የምግብ ጠረቤዛ ዋጋ በአዲስ አበባ 2015 / Dinning Table Price in Addis Ababa Ethiopia | Ethio Review

የምግብ ጠረቤዛ ዋጋ በአዲስ አበባ 2015 / Dinning Table Price in Addis Ababa Ethiopia | Ethio Review
የሆነ ምርት ወይም አገልግሎት ማግኘት ፈልገው ቦታ ዋጋና ጥራት አሳስቦታል? እንግዲያውስ ኢትዮ-ሪቪውን ሰብስክራይብ በማድረግ ከቤትዎ ሁነው ይወስኑ!
00:37 Gm Furniture - ከቄራ ወደ ሳርቤት በሚወስደው አዲሱ መንገድ
ስልክ - 0930077617
17:21 Mina Furniture - ጀሞ 1 መስታወት ፋብሪካ ፊት ለፊት
ስልክ - 0932325151

Пікірлер: 46

  • @EthioReview1
    @EthioReview1 Жыл бұрын

    00:37

  • @chagni21
    @chagni21

    Say what u want about their prices but this woman knows what she's talking about. Very professional 👏

  • @youtubezinetyoutube5098
    @youtubezinetyoutube5098 Жыл бұрын

    ዋጋው በጣም ውድ ነው ምናለኘ መሬቴ

  • @Ethiopia904
    @Ethiopia904 Жыл бұрын

    ልጅት ሰታብራራ ጎበዝ ነች

  • @kiwait9295
    @kiwait9295

    አሪፍነው

  • @user-fn3mk4hj4i
    @user-fn3mk4hj4i Жыл бұрын

    Hey yemwedshe lij zare anchem programmum arif nache gen keza sega beuala teftesheal tawkeyaleshe.degemo semshen alenagerem alshe aydel.lemangnawem bertu tiru new ❤😅10q 🙏 😄

  • @saranigatu6037
    @saranigatu6037 Жыл бұрын

    ዋጋው ለጆሮ ይሰቀጥጣል በስምአብ

  • @user-yc3gr5gm9i
    @user-yc3gr5gm9i Жыл бұрын

    ውይይይ ትንሽ አረከሰም እንዳትጎዱ😂😂😂ለኮንትራት ምድር አይቀርም እዚህም ላይ የተቀመጠ እመሬትም የተቀመጠ እምንሞተው እኩል ስለሆነ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ❤❤❤

  • @user-pe7xy9ym5e
    @user-pe7xy9ym5e Жыл бұрын

    አገራችን❤❤ሰላም፡ይሑን❤ተባረኩ፡ያምራሉ፡በርቱ።

  • @kidist1955
    @kidist1955 Жыл бұрын

    በጣም ውድ ነው 😮

  • @Micheal12128
    @Micheal12128 Жыл бұрын

    የሞተር ሳይክል ቪዲዮ በትሰሪልን ጥሩ ነበር

  • @germabonso2069
    @germabonso2069 Жыл бұрын

    የኔ እህት ከአንችጋር የሚነገረው ዋጋ ሌላ ስንሄድ የሚነገረን ሌላ ምክንያቱ ምንድነው?

  • @fekaduassefa6756
    @fekaduassefa6756 Жыл бұрын

    የሞተር ሳይክል ዋጋ ስሪልን አመሰግናለው

  • @cssoot8514
    @cssoot8514 Жыл бұрын

    Besimam biru zeraf 😂😂😂😂adame wuchi hager yalu seti ihitochachin iyezerefun 😢😢😢😢💔💔💔🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️

  • @queenyeshi6050
    @queenyeshi6050 Жыл бұрын

    ወቸው ጉዲ

  • @Embakom
    @Embakom

    ባለ አራት እግር በርጩማ 93000 ብር ለተመልካች ቀርቶ ለተናጋሪውም ይሰቀጥጣል

  • @samriNegn
    @samriNegn

    Wagaw kant ga new maselegn

  • @hageregna13
    @hageregna13 Жыл бұрын

    😂😂😂😂 ወይ ዋጋ ከነ ሰራተኛዋ ነው ዋጋው😅😅

  • @halima4819
    @halima4819 Жыл бұрын

    Baxam widino inate mindenow

  • @user-zv3zo5fi4f
    @user-zv3zo5fi4f

    አድረሻ

Келесі