የቅንጡ ሶፋ ዋጋ በኢትዮጵያ | price Luxury Sofa and households in Addis Ababa |Ethiopia

የቤታችንን ውበት ከፍ የሚያደርግ ዘመናዊ ሶፋ /Luxury Sofa in Ethiopia,ሶፋ፣ምንጣፍ፣የመሀል ጠረጼዛ፣Center Table ,Bed,ለማንኛውም ዘመናዊና ቅንጡ የቤት እቃ እና ማጌጫ ከውጪ እናስመጣለን። በዚህ ቻናል እንደዚህ ያማሩ ፣የተመረጡ እቃዎችን ፣ማሽኖችን ፣የስራ ሀሳቦችን እና ሌሎች የቢዝነስ ማማከርን የመሰሉ ፕሮግራም ብቻ ስለ ሚያገኙ በደስታ Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑን።

Пікірлер: 21

  • @BirhanAbraha
    @BirhanAbraha25 күн бұрын

    መስቀሌ እኔ ሁሌ እከታተላለው የምታመጣቸው እቃዎች ዋው ናቸው የዛሬደሞ ያምራል ግን የነመዳም ካልሆነ ለኛ ኣይሆንም😂😂ውዶቼበቅንነት ደምሩኝ🎉🎉

  • @egegayhuayele7063
    @egegayhuayele70633 ай бұрын

    ቀልድ ነው ይህሁሉ ለሶፋ ምነው እናቲበ1ሺዶላር ምን የመሰለ ሶፋ ይገዛል ወይ ኢትዮጵያቅብጠት ነው

  • @konijtiasefa
    @konijtiasefaАй бұрын

    ዎንድማቺን እናማሳግናለን 🥰🥰👍

  • @alemayehuberhanu8446
    @alemayehuberhanu84463 ай бұрын

    Good

  • @kasechteklay4118
    @kasechteklay4118Ай бұрын

    ብር ብትረፈረፈኝ ለራሱ እሄን ሁላ ብር አውጥቼ አልገዛም ሆ እሄ ዝርፍያ ነው

  • @gelayeeticha-wv9ed
    @gelayeeticha-wv9ed3 ай бұрын

    Loteri sidersegn egezalehu

  • @Silebusiness

    @Silebusiness

    3 ай бұрын

    kikiki ይሻላል ?

  • @BereketBereket-xh4cg

    @BereketBereket-xh4cg

    3 ай бұрын

    እኔም 😂😂😂😂😂

  • @sentiysentiy5324
    @sentiysentiy5324Ай бұрын

    😂😂

  • @jemilyususf7863
    @jemilyususf78632 ай бұрын

    ሶፋ 4 መቶ ሺ...😂😂

  • @yalembeza3163
    @yalembeza31632 ай бұрын

    ቀልደኞች ናችሁ። ይህ ሁሉ ብር ስትጠሪ አታፍሪም።።። ባንክ የዘረፈ ካልሆነ ዘራፊ ካልሆነ የሰራ ወይም ሰርቶ ገንዘብ ያገኘ አይገዛምምም። ቀልደኞች ናችሁሁሁሁ

  • @wbgfbbehgfdf8449

    @wbgfbbehgfdf8449

    27 күн бұрын

    😂😂😂😂😂😂

  • @user-xn1ts9tv7l
    @user-xn1ts9tv7l11 күн бұрын

    ዋጋው አዙሮ ጣለኝ

  • @BereketBereket-xh4cg
    @BereketBereket-xh4cg3 ай бұрын

    የመስቃሌ ቤተሰብ አረ ደምሩኝ የማደም ቅመም ነኝ እበከችሁ

  • @gelayeeticha-wv9ed

    @gelayeeticha-wv9ed

    3 ай бұрын

    Demreshalehu kumneger astelalfi

  • @Silebusiness

    @Silebusiness

    3 ай бұрын

    @gelaye ትልቅ ሰው የምንተማመንብህ ወንድማችን እግዜር ያክብርህ!🙏 Beki,በርቺልን አይዞሽ የኔ እህት። በተሰቦቼ ደግሞ እባካችሁ ቤተሰብ መሆን ከእናንተ የሚቀንሰው ቅንጣት ያህል ነገር የለም! ይልቅስ ለምትፈልጉት የተቀላቀላችሁት ቤት በብዙ ድካም፣ ብዙ ወጪ፣ በብዙ ጊዜ መጠቀም በኃላ የሚለቀቀውን ፕሮግራም ባላችሁበት ሆናችሁ እንድታገኙ ያስችላችኋል። በሉ ገባ ገባ በሉ🙏

  • @BereketBereket-xh4cg

    @BereketBereket-xh4cg

    3 ай бұрын

    @@gelayeeticha-wv9ed የኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ

  • @BereketBereket-xh4cg

    @BereketBereket-xh4cg

    3 ай бұрын

    @@Silebusiness እሽ ወንድማችን በጣም አመሰግናለሁ ክበርልን🙏🙏

  • @Businessesmereja

    @Businessesmereja

    3 ай бұрын

    Everything in this channel is awesome ....❤❤

Келесі