በር እና ቁምሳጥን ዋጋ በአዲስ አበባ 2015 Door & Wardrobes Price in Addis Ababa | Ethiopia

Ойын-сауық

00:00 Intro
00:36 S.P.A ፈርኒቸር 0911568606 / 0912086369
10:24 ዮናታን ቢቲ ፈርኒቸር 0911516843 / 0920663091
☎️ በቻናላችን ላይ መቅረብ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ 0955929622 ወይም በኢሜል አድራሻችን nurobesheger@gmail.com ያናግሩን!
#AddisAbaba #Ethiopia #ኑሮበሸገር
በር እና ቁምሳጥን ዋጋ በአዲስ አበባ 2015 Door & Wardrobes Price in Addis Ababa | Ethiopia @NurobeSheger
በዚህ ቻናል ስለአዲስ አበባ ኑሮ የገበያ ዋጋ፣ መዝናኛ ቦታዎች እና ህዝባዊና ሃይማኖታዊ በዐላትን የሚቃኙ አዝናኝና መረጃ አዘል ቪዲዮዎችን ወደ እናንተ እናደርሳለን!
ሰብስክራይብ በማድረግ ከኛ ጋር ሁነው ስለሸገር ኑሮ በቂ በመረጃ ይያዙ!!!
In this Channel you will get review videos on Life in Addis Ababa (Market Price, Entertainment places and Events).
SUBSCRIBE us and get the latest out of Addis life!!!

Пікірлер: 48

  • @fatumamuhammed1526
    @fatumamuhammed1526 Жыл бұрын

    ሳሮኔ ፆድት ያለአቀራረብ ምርጥ ሰው በርቺ

  • @endalegerma2521
    @endalegerma2521 Жыл бұрын

    ጎቡዝ ጥራት ያላቸውን አምራች ድርጅቲችን ነው የምታስተዋውቂው ግን ክፍለሀገርስ ቢታዘዙ ያደርሳሉ ብትጠይቂም ጥሩ ነው🎉

  • @fireyirga34
    @fireyirga34 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን አከብርሻለዉ

  • @munthahassen-ix8xg
    @munthahassen-ix8xg Жыл бұрын

    ጎበዝ የኔቆንጆ በርቺ

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 Жыл бұрын

    ቆንጅዬ እናመሰግናለን 🙏❤️

  • @dinayasgemada7253
    @dinayasgemada7253 Жыл бұрын

    Good job❤

  • @eyobtadele2488
    @eyobtadele24885 ай бұрын

    Nice work! ግን ቁምሳጥኖቹን width እና height ብቻ ነው የጠየቅሽው ፣ depth ብትጠይቂ ጥሩ ነው ! አንዳንዱ 40cm አንዳንዱ 55 እና 60cm ነው የሚሰሩት ! በተረፈ አሪፍ information ነው ያዘጋጀሽው !

  • @bafekaduethioo
    @bafekaduethioo Жыл бұрын

    በጣም ዉድ ነው እትዮጵያ ዉስጥ ደሀ ምገዘ ዕቃ ጠፋ ማለት ነው

  • @user-kq5wl4fx7f
    @user-kq5wl4fx7f Жыл бұрын

    ዋውውውው

  • @Sammy_34567
    @Sammy_34567 Жыл бұрын

    Yanchin video kefichey alcheresewem. Betam techokiyalesh. Betam bizu taweriyalesh. Sewochu melse lemestet enkuan akatachew eko. Esty listen then ask… betam meregagat alebesh

  • @NurobeSheger
    @NurobeSheger Жыл бұрын

    በዚህ ቪዲዮ ያቀረብንላችሁን ፈርኒቸር ቤቶች ለማግኘት በተከታዮቹ ስልክ ቁጥሮች ይደውሉ! ☎ S.P.A ፈርኒቸር 0911568606 / 0912086369 (ጀሞ ሚካኤል አፍሪካ ህንፃ 2ተኛ ፎቅ) ☎ ዮናታን ቢቲ ፈርኒቸር 0911516843 / 0920663091 (ዊንጌት አደባባይ አወልያ ፊትለፊት) በቻናላችን ላይ መቅረብ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ 0955929622 ወይም በኢሜል አድራሻችን nurobesheger@gmail.com ያናግሩን!

  • @user-fo3xt2wo8t

    @user-fo3xt2wo8t

    Жыл бұрын

    ሸር ስላደረግሽልን እናመሰግናለን እህታችን ከቻልሽ ደሞ በኢትዮጵያ የብርድ ልብስ እና የኮንፈርት ዋጋ መካከለኛ ገበያ ላይ ያለውን አቅርቢልን🙏🙏🙏

  • @diyakonabel

    @diyakonabel

    Жыл бұрын

    ከቻላቹ ስለ 5d ካሜራዋች ስሩልን 🙏 ስለካሜራ የሰራችሁት ነገር የለም🙏

  • @lubie31
    @lubie31 Жыл бұрын

    Gobez yene ambesa berchilin

  • @minewerabdulwahid1303
    @minewerabdulwahid1303 Жыл бұрын

    በጣም ነው የሚያምሩት ነገር ግን ዋጋቸው በጣም ነው የተወደደው

  • @yesaktube9052
    @yesaktube9052 Жыл бұрын

    ኡ.......ውይ ስለስፒከር የምታቀርቡበት ቀን ናፈቅኝ

  • @munthahassen-ix8xg
    @munthahassen-ix8xg Жыл бұрын

    በቀጣይ ደግሞ አልጋ ጠይቂልን ሼር እያደርኩልሸ ነው ለጎደኞቼ።

  • @Ahmad-zb8fl
    @Ahmad-zb8fl Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @minewerabdulwahid1303
    @minewerabdulwahid1303 Жыл бұрын

    የዋናው በር በጣም ነው የሚያምረው

  • @hannahanna4511
    @hannahanna4511 Жыл бұрын

    ❤️👍

  • @yunus7860
    @yunus7860 Жыл бұрын

    እስኪ ዊል ፔፔር የግድ ግድ ወርቀት አሳይን እባክሺ

  • @dawitgizaw1415
    @dawitgizaw14159 ай бұрын

    እኔ ኮሚሽን ሰራተኛ ነኝ የ MDF በሮች ለ ሪል ሰቴት ትዛዝ አሉኝ ።

  • @user-hl7qy6ld9x
    @user-hl7qy6ld9x Жыл бұрын

    ውድ ነው ኑሮ በኢትዮጵያ🙆😥

  • @Hkim185

    @Hkim185

    Жыл бұрын

    ፍሬሕወቴ አፃ ሚኒሊክ ግዜ ከአዉሰትራልያ ባህር ዛፍ መጥቶ ኦሮሞዎች ተከለዉ ልክ እንደርሻ ባህርዛፍ ጫካ በግል መሬታቸዉ ላይ ተክለዉ በየሶሰት አመቱ እየቆረጡ ለገበያ ያወሉት ነበር፠ ግን ጎቶዉን በፈፁም አይነኩትም ነበር ከዝያ መንጌ መጣና ጫካዉን የወርሰዋል ቀበሎ ሲቸግራቸዉ ባህርዛፉን ቆራርጠዉ ጨረሱት ባህርዛፉን ሲጨርሱ ጉቶዉንም ነቃቅለዉ ከሰል አከሰሉት፠ ከዚያ ሀገሩቱ ሰትራቆት ተመልሰዉ ከአዉሰትራልያ ማሰመጣት ጀመሩ ይታይሸ እንግዲ የጫካዉ ባለቤቶች ጎቶዉን የማይነቅሉት ባህርዛፍ እነደገና ያቆጠቁጣል ሰለዚህ አንዴ ባህርዛፉን ከተከሉት እደሜ ልካቸዉን እያጨድ ይኖራሉ ግን ባሌቤት ያልሆኑት ቀበሌዎች የነሱ ንብረት ሰላልሆነ ደንታም አልሰጣቸዉም ጎቶዉን ሲቆርጡት፠ እንግዲህ ደርግ ከመጣ 50 ዓመት አለፈዉ ይህን ያህል ግዜ ዋንዛ ጥድ እና ሌሎች ጠንካራ ዛፎች ብንተክል ሁለቴ ቆርጠን ነበር በ 30 ዓመት ሰለሚደርሱ ግን ማን 30ዓመት ይጠብቃል ደግሞሰ ማን መሬት አለዉ ያንን ሁሉ ዛፎች ለመትከል ሰለዚህ እንጨሰት ዉድ ቢሆን አይግረምሸ በራሳችን ላይ ያመጣነዉ ጣጣ ነዉ አጠና እና ጣዉላ ሁለት የተለያዩ የዛፍ ምርቶች ናቸዊ አጠና በሶሰት ዓመት ይደርሳል ጣወላ ግን 30 ዓመት ይፈጃል በሮቹ የሚሰሩት ከጣወላ ነዉ 30 ዓመት የቆየ ዛፍ ማግኘት ከባድ ነዉ ጨፍፈን ጨርሰነዋል ምንደነዉ መፍትሄዊ እነካናዳና አዉሰትራልያ የሚያረጉት ፈረንሳይን የሚያክል ቦታ ይተክሉና በትንሸ በትንሽ ሰለሚቆርጡ ዞረዉ ሲመጡ መጀመርያ የቆረጡት ለቁርጥ ይደርሳል እንዲህ እያለ ምን ግዜም የጣዉላ ምርት ይኖራቸዋል እኛ ግን 30 ዓመት ዛፎቹን ሳንቆርጥ ለሚቀጥለዉ ትዉልድ ማሰተላለፍ አለብን

  • @alexcodes-m2o
    @alexcodes-m2o Жыл бұрын

    ዋጋው ከሚገባው በላይ ውድ ነው፡፡ አንድ የውስጥ ብር በካሬ 14000፣

  • @tilahuneshumete5298
    @tilahuneshumete5298 Жыл бұрын

    ሳሮን ሰወድሺ ሸማግሌ ልልክ ነው። ልሞክር

  • @genetmulugeta1978
    @genetmulugeta1978 Жыл бұрын

    Let them to finish their answer.

  • @Sammy_34567

    @Sammy_34567

    Жыл бұрын

    Exactly- shes sooo annoying

  • @diyakonabel
    @diyakonabel Жыл бұрын

    ከቻላቹ ስለ 5d ካሜራዋች ስሩልን 🙏 ስለካሜራ የሰራችሁት ነገር የለም🙏

  • @seadihusna
    @seadihusna Жыл бұрын

    ኧረኡኡኡ በጣም ውድነው እነዚጋ😳🤔🤔 ሌሎች ጋ የምናየው ዋጋ የሰማይና የምድር ያክል ርቀት አለው

  • @Hkim185

    @Hkim185

    Жыл бұрын

    መጀመርያ ነበር መጠንቀቅ ዋንዛዉን ጥዱና ቆርጠህ ማገዶ አርገህ ከመጨረሰህ በፊት አሁን ምን ያረጋል ዋንዛ ከአወሰትራልያ ሲመጣ ማልቅሰ

  • @jamalahmad7286

    @jamalahmad7286

    Жыл бұрын

    አስር እጅ ክፍለሀገር ማሰራት ይሻላል ጥራቱም የክፍለሀገር ይሻላል

  • @Hkim185

    @Hkim185

    Жыл бұрын

    @@jamalahmad7286እናቴ ጅሚላ በ77 ዓመቷ youtube መጠቀሞ ባደንቆትም ክፍለሀገር በአፄ ሚኒሊክና በአፄ ሰላሴ ግዜ የነበረ ቃል ነዉ፠ እርሷ ለመጀመርያ ግዜ ሰጠቀመበት ሰማሁ ፠

  • @haregbayuh3109
    @haregbayuh3109 Жыл бұрын

    ፕሊስ የሲንጀር ዋጋ

  • @hindhind9969
    @hindhind9969 Жыл бұрын

    እናት የፀጉረ ካክሰ ቢደዊሰረ ❤❤

  • @gogofa2675
    @gogofa2675 Жыл бұрын

    አትምጡብን ነው ?

  • @mesretaliga1205
    @mesretaliga1205 Жыл бұрын

    ሣሮንዬ ምርጥ እኔ የዛሬ 7 አመት በጣም ኳሊቲው 5 በር በ15 ሺ ያሠራሁት ከጥራት ጋር አሁን ዋጋው ወዴት እየሄደ ነው

  • @faizasaeed2571

    @faizasaeed2571

    Жыл бұрын

    ምኑን?

  • @user-zs3tv9mo9s
    @user-zs3tv9mo9s Жыл бұрын

    የኮርኒስ ዋጋ አቅርቢ

  • @mimiroth403
    @mimiroth403 Жыл бұрын

    ክፍለሃገር ይጭናሉ??

  • @hiwetgaltgray7406
    @hiwetgaltgray7406 Жыл бұрын

    ኧረ ዋጋቸው 🤔🤔🤔

  • @alemalem5770
    @alemalem5770 Жыл бұрын

    ይቅርታ ባለቤቶቹ ሲናገሩ አንቺ ዝም በይ አውርቸው እስኪጨርሱ ተደማመጡ በተራ አውሩ።

  • @lililoveyoutube8049
    @lililoveyoutube8049 Жыл бұрын

    ገስት ሀውስ አሳይን እስቲ

  • @tinafiud6941
    @tinafiud6941 Жыл бұрын

    አንድን ነው በቃ ትተነዋል

  • @wstube3191
    @wstube3191 Жыл бұрын

    ጎላ ወይም ትላልቅ በረድስት ጠይቂልን

  • @saraSARA-js8wc

    @saraSARA-js8wc

    8 ай бұрын

    😂😂

  • @seniseni165
    @seniseni165 Жыл бұрын

    ቁም ሳጥን 90ሺ እግዞ

  • @user-zo6bi8zn6j

    @user-zo6bi8zn6j

    Жыл бұрын

    ግን የሚገዛ አለወይ ነው

Келесі