ቢስሚላ 120ሺ ኑሮኑሮ ቢቀረስ እንዳቅሜ እኑራለሁ

  • @betsalothiwoty5426
    @betsalothiwoty5426 Жыл бұрын

    ማማዬ ሳላም የብዛለሽ ሶፋ ና አለጋ ቤት አሳየን

  • @NurobeSheger

    @NurobeSheger

    Жыл бұрын

    የአልጋ ዋጋ በአዲስ አበባ 2015 Bed Price in Addis Ababa | Ethiopia @NurobeSheger kzread.info/dash/bejne/faZ6mLt8p7qffaw.html

  • @NurobeSheger

    @NurobeSheger

    Жыл бұрын

    የሶፋ ዋጋ በአዲስ አበባ 2015 Sofa Price in Addis Ababa | Ethiopia @NurobeSheger kzread.info/dash/bejne/k5OYvKWseaa3idI.html

  • @Mekides_vlog

    @Mekides_vlog

    Жыл бұрын

    ትክክል የምር ሀገራችን ላይ ያለውን ዋጋ ፍሪቾችንንም ጨምረሽ አሳይን

  • @yesaktube9052
    @yesaktube9052 Жыл бұрын

    አ ብዬ ስለስፒከር ስጠብቅ ስለ ካቢኔ እረ ይደብራል ስለ ስፒከር

  • @ilmadadi2943
    @ilmadadi2943 Жыл бұрын

    Saron gbez nesh berchi

  • @zmzmmuhamed915
    @zmzmmuhamed915 Жыл бұрын

    ኢትዮጵያ ላዱ እናት ላዱ እንጀራ እናት ሆናላች

  • @halimahj3813
    @halimahj3813 Жыл бұрын

    Feerrench dori

  • @joshkeb3471
    @joshkeb34717 ай бұрын

    you shouldnt display the noisey door it is BAD quality, when you open the doors you should be quite and slowwww

  • @rahelmedia1965
    @rahelmedia1965 Жыл бұрын

    Ar baqamachin Asayinu 😢😮😮😮

  • @user-kz6qn2bc1m
    @user-kz6qn2bc1m Жыл бұрын

    ለተከራይ የሚሆን አሳይን

  • @mer2222

    @mer2222

    Жыл бұрын

    በዘንቢል አስቀምጭው 😅😅😅😅

  • @Beka_G

    @Beka_G

    Жыл бұрын

    @@mer2222 🤣

  • @hanahana1960
    @hanahana1960 Жыл бұрын

    ቤት ሲኖረን አይደል

  • @melachqwe8853

    @melachqwe8853

    Жыл бұрын

    😂አይዞን የኔ ውድ ይኖረናል 👍

  • @hamameyonas4604

    @hamameyonas4604

    Жыл бұрын

    በዚህ ዘመን ቤቱ በቀረብኝ እና ንስሀ ሳልገባ ለስጋዮ ስኳትን ከቤቱ እንዳልጓድል ነው አለም መቼም ጣጣዋ አያልቅም

  • @user-dj9km3bo3e
    @user-dj9km3bo3e Жыл бұрын

    ለእንጨት ቤት ይቻላ ወይስ መሸከም አይችልም

  • @user-oq2ne2ls2x

    @user-oq2ne2ls2x

    Жыл бұрын

    የኔም ጥያቀ ነው

  • @semira1209

    @semira1209

    Жыл бұрын

    ከታች ይቻላል እኔም ላሰራነው ከላይ ያለው ላይችል ይችላል ከባዲ እቃ

  • @FatySam

    @FatySam

    11 ай бұрын

    ይቻላል ማቀፊያ አርገው ይሰሩታል

  • @serkserk8422
    @serkserk8422 Жыл бұрын

    High High dentity Size Durability Opening UV Acklering Price colour compilation Material Normal MDF Cook top Drawer High quality Sucker እግዚአብሔር ይስጣችሁ እንግሊዘኛ እያጎበዛችሁኝ ነው 😂

  • @missinjera1634

    @missinjera1634

    Жыл бұрын

    😂😂😂😂

  • @Hkim185
    @Hkim185 Жыл бұрын

    ይህ custom kitchen cabinets ነጮቹም ሀገር በጣም አብታም ሰትሆኙ ነዉ custom kitchen cabinets የምታሰሪዉ እንጂ ሌላዉ ዝም ብሎ ተጠጋግኖ የተቀመጠ cabinets ልክ ዳቦና ሸንኩርት እንደሚዛ ገዝቶ kitcen ላይ ይገጥመዋል ይህም in stock cabinets ይባላል፡ እንግዲህ ካቢኔዎቹ ተሰርተዉ ይቀመጡና ፈላጊ ሲመጣ በቀኑ ቀን ሄዶ መግጠም ነዉ ፠ እንገዲህ ሁለት ችግሮች የነሳሉ አንደኛዉ kitchen ኑ ቢሰፋሰ ምንም ችግር የለም ተመሳሳይ እንጨት ክፍት ቦታዉን እንሞላዎለን ቦታዉ ጠቦ cabinets ከተለቀ ካብኔቱን አንዷን ብቻ ቆርጠን kitchenኑን እንዲገጥም እናረጋለን እንግዲህ ጥያቄዉ ይህ ሁሉ ምን አሰጨነቀን ለምን በትህዛዝ አናሰራም ለሚሉት in stock cabinets ከግማሸ በላይ የቀንሳሊ፠ በተረፈ ቤቱ ሲሰራ ሁሉም ቤት ደረጃዉን የጠበቀ መሆን አለበት በዘፈቀደ ቤት መሰራት የለበትም ሊፍትም በትህዛዝ ሁሉ ነገር በትዛዝ እያሰራን እንዴት እንዘልቃለን በተረፈ ዋጋዉም ቆንጆ ነዉ ሰራዉም ከዉጭቹ ጋራ ተወዳደሪነት አለዉ አሁን ችግሩ በብዛት ያለ ትህዛዝ ሰርቶ ገበያ ሲመጣ ዉድያዉ የማሰተናገዱ ላይ ሰሩበት ይቀጥል መልካም ነዉ፠

  • @tube-oc7cr
    @tube-oc7cr Жыл бұрын

    ትንሽ ትንሽ 🤏 ለድሃ ቤት የሚሆን የለም ሁሌ ለሀብታም አሽቃብጠችሁ ትችሉታላችሁ?🤣🤣🤪

  • @yosufjed3713

    @yosufjed3713

    Жыл бұрын

    😂 ደሀማ ባሁን ጊዜ ተረሳ

  • @kalamkahn4049

    @kalamkahn4049

    8 ай бұрын

    እኮ😅😅😅😅

Келесі